ትክሻዬ ይርገፍ ገራሚ የባህል ጭፈራ(Tikishaye Yirgef ) New Ethiopian Chifera 2024

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 343

  • @LuluLulu-f7n
    @LuluLulu-f7n 7 днів тому +1

    ይገርማል ።እጅግ በጣም ድንቅ ችሎታ ነው ያላቸው።ወይ አገሬ ኢትዮጵያ ስወድሸ

  • @MekdesTakele-w1b
    @MekdesTakele-w1b 2 місяці тому +6

    ኧሯሯሯ በምን ቃል ልግለፅላችሁ እንዴት ሁሉን አሟልቶ ይሰጣል❤❤ እንኩዋንም የወንዜ የሃገሬ ልጆች ሆናችሁ ዉድድድድድድ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @zobleselam5695
    @zobleselam5695 2 місяці тому +72

    እባካችሁን ተመልካቾች ይህንን የመሰለ አሪፍ ዝግጅት እያቀረቡልን እኛ ሼር እና ላይክ በማድረግ እናበረታታቸው።

  • @Marya-dm6hy
    @Marya-dm6hy 7 днів тому +1

    የኔ ወርቆች እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ አለሞቸ💕💗💗💕💕💕💕💗💗💗💗💗💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💗💗💗💗💗💗💗💗💗

  • @DjyfIcjflhie
    @DjyfIcjflhie 19 днів тому +2

    ወይኔ አገሬ ደስ ሲል በርቱ ትዝ አለኝ ስጨድር የቆየው❤❤❤❤❤🎉🎉🎉አ

  • @askar149
    @askar149 2 місяці тому +22

    ይመቻችሁ ማርያምን እንኳንም አማራ ሆንኩ ሁሉም የሚያምርበት ህዝብ ድል ለአማራ

  • @MekiyaEndris-w5g
    @MekiyaEndris-w5g 2 місяці тому +8

    አቤት ስታምሩ ጭፈራ ስችል ነበር ካላች አይደምቅም እየተባልኩ ነበር የምጨፍረው አሁን ግን ተውኩኝ ❤❤🎉🎉🎉❤❤❤ እስክስ❤እሱቤ የት ገባ ስችልኮ

  • @mahiderMahi-n8e
    @mahiderMahi-n8e 2 місяці тому +5

    የወርቅ ማአት ነው የሚታየኝ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nuniguebrehiwot7
    @nuniguebrehiwot7 2 місяці тому +5

    ወገኖቼ የአገሬ ልጆች ውድድድድድድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ መግለጽ አልችልም የአገር የልጆች ሁኑበት ሁኑበት ስታምሩ

  • @ZeynabSeid-f8m
    @ZeynabSeid-f8m 5 днів тому

    እነዚህ ቤተሰቦችን ስወዳቸዉ ሁልጊዜ አሸብርቀዉ ነዉ ዘና የሚያረጉን ወግና ባህላቸዉን የጠበቁ❤❤❤❤❤

  • @الال-م8ز5م
    @الال-م8ز5م 19 днів тому +2

    አማራ ሁሉም ያምርበታል❤❤❤❤❤❤

  • @NabebNabeb-i7s
    @NabebNabeb-i7s 2 місяці тому +4

    እትየአልማዝ፡የዉነት፡የናትነት፡ስጦታነዉየተሰጣት፡ትክክለኛ፡እናት

  • @ayalewatalayanley6395
    @ayalewatalayanley6395 2 місяці тому +1

    ማንንም ከማንም ማበላለጥ ይከብዳል ሁላቹህም እጅግ በጣም ነው እምታምሩ

  • @nuniguebrehiwot7
    @nuniguebrehiwot7 2 місяці тому +4

    በርሬ እንዳልመጣ ሰው አርጎ ፈጥሮኛል ዘፈን ድራማውን ሳይ ያቅበጠብጠኛል ወይያገሬ የወንዜ ልጆች ምን ብሆን ይሻላል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Senayt-i7o
      @Senayt-i7o 2 місяці тому

      ግን አገራቸው የት ነው እኔ አገሬ ስገባ ልሄድ በናትሽ ላግኛቸው እና አንድቀንም ቢሆን ፈታ ብል ከነሱጋ አገራችን ብቻ ሰላሙ በተመለሰልን ውነት ስወዳቸው ውስጤ ናቸው

