እየወደድኳት ራቀችኝ 😢 // የማትረሳው ነገር አደረኩላት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 699

  • @Hana-ts3zt
    @Hana-ts3zt 10 днів тому +213

    ይችን ልጅ እደኔ የሚወዳት ፍልቅልቅ ያለች ናት ኤፋዬ ጠበቅ አርገህ ያዝ ❤❤❤

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi 10 днів тому +2

      ❤❤❤❤❤

    • @GfFr-u2z
      @GfFr-u2z 10 днів тому +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ManarBeauty-fn7hh
      @ManarBeauty-fn7hh 10 днів тому +1

      የእወነት ድሰ ትላለቸ❤

  • @ዚዙወሎየዋ-ቘ5ዀ
    @ዚዙወሎየዋ-ቘ5ዀ 10 днів тому +166

    ቅብጥ ያለች🎉ቆንጆ የነዛ ዘር💚💛❤️😘

    • @Hani21-h6u
      @Hani21-h6u 10 днів тому +4

      እኛ ኮ ቀበጦች ነን 💃

    • @hayathayat-xj3zy
      @hayathayat-xj3zy 10 днів тому +4

      ኅጃሜ እኮ ነች❤

    • @AileenJoyPorras
      @AileenJoyPorras 10 днів тому +1

      የማን ዘር ክክክክክክ

    • @Saadah1Bb2
      @Saadah1Bb2 10 днів тому +2

      አኮ 💚💛❤

    • @BirtukanGetu-w8n
      @BirtukanGetu-w8n 10 днів тому

      ጎጃም ወሎ ጎንደር ሸዋ ሁሉም የአማራ ትውልድ ነን ​@@hayathayat-xj3zy

  • @yashikonju8805
    @yashikonju8805 10 днів тому +40

    ማርያምን እች ልጅ ስወዳት የኔ ሳቅታ አቦ እወድሻሎሁ የኛ ባለ ማህተብ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰

  • @Fatuma_21
    @Fatuma_21 10 днів тому +68

    ኤዱዬ የኔ ጠንበለል ❤❤❤ ኤፋዬ ልጇችንን ተንከባከባት በተረፋ እወዳችሗለሁ ❤❤❤

  • @sojoogoj6399
    @sojoogoj6399 10 днів тому +58

    የኔ ቆንጆ ልቅም ያልሽ ልጅ ስወድሽ ኤዱ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @haymanothayle2627
    @haymanothayle2627 10 днів тому +58

    የኔ ቆንጅ ስታምር 🥰🥰አይለያችሁ ❤️

  • @samritube645
    @samritube645 10 днів тому +15

    *ኤዱዬ ቆንጆ ነሽ ጸባይሽም ጥሩ ነው ነገርግን አለባበስሽን አስተካክይ እማ የሴትልጅ አለባበስ እብርት ማሳየት መሰልጠን አይደለም እና ለአጋንት መንገድ አትክፈች ምዴል እንደሆንሽ አፋ ነግሮናል ነገርግን ይሄ አካል እረጋፊ ነው ቀሚሱ በጣም አምሮብሻል ኤፋ ምርጫ ትችላለህ በቀጣይ ደግም ሰፊ ሰፊ ቀሚስ ግዥ👌*

  • @Selam-el7jl
    @Selam-el7jl 10 днів тому +13

    ኤዱዬ የኔ ቆንጆ የኔ ሞዴል አለባበስሽን አስተካክዪ ወዴ

  • @Muluwork-h4b
    @Muluwork-h4b 9 днів тому +4

    ኤዱ ስትስቅ ለምን እንደሆን ያስቀኛል ዉድድድድድ ነዉ የማረግሽ ኤፋዬ ጠበቅ አድርገህ ያዛት እሽ?

