አስቂኙ የሰላምታ ስርኣታችን || በአንዲት ቀላል ስራ ጀነት ይግቡ || Funny Greeting

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 сер 2024
  • #FunnySocialCritics #Somi
    የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል፡-
    "አንዳችሁም ጀነት አትገቡም እስካላመናችሁ፤ አታምኑም እስካልተዋደዳችሁ፤ የምትዋደዱበትን መንገድ ላመላክታችሁ፤ በመካከላችሁ ሰላምታን አብዙ"
    አስቂኙ የሰላምታ ስርኣታችን || በአንዲት ቀላል ስራ ጀነት ይግቡ || Somi Greetings

КОМЕНТАРІ • 1,9 тис.

  • @user-ch2ud9no3t
    @user-ch2ud9no3t 5 років тому +158

    የአከራዩ ሰላምታ ተመቸኝ ክክክ
    እርጉዝ ነኝ ላይክ አምሮኛል ተባበሩኝ

    • @nbnbb4204
      @nbnbb4204 5 років тому

      ሀሀሀሀሀሀሀ

    • @raziqajamal2095
      @raziqajamal2095 5 років тому

      እናቴ እውድሻለሁ!! kkk

    • @hayatrahmet4555
      @hayatrahmet4555 5 років тому +2

      እናቴ እወድሻለሁ 😂😂😂እርግዝናም ላይክ አስፈለገዉ ይመችሽ ቆንጆ ✅✅

    • @user-un7xe3yp1z
      @user-un7xe3yp1z 5 років тому

      ማሽ አላህ ሁሉም ቡድዮ ድስ ይሉል

    • @abdiseid6375
      @abdiseid6375 5 років тому

      Waleyikum selam worahmetulahi woberkatihu allah yawaden

  • @user-sj2jz5rk1n
    @user-sj2jz5rk1n 5 років тому +82

    እንኳን ሰላም መጣችሁ ባባየ በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ጀዛክላህ ኸይር አላህ ይጠብቅህ ካንተ ገና ብዙ ነገር እንጠብቃለን በርታልን።
    እስኪ ባባን ምትወድ ላይክ አድርጉ

  • @sebleeyasu6996
    @sebleeyasu6996 5 років тому +138

    ዋው ሁሉም አሪፍ እና አስተማሪ ነው እኔ የክርስትና እምነት ተከታይ ነኝ ግን እከታተላችኋለሁ ቀጥሉበት😘😘

  • @na-rh6tq
    @na-rh6tq 5 років тому +134

    እኔ ክርስትያን ነኝ ግን
    .ግን ብጣም ነው የምወዳችሁ
    ደግሞም ብዙ ትምህርት አገኝቸበታለሁ
    ይህግ ፍፃሜ ፍቅር ነው
    በርቱ

    • @aaatoube9901
      @aaatoube9901 5 років тому

      🤣🤣🤣🤣👌👍👍👍

    • @haiatfgg7958
      @haiatfgg7958 5 років тому

      ታኪው እኛም ላላህብለን እንወድሻለን

    • @shamsiyaasabbotuunuriiabbm7232
      @shamsiyaasabbotuunuriiabbm7232 5 років тому

      kkkkkkk

    • @user-np8oj4gu6d
      @user-np8oj4gu6d 4 роки тому

      😘😘😘😘😘🌿

    • @user-bb9vb3wk6d
      @user-bb9vb3wk6d 4 роки тому +4

      @@haiatfgg7958 ካፊርን ለአላህ ብሎ መውደድ አይቻለም እሷ የአላህ ጥላት ሁና እንደት አንች ለአላህ ብለሽ ትወጃታለሽ

  • @wollotube1
    @wollotube1 5 років тому +32

    የችኳ ድምፅ ያምራል ከምር😀😀😀

  • @umuzakirtube8387
    @umuzakirtube8387 5 років тому +20

    S a w የረበና ሰላም ባንተም ላይ ይሁን ለአላህ ስል ውድድድድ ሁላችሁንም

    • @LoveLove-gk8qf
      @LoveLove-gk8qf 5 років тому

      ወሎየ ያውም የመርሳ ልጂ Gfd ዋሊኩም እስላም ወራህመቱላህወበርካቱ

  • @rahmarehmet6016
    @rahmarehmet6016 5 років тому +1

    የሰው ልጅ ስህተታችን ሰለማይታወቀን በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ጀዛከላኸይር

