የጥርስ ህክምና ዋጋ በአዲስ አበባ 2015/ Teeth Whitening and Dental clinic in Addis Ababa Ethiopia | Ethio Review

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 лют 2025
  • የሆነ ምርት ወይም አገልግሎት ማግኘት ፈልገው ቦታ ዋጋና ጥራት አሳስቦታል? እንግዲያውስ ኢትዮ-ሪቪውን ሰብስክራይብ በማድረግ ከቤትዎ ሁነው ይወስኑ!
    የጥርስ ህክምና ዋጋ በአዲስ አበባ 2015/ Teeth Whitening and Dental clinic in Addis Ababa Ethiopia | Ethio Review
    00:36 Noli Speciality Dental Clinic - አራት ኪሎ አምባሳደር ህንፃ 2ኛ ፎቅ
    ስልክ - 0905067777
    12:01 - Nathanol Dental Clinic - 22 ማዞሪያ በድሪያ ሞል 6ኛ ፎቅ
    ስልክ - 0930303333

КОМЕНТАРІ • 439

  • @EthioReview1
    @EthioReview1  Рік тому +73

    00:36 Noli Speciality Dental Clinic - አራት ኪሎ አምባሳደር ህንፃ 2ኛ ፎቅ
    ስልክ - 0905067777
    12:01 - Nathanol Dental Clinic - 22 ማዞሪያ በድሪያ ሞል 6ኛ ፎቅ
    ስልክ - 0930303333

    • @Demenamorke2146
      @Demenamorke2146 Рік тому +2

      አመሰግናለሁ

    • @sabbahsantos6507
      @sabbahsantos6507 Рік тому +3

      መታጠቢያ ስንት ነው??

    • @usershop9391
      @usershop9391 Рік тому +4

      ኢሻአላአህ ወደ ሀገር ስመጣ እናንተ ጋ መጥቼ ነዉ ምታከመዉ በደንብ እደምትካድሙኝ ተስፋ አረጋለሁ

    • @eimaneiman8850
      @eimaneiman8850 Рік тому

      ጥርሴ ክፍትጥርስ ነበርና ከላይ አራትጥርስ ተበላሽቶብኝልና አራቱንነቅላችሁ ወርቅ ለማስተከል ስትነው

    • @nastanettube
      @nastanettube Рік тому

      አመሠግናለዉ

  • @gezalekulu6058
    @gezalekulu6058 Рік тому +75

    ጋዜጠኛዋ ምርጥ ነሽ የልብ ነው የምጠይቂው ተባረኪ

  • @batenoshmelakeselam6384
    @batenoshmelakeselam6384 Рік тому +47

    በዚህ አርቲ ቡርቲ በሚወራበት ሶሻል ሚድያ ዘመን የተገኘ ምርጥ ቻነል!!! ተባረኪ! ስራሽ ብሩክ ይሁን!

    • @salamaseyoum4974
      @salamaseyoum4974 Рік тому +1

      Arti burti😂😂😂😂💃💃💃💃💃💃

    • @rootp9490
      @rootp9490 Рік тому

      ክክክክክክ አርቲ ቡርቲ

    • @TaylAtfra
      @TaylAtfra Рік тому

      😅😂😂😂😂😂 arti burt debrogn neber amesegnalehu zena slalkubet

  • @ethiopia7544
    @ethiopia7544 Рік тому +29

    በጣም አሪፍ ጠያቂ ነሽ እራሴ ቦታው ላይ ሆኜ እየጠየኩ ያህል ነው የተሰማኝ ❤

  • @selemantiztatube5983
    @selemantiztatube5983 Рік тому +6

    ጋዜጠኛዋ በጣም ጎበዝ ነሽ መጠየቅ ያለብሽን በትክክል ጠይቀሻል እናመሰግናለን

  • @ZaheraHussen
    @ZaheraHussen Рік тому +11

    ጋዜጤኛዋ ዋውው የልቤን የልቤን ነው እምጠይቀው አቦ ሰላምሽ ይብዛ በርች🌷🌷🌷

  • @aboneshworku8027
    @aboneshworku8027 Рік тому +42

    በሰላም አገሬ ገብቼ እግር የሚያስገባው ፍጭቴ ሸፍናቹልኝ እንደ ልቤ መሳቅ ናፈኩ እኔ የፈጠርኩት አስመስለው በስድብ የሚያሸማቅቁኝ ብዛታቸው

