ባጃጅ አዲስ ሞዴል 10 ሰው የሚጭነው ባጃጅ ወደ ኢትዮጵያ ገባ በጣም ፈጣን ባጃጅ | Bajaj new model

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 144

  • @sebah5602
    @sebah5602 2 роки тому +4

    በርታ በጣም ነዉ የምከታተልክ ይመቸኛል ኢንፎርሜሽን አሰጣጥክ በርታ በተለየ ሁኔታ ናልን

  • @Sumayyas229
    @Sumayyas229 2 роки тому +10

    ማሻ አላህ ምርጥ ባጃጅ ሚን ያረጋል ሀገራቺን ሁሉም ነገር ከ አቂም በላይ ሆን በርታልን አብሮነት tube ☝️👍

  • @mehamedhuseen8692
    @mehamedhuseen8692 2 роки тому +7

    ወድምየ ዋጋዉን በቀጣይ ብሰራልን ደስ ይለናል አላህ ያበርታህ

  • @mehamedhuseen8692
    @mehamedhuseen8692 2 роки тому +3

    መሻአላህ ወድማችን በጣምደስይላልአላህያበርታህ ትከከለኛ መረጃ ለመስጠት በምለፋዉ ልክ አላህ ያበርታህ ወድማችን

  • @LehaSamfans
    @LehaSamfans 2 роки тому +1

    ወአለይኩምሰላም. ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አብሮነት ስለዋጋው እዲነግረን መግዛት እፈልጋለው ሐይቅ ነኝ ከሀይቅ ቢስቲማ ቢሰራ ያዋጣል ብዬ አስባለው አከንሻ አላህኢማናቸው ምሉዕ የሆኑ ሰዎች🍁
    በስነ-ምግባራቸውም በጣም ምርጦች ናቸው!!

  • @yihunieabebeabebe3552
    @yihunieabebeabebe3552 2 роки тому +1

    አዲሱን የታታ መኪና ዋጋ በአዲስ አበባ ዋጋ ስንት እንደሆነ ስራልኝ እስቲ ወንድሜ የጭነት ከሱዙኪ የሚበልጠዉ ባለትርቦ ቻርጁን

  • @alemayehudolebo5017
    @alemayehudolebo5017 Рік тому

    ለመረጃህ እነመስግናለህ ግን ሁሌ በሞተሰተዋውቀን መስተምቅ የህ ከምሴ እየልክ ነዉ ከምሴ ዮት አከበብ ነው ር ቀን የለንስ እንዴት ነው መግኘት የምንችለው

  • @hhgg9523
    @hhgg9523 2 роки тому +1

    አቀበት ይወጣል ወይ ናፍጣ የሚወስድ ባጃጅ ጉልበቱ ዴካማነው የሚል ግምት አለኝ

  • @amanualebesetegn5309
    @amanualebesetegn5309 Рік тому

    ዋው በርታልን ቀጣይ ዋጋውን እንጠብቃለን በተረፈ ይመችሕ ብሮ

  • @እማናፍቀሽኛልስደተኛዋልጅ

    ዋጋውን

  • @sartt5927
    @sartt5927 2 роки тому +1

    ዋጋውናየትእንዴሚገኝሙሉመረጃእንፈልጋለን

  • @olikesootebo5150
    @olikesootebo5150 2 роки тому

    በጠም ጥሩ መረጀዎቹን እያደረስክ ትጌኛሌክ በርተ ወንድማችን።

  • @AdhAfh-i1u
    @AdhAfh-i1u Рік тому +1

    ከሚሴ ነዉ እሚገኘዉ ወይንስ

  • @wnyoutube1801
    @wnyoutube1801 2 роки тому +2

    እናመሰግናለን ግን የዋጋው ነገርስ

  • @ووتت-ي4ث
    @ووتت-ي4ث 2 роки тому +1

    ዋው እናመሰግናለን

  • @saleamlakworku356
    @saleamlakworku356 2 роки тому +2

    መረጃ መስጠቱን አንጠላም ጥሩ ነው ነገር ግን መለዋወጫቸወ አለ የነዚህ ባጃጅ አድራሻቸው የት ነው ተሎ ብለህ አሳውቀኝ

  • @rabha7553
    @rabha7553 2 роки тому +1

    በናትህ ዋጋውን ንገረን

  • @AdhAfh-i1u
    @AdhAfh-i1u Рік тому +1

    የትነዉ እሚገኘዉ

  • @tube-vf1pu
    @tube-vf1pu 2 роки тому +7

    👉🏼📚ከሁሉም በፊት ተዉሒድ ይቀድማል ከዛም ቀጥሎ ሶላት እያለ ይቀጥላል እናም ኢሥላማዊ ጥያቄና መልሥ ፈትዋ በተከታታይ ይለቀቃል በነፃ እዉቀትን ይማሩ ወደቻናሌ ይቀላቀሉ ፕሩፋይሌን በመጫን ቤተሠብ ይሁኑ📖📖🌹ጎራይበሉሉ