    • @سميرهحبشي-ث7ث
      @سميرهحبشي-ث7ث 2 місяці тому

      ዋው

  • @ሁሉምበጊዜውሆነ
    @ሁሉምበጊዜውሆነ 2 місяці тому +1

    ውበት ሲለካ በቤተ አማራ❤❤❤❤❤❤❤

  • @WendeAmare
    @WendeAmare 2 місяці тому +2

    የሰው ሚዛን አማራ❤

  • @wosenefenatw7853
    @wosenefenatw7853 2 місяці тому +11

    አያ ታዴ ሴት ማሯሯጥ ብቻ አይደለምማስንቆም ጎበዝ ነህ

  • @yehizbalemasratie3083
    @yehizbalemasratie3083 2 місяці тому +1

    በጣም ነው የምወዳችሁ ከወን እሱቤ ከሴት እመቤት 1ኛ ሁላችሁም ጎበዝ ናችሁ ሁለቱ ግን ይለዩብኛል በርቱ በጣም በጣም ነው የምንወጃችሁ

  • @mulatukassiebirhanu5964
    @mulatukassiebirhanu5964 2 місяці тому +2

    የሙሉ እና የመቤት እስክስታ ገራሚ ነው፡፡ የታጓይ ደግሞ የተለዬ ደስ የሚል ፓተርን ያለው ነው፡፡ አያ ታዴ ማሲንቆው አያያዝህ ያምራል፡፡ግን ጸናጽል የያዝክ ይመስላል የሆነ እንቅስቃሴህ😃😃😃

  • @AeynlemSewnazawe
    @AeynlemSewnazawe 14 днів тому +1

    አቦ ክፉ አይንካችሁ ሁላችሁንመሸ ዉድድድድድድድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @parahemasfaw7691
    @parahemasfaw7691 2 місяці тому +1

    💚💛❤ያምራል ግን አጥንት የላችሁም በጣም በጣም እወዳችኋለሁ 💚💛❤🥰🥰🥰🥰

  • @Helimadagna
    @Helimadagna 2 місяці тому

    እዉ.አገት.ፈጣሪ.ይጠብቃችሁ.በርቱልን.የኛ.እቁወች

  • @AbayneshTeshome-s9w
    @AbayneshTeshome-s9w 2 місяці тому +2

    ስወዳችሁኮ አማራዬ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @BirhaneMekonen
    @BirhaneMekonen 2 місяці тому +22

    አማራ መሆን መታደል ነው ስንል በምክንያትነት ነው ከዝህ በላይ ምን አለ ውዶቼ ስታምሩ ስወዳችሁ

  • @GdHs-v1w
    @GdHs-v1w 2 місяці тому +1

    ታዴ፤እንዴዚህ፤ማሲቆይችላልዴ፤ስታምሩ፤በለሀይማኖቶች❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @madinaendre1634
    @madinaendre1634 2 місяці тому +2

    እህህህ ወላሂ ስወዳችሁ ያገሬን ትዝታ የማየው በናተነው❤❤❤❤❤❤

  • @zabanaydamse3697
    @zabanaydamse3697 2 місяці тому

    ዋው የባህል አባሳደሮች❤❤❤❤❤❤ትለያላችሁ

  • @fasikazewdie2330
    @fasikazewdie2330 2 місяці тому

    Wow the best ይህ ነው አማራነት. እንግዲህ ምን ትሆኑ

  • @AsadSsg
    @AsadSsg 27 днів тому

    ዋው ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉 ቃላት አጣሁላቹህ ደሞቸ ውድድድድድድድድድድድ

