ጉድ አደረኩት!! ጫላን ተበቀልኩት!! ከባድ prank

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 лип 2022
  • በዚህ ፕሮግራም ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ በሚከተሉት አድራሻዎች ያግኙን።
    Whats app/09 67 07 23 66
    IMO/ 09 67 07 23 66
    Instagram:@tchala awol
    Tiktok : tiktok.com@tchala
    በዚህ ፕሮግራም ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ በሚከተሉት አድራሻዎች ያግኙን።
    Whats app/09 67 07 23 66
    IMO/ 09 67 07 23 66
    Instagram:@tchala awol
    Tiktok : tiktok.com@tchala
    Ethiopian Movie 2022 Full Length Ethoipan Film
    ዳንኤል ክብረት! • ወለጋ ዛሬ • wolgaa
    • እልል ሳኡዲ ዛሬ ደምቃለች: እንኳን ደስ አላችሁ የሳኡዲ መንግስት አለምን በደስታ... የዘንድሮ ይለያል ታሪክ ሊሰራ ነው! • ሐጅ Live
    በቪዲዮ የእንግዶቻችን አቀባበል • ከኤርፖርት እስከ...
    mezmur protestant
    mezmur maryam
    mezmur orthodox eritrea
    mezmur orthodox Amharic
    • MAHI & KID • New Seif on ebs • ብሬክስ ሀበሻዊ • New መንሱር ጀማል • orthodox
    ታጠቅ ሚዲያ • Brex habeshawi • አፍሪካ ቲቪ • donkey youtube • ድንቅ ልጆች • Ethiopia viral video • New ረመዳን • New Amharic ረመዳን • ረመዳን Oromo • Ramadan fetwa • ረመዳን • የረመዳን ስህተቶች • ረመዳን ፆም • የረመዳን ህግጋቶች • ስለ ረመዳን • ረመዳን ነሺዳ • አዳዲስ የረመዳን መንዙማ • መንዙማ ረመዳን • ረመዳን በአማረኛ • ረመዳን ኢትዮጵያ • ራመዳን • የረመዳን ፕሮግራሞች • Minber tv
    *የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም መዝሙሮች እና የኦርቶዶክስ መዝሙሮች
    Aser tad • Babi • Abrelo hd • Nejah Media • Miftah key • Minber tube • Harun media • amharic vlog • Amharic films 2022 • New Amharic • Hop Amharic new • ethiopia youtube trend
    #ተዋወቋት #babi
    #Eregnaye
    እረኛዬ ክፍል - Eregnaye Ep
    @Arts Tv World
    እረኛዬ ክፍል - Eregnaye Ep @Arts Tv World
    seifu on ebs,seifu on ebs,new ethiopian movie 2019, babi, ባቢ, babiyoutube, babi ethiopia, ethiopian,teddy afro,fana tv,9 shi part,amharic film,betoch,tigrigna music,ebs tv,ethiopian drama,ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 14 - zetenegnaw shi sitcom drama part 14,hanan tarik,amharic musicnew ethiopian movie,new ethiopian movie 2019,ethiopian movie,full ethiopian movie,ethiopian drama,ethiopian new movie,new ethiopian film,ethiopian movies,best ethiopian movie,new ethiopian movies,amharic movie,ethiopian comedy,ethiopian film,ethiopian new drama,ethiopian movies 2019,ethiopian,ethiopian new movie 2019,new ethiopian music 2019,latest ethiopian movies,funny ethiopian comedy,new ethiopian music seifu fantahun on ebs show,x,seifu show,seifu on ebs,seifu fantahun show,seifu fantahun on ebs,seifu fantahun show 2018,seifu fantahun late night show,seifu fantahun,seifu fantahun prank,funny pic seifu show,seifu on ebs this week,seifu on ebs this week 2018,new ethiopian music 2019,ethiopian new music,zebiba girma,ethiopian music 2019,zebiba girma gerager,new ethiopian