  • @afffddvvv2428
    @afffddvvv2428 2 роки тому

    ንሮችሰው ዋጋማትናገሪው ነገር ፕሮግራሙ አድነው ዋጋውንለብቻምናምን

  • @Sara-ds8oy
    @Sara-ds8oy 2 роки тому +5

    ዋጋዉ የት አለ

  • @zamzamsuri6446
    @zamzamsuri6446 2 роки тому +1

    ጥሩ ነዉ እጠብቃለን በርታ👍👍

  • @asamnewuasamnew1806
    @asamnewuasamnew1806 2 роки тому +2

    ዋጋውን አፍጥነህ ንገረን

  • @temimaabubeker7279
    @temimaabubeker7279 2 роки тому +3

    ማሻአላህ በጣም አሪፍ ነው ዋጋውን ብትነግረን

  • @fatimabashr114
    @fatimabashr114 2 роки тому +2

    ዊጋዉንነገረን

  • @zufangirma9535
    @zufangirma9535 2 роки тому +2

    በጣም ጎበዝ ዋጋዋ ስንት ነው ውዴ

  • @ሩሐማየማርያምልጅእትዮ

    ኧራ እንኳን 10 4 ሰው ብቻ ብጭንም ባጃጅን ይጨንቀኛል ባይሆን አራት እግር ብኖራት እላለሁ

  • @abenzre.3221
    @abenzre.3221 2 роки тому +3

    ሳቲሙ ስንት ነወ ብሮ

  • @fafi2887
    @fafi2887 Рік тому

    በርታ ወንድም ዋጋዉንም ባጭር ቪዶ እንጠብቃለን❤❤

  • @abrarawyoutube7938
    @abrarawyoutube7938 2 роки тому

    በርታ ብሮ አሪፍ መርጃነው እነመሰግነለን

  • @ami3506
    @ami3506 2 роки тому +1

    ዋጋ❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓

  • @biniethio7429
    @biniethio7429 2 роки тому +1

    Yes

  • @ahmedkassaw9787
    @ahmedkassaw9787 2 роки тому +3

    አብሮነት ስንት ሊትር በሰአት ይወስዳል ሙልውን ስራልን

  • @Rዘረኝነትጥብናት
    @Rዘረኝነትጥብናት 2 роки тому

    ማሻአሏህ

  • @temimaabubeker7279
    @temimaabubeker7279 2 роки тому +3

    ለገጠር ይሆናል በደንብ አጣርተህ ንገረን ወንድሜ መግዛት እፈልጋለው

  • @tilahuneshumete5298
    @tilahuneshumete5298 2 роки тому

    ሰው ለማሰጨረሰ ነው ያለው ለኢትዬጲያ በቂ ነው

  • @hayath9248
    @hayath9248 2 роки тому

    ጠክር ወድማችን ዋጋውን ንገረን እድንገዛ በጣም አሪፍነው

  • @yasetube9136
    @yasetube9136 2 роки тому +1

    Arif new abrunate menem ayilem

  • @temesgenmeshesha7266
    @temesgenmeshesha7266 2 роки тому +2

    ቀጣይ ዝርዝር መረጃ ጋር በሰላም ያድርሰን

  • @lamrotmoges9871
    @lamrotmoges9871 2 роки тому +1

    እባክህ የሶፋ ዋጋ አሳየን

  • @betyatk5570
    @betyatk5570 2 роки тому +1

    ሰው ግን ሲበዛባት እንዳትፈነገል ሶስት እግር ስለሆነች አቅም አይኖራትም

  • @HayatAbebechiyimam
    @HayatAbebechiyimam 2 роки тому +1

    ስንት ነዉ?

