የጻድቃንና የኃጥአን ትርጓሜ አዲስ ስብከት በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ ( deacon yordanos abebe )

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 86

  • @emebetyoutube4890
    @emebetyoutube4890 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንደት ዋላቺሁ ሠላም ነው ነው የሚለው ቡዙ ክርስቴያን ይህን ትምህረት ሁሉም በሠማው ቃለሔወትን ያሠማልን መምህራቺን

  • @hutayhergoyta9694
    @hutayhergoyta9694 3 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በጤና በእድሜ አምላክ ያኑርልን

  • @martayedingilllgimartayedi9353
    @martayedingilllgimartayedi9353 3 роки тому +5

    እውነት ጆሮ ያለው ይስማ ነው መምሕራችን እድሜ ከጤና ይስጥልን መንግስቱን ያውርስልን 👏👏😭😭👍👍 ረቂቁን ልቦናችንን ያብራልን

  • @woleteeyesusderibe4646
    @woleteeyesusderibe4646 3 роки тому +2

    Amen Egziabehar yimesgen Amen Memeher Gebera Medhenen Kale hyiweten yisemalen yigelegelot zemenoten yirezemelen be edma be tana yitebekot stgawen bereketun yibezalot amen amen amen 💚💛♥️💚💛♥️💚💛♥️

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba1137 3 роки тому

    ቃል ሂወት የሰማልን የገልግሎት ዘመንህንዩብዛልህ አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🕍🕍🕍🕍🕍🕍🕍🕍🕍🕍🕍

  • @yemariyamlig2867
    @yemariyamlig2867 3 роки тому +2

    Amen amen amen kale hiwet yasemaln

  • @ስለማይነገርዉስጦታህእግዚ

    መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመኑትን ያርዝምልን

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን 👏👏👏

  • @mikiyasgeberemedeniweletke8320
    @mikiyasgeberemedeniweletke8320 3 роки тому

    በእውነቱ ቃለ ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ሆይ ማረን ይቅር በለን አሜን አሜን አሜን

  • @addisnehderibe1753
    @addisnehderibe1753 3 роки тому

    አምላከ ቅዱስ ዑራኤል ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መጨረሻችንን ያሳምርልን አሜን

  • @lemlememekonene2720
    @lemlememekonene2720 2 роки тому

    አሜን ፫ ሁላችንም ይቅር ይበለን ።በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን

  • @negasiabay7116
    @negasiabay7116 3 роки тому

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ረዥም እድሜ ይስጥልን

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 3 роки тому

    አሜን፣አሜን፣አሜን፣ቃለሂወት፣ያሰማልን፣በእድሜው፣በጤናው፣ያኑርልን

  • @gonderc885
    @gonderc885 3 роки тому

    ቃለ ሂወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋው ይጠብቅልን መምህር🙏

  • @ጂሮሸዋእንዋሬዩቱብ
    @ጂሮሸዋእንዋሬዩቱብ 3 роки тому +1

    ሰላም ሰላም ለናተ ዪሁን አባቶቼ
    አሜን አሜን አሜን

  • @use1K629
    @use1K629 3 роки тому +7

    ግሩማን መላእክት አሜን አሜን አሜን
    የጻድቃን የመላእክቱ ረድኤት በረከታቸው
    በመምህራችን ላይ ይደር 🤲🙏

  • @የሺወሎየዋ-ኰ5ቈ
    @የሺወሎየዋ-ኰ5ቈ 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር

  • @azebewaltawu5049
    @azebewaltawu5049 3 роки тому +4

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፍ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በእድሜ በፅጋ ይጠብቅልን አሜን በቸርነቱ ከረድኤት በረከት ይክፍለን

  • @shewanenwekat9889
    @shewanenwekat9889 3 роки тому

    አሜን ቃለ ህይዎት ያሰማልን እግዚአብሔር የምናስተዉልበትን አስተዋይ ህሊና ያድለን።

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ቘ7ዀ

    የህይወት ቃል ያሰማልን መህምር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @melkamelka4213
    @melkamelka4213 3 роки тому