music,ethiopian music,amharic music 2019,zebiba girma music,new ethiopian song 2019,new amharic music 2019,ethiopian song 2019,new ethiopian song,gerager,ethiopian love music,ethiopian new song,new ethiopian music 2019 this weeksenselet drama,senselet,ethiopia,ethiopian news,ethiopian,ethiopian films,ethiopian drama,ethiopian music,ethiopian actress,ethiopian film,zemen drama,senselet drama movie actress tg,ethiopian movies,ethiopian dating,ethiopian new movie,ethiopian tv,ethiopian artist,ethiopian new music,ethiopia zena,senselet drama actress tigist milkesa sisters,new senselet video,ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian drama,ethiopian film,ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 15,ethiopian,new ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ,ምን ልታዘዝ ድራማ,ethiopian news,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian movie,funny ethiopian comedy,ethiopian series drama,betoch,አስቂኝ ድራማ,teddy afro,hope music,ትንሿ ፓርላማ,ኤደን ገነት,ethiopian tv,jtv ethiopiazetenegnaw shi,9negnaw shi,zetenegnaw shi 14,zetenegnaw shi part,zetenegnaw shi part 5,zetenegnaw shi part 1,zetenegnaw shi part 14,new ethiopian music 2019,ethiopian music,new ethiopian music,ethiopian music 2019,ethiopian new music,ethiopian music new,ethiopian love music,ethiopian song 2019,new ethiopian song,ethiopian traditional music,ethiopian song new,ethiopian new song,new ethiopian song 2019,ethiopian song,new eritrean music 2018,tigrigna music,eritrean music,new ethiopian music 2018,ethiopian music new 2019ethiopian comedy,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian,new ethiopian music 2019,funny ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian film,new ethiopian movie,new ethiopian film,new ethiopian music,ethiopian movie,ethiopian comedy 2019,ethiopian drama,comedy,ethiopian news,full ethiopian movie,new ethiopian comedy in 2019,new ethiopian comedy tomas 2019ethiopian,new ethiopian music,ethiopian comedy,new ethiopian movie,new ethiopian funny video,ethiopia,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian funny video,ethiopian drama,ethiopian movie,new ethiopian,new ethiopian vines,new ethiopian music 2018,ethiopian news,ethiopian film,funny ethiopian comedy,new ethiopian funny videos,hope music ethiopia ehud on ebs,seifu on ebc,special show,ebs,ebstv,ethiopia,meskel,mogachochethiopian drama,betoch,ethiopian comedy,ethiopian music,betoch comedy,ethiopian,betoch drama,ethiopian movies,ethiopian artist,ethiopian actress,ethiopian,betoch comedy drama,ethiopian news,new drama,ethiopian,ethiopian movie,ethiopian news,zemen drama,ethiopian
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 526