  • @ItsThatCristmasGirl
    @ItsThatCristmasGirl Місяць тому

    ጥበብን አቃመሳችሁን ❤❤❤❤

  • @الال-م8ز5م
    @الال-م8ز5م 19 днів тому

    ጉንደር በልወለድ እሙት ነበር❤❤❤❤❤❤

  • @HassnEberahim-w9l
    @HassnEberahim-w9l Місяць тому

    አቦ ይመቻችሁ
    በፍቅር በሰላም ሁሌ ያኑራችሁ በጣም ነዉ የምወዳችሁ በርቱልን❤❤❤❤❤

  • @ሁሉምነገርሆነ-ፈ3ቸ
    @ሁሉምነገርሆነ-ፈ3ቸ 14 днів тому

    ዋውውውው ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛልኝ እምዬ ኢትዮጵያ 🎉❤❤❤

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit 2 місяці тому +5

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉የኔ ውዶችችችች አማራዬ🔥💚💛♥😘😘

    • @DhjiVgjo
      @DhjiVgjo Місяць тому +1

      ይመቻቺሁአቦ

    • @DhjiVgjo
      @DhjiVgjo Місяць тому

      ቅእሽሽ😂😢❤❤❤❤❤

  • @Tegist-ky8ki
    @Tegist-ky8ki 2 місяці тому +3

    የኔዉዱች ሁላችሁን ዉድድድድ ነው ማረጋችሁ አገራቸችን ሰላም ያርግልን💚💛❤

  • @tsehaybayileyegne8086
    @tsehaybayileyegne8086 2 місяці тому +1

    ያየሽ ኧረ እንዳትወድቂ ሆ የዛሬዉስ ሌላ ነዉ😂❤

  • @FunnyBiscuits-zx4ki
    @FunnyBiscuits-zx4ki Місяць тому +1

    አቦይመቻችሁ የሀገራችን ሰላም ይመል ስልን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️🎉🎉🎉🎉💞💞💞💞💞💞💞💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝

  • @hanabirhan9334
    @hanabirhan9334 2 місяці тому +5

    ስታምሩ❤❤❤❤

  • @VipA04e
    @VipA04e 2 місяці тому +7

    ደሞኮ ሁሉም ሲችሉበት የኔ ውዶች በክፉ ያያችሁ ገደል ይግባ❤❤❤❤❤❤❤💋💋💋💋💋💋💋💋💕💕💕💕💕💕💐💐💐💐💐💐💐💐💞💞💞💞💞💞💞💞💝💝💝💝💝💝💝💝💝

  • @mayatube1107
    @mayatube1107 2 місяці тому

    አታጓጅ ዘመዴ የማውቃት ነው የምትመስለኝ ቆንጆ😊😊

  • @emugashaw6135
    @emugashaw6135 2 місяці тому

    Wudoche metachuhlegn enaten say betam edesetalew bertu❤❤❤❤🎉

  • @SamiraJamal-y9q
    @SamiraJamal-y9q День тому

    እኔምለዉ በገንዘብ የሚገዛ ቢሆን እኔ ነበርኩ በአንደኛነት የምገዛዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እኔ ጉራጌነኝ ልክ እደ አማራ የሚያምር ባሐል አለኝ❤❤❤❤❤

  • @DidiA-i1x
    @DidiA-i1x Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉yeniwochu stamru🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉amaraye

  • @workiworki9023
    @workiworki9023 2 місяці тому +2

    እዉይ አይቸ የማልጠግባችሁ ❤❤❤❤

  • @SobrenaOumer
    @SobrenaOumer 2 місяці тому +3

    አቤት ውበት ደስስስስስስስስስስ ስትሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ስወዳቹህ

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 2 місяці тому +2

    የኔ ሀገር ልጆችመጡ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abedalkader3770
    @abedalkader3770 2 місяці тому

    🎉🎉❤🎉❤🎉❤ማሮች

  • @Toyba-j7l
    @Toyba-j7l Місяць тому +5

    ወይይይይ አማራ ምድር የማያበቅለው የለም ኧረአማራወች ዘላላምኑሩልኝ የትነችሁ ላይክ አድርጉና አስደስቱኝ

  • @DidiA-i1x
    @DidiA-i1x Місяць тому

    Wawwwww❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉tleyalachihu maroche

  • @tcxjhvc2190
    @tcxjhvc2190 Місяць тому

    ያዝግድህ ጐጃም ውድድድድድድ እህታችሁ ከሸዋ አማራዬ የኔ ውብ😍😍😍😍😍😍😍😍💖💖💖💖💖💖💖💖

  • @belachewuandargie9504
    @belachewuandargie9504 2 місяці тому +6

    ውይ አንገት ፡ ውይ ሙሉ፣ እመቤት፣ እታጓይ፣ ሁላችሁም።

    • @klovemys7062
      @klovemys7062 2 місяці тому +2

      የሱቤ የመቤት የሙሉ 👌👌👌ሁሉም አንደኛ ናቸው ግን የ3ቱ👌

  • @OmarDema-o9u
    @OmarDema-o9u 2 місяці тому

    የኔ ማሮች ዉድድድድ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ደጉ ወገኔ አቤት ዉበት ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @selomedamte1960
    @selomedamte1960 2 місяці тому