  • @Gifig-i1i
    @Gifig-i1i 10 днів тому +55

    ከሩታ አታንስም በትበልጥ እጂ❤❤❤❤

    • @nedaahmed5123
      @nedaahmed5123 10 днів тому +1

      ከሩታማ እች ልጅ ናት🎉🎉🎉🎉❤

    • @SEpanelandpaint
      @SEpanelandpaint 10 днів тому +1

      Betam ❤❤❤❤❤

    • @Jdurkr
      @Jdurkr 10 днів тому +3

      ስራአት ያዢ እደ ሩታየ ከይህምን አመጣትሆሆ ደሞ ሩታየ ማንም አይደረስባት❤❤

    • @FetyaAhmed-sy2ey
      @FetyaAhmed-sy2ey 9 днів тому

      በሩታማ ቀልድ የለም አትበጥረቂ🧹🧹🧹

    • @genifkr-w1y
      @genifkr-w1y 7 годин тому

      ምናባሽ የሩታዬን ሴም አትጥሪ😏😏😏😥

  • @sameerahmad-d8l
    @sameerahmad-d8l 10 днів тому +22

    ኤዱየ የኔ ፍልቅልቅ♥♥♥♥♥♥ኤፉየ የኔ ጠበለል የኔ ሸበላ ትለያላችሁ የኔ ጨረቃ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @HB-h7v
    @HB-h7v 10 днів тому +24