  • @makeiawerkenh9671
    @makeiawerkenh9671 2 роки тому +53

    ታይ እህት አለሜ እደዚህ እያደረግሽ ትዳርሽን አታበላሽ ወንድ ልጅ ፍቅር ሲሰጥ ማክበር የኛ ግደታ ነው ለማንኛውም አብሽር ወንድሜ እህቴ ይቅርብሽ 😍😍😍😍😍

  • @Asa-bq9dc
    @Asa-bq9dc Місяць тому +2

    ማሻአላህ ተሰክቶልሻል. እሱ ጡሩ ሰው ስለሆና ነው እንደዚ ለንቺ የተጨነቀው. ለሴት ክብር አላው

  • @alemtsehay8507
    @alemtsehay8507 2 роки тому +24

    ለትዳሩ ያለው ታማኝነት ትዳሩን ለማዳን ያለው ጥረት 👌👌 ጎበዝ እዲህ ነው ለትዳር ክብር ሲባል እሚይዘው እሚጨብጠው ሲያጣ ደነገጦ ሲርበተበት ዋ !!

  • @zinashnigussie6434
    @zinashnigussie6434 2 роки тому +23

    ቆንጆ ሚስት እንዳለው ግን ያውቃል

  • @FreihaYaissn
    @FreihaYaissn 2 роки тому +24

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ ብለዋል ነብዩ መሀመድ ሰለላህ አለይሂ ወሰለም ፕሮፍይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ውድ የሀገሬ ልጆች መልካምነት ለራስ ነው አሏህ ከመልካሞች ያድርገን አሏህ ሀገራችንን ሰላሙን ይመልስልን ያረብ

  • @rehmaemam571
    @rehmaemam571 2 роки тому +53

    ካሜራ. አማናችሁ ጥሩ ልጅ ነው ቤተሰብ ናችሁ መሰል

  • @user-wz1fx8kv1t
    @user-wz1fx8kv1t 2 роки тому +18

    ግን ጎበዝ ነዉ ለሚስቱ መጨነቁ ስሙ ራሱ እዳታየዉ ሲደብቀዉ

    • @zeynebdamte1506
      @zeynebdamte1506 2 роки тому +1

      ሊጨነቅላት ይገባል ሚስቲ ጎበዝ ናት

  • @almazethio4434
    @almazethio4434 2 роки тому +12

    ወኔ ይችን ልጅ እደት እደምወዳት 🥰💞🥰💞ቲክቶክ ላይ አይቸ ዛሬ በዚህ አገኝሆችሁ

  • @helenhelen1918
    @helenhelen1918 2 роки тому +8

    የብስጭት ሳቅ ያልሽት በጣም ነው ያሳቀኝ ይመቻችሁ ሰላማችሁ ይብዛ እወዳችኋለሁ

  • @tube3791
    @tube3791 Рік тому +11

    ናቲ የምር መልካም ልጅ ነዉ ምንነዉ ሁሉም ወንዶች እደሱ ቢያስቡ !!

    • @lztoutube8165
      @lztoutube8165 Рік тому

      እንዛመዱ እመልሣለሁ

    • @Asa-bq9dc
      @Asa-bq9dc Місяць тому

      እውናታኛ ምስቱ ናት ወይ. ለስራ ነው.

  • @banchu3147
    @banchu3147 2 роки тому +36

    ውይ ጫሊየ ተገኝህ ዛሬ እኔ ያሳከኝ ከዛ ከዚህ ስትወለወል ነው ቁመህ ለምን አታወራትም 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ቁምጣው ሁላ እኮ ሰፉው በድንጋጤ