    • @sameraha772
      @sameraha772 Рік тому +2

      እግር😂😂😂

    • @yese7783
      @yese7783 Рік тому

      እንዴትየኔደም መስኮትምአለው

    • @salamaseyoum4974
      @salamaseyoum4974 Рік тому

      Kentew new finchit wibet new eko

    • @Umufetitube
      @Umufetitube Рік тому

      ይህ አያሳቅቅም ተፈጥሮ ነው ስንቶች ጥርሳቸውን አተዋል በበሽታ

    • @aboneshworku8027
      @aboneshworku8027 Рік тому

      @@salamaseyoum4974 ማርያምን አያስቀናም ያሳቅቃል በጣም ነው የሚያስጠላው ሁለት ጥርስ የወለቀበት ነው ሚመስለው ወላቃ እያሉ ነው ሚጠሩ እማ

  • @RFforevery
    @RFforevery Рік тому +12

    ማሻአላህ ወላሂ ቀላል ብር ነው እኔ እዚህ አሣሥራለው ብዬ ከታችና ከላይ3000ድረሀም ተባልኩኝ በአላህ ፍቃድ ከ6ወር በኃላ ስገባ አሳስሬ ወደ አሰላ ሀገሬ ገባለሁ 🎉🎉

  • @ልኑርበራሴአለም-ጀ6ተ

    በጣም ሀሪፍ ዋጋ ነዉ ዉጭ በጣም ዉድ ነዉኮ ታዳ መቸ ሞልቶልን ነዉ ወደ ሀገር ገብተን የምናሰራዉ😢

    • @duretibune5555
      @duretibune5555 Рік тому

    • @hayathusen9109
      @hayathusen9109 Рік тому

      😢😢😢ጥያቄነው

    • @abeladiss5214
      @abeladiss5214 Рік тому

      Atashqabx fetala

    • @mrkbemrkbe6748
      @mrkbemrkbe6748 Рік тому +1

      እዉነትነዉ

    • @Saada-e6k
      @Saada-e6k Рік тому +3

      ህክምናዉ በጣም ይለያያል እኔ ዉጭ ያሰሞላሁት ሀሽዋ 2አመት ቆየ ኢትዮ ሳሰሞላ በየሁለት ወሩ ይወድቃል

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 Рік тому +2

    ጋዜጠኛ አመሰግናለሁ ውስጤ የነበር ጥያቂ ነበር በቃ ሀገሬ ሰመጣ አስራለሁ አመሰግናለሁ❤️🙏

  • @m.4582
    @m.4582 Рік тому +6

    እኔ የዛሬ ሰባት አመት በፊት አድስ አበባ ቀጨኔ የሚባል ሰፈር አሳስሬ ነበር በአምስት ሺ ብር. ግን ያለ ሰአቱ አስፈትቸው በደብ አልተስተካከለልኝም ሀገሬ ስገባ. ድጋሚ አሳስረዋለሁ

    • @h4065
      @h4065 Рік тому +1

      ማሳስር በደብ ያስተካክላል ፈልጌነው

    • @m.4582
      @m.4582 Рік тому

      @@h4065 አወ ዶክተሮቹ እዳሉሽ ጊዜውን ጠብቀሽ ከቆየሽ. ይስተካከላል
      እኔ ዱባይ ለመምጣት ፕሮሰስ ጀምሬ ስለነበር መፈቻው ጊዜ ሳይደርስ አስፈትቸው ነው የተመለሰብኝ

  • @tringotringo7468
    @tringotringo7468 3 місяці тому +2

    ተባረኪ እህቴ እኔ በሰዉ አገር በጣም ተሰቃየዉ
    ሰረቼ ለጥርስ ሆነብኝ 😢 ❤

  • @habibaethiotube9598
    @habibaethiotube9598 Рік тому +8

    ይመችሽ ጓዜጠኛዋ ምርጥ ሰው

  • @muboedo2925
    @muboedo2925 Рік тому +6

    ለማየት የገባሁት ጥርስ ማንጫን ዋጋ ለማወቅ ነበር ሚገርመው ሁለቱም ላይ አልተናገሩም ያናዳል, ቢያንስ ኤዲቲንግ ላይ ማስተካከል ትችይ ነበር በተረፈ አሪፊ ቻናል ነው በርቺ::

    • @toybaወሎዩቱብ
      @toybaወሎዩቱብ Рік тому +2

      አይ እኔም የገባሁት ስጥረስ ማጣት ላይ ነበር

    • @maremas1866
      @maremas1866 Рік тому +1

      እኔም ማንጨውን ነው ጥርሴ ሰለም ነበረ ነጭ አዳለም በጠም ያናድዳኘል ሰንት ነው አለወኩም ሰንት ገ ስሳማ አየወሩም 🤔

  • @msultan4802
    @msultan4802 Рік тому +2

    በጣም አመሰግናለሁ እምፈልገው ነገርነው ኢንሻአላህ ሀገሬ በሰላም ልግባና እማስቀይረው አርቲፊሻል ጥርስአለኝ ይሄው 6አመቱ አሁን እያመመኝነው ኤፌክሺን ፈጠረ መሰለኝ