  • @user-wo4hq7or7p
    @user-wo4hq7or7p 5 років тому +2

    ሁሉም አስተማሪ ነው በርቱልን

  • @rahmamurada7890
    @rahmamurada7890 5 років тому +25

    ሀሀሀሀሀሀ በቸኮሉ ሰአት የሚያቆም ሰው ያናድዳል ብርቱ አሪፍ ነው 👍

    • @ethiopan2481
      @ethiopan2481 5 років тому

      💗🌷

    • @ethiomuslimssociety3596
      @ethiomuslimssociety3596 5 років тому

      Esit wendim ehitoche potowun neka iyaderegachu le Allah blachu subscribe adergugn hulachunim le Allah bya ewedachuwalew
      Arif arif ye honu timirtochin iyazegajaw silehona esti tebabarugn Endihum Abereratugn Allah yistachu ye islam wendim ihitoche

    • @hayukwt4218
      @hayukwt4218 5 років тому

      በጣምያናድዳል

  • @sarasebrina3946
    @sarasebrina3946 5 років тому +145

    ላይክ አበዲሩኝ እመልሣለሁ

    • @SaraSara-yx8km
      @SaraSara-yx8km 5 років тому +2

      👍👍👍👍👍👍👍🤝🤝🤝❤❤❤😍😍❤😍💓❤❤😍😍💛💓💓❤❤😍😍😍❤💕👍💗

    • @SaraSara-yx8km
      @SaraSara-yx8km 5 років тому +2

      Kkkkkkkkkkkk

    • @SaraSara-yx8km
      @SaraSara-yx8km 5 років тому +1

      🤗🤗🤗🤗🤗🤗😘😘😘😘😘🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝💕💕💗🤝🤝🤝

    • @SaraSara-yx8km
      @SaraSara-yx8km 5 років тому +1

      311

    • @sarasebrina3946
      @sarasebrina3946 5 років тому

      Sara Sara ማማየ ውዲዲ

  • @asdwawrwbmashallahjezakall6357
    @asdwawrwbmashallahjezakall6357 5 років тому

    wa wr wb Mashallah dese ymile hasab Allah yichmerelachihu ketelubet

  • @islamicyoutube8656
    @islamicyoutube8656 5 років тому

    የመጨረሻው ሰላም ተመለኝ አንዳንዴ ስለ ሚገጥመኝ በአካልም ባይሆን በስልክ ሰላምታ ሲሰጡኝ እራሱ ከቸኳልኩኝ ሰላም ታዉ ወደ ኋላ ነው ማዘገየዉ ያዉ እንደ ምታቁት የሀበሻ ወንድና ሴት ብዙም ሰላም ስለሌለን አንዳዴ ይገጥማል ግን ኩራት አድርገዉ ደግሞ የሚወስዱት አሉ አላህ ይጠብቀን ከኩራት

  • @hawihabeshawit2076
    @hawihabeshawit2076 5 років тому +14

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ልክ ብለሃል ለአላህ ብለን የምንዋደድ ያድርገን

  • @selama5095
    @selama5095 5 років тому +58

    ክክክ እረ በሳቅ ገደላችሁኝ በተለይ ያከራዩ እንግዲ ክርስቲያን ብሆንም ሀሳባችሁን እወድዋለሁ ቀጥሉበት

    • @arebuarega6864
      @arebuarega6864 5 років тому

      ማሻአላህ ደሰትላሏችሁጡሩትምህረትነው

    • @mariyanmariyan7731
      @mariyanmariyan7731 4 роки тому

      Ynia ehet edachi ayinet ylila haymanute akbari yabzalan edihe sinwaded yamerbinal ::

