ከአንጋፋ አርቲስቶች ጋር የተደረገ ልዩ የትንሳዔ በዓል አዝናኝ ዝግጅት! Special Program

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 238

  • @EthioTastyFood
    @EthioTastyFood 3 роки тому +30

    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው አደረሳቹ 🙏❤️

    • @azmeyamariymlij1078
      @azmeyamariymlij1078 3 роки тому +1

      አሜን አሜን አሜን እኳን አብሮ አደረሠን

    • @mmmsss9657
      @mmmsss9657 3 роки тому +1

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን ያመት ሠው ይበለን

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 3 роки тому +14

    ታድላችሁ ደስ በሚለው ግዜ ተወልዳቹ ወጣትነታችሁን አልፋችሁ ለዚህ መብቃታችሁ እድለኞች ናችሁ ጌታ ሆይ ሀገራችንን እና ግዜያችንን አንተ አብጅልን ሰው በል አውሬዎችን አጥፋልን አሜን

  • @user-zw9mm2kb1i
    @user-zw9mm2kb1i 3 роки тому +14

    አሜን አሜን አሜን አንኳን አብሮ አደረሰን ለዚች ሰአት እንዲንደር ያርገን የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን መልካም በአል ✝️❤

  • @LucyTip
    @LucyTip 3 роки тому +25

    ለመላው ክርስቲያን እንኩዋን አደረሳቹ ፈጣሪ ኢትጵያን ይባርክ በሉ እስኪ

    • @zebenaybayssa6924
      @zebenaybayssa6924 3 роки тому +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 😉😉😉⛪️⛪️⛪️🇪🇹🇪🇹

    • @almazgetachew735
      @almazgetachew735 3 роки тому

      አሜን ይባርካት ኢትዮጵያ

  • @aynmedia
    @aynmedia 3 роки тому +7

    ካሜራ ቴክኒክ ይዘት ....ሁሉ ነገር ምርጥ ራኪ ፈጣሪ ካንች ጋር ይሁን።
    ህዝበ ክርስቲያን እንኳን ለትንሳኤ በዓል አደረሳችሁ።
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
    🌻🌺 መልካም 🌺🌻
    🌻🌻 በዓል! 🌻🌻
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @user-pt7ww8ml6e
    @user-pt7ww8ml6e 3 роки тому +6

    እንኳን አዳረሰችሁ ግን የክርስትና እምናት ተከተይ አይዳለሁም!!በድገጋሚ ለክርስትና እምናት ተከተዮች እንኳን አዳረሰችህ!ያእስልምና እምናት ተከተዮች መልካም ራመዳን

    • @user-bg3kq2vz9k
      @user-bg3kq2vz9k 3 роки тому

      እንኳን አብሮ አደረሰን እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @user-jk3uc1gn5t
    @user-jk3uc1gn5t 3 роки тому +5

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ በያላችሁበት መልካም በአል አሜን ✝️🕊🕊🕊

  • @anagebermichael1227
    @anagebermichael1227 3 роки тому +3

    ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ!
    ራኬብዬ ስወድሽኮ! እንግዶችሽ ራሱ ትህትናቸው፣ ስርአታቸው ቀላል ደስይላል፤ አውርተውራሱ አይጠገቡም፤

  • @tesfayejifar9971
    @tesfayejifar9971 3 роки тому +4

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እግዚአብሔር የኢትዮጵያን ቀድሞ ክብራችንን ይመልስልን አሜን !

  • @user-sj8iz4qf5f
    @user-sj8iz4qf5f 3 роки тому +3

    አሚን እንኳን አብሮ አደረሰን እራኪዬ ለብቻ ማክበር ባያስደስትም ግን እዚህ ላደረሰኝ አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይገባው 🙏

  • @user-he5ed3cv6m
    @user-he5ed3cv6m 3 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን እንኳን ለጌታችን ለመደሀኒታችን ለእየሱስ ክርሰቶሰ ባዓል አደርሳችሁ 🙏🙏🙏

  • @arsiiarbaagugu7628
    @arsiiarbaagugu7628 3 роки тому +6

    የፋሲካን ዋዜማ ከራኬብ ጋር እንኳን አደረሰን አደሳቹ !