  • @Lየልጇናፋቂ
    @Lየልጇናፋቂ 2 роки тому +3

    ዋጋውንንገረንንንንን

  • @faeizayasin440
    @faeizayasin440 Рік тому

    Wagawen seralen afetgenew bro lashegerek....

  • @fgfhjkhtrm4814
    @fgfhjkhtrm4814 Рік тому

    አሁን ላይ ያለውን ዎጋ ንገረኝ ባአላህ። መግዛት አስቤ ነው መልስልኝ። 2016 አድስ አመት። ላይ

  • @dejenebekele4508
    @dejenebekele4508 2 роки тому

    This Is good

  • @عبداللهسعيد-م3ت
    @عبداللهسعيد-م3ت 2 роки тому

    እሺ አፍጥነውእስኪ አድራሻውንእና ስልክቁጥራቸውን

  • @alhamdulilahalhamdulilah5595
    @alhamdulilahalhamdulilah5595 2 роки тому +14

    የት ነው ዎጋው ስንት ነው ቀጣይ ስራልን ወንድም በረታ

  • @temimaabubeker7279
    @temimaabubeker7279 2 роки тому +2

    ፎርስ ባጃጅ ገጠር 10 ሰው ነው የሚጭኑት ይሄማ 20ይጭናል ማለት ነው

  • @enatyemaryamlj2283
    @enatyemaryamlj2283 2 роки тому

    በርታልን ወንድማችን ❤❤❤

  • @አልሀምዱሊላህለሁሉም-ቐ5መ

    ዋጋውን ንገረን

  • @GeneteKitesa-q1u
    @GeneteKitesa-q1u Рік тому

    ስንት ሌትር ነዳጅ ይይዛል ታንከሩ

  • @enat3655
    @enat3655 2 роки тому

    ሰላም ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን ባቀረብክልን ቪዶ በጣም ደስ ብሎኛል በፍጥነት ስለዋጋውና ወየት እንደሚገኝ ማወቅ እፈልጋለሁ

  • @saleamlakworku356
    @saleamlakworku356 2 роки тому +2

    ማውራት ብቻ ሳይሆን ኔደህ ማየት አለብህ

  • @mistat2994
    @mistat2994 Рік тому

    እስር ሰው የሚጭን ባጃጅ ዬት ነው የሚገኘው

  • @taiybahamd6649
    @taiybahamd6649 2 роки тому +1

    ማሻአላህዋጋስንትነው

  • @Ethiopia-do5lk
    @Ethiopia-do5lk 2 роки тому

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ማሜ በተስፋ እንጠብቃለን ዋጋውን

  • @Nasir-rd1ky
    @Nasir-rd1ky 2 роки тому +1

    እንሸአለህ እንጠብቃለን

  • @tomefetene
    @tomefetene Рік тому

    ሳትዘገይ ቀሪ መረጃዎችን አድርሰን ብሮየ

  • @hanihana1841
    @hanihana1841 2 роки тому +3

    ውይ ዋጋውን ሳትነግረን?🥺

  • @bahariyaahmad4755
    @bahariyaahmad4755 2 роки тому +1

    ወንድሜ ዋገውስ

  • @ዘከሪያነኚያአላህባሪያ

    ዋው ነው ግን ዋጋ ለምን አትናገሩም

  • @rabha7553
    @rabha7553 2 роки тому +1

    አረ ዋጋውን ወንድሜ

  • @fitsumdesta9649
    @fitsumdesta9649 2 роки тому

    ዘመነ ካሴ ፍርድ ቤት የተናገረውን አስደንጋጭ ንግግር ተመልከቱ
    ua-cam.com/video/91AeKQqLRjs/v-deo.html

  • @zainat7157
    @zainat7157 Рік тому

    ዋጋው ስንትነው ወንድም?

  • @kemaleb-jg5iz
    @kemaleb-jg5iz Рік тому

    ኧረ ተው ተው የማይሆን ነገር ይሄን ደነዝ የሆነ ባጃጅ ጥሩ ነው ማለት አይከብድም ይሄ ታማኝነትህን ይቀንስብሀል ብሮ ይሄን ተው ማውራት ካለብህ ስለሌሎች RE TVs maxima ብታሳውቀን ደስ ይለናል እሽ ብሮ

  • @mulugeta7174
    @mulugeta7174 8 місяців тому

  • @AftaamAftm
    @AftaamAftm 10 місяців тому

    አድራሻና ስልካችሁን አስቀምጡ ዋጋውን መለዋወጫውን አስቀምጡ

  • @DireMama-lt8ll
    @DireMama-lt8ll 2 роки тому

    አስርአዲከታች አንዲከታችይገርማንእም ታጋንንኑት አምስትነዉሰዉነዉ።

  • @adiskedest3509
    @adiskedest3509 2 роки тому +1

    ዋጋውን ንገረን ወንድም

  • @etafaobsa6397
    @etafaobsa6397 2 роки тому

    የት ነዉ ያለዉ? ዋጋዉስ?