  • @user-qv2cq3ot5w
    @user-qv2cq3ot5w 5 років тому +2

    አረ ባባየ በጣም ነው የምወዳችሁ ሠላማችሁ ይብዛልኝ አቦ ባላችሁበት 💋💋💋💋💋 እባካችሁ ላይክ ሠወዳችሁ

  • @nesryutub5941
    @nesryutub5941 4 роки тому +1

    ምርጥ ትምህርት

  • @ahmedtube638
    @ahmedtube638 5 років тому +34

    ዛሬ በጣም ደስየሚል ነው ያወጣችሁት ቨዲወ ተመችቶኛል ለኔ ተመልካቾችን አላቅም የተመቸው ላይክ ያድርግ 👍🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

    • @hhgfj2140
      @hhgfj2140 5 років тому

      እኔንም ተመችቶኛል

    • @ashaadulsamed3439
      @ashaadulsamed3439 5 років тому

      💯 like gabskuh 😉

    • @hawabinhawabinteshilammama2932
      @hawabinhawabinteshilammama2932 5 років тому +1

      እኔም እንደዛው

    • @ethiomuslimssociety3596
      @ethiomuslimssociety3596 5 років тому

      Esit wendim ehitoche potowun neka iyaderegachu le Allah blachu subscribe adergugn hulachunim le Allah bya ewedachuwalew
      Arif arif ye honu timirtochin iyazegajaw silehona esti tebabarugn Endihum Abereratugn Allah yistachu ye islam wendim ihitoche

  • @user-xb2nk1fe2q
    @user-xb2nk1fe2q 5 років тому +5

    😂😂የአከራ ገዳይ ነው እና የድሀው
    እናም ምርጥ ነው በርቱ ባባ የኛ😍😍😘

  • @user-xl6qh6ww3f
    @user-xl6qh6ww3f 5 років тому

    ሡለላህ ወአለይ. ወሠለምማሻአላህ. ደሥይላል. አሥተማሪነዉ.

  • @hassanmohamd779
    @hassanmohamd779 5 років тому +1

    ምርጥ ትምርት ነው

  • @muhammadsalem7354
    @muhammadsalem7354 5 років тому +71

    እኔ ክርስቲያን ነኝ ሰላምታ በሁሉም እምነት ገነት ያስገባል ተመቻችሁኝ

    • @sofiaahmednur337
      @sofiaahmednur337 5 років тому +11

      ሙሐመድ ብሎ ክርስቲያን ?? የቀደዳም ልክ አለው እኮ ወገን ☺

    • @user-qb4hv6zd1h
      @user-qb4hv6zd1h 5 років тому

      @@sofiaahmednur337 ክክክክ

    • @habsihabsi8499
      @habsihabsi8499 5 років тому +1

      ክክክክክክክክክክክክክክክክ ጀናት ሣይሆን ሢኦል በል

    • @seada3193
      @seada3193 5 років тому

      sameera sameera እኔም ገርሞኝ እያየሁ ነው

    • @hawabinhawabinteshilammama2932
      @hawabinhawabinteshilammama2932 5 років тому

      mohammef Salem የአላህ እየዋሸህ ባልሆነ ይገርማል ሙሀመድ ተብሎ ክርሥትያን ሀሀሀሀሀ

  • @user-te5hp1ng8e
    @user-te5hp1ng8e 5 років тому +8

    ወለይኩም ስላም ወረህመቱለሂወበረካቱሁ ማሻአላህ

  • @zinatadam141
    @zinatadam141 5 років тому

    ኢንሻአላህ አላህ ያዋደን ጀዛኩምላህ

  • @semuyeallahbariya823
    @semuyeallahbariya823 5 років тому +5

    Kkk ውይ ስወዳቹኮ እያዝናኑ ትምህት መጋቢዎች ናቹ አሏህ ይጠብቃቹ ምርጦች

  • @user-zv4cg2ve9q
    @user-zv4cg2ve9q 5 років тому +3

    ሱሪ ተቀደደ kkkkkk ዛሬ በጣም ተመቻችሁኝ የቺኳ ሰላምታ በጣም አዝናናኝ
    ሁሉም አስተማሪ አዝናኝ ነው አላህ ይጠብቃችሁ

  • @hanicohani5658
    @hanicohani5658 5 років тому +18

    Walcome March hulchuneme weddddddd

  • @user-cc7ju1qk6z
    @user-cc7ju1qk6z 3 роки тому

    Masha allah somiwochi brtu btammmm astmari ngre new allah hidiya yisten yarbbb tru new brtuuuuuuuuuuu elalhu

