አያስቅም ያሳዝናል እንጂ | apostolic answers | teme | lidetekal | efoy | meku | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 29

  • @tejitugebeyehu298
    @tejitugebeyehu298 Місяць тому +7

    ዋጋቸው በሰማይ ቸሩ መደአኒያለም ይክፈላቹ ወድሞቼይ 🎉ተሙ በቤቱ ያፅና መጨረሻክን ያሰምረው

  • @UyFg-fs7ck
    @UyFg-fs7ck Місяць тому +1

    እልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤

  • @2016dileale
    @2016dileale Місяць тому +1

    የመንፈስ ቅዱስ አሰራር ድንቅ ስለሆነ በየዋህነት እና ቅንነት መረዳት ያስፈልጋል፡፡

  • @GigiBetesalem
    @GigiBetesalem Місяць тому

    እንኳን ደስ አለህ።።።።😊

  • @MamoGoa
    @MamoGoa Місяць тому +2

    አስተያየት፣ ፀጉሪህን በኖርማል ሁኔታ ቢትስተካከል መልካም ይሆናል፣

  • @Deeug-l9u
    @Deeug-l9u Місяць тому

    ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑኑኑኑኑኑ

  • @havenice_day
    @havenice_day Місяць тому

    ተሜ ጀግና በቶሎ ተመለስክ❤🎉🎉ረረ

  • @KisoKiso-uy2vo
    @KisoKiso-uy2vo Місяць тому

    እልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤

  • @tesfuhagos305
    @tesfuhagos305 Місяць тому

    አሜንንንንንንንንን

  • @tigistselashi8431
    @tigistselashi8431 Місяць тому

    ዲያቋን ሄኖክ ስለ ልጅ ጥምቀት ስላብራራ በጣም ደስ ይላል !! ቃለ ሂወት ያስማልን 🙏🙏🙏

  • @rutaas2865
    @rutaas2865 Місяць тому

    ወይ አቶ ፅጌ እግዚአብሔር ይገስፅህ እንዴት አይነት መሰናከል ነው ሌላውንም ይዘው ይወድቃሉ ጠብቀን ጌታ ሄይ😢😢😢

  • @banuengida7539
    @banuengida7539 Місяць тому +1

    እኛ ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ክርስቶስ መከራ የተቀበለበትና እኛን በመስቀሉ ላይ በተሰጠን ህይወት መሰረት አንገታችን ላይ እናስራዋለን

  • @SnakAbandh
    @SnakAbandh Місяць тому

    አሜን

  • @Hesai-u3s
    @Hesai-u3s Місяць тому

    ❤❤❤❤❤

  • @meharene3573
    @meharene3573 Місяць тому +2

    እግዚያብሔር ይመስገን!!! ለዚህች ቤተክርስቲያንም ለእኛ ለምእመኖችም፦ እናንተን ባልተጠበቀ ሁኔት እንዲህ!!! አሰልጥኖ አስተምሮ ላዘጋጀልን አምላክ!
    ግን ደግሞ ይህችን የእናንተን የተባረከች ጊዜያችሁን ሊበላ ለሚመጣን የሚያላግጥን ማስቆምም ጥቅሙ የምታዉቁት ነዉ። ቢዬ አስባለሁ። ከዚህ ቪዲዮ ሳይሆን ፡ ለጠቅላላ እይታ!

  • @meskiy1967
    @meskiy1967 Місяць тому

    Amen

  • @habeshayagereleje3755
    @habeshayagereleje3755 Місяць тому

    እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን!!!!!

  • @merymerry3747
    @merymerry3747 Місяць тому

    ❤🙏🙏🙏

  • @FasilKefe
    @FasilKefe Місяць тому

    ጭንቅላቱ እንደሰውነቱ ስብ ደፍኖታል አስተሳሰቡ ሁሉ ጮማነው ድምፁ ክርፋቱ ከዘንዶ የበለጠ ይከረፋል የክህደቱ ጥግ ይገርማል

  • @MahletMulat-h6h
    @MahletMulat-h6h Місяць тому

    በጌ አሳዘንከኝ ተኩላ ሊበላህ ነው መሰለኝ

  • @almazyilma8956
    @almazyilma8956 Місяць тому

    ምንው እስከ ኑፋቄው የአባቶቻችንን ጥምጥም እና ካባ ለብሶ ለመቆም ደፈረ እኛ ግን ቀበሮና እረኞቻችንን ከንግግራቸው እናውቃቸዋለንና ለምድህን አውልቀህ ና

  • @meskiy1967
    @meskiy1967 Місяць тому

    Temu enkuwa des alhe.egzyabher bebatu yatsnhe

  • @lidulidiya5529
    @lidulidiya5529 Місяць тому

    ስጋወደሙን ሰው ሲቀበል አይቶ አያውቅም ማለት ነው በጋን ጠጥተው አላለም?

  • @muluberhanhailu6057
    @muluberhanhailu6057 Місяць тому

    Tamchgne belo bohka afune yekafetal

  • @marthamekonnen7532
    @marthamekonnen7532 Місяць тому

    ዲሽታ ጊኒ ስለዘፈነ ነው መወቀስ ያለበት ወይስ ግጥሙ ልክ ስላልሆነ ብቻ ነው? "እቤት ቁጭ ብለው የሚዘፍኑትን ሳይሆን..." ማለትህ ምን ማለትህ ነው?

    • @SolomonMoges-EwnetinSikeluat
      @SolomonMoges-EwnetinSikeluat Місяць тому

      በሁለቱም ነው የወቀሰው። በዋናነት ግን ዘና በሉ ፣ ጨፍሩ ፣ ተደሰቱ ሰይጣን አይመለከተውም የሚል አሳሳች መልዕክት በሙዚቃው ውስጥ ስለጨመረ ነው የወቀሰው።

  • @zerihuntegegh3565
    @zerihuntegegh3565 Місяць тому +3

    እረ እነዚህ የጠመጠሙ ሰዎች እኮ በብዙ ጤንነታቸው የሚያሳስብ ነው ጌታን እኮ እዳሰቀል ሲፈርዱበት ያሉት ነገር እራሱን ጌታና አምላክ አድጓል በሚል ክስ ነው ዛሬም ወድሞቻቸው የክርስቶስ ን ስጋና ደም ለማቃለል የሚናገሩት ነገር አሳዛኝ እውቀት የጎደለው ነው ስንት ክርስቶስ ተሠዋ እንዴት ይባላል ?እረ ተረዱ በዚህ አይነት ስንንት ቦታ እግዚአብሔር ክርስቶስ እያሉ አየጠሩ የእግዚአብሔር ሀይል ውስን ነው ሊሉን ነው።እረ የተከደነውን እውቀት ይግለጥልን ።

  • @habtamudehne8502
    @habtamudehne8502 Місяць тому

    😂😂😂 የማን ዘማሪ ነበርክ ? አጭበርባሪ ለማንኛውም ይመችህ ወደ ሌላ ሀይማኖት ሰትቀይር ደዉልልን