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ከክፍ ሁሉ እግዚአብሔር ትጠብቅልን አሜን

  • @bizuneshgeletu2447
    @bizuneshgeletu2447 3 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @saraalemu530
    @saraalemu530 3 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርችን።

  • @heedasleedaw1764
    @heedasleedaw1764 3 роки тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን

  • @mesayabaasrat1196
    @mesayabaasrat1196 3 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን።

  • @teferichekol7599
    @teferichekol7599 3 роки тому

    አሜን ፫ ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @emebettekletsion1993
    @emebettekletsion1993 2 роки тому

    እሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @tigistsolomon6594
    @tigistsolomon6594 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር

  • @selamawithabtom9664
    @selamawithabtom9664 3 роки тому

    Amen amen amen Kal hyawetn yasemaln!!M/d yordanos abebe tesfa mengste semayatn yawrsln!!

  • @sennymarie8959
    @sennymarie8959 3 роки тому

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር ገብረመድህን

  • @እሕተማሪያም
    @እሕተማሪያም 3 роки тому

    ቃል ሕይወት ይስማልን

  • @meseretasafe3095
    @meseretasafe3095 3 роки тому +2

    አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ለኛም የሰማነውን በልቦናችን ሰሌዳ ይፃፍልን!❤🙏

  • @h.a9977
    @h.a9977 3 роки тому

    እግዚአብሔር ቃለሕይወት ያሰማህ

  • @mesismart1332
    @mesismart1332 3 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር እንኳን ለታላቁ ሰማዕት ለቅዱስ መርቆሬዎስ (ፒሉፓዴር) ዓመታዊ የተአምር በዓል በሰላም አደረሳችሁ ቸሩ አምላክችን ከሰማዕቱ ረድኤት በረከት ያድለን:: ሀገራችንን እና ቅድስት ቤተክርስቲያናችንን ይጠብቅልን ::

  • @Robelataklti-r7m
    @Robelataklti-r7m Місяць тому

    ኣሜን።

  • @fifi-ts7kq
    @fifi-ts7kq 3 роки тому

    Amen amen amen Kal hyawetn yasemaln!!!

  • @merrantilahun1504
    @merrantilahun1504 3 роки тому

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @AaAa-cv8zv
    @AaAa-cv8zv 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን አምላክ ዳዊት ይርዳን

  • @genettesema2466
    @genettesema2466 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለህይወት ያሠማልን ከቅዱሳኑ በረከት ይክፈልልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ተስፋ መንግስተ ሠማያትን ያውርስልን

  • @yemisrachayele4571
    @yemisrachayele4571 3 роки тому +6

    አባታችን ሆይ የሆነብንን አስብ ፣ ይቅርም በለን ፣ ቸሩ መድኃኒአለም በምህረትህ አስበን፡፡ መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን፡፡

  • @birtukanmanaye7000
    @birtukanmanaye7000 2 роки тому

    እውነት ብትመርም ግድ ናትና እየመረረን እንዋጣት። ኢሄንን ጉባየ ውሸት ከምትሽሞነሞንበት ማስመሰል ከበዛበት አለም ወጣ እያልን እውነትን የምንጋፈጥበትና ርትእት ሀይማኖታችንን የምንረዳበት አውቀንም የምንቀየርበትና የምናተርፍበት ያድርግልን። ዲያቆን አንተንም ቃለህይወትን ያሠማልን ያበርታህ!!!

  • @janetkassay2555
    @janetkassay2555 3 роки тому

    አሜን! እግዚአብሔር ይስጥልን!
    ቃለ ህይወት ያሰማልን!
    መምህራችን እድሜ ከጤና ይስጥልን!!