    • @hikmuhiku6518
      @hikmuhiku6518 Рік тому +1

      አስተክለሽዉ ነዉ ወይስ ጥርስሽ ሳይወጣ አስለጥፈሽዉ

    • @msultan4802
      @msultan4802 Рік тому

      @@hikmuhiku6518የፊትለፊት ጥርሴ2ከግነራና ቀኝ የተነቀለነበርና በእሱቦታ አንዳንድ ጥርስ ማጥበቂያ አድርገው 4አድረገው ነበር የተከሉልኝ አሁን ላይ ግን ዝም ብሎ ይደማል ህመም ይሰማኛልና አልታየሁትም

    • @እሩቅ-ረ6ፈ
      @እሩቅ-ረ6ፈ Рік тому

      ​@@hikmuhiku6518አሁን እኔ ጥረሴ ሳይወጣ እዛዉ ላይ ባሰተክል ምን ይሆናል ያዉ ጥረሴ አሰወጥቸ ሊላ አላሰተክል እሚወጣ አደለም ጠካራነዉ ግን ፍጭረ ቅጥን ያለቸናት ታሰጠላለች

  • @xpk5509
    @xpk5509 Рік тому +4

    ተባረኩ እርግት ያላችሁ ማሮች❤❤❤

  • @BeBetterTG
    @BeBetterTG 11 місяців тому

    Do they treat gum disease and How does that work for people who is outside of Ethiopia meaning How loans it takes the process ?

  • @saratube8487
    @saratube8487 Рік тому

    ስልክ ቁጥራቸውን እፈልጋለው እኔ የዛሬ6 አመት ብሬስ ያሳሰርኩትአስር ሽ ብር ነበር ዛሬ ደሞ ሰላሳ ሽ ብር ግን አሁን እነዚህን ደኩተር ያስፈልጉኛል አራኪሎ ጭራሹ እዛው ከባታችን አጠገብ ጉድ ነው ጋዜጠኛዋ ሰላመሰግን አላልፍም ቅመም ነገር ነሽ❤💚👍💐💐

    • @tig-dm8pb
      @tig-dm8pb 10 місяців тому

      ይመለሳል የሚሚሉት እውነት ነው

    • @saratube8487
      @saratube8487 10 місяців тому

      @@tig-dm8pb አይመለስም ማለቴ ብሬስ ካሰረን በኃላ ነው አይመለስም. እደተስተካከለ ነው የሚቀረውጅ አይመለስም በተለይ እኔ የሄድኩባቸው ደኩተርች አሪፍ ነው ስራቸው ማሪያምን

    • @tig-dm8pb
      @tig-dm8pb 10 місяців тому

      @@saratube8487 አሳስረሽ ከነ በር አሁን ድጋሜ ለምን ፈለግሽ ብዬ ነው እኔ አሳስሬ ነበር ግን ብዙዎች ሲፈታ ይመለሳል ሲሉ ሰምቼ ነው

    • @saratube8487
      @saratube8487 10 місяців тому

      @@tig-dm8pb ማሬ እኔ አድ ጥርሴ ተሸርፎ ነበር በልጅነቴ ከዛ የፊጥርሴ ነበር በለዘ አኪቤቱም አልወሰዱኝም ነበር ቤተሰቦቼ ግን አድጌ አድስ አበባ መጣሁኝ አውልቅልኝ ስለው ደኩተሩን አናወልቅም ከላይ እናለብሰዋለን አለኝ እሽ ብዬ ለ7 ወር ታሰረ እና ከዛ ከላዩላይ ሌላጥርስ ደረቡበት. ልክ በ5 አመቱ አደኛው ጥርሴ. ከላይ የደረቡት ወለቀብኝ በስዴት እያለው ምን ላድርግ ጨነቀኝ ከዚህ ዱባይ ነው ያሉሁት አኪቤት ሄድኩኝ እደነገሩ ልጥፋ ላከችኝ ህዲያ ዶኩተር ናት አሁንም ድጋሚ ለቀቀ. ለዛነው የአገሬን ደኩተሮች የፈለኩት ጥሩ አድርገው ነበር የሰሩኝ እነሱ ለዛነው እንጅ የተወላገደ ጥርስ መሺቦ ከታሰረ ተመልሶ አይመጣም ማሬ በደብ አዳምጭኝ እኔ የጥርሴ መሸረፍ ምክንያቱ ወድቄ ነበር ተሸረፈ አደኛው ጥርሴ ወደውስጥ ገባ ግን ሁለት ወር ሳይሞላው ነበር ሲታሰር የተመለሰው ማሬ

  • @ZuzuM0hammed-w3x
    @ZuzuM0hammed-w3x Рік тому +13

    አጥቦ ነጭ ለማዲረግ ዋጋ ስንት ነው ?

