♦ለእናቴ የገዛሁትን ስጦታ ተዘረፉኩ 😭 ከሚልኮ ጋር ተጣላን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 985

  • @SaudiSaudi-s9n
    @SaudiSaudi-s9n 16 днів тому +68

    አፉፉፉፉፉፉ ኧረ ተዉት ይሁ ልጅ በጥም ነዉ አጀቴን የሚበላዉ ፈጣሪ ለናትሁ ይኑርህ
    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ፍቅር-ሰ9ፀ
    @ፍቅር-ሰ9ፀ 16 днів тому +58

    አንቺ ያምሻል እንደ ዚህ አይነት ፕራንክ ጥሩ አይደለም ልጁን አታስለቅሱት 😢😢😡

  • @user-wi6iw3we1m
    @user-wi6iw3we1m 16 днів тому +34

    ይሄልጅ በጣምነዉ እሚሳዝነኝ ገናሳየዉ አቼልጅ የስራሽን ቢይ😢😢😢😢ሸይጧን

  • @zewdibelay
    @zewdibelay 16 днів тому +28

    በጣም ባለጌ ነሽ በድህነት መጥተሽ እንደዚህ ማስለቀስ አይገባም ነበር ደግሞ የፈለገ ፕራንክ ቢሆን እንደዚህ መምታት ማሰቃየት ለምን አስፈለገ ክፉ ነሽ ደግሞ ስሚታዊ ሆነ ስትል አታፍሪም ያሳዘነኝ የእናቴን ሳቅዋን ቀሙኝ ሲል😢😢 የኔ ምስኪን ሁሉም እሱ ላይ ይበረታሉ 😢😢በእናታችሁ ስልኩን ላኩልኝ ብር ልላክለት በጌታ ንገሩኝ

    • @netsolo8225
      @netsolo8225 11 днів тому

      እረ ወንድሟ ነው

  • @gannatdastaa5437
    @gannatdastaa5437 16 днів тому +38

    Wayyoo haadhoo koo baay'ee garaa nama nyaata dhugaa waaqayyoo 😢😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭

  • @tenaberihun7379
    @tenaberihun7379 16 днів тому +23

    ይኸን ልጅ እዴዝህ አይነት ፕራንክ አታርጉት😢😢😢😢

  • @saadaberhauno8701
    @saadaberhauno8701 15 днів тому +8

    በጣም ታሳዝኛለሽ ሚልኮ የምር እደዚህ አይነት ፕራክስ የለም የምር 👍👍👍👍👍የኔ አባት ሲያሳዝን😢😢😢😢

  • @BetyyLove-d6r
    @BetyyLove-d6r 16 днів тому +15

    ወይይይይ 😢😢😢😢አሳዘነኝ የኔ የዋህ እስኪ 50k እናስገበው የኔ ውድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TINSAE-ke9hh
    @TINSAE-ke9hh 15 днів тому +9

    አንቺ ባለጌ ናሺ 😭የኔ ዎንድሜ አይዞህ

  • @WerkneshAlem
    @WerkneshAlem 15 днів тому +7

    ሚልኮ በጣም ባለጌ ልጅ ነሽ በጣም😢ይድኔ የኔ የዋህ ወንድም❤❤😢😢

  • @zeni.tube.you-kk4mu
    @zeni.tube.you-kk4mu 15 днів тому +5

    አረ በጌታ እንደዚህ አይነት እየቀ ልጁ በጣም ያሳዝነኝ 😢😢😢😢😢

  • @aynadissehayneh9477
    @aynadissehayneh9477 16 днів тому +13

    የኔ አባት አይዞህ ይድንየ እያወቅሁ እራሱ አለቀስኩ 😢😢ጥሩ አደለም እደዚህ አይነት ፕራክ ሚልኮ ይቅር እናትህን ሺ አመት ያኑርልህ❤❤❤❤

  • @Birke-e9l
    @Birke-e9l 16 днів тому +15

    Milko balgee dha ati. Dhugaa uuuuuuffii mucani kun bayyee garaa naa nyaata 😢😢

    • @EmanBes-m2m
      @EmanBes-m2m 2 дні тому

      Anale wly baye gara na nyata 😢😢

  • @khadijaabdulla3436
    @khadijaabdulla3436 16 днів тому +11

    ወንድም አለም አይዦኝ ጠንከር በል ለእናቱ ጀግና 💐💐💐💐በጣም ነው ያዘንኩት 😭😭😭😭😭😭

  • @Bezaa-v2g
    @Bezaa-v2g 16 днів тому +7

    Uuuuff yene abeti ayzokii dhugaa imaman qabachuu dhadhabe😭😭😭 anchi milko wusha balgee neshi endezi aydergim