    ዋዉ አምሮብሽል ኤዱ ኤፋዬ የጨረቃ ወንድም❤❤❤❤

  • @workineshiworkineshi6255
    @workineshiworkineshi6255 10 днів тому +83

    ስታምሩኮ የኔ ፍልቅልቅ😂❤❤ የኤፋዬ ቀበጥ ተጣመሩልን🙈💝😂🤗😍🙌

    • @rgdhghsuj9300
      @rgdhghsuj9300 10 днів тому +2

      አይየኛ ነገር 😅😅ልማድሆነበቃ

    • @Sophia-o1k2f
      @Sophia-o1k2f 10 днів тому

      😂😂😂​@@rgdhghsuj9300

    • @nfffdt931
      @nfffdt931 10 днів тому +1

      😂😂😂😂😂 ኣዎ ይጣመሩልን እውነት ለመናገር ግን ኢፋ ከኤዱ ነው ያማረበት ከቤዚ ጋር በጣም ከስቶ ሳቁ ጭዋታው ጠፍቶ ነበር ከምር

    • @workineshiworkineshi6255
      @workineshiworkineshi6255 10 днів тому

      @@nfffdt931 ፍልቅልቅ ያለች ልጅ እኮናት ከዛም አልፎ ወሎየናት ወሎየወች ደግሞ ፍቅር አሰጣት ሁሉነገር እንችላለን😂😍

    • @workineshiworkineshi6255
      @workineshiworkineshi6255 10 днів тому

      @@rgdhghsuj9300 ማቃጠርነውጂ በኮሜት🙈😂

  • @SaraMulatu-xf1jm
    @SaraMulatu-xf1jm 10 днів тому +7

    ኤዱዬ የኔ ቀበጥ ፍልቅልቆ ደስ ስትይ ኤፋ እራሱ ከሶጋር ስትሆን ታወራለህ እኮ በጣም ነው ደስ የምትሉት ❤🎉

  • @زهرهمحمد-ذ1ر
    @زهرهمحمد-ذ1ر 9 днів тому +3

    የኔ ፍልቅልቅ ማርያምን ደስ ስትል ኤፍ ጠበቅ አርግ ኤዱዬ የኔ ሳቂታ👌👌👌👌💝💝💝💝💝💝💝💝

  • @AlmazTsegaw-c2b
    @AlmazTsegaw-c2b 10 днів тому +7

    ምረጥ ቅብጥ ያለች ሞደል ፍልቅልቅ ያለች ሀሳብሽን ያማላልሽ ፈጣረ

  • @IrosIros-k9v
    @IrosIros-k9v 10 днів тому +17

    ይመቻቹ ከቅመሙዋጋ አድቀን ባችቤት አምጫት ባሪፍስጦታ❤❤❤

  • @Alemaztube_21
    @Alemaztube_21 10 днів тому +19

    ውበት የኔ ምርጦች❤❤❤

  • @ኢላሂ
    @ኢላሂ 10 днів тому +16

    ኤዱየ የኔ ፍልቅልቅ ኤፍ በቃ ተጣመሩ ደስ ትላላች የኔ ሞደል🎉🎉🎉🎉

  • @Tigist-qj4ic
    @Tigist-qj4ic 10 днів тому +14

    ከጉራጌ ጎጃም ወይ ፍቅር ሲጣጣም በጣምምም ነው እምታምሩት በቃ ተጣመሩ ❤

  • @ሁሉምበጊዜውሆነ
    @ሁሉምበጊዜውሆነ 10 днів тому +38

    አማራ እኮ ማርያምን ካለ በቃ ደሞ እንደት ደስ እንደምትሉ ኤፍሬም ምርጫ ደሞ👌❤❤❤❤😍😍

    • @kelmyemery7273
      @kelmyemery7273 10 днів тому

      @@ሁሉምበጊዜውሆነ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @فايزهفايزه-ر3ل
    @فايزهفايزه-ر3ل 10 днів тому +5

    የነዛ ዘር ሆነሽ ባታምሪ ነበር እሚገርመኝ ስታምሪ የኔ አማራ❤❤❤❤❤❤ሞዴሉዋ❤❤❤❤❤

  • @Tigi_Habeshawit_tube
    @Tigi_Habeshawit_tube 10 днів тому +20

    ዋውውውው ኤዱ ❤ኤፍሬምን የሚወድ ላይክ ❤ትችላለህ አመራርጥ ❤❤

  • @drr8432
    @drr8432 10 днів тому +7

    ዋዉዉ አብሮብሻል ኤዱ ኤፋዬ የጨረቃዋ ወንድም❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @nigesttadesse4985
    @nigesttadesse4985 10 днів тому +3

    በጣም ቀለል ያለች ቆንጅዬ ልጅ ናት ኤፋ በርታ እሺ የዋህ ልጅ ናቲ በደንብ ያዛት ❤❤❤

  • @TegegnSolomon-g7r
    @TegegnSolomon-g7r 10 днів тому +5

    ከቤዝ ትንሽ ጨዎተወ ደስ ይለል በሪች

  • @ሡሡየናቷ
    @ሡሡየናቷ 10 днів тому +41

    ኤፋናኤዱን ምቶዱ🎉

  • @ቅድስትሙሀመድ-ለ8ቨ
    @ቅድስትሙሀመድ-ለ8ቨ 10 днів тому +22

    ቤዚ ካላፈቀረችህ ከተወችህ ምንም ማድረግ አይቻልም ህይወት እደመራችህነዉ እና ፕራክ ልታረግህ ይቻላል ጠብቃት አይታወቅም ለመፈተንይሆናል ተሁሉም ተቆጠብ ኤፋ
    ትንሽአይተህ ኤልዱጋ ተጣመሩ🥰

  • @መልኩ
    @መልኩ 9 днів тому +4

    የኔ ፍንድሻ በጣም ያምርብሻል 100

  • @yonatanteshome2121
    @yonatanteshome2121 10 днів тому +3

    Wow Edeneye konjo betam amrobishal i swear Efa my bro edeneye atameltehe betam konjo nate i swear plus konjo sebay alate bertu we love you woulem kegonachou nene ezgiyaber yitebekachou❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SimertTube-wd8vn7bb4w
    @SimertTube-wd8vn7bb4w 10 днів тому +55

    ስታምሩኮ የኔፍልቅልቅ❤ የኤፍ ቤተሰቦች በቅንነት ደምሩኝ🙏

  • @abebabelda1319
    @abebabelda1319 10 днів тому +2

    ሄዱሻ በጣም ነው የምታምሪው ሴትልጅ ቀሚስ ስትለብስ ነው ሴት የምትመስለው ደግሞ ቆጂዪ ነሽ!!❤❤❤❤ ይምችሽ ከሄፋ ጋ ወደንሻል ሄፋችንን እንዳታስከፊብን ❤❤

