Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
☎ ፍሊክ ሞተር - ታጠቅ ኢንደስትሪ መንደር 0975909090 / 0975202020☎ በቻናላችን ላይ መቅረብ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ 0955929622 ወይም በኢሜል አድራሻችን nurobesheger@gmail.com ያናግሩን!
275.00 ሺ ከነሁሉም ጣጣውነው ? ያልነበት ያደርሳሉ? ወይ
ማሰልጠን ይችላሉደ
ባጃጃውን ለመግዛት እፈልጋለሁ ግን እደት ነው
@@atykatyk3480 የትነሽ እኔም እፈልጋለሁ
በነገራችን ላይ ሳላደንቅሽ አላልፍም የሚገረም ስራ ነዉ በርች እናመሰግናለን
ባለ አራት እግሯን ባጃጅ ጠይቂልን የኔ ቆጆ
ጥሩ ስራ ነው።ምናልባት የባጃጅ parts ከህንድ ከማስገባት በሀገራችን ውስጥ ማምረት የሚቻልበት ቴክኖሎጂ ቢኖረን መልካም።
አላማችሁ ተሳክቶ በሰላም ሀገራችሁ ግቡ
አሜን
❤❤❤❤ኣሚን
እባክሽ የግብርና መሣሪያ የሚመረትበት እንዲሁ መረጃዎችን አጋሪን።
ደምሪኝ ውዴ
የኔም ጥያቄ ነው ዘመናዊ የእርሻ መሣሪያ
ገጠር ልማት ደዉል
አገራችን በእንድ ቅራቅንቦ ተሞልችከእንድ ባጃጅ የድሮ ጋሪ ይሻል ነበርጋሪ ላገራችን ትልቅ ውበት ነው
ማንም ሰው እንዳይገዛ እሄ ፍሊክ እሚባል ባጃጅ በጣም የሞተ እቃ ነው እኔ ከ3ኣመት በፊት ገዝቼ ኪሳራ በኪሳራ ሁኜ እሚገዛኝ ነው ያጣሁት እንደ ኣዲስ ተስተካክሎ ካልመጣ በጣም የሞተ ነው ትውልዱን ኣታከስሩት
እናመሰግናለን
አሪፍ ነው አኔ መግዛት እፈልጋለሁ
አቤት ወሬና ተግባር ልዩነቱ ሰማይና ምድር እኔ ደብረ ብርሀን አድስ አበባም ጠይቀን ነሀሴ መጨረሻ ላይ ካሽ 330ሺ አምስት ወር በወረፋ ጠብቆ 275ነው ያሉን እንደምታወሩት ስሩ🙄😂😂
በርቱልን አሪፍ ነበር ግን ተወደደ
እውነት ነው ሰፈሬ ነው ሽሜ በርታ።
ይሄን ባጃጅ ገዝቼአለሁ ሞተሩ በጣም ይሞቃል የኔ ባጃጅ ታረዘርዛለች ነገር ግን ጋራንቲ ስጠይቅ ጥሩ ምላሽ አላገኘሁም ።መሪውም ችግር አለበት
ጎበዝ በርቺ
ዋጋቸው በጣም አሪፍ ነው ግን የዋትሳፕ ስልካችሁን አስቀምጡልን እኔ እፈልጋለሁ
እናመሠግናለን እህቴ
275.000ሺ ከነሁል ጣጣው ነው? ወይ ያልንበት ያደርሳሉ ወደክልል?
ፍሊክ ባጃጂ አይረባም እያሉነው።ኢቮላና ቲቪኤስ ነው ጥሩው ይላሉ ብዙወቹ ዋጋቸው ቢወደድም
ቡዙ ያስጨምረል?
@@wargnashbagala3575 አብሮነት ቲዩብ ተከታተይው አርኢ 330,000 ብሏል ከጥቂት ቀናቶችበፊት በፊት ሶሥትመቶ ሥልሣ አምሥትሺህነበር አሁን የተወሰነ ቀንሧል ከቀነሠ እሡ ይሻላል አለበለዚያ ከሠራነው ጥቂትሠርቶ ይበላሻል እያሉነው ብዙወቹ ፍሊክ ባጃጂ
ስልክ ቁጥርዎን ይስጡን እንደውልሎታለን ወይም በ 0955929622 ይደውሉልን
@@NurobeSheger ሀገር ስገባ አደውላለሁ እሺ እፈልጋለሁ😍
የሞተር ሳይክል ስሪልን የኔ ቆንጆ በርቺልን እናመሰግናለን
As usual I am here to see Beautiful ❤Saron! Beautiful as always Saron❤
ስዎድሽ እኮ 🥰
Arif new berche 🙏❤️
ኢቦላ RE የዳሃ ንብረት ይሄ እና TVs አይረባም ፋይዳ ቢስ ዋጋው እዛ ላይ
Wawawawww❤❤❤❤❤
ዋጋዉ የትነዉ አልተገለፀም እኛ የመዳም ቅመሞች ጉዳያችን ዋጋነዉ
29000 ብላለችኮ
@@mazitube6165 29 ሽ
ሁለት መቶ ዘጠና ሽብረ ለማለትነዉ ግነ ሌላ ወጭ ከሌለበት እረካሽነዉ
የምነሮው ክፍል ሀገር ነው። ዋጋው በትክክል ንገርኝ። እህቴ
good price
እናመሰግናለን ... የዕቃ መጫኛ ባጃጅ አላቸው እንዴ?