  • @ክፋትንጥሉ
    @ክፋትንጥሉ Рік тому +9

    የታመመ ጥርስ የመዳን ቻንስ አለወይ ???
    የፊት ጥርሴ ታመመ አማራጨ ማስወጣት ነው ከፊት ስለሆነ ያስጠላል ማስነቀል አልፈልግም ነበር ምን ልሆን 😢😢😢
    የመንጋጋየን አስወጣሁኝ እፍፍፍ

    • @madinamohamed-hr9lv
      @madinamohamed-hr9lv Рік тому +2

      አሥወጥተሺ የሱን አይነት ጥርስ አስተክይ

    • @Interstellar-uj3ie
      @Interstellar-uj3ie Рік тому

      በፍፁም አታስነቅይው፣ የጥርስ ስር ህክምና(Root Canal Treatment) የሚባል አገልግሎት ስላለ እሱን አሰሪ።

  • @BirtukanAyele-v3t
    @BirtukanAyele-v3t 4 місяці тому

    እግዚአብሔር ይስጥልን እኔ የለሁት ዱባይ ነው ከዚህ በፍት ሁለት ጥርስ ወድቄ ተሰብሮብኝ ሌላ ጥርስ አስተክዬ ነበር ነገር ግን አሁን ሺታ እየመጣብኝ ነው ስለዚህን ከሰው ጋር እንደ ልብ ለመወርት እፈለሁኝ እግዚአብሔር ፈቃዱ ሆኖ ሀገር ቤት ስመጣ ይሄንን የታተካለውን ጥርስ መስቀረያ እችል ይሁን እንዶ በሞቴ ይችን ኮሞን የሚተነቡ ሁሉ ሀሳብ ስጡኝ ደግሞ እኮ ጥርሴን በአግበቡ ነው እምየጸዳው ግን ምን ሆኖ ይሁን አለቅም😢😢😢

    • @fentayewalelgn5545
      @fentayewalelgn5545 3 місяці тому

      በስንት አመቱ ሽታ አመጣብሽ???😢😢

  • @ሀዩዩቱብ-ዠ5ገ
    @ሀዩዩቱብ-ዠ5ገ Рік тому +4

    እናመሰግናለን እኔ በስደት ጥርሴን ላሳስር ነበር በቃ ሀገሬ ስገባ አሳስራለሁ እርካሽ ነው ማሻአላህ ❤❤❤❤❤

  • @truworkwube5569
    @truworkwube5569 Рік тому +1

    የኔ ውድ መንጋጋ የሚባል ነገር የለኝም ዴንቸር ደሞ አልወድም ሌላ እድል ይኖረኛል እባክሺ ስልክም ካለ ብደውልና ሐሳብ ብሠጭኝ ደስ ይለኛል።

    • @Interstellar-uj3ie
      @Interstellar-uj3ie Рік тому

      Implantation (አጥንት ውስጥ የሚቀበር) የሚባል አማራጭ አለ።

  • @astertsegaye2885
    @astertsegaye2885 Рік тому +2

    ድዴ 1ጥርሴ ድዴ መያዝ እንቢ ሰላለ ጉኑ ላይ ተጣብቆ ነው ያቆየሁት ነው ምን ማረግ ይቻል ይሀን።

  • @nastanettube
    @nastanettube Рік тому +6

    የምፈልገዉ ጥያቄ ነዉ እኔ ግን የምፈልገዉ ማስተከል ነዉ ጠይቂልን እስኪ

  • @ZuzuM0hammed-w3x
    @ZuzuM0hammed-w3x Рік тому +3

    ጥርሴ በፊት ነጭ ነበር አረብ ሀገር ከመጣሁ ግን ቀላብኝ ብቦርሸውም አይለቅም ቀይሻይ ሻይ ሁልግዜ እጠጣለሁ ምናልባት እሱ ይሆን ? ያቀላብኝ

    • @hiwotgirma4742
      @hiwotgirma4742 Рік тому

      አዎ እሱ የኒንም አበላሽቶታል

    • @TegstGondr
      @TegstGondr 2 місяці тому

      አወን፡ሻይ፡ነው፡የኔንም፡እየጀመርዉ፡ነዉ

  • @usdfusdfyfyt9969
    @usdfusdfyfyt9969 6 місяців тому

    በጣም አርፍ new🥰❤️❤️❤️❤️

  • @Samsung-dw9bk
    @Samsung-dw9bk Рік тому

    ኢንሻአላ በአላህ ፋቃዲ እናመሰግናለን

  • @የጅማልጅፍቅርነው

    የኔ እህት እስቲ የአፍጫ ሰርጀሪ ባለሙያ ከነዋጋው አቅርቢልን❤

  • @asegedechanbesso1399
    @asegedechanbesso1399 Рік тому +4

    የተበላሸ ጥርስን አጥቦ ነርቩን ገሎ ሌላ አርቴፊሻል ማስተከል ስንት ነው? ትሰራላችስ?