  • @SeadaAli-o1g
    @SeadaAli-o1g 10 днів тому +11

    ወይኔ ልብሱ እዴትነዉ ያመረባት እምርም ሞዴል ወይ ስታምሪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @JsckcxvGzjvwju
    @JsckcxvGzjvwju 10 днів тому +5

    ዋው በጣም ነው የሚያምረው የኔ ዉድ ቀሚስ ነው የሚያምርብሽ ሁል ጊዜ ❤️❤️❤️💋💋💋💋💋💋

  • @Fekadu-v3r
    @Fekadu-v3r 10 днів тому +2

    እች ልጅ ትማቻላች ለታማልካቶች ዳስምል ፋገግታ አለት
    She looks like amazing beautiful girl
    አድነቅ ነኝ ቀጥሉበት👍

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 10 днів тому +7

    ዝም ያለ ንጃ ወጣ አሎ እርሱል ስለላህ አለይ ወስለም

  • @WensyAdrese
    @WensyAdrese 9 днів тому +2

    የኔ ቆንጆ ስውደሽ አኮ የኔ ፍልቅለቅ ❤️❤️❤️

  • @MartaTaddesee
    @MartaTaddesee 10 днів тому +36

    እንዴት ደስ እንደምትሉ ማርያምን❤❤❤❤❤❤

  • @KalkidanAbiye-q4w
    @KalkidanAbiye-q4w 10 днів тому +7

    የኔ ቆንጆ ስወድሺ

  • @ፅጌየማርያምልጅ
    @ፅጌየማርያምልጅ 10 днів тому +5

    አለባበስ 0 ነው ያሁኑ ፍሽን እምብርትን እያሳዩ መሄድ ደሞ መስቀል አድርገሻል

  • @FouziyaYusuf-zi2kp
    @FouziyaYusuf-zi2kp 10 днів тому +8

    ኤፊ ለምን ከሩታ አና ከአብርሽ ጉን አተሁንም

    • @zemi-s7y
      @zemi-s7y 10 днів тому +1

      ምን ሁነዋል ጅሎች ስራ እየሰሩ ነው አላሰራ አላችሁ እኮ

    • @mhsenailmhsenail2098
      @mhsenailmhsenail2098 10 днів тому

      ምኑኑ አውቆ ሆ 🤔🤔🤔አብር ስንፍናው ነው እዚ ያደረሰው ቤቱ ድረስ እየመጡ ሲረብሹት ከመጀመ ሪያው በህግ ማስቆም ሲገባው ሰው ሚለውን አይሰማም ብቻ ጌታ ይርዳው

  • @AbuAymenAbuAymen
    @AbuAymenAbuAymen 10 днів тому +13

    ዋው ታምራላችሁ አምሮብሻል ኤዱዬ

  • @SeadaAli-o1g
    @SeadaAli-o1g 10 днів тому +5

    ኤዱ የኔ ቆጆ ኤፍየ ገና ቆጆ አጊተሀል የኔ ሚስኪን በጣም ቆጆናት ወላሂ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TamiAbaba-zu8rx
    @TamiAbaba-zu8rx 10 днів тому +9

    ኤዱየ የኔ ጠበለለ ስወድሽ ደግሞ እህቴን የምትመስሊኝ ነገርስ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MekdesMaki-v8o
    @MekdesMaki-v8o 10 днів тому +4