  • @radetrita8590
    @radetrita8590 3 роки тому +5

    ለመላው የክርሰትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው በሰላም በጤና አደረሳችሁ ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን

  • @user-vv8vz2un8j
    @user-vv8vz2un8j 3 роки тому

    በልጅነቴ በተደጋጋሚ ያየሁትና የምወደው ዘሙ የገጠር ድራማ ላይ ድንቅ ተውኔት ለተጫወተው ለአንጋፋው አርቲስት ጋሽ ችሎታው ከልካይ ያለኝ ክብር የተለየ ነው።

  • @IT_4class
    @IT_4class 3 роки тому +2

    የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ ደስ የሚል ግዜ ዋዉ ዋጋ የከፈሉ አርቲስቶች 💪💪💪💪💪❤️❤️❤️❤️ የሪሪ ቤተሰቦች ብቅ በሉ ትጠቀማላቹ 💙 አላህ ይጠብቃቹ 😘

  • @meskerembelete4122
    @meskerembelete4122 3 роки тому +4

    ደስ ሲሉ ኑሩልን ረጅም እድሜ ይስጣችሁ

  • @hewrottedrose5991
    @hewrottedrose5991 3 роки тому +4

    የወ/ሮ አስቴር መልክ የሚገርም ነው ምንም አልተቀየረም በጣም ቆንጆ ነች ትልቅ ስጦታ ነው

  • @iamfine6333
    @iamfine6333 3 роки тому +2

    በጣም እናከብራችኋለን እንወዳችኋለን።ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ።መልካም ፋሲካ ለናንተም ለመላው ህዝቤ ይሁንለት ።ሰላሙን ለምድሬ አምላኬ ስጥልን እባክህ ።

  • @yonatan_hailemichael8914
    @yonatan_hailemichael8914 3 роки тому +1

    አሜን 🙏 እንኳን ለመድሀኒታችን ለየሱስ ክርስቶስ በአል በ ሰላም አደረሳቹ 🙏❤️❤️❤️

  • @nigistmekonen7235
    @nigistmekonen7235 3 роки тому +2

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ኦርቶዶክሳውያን እንኳን አደረሳችሁ

  • @user-lh1sn1jj3x
    @user-lh1sn1jj3x 3 роки тому +2

    እንኳን አብሮ አዴረሰን እራኪየ የከርሞ ሰው ይበለን እኛም ክስተት በሰላም ተመልሰን ለዚህ ያብቃን

  • @mimieska2802
    @mimieska2802 3 роки тому +1

    አሜን አሜን ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @meseretdabi9977
    @meseretdabi9977 3 роки тому +1

    Amen amen amen

  • @mikeberhane6233
    @mikeberhane6233 3 роки тому

    እንኩዋን ለትንሳዔ በአልአደረሳቹ ወገኖች
    የናንተ ልጆች በመሆናችን ኩራት ይሰማናል
    ብዙ ጋዜጠኛነን ኢንተርቪ አድራጊነን ባዩች ከራኬብ ልምድ ውሰዱ ምንም ሳታቁዋርጣቸው እና እርግት ብላ ነው ምትሰማቸው ሁሌም አደንቅሻለው።

  • @user-qz7fs2he9l
    @user-qz7fs2he9l 3 роки тому +3

    መተሰገነው በተለይ ስደት ላለነው አውዳመት እዴት እደሚያስጠላ ጌታኦይ አገራችን ሰላም አድርገክ በሰላም ላገረችን አብቃን

  • @ethiopiaethiopia3849
    @ethiopiaethiopia3849 3 роки тому +1

    ራኪ እንኮን አደርስሽ የእኔ መልካም ደግሞ በጣም አምሮብሻል ለመለአው ኢትዮጵያዋያን እንኮን አደርሳቹሁ የከረሙ ስው ይበለን መልካም በአል ይሁንላቹሁ ።