    • @maremas1866
      @maremas1866 Рік тому

      ሶስት ሺ ሀለት ሺ እንዳ አቅም አላ አሉ

  • @ahmedjemal6362
    @ahmedjemal6362 Рік тому

    Thank you for sharing Nice information with Nice precis ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tube-zq8ot
    @tube-zq8ot Рік тому +4

    እስሲ ንገሩኝ የኔ የላይኛዉን ጥርሴን ማሰራት እፈልጋለሁ ግን ደግሞ እፈራለሁ ማለቴ ያሰራችሁ እስኪ ንገሩኘ ይነቃነቃል ይወልቃል ወይስ እድሜልክ ይቆያል አስረዱኝማ

    • @hikmuhiku6518
      @hikmuhiku6518 Рік тому

      እኔም ሀሳብ አለኝ

    • @hayattegegne214
      @hayattegegne214 Рік тому +1

      ይቅርብሽ ወላሂ

    • @zenebechdubale8567
      @zenebechdubale8567 Рік тому

      በብረት ታስሮ ክፍተቱ እንድሞላ ከፈለግሽ ችግር የለውም ጥርስሽ እንደ ምፈለገው ከገጠመ ቶሎ ይፈታል 1_2አሜት ልቆይ ይችላል

    • @mulatuj
      @mulatuj Рік тому

      ​@@zenebechdubale8567በቃ 😮

    • @tube-zq8ot
      @tube-zq8ot Рік тому

      @@zenebechdubale8567 ግንኮ ብዙልጆች ከተፈታበሗላ ተመልሶ ይበላሻል ይላሉ እስኪ ያሳሰራችሁ ንገሩኝ

  • @Maya-bf7gs
    @Maya-bf7gs Рік тому +1

    እኔንኮን ወድቄ ጥርሴ በጠቅላሏ ወልቆል በብራትማስተከልነውየምፈልገው ገቢናወጭ የሚባለው አይመቼኝም በብረትማስተከልፈልጋለሁ ይቻላል

  • @Tonyczh312
    @Tonyczh312 Рік тому +1

    New life ysen twaldo hikmina ystalu esti wagachewn check arglen bxam nawe minamsgnshi

  • @gamilagamila4601
    @gamilagamila4601 8 місяців тому

    ባአላህ ተባበሩኝ አናግሩኝ የወሎ ልጅነኝ ጥርሤ በሙሉ አለቀ በልጅነቴ እባካችሁ ተባበሩኝ አናግሩኝ ተሠቃየሁ እምበላበት አጣሁ ❤❤

  • @atoaddisselassy8185
    @atoaddisselassy8185 Рік тому

    Thanks a lot its very informative.

  • @umuabdela5009
    @umuabdela5009 Рік тому

    ሆሊድ እስማል የተባለው ለአንድ ጥርስ ነው3000 ሺ ብር ወይስ ለሙሉው ነው አርቴፊሻሉ ማለት ነው ወደመጨረሻ ያቀረባችሁትን??

  • @truworkgetaye2763
    @truworkgetaye2763 Рік тому

    ምርጥ ጥያቄ ነው ግን መጀመርያ አጠቃላይ ነው የምከፍለዉ ክፍያ ወይስ ጥርስ ቭርስ ከተፍታ በሁላ?

  • @brhanealemayehu5607
    @brhanealemayehu5607 Рік тому +3

    ለማስተከል ስንት ነው

  • @AdanechTiruneh
    @AdanechTiruneh 4 місяці тому

    How much pirces

  • @Thelearninglounge926
    @Thelearninglounge926 Рік тому

    ጋዜጠኛዋ structured የሆነ ጥያቄ የላትም ሌላ ቢቀር ጥያቄዋን ፅፋ ብትመጣ ጥሩ ነበር ዋጋ ላይ ብቻ ያጠነጠነ ጥያቄ ተገቢ አይደለም credibility , loyality and customer handling ጥያቄዎች መነሳት ነበረባቸው ጥቂት የማይባሉ የጥርስ ክሊኒኮች ገንዘብ ከመክፈልሸና ከከፈልሸ በሃላ ይለያያሉ hidden cost አላቸው ለሌላ ጊዜ ጋዜጠኛዋ ትዘጋጅ ታንብብ