    የኔ ሞዴል ስወድሽ እኮ ድምቀት እኮ ነሽ የአገሬ ልጅ ❤❤❤❤❤

  • @SenaitMebrahtu
    @SenaitMebrahtu 8 днів тому

    ስታምሩ ኤፋየ ቆንጆ ናት ኤዱ ደሞ ቤዚ ቁርጡን ትንገርህ ይች ልጅ እንዳታመልጥህ

  • @hayaatgobbee9549
    @hayaatgobbee9549 10 днів тому +19

    የኔዉዲይችልጂእደኔየወደዳት❤❤❤❤❤❤❤😢😢

  • @DemisHayle
    @DemisHayle 10 днів тому +2

    ኤፋ በናትህ እደአብርሽ የውሸት አባሳደር እዳኮን❤❤❤❤

  • @ALKIDANAmAREBOGALE-li7ir
    @ALKIDANAmAREBOGALE-li7ir 10 днів тому +4

    አምሮብሻል❤❤ኤፋየቅመሟወንድም

  • @SofiaSalman-k4y
    @SofiaSalman-k4y 10 днів тому +1

    ኤዱዬ ሲዉድሺ የኔ ቆጀ ልቢሲሸን አሲተከክይ እሺ ሴትልጄ ሺፈንፈን ሲትልነወ ደሲሚትለዉ ልቢሲሸን አሲተከክይ ሲወደሺ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤ የኤፉ ፈልቅልቅ የኤፈ ሰደሬለ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹💋👍

  • @ABEBECHSEIFU
    @ABEBECHSEIFU 10 днів тому +6

    ነኔ ቆጆ ስታምር ዋው አይለያችሁ❤❤❤

  • @AynoAnna
    @AynoAnna 10 днів тому +6

    የኔ ❤️ቆንጆቼ ስታምሩ አይለያችሁ 🫶

  • @HiwotMolla-os8kq
    @HiwotMolla-os8kq 10 днів тому +12

    አሁን ላይ እናተን ብቻ ማየት ነው ምፈልግ ተልተሎ ኑ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @AskaleAskale-he2kl
    @AskaleAskale-he2kl 10 днів тому +6

    በጣም ቆንጅዬ ነች ተጣመሩ ኤፋ ደስየምትል ቀበጥ ነች🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @nigesttadesse4985
    @nigesttadesse4985 10 днів тому +3

    ዋው ኤፋ አመራረጥህ አንደኛ ❤❤❤

  • @AynoAnna
    @AynoAnna 10 днів тому +5

    Wow ❤️ስታምሩ አምሮብሻል ኤዱዬ

  • @SameraSamera-i3x
    @SameraSamera-i3x 10 днів тому +4

    ኧረ ታው ግን እብርታችሁን የምታሳዮ ሴት ልጅ አደለም እብርቷን ማሳየት ቀርቶ አጭር ቀሚስ አይፈቀድም ታው ጌን ነገ ሞች ነን እግዚአብሔርን አሳስከፋ😢😢😢😢😢😢

  • @ያልተኖረልጅነት134
    @ያልተኖረልጅነት134 10 днів тому +2

    አምሮብሻል በጣም የኛ ሞደል ሀዳ የሞደል አረማመድ ታሳየን የሚል👍

  • @SoloTube-s2m
    @SoloTube-s2m 10 днів тому +1

    ጌታን እቺ ልጅ ስታሳዝነኝ የኔ እናት ❤❤❤ዳሞም ጌታን ፋታ ትባል ❤❤አፋዬ

  • @astu-p3s
    @astu-p3s 10 днів тому +5

    ሰብ አረኩሽ በኤፋ ስም በርቺ እህቴ ጉዞ ወደ ፊት❤❤❤

  • @SameeraFahed
    @SameeraFahed 9 днів тому

    ይችልጂእደኔፈገግታታበዛለችግን ፍገግታየሚሥቅ ወላሒ ወስጡበጣምብዙቁሥልአለ😢

  • @Yeshifetene
    @Yeshifetene 10 днів тому +4

    ምንድ ነው ሁል ግዜ እራቁትሺን የምትመጭው እንዴ ሴት ልጅ ነሺ አትገላለጭ እንዴ ገላሺን ለአለም ሁሉ የሚታሳይው እህቴ ደበቅ ደበቅ በይ የምን እራቁት ነው