  • @nuriyaseidler282
    @nuriyaseidler282 5 років тому

    Hahah leke nehe baba arife asetemari new beretu enamsegnalen somiwochi

  • @user-nh2cx3lm5p
    @user-nh2cx3lm5p 5 років тому +22

    ሳይጠሩት አቤት የሀብታም ጎረቤት

  • @user-vu8io7cv4y
    @user-vu8io7cv4y 5 років тому +10

    😃😃😃😃😃 አይ ባባ በሳቅ ገደልከኝ ወላሂ በትክክል

    • @hdhhdh1811
      @hdhhdh1811 5 років тому

      ወሌኩም አሰላም ዎረማቱላህ ዋበረከቱሁ

  • @HayatHayat-pp3fv
    @HayatHayat-pp3fv 5 років тому

    Masha Allah betam arif melkit alewu qexlubet demo feta adergachuhugni

  • @user-qk8wg2ys7l
    @user-qk8wg2ys7l 3 роки тому +1

    Mashalla mashalla

  • @Tube-rb4vc
    @Tube-rb4vc 5 років тому +15

    ጥሎብኝ ሰዉ ሰላም ካላለኝ ሰላም ማለት አሎድም ለምንእደሆን አላቅም አሁንግን እላለዉ ባባ እግዛቤርይስጥልኝ አቦ ይመች ብሮ ያራዳልጅ

  • @semira9282
    @semira9282 5 років тому +4

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ማሻአላህ

  • @aaakkk6997
    @aaakkk6997 4 роки тому +1

    ماشاء الله

  • @fras53hey83
    @fras53hey83 5 років тому

    Mashallhaa bertubeti bexamii ❤👍👍👍👍👍

  • @user-nh2cx3lm5p
    @user-nh2cx3lm5p 5 років тому +9

    s a w

  • @zuzuimissyoumamaandrima8685
    @zuzuimissyoumamaandrima8685 5 років тому +5

    የመጨረሻ ስለሆነ በደንብ ሽና

  • @misslove257
    @misslove257 4 роки тому

    Maashaa Allah bayye namatti tola kolfaa irraa barachus yemachachu

  • @user-ee4qs1of7y
    @user-ee4qs1of7y 5 років тому +1

    ክክክክክክክክክክክክ ወይኔ በሳቅቅቅቅ ባባዬ የኛ ምርጥ በርቱልንንንን ውድድድድ

  • @ahmedisack8856
    @ahmedisack8856 4 роки тому +3

    Mansh Allah bro keep going! From Germany 🇩🇪

  • @seaditube5817
    @seaditube5817 5 років тому +5

    وعليكم السلام ورحمة الله... ههههه أكثر شي أعجبني حق البنت

  • @ameenaameena7573
    @ameenaameena7573 5 років тому +1

    ሀሀሀሀሀሀ በጣም አሳከኝ እያሳክ ትምህርት የምሰጥ አላህ ይጨምርላችሁ

  • @masiyedr.abiyeadnaki6128
    @masiyedr.abiyeadnaki6128 5 років тому

    Wowow yemachachu Abo wondemochi batam dasi telalachu

  • @user-ju1cm7sn3e
    @user-ju1cm7sn3e 5 років тому +12

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @umuharuntube5155
    @umuharuntube5155 5 років тому +7

    ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

    • @user-fo6ym2sz8d
      @user-fo6ym2sz8d 5 років тому

      ክክክክክክክ አላህ ይጨምርላሽሁ

  • @zloveszloves1089
    @zloveszloves1089 5 років тому

    Wow betame des stelu gena zari nw yayewute tameralachu

  • @hawlattajo4755
    @hawlattajo4755 2 роки тому +1

    Baba yane wetete 😂😁😁😋😋😍😍😇

  • @gj1093
    @gj1093 5 років тому +3

    ዋውውውው በጣም ደስ የሚል ነው ማሻላህ እኔግን ከናተ ቡዙ ተምሬያለሁ ውዶቸ ቀጥሉበት

  • @waqayyooabdiikootiiyeroohu2534
    @waqayyooabdiikootiiyeroohu2534 5 років тому +17