  • @AaA-sj1nl
    @AaA-sj1nl 15 днів тому +12

    ኤጭ በሰዉ ሂወት መቀለድ አሳዘነኝ ልጁ😢😢😢😢

  • @citycell8585
    @citycell8585 12 днів тому +3

    Mee muca kanaa lakofsa isa nafi erga maloo dhugaa ani hadha isa akaa gamachisu haqimi koti nani gargara❤❤❤❤❤❤❤

  • @Sifani-g3k
    @Sifani-g3k 16 днів тому +16

    Dhugaa imiman qabachun dhadhabee waqaa 😢😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭dhugaa nan boyee

  • @HhdGhf-t6h
    @HhdGhf-t6h 15 днів тому +6

    የኔ ወድም አይዞህ ወድልጅ ሢከፈው አልወድም😢😢😢

  • @ahmadm5724
    @ahmadm5724 16 днів тому +7

    ምን አይነቷ ባለጌ ነሽ. ስታስጠይ😢😢😢

  • @Hanna-w9z7u
    @Hanna-w9z7u 15 днів тому +12

    እሱ እድህ እያለቀሰ አች ትስቂያለሺ ድድሺ ይርገፍ ባለጌ😢😢😢😢

  • @MsMila-p3k
    @MsMila-p3k 16 днів тому +11

    የኔወድሜ እኔ አፈር ልብላልህ የኔ ጌታ የታቱ ጌጥ😢😢❤❤❤ እመብርሀን ትጠብቅህ አችየምን አረገሺ በሰማም😢😢😢

  • @ጆርድ
    @ጆርድ 15 днів тому +4

    ለምን ከፈታችሁ የእናቱ ስጦታ ግን እነዚህ አይደረግም 😢😢😢😢firank ቢሆን በጣም ያስጣላል

  • @SaraNew-fo6je
    @SaraNew-fo6je 16 днів тому +23

    ትገርማለችሁ ፕራንክ መሆኑን እያወቃችሁ የምትመቱት ነገርስ

  • @blenakilas8477
    @blenakilas8477 16 днів тому +34

    ባለጌ ነሽ በጣም ሲበዛ😢😢

  • @ZinetMuhamed-o2w
    @ZinetMuhamed-o2w 15 днів тому +6

    ያአላህ ምን አደረጋችሁ ፕራክ እንደዚህ ነውዴ አሠቃያችሁትኮ ክፉ ነሽ ልቦና ይሥጥሽ አይዞህ በጣም ነው አንጀቴን የበላኝ

  • @ፍቅርተስላሴ-ቀ5ፐ
    @ፍቅርተስላሴ-ቀ5ፐ 15 днів тому +3

    ይሄ ልጅ በጣም ያሳዝነኛል ወንድሜ አይዞህ ሆደ ባሻ አትሁን

    • @abebawbelay2584
      @abebawbelay2584 13 днів тому

      አጀቴን ነው የበላው የስራሽን ይስጥሽ

  • @BeltechBogale
    @BeltechBogale 16 днів тому +9

    አንቺ የሆነሽ ባለጌ ለእናቱ ያለውን ጉጉት እያወቅሽ ወሽመጡን ቆረጥሽው የኔ ወንድም አይዞህ

  • @YarebiAmana-c5u
    @YarebiAmana-c5u 16 днів тому +11

    አንቺ ጉሬዛ ላይ እናቴ ብሎ ያወራ መሬት ላይ ል እየጠረጉ አንጀሊና የለሽም እንዴ ባይነቱ ደስታ አንቺ አድርጌያለሽ ድንጋይ ራስ 😊😊😢😢