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 3 роки тому +1

    ራኪ ቆንጆ እንኳን ለጌታችንና ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ በአለ ትንሳዬ አደረሳችሁ አደረሰን

  • @addgtffgdv3805
    @addgtffgdv3805 3 роки тому +2

    እንቁ አርቲሥቶቻችን ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @seheywetalnkejber2217
    @seheywetalnkejber2217 3 роки тому +2

    እንኳን፡አብሮ፡አደርሠን፡አገራችን፡ኢትዮጲያሠላም፡ያድርግልን።

  • @tigistfeleke8085
    @tigistfeleke8085 3 роки тому

    እንኳን አብሮ አደረሰን ራክዬ አሜን እግዚአብሔር በሰላም ለአገራችን ያብቃን እኛ ሰዉ አገር ያለነዉ በፀሎታችሁ አስቡን ራክ መልካም በዓል ይሁንልሽ

  • @tizitayemaryamlij2709
    @tizitayemaryamlij2709 3 роки тому

    አሜን እንኳ አብሮ አደረሰን

  • @mekdes1338
    @mekdes1338 3 роки тому +2

    ውድ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለትንሳኤ በአላ አደረሳቹ

  • @hiruthirut9000
    @hiruthirut9000 3 роки тому

    ራኬብ እጅግ በጣም እናመሰግናለን የምንወዳቸውን አርቲስቶች ስለጋበዝሽልን

  • @user-jn1mr9rm2u
    @user-jn1mr9rm2u 3 роки тому +1

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @helentadesse2140
    @helentadesse2140 3 роки тому

    እጅግ በጣም ደስ እኮ ነው የሚሉት እድሜ ይስጣቸው፡፡

  • @elisatessema6159
    @elisatessema6159 3 роки тому +2

    wow amerobeshal.

  • @ewunet417
    @ewunet417 3 роки тому

    አምላክ ሆይ ኢትዮጵያን እና ጆቿን ጠብቅ
    ሳቃቸው አጥፍብኝ 🙏 ሁሉም ነገር አብራችሁ ያምርባችኃል 👨‍❤️‍👨

  • @user-nm6ec1pz9h
    @user-nm6ec1pz9h 3 роки тому +2

    እኳን አብሮ አደረሠን ብላሉ የሠላም የኔና የመተሳሠብ ይሁንልን

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 3 роки тому +1

    እንኳን በሰላም አደረሳችሁ ራኬብ አምሮ ብሻል የዱባ ባኬሽን ጨረሽ ምርጦች የድሮቹ ትያትር አሪፍነው ነበሩ እንደድሮ ፍቅር ይስጠን ረጅም እድሜ ይስጣችሁ

  • @hawlthasan4700
    @hawlthasan4700 3 роки тому +2

    ጋሽ ችሮታው ስወዳችሁ ሁለታችሁም ልዩ ናችሁ ለሶስታችሁም👉🌹🌹🌹የፋሲካ ስጦታ ነው የገጠር ፊልም የሰራውን የዱሮ ፊልሙን ዱሮ አየው ነበር አሁን ርዕሱን አጣሁትጂ

    • @PeacefromJesus
      @PeacefromJesus 3 роки тому

      ይኸው👇👇👇👇👇👇👇

    • @PeacefromJesus
      @PeacefromJesus 3 роки тому

      ua-cam.com/video/LAxp6ZgOkWg/v-deo.html

  • @mekdeskebede2480
    @mekdeskebede2480 3 роки тому

    እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በአል አደረሳቹ !!