    በጣም ደስ ይላል:: አቤት ትዝታ::

  • @userd76
    @userd76 19 днів тому +1

    One,of,my,favorite,brave,ethiopian,singer,dagne,walle,may,god,protect,you,brother
    From,evils,god,bless,you,as,well,long,live,hero,walle,victory,for,freedom,fighter,warrior
    Bravery,amhara,fano,fanoye,your,a,winner,by,the,gracious,of,god,his,mother,virgin,mary
    Soon,we,will,see,your,victory,

  • @ዞብልዩቱብ
    @ዞብልዩቱብ 2 місяці тому +2

    ኸረ እናተን አይለያችሁ ❤❤❤❤❤

  • @tsehaybayileyegne8086
    @tsehaybayileyegne8086 2 місяці тому +1

    አታጓጅ ቆንጆ የባህርዳር አሳ ❤❤❤ ያዠ እንግዲህ

  • @amnuelsolomon30
    @amnuelsolomon30 2 місяці тому

    አሪፍ ስራ ነው 👍

  • @mulukenworekneh3628
    @mulukenworekneh3628 2 місяці тому +2

    በእውነት እጅግ እጅግ እጅግ በጣም ነው የምትደንቁኝ በደንብ አስባችሁ ተጨንቃችሁ በከፍተኛ መቀናጀት መተባበር ሁሉም ነገር አማልታችሁ እኛን ለማስደሰት በምትሰሩት ስራ በጣም አመሰግናለሁ እወዳቸዋለሁ ያገሬ ልጆች ።

  • @ttinaabate9710
    @ttinaabate9710 2 місяці тому

    ዘና ፈታ ብቻ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @OpaApoa
    @OpaApoa 29 днів тому

    wawww embat ena mulu gin telyalachu❤❤❤❤❤❤

  • @ነከነኸኘከሰ
    @ነከነኸኘከሰ 2 місяці тому

    ጣፋጭናችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Wesen-ym5rd
    @Wesen-ym5rd Місяць тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ዋዉ አምስቱ የድሩን ኮሚቴ ደስ ይላሉ በተለይ ቴኳዶ ሰልጣኟ በአጠቃላይ በጣም ትሠራላችሁ ።

  • @ነከነኸኘከሰ
    @ነከነኸኘከሰ 2 місяці тому

    ያይኔአብባደሥስትይ❤❤❤❤❤

  • @MesayAgegnehu
    @MesayAgegnehu Місяць тому

    ማሪያምን በጣም ነው ነው ያስደሰታችሁን ፣ያኮራችሁ እግዛብሔር ይጠብቃችሁ

  • @smsm3968
    @smsm3968 2 місяці тому

    አማራነቴ ኩራቴ

  • @Sosi-1919
    @Sosi-1919 2 місяці тому

    ወይኔ ገረመው ❤❤❤❤❤ እና ታዴ😂😂😂😂❤❤❤❤ ሁላችሁም ታምራላችሁ በእውነት ❤❤❤❤❤

  • @romansisay4417
    @romansisay4417 2 місяці тому +2

    ዋው ሙሉ ታረግፈየ እንዴ❤❤❤ ግን እሱቤስ 🤔

  • @Abatberihun123
    @Abatberihun123 Місяць тому

    አቤት.......አቤት....

  • @chombiagolla4317
    @chombiagolla4317 Місяць тому

    Ere setameru marocha beseketa degemo ba derama❤

  • @TeayabeAbeba
    @TeayabeAbeba 2 місяці тому

    ያዝ እግዲህ እሥክሥ 😂😂😂ትችላላሁ አይገልፀውም

  • @sanimengestu3143
    @sanimengestu3143 2 місяці тому

    በስመአም ደሞቼ ፈጣሪ ሰላማችሁን ያብዛው

  • @SamA-dc9sh
    @SamA-dc9sh Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ enedewe sewedachihu