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 Рік тому +6

    ሁለት መንጋጋ ጥረስ ማ ስተከል እፈልጋለሁ ስንት ነው ሂሳቡ

    • @fatemaali8328
      @fatemaali8328 Рік тому

      እኔ አዲም መጋጋየለኚም😢

  • @genetgenet9408
    @genetgenet9408 Рік тому +2

    የተንቀለ ጥርሰ ማሰተከያ ስንት ነው አርተፊሻል ሚነቀለው ሳይሆን ሚተከለው

    • @almasbh6100
      @almasbh6100 Рік тому

      የኔም ጥያቄ እሡ ነበር

    • @peacefulltube
      @peacefulltube Рік тому

      ከ3000 ሺ ጀምሮ እንደ አቅም አለች እኮ ለምን በዴንብ አትሰሙም

    • @እሙሂራ
      @እሙሂራ Рік тому

      ​@@peacefulltubeአረ እረ ሶስት መቶ ነው የለ ሰው??

  • @uaesharjah
    @uaesharjah Рік тому

    ጥርሰ ለማሰተከል የአንድ ጥርሰ ዎጋ ሰንት ነው

  • @MamoBizunesh
    @MamoBizunesh Рік тому

    ወጣ ያለ ጥርስ በስንት ትሰራላችሁ

  • @aminayasin4428
    @aminayasin4428 Рік тому +1

    በጣም ሀሪፍ ነው ጤናየን በሀገሬ ልጆች

  • @derarabyata5901
    @derarabyata5901 Рік тому

    አስተማርሽን የኔ ውድ ⭐️⭐️⭐️⭐️

  • @SurprisedIslandRetreat-sp1ou

    እናመሰግናለን

  • @NunshaMitku-dt5nu
    @NunshaMitku-dt5nu Рік тому +1

    እናመሰግናለን 💖

  • @enattesfaye9492
    @enattesfaye9492 Рік тому +2

    ጥርስ መትከል ስንት ነው?

  • @eyobabraham2467
    @eyobabraham2467 Рік тому +3

    Great ❤❤❤

  • @destamelese3244
    @destamelese3244 Рік тому

    እናመሠግናለን

  • @medinanuru1711
    @medinanuru1711 Рік тому

    ለማሴተከል ጠይቂልን ያምሰቴጥር ዋጋ ሰንትብርነው

  • @Rahel-HRBBDSS-GT
    @Rahel-HRBBDSS-GT Рік тому +6

    በጣም ጎበዝ ቀጥይበት💖💖💖

  • @tsita278
    @tsita278 Рік тому

    What about whiting price

  • @fdyfdy1392
    @fdyfdy1392 Рік тому +4

    Whitening how much the price?

  • @rahelhailu8755
    @rahelhailu8755 Рік тому

    Thank you

  • @melkamgiwenawit9087
    @melkamgiwenawit9087 Рік тому +35

    የነጭ ማድረጊያውን ዋጋ አልነገረችንም ጠይቂያት😊

    • @salamaseyoum4974
      @salamaseyoum4974 Рік тому +1

      Ere esus yikir ye tirs mestawot yigodal

    • @hanlove412
      @hanlove412 Рік тому

      ​@@salamaseyoum4974እረ አሪፍ ነው ስንት ጭቃ ጥርስ አለ ቢታጠብ ጥሩ ነው

    • @LubabaEshetu-d4v
      @LubabaEshetu-d4v Рік тому

      እኔም እያልኩኝነበር

  • @Netsi19344
    @Netsi19344 Рік тому +4

    ሆሊውድ እስማዬሉ ዋጋው ስንት ነው????

  • @hayattube3185
    @hayattube3185 Рік тому +1

    ተባርኪ እህቴ በጣም ስፈልገው ነበር

  • @emmy1365
    @emmy1365 Рік тому

    Thanks!!!😍😍

  • @erimyastaye9329
    @erimyastaye9329 Рік тому

    በጣም ጉበዝ በርቺ

  • @sff5724
    @sff5724 Рік тому +1

    በጣም ነወ ማመሰግናለሁ የምፈልገዉ ነበር

  • @hawa6143
    @hawa6143 Рік тому +2

    በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን 🌹🌹🌹🌹🌹

  • @ferafera850
    @ferafera850 Рік тому +2

    ዋው ዋጋው ግን አሪፍ ነው

  • @DawitWmichael
    @DawitWmichael Рік тому

    የድድ መሸሽ እክምናቹ እዴት ነው

  • @AbebeGelan-v7d
    @AbebeGelan-v7d 11 місяців тому

    ጥርስ ማንጣቱ ስንት ነው?

