Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ከፈጣሪ የተሰጠን አያልቅም የማያልቀው ሰላሙን, ጤናውን, በረከቱን, ጥበቡን, ትእግስቱን ይስጠን መልካም ቆይታ❤
አሜን አሜን አሜን 😍😍😍
አሜን
አሚን አሚን ያረቢ
ሰላም የኔ ድንቡሽቡሽ እንዴት ነሽልኝ ሰላም ለዘመንሽን በሙሉ ርመኝልሻለሁ እና ጥርሴ የታችኛው ነፍስ ሳቅ ጀምሮ ውስጡ ጥቁር ነው እና ለማሳጠብ አስብና ብዙም ኮፈርት አይሰማኝም እራሴ በተለያዩ ነገሮች ሳጥበው አይለቅም ጭራሽ ይነቃቀላል ይደማል ባጠብኩት ቁጥር ይደማል ግን ምንም ሽታ የለውም እና ምን ሊሆን ይችላል ምንስ ማድርግ ይሻለኛል ቆንጂዬ ስታይው መልሽልኝ እባክሽን
አሜን(3)እህቴ
እግዚአብሔር ይመስገን መስክዬ እኳን ደህና መጣሽ ሁሉ ሰላም ነው ❤❤እኳን ለእናታችን ለቅድስት ኪዳነ ምህረት አደረሳቹ አደረሰን በቃልኪዳኗ ሀገራችን ትጠብቅልን❤ እናመሰግናለን መስክዬ አስፈላጊ ነገር ያሳየሺን ❤
መስኪዬ ጌታ ይባርክሽ አንቺ መልካም ሴት ነሽ ልጆችሽን ጌታ በጥበብና በሞገስ ያሳድግልሽ።
ሰላም ለናንተ ይሁን የክርስቶስና እምነት ተከታዮች እንኳን ለእመቤታችን ለኪዳነ ምህረት በዓል በሠላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን
እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤
መስክዬ በጣም ሽኩረን የጥርስ ነገር አይወራ በጣም ነው የተቸገርኩት ምርጥ መላ ነው የነገርሽን ለማመስገና ቃላት የለኝም
ሰላም መስኪ እንዴት ነሽ የምተሰሪያቸው ቪዴዎች ሁሉ በጣም ጠቃሚ ናቸው የእውነት እናመሰግናለን በተለይ ለጥርስ የምትሰሪው የቅርንፉድ ውሃ ጠቅሞኛል ድዴ ይደማ ነበር በእንዴ ነው ቀጥ ያደረገልኝ አመስግናለሁ ኑሪልኝ
በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ያካፈልሽን በተለይ በቀላሉ በሚገኝ ነገር መሆኑ፣ ከከሚካልም ነፃ መሆኑም ጥሩ ነው። Thank you Mesku🙏🏾❤ አንዲት ዩቱበር እህታችን መጉመጥመጫ ስታሳይ "ከርቤ" በውሀ ተዘፍዝፎ አድሮ እንደውም ትጠጣዋለች ጥሩ ነው አለች። በእንግሊዝኛ (Myrrh) ይባላል I think Amazon ላይም ይገኛል። ያውቁትን ማከፈል ጥሩ ነው😊
መስየ እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ ልጆች ደህናናቸው ሳሚልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Wudna yetekeberachihu WD yehagerie ljochi hagerachinen selam and net far ystlgn ehtie enkuandehna metashi berchi arid tmhrt new berchi ehtie🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እደነሽ መሲየ ሁሉም ያሳየሽን ጡሩነዉ ጥርሱን ለሚያመዉሰዉ ቁርፍድ ነክሶመያዝም በጣም ጡሩነዉ ቀረፋ ፔሬድ ሲማጣ ሆድ ለሚያመዉ ሰዉ ጥሩነዉ
Derbabaye, betam enamesegnalen.