  • @asterabraham9656
    @asterabraham9656 15 днів тому +7

    ደም ያስለቅሳችሁ የናቱን ደስታ ነው የነጠቃችሁት የስራሽን ይስጥሽ

  • @ደስየባታናፋቂ
    @ደስየባታናፋቂ 15 днів тому +6

    ምስኪን ይቴ በጣም ነው ማዛዝነኝ አታስከፊብኝ በጌታ ደስታውን አጨለምሽባት 😢😢😢😢😢

  • @ASH-zk4tfየመርሳዋ
    @ASH-zk4tfየመርሳዋ 16 днів тому +9

    ይችን ልች ዱሮም አትመቸኝም ነበር አሁን ደሞ ጭራሽ አስጠላችኝ አችን ነበር ማደናቆር እደሱ አድርጎ ተላማጅ የሰራው ጎታ ሞኸዶ የመሰለች 😢😢😢😢😢😢😢

  • @MOMITUBE
    @MOMITUBE 15 днів тому +7

    ባለጌ አይገልፅሽም ሚልኮ የኔ አባት ይድኔ አይዞን ብሮ😢😢😢😢😢

  • @مكهالخالدي
    @مكهالخالدي 15 днів тому +5

    ❤🎉😢ሚልኮ እደዝህ አታድርጊ ወድሜአይዞክ እደኔ የሚሳዝነዉ❤🎉😢😢

  • @HekmatAhmet
    @HekmatAhmet 16 днів тому +10

    ወይኔ በአላሕ የሚያሥጠላ ነገር አታድርጊ አታሥጠይ የኔ ሚሥኪን ሢያሣዝን 😢😢😢 በእናታችሑ እያለ ሢለምናችሑ እናታችሑን አለማሥታወሣችሑ😢 ደሞ እናትሕ አፈርትብላ ይላል አንተ አፈር ብላ ምን አይነት ገገማናችሑ😢😢

  • @SaraNew-fo6je
    @SaraNew-fo6je 16 днів тому +7

    እኛ ለእናቱ መች አድጎለት ትልቅ ነገር ባደረገ እንላለን ማስለቀስ

  • @mesrtefikade6
    @mesrtefikade6 15 днів тому +4

    በጣም ሲበዛ ገገማዎች ነቸው ምን የሚሉትነው ይህን ያክል መምት😢😢😢ሚልኮ ደግሞ ፕራክ ማስደረገሽ ሳይሆን የገረመኝ እደዚህ እየመቱት ፕራክ አድርጉልኝ ማለትሽ ነው ወይስ ቂም አለብሽ በፕራክ አማሀኝተሽ እልህሽን እየተወጣሽ ነው አጀታችሁን ከአራሳችሁ ቀኋላ ይቅርታ የምትሉትስ ነገር እረ እያሰብን ቤተረቅ እዴ😢😢😢

  • @Tado-q3g
    @Tado-q3g 15 днів тому +4

    Uuuuuuuuf kan xiffi takkara hin hafnetu mucaa kanaa rakaa garaa na nyate dhugaa rabbii😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @SofiSufe
    @SofiSufe 15 днів тому +4

    Dhugaa Waaqayyo gaara naa nyaatee muucaan jaalala haadhaa isaaf qaabuu😢I love you mqm❤❤❤❤❤❤❤

  • @ጆርድ
    @ጆርድ 15 днів тому +1

    እናንተ ልጆች ግን ሌላ ቅእም አለባችሁ ጌታን 😢😢😢😢😢ልጁ እነዚህ ማምጣት አስፈላግናው

  • @aynalemhailu7283
    @aynalemhailu7283 15 днів тому +5

    Era besmam endazeh prank aleh ende new qem Alebesh Egziaber yegatsetsesh😢😢😢😢

  • @TotoToto-zp8bz
    @TotoToto-zp8bz 15 днів тому +4

    Dhugaa bayee garaa naa nyatee uuuufff 😭😭😭😭

  • @Opu111-wb1tp
    @Opu111-wb1tp 15 днів тому +6

    አፈር ብይ ውሻ ደም ያስለቅስሽ አቦ ምን አይነት ደቆሮ ነሽ ስታስጠላ በአላህ ደስታውን ነቀጠይው ይድፍሽ ጠላሆት የኔ ውድ ወድም አላህ ይጠብቅህ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @netsolo8225
      @netsolo8225 11 днів тому