  • @birejenberu8512
    @birejenberu8512 3 роки тому +1

    የክርስትና እምነት ተከታይ በሙሉ እንኳን በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን

  • @workneshdebebe2105
    @workneshdebebe2105 3 роки тому

    እንኳን. አብሮ. አደረሰን

  • @almazbati2519
    @almazbati2519 3 роки тому

    አይ መልካሙ ዘመን መቼም አምላክ ተመልሶ ይህንን ይገዜ መልሶ ያሳየናል አስቱ ፀጉርሽን እንደሂሩት እና ብዙነሽ በቀለን አስመስላ ነው የስራችሽ ክብር ይስጥልን ብለናታል🙏🏾

  • @swiz6860
    @swiz6860 3 роки тому

    በመላው አለም የምትኑሩ የተዋህዶ እምነት ተከታዩችእንኳን ለብርሀነ ተንሳኤው በሠላም አደርሳችሁ አደርሠን እራኬብ ውዶ እህቴ ከነቤተሠብሽ መልካም ብዓል ይሆንልሽ የማዳም ቅመሞች ያሠብነው ተሣክቶለመጭው አመት በእናት አገራችን እምናሳልፍ ያድርገን የድንግል ማርያም ልጅ

  • @tija2011
    @tija2011 3 роки тому +1

    So sweet. Happy Easter. We Love and respect you all!!

  • @betitube12
    @betitube12 3 роки тому

    እንኳን አድርሳችሁ ራኪ በጣም እናመስግናለን ስታምሩ ግርማ ሞገሳችሁ ራሱ በቂ ነው

  • @HELENTUBE7
    @HELENTUBE7 3 роки тому +2

    እንኳ አደረሳችሁ ያገሬ ልጆች

  • @saroangirma1714
    @saroangirma1714 2 роки тому

    እናንተን ባየንበት የአሁን አርቲስት ተብዬ ችሎታዉም አቅሙም የሌላቸዉ በልብስና በሜካፕ ብቻ አወቅን የሚሉ ስርአት የሌላቸዉን ምናለ ከነኚ እኩል አርቲስት ባንላቸዉ ክብር ለእዉነተኛ የኢትዮጵያ አርቲስቶች

  • @hdhghvfgsh6342
    @hdhghvfgsh6342 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @abdibme4429
    @abdibme4429 3 роки тому

    mashaallah amrobshal yene wub enkuwan adereseshi !!

  • @user-di2jq4of5p
    @user-di2jq4of5p 3 роки тому +1

    የተዋህዶ ልጅች እኳን አደርሳችሁ💒💒❤❤❤

  • @mat.5211
    @mat.5211 3 роки тому +1

    Amen

  • @selamasamnew9996
    @selamasamnew9996 3 роки тому

    thank you Rakeb Alemayehu

  • @XXXXXX-zc4gh
    @XXXXXX-zc4gh 3 роки тому +1

    You guys you are professional. This generation I hope they learn from you a lot. We can see . You are working for profession not for many.

  • @E.T3731
    @E.T3731 3 роки тому

    ራኬብዬ የኔ ቆንጆ ስወድሽኮ እንኳን ለዚህ አበቃሽ ትልቅ ሰው መሆንሽን ነው ያስመሰከርሽው የምንወዳቸውን አንጋፋ አርቲስቶች እንዲህ በክብር አምጥተሽ ማነጋገርሽ የሚደነቅ ነው እንኳን አደረሰሽ በዚሁ ቀጥይ ከጎንሽ ነን ❤️❤️❤️❤️

  • @kebede91
    @kebede91 3 роки тому +1

    እንኳን አደረሳችሁ ራኬዬ ሁላችሁም ራኪዬ ቆንጆዋ ኢትዮጵያዊ ስወድሽ

  • @mmmsss9657
    @mmmsss9657 3 роки тому

    እንኳን አደረሳችሁ ያመት ሠው ይበለን ዳሞ ለቀጣይ አመት ከስደት አገር ከብተን በስደት ያለን ከቤተሠባችን ለማክበር ያብቃን አሜን አገራችንን ሠላሟን ይመልስልን

  • @aliatala1942
    @aliatala1942 3 роки тому

    እንኳን አብሮ አደርሰን ራኬ ለምንወዳቸው እና ለምናከብራቸው አረቲስቶች እርጂም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁላችሁ❤❤❤