ጌታ ይባክሽ መስኪዬ 😊
እናመሰግናለን መስክዬ አሪፍ ነው እኔም ተጠቅሜዋለሁ አሪፍ ነው
እናመሰግናለን መስየ❤❤
መስክዬ የኔ ቆንጆ እንኳን ደና መጣሽ
Meski Ebakeshe Agezegne Ye Leje Tsegur Betam Yetegoda New Betam Yetesebaber New Sese New Demo Minen Ayenet Edeget Ayasayem P/s Sis
እንኳን ደና መጣሽ የኔ እንቁ እግዚአብሔር ያክብርሽ
thank you so much. This is so much helpfull for me❤❤❤❤
I'm so glad!💕
@@meskitube16እህት የብትብቻ ጥቁረት ማጥፊያስሪልን
አንቺ ጥሩ ሠዉ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መልካሟ እህታችን እናመሰግናል ክብረት ይስጥልን
Gobz 💚💛❤
እናመሠግናለን ውዷ አሥኪ አሥደምሪኝ አድስ ጀማሪነኝ እህቴ❤❤
የውልሽ ውዷ አፌ ሽታ አለው በጣም ጥርሴን አፅድቼ እራሱ ሽታው ይኖራል ምን ይሻለኛል ታጥቤውም ነበር ግን መፍትኤ አላገኘውም እባሽ መላ ካለሽ
የጨጓራ ህመም ካለም የአፍ ጠረን ያመጣል
እንኳን ደህና መጣሽ መስኪዬ❤ እኔ ጥርሴ ያምር ነበር አሁን ተቦረቦረብኝ ላስወጣው አስቤያለሁ ደግሞ ህመሙ ኡፍፍ😢
ቅርንፉዱን ያዢበት የሚያምሽ ጋር ለህመሙ❤
Nana kitelun yaZhibet letwesene dekika
አሰወጭዉ ቶሎ ህመሙ ወደ ሌላዉ እንዳይሸጋገርብሺ አኔም አሰወጥቸ ወደ ዛኛዉ ተሻጋገረብሺ ይሄንም ቦርቡረዉ አሸጉልኝ ሁለተኛዉን
@@amitube461 ልክ ነሽ እማ በፊት አዱን ነበር አሁን ሌላኛውንም ጀመረብኝ አስወጣዋለሁ ያው የስደት ነገር አልመች ብሎኝ ነው😢
እናመሰግናለን ውዴ 🙏🙏🙏
Thank yyaoua so much🎉🎉
❤❤የኔ ቆጆ እናመሰግናለን ተባረኪ❤❤
Thanks you for ideas
እንኳን ደህና መጣሽ መስኪዬ ልጆችሽስ ደህና ናቸው እስኪ የጸጉር ቻሌንጅ አዘጋጅ እኛም እንድንበረታ❤❤❤
Aw challenge engemr
Awo
Enjemir
እናመሰግናለን መስኪዬ የኔ መልካም 💜💜💜
Meski wudiddd❤❤❤❤❤❤❤
ፈጣሪ ይባርክሽ እህቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የብሩሹ ላይ ያለው የምላስ ማፅጃ አብዛኛው ጊዜ አይገኝም ግን አንቺ ያሳየሽን ማፅጃ ማንኛውም ቦታ ማግኘት ይቻላል??የት የትስ ይገኛል??
God bless you 🙏 ❤ 🙌 meski
ሰላም ላንቺ ይሁን እህቴ በታም ደስ ይላል እንትን ፈሊገ ነበርኩ መውጢ የጥሪስ የ የቆሻሻ የገባ የት ይገኛል የምላስ ማጠቢያ ደሞ ???...