  • @ravimarakjar4657
    @ravimarakjar4657 3 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን እግዚአብሔር ያርዝምልን

  • @hksgetegirmahks204
    @hksgetegirmahks204 3 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን
    እግዚአብሔር ይመሰገን
    እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @mahletzegeye775
    @mahletzegeye775 3 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @helenekebede7669
    @helenekebede7669 3 роки тому

    እንደምን ከረማችሁ ዲን ዮርዳኖስ አበበ እኛ ሰላም ነን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን🙏

  • @abebame4439
    @abebame4439 3 роки тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር የኛንም የሰማነውን ለመተግበር ልቦናችንን ይክፈትልን

  • @arsemaarsema7114
    @arsemaarsema7114 3 роки тому

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችም በእድሜን በጤና በፀጋ ይጠብቅልን ለኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @masiyamariyamliji5521
    @masiyamariyamliji5521 2 роки тому

    Amen kaloht yasmalni ezigbhre yisxlen🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @ቃልየነኝቤተሰቦቸንናፋቂ

    አሜን፫🙏🙏💓እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የተመሰገነ ይሁን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ፫🙏🙏❤🌾

  • @ቦጊዜለኩሉ-በ4ቘ
    @ቦጊዜለኩሉ-በ4ቘ 3 роки тому

    አሜን፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን አሜን

  • @mahelatestationary1192
    @mahelatestationary1192 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @አበብታኣምሬ
    @አበብታኣምሬ 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እኳን አብሮ አደረሰን
    ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @alexanderdawit2804
    @alexanderdawit2804 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን መምህር ።

  • @lebaatube5974
    @lebaatube5974 3 роки тому

    Egziabiher yimasigen salamoti yibza mamirachin baewunatu kale hiwotn Kala barakaten yasamalin batsga baedimaa yixabiqilin Amen barakatachuu yidirsani
    Baewunati yatawahido xaimi now misamagn timirtachuni sisamaa egziabiher yixabiqilin Amen 🍃💐

  • @Sarah-ehtemaryamb
    @Sarah-ehtemaryamb 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለኹላችን
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ለኛም

  • @አስካለማርያም-ኀ4ጨ
    @አስካለማርያም-ኀ4ጨ 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር አምላከ ቅዱሳን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን።
    የሰማነውን የምንተገብር ክርስቲያኖች ያድርገን አምላከ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ🤲🤲

  • @uaeuae8373
    @uaeuae8373 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን
    ቃለሂዎትን ቃለበረከትን ያሰማልን መምህራችን ገብረመድህን

  • @jsjsjsjwjwiw9017
    @jsjsjsjwjwiw9017 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

  • @hksgetegirmahks204
    @hksgetegirmahks204 3 роки тому +2

    እግዚአብሔር ያሰከለት

  • @በአሕዛብመካከልአመስግናለ

    አሜን

  • @ቅድስትአርሴማ-ዘ5ጘ
    @ቅድስትአርሴማ-ዘ5ጘ 3 роки тому

    አሜን 🙏አሜን🙏 አሜን🙏
    ቃለህወት ያሰማልን

  • @mafietble4355
    @mafietble4355 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏እድሜና ጤናውን ይስጥልን መምህር !!

  • @kwtkwt5396
    @kwtkwt5396 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @مكيهسميره
    @مكيهسميره 3 роки тому

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ገብረመድህን 🙏🙏🙏

  • @emebettamrat5712
    @emebettamrat5712 3 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ትምርትህብዙ አስተማሪ ነው እንዲህ አይነት ትምርትህብዙ መባረክ ነወ እግዚአብሔር አምላክ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ሰላምን ያምጣልን አሜን ይፍቱን አባቲ በፀሎት አይረሶኘ

  • @abiayalkibet9437
    @abiayalkibet9437 3 роки тому

    Kale hiwot yasamalin 💝

  • @romanafrassa3652
    @romanafrassa3652 3 роки тому +2

    🙏🙏🙏💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @etyopiawit
    @etyopiawit 3 роки тому +1

    Betam dinq timert as always from our Deacon Yordanos. Egzihaber tsegawun yabzaleh..leygna demo ayne lebonatchen yabralen..