  • @yohanes.belayegzaberfkerne5942
    @yohanes.belayegzaberfkerne5942 3 роки тому

    እራኪየ የኔ ምርጥ. ልዩ ሴት እኮ ነሽ ስውድሽ በራስ መተማመንሽ ልዩ ነው እንኳን አብሮ አደርስን. አደርሳችሁ. መልካም የፋሲካ ባአል ይሁንልን የአመቱ ስው ይበለን

  • @yonatan_hailemichael8914
    @yonatan_hailemichael8914 3 роки тому +1

    ከ ልጅነቴ ጀምሮ የምወዳቸው አርቲስቶች ናቸው ❤️❤️❤️❤️

  • @frebarchtube6187
    @frebarchtube6187 3 роки тому +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን ራኪ

  • @mekdesyosef6366
    @mekdesyosef6366 3 роки тому

    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታችዮች እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ

  • @Rahael21-r5h
    @Rahael21-r5h 3 роки тому

    ክርስቶስ ተንሰኣ እሙታን
    በዓቢይ ሃይል ወስልጣን
    ኣሰሮ ለሰይጣን ኣገኣዞ ለኣዳም
    ሰላም እም ይእዜሰ ኮነ ፍስሃ ወሰላም

  • @user-ux7mc3nz6y
    @user-ux7mc3nz6y 3 роки тому +2

    ያከራዮቹ በጣም ነው ያሳቀኝ

  • @mahifkrtube9102
    @mahifkrtube9102 3 роки тому +1

    ለሞላው አለም ተምትገኙ የክርሥቶስ ቤተሠቦች እንኳን ለብረሀነ ትንሣኤው አዴረሣችሁ

  • @samsunga5030
    @samsunga5030 3 роки тому

    አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረስን

  • @tiyonmulu7219
    @tiyonmulu7219 3 роки тому

    እንኳን አብሮ አደረሠን ለሀገራችን ሠላም ያውርድልን አሜን አሜን

  • @user-yx2vd2pt9s
    @user-yx2vd2pt9s 3 роки тому

    አሜን አሜን እኳንም አብሮ አደረሰን

  • @gfhhgh1300
    @gfhhgh1300 3 роки тому +1

    እራኩየ፡እንኮን፡በሰላም፡አደረሰን፡አገራችን፡ሰላሞን

  • @user-fc4hk6nd8v
    @user-fc4hk6nd8v 3 роки тому +24

    እደኔ የራኬብን ሠርግ ማየት የናፈቀ ማነው?

