የዛሬው ፕሮግራም የነጻ ህክምና ሽልማት አለው እስከመጨረሻው ስሙት! | NBC ጤና

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 60

  • @NBCETHIOPIA
    @NBCETHIOPIA  2 місяці тому +10

    ሎዛ የስነ ምግብ የማማከር እና ህክምና ማእከል
    አድራሻ መገናኛ ግሬስ ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ
    ስልክ 0989300007/ 0907868584

    • @tworku7432
      @tworku7432 2 місяці тому

      ክፍያው የተመጣጠነ አድርጎት

    • @tsehayworku2675
      @tsehayworku2675 Місяць тому

      ሰላም ሰላም እባካችሁ በምን መንገድ አገኘችዎለሁ

  • @tsionwistienat4604
    @tsionwistienat4604 2 місяці тому +7

    በጣም ተስፋ ሰጪ ነው:: እናመስግናለን::
    በሚቀጥሉት ፕሮግራማችሁ ውስጥ አንድ ለብዙ ዓመታት ለምሳሌ ለ25 ዓመታት ውይም ከዛ በላይ የስኳር ታማሚ የሆነ ሰው በእድሜም የገፋ እንዲሁም ውፍረት ሳይሆን ቅጥነት ያስቸገረው ሰው በሎዛ ፕሮግራም የተሻለው ካገኛችሁ ከተቻለ ብታቀርቡልን:: የምናያቸው ሁሉ ወደ ወጣትነት የሚያደሉና ውፍረት ቀነስን የሚሉ ስለሆኑ::

  • @mesfinyimam2089
    @mesfinyimam2089 2 місяці тому +2

    መሀመድ ፈጣሪ እንኳን ለዚህ አበቃህ አንተም ጎበዝ ነህ በርታ

  • @Mama-nu7it
    @Mama-nu7it Місяць тому

    A massive thank you you are amazing keep up the great work

  • @LILIGHE-m3f
    @LILIGHE-m3f Місяць тому

    I’m really appreciate you Thank you for sharing we Love you ❤

  • @HaregewoyinTilahun
    @HaregewoyinTilahun 2 місяці тому +1

    ብዙ ድሀ በዚህ ተጠቂ ስለሆነ ክፍያችሁ ወገንን ያማከለ ይሁን ዋጋችሁ ከፈጣሪ ይሆንላችኋል።

  • @dubaleshibeshi5291
    @dubaleshibeshi5291 Місяць тому +1

    ዶክተር ትምህርቱ በጣም ጥሩ ነው ነገር ግን የአብሽ አጠቃቀም ብትነግሩኝ ፡።

  • @enenegn5719
    @enenegn5719 2 місяці тому +3

    ስዃር ደም ግፈት እስትሮክ የመሳሰሉት እንዳይመጣብን ጨዉ ስዃር ቅባት አለማብዛት። ዉሀ በቀን በቀን በበቂ ሁኔታ መጠጣትአለመዘንጋት። በቀን በቀን እንቅስቃሴ ማድረግ አለመቀመጥ። ስራችን እራሱ የሚያስቀምጥ ከሆነ ባገኘነዉ አጋጣሚ እስፖርት መስራት። ስንመገብ እያስተዋልን መመገብ ሳያበዙ በትንሽ በትነሹ የተመጣጠነምግብመመገብ። አትክልቶች ቀለል ያሉ ምግብ ስለሆኑ አትክልት በቀን አመጋገብ ዉስጥ ማካተት

  • @frahaf525
    @frahaf525 2 місяці тому +1

    ማሜ እንኳን ደስ ያለህ

  • @BelayneshArgaw-cy5lb
    @BelayneshArgaw-cy5lb 2 місяці тому +5

    ቢቻል የዳኑ ሰዎች የምግባቸውን ፕሮግራም ቢለጥፉ ደግነት ነበር ግን እንዳትናገሩ የተባሉ ይመስሉ

    • @tafessegeberamlak4448
      @tafessegeberamlak4448 2 місяці тому

      እያደረጋችሁ የአልሸባብ የጤና ምክርና መረጃ ሕዝባዊ በመሆኑ አድናቃችሁ ነኝ ፣ የምጽፈው ከአሜሪካን በመሆኑ በዛን በቅርብ ማግኘት አልችልም፣ የሰ2ኛ ደረጃ ስኳርና የግፊት ተጠቂ በመሆኔ የምጠቀምበት የፈረንጅ መድሀኒት ለንግድ ትርፍና ለማስታገሻ ከመሆን ያለፈ ፈውስ ስጭ ስላልሀ የእናንተ አገልግሎት መፍትሄ እንደሚሰጥ አምኜበታለሁ ችግሩ ከበዛ ጋር ከውጪ ዓለም ተገናኝቶ ለመጠቀም ስለሚያስቸግር የግንኙነት መፍትሄ ብትፈጥሩልኝ ሞያቾሁንና አገልግሎታችሁን በቋሚነት አድናቂና ደጋፊ እሆናለሁ በርቱልን?