  • @ethiopian7940
    @ethiopian7940 2 роки тому +18

    ይህን ልጅ አላምነውም ደግመሽ አመጣሽው😂😂ወይስ ሌላ ነው ቆይ ልይ

  • @user-nu6tt5oo8u
    @user-nu6tt5oo8u 2 роки тому +12

    አይ ምስኪን ነው ባልሽ ሲያሳዝን ይሄ ፕራንክ ጉድ አፈላ ዘንድሮ ቀን ክክክ

  • @hellohey9597
    @hellohey9597 2 роки тому +14

    የእኔ ቆጆ ጎበዝ ነሽ ደሞ ማሻአላህ ስታምሪ
    ቆሞ ነው ሞቶ ከአንቺ ሌላ አንችን የመሰልሽ ቆጆ እያለሽው

    • @zeynebdamte1506
      @zeynebdamte1506 2 роки тому

      አዎምንምአይወጣላትም ግን ወንድ አይታመንም

    • @enattube1181
      @enattube1181 2 роки тому

      እኮ

    • @user-cc5ot2ls2q
      @user-cc5ot2ls2q Рік тому

      አንዳንዱ ውንድ እኮ የያዘው ነገር ምንም ነው

  • @user-gg5sl2sc6z
    @user-gg5sl2sc6z Рік тому +2

    እኛ ሤቶች እኮ ብልሀት አያልቅብንም የሆነ ነገር ካሠብን በባጡ በቆጡ ብለን እናሣካታለን 😂

  • @nanjajemel5231
    @nanjajemel5231 2 роки тому +9

    ወይኔ ጫላየ ፀጉረህን ነጪተህ ጨረሰከው እኮ😂😂😂😂

  • @mariamfanta5656
    @mariamfanta5656 2 роки тому +12

    አይዳየ የኔ ልዕልት ሙቸ ነው እምወድሽ 😁🤣ጫላ ሚስኪንሰራሽለት 😁🤣😂

  • @njatandabdu2472
    @njatandabdu2472 2 роки тому +14

    ታው ይኸ ፕራክ ይቅርባችሁ ለትዳራችሁ አስቡ

  • @user-kp6vz5tq1j
    @user-kp6vz5tq1j 2 роки тому +15

    ካሜራማኑን በጣም ወደድኩት እዴት ያምራል ባአላህ

  • @zuzu6583
    @zuzu6583 2 роки тому +11

    የብስጭት ሳቅ ነው ክክክክክክ

  • @semirabintbaba6562
    @semirabintbaba6562 2 роки тому +11

    ጫላ ለምድን የምትስቂዉ አይዳ የብሥጭት ሳቅ ነዉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂ሠራችልህህህህ ምላሹን ቀለል አድርገዉ ጫላ😂😂😂

  • @ethiopian7940
    @ethiopian7940 2 роки тому +6

    ተበላህ ጫላ😂 ይህ ልጅ አላስቻለውም ሳቀ ብድርህን ክፈል ክክክ

  • @user-fo6ir9kg7p
    @user-fo6ir9kg7p 2 роки тому +6

    ወይ ዛሬ የምር ክክክክ ጫላ አበደበደችህ ጎበዝ እኛ ሴቶች እውነት ነው ብላሀለኛ

  • @hakegnawtv2583
    @hakegnawtv2583 2 роки тому +10

    ምርጥ ፕራንክ ነው ጫላ ግን አሳዘነኝ ማሪያምን😑
    ናቲን ግን ለሁለት ያበደ ፕራንክ ስሩት😊😂

    • @useruserTUbe
      @useruserTUbe 2 роки тому +1

      ተይ ፍቅሬን እዲናደድብኝ አልፈልግም ጠይሙ ሸበላ የፍቅር ውድድድ ክክክክ

    • @lztoutube8165
      @lztoutube8165 2 роки тому

      እንዛመዱ በቀንነት

  • @user-br7wh9io3h
    @user-br7wh9io3h 2 роки тому +22

    😄😄😄😄😄😄አረ ጫላ እርግጠኛነኝ 10ኪሎቀንሰሀል ከመደንገጥህየተነሳ

  • @user-xg1zc5ot4t
    @user-xg1zc5ot4t 2 роки тому +11

    🤣🤣🤣🤣 ባልዪው አሁን እዚህ ስሆንኮ ነው የተደወለው ሲል አንጀቴን በላው 🥺🥺🥺🥺

  • @sakenasaeed1219
    @sakenasaeed1219 2 роки тому +17

    የዛሬው ትክክለኛ ፕራንክ ነው ወላሂ ቤብ እያሉ ነው የጨረሱት ጫላ ተገኝተሃል 🙆😂😂😂😂😂😂😂😜😜😜😜😜

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 2 роки тому

      ሰብስክራይብ አርጊኝ

    • @fafiyasinhara5180
      @fafiyasinhara5180 2 роки тому +1

      ኪኪኪኪኪኪኪ ቤብ ምን ማለት ነው

    • @meditube4525
      @meditube4525 2 роки тому +3

      ወላሂ አትበይ ሞዛዚት

    • @sakenasaeed1219
      @sakenasaeed1219 Рік тому +1

      @@meditube4525 ወዬ ወዬ እሺ የእኔ ውድ 😂😂😂🤗🤗🤗😍

  • @fafiyasinhara5180
    @fafiyasinhara5180 2 роки тому +4

    ኪኪኪኪ እኔ ዩቱበር ብሆን የሆነ አድስ ነገር ከተሰማኝ ፕራንክ መሆኑን ጠንቅቄ አውቃለሁ ማስመሰል አታብዙ ሀባይብ

  • @wardatube3623
    @wardatube3623 2 роки тому +20

    ተመስገን በል!
    የዛሬ ሳምንት እንደምትሞት ቢነገርህ አሁን ያስጨነቀህ ነገር ሁሉ ተራ እንደሆነ ይገባሀል! ከጎደለህ ይልቅ የተደረገልህ ይበልጣል! ስለዚህ ተመስገን በል ወዳጄ!