    የናንተን ቻናል ቢቻል ኖሮ 1000 ሺህ ጊዜ ሰብስክራይብ አደርጋቹ ነበር

  • @user-oj7lj9zn5d
    @user-oj7lj9zn5d 5 років тому

    ወአለይኩም አሰለም ወረመቱለሂ ወበረከቱሁ ማሻ አላህ አላህ ይጨምራለቹ ጀዘ ከአላህ ከይርን ደስ ይለል ቀጥሉበት ኢንሻ አላህ

  • @hikmaabdlhedi1436
    @hikmaabdlhedi1436 5 років тому

    በጣም አስተማሪ ነው ጀዛከአላህ

  • @user-kl3dg6um4z
    @user-kl3dg6um4z 5 років тому +3

    ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እኔም ተካፋይ ነኝ በ 30√ ዋ ሀሰና እናንተ እኔ ምላቹ "በሰላም ነው እንዲ ውድድድድድ የማረጋቹ ለማንኛውም ኛውም አዝናኝ ትምርት ሰጪ ፕሮግራማቹ በጣም ይመቻል" በርቱ የኛ ምርጦች

  • @saliha8952
    @saliha8952 5 років тому +3

    ኧረ ባባ ሸምነው ሸም ክክክክክ ትላት የኔዋ ሰሚራ ዛሬ ዚሩ ዘጥኝ😂😂😂 አቦ ይመቻችሁ ዘና ነው እኮ የምታደርጉኝ

  • @user-qz8xw9gn9s
    @user-qz8xw9gn9s 3 роки тому

    የአላህ ሰላም እዝነት በረከት በናተ ላይ ይሁን በጣም ደስስስስስስ ትላላችሁ 🌹 ማሻአላህ لله☝️

  • @munakonjo3730
    @munakonjo3730 5 років тому

    Mashaallah allah yechamerlachu yezariw badanb kayenaw kesemanaw westu bezu temert alew jezakela somi

  • @user-mg7wl8rf3f
    @user-mg7wl8rf3f 5 років тому +3

    የ ቺኳ ተመችቶኛል ......አይ ባባየ ስወድህ እኮ

    • @ggk5089
      @ggk5089 5 років тому

      ዋሊኩም ሰላም ወራህመቱላ ወበረከቱ ጠፋተክብን ነበረ ቀጥልበት ማሻላ

  • @wollotube1
    @wollotube1 5 років тому +9

    *የችኳ በጣም ይመቻል* 😀😀😀

  • @ryanakhan8181
    @ryanakhan8181 5 років тому

    Wa.wr.wb jezakalahu kayren 👍😍

  • @Ahmufaki
    @Ahmufaki 5 років тому +1

    Wa'aleykumsalam worahamatullahi wobarakatuh Mashallah idagu wud ye muslim wondimoche betam des yimil mikir new❤

  • @azezaazezesimyn9296
    @azezaazezesimyn9296 5 років тому +4

    እሻአላ

  • @leylamoha4245
    @leylamoha4245 5 років тому +4

    ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወረካተሁ

  • @goldtd8126
    @goldtd8126 5 років тому

    Masha allah ytmceg nger slamtan mbezat as wr wb

  • @hagshjgfg3757
    @hagshjgfg3757 5 років тому +2

    ባባየ አላህ ይጨምርልህ። እጥፍ ድርብ አድርጎ ጀዛህን ይክፈልህ። አያዝናናህ ስለምታስተምር እውቀት እንድንማር እና እንድገባን ያደርጋል ደግሞ አይሰለችም ማሻ አላህ ባባየ።

    • @user-yd3yp7xj6s
      @user-yd3yp7xj6s 5 років тому

      በጣም ነው እምትመቹኝ ሚስዩ

  • @user-nh2cx3lm5p
    @user-nh2cx3lm5p 5 років тому +7

    ቅቅቅ ድምጥሽ ሲያምር

  • @goo8670
    @goo8670 5 років тому +32

    አድስ ገቢነኝ ላይክ አድርጉልኝ

  • @hayatbiru8558
    @hayatbiru8558 5 років тому

    babaye habibi yezarew masha alah new bezew yeqetele hubi ye abutin sure demo indagezalet semitehale