    • @yidutube7258
      @yidutube7258 Місяць тому

      @belaynesh ምግብ የሚታዘዘው የህክምና ውጤት የዕድሜ እና ሌሎች የጤና ሁኔታዎችን መሰረት በማድረግ ስለሆነ ሎዛ ሂዶ መታከም ያስፈልጋል እኔ ይሄን የሚለው ላለፉት ወራቶች የሎዛ ታካሚ ስለነበርኩኝ እና ከ10 አመት በኃላ ከስኳር መዳን ስለቻልኩኝ ሎዛ አይቻልም የተባለውን እንደሚቻል ያሳየ የስነ ምግብ ህክምና ተቋም ነው ስለሆነም ማንም ሰው ሂዶ ቢታከም እና ካለበት የጤና ችግር መዳን እንደሚቻል ልነግራችሁ እወዳለሁ።

  • @gebrealdemas114
    @gebrealdemas114 2 місяці тому +1

    ሰላም ናችሁ ሎዛወች በጣም አድናቂያችሁ ነኝ ግን ለምን online አትጀምሩም በጣም ታስፈልጉኝ አላችሁ ባካችሁን ሎዛወች።

  • @mesfinyimam2089
    @mesfinyimam2089 2 місяці тому

    መሀመድ አንኳን ለዚህ አበቃህ
    ጓበዝነህ በርታ

  • @RYAN-l2i
    @RYAN-l2i Місяць тому

    GMN Ethiopia

  • @muludenekew2576
    @muludenekew2576 Місяць тому

    የስኳር በሽታ በእድሜ ብቻ አይደለም በልጆች ላይ ይከሰታል ግን ሐኪም ያለዉን መስማት አና ሎዛ የሚባለዉ ህክምና ምንድን ነዉ የምትረዱት እሰኪ ዝርዝር ፃፍልን እኛ እንከተል እባካችሁ እናመሰግናለን🙏🙏🙏

  • @Yohbez
    @Yohbez Місяць тому

    ከዚህ በፊት ስልክ ደውየ ጠብቀቀ እንደውልልሀለን ተብየ ነበር በ NBC በቀረበበት ጊዜ ተረስቻለሁ ፕሮግራሙ ከሌላ ሐኪም ገረ የቀረበ ነበር

  • @wakbushgeleta9996
    @wakbushgeleta9996 2 місяці тому +4

    ሎዛዎች እኔ የታይፕ ቱ የስኳር ህመመተኛ ነኝ ስኳር ከያዘኝ ሠላሳ ዓመት ሆኖኛል የምጠቀመው በእንሱልንና በሜትፎርሚን የሰውነት ክብደት ከመቶ ሃያ ኪ/ግ በላይ ስለሆነ ከፍ ያለ ኢንሱልና ጥዋትና ማታ አንድ አንድ ሺህ ግራም ሜትፎርሚን አጠቀማለሁ በተጨማሪም የደም ግፍትም አለብኝ ጡረተኛ ነኝ የሕኪምና ዋጋችሁን መቋቋም አልችልም ብዬ መምጣት ፈራው መጀመሪያ እንዲህ የቆየ መዳን ይችላል የሕኪምና ዋጋችውስ ስንት ነዉ አመሰግናለሁ

    • @Nice-do6sp
      @Nice-do6sp 2 місяці тому +2

      እባክዎ በፍጥነት አመጋገቦን ይቀይሩ ከጣፋጭ ምግብና መጠጥ ሁሉ ይራቁ ...ፆም መጾም ይጀምሩ....በቀን አንዴ ወይም ሁለቴ ብቻ ይመገቡ...ይህን እያረጉ ደሞን ይለኩ ሃኪሞንም ስለ የሚወስዱት መድሀኒት ቅነሳ ያማክሩ