  • @bizukifl6349
    @bizukifl6349 Рік тому

    እኔስ በስደት ላይ ተሰቃየሁ ምን እደማደርገው ግራ ገባኝ

  • @masarat2998
    @masarat2998 Рік тому +2

    ካገሬ እደገባው የምሰራው ከዚእነው ዱባይልሰራነበር ይቅርብኝ

  • @ramadantube
    @ramadantube Рік тому +2

    ዋው ቃዜጠኛዋ ምርጥ ናት

  • @ChuchuTadesse-r2f
    @ChuchuTadesse-r2f Рік тому

    ልጄ 17 አመቷ ነው ጥርሷን ብሬስ ማሳሰር እፈልጋለሁ ግን ስኳር ታማሚ ነች ምን ትመክሪኛለሽ

    • @ክእሎትክህነት
      @ክእሎትክህነት Рік тому

      ችግር የለውም

    • @Interstellar-uj3ie
      @Interstellar-uj3ie Рік тому

      ችግር የለውም፣ የጥርስ ንፅህናዋን መጠበቅ ይኖርባታል፣ የስኳር በሽታውን የሚከታተላት ሀኪምና የጥርስ ሃኪሟ መመካከር ይኖርባቸዋል።

  • @sadeamhmde9169
    @sadeamhmde9169 Рік тому

    አየ ስደት ጥርሴን ጨረሰብኝ እስኪ ምን ይብቃኝ ምከሩኝ

  • @matramatta8167
    @matramatta8167 Рік тому +1

    ተባረኪ

  • @AmiraJemal-y4l
    @AmiraJemal-y4l Рік тому

    ሁላቸውም፣አውጥቶመቀየር፣ይቻላል፣ማለቴ፣ጥርሦቼ፣እንዳለ፣አገልግሎት፣የላቸውም፣በሥብስዋል፣ንገሩኝ፣ውዶቼ❤

  • @mamegela3151
    @mamegela3151 Рік тому

    Whitinig etibet sint nw plz

  • @BiniMan-op7pb
    @BiniMan-op7pb Рік тому +1

    በርቺ ዉዴ❤

  • @EyobGhirmay
    @EyobGhirmay Рік тому

    Hey konjowa zare programme anchem betam new yemtamrut kemr amrobsheal eshi plus ➕️ arif programme new eshi gen atetfeben.
    Semshenem degemo negeren belen alsemam alshen akuchan honsheben manenem alsemam alshe.lemangnawem enwedshealen yemecheshe eshi.
    10q 🙏 🎉❤😅

  • @AliaAli-w1z
    @AliaAli-w1z Рік тому

    ከይቅርታ ጋር እኔ ጥርሴን ያመኛልና አድ አራቱን አስነቅዬ ለማሠራት ስት ይጨርሳል መልስ ፈልጋለሁ

  • @beatibeati8851
    @beatibeati8851 Рік тому

    Nachi lamaragi sitinu???

  • @HiwotBerhe-q6u
    @HiwotBerhe-q6u 6 місяців тому

    Whitening ዋጋውን ለምን መናገር አልፈለገችም?