Masiki peles sila afica shita madaniti yinoralo🙏🙏ba ayini yemikasati bashitano alu tababari
yna konjo enwedsalen are fngernew
Mesiye Akkatii Sii Jaladhuu Galatomii Barumsaa Bayee Garidhaa
❤❤👌wowoooooo
🙏👍❤
ሰላም ጤና ለሁላችንም ይሁን አገራችን ሰላም ያርግልን
አንቺ ጥሩ ሠዉ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ።
እናመሰግናለን የኔ ልዩ
Meski tebarki
እህቴ እኔ ጥርሴን ካስሞላሁቡሃላ. እፌይሸታል በዛላይየምላሴመጠቅ የጉሮሮ ቁስለትአለብኝ ግን መጥፎ ያፍጠርንአለብኝ
ማሻአላህ
የኔ ቆንጆ መስኪዬ እስኪ ለሙቀት የሚሆን የፀጉር ውህድ አሳይን አንች ነሽ ባለ እረዥም ፀጉር ያደተግሽኝ ሁሌ እንዳመሰገንኩሽ ነው ከልቤ ነው የምወድሽ አሁን ግን ጫፉ መንታ እየሆነብኝ ነው ጭቃ ቅባት ባደርግበትም አልተመለሰም ❤❤
ምድን ተጠቅመሺ ነዉ የለዘመልሺ ንገሪኝ እሰኪ እኔም ልጀምር አሰቤ አለሁ
yena mar seweda eko❤❤❤
ሰላም መስኪ የፀጉር የሚሳራውን ለ 1 አመት ልጅ መጣቃም አችላለው አና አንደ ሮዝመራ ቅርንፋድ በተቅበናው መታጣቡ ያስፋልጋል pls malshilgn k serash buhalnew yayhut
Wow wed meert new❤❤
በጣምእናመሠግናለሁ
Leguroro besheta sriligi ebakishe
Selam meski tsegurshn tolo fetashiw
መስኪየ እኔ ምላሴ አስቸገረኝ ምግብ እይያዘ ደሞ ነጭነው የሆነብኝ ሁሉንም ሞክሪያለሁ ግን ዘላቂ ማጥፊያንገሪኝ😢
አይ ሁሌም ምግብ ከበላሽ በኃላ ተጉመጥመጪ ማታና ጠዋት ምላስሽን እጠቢው እንጂ ያንን የሚያስቀር የለም ምግብ እስከተመገብን ድረስ ይሄንንም መጉመጥመጫ ስሪው
እራት በ11.12 ሰአት መብላት ምግብ በጣም ከመሽ ከበልሽ ጨጏራ ስራ የሚጀምርው ከተኛሽ በሗላ ነው እና ጣት ስትነሽ አፍሽ ተያይዞ ነው የምታገኝው:: ከመተኛትሽ በፊት አፍሽን ታጠብ ምላስሽን ጨምርሽ ::
የኔ መልካም አመስግናለሁ ❤❤❤
Thank you ❤❤❤
ኣምሮብሻል መስኪየ ❤🙏
Yene konjo ehten new yemtmesyign betam des yilegnal saysh
ሰላም እህቴ ጥየቄ ነበረኝ በናትሽ ምላሴ በጣም ተቸግሪየለዉ የሚየቃጥል ነገር በድፊረት በልቼ አላቅም የመኛል ቀይ ነገርችን በምላሴ ምክንየት እየማረኝ ቀሪቶል ከምታዉቂዉ ቪድዪ ስሪልን እባክሽን
Enme
ለእርጉዝ ይመከራል
🎉
እናመሰግናለን እውነት ነው የናዬላዬ እናቴ😍
Salm msk yen xirs zima bilo dam hifsal hakim bet hije nabre gin alqomem😢😢😢😢
መስኪ መልካም ሰው ትህትናዋ ❤❤
መሲዬ በአምላክሽ በጣም ቆይቶል ግን የፀጉር መተኮሻ Remington iron አሪፍ ነዉ ብለሽኝ ነበር ግን የትኛዉ ብዙ ከይነት ነዉ ያለዉ ሊንኩን ካላክሽልኝ
wediyaw ayimekerm after 30 mints new
መስኪ አመሰግናለሁ እማ ጉማው የለኝም ምላሴንው የሚቆሽሽብኝ እናበቡርሽንውየምፍቀው ከዛከበላሁ ወድያውእድፍይይዛል ምርርንውያለኝ
gimdar mekensha
ውድ የመስኪ ቤተሰቦች በየላችሁበት ሰላማችሁ ብዝት ይበል❤❤❤🙏🙏🙏