  • @samuelyared7042
    @samuelyared7042 3 роки тому

    Kalhewte yasseman

  • @fikirazene8909
    @fikirazene8909 3 роки тому

    Kale hiyewut yasemaln wendmachin edme ketenagar yesteln andande eyemetu be yastmruln ya Addis Abeban ehzb ene be UA-cam new yemketatlew

  • @galamogalamo1441
    @galamogalamo1441 3 роки тому

    እግዚአብሔርይመስገንበእዉነትለመምህራችንቃለሂወትንያሰማልንእረጅምእድሜናጤንልዎትንይስጥልንለኛምየሰማነእልዉንበልባችንያሳድርብንአሜን3

  • @yonitube8843
    @yonitube8843 3 роки тому

    እባካችው የመምህር ስልክ ያለው

  • @mimiselam8749
    @mimiselam8749 3 роки тому

    እውነት ነው ለሰዉም ሲነገረው ቸግር የለውም ነው የሚሉት ማንም አይሰማም

  • @ambayeambo4629
    @ambayeambo4629 3 роки тому

    የሚያስተምረውን ሳያወቅ አስተማሪ ለሆነው ግለሰብ ፤ በሌላ ወቅት የሰጠሁትን አስተያየት ቅን ምእመናን በሙሉ ሰምተው ይጠነቀቁት ዘንድ በድጋሜ ለማቅረብ ወድጄአለሁ።
    የሀየማኖትን የመጀመሪያ መርህ ሳያከብር የሀየማኖት መሪ ነኝ ብሎ መድረክ ላይ በመውጣት የጭቃ ጅራፉን ለሚያጮኸው ደደብ ልክ ልኩን ከመንገር አልቆጠብም።
    ምንም የማያወቁ የዋህ ተከታዮቹ መልስ ከሚሰጡኝ ወይም እራሱ በሌላ ስም እየገባ ከሚያላዝንብኝ ይልቅ እራሱ በትክክለኛ ስሙ ይቅረብና እንጠያየቅ።
    በማንኛውም ዘዴ የሐይማኖትን መድረክ ለጨበጠው ሁሉ የእግዚብሔርን ያህል ክብር የሚሰጡ የሀይማኖት ደናቁርት ብቻ ናቸው ከስህተት ላይ ስህተት እየጨመረ እንዲሄድ የሚያደርጉት።
    እግዚአብሔር በስሙ እየመጡ ብዙ ተአምራትን ሊያሳዩ የሚችሉ አሳሳቾች ሊከሰቱ እንደሚሉ መግለጹን የማያስተውል አማኝ ደንቆሮ ነው ወይም አስመሳይ ነው።
    ይህ መምህር ነው የምትሉት ክፍት አፍ ፤ በሀይማኖት ስም መድረክ ላይ እየወጣ የሚያስተላልፈውን ጸረ ሀይማኖት መልእክቶቹን እየመዘገብኩ ለማጋለጥ ሰፊ ዝግጅት በማድረግ ላይ ስለሆንኩኝ ጭፍን ድጋፋችሁን ገታ ብታደርጉ ጥሩ ነው ።
    መልስ የምሰጠው ለርሱ ብቻ መሆኑን
    እወቁልኝ ። የመጣውን ውሀ ሳያጣራ እንደሚያፈሰው ቧንቧ ፤ አፉን መክፈት ካላቆመ መዋረዱ ይቀጥላል። ይህ አስመሳይ ሰው ፤ ለመሳደብ አያርፍም፣ ለማጭበርበርም አያፍርም ።
    ለዚህ አባባሌ አንድ መረጃ ላሳይ ። የቤተክርስቲያኑን ገንዘብ ለመስረቅ ስለፈለገ ፤ አንድ ግለ ሰብ የጻፈውን የሀይማኖት ነክ መጽሐፍ ፤ ስፖንሰር ሆኖ ያሳትማል ። መጽሀፉ በብዛት ቢሸጥ ለጸሀፊው ትንሽ ገንዘብ ወርወር አድርጎ ቀሪውን ለራሱና ለተባባሪውዎቹ ለማድረግ ነበር ያሰበው ። ነገር ግን እሱ እንዳሰበው መጽሀፉ ሊሸጥ አልቻለም። ስለዚህ ሌላ እቅድ አወጣ። መጽሀፎቹን ለምእመናን በነጻ ማደልና ለታደለው መጽሐፍ የወጣ ወጪ በሚል ሰበብ ፤ ከቤተከርስቲያኑ ካዚና ሀምሳ ሺህ ብር ወጭ አድርጎ መከፋፈሉን መረጠ ።