    • @bekelechtolaboku4650
      @bekelechtolaboku4650 2 місяці тому

      አአ ከሆኑ እርሶኮ ሎዛ ሄደው ማነጋገር ይችላሉ፡፡

    • @liyademeke6073
      @liyademeke6073 26 днів тому

      Ye ዶክተር ቤሪን ኳሊቲ ዌይት ሎሥ በዩቱብ ተከታተይ እኔ ተለውጫለው

  • @zeytunaabdulmajid2088
    @zeytunaabdulmajid2088 Місяць тому

    የሎዛ ስልክ ቁጥር ስጭኝ ኦን ላይን ልጠይቹው

  • @senaitayele8120
    @senaitayele8120 Місяць тому

    እኔ መጽሐፍ በ2009 ያሳተምኩት ጤናዎ እንደአመጋገብዎ በሚል አለኝ የምርምር ወረቀትም አለኝ ግን ቪዲዩውን እንዴት ነው የምልክላችሁ? የአዲስ አበባ ነዋሪ ነኝ

  • @alazarfissehaye6145
    @alazarfissehaye6145 2 місяці тому +1

    ውድ የሎዛ ሐኪሞች ትምህርታችሁ እና ምክራችሁ በጣም የሚደነቅ ነው ።
    አንድ ጥያቄ ግን ኣለችኝ በአመጋገብ በኩል ስኳር በሽታ ያለበት ሰው ቴምርና ዘቢብ ቢበላ ችግር ይኖረዋል ወይ ? ከፋይበር ጥቅሙ አንጻር መልሱን እጠብቃለው። አመሰግናለው።

    • @Nice-do6sp
      @Nice-do6sp 2 місяці тому +2

      ቴምርና ዘቢብ መመገብ ስኳር እንደ መቃም ቁጠረው....በፍጥነት ብታቆም ይበጅሃል ወንድሜ

    • @senaitayele8120
      @senaitayele8120 Місяць тому

      ኸረ ሁለቱም ከመጠን አይለፉ እንጂ በጣም በጣም ስኳርን ያወርዳል👍

  • @UsGg-y5i
    @UsGg-y5i 2 місяці тому +2

    እኔ የምኖረው ዱባይ ነው ሰኮር ያዘኘ በቅርብ ነው መደሀኒት ጀምረለሁኘ ግን መደሀኒቶን ሰወሰድ ሆደን የነፈኘል ምን የሆን ችግሩ

    • @helenSimon-i9d
      @helenSimon-i9d 2 місяці тому +1

      Brother or sister enem dubai naghi contract me in box and and maraja lisateshi echelalahu

  • @HgzhbsbBsbshsbb
    @HgzhbsbBsbshsbb Місяць тому

    ሰላም እድገት የምትገኚት

  • @GreatJob-j7q
    @GreatJob-j7q Місяць тому

    Betam tekami tmhrt new. Eniem rdatachu yasfelgegnal. weight gain madreg betam yasflgegnal. Balance madreg alchalkum, Endiet contact madreg echilalew amesegnalew

  • @husseintaha8977
    @husseintaha8977 Місяць тому

    የምኖረዉ አሜሪካ ነው ።
    ሀገር ቤት ሰልመጣ ማድረግ ይቻላል ወይ?
    አደንቃችሁአለሁ የገንዘብ ሳይሆን የምታከምበትን ብትገልጡልኝ?
    አመሠግናለሁ።

  • @fikruchane4507
    @fikruchane4507 Місяць тому +2

    እኔ እኮ ሰወችን እያቀረቡ መጠየቅ የሚጠቅመው ለሎዛ ማዐከል ነው ምክንያቱም ማስታወቂያ እየሰሩ ነው፣ ይሁንና ለህዝብ ከታሰበ አመጋገቡን በመፀሀፍ ማሳተም ነበር

  • @yohannestekelu9324
    @yohannestekelu9324 2 місяці тому

    ከመኝታ ጥዋት ስነሳ ስካሬ ይጨምራል ምንድን ነው ምከኒያቱ

    • @korerimayepet
      @korerimayepet Місяць тому

      የጠዋት ስኳር ከፍ እንዳይል እራት 12ሰአት ላይ መብላት የምግቡ መጠን መብዛት የለበትም የምግቡ አይነት ካርቦ ሀይድሬት የሌለበት ለምሳሌ ፓስታ ነክ ነገሮች÷ ነጭ ሩዝ÷ድንች እና የመሳሰሉት አለመመገብ አትክልት ነገሮችን አሳ ወይም ፕሮቲን ያለባቸውን ምግቦች መመገብ ያስፈልጋል ስኳር በሽታ ጥንቃቄና ጽናት ይፈልጋል በትክክል ይሄን ምክር ተግባራዊ ካደረጉ ግሩም ውጤት ያመጣሉ መልካም እድል!

  • @Newyear-e5m
    @Newyear-e5m Місяць тому

    Slkachewu kortachu post yaregachut tkkl adelachum kewuchi bemedewel maggnet neberebn.