      ወይኔ እሄንን ያክል

  • @loveonemedya1681
    @loveonemedya1681 16 днів тому +9

    ትገሪማያለሽ አንቺ እራሱ ለምንድነው የሚመቱት ምች ይምታቸው ፕራክ እማያውቁ ደነዝ ናቸው እዴ😏😐

  • @fho3984
    @fho3984 16 днів тому +6

    የኔ ወንድሜ አይዛህ😥😥😥😥😥😭😭😭😭😭😥😭😭😥

  • @gvu3799
    @gvu3799 13 днів тому +1

    በጣም ታስጠላላችሁ እሺ ጂል ናችሁ ጌታ ያያችሆል 😢😢😢😢 ወድሜ አይዞህ እሺ ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤

  • @Hanna-w9z7u
    @Hanna-w9z7u 15 днів тому +6

    አች እንድህ አይነት ፕራክ አይደረግም

  • @DHOMAHMED
    @DHOMAHMED 11 днів тому

    በጣም ደነዝ ነሺ እሺ ማነዉ እሄልጂ ሲያለቅስ አብሮ እደኔ የሚያለቅስ ግን እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Mimiyoutube-j1e
    @Mimiyoutube-j1e 15 днів тому +3

    Milkoo waaqaayoo shifamaa sif hagodhuu😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @SaraNew-fo6je
    @SaraNew-fo6je 16 днів тому +9

    በስንት መከራ አግኝቶ ነው ይሄኔ የገዛው

  • @MimiMimi-ox7ll
    @MimiMimi-ox7ll 16 днів тому +9

    Anchi miku btam balage nesh😢😢😢😢😢😢Ayizo wondime

  • @BosenaAzena
    @BosenaAzena 16 днів тому +6

    እር ስታስፍሩ ላድ ምስኬን ልጂ ሁለት ሁናችሁ በጣም የሚያሳዝን ልጂ ነው የስራሽን ይስጥሽ😢😢😢😢😢

  • @zedoYouTube596
    @zedoYouTube596 16 днів тому +5

    የኔ አባት😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @tenaberihun7379
    @tenaberihun7379 16 днів тому +10

    እግዚአብሔር ለናቱ ያለው ፍቅር እኔም እዳት እናቴ በሂውት ኖራ ምን ይሀል እዴምውዳት ብነገራት ደስ ይለይ ነበር😢😢😢😢😢

  • @Hanna-w9z7u
    @Hanna-w9z7u 15 днів тому +4

    የኔ ውድ እዴት አጀቴን እደበላው ሚልኮ ባለጌነሺ እድህ አይነት ፕራክ አይደረግም

  • @ShibreSis-ir2uy
    @ShibreSis-ir2uy 13 днів тому

    እፍፍፍፍፍፍፍፍ የኔ አባት አይዞህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢የኔ እናት ፈጣሪ ረጅሜ እጅሜ ይስጥልህ😢😢😢😢

  • @user-wi6iw3we1m
    @user-wi6iw3we1m 16 днів тому +3

    ባለጊነሽ አኔ አልቅሺሞት ወሏሂ

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 15 днів тому

    እናትን የሚነካ አባትን ፕራንክ አታርጉ ሠውን አታገዳድሉ ሲያለቅሥ አጀቴን ነው የበላኘ ተዉ ተቆጠቡ ያለውዴታዬ ኮመት አፃፍሽኘ 💔💔

  • @Fozi-lemecha
    @Fozi-lemecha 15 днів тому +3

    Uuuuuuuff beka ihen lijji towut wollah asazanegn 😥😥😥😥💔💔yemir dastawun lamin tabalashalachuw inatin allah yixabikilih bro

  • @Selamkassa-iv7vj
    @Selamkassa-iv7vj 14 днів тому

    የተረገመች ይችደሞ ማነኝ አለሽ ኢጭ ይድነቃቸዉ የኔምስኪን😢

  • @FjhjvUdxo
    @FjhjvUdxo 16 днів тому +7

    ሚልኩ የሥራሽን ይሥጥሽ የኔአባት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @EeTt-f9f
    @EeTt-f9f 16 днів тому +2