  • @zainbz3733
    @zainbz3733 2 роки тому

    ዋጋውስትነው

  • @ተወከልትአለአላህ-ጨ4መ

    ዋጋውንም

  • @meazadelala7217
    @meazadelala7217 Рік тому

    Berta wendme wagawene ena yate akababi ende mest bektayu akerblne

  • @fitsumdesta9649
    @fitsumdesta9649 2 роки тому

    አርቲስት ማዲንጎ አፈወርቅ ላይ የዛተችው ግለሰብ የእውነት ይሆን ሰይፉ ፋንታሁን የተናገረው ነገር
    ua-cam.com/video/2jgnu0oPYVM/v-deo.html

  • @ሱሱገበሬዋ
    @ሱሱገበሬዋ 2 роки тому

    የት ነው የሚገኘው ህዳር ብጃጅ እገዛለሁ

  • @redwave4776
    @redwave4776 2 роки тому +1

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @amanelove3678
    @amanelove3678 Рік тому

    How much bro?

  • @عبداللهسعيد-م3ت
    @عبداللهسعيد-م3ت 2 роки тому

    እስከስትብርነውዋጋው

  • @አይናፋርዋ
    @አይናፋርዋ 2 роки тому +1

    እኔ በ3ስልክ ነዉ ሰብ ያረኩህ

  • @neusmesfin8657
    @neusmesfin8657 2 роки тому

    አዲስ አበባ ይገኛል ወይ?

  • @sususmret3649
    @sususmret3649 2 роки тому

    Arefi new gen wagawuna yet bota endemign asawukegn

  • @almazalmaz8997
    @almazalmaz8997 Рік тому

    ስልክ አስቀምጡ ኮመንት ራስ ላይ

  • @الحمدللهسبحنالله-ن2د

    ስትነው

  • @abduse180
    @abduse180 2 роки тому +1

    Wagawun nigeren

  • @kiduskidusa1387
    @kiduskidusa1387 2 роки тому +1

    endezama eko minidorm ychinal

  • @officialtube9333
    @officialtube9333 2 роки тому

    Pls wagawun aftenew????

  • @AyinalemTube
    @AyinalemTube 2 роки тому +1

    wagawu sante nwu wada getar akababi yiseral way

  • @zufangirma9535
    @zufangirma9535 2 роки тому +1

    በእርግጥ ናፍጣም ቤንዝንም ዋጋው አንድ ነው

  • @sultanmehamud6057
    @sultanmehamud6057 2 роки тому

    Wagawun laklign

  • @hanasamueli8528
    @hanasamueli8528 2 роки тому

    ዋዉ እገዛዋለሁ

  • @هوبي-ض9م
    @هوبي-ض9م 2 роки тому

    ስንት ነው ዋጋው??

  • @kemaleb-jg5iz
    @kemaleb-jg5iz Рік тому

    ኧረ ይሄን ተው በናትህ ወይ ይሄን ይዞ መንቀል የፈለገ ነው የሚገዛው

  • @youtobe6437
    @youtobe6437 2 роки тому

    ስት ብር እደሆነ አስቀምጥልን

  • @Gabiree
    @Gabiree 2 роки тому

    ዋገውን ኔገሬን

  • @habtamuworku8243
    @habtamuworku8243 Рік тому

    Waw yenie nw

  • @misganawengidaw1714
    @misganawengidaw1714 2 роки тому

    አድራሻህንና ዋጋ ተናገር

  • @enatyemaryamlj2283
    @enatyemaryamlj2283 2 роки тому

    ሙሉ መረጃ እባክህ ወንድሜ😢

  • @እትዮጵያለዘለለምትኑር

    ወገሃ

  • @ሀድራ-ዸ9ጘ
    @ሀድራ-ዸ9ጘ 2 роки тому

    የበጃጅዊጋሥችነው