legizew yelenm
እባክሽ እስቲ የ ፑል ዋጋ ንገሪን
😭
So almost actually abgrad Serv for thefur half door indital ...(what is she talking)
መለዋወጫ ወሳኝ ስለሆነ የሚገኝበትን መንገድ አስቡበት
የሴቶች ሞተር ዋጋ በጌታ አሁን ላይ ዋጋው ስንት እንደሆነ ማወቅ ፈልጋለው
ቤሄሩት. ቲክቶክ. ስሞ.ግ. በቻርጀር. ነው. ሚሰራው. እቃ. ትጭናለች. ከመደር. አታልፈም. ክልክልነው
Enamesgne alne
ዋጋዉን እስኪ ንገሩን ወደክልልስ ታደርሳላችሁ ወይ ?
ለምን የነዳጅ በጃጅ ታሰገባላቹህ በነካ እጃቹህ የኤሌትሪክ በጃጅ አታሰገቡምቢቻል የምትችሉትን ያህል አገር ዉሰጥ መሰራትእንዴት ያቅታቹሀል ሻንሲ ቦዲዉን መሰራት እንዴት ያቅታቹለል
ከዚህ በተሻለ መልኩ ሲቀንስ ንገሩኝ እንጂ 300,000 ሺህ አውጥቼ ገዝቼ 1 ብር ልለቅም
😂
የኔን ግዙኝ ስራ ጠፋ ተማሪ መቅመሻ አርጊዋሁ ከሰርኩ
Wede Gondar telikulenalachihu ?
መግዛት ፈልጌነበረ ስንት ደርሷል
አረባገረ ሰረቸ እሷንኳ ላሳካና ልመለስ ዋጋዋን ንገሪኝ ወንድሜ ስለ እቃዋ ልምዱ ስላለዉ እዛዉ በአካል ያያል
270 እና 290 አለችኮ
❤❤❤የት አካባቢ ናችሁ
Bala 4 egir bajaj sint new ???
እኔ ፈሌገላወ ወጋ ሰንት ነወ😍😍👍👍
9449 YEDEWELU
Lena lsedetnoch arif mrga new
❤❤❤❤
Leni demo motorcycle prices plss video seriln plsss
ውዶችዬ ይች ነገር ግን አረብ ሀገር የለች ለምን?
ፋጡም ደምሪኝ ውዴ
@@semiethiotub እሽ
ምን ታረግላቸዋለች ይች ጋሪማለት ናት እኮ ቢጨንቀን ነው እንጂ የምንገዛት
كككك ካርጎ ልታረጋት ነው
ክክክ የቤት መኪና አለ ደሞ ይችአድኖር ህግ አይፈቅድም
ማርየ ወድሽ አለሁ ስልክ ቁጥር ላኪልኝ
yachi akerareb aref new gn wudd nachew hager wust megetatemu advantega mndnew yalshew ngr altemelesem spare hone price wise
አማረኛ ብቻ አዉሩ ለምሳሌ እኔ ኣልገባኝም ።
ማሬ ደምሪኝ
እየቀያየጡ ግራ አጋቡንኮ
@@ላምሮት-በ8ኈ ውዴ ደምሪኝ
የስፖርት አልባሳት ይሰራልን
Adam andande negerocen betasyn le mesala weha matrya firje
አረ እኔ መግዛት እፈልጋለሁ ግን እዴት በራሴ መግዛት እችላለሁ
ትርፍ የለውም ስራው
ጋራቲ ወይ ዋስትና ለስንት አመት ነው
6 wer wasetena alew
እማትችይውን እንግሊዝኛ አታበላሽ
ሠላም
እኔ የሚገርመኝ አማረኛ ያለእግልዘኛ ማውራት አትችሉም
😃😃
ዋጋ ስትነው ትበኤስ
በባንክ ማግኘት ይቻላል ?