  • @haleemam2439
    @haleemam2439 5 років тому +1

    ክክክ የቸኮላው ስላምታ በጣም ተመችቶኝል ባባ በርቱልን

  • @hanifamahmud8081
    @hanifamahmud8081 5 років тому +3

    Woyel Somi

  • @user-jw3hd6ux6u
    @user-jw3hd6ux6u 5 років тому +15

    ባባዬ የኔ ምርጦች ላአላህ ብዬ እወዳችዋለው አላህ ከናተም ጋ ከኔም ጋ ይሁን ድዋ አርጉልኝ እስኪ በዚ ስሃት ድዋ ያስፈልገኛል

    • @hawihabeshawit2076
      @hawihabeshawit2076 5 років тому

      አላህ የምትፈልጊውን ያሳካልሽ እህት

    • @user-jw3hd6ux6u
      @user-jw3hd6ux6u 5 років тому

      አሚን የኔ እህት

    • @lubabamohammed9614
      @lubabamohammed9614 5 років тому

      Masha allah allah asetawy yeregin yena wudochi allah yetabeqchu😃😃😃😃😃😘😘😘😘😘

  • @user-pn9xq1cj7d
    @user-pn9xq1cj7d 5 років тому

    ጀዛኩመሏሁ ኸይር ማሻ አላህ

  • @hayubintali705
    @hayubintali705 5 років тому

    ማሻ ዓሏህ በጣም ጥሩ አስተማሪ ነው አሏህ ይጨምርላችሁ

  • @umuhayat6588
    @umuhayat6588 5 років тому +5

    አንድ ነኝ

  • @tube-jx2md
    @tube-jx2md 5 років тому +7

    በናታችሁ፣ሰብስክራይብአድርጉኝ ማሮች፣ስወዳችሁ♥♥♥

    • @17rap85
      @17rap85 5 років тому

      እንደራረግ

  • @toybaseid257
    @toybaseid257 5 років тому

    Waleyikum asalam werahimedulahi weberkatehu masha allah allah yiwededachehu jazakumulahi keyiran

  • @user-nc5mf7ew8w
    @user-nc5mf7ew8w 5 років тому

    ዋሊይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛከላ ኸይረን ብዙ ተማርኩ ሰላምታን አብዙ ብለዋል ነብያችን ማሻአላህ ቀጥሉበት