  • @user-ie7fx9bk3f
    @user-ie7fx9bk3f Рік тому +6

    በርቱ ደስ ትላላችሁ👍👍

  • @user-ul2jp2xs1o
    @user-ul2jp2xs1o 2 роки тому +8

    ወይኔ ጫላ የራሡ አሥተካከክ 🇪🇹😁😁😁😁

  • @AmAm-ff7ze
    @AmAm-ff7ze 2 роки тому +1

    ሰራሽለት ግን እንዳታይበት እራሱ በጣም ተጨነቀ ካሜራ አማናችሁ ጥሩ ልጂ ነው

  • @ALMIMEDIA318
    @ALMIMEDIA318 Рік тому +2

    ስወዳቹሁ😍😍

  • @user-ud1xl9bf9g
    @user-ud1xl9bf9g 2 роки тому +5

    ጫላ ትግስተኛ ነህ የኔ ቢሆን በጥፊ ነበር እሚለኝ 😃

  • @user-jr6ox3sh8y
    @user-jr6ox3sh8y Місяць тому

    አረ አላህን ፍሪ በልሽ በጣም ምርጥ ሰው ነው

  • @nazlyozan7670
    @nazlyozan7670 2 роки тому +1

    Calana Caltuu nawo
    Semachuu enedamo
    Sewadachuu
    Allah ayilachuu
    Hulem dasanga wun

  • @MekiyaTube
    @MekiyaTube 2 роки тому +5

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ካሜራ አማን ታማኝ ሁን ክክክ ይመቻችሁ ምርጥ ጥንዶች ግን ፕራክ አታብዙ

  • @siloveoumi6447
    @siloveoumi6447 2 роки тому +1

    ጎበዝ የኔ ቆንጆ ሴትን ልጅ ታሳዝናታለህ እንጂ አታታልላትም ሶሪ ጫላ ተገኝተሃል 💝

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 роки тому

      Demerige yeni mari❤❤❤

  • @nejulove
    @nejulove 2 роки тому +6

    ፖራክ ፖራክ እፍፍፍ የኢትዮጲያ ኑሮ ውድ እነት እና የዬቱቭር ፖራክ ዘጋኝ🤔🤔

    • @rggf7752
      @rggf7752 2 роки тому

      እኛን ተመችቶነል 😌

    • @mariyammariyam1774
      @mariyammariyam1774 2 роки тому

      አረ አልዘጋኝም ያው ውሸትም ቢሆን ያዝናናል እኔማ ፈልፍዬ ነው ፕራክ ምፈልገው

  • @zahramohemmd1510
    @zahramohemmd1510 2 роки тому +4

    ወይ የኔ ባል ቢሆን እዲህ ስጮህ እዛው ያጮለኝ ነበር እዛው አለሁበት😂 ሚሲኪን ጫላ😂😍

  • @sumeyabintislam1655
    @sumeyabintislam1655 2 роки тому

    ያበደ ፕራንክ ነው ወላሂ ናቲ ግን አሳዛኝ ነገር ነው አይዱ አንደኛ ነሽ ትወና ላይ

  • @sikosilo1299
    @sikosilo1299 2 роки тому +1

    ማሮች ስወዳችሁ❤❤❤❤👌👌👌

  • @user-sb1jk8xt8n
    @user-sb1jk8xt8n 2 роки тому +6

    ወይኔ ጓድኛቹህ ሳሳዝን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @tefekur168
    @tefekur168 2 роки тому +3

    በመጀመሪያ ተገኝቶዋል ግን የሠራሽው ነገር ልክ አይመሥለኝም ጫላን እንዳየሁት በጣም ጭቅጭቅ የሠለቸው ነው ሚመስለው ስለዚህ እንደዚህ አትሁኚ ማለት አንቺን ሲያወራሽ ቀለል ብሎት ትረጂኛለሽ የሚል እምነት እንዲኖረው እና ፕራከሰ ምናምን ይቅርባቹ በአላህ እንደው ቢያደርገው ማንም ሰው ፊት እንደዚህ ማውራት ጥሩ አይደለም