    Dhugaa imiman qabachuu dadhabee wlh garaa naa nyatee😢😢😢😢🙆🙆

  • @ቅዲስት
    @ቅዲስት 16 днів тому +7

    ፈጣሪ የስራሽን ይሰጥሽ ዱሮንም አልዎዲሽ ጭራሽ ጠላውሽ ክፉ ነሽ😢😢😢

  • @ferafera850
    @ferafera850 День тому

    ይሄ እኮ ፕራንክ ሳይሆን ሌብነት እና ዘረፋን እያስፋፋችው ነው ደነዞች😢😢😢😢😢 መጀመሪያ ፕራንክ ከመስራታችው በፊት አስቡበት ምድረ ከብት🙄🙄🙄🙄🙄🙄

  • @SALIYAG.ESHETE
    @SALIYAG.ESHETE 15 днів тому +3

    Yeserashin yesteshi mayem neshi qoshasha baleg asdagy yatashi

  • @AaJj-k5m
    @AaJj-k5m 13 днів тому

    የማትረቢ እደዚህ ያለ ፕራክ አለዲ ቀልብ የሌለሽ አችን በሱ ቦታ ብትሆኝ ምን ይሰማሻል ይድኔ የኔ እባዬ ፍሰስ አይዞህ ያልፍል ይሄ ቀን😢😢😢😢😢😢😢

  • @GenetSadebo
    @GenetSadebo 16 днів тому +4

    Aneche betam balageneshi😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @zainazaina3103
    @zainazaina3103 15 днів тому +1

    አላህ ያሥለቅሥሽ ምንየተረገመችናት ምንአረገሽ😢

  • @SaraNew-fo6je
    @SaraNew-fo6je 16 днів тому +3

    ሁለተኛ እንዳናይሽ ከነ ልጆቹ ጥፊ ከዚህ አብሬው ነው ያነባውት

  • @مكهالخالدي
    @مكهالخالدي 15 днів тому

    50kእናስገባዉ የኔወድም

  • @inaamdirani2414
    @inaamdirani2414 16 днів тому +12

    አንቺ በጣም ባልጌ ነሽ 🙄🙄🙄 አይዞህ ብሮ 😢

  • @FhhKk-j6q
    @FhhKk-j6q 11 днів тому

    አፈር ብሉ እናታችሁ አፈር ትብላላችሁ በደካማ ጎኑ ገብታችሁ አሰቃያችሁት ድራሻችሁን ያጥፋው ይድኔ አይዞህ የኔ አባት ሚልኮ እምትባይ እባብ ከነ አባሮችሽ ድራሽሽ ይጥፋ እኔም አብሬ ነው የተሰቃየሁት 😢😢😢😢😢

  • @hanatigi1646
    @hanatigi1646 16 днів тому +4

    Uuuuuuu.😭😭😭😭. Ehe liji. Liben. Sabareyi. 😭😭😭. Miliko. Hedeshi. Ka. Ite. Gari. Siri. Sagaxe neshi

  • @ramaramaa1776
    @ramaramaa1776 15 днів тому +2

    ባለጌ😢😢😢😢ነሸ

  • @hanatigi1646
    @hanatigi1646 16 днів тому +3

    Yene abati 😭😭😭😭😭😭. Libe. Tasabare. 😭😭😭😭😭

  • @SemiraAkmel-p5u
    @SemiraAkmel-p5u 15 днів тому

    አረ ምን አይነት ጨካኝ ነሽ 😢😢እኔን ይድኔ😭😭😭😭

  • @AlemAdonya-gr1eu
    @AlemAdonya-gr1eu 16 днів тому +3

    እኔ ግርም የምትሉኝ ኮሜታተሮች የምትናገሩትን ነገር እወቁ ፕራንክ ነው እያለች አትዘባርቁ ታድያምንሰሩ ነው የምትሉት የሰውን አንጀራ አትዚጉ ይልቁኑ እናበርታቸው😊😊😊

  • @DHOMAHMED
    @DHOMAHMED 11 днів тому

    በጣም ነዉ ያጠፋሺዉ እዴ ካጠፋሁ ትያለሺ እዴ😢😢😢😢😢

  • @ttee9429
    @ttee9429 15 днів тому +2

    ሲጀመር ሰዎቹ እራሱ የለመዱ ሌቦች ናቸው ያስታውቃሉ

  • @HdDi-d6s
    @HdDi-d6s 12 днів тому

    እደኔ ግን ይሄ ልጂ የሚያሣዝነዉ አለ😢😢😢😢😢

  • @DerartouDera
    @DerartouDera 16 днів тому +2

    Wayyoo Hadhaatoo rabii mucca kan osoo na ta,e isaa gargaree natii tola uuufff 😢😢😢😮😢😮😮