  • @asteryoutube5174
    @asteryoutube5174 Рік тому

    arfi nw thank you❤❤

  • @LubabaEshetu-d4v
    @LubabaEshetu-d4v Рік тому

    እኔአስነቅየ ትግል አወጣችው ደህና ነበር አለችኝ ቡሀላ አሞኝ ነበር ትንሽምቦርቦር ብሎ ነበር

  • @elsabetassefa1676
    @elsabetassefa1676 Рік тому

    ብየ 6ወሩ ከማለት ጥርሳቸውን በትንቃቄ መያዝና በየቀኑ መፈቅ እንዳለባቸው መምከር ነው

  • @FilibonTeklu-xt3xj
    @FilibonTeklu-xt3xj Рік тому

    Berchi sister

  • @michalgebre1289
    @michalgebre1289 Рік тому +2

    Plantation ዋጋው ስንት ነው

  • @burtukankeya3758
    @burtukankeya3758 Рік тому +2

    Betam Enmsgnalen ❤❤

  • @ቲጅየተዋህዶልጅነኝ

    ቁጥር አስቀምጡልን😢😢😢😢 ደውለን እድንመጣ

  • @Z.M-m5x
    @Z.M-m5x Рік тому +6

    በጣም ስፈልገው የነበረ መረጃ አመሰግናለሁ ምን ትሉኛላቹሁ ኮሜንቶች ሳኡዲ ላሰራ ወይስ ኢትዮጵያ ስሄድ እዛ ይሻለል

    • @zebibafaris7461
      @zebibafaris7461 Рік тому +2

      ኢትዩ ይሻልሻል ውዴ

    • @hanananteneh3391
      @hanananteneh3391 Рік тому +1

      ሃገር ይሻለናል እዝህ እማ 4ሽ ማን ያወጣል

    • @hmerEthotube1122
      @hmerEthotube1122 Рік тому +1

      እኔ እራሱ ግራ ተጋብቼ አለሁ የት ላሳስር እያልኩ ማሰብ ማሰላሰል አመት ሞላኝ ወይ እዚ አላሳሰርኩ ወይ ሄጄ አላሳሰርኩ😢

    • @Z.M-m5x
      @Z.M-m5x Рік тому

      @@zebibafaris7461 እሽ ማማየ

    • @Z.M-m5x
      @Z.M-m5x Рік тому

      @@hmerEthotube1122 ማሳሰር ችግር ያለውም ግን ዋጋው ኢትዯ የሚሻል ይመስላል ግን እዚህ ማንጣት ማስተከል አጠቃላይ ለጥርስ ህክምና መቶ በመቶ አያስደስቱኝም

  • @Salam-ul5ce
    @Salam-ul5ce Рік тому

    እሲ ጥያቄ አለኚ በምን ላግኚሺ በውስጥ ውዴ በማርያም

  • @ጓልራያራዩማእየጓልእቶምጀ

    እናመሰግናለን እህቴ በቃ ሀገሬን ገብቼ ነዉ ጥርሴን የማስተካክለዉ❤❤❤❤

  • @emueAbdullhe
    @emueAbdullhe Рік тому +6

    እኔ በቃ አገሬ ገብቸ አሳስራለሁ ኢንሻ አላህ

    • @Aws7362
      @Aws7362 Рік тому +1

      አገረይሻላልእደእህት

    • @amiyimamgo7198
      @amiyimamgo7198 Рік тому +1

      የኔውድ እኔም ማሳሰር እፈልግነበር አርብ አገር አሳስሬ ኢቶ መጨርስ ይቻላል አ

    • @emueAbdullhe
      @emueAbdullhe Рік тому

      @@Aws7362 አወን ዋጋውም ሀገር ይሻላል አረብ ሀገር ላይ ውድ ነው በተለይ ጥርስ ለማስተካከል በወር በወር ነው የሚበሉት

    • @emueAbdullhe
      @emueAbdullhe Рік тому

      @@amiyimamgo7198 አይቻልም ሲሉ ሰምቻለሁ

  • @BlenMaya-l8b
    @BlenMaya-l8b 8 місяців тому

    እሽ ሀዋሳ አገልግሎቱን ማግኘት እችላለው

  • @khadra6187
    @khadra6187 Рік тому +2

    እኔ ልጅን ላሳስርላት ድሴ ከ18 አመት በታች አይቻልም ብለው መለሷት በጣም ተብላሽቱል ምን ላድርጋት

    • @fatumahussentube9631
      @fatumahussentube9631 Рік тому

      የኔን ልጅ አሳስርለታለሁ

    • @khadra6187
      @khadra6187 Рік тому

      @@fatumahussentube9631 ወይት ነው ያሳሰርሽላት ስት አመቷ የኔ 14ነው

    • @salamaseyoum4974
      @salamaseyoum4974 Рік тому

      Addis abeba yichalal

    • @Interstellar-uj3ie
      @Interstellar-uj3ie Рік тому

      ከ14 አመት ጀምሮ ማሰራት ይቻላል

  • @MeremaHassan-f8x
    @MeremaHassan-f8x Рік тому

    አመሰገናለሁ የት ነዉባታዉ

  • @EmebetEmebet-h5b
    @EmebetEmebet-h5b Рік тому

    😢አረኔ ደሞ ጥርሴ እየተቦረቦረ እቢ አለኝ😢😢😢ምን ላርግ

  • @FathimaKhorfuukan-nh7ht
    @FathimaKhorfuukan-nh7ht Рік тому +1

    ያተካፋፈተ ጥርስ ማጋጣጠሚያው ስንት ነው??

    • @emueAbdullhe
      @emueAbdullhe Рік тому

      ከላይ ብቻ 15ሺ ከታችም ከላይም 30አለች እኮ

  • @gghguj612
    @gghguj612 Рік тому

    እኔ አሪ ስመጣ የመጀመሪያ ስራየ ጥረሴን መታከም ነው

  • @workenashjordan9102
    @workenashjordan9102 Рік тому

    አሪፍ ነው የበለዘስ ለማፅዳት

  • @rahmahussen3109
    @rahmahussen3109 Рік тому +4

    30ሺ ሃሪፍ ነዉ ሁሉም ቦታ እደዚህ ከሆነ

  • @TsigeTsige-l4z
    @TsigeTsige-l4z Рік тому

    በጣም እናመሰጌናሌን