    • @teshomekarite5169
      @teshomekarite5169 3 роки тому

      Yene nat esua bekrb tebken

    • @eduyedingillijedu20
      @eduyedingillijedu20 3 роки тому

      እኔ😁

    • @kebede91
      @kebede91 3 роки тому +1

      የራኬ እና የኔ ስርግ ቢሆንስ ምን አለበት

    • @namename2997
      @namename2997 3 роки тому

      ልታገባ ነው እንዴ

    • @kebede91
      @kebede91 3 роки тому

      ያው አይቀርም ማግባትዋ እስካአሁን ማ እንደሆነ ኣታወቀም እኔ ብሆን ምን ይለኛል

  • @etsyliben2126
    @etsyliben2126 3 роки тому +1

    Wow There are to talented I love than all

  • @fantayoutube8854
    @fantayoutube8854 3 роки тому +1

    እድሜና ጤና ይስጣቸዉ የምወዳቸዉ ናቸወ

  • @muludenekew2576
    @muludenekew2576 3 роки тому

    The is so Nice happy Easter Thank you so much Amen Amen 🙏🙏

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 3 роки тому +1

    እንኳን ለብርሃኔ ትንሳኤዉ አደረሳችሁ ስወዳችሁ እኮ❤😍

  • @etuamilku797
    @etuamilku797 3 роки тому +12

    ዛሬ አደኛ ነኝ አኮን አደረሳችሁ ውዲ የተዋህዶ ልጆች እስኪ የራኪ አዲናቄወች በላይክ ልያችሁ

    • @asmamaoasresa1852
      @asmamaoasresa1852 3 роки тому

      አሜን አሜን አሜን መልካም የፋስከ ባአል ይሁን እላቹህ

  • @loveforever3031
    @loveforever3031 3 роки тому

    አስቴርዬ አቤት የማይደበዝዝ ቁንጅና በጣም እወድሻለው🥰❤️❤️❤️

  • @addisugetachew7913
    @addisugetachew7913 3 роки тому +1

    እንኳን አደረሰሽ

  • @loveforever3031
    @loveforever3031 3 роки тому

    የኔ ቆንጆዎች እንኳን አደረሳቹ❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹👍

  • @GeniTube
    @GeniTube 3 роки тому

    እንኩዋን አደረሳችሁ የእምዬ ተዋህዶ ልጆች ሀገራችንን ሰላም ሰላም ያድርግልን

  • @almazkebede6068
    @almazkebede6068 3 роки тому

    Amen amen enqan abro adersen raki konjo melkam beal ken betesbosch 😇🤩🙏

  • @beletetube_
    @beletetube_ 3 роки тому

    ሠላም ለእናት ሀገሬ መልካም በዓል

  • @selamawitfantahun773
    @selamawitfantahun773 3 роки тому

    Rakye well done , you know how to ask questions. Well performance

  • @ayanoduri380
    @ayanoduri380 3 роки тому

    Rakebe Konjo, You are so rational and innovative person. I like your program. Stay healthy.

  • @user-qu7dd9eb3e
    @user-qu7dd9eb3e 3 роки тому

    እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ 🙏❤️❤️❤️❤️

  • @samsmobile4950
    @samsmobile4950 3 роки тому

    አሜን(3)እንኳን አደረሠን ራኬዬ😍😍😍

  • @sofitedyene5653
    @sofitedyene5653 3 роки тому

    Amen amen Amen Enkon Abiro Aderesennn

  • @abchannel1166
    @abchannel1166 3 роки тому

    እንኳን አደረሳቹ

  • @nunuyemane5014
    @nunuyemane5014 3 роки тому

    Enkuan aderesh rakebiye betam astewayneteshna besletesh betam des tyelegal egzabher abezto kiber yesteh

  • @sinafikene4161
    @sinafikene4161 3 роки тому +1

    Wow yamirali baxami

  • @aberaabate7406
    @aberaabate7406 3 роки тому

    እንኳን አደረሳቹ እድሜና ጤናው ይስጣቹ ያልገባኝ ግን ድስላይክ የምታደርጉ ሰዎችን ትርጉሙን አለማወቅ ነው ወይስ ምንድ ነው

  • @fatmaadem860
    @fatmaadem860 3 роки тому +2

    እንኩን አደረሳችሁ

  • @belaytakele3703
    @belaytakele3703 3 роки тому

    Thank you so much nice lady have a nice holiday I wish you all the best

  • @hiwoteu6765
    @hiwoteu6765 3 роки тому +1

    Rakebye yene mrt tnx

  • @samsonbeke8345
    @samsonbeke8345 3 роки тому

    እንኳን አብሮ አደረሰን።

  • @ejegayhushewakuna6735
    @ejegayhushewakuna6735 3 роки тому

    ለመላው ክርስትና ሀይማኖት ተከታዮች እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ መልካም በአል

  • @ninoisollabella6825
    @ninoisollabella6825 3 роки тому

    እናመሠግናለን ራኪ:- አሠፋ ገረጅም አመት በኀሀሗላ በማየቴ ደስ ብሎኛል::
    መልካም ባሕል

  • @yamiaebebe4744
    @yamiaebebe4744 3 роки тому

    May God bless you and keep you safe. Happy resoraction day

  • @mmmsss9657
    @mmmsss9657 3 роки тому

    አቤት የዱሮ አሪትስቶች እኮ ደስስስ ሲሉ ከነ አለባበሳቸው

  • @ተመስገንሰለሁሉምነገር

    Enkon abro aderesen