  • @DelelegnGatiso-ro5wl
    @DelelegnGatiso-ro5wl 7 днів тому

    ኤፌ የምትወደውን ልጅ ስለወደድካት ይቻል በርታ ይቅነ❤

  • @Muluwork-h4b
    @Muluwork-h4b 10 днів тому +1

    ኤፋ የጋሽዬ ጀግና ኤረ ኤዱዬ እንዴት እንደምታምር የምር ጠበቅ አድርገህ ያዛት

  • @BirtukanGetu-w8n
    @BirtukanGetu-w8n 10 днів тому +2

    ዛሬ ነው ሰብ ያደረኩሽ የአማራይቱ ትውልድ በርትልን እህት❤❤❤❤❤

  • @ZidoZindos
    @ZidoZindos 10 днів тому +1

    እች ልጂ ቃልቤን ነዉ ዬሰበችን አቦ ይመችሺ ስታምር

  • @HanaBekele-rn4qf
    @HanaBekele-rn4qf 10 днів тому +3

    የኔ ምርጥች ውድድድድ ውድድድድድ ❤❤❤❤❤❤❤❤ሰታምራ የኔ ቆንጅች በጣም ታምራልች 🥰🥰❤❤❤😍🥰🥰❤🎉❤❤😍😍🥰 እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @SaraAshret
    @SaraAshret 10 днів тому +1

    ጋይስ አንዳንድ ጊዜ በፍቅር መጎዳት ጥሩ ነው የኤፍሬም እግዚአብሄር የልቡን አይቶ ነው እቺ ልጅ የሰጠ መሃላችሁ ሰው እንዳታስገቡ በፍቅር መሃል ሰው መግባት የለበትም የምትሉ በላይ አሳዩኝ

  • @betelhemtesfaye6801
    @betelhemtesfaye6801 10 днів тому +1

    ውይ ኤደንዬ ስወድሽ ኤፍሬም ታድሏል በጣም ነው የምታምሩት !!!

  • @elizabethtesfatsion4596
    @elizabethtesfatsion4596 10 днів тому +2

    ኤፋ ምንድነው የነአብርሽ ነገር አንዋር የአንተ ጉአደኛ ነው ቢቆም ይሻላል::

  • @henaborena9150
    @henaborena9150 10 днів тому +6

    ግን እንደዚኽ ዉጥርጥር ያለ ቀሚስ ባትለብስ ጥሩ ነዉ ሲቀጥል ለምንድነዉ እምብርትሽን እያሳየሽ የምትሄጂዉ እረዘም ያለ ሰፋ ያለ ልብስ ልበሽ ሴት ልጂ ስትገላለጥ በጣም ነዉ የምታስጠላኝ😢

  • @SaraAlaro-rx5ij
    @SaraAlaro-rx5ij 10 днів тому +3

    ኡፍ ኤዱዬ የኔ ቅመም ስወድሽ ♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @MulukenMekuriya
    @MulukenMekuriya 10 днів тому +1

    ካሁን በኋላ ሙሉ ልስ እየለበሽ ነይልን ያምርብሻል በጣም❤❤❤❤❤

  • @CharaMai
    @CharaMai 10 днів тому +1

    ልጅቱ ግን በጣም ደስስትል የኔ ፍልቅልቅ ሁሌም ደስ ይበላችሁ❤❤❤❤

  • @tadiyosbeyen1257
    @tadiyosbeyen1257 9 днів тому +2

    Mrt nesh yemr sakita techawach konjye nesh

  • @SofiaSalman-k4y
    @SofiaSalman-k4y 10 днів тому +1

    ኤደዬ የኔ ቀበጥ ሲወድሺ የኔ ቆጀ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤ ኤፈዬ ጠበቅ አረገሀየዝ💋💋🌹👍👌🙏👈