  • @weekend446
    @weekend446 2 роки тому +3

    እሰይ አገኝሽው ተበላህ ጫላ🤣🤣🤣

  • @nesredintube227
    @nesredintube227 2 роки тому +10

    ሁሌ ፕራንክ አረ ሌላላላ
    ቪዲዮ ስሩ እስኪ በአላህ
    ፕራንክ👎👎👎

  • @madiinobashiir114
    @madiinobashiir114 2 роки тому +1

    ማሻአላህ ታምራላቺሁ

  • @Hanan-tg5cg
    @Hanan-tg5cg Рік тому

    ደስ ትላላቹክ ከካሜራ ማኑጋ ያላቹክ ፍቅር የምር አስተመሪነው

  • @betulfamily3317
    @betulfamily3317 2 роки тому +2

    የኔውድ ስወድሺ አለባበስሺን በጣም ነው የምወደው

  • @salmaawal2539
    @salmaawal2539 2 роки тому +2

    ውይ ደሞ በዚህ ልንጨቃጨቅ ነው አለ ሁሊም ነው እንደ ጭቅጭቅ

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE 2 роки тому +8

    👉👁️ ኢማሙ ቡኻሪ ረሒሙሏህ እዲህ አሉ ከንግግርም ከሥራም በፊት እዉቀት ይቀድማል አሉ እናም ኑ ኪታቦችን እንማማር ግዜችንን በአግባቡ እንጠቀም የሙሥሊም ግዜ ዉድ ነችና እዉቀትን መፈለግ ግዴታነዉ 📚🌹 ፕሩፋይሌን ተጭናቹ ወደቻናሌ ጎራበሉ የኪታብተፍሲሮችን እንማር ኑ👈🏿

    • @sojoo4461
      @sojoo4461 Рік тому

      እረ ቀርአን እሚያሰቀራ ካለ አሰገቡኝ❤❤❤

  • @fatumadem8868
    @fatumadem8868 2 роки тому

    መሽአላህ በረቱ ምረጥ ጥንድች

  • @rukiyaseid6656
    @rukiyaseid6656 Рік тому

    አስላምአልኩም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ ሰላም እንዴት ናችሁ ምርጥ ጥንዶች ናችሁ

  • @shemsadinabakiya4981
    @shemsadinabakiya4981 Рік тому +4

    ሴቶች ኡኮ ቶንኮል አታስቡ ወይኔ ጫላ ሰራችልክ🤣🤣🤣🤣

  • @user-sz3zq7tr8l
    @user-sz3zq7tr8l 2 роки тому +2

    ክክክክክክ አረ ሰሳቀኝ ደነገጠ ሚስኪን

  • @kasushow3211
    @kasushow3211 Рік тому

    Waww best prank baretw

  • @Barchitube6807
    @Barchitube6807 2 роки тому +3

    ወይኔ ጫላየ ማርያምን በጣምነው ያሳዘንከኝ ዛሬ ተበልተሀን 😂😂😂😂

  • @tube3791
    @tube3791 Рік тому

    እናት ወልዳለች ልጅ አቺን !!!ብድርሽን በሚገባ መልሰሻል አሳበድሽዉ እኮ😂😍

  • @zuzu7148
    @zuzu7148 Рік тому

    እውነት አሣዘነኝ ጫላ። ካሜራ አማን የእውነት ታማኝ ነህ ይመችህ

  • @Tube-kx2sq
    @Tube-kx2sq 2 роки тому +5

    ክክክ ወላሂ እኔ ባሌን እንድህ አላሰጨንቀውም ባል የጀነት መግብያ ሰበብ ነው

    • @user-ub1pf9jy4t
      @user-ub1pf9jy4t 2 роки тому

      ከከከ

    • @zuzu6583
      @zuzu6583 2 роки тому

      ቀልድ ነው ምችግር አለው

    • @zd9022
      @zd9022 2 роки тому

      መሽአሏህ እነሱ ለብር ነው ሀያቴ

  • @tube3507
    @tube3507 2 роки тому

    ወአለይከ ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ 😃😃✍️ተገኘህ አሁን ጫላ😃😃😃😃

  • @muhammedusule6160
    @muhammedusule6160 Рік тому +1

    ወይኔ...ኘራንክ ጠላው hhhhhhh አቦ ይመችሽ አይዳ ግን ስቃዩን አረዘምሽው hhh
    አቤት ተንኮል ግን ሴቶች ወይይይይይይይይይይይ