    ጉዱ ይህ ብቻ አይደለም ። ወጭ አድርጎ የተከፋፈሉት የቤተክርስቲያን ገንዘብ እንዴት እንደሚሸፍን ያቀደበት ዘዴም እጅግ አስደናቂ ነው ።
    ልብ አድርጉ ! በስራ አጥነት፣ በፖለቲካ፣ በትምህርት ፣ በድህነትና በመሳሰሉ ችግሮች ምክንያት ከሚወደው ሀገሩ ተሰዶ በሰው ሀገር ሆኖ ፤ ቢመቸውም ባይመቸውም የሀገሩ ጉዳይ እረፍት የማይሰጠውን በውጭ ሀገር የሚኖር ዲያስፖራን በጅምላ ሙልጭ አድርጎ በተሳደበበት አፉ ፤ ተመልሶ ወጪ አደርጎ የተጠቀመው የቤተክርስቲያን ገንዘብ የሚሸፈነው ከዲያስፖራዎች በሚሰበሰብ ገንዘብ ነው ይላል ። እንዴት ነው በጅምላ ሙልጭ ያዋረደውን ዲያስፖራ ተመልሶ ገንዘብ እለምነዋለሁ የሚለው? ይህ ጤነኛ ሰው ነው? ሞራል የሚባል ነገር መኖሩንስ አያውቅም ?
    ዲያስፖራ ባንድ አመት ባይሸፈንልን እንኳ ጥያቄያችንን እስከ ሶስት አመት ድረስ እናራዝማለን ይላል ይህ አስመሳይ ከንቱ ሰው።
    እዚሀ ላይ ሁለት ነጥቦችን ላንሳ ።. 1.ዲያስፖራን እንደዚያ አዋርዶ በተሳደበበት አፉ እንዴት ነው ደፍሮ እርዳታ እጠይቃለሁ የሚለው?
    2.የርሱን ብልግና ያልተረዳ ዲያስፓራ ሊረዳን ይችላል ብሎ ቢያምን እንኳ ፤ ሀምሳ ሺውን ብር ለመሰብሰብ ለምን ሶስት አመት አስፈለገው? ይህ ብር በአንድ ሰአት ውስጥ ሊሰበስብ እንደሚችል ሳያወቅ ቀርቶ ሳይሆን ፤ ለምእመናኑ ለሰጠነው መጽሀፍ የወጣ ወጪ መሸፈኛ ፤ በሚል ርእስ ዲያስፖራውን ለሶስት አመታት ያህል እያጭበረበረ የግል ካዚናውን ለመሙላት ስለፈለገ ብቻ ነው ።ስለዚህ ነው ይህ ሰው የሀይማኖት ሰው አይደለም የምለው።
    በጅምላ ዲያስፖራን የሚጠላ ፣ በጂምላ ዲያስፖራን ለሶስት አመት ለማጭበርበር እቅድ የሚነድፍ አሳፋሪ ሰው ነው።
    ፓስተር ነን ባዮቹ እነ እስራኤል ዳንሳ የሚሰሩት አይነት ዲራማ በኛም ቤተክርስቲያን ውስጥ እንዲሰራ ስለማልፈልግ እነዚህን አይነት ሰዎች ዝም አንላቸውም።

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 3 роки тому

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @alexanderdawit2804
    @alexanderdawit2804 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን መምህር ።

  • @kwtkwt5396
    @kwtkwt5396 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ethiopia8672
    @ethiopia8672 3 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬ

  • @kwtkwt5396
    @kwtkwt5396 3 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba1137 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