ለነፍሰጡር ሴት ይሆናል? የስምንት ወር ነፍሰጡር
meski chalenge yesegure jemri bemariyame sewdesh
Thanks my dear❤
እንኳን ደህና መጣሽ መስኪዬ ድዴ ይደማብኛል መፍትሄው ምንድን ነው ንገሪን እስኪ
ቫይታሚን ሲ ተጠቀም ከቻልሽ በሎም ተጎጥመጭበት
Faremace hidashe medehanet gezi yena betam neber yemedemaw bekan eska 4 geza yedema neber faremase higa deda yedemal medehanet kaleh alekut setag medehanetun salecers teaweg
👍👍👍👍ተባረኪ የአፍጫ የሚሸት ውደሥሪልን
እደት ይታወቃል ደሞ ያፋጫው አላህ ይሰቱር😢😢😢
Tnxs maskii
ፀጉሬ ተለወጠ መሥኪ አመሠግናለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መስኪዬ ስወድሽ
ወለተማርያም እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም ጥሩ ያሳየሽን
መስኪየ የቀንየልና🥰😍
እንተፋዋለን ወይ ወይስ እንውጠናለው
Thanks s.s❤❤❤
❤❤❤❤❤m
😥😥😥😥😥😥😥😥😥ናይላየ ናፍቃኛለች ወላሂ ምናባቴ ልሁን
Tebareke
Meskiye ene ye kerefa colget sitekem dide yidemal min yishala
Sensitive teeth የሚለውን ተጠቀሚ የኔም ሴንሴቲቭ ነው
@@meskitube16 esh tnx betam🥰🥰
የምንጠጣው ለምንድን ነው ግርፋ ለጨንጓራ በጣም ከባድ ነው
thank you
😥😥😥😥😥የኔ ውድ እናመሰግናለን
ልክነሽ ሜስክየ ቁርፍድ ለኣፍችን ምርጥ ነው እኔ ብኣረብ ኣገርነው ያየሁት መዳሜ ቦርሻም ተግምጭምጫም ኣራት ቁርፍድ ሳታኝክ ከቤት ኣትወጣም ብእምነት ነው የምላቹ እኔ ኣሁን ሳድ ነው ያወቁት እንጂ ለምን የምትበላው ቤየ ነው ሁሌም ይገርመኝ 15:11 ነበረ
የኔ መልካም ሴት❤❤❤
wow
Salem nachu iyte
ጉሮሮየ ነው ያስቸገረኝ እዴት አድረጌ ልጠበው😢😢😢
ሰላም መስኪዬ ያለኝ ቅርሴ ጥርሴ ነው ብዬ የማላደርገው የለም 😂😂😂
👍
How are your sister I'm from South Africa I can see you are doing for about tethlet me ask by the shoprite I will find ore I don't know where is selling that stuff
እኔ ስቦርሽ ሁልግዜ ይደማል ምን ማድረግ እንዳለብኝ ተቸግሬያለሁ ጥርሴን እያበላሸብኝ ነው ሳልቦርሽም ዝም ብሎ ይደማል በቀን ከ3 እስከ 4 ግዜ እቦርሻለሁ ግን ይቀላል
for sensitive teeth የሚለውን ተጠቀሚ ለሚደማ እና ለማይችል ጥርስና ድድ የሚሆን ነው ሴንሴቲቭ የሚለውን ተጠቀሚ
እሺ መስኪ እሞክረዋለሁ አመሰግናለሁ
Faremase hidase tersa yedemale medehanet setug beyacew yena hule endedema neber medehanet wesedekubet akomeleg
መሥክየ የኔ ቆንጆ የልጆች እናት እንደምን አለሽልኝ ተባረኪ
Meski le tebelesha fiti yemihon kirem yemimalis siri esti video
ለሚላጥ ከንፈር ንገሪኝ?? 😢 መስቲ
ውሀ በደንብ ጠጭ