  • @wsawsea677
    @wsawsea677 2 роки тому +2

    ዛሬ ተገኘክ ጫላ😂😂😂😂👌

  • @user-cb1og1nl2f
    @user-cb1og1nl2f 2 роки тому +2

    ኡፍ ሲያሳዝን አረ ተይ ይሄ ፕራክ

  • @user-oq7fs8wl6k
    @user-oq7fs8wl6k 2 роки тому +17

    በርቱልን ምርጥ ጥንዶች ናቹሁ

    • @ayelebaharu7747
      @ayelebaharu7747 Рік тому

      የማን. መጠፎ. ጠንድ. አይትሻል. አንቺ. ቡዳ

  • @user-ok7sn8bu3i
    @user-ok7sn8bu3i 2 роки тому +10

    _ባለፈው የአይዱን ፕራንክ ያበላሸባት ልጅ አለ ልበል😃_

  • @zeedjimmaa4658
    @zeedjimmaa4658 2 роки тому

    Ambsa nesh mashallah tabbarakallah

  • @user-dk6ic9yj7s
    @user-dk6ic9yj7s 2 роки тому +2

    ተበላህ መቸነዉ ሶፍያረኩትእያለእያሰበነዉክክክክክክክ

  • @user-lp8wg4up6g
    @user-lp8wg4up6g 2 роки тому

    አገተሽዋል ዛሬ😂😂😂😂

  • @ldteregna8527
    @ldteregna8527 Рік тому

    Habiby😍😍😍 hahaha😂😂😹 yemechachu

  • @fathaa5052
    @fathaa5052 2 роки тому

    Akorashegn😘wene bor tebaleki🤣

  • @IluwaTube
    @IluwaTube 2 роки тому

    Mashaahallah mati sif taera naf taa ii

  • @user-xr5if1bh6k
    @user-xr5if1bh6k 2 роки тому

    እውይ ጮላ ኮ እኔ ልጨነቅልህ ወንድሜ የኔ ቆንጆ ዛሬ ተሳክቶልሻል

  • @sasaa6587
    @sasaa6587 2 роки тому

    ልጅ ደስ ሲል

  • @liylabanitislamliyla4143
    @liylabanitislamliyla4143 2 роки тому

    አገኘሽዉ ጎበዝ

  • @KPOP-kq1nr
    @KPOP-kq1nr 2 роки тому

    እሥሥሥሥሥይ ጫላቲ ተገኘክ 🤣🤣🤣🤣🤣👌

  • @user-yp5yh4nf9o
    @user-yp5yh4nf9o Рік тому +1

    ክክክክክ እሰይማማየ አቃጠረለውሺ ነበር

  • @hallowiyatube575
    @hallowiyatube575 2 роки тому +2

    Chalaa Araa Argamtee Jirtaa Aydayee Sitii Hatoolu 😂😂😂

  • @zenabsharif6965
    @zenabsharif6965 2 роки тому

    Woyi yen konjoo siwodishi eko 😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @tube703
    @tube703 2 роки тому +2

    ክክክክክክክ ናቲ ለፕራንክ አይሆን🤣 ከባድ ነው የዛሬው አይ ጫላ ላብ በላብ ሆንክክክክ

  • @rahma-pc1fp
    @rahma-pc1fp 2 роки тому +1

    ክክክክ ጫላ ተገኝተሀል 😂😂😂😂😂😂😂

  • @Umufetitube
    @Umufetitube 2 роки тому +3

    السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
    አንዳንድ ቃላት እጅ ያላቸው ያህል ሰዉን ይዳብሳሉ፣ መሀረብ ይመስል እንባን ይጠርጋሉ፣ ጉልበት ያላቸው ይመስል ሰዉን ከወደቀበት ያነሳሉ።
    በቃላት ሰዉን ማቀፍ፣ ሰዉን መደገፍ፣ ሰዉን መርዳት፣ ሰዉን ማበርታት፣ ሰዉን ማጽናናት፣ ሰዉን ማዝናናት ... ይቻላል።
    መልካም ቃላቶቻችሁን ይዛችሁ አትቆዮ። ለአደም ልጆች አጋሯቸው። "መልካም ንግግር ሶደቃ ነው።" ብለዋል ሐቢባችን
    صلى الله عليه وسلم
    #የነብያቶች ታሪክ ፈትዋ ኢስላማዊ ትምህርቶችን ያገኛሉ ጎራ ይበሉ

