//NEW_MEZMUR//

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 вер 2024
  • #የመዝሙሩ_ግጥም #አክሊላችን_ነሽ
    #አክሊላችን_ነሽ ውበታችን
    #ትምክህታችን_መፅናኛችን
    #ስምሽን_ጠርተን_ከሞት ድነናል
    #ምልጃሽ_ረድቶን_ቀና_ብለናል
    #ፍሬ_የሞላብሽ_መልካሟ_ተክል
    #መፈወሻችን_የሕይወት_ጠበል
    #በምልጃሽ_ፋና_ዓይናችን በርቶ
    #ክብርሽን_አየን_በብርሃን_ፈክቶ
    #ጨው_የሞላብሽ_አዲስ_ማሰሮ
    #አለም_ጣፈጠ_ምሬት_ተሽሮ
    #ተለውጠናል_አዲስ_ሆነናል
    #ድንግል_ለክብርሽ_እጅ_ነስተናል
    #መሰረቶችሽ_የተቀደሱ
    #ክብርና_ግርማ_ጽድቅ_የለበሱ
    #እንከን_የሌለሽ_ንፁህ_ተራራ
    #በልጅሽ_ፀዳል_አለሙ_በራ
    #ውዳሴሽ_በዛ_በአፋችን
    #ፍቅርሽ_ታተመ_በልባችን
    #ማርያም/2/_ነው_አዲስ_ምስጋና
    #ለንጉስ_እናት_ይገባልና#ethiopian #orthodox #mezmur #like #share #subscribe#qopazyon_media
    #ዝማሬ_መላእክትን_ያሰማልን።#ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ_ለዘለአለም_ትኑር።#የኢትዮጵያኦርቶዶክስመዝሙሮች #ቤተክርስቲያን #አዲስ_መዝሙር #duet #habesha #duet

КОМЕНТАРІ • 10

  • @bitanyatefera7292
    @bitanyatefera7292 Місяць тому +1

    Yena enat egziabher amlak ke ezi belay kef yargsh ❤❤

  • @JanAb-pw6bh
    @JanAb-pw6bh Місяць тому +3

    ጥዑም ዜማ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @EMR17A
    @EMR17A 28 днів тому

    Tebereklgn ye ne ehet..geta bebetu yatsnash

  • @AbtubeH
    @AbtubeH Місяць тому +2

    Qala hiywoot yasamalin❤❤❤

  • @zemaritselamawitmelaku218
    @zemaritselamawitmelaku218 Місяць тому +2

    Yene ehet መድኃኔዓለም betsega yetebkelegn 🙏❤

  • @gebremariam7918
    @gebremariam7918 Місяць тому +2

    ❤ zmare melaekt yasemaln ehtachin😊

  • @WeynshetTesfaye-xh9iy
    @WeynshetTesfaye-xh9iy Місяць тому +2

    አዲስ መዝሙር ለአሳደገሽ መላክ ለቅዱስ ፋኑኤል ፍሬ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tinagos3
    @tinagos3 Місяць тому +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፍርዬ❤❤❤ እግዚአብሔር በሞገስ በጸጋ በቤቱ ያጽናሽ!

  • @AbnoshAb
    @AbnoshAb Місяць тому +1

    ዝማሪ መላህክት ያሰማልን የኔ እህት በቤቱ ያፅናሽ በርቺ እመአምላክ ትጠብቅሽ እውነት መንፈስን የሚያድስ ጥሁም ዝማሪ የሚገርም ፀጋ ከዚህ የምታገለግይበትን እድሜ እና ጤና መዳኒአለም ያድልሽ የኔ ውድ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HanaAster
    @HanaAster Місяць тому +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማሽ ፍሩዬ❤