Sheger yet akebabi new isti ..magzat ifaligalew ....??
ቁልፍ ስልክ ቁጥርሽን አስቀምጭልን ወይም በ0955929622 ደውይልን
@@NurobeSheger wagew sentenhw
Sintinew
@@adammahamad6321 ስልክ ቁጥርዎን ይስጡን እንደውልሎታለን ወይም በ 0955929622 ይደውሉልን
ለባጃጅ ብሎ ፍቅረኛየ ጥሎኝ ህዶል አልገዛም ስለው የምትገዛልኝ አገኝሁኝ ያለው
የታባቱ እሂ ጥቅመኛ እኳን ሂደ😏😏😏😏😏
ስልካችሁን ላኩልኝ
ታግሮ ባለሁለት ካንዴላ የሚባለዉ ነዉ እንዴ
እሺ ከነ ሙሉ መገጣጠሚያ ነው የሚሸጡት አስተያየትስ አላቸው
Wogan. Sontonew
TVs ጠይቅልኝ
ክእንድ ጋሪ ከማስመጣት ለምን ጋሪዬቻችንን ዘመናዊ አናደርጋቸውም
ዋጋው ስንት ነው?
Mejemera video be libish temelkechi waga eza lay tanagiralecg
ሀይ
በጣም ደሴ ቤሎኛል
2017 ahun lay set new wedwa
Feelek moters bekisara lie neni letetekami kisara new ebakachiw aswogidut!!!
ዋጋ ስንት ነው
Benzil yetale?
Botau yet new Adis Banew Ende
ዋጋውን ንገረን
ባጃጅ እፈልጋለሁ ስትብርነው
ዋጋዉ ሰትነዉ
ውዴ እኔም እፈልጋለሁ
Enamsgenaln sel merjaw
Meneo sew sew malet abzaeh eda
enamsgenalen
ታግሮ ባጃጅ አለ ወይ
Flx ymote bajaji Re new arefu
እነዚ አይነፉም ቲቬስ ካሎነ
ዋጋ ለምን አልተገለፅም
ተናገረችኮ
ባጀጅ፣ነው፣ብለሸ፣አታወሪ፣እንዲ፣ብላቹ፣አስከሠራቹን፣
Wajahwen nejrn
brchi adnakis neni
በአማርኛ ከሆነ በአማርኛ አውሪ
Wagawu sint new ? Then Hulu seat awuruto waga alemenager lol
💯
3መቶ ሽብር ተባልሽኮ
የእቃ ባጃጅ አላችሁ
☎ ፍሊክ ሞተር - ታጠቅ ኢንደስትሪ መንደር 0975909090 / 0975202020
☎ በቻናላችን ላይ መቅረብ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ 0955929622 ወይም በኢሜል አድራሻችን nurobesheger@gmail.com ያናግሩን!
275.00 ሺ ከነሁሉም ጣጣውነው ? ያልነበት ያደርሳሉ? ወይ
ማሰልጠን ይችላሉደ
ባጃጃውን ለመግዛት እፈልጋለሁ ግን እደት ነው
@@atykatyk3480 የትነሽ እኔም እፈልጋለሁ
በነገራችን ላይ ሳላደንቅሽ አላልፍም የሚገረም ስራ ነዉ በርች እናመሰግናለን
ባለ አራት እግሯን ባጃጅ ጠይቂልን የኔ ቆጆ
ጥሩ ስራ ነው።
ምናልባት የባጃጅ parts ከህንድ ከማስገባት በሀገራችን ውስጥ ማምረት የሚቻልበት ቴክኖሎጂ ቢኖረን መልካም።
አላማችሁ ተሳክቶ በሰላም ሀገራችሁ ግቡ
አሜን
❤❤❤❤ኣሚን
እባክሽ የግብርና መሣሪያ የሚመረትበት እንዲሁ መረጃዎችን አጋሪን።
ደምሪኝ ውዴ
የኔም ጥያቄ ነው ዘመናዊ የእርሻ መሣሪያ
ገጠር ልማት ደዉል
አገራችን በእንድ ቅራቅንቦ ተሞልች
ከእንድ ባጃጅ የድሮ ጋሪ ይሻል ነበር
ጋሪ ላገራችን ትልቅ ውበት ነው