  • @lydiakebede3564
    @lydiakebede3564 2 місяці тому

    Esubalew Saynor 😢 enante gin betaaaaam new metamrut ❤❤❤❤❤

  • @zobleselam5695
    @zobleselam5695 2 місяці тому +4

    በጣም አሪፍ ነው ግን እሱባለው የት ሄዶ ነው። እናመሰግናለን ።

  • @bizuneshqatar146
    @bizuneshqatar146 2 місяці тому +2

    ወይ ታዲዬ ገረመውው❤❤❤ እሱቤስ ስታምሩ

  • @ጎጃሜዋድልለፋኖ
    @ጎጃሜዋድልለፋኖ 2 місяці тому

    የኔ ድምቀቶች💚💛❤

  • @sikosilo1326
    @sikosilo1326 2 місяці тому

    Embte Etye Almaze Hulachum

  • @bateldamte
    @bateldamte 2 місяці тому +2

    አያ ታዴ የማሲቆ ባለሙያ ናቸው እዴ 😂😂 እናተን አያሳጣን ፈጣሪ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @InnocentBirdwingButterfl-vm4qi
    @InnocentBirdwingButterfl-vm4qi 2 місяці тому

    ያዝ እግዲ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @DawitDawit-my5ri
    @DawitDawit-my5ri 26 днів тому

    Ere anduwan agabugn 🥰

  • @Dentalieges
    @Dentalieges 4 дні тому

    I never knew this song existed but love it

  • @DemelashYitbarek
    @DemelashYitbarek 2 місяці тому

    እጅግ በጣም ወዳችሁለሁ

  • @tsehaybayileyegne8086
    @tsehaybayileyegne8086 2 місяці тому +1

    ምናላቸዉ የጣና ጠይሙ አሳ ❤❤❤

  • @ejgtue522
    @ejgtue522 2 місяці тому

    ❤❤❤ዋው በርቱ

  • @omalialhunaiti6236
    @omalialhunaiti6236 2 місяці тому

    ግሩምነው😊❤❤❤

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 2 місяці тому

    ዋው ዋው በጣም ታምራላችህ ❤❤❤

  • @Hgjmh-y2x
    @Hgjmh-y2x 2 місяці тому +1

    ደስ ሲሉ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @የምስራቁዋርካ
    @የምስራቁዋርካ 8 днів тому

    እር ኦኦኦኦኦኦኦ ካያ ታዴ ፍቅር ይዞኛል ልደፋኝ ነው የኔ አገታም ስወድህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @3alemhh176
    @3alemhh176 2 місяці тому +5

    ኧረወይኔ ስታምሩ❤❤❤❤❤እሱቤ የለም

  • @VipA04e
    @VipA04e 2 місяці тому +2

    እመቤትዬ የኔ ክላሽ

  • @tesfayejc2810
    @tesfayejc2810 2 місяці тому +1

    ሁሉም ይችላሉ የሙሉና እመቤት ግን 1:27 ልዩ ነው።❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @الال-م8ز5م
    @الال-م8ز5م 16 днів тому

    አምሳል በጣም ነው የምወድሺ ቤትሺ ሲቃጠል በጣም አዝነናን እኔ ትወልዲ ጉንደር አሁን ያለዉት ዉጭ እንግዝሺ ስልከሺን የት ላግኘው ዉዲ

  • @ነከነኸኘከሰ
    @ነከነኸኘከሰ 2 місяці тому

    ውዴአድናቂሽነኝእዉነት🎉🎉🎉

  • @NejatIslam
    @NejatIslam 2 місяці тому

    ጎጄ ❤

  • @HelenKankew
    @HelenKankew 2 місяці тому

    ከአለባበሳችሁ ጀምሮ ወርቅ ነገር ናችሁ❤

  • @zeruseyoum6325
    @zeruseyoum6325 Місяць тому

    you are doing great! Sisay! is my hero!!

  • @GfgftGfgft-t9j
    @GfgftGfgft-t9j Місяць тому

    አቤትውበት አቤት ማማር ሥወዳቺሁ አማራነቴ ኪራቴነው ሁላም ደሥይበላቺሁ😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SiedYisen
    @SiedYisen Місяць тому

    በጣም በጣም ይችላሉ የምር ❤❤❤

  • @Ababe-h4g
    @Ababe-h4g 2 місяці тому +2

    የምራል

  • @WeweLaLa-jq6gd
    @WeweLaLa-jq6gd 2 місяці тому +1

    ስመቸውና ሙሉ እሯ ማማራችሁ ሁላችሁም አቤት ውብት ግን እሱቤሳ የት ገባ እሱ ቢኖር አጅሪ አቧራው ጨሰ ነበር ታምራላሁ ለሁሉም 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