  • @helenSimon-i9d
    @helenSimon-i9d 2 місяці тому

    Enkwan egzabher eradak wandimachen

  • @mekdes5976
    @mekdes5976 Місяць тому

    ቪድዮ መስራት የማይችልስ በደም ግፊት የምትሰቃይ ዘመድ አለችኝ እድሉን ብሰጡን

  • @tamratwolde8192
    @tamratwolde8192 2 місяці тому +1

    አብሽ ለምግብ እንዴት ነው የሚዘጋጀው??
    ሽታውን ለማጥፋት የሰጠኸው ጥሩ ነው። ከተዘፈዘፈ በኃላ እንዴት ልመገበው??

  • @dashen1374
    @dashen1374 2 місяці тому +2

    A1C 5.9 means still he is a prediabetic . How come drop his medication? It's wrong advice.

    • @abebuwmariam4548
      @abebuwmariam4548 2 місяці тому +2

      ከ10. ወደ 5.9 በጣም ጥሩ ነው ስኳሩ ተወግዷል

    • @humble305
      @humble305 2 місяці тому

      So Pre-diabetic should take medicine? while he doesn't need it ?

  • @lilitatek8159
    @lilitatek8159 2 місяці тому

    የደም አይነት b የሖነሰው አብሽ መጠቀም የለትም የባላል አውነት ነው መልስ እፈልጋለሑ

  • @Halima-j5l
    @Halima-j5l Місяць тому

    የሎዛን አድራሻ ስጡን እባካችሁ

    • @NBCETHIOPIA
      @NBCETHIOPIA  Місяць тому

      ሎዛ የስነ ምግብ የማማከር እና ህክምና ማእከል
      አድራሻ መገናኛ ግሬስ ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ
      ስልክ 0989300007/ 0907868584

  • @tworku7432
    @tworku7432 2 місяці тому

    ሰልክ አሰቀምጡልን

    • @rozaroza4288
      @rozaroza4288 2 місяці тому

      ክትች ልንል ጋር አለ

  • @haregewoinmoltote5791
    @haregewoinmoltote5791 2 місяці тому

    አብሽ በተደጋጋሚ እየዘፈዘፍን ስንደፋው ንጥረ ነገሩን አያጣም ወይ?

  • @emebetgebeyehu4307
    @emebetgebeyehu4307 2 місяці тому

    እንጀራ ይበላል ወይስ ጭራሽ አይበላም ሎዛ ለመሄድ ይሔንን እፈራለሁ

  • @rozaroza4288
    @rozaroza4288 2 місяці тому

    አብን እዴት አርገን እንጠቀመው

  • @messelubeyan666
    @messelubeyan666 2 місяці тому

    ይሄ የአመጋገብ ዘይቤ እስከመቼ ይቀጥላል ይችን ብቻ ንገሩኝ እባካችሁ

  • @AmarHussein-jy7ix
    @AmarHussein-jy7ix 2 місяці тому

    ምንም በሽታ የሌለብን እንዴት እንብላ?እስኪ ቅን ከሆናችሁ አጠቃላዩን አመጋገብ ንገሩን?

  • @zibadassefa7762
    @zibadassefa7762 2 місяці тому

    የዳኑት ሰዎችየምግብ ፕሮግራማቸውን ቢለጥፉደግነት ነውብዙሰውይጠቀምበታል በተለይለውጭለሚኖርሰው ስው ዳነዳነእያላችሁብትሉ ፋይዳየለውም በአገሪቱላይሰላም ስለለለ ብንሰማ ም መፍትሄየለውም

  • @tworku7432
    @tworku7432 2 місяці тому +1

    ቅደመ ክፍያችሁ የተመጣጠነ አይደለም እና ማስተካከያ አድርጎ።

  • @sineduayele6519
    @sineduayele6519 2 місяці тому +2

    እውነት ደስ የሚላችሁ ከሆነ ለስኳር ጥሩ ነው የምትሉትን ዝርዝር ተናገሩ።ይሁን እንጂ ገቢያችን ይቀንሳል የሚል ፍራቻ ስለሚኖርባችሁ ጠቅለል አርጋችሁ አትናገሩም።ደግነቱ ዝርዝሩን የሚሰጡን ብዙ ሚድያዎች ስላሉ አንቸገርም።

  • @Yetimwork-bf6zc
    @Yetimwork-bf6zc Місяць тому

    ሉዛን ከዋጋችሁ ባሻገር

  • @takelesesabe4801
    @takelesesabe4801 Місяць тому

    You guys my advice for you
    Individual case can't be generalized rather it's better to summerized and consider to evaluate against the international accredited standard
    2. Triangulate information with second or third party
    3. Don't act and advocate as lay man