  • @user-xr7fn7nu1u
    @user-xr7fn7nu1u Рік тому +1

    ውይኔ ወይኔ በአላህ ሲያሳዝን

  • @zeyoutube9161
    @zeyoutube9161 2 роки тому

    ምርጥ ፕራክ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣👌 ጫላ

  • @zeynebdamte1506
    @zeynebdamte1506 2 роки тому

    እኔ በጣም እወድሽአለሁ የእኔ ፍልቅል ወዘሮ መልከ መልካም

  • @salamaalrumaithi3515
    @salamaalrumaithi3515 11 місяців тому

    😂😂😂ጫላ አገኘሹ ዛሬ

  • @rhma7292
    @rhma7292 2 роки тому

    አይዶ ግንኮ ያሥታዉቅብሻል 😂😂😂

  • @sadahuesien1678
    @sadahuesien1678 2 роки тому

    ታገተሀል ዘሬ😂😂

  • @allhamdulilah03
    @allhamdulilah03 2 роки тому

    Bettam Rega yalsh sew nesh massallah ehetea Allah bedunyam be Aheram ayaleyayachuh amin

  • @mareritbanomare2774
    @mareritbanomare2774 2 роки тому

    ሰራሽላት 😂😂😂😂👍👍👍👍👌👌👈

  • @mamytube3905
    @mamytube3905 2 роки тому +1

    ሰላም ለሀገራችን

  • @kkkk-pd9rh
    @kkkk-pd9rh 2 роки тому

    በርቱልኝ ውዶች

  • @hayubint.mohammed3864
    @hayubint.mohammed3864 2 роки тому +8

    😂😂😂 😂🙈ሚሰኪን ጫላ😂😂 እረ ምን ፕራክ ቢሆን ቆፍጠን በል ወላሂ። ኮራ በል😱 አይዳ ግን 😂😂ሀይለኛነች 😁😁 ይመቻችሁ

    • @meditube4525
      @meditube4525 2 роки тому

      ጪቅጪቅ መሮታል መሰል አይግ ደግሞ በዚህ ልጨቀጨቅ ነው አለ

    • @emuhikmayoutube1026
      @emuhikmayoutube1026 2 роки тому

      @@meditube4525 ስለሚወዳት ነዉ እጂ

  • @amennaamennaa4028
    @amennaamennaa4028 Рік тому

    አለባበስሽን ስወድልሽ ማማየ

  • @zamzamzamzam7194
    @zamzamzamzam7194 2 роки тому

    እንባ ክርዮ አለሸኮ የመር አሰመሰልሺ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-vt4jz5pp9e
    @user-vt4jz5pp9e 2 роки тому +2

    ሚስኪን ወይ ጭንቀት😌😌😂😂😂

  • @jameelakonjo9880
    @jameelakonjo9880 2 роки тому +1

    የኔ ማሮች ስወዳችሁ እኮ

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 2 роки тому

      ሰብስክራይብ አርጊኝውዴ

  • @zemzemmustefa5012
    @zemzemmustefa5012 2 роки тому +3

    ጫላ ዛሬ ተገኝተሀል በጣም ታምራላችሁ

  • @fantayoutube8854
    @fantayoutube8854 2 роки тому

    አየ ካሜራ ማኑ አሳቀኝ የምር😂😂😂 ጫላ ተገኘህ

  • @user-pw5tj6sn1k
    @user-pw5tj6sn1k 2 роки тому +3

    ተመካክራቹሁ መምጣት ጀመራቹሁ አይዳ እና ጫላ አይ ፕራክ ክክክክሽ