  • @richihabeshewit9221
    @richihabeshewit9221 5 років тому +9

    ዋለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ
    አህለን ሶሚወች😍👍👍👌

  • @user-ql1mi5by1q
    @user-ql1mi5by1q 5 років тому +6

    ለደሀም ለሀብታምም እኩል ሰላምታ መሰጠት ተማረኩ አሁለተኛ ወንዴች የሴት ድምፀ አሪፈ ሲሆን ደሰታቸው

  • @saadasaada776
    @saadasaada776 4 роки тому

    ወአ ወራ ወበ ሁሉም ይመቻል ሁሉም ያሰተምራል

  • @user-dd1mf1le5h
    @user-dd1mf1le5h 5 місяців тому

    ሱበሀንአላህ በጣምግልፅነውአሁንየምናየውእድህነው

  • @semriaousman4491
    @semriaousman4491 5 років тому +4

    እኮን ደና መጣክ ባባየ ትልቅ ና አሪፍ ትምሮነው ጅዛከላህ ብዙ ትምሮወችን ካንተ እጠብቃለን

  • @zufanzufan1796
    @zufanzufan1796 5 років тому +27

    ሱሪውስ ይገዛል መግዛት ማይቻለውን አሳርፋችሁት ነበር
    እስቲ ነቄ ያላችሁ በላይክ አሳውቁኝ

    • @mekyaadam6675
      @mekyaadam6675 5 років тому

      ሀሀሀሀ አሳቅሽኝ ዙፋን ያድኛቸውን ይከፍሉ ነበርኪኪ

    • @kediriron1360
      @kediriron1360 5 років тому

      betam nw des yalshign zufan

    • @abdumagnamagna4933
      @abdumagnamagna4933 4 роки тому

      ለካ እሱን እያየሽ ነው

  • @hawajemale4126
    @hawajemale4126 5 років тому

    Masallh Masallh Jezakumlia kher

  • @user-hx5jx6el6o
    @user-hx5jx6el6o 5 років тому

    ማሻ አላህ እናመሰግናለን ባባየ የግሌን አስተያየት ሴቷ ልጅ ባትገባ ባይ ነኝ ማሻ አላህ በጣም ነው የምታምረው ለወዲሞች ፈተና እዳንሆን ብየ ነው ካጠፍሁ ይቅርታ ከሰላምታወቹ የተመቸኝ የዲሀ ሰላምታ ነው አይ ማጣት ክፍቱ ላወቀበት ፍቅር ካለ ሁሉም አለ

  • @halhmaendris5725
    @halhmaendris5725 5 років тому +3

    Tanks brather

    • @user-ve2hz4ol6l
      @user-ve2hz4ol6l 5 років тому

      ዋለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ

    • @halhmaendris5725
      @halhmaendris5725 5 років тому

      ሰላም አላልኩም ለካ ክክክክክአሰላም አይኩም ወራህመቱላህ ወበርካትሁ

  • @ftf1115
    @ftf1115 5 років тому +3

    ዜሮ ዘጠኝ ወለሂ በሰቅ ሞትኩ

    • @ftf1115
      @ftf1115 5 років тому

      በበዬ አድሱን ቸነልክን አለቀዉም ኢንድዉም ቴሌግረመቹን አለቀዉም ለኩልኝ

  • @sabiraabentislaam1066
    @sabiraabentislaam1066 5 років тому

    mashaa allaah kkkkkkkkkkkk lemanna nyahum bertu

  • @ramteomar6248
    @ramteomar6248 5 років тому

    አለህ ይጨምርለቹ ወለሂ ጡሩ ምክርነዉ ምትለቁቶ ማሸ አለህ

  • @bahrdinsultan7056
    @bahrdinsultan7056 5 років тому +5

    ችኳ ሁሌም ትሠታፍ ደስ ይለናል ግን ፍቅር እንደይዘቹ

  • @rahmaoumar1030
    @rahmaoumar1030 5 років тому

    ክክክክ ይችል ተመቸችኝ ወይኔ በሳቅ ነው የገደላችሁኝ እያስተማረ እማዝናና

  • @xhhdhhdhd6714
    @xhhdhhdhd6714 5 років тому

    መሸአላህ፣ትክክል፣ነው

  • @fatmaomar1119
    @fatmaomar1119 5 років тому

    ክክክክክክክክ አህሌን ሶሚየ በጣም ደስ ይላል ያዝናናል ያስተምራል

  • @user-uu9cz5hy2k
    @user-uu9cz5hy2k 5 років тому

    በጣም ደስ የሚል ነው ትምህርት ያለው ነው ሰላም ሁሌም ደስ የሚል ነው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌹

  • @meryemayimam2281
    @meryemayimam2281 5 років тому

    ሀሀሀሀሀሀሀሀ ባባዬ የውነት ነው የተናገርከው። አላህ ይሁነን ያረብ ጀዛከላህ ኸይራ በርታ

  • @abetu_maren2682
    @abetu_maren2682 5 років тому

    Ye Akerayu luyu new kkkkkkk arf new beretu ye Hager lejochi melekamenet Emenet Ayemeretem

  • @hikmakemal6065
    @hikmakemal6065 5 років тому

    ክክክክ ያአከራዩ ስላምታና የቻኳ ተመችቶኛል

  • @almas75asl10
    @almas75asl10 5 років тому

    ሁሉም ያስተምራል ጀዛኩም አላህ

  • @temesgenfetari1535
    @temesgenfetari1535 5 років тому +2

    Selamta tiru new ye egizabiher new gin yechekole sew lay chik bilo meyazun altemechengim.arif program

  • @sumayaalovelove9959
    @sumayaalovelove9959 5 років тому

    waleykumsaalam warahamatullaahi wabarakatuu 😍😍😍😙😙