  • @mekdesalemu965
    @mekdesalemu965 День тому

    Afer yasblash bsew hwet mklja aydlem eshi bdkam anjetu eygbash ymetakuslu 😢😢😢

  • @sintayehutilahun5200
    @sintayehutilahun5200 14 днів тому +1

    የኔ ዉድ ወንድም 😭😭😭😭😭😭❤️

  • @ZetaZeta123-n6h
    @ZetaZeta123-n6h 15 днів тому

    ውይይይይ ዬኔ ውድድ እንዴት እንዳሳዘንኝ

  • @toyba3774
    @toyba3774 15 днів тому +1

    ያአላህ ምን ይመስላሉ በአላህ እድህ አይነት ፕራክ ይቅር

  • @nathalieekmekjian7375
    @nathalieekmekjian7375 13 днів тому

    ምነው ሚልኮ ፐፕላክ አልቀሼ አላቅም እና አሰለቀሰኝ ወድሜ እናቶቻችንን ሺአመት ይኑርልን ክብር ለናቶቻችን

  • @LemlemShimelis
    @LemlemShimelis 15 днів тому

    😢😢😢😢😢ወይ የእኔ ኣባቴ ኣይዞክ

  • @user-qh5qr9qr7f
    @user-qh5qr9qr7f День тому

    ኡፍፍ ይችልጅ ቀልዳ እጨት እጨት ነዉ የሚለው😢😢😢

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp 15 днів тому

    እፍፍፍ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢 እኔ እራሱ አለቀስኩ ብድርክን ትመልሳለክ አይዞን የኛ ዠቦሀ ልጅ

  • @user-nr3tk3jj5r
    @user-nr3tk3jj5r 15 днів тому

    ስው እደለለኝ አይታችሁ ነው ስል አሳዘነኝ ኡፍ😢😢😢😢😢😢

  • @እምየሀገሬየኢትዮጲያናፈቅ

    የኔ ወንድም አይዞህ

  • @halimahili1287
    @halimahili1287 15 днів тому

    ባለጌ ነሺ ተምርአይዞህ ወንድም ደም ትሳቃለቸ ግልፍጥ😢😢😢😢😢

  • @ዙዙሲራጂ
    @ዙዙሲራጂ 16 днів тому +2

    ግን እደወድ ቆፍጠን በለ ዝብለህ አታልቅሥ ወድ ነህ ሥሜትህን ደብቅ

  • @DodoPopo-bp4zh
    @DodoPopo-bp4zh 16 днів тому +1

    min aynet peraniknew begeta sagexoch indet inde yaslqesen miku yesrawu ysxesh 🥺🥺🥺🥺🥺

  • @BurtokanBurtokqn-ij1rc
    @BurtokanBurtokqn-ij1rc 15 днів тому +2

    አፈር ብይ ቀፎ እራስ ድጋይ ልብ ነሽ እዴ እዲ እያለቀሰ ትገለፍጫለሽ ቢያስ ሲያለቅስኳን ተሎ መናገር አችይም እዴ ደቆሮ😢😢😢😢 😢😢ስታስጠይ

  • @aminaharake5556
    @aminaharake5556 15 днів тому

    ውይ አረተውት በጣም ነው ያሣዘነኝ እፍፍፍፍ አሁንስ ይሄ ፕራክ ግራ ገባው 😢😢😢😢

  • @בתיהאלמייהו
    @בתיהאלמייהו 15 днів тому

    የኔ አባት አይዞህ 😢😢😢

  • @GannatSantayew
    @GannatSantayew 16 днів тому +1

    ስታስጠላ ምንማረግዋ ነው እንዲያሌ prank የለም ባለጌ ነሺ

  • @felekhiel
    @felekhiel 15 днів тому

    በጣም ባለጌ ነሽ ሚሊኮ😢😢😢

  • @Hawi_habeshawitt
    @Hawi_habeshawitt 8 днів тому

    ሲያለቅስ ማየት አልፈልግም ወላሂ ማንኛችንም ተከታዮቹ ሲያለቅስ ማየት ስለማንፈልግ እባክሽን እሱን የሚያስለቅስ ነገር አትስሪ😢😢