ማንም ሰው እንዳይገዛ እሄ ፍሊክ እሚባል ባጃጅ በጣም የሞተ እቃ ነው እኔ ከ3ኣመት በፊት ገዝቼ ኪሳራ በኪሳራ ሁኜ እሚገዛኝ ነው ያጣሁት
እንደ ኣዲስ ተስተካክሎ ካልመጣ በጣም የሞተ ነው ትውልዱን ኣታከስሩት
እናመሰግናለን
አሪፍ ነው አኔ መግዛት እፈልጋለሁ
አቤት ወሬና ተግባር ልዩነቱ ሰማይና ምድር እኔ ደብረ ብርሀን አድስ አበባም ጠይቀን ነሀሴ መጨረሻ ላይ ካሽ 330ሺ አምስት ወር በወረፋ ጠብቆ 275ነው ያሉን እንደምታወሩት ስሩ🙄😂😂
በርቱልን አሪፍ ነበር ግን ተወደደ
እውነት ነው ሰፈሬ ነው ሽሜ በርታ።
ይሄን ባጃጅ ገዝቼአለሁ
ሞተሩ በጣም ይሞቃል
የኔ ባጃጅ ታረዘርዛለች ነገር ግን ጋራንቲ ስጠይቅ ጥሩ ምላሽ አላገኘሁም ።
መሪውም ችግር አለበት
ጎበዝ በርቺ
ዋጋቸው በጣም አሪፍ ነው ግን የዋትሳፕ ስልካችሁን አስቀምጡልን እኔ እፈልጋለሁ
እናመሠግናለን እህቴ
275.000ሺ ከነሁል ጣጣው ነው? ወይ ያልንበት ያደርሳሉ ወደክልል?
ፍሊክ ባጃጂ አይረባም እያሉነው።ኢቮላና ቲቪኤስ ነው ጥሩው ይላሉ ብዙወቹ ዋጋቸው ቢወደድም
ቡዙ ያስጨምረል?
@@wargnashbagala3575 አብሮነት ቲዩብ ተከታተይው አርኢ 330,000 ብሏል ከጥቂት ቀናቶችበፊት በፊት ሶሥትመቶ ሥልሣ አምሥትሺህነበር አሁን የተወሰነ ቀንሧል ከቀነሠ እሡ ይሻላል አለበለዚያ ከሠራነው ጥቂትሠርቶ ይበላሻል እያሉነው ብዙወቹ ፍሊክ ባጃጂ
ስልክ ቁጥርዎን ይስጡን እንደውልሎታለን ወይም በ 0955929622 ይደውሉልን
@@NurobeSheger ሀገር ስገባ አደውላለሁ እሺ እፈልጋለሁ😍
የሞተር ሳይክል ስሪልን የኔ ቆንጆ በርቺልን እናመሰግናለን
As usual I am here to see Beautiful ❤Saron! Beautiful as always Saron❤
ስዎድሽ እኮ 🥰
Arif new berche 🙏❤️
ኢቦላ RE የዳሃ ንብረት ይሄ እና TVs አይረባም ፋይዳ ቢስ ዋጋው እዛ ላይ
Wawawawww❤❤❤❤❤
ዋጋዉ የትነዉ አልተገለፀም እኛ የመዳም ቅመሞች ጉዳያችን ዋጋነዉ
29000 ብላለችኮ
@@mazitube6165 29 ሽ
ሁለት መቶ ዘጠና ሽብረ ለማለትነዉ ግነ ሌላ ወጭ ከሌለበት እረካሽነዉ
የምነሮው ክፍል ሀገር ነው። ዋጋው በትክክል ንገርኝ። እህቴ
good price
እናመሰግናለን ... የዕቃ መጫኛ ባጃጅ አላቸው እንዴ?
legizew yelenm
እባክሽ እስቲ የ ፑል ዋጋ ንገሪን
😭
So almost actually abgrad Serv for thefur half door indital ...(what is she talking)
መለዋወጫ ወሳኝ ስለሆነ የሚገኝበትን መንገድ አስቡበት
የሴቶች ሞተር ዋጋ በጌታ አሁን ላይ ዋጋው ስንት እንደሆነ ማወቅ ፈልጋለው
ቤሄሩት. ቲክቶክ. ስሞ.ግ. በቻርጀር. ነው. ሚሰራው. እቃ. ትጭናለች. ከመደር. አታልፈም. ክልክልነው
Enamesgne alne
ዋጋዉን እስኪ ንገሩን ወደክልልስ ታደርሳላችሁ ወይ ?
ለምን የነዳጅ በጃጅ ታሰገባላቹህ በነካ እጃቹህ የኤሌትሪክ በጃጅ አታሰገቡም
ቢቻል የምትችሉትን ያህል አገር ዉሰጥ መሰራትእንዴት ያቅታቹሀል ሻንሲ ቦዲዉን መሰራት እንዴት ያቅታቹለል