  • @BealaNaif
    @BealaNaif 10 днів тому +1

    እንዴት ደስ እንደምትሉ ማርያምን🥰🥰🥰😘😘😘🥰🥰😘😘😘😘🥰🥰😘😘 የኔ ማርች😘😘😘🥰😍

  • @Kamila-tm2rd
    @Kamila-tm2rd 10 днів тому +3

    የኔ ቀበጥ የኔ ሴት ውድድ የኔ ፍልቅልቅቅቅቅ❤❤❤❤

  • @AmakelMohammed
    @AmakelMohammed 10 днів тому +2

    ቨጣም ኖ ያማረቭሽ❤

  • @ShdSj-fx5ld
    @ShdSj-fx5ld 9 днів тому

    መፈቀርም ማፈቀርም መታደል ነዉ ማሰመሰል የሌለቀት ፍቅር ይሰጣቹህ ፈጣሪ❤❤❤❤❤

  • @Wisdom-Ethiotube
    @Wisdom-Ethiotube 10 днів тому

    ይቺ ልጅ ነች ከአንተ ጋር የምትሄደው ቀለል ብላ ተግባቢ እና ደስ የምትል 👌😍

  • @ጨርቃወችBH
    @ጨርቃወችBH 10 днів тому +4

    ኤዱዬ የኔ ቆንጅዬ ስታምሪ ❤️🌹የኔ ምርጦች ❤❤

  • @EmuKalid-z3f
    @EmuKalid-z3f 9 днів тому +2

    ኤፍ ይመችህ

  • @ababaabdallah3773
    @ababaabdallah3773 10 днів тому +3

    ስወዳት ፈናሻ የሆነይ ልጅ🎉🎉🎉🎉

  • @TigiTgyes
    @TigiTgyes 9 днів тому +2

    Yene konjo betam yaniral❤❤❤💞💞

  • @RdEy-lu8vo
    @RdEy-lu8vo 10 днів тому +1

    የኔ ቀበጥ ስታማር ፍልቅልቅ ዮሆነች ልጅ❤❤❤❤

  • @LovelyAstronomicalModel-eg8ne
    @LovelyAstronomicalModel-eg8ne 10 днів тому +2

    አንድ ነገር ልናገር አክብራት ወደድኩ ብላ ስለመጣች አጠብር

  • @fauziayasuf6518
    @fauziayasuf6518 10 днів тому +1

    ሩታ አያለቀስች አነት አነዲት አስቸልህ

  • @ራኤል.ቱዩብ
    @ራኤል.ቱዩብ 10 днів тому +4

    የኔ አለሞች💚💚🎉 0:56

  • @SamiraRjdu
    @SamiraRjdu 3 дні тому

    ኤፋ ምርጥ ልጅቱ በጣም ታምራለች ፍልቅልቅ ነት❤❤❤❤

  • @مكهالخالدي
    @مكهالخالدي 10 днів тому +1

    ❤❤😢 የኔማሮች ከምቀኛ ይጠብቃችሁ❤❤

  • @selamawitfiker914
    @selamawitfiker914 10 днів тому +3

    Yene konjo stemiri fileqlaq yalish lij nesh mirix lij nesh ❤❤❤

  • @ErgoAbebe-n2y
    @ErgoAbebe-n2y 10 днів тому +1

    ዋውስታምሩ ኤፋየየኔየዋህ ኤዱየፍልቅልቋ❤❤❤

  • @DdgDdgcdvfbfgr-jg7es
    @DdgDdgcdvfbfgr-jg7es 10 днів тому +3

    ቤዝየ የኔ ዝምተኛ የኔ ሙሉ ሴት❤

  • @FgsfFሀያት
    @FgsfFሀያት 10 днів тому +1

    ስወዳት ይቺልጅ ቀበጥነሽ ቆጂት❤❤❤❤❤❤

  • @Kalye-nf5lm
    @Kalye-nf5lm 10 днів тому +2

    Bezi yene derbaba ye setoch temsalet ergatawa alebabesua anegagerua Hulu negerua sreat yalat endet endenafekechign 😢edu ykrta telchesh aydelem

  • @EmanEman-ol9xg
    @EmanEman-ol9xg 10 днів тому +1

    ሰታምረየኔልእልት❤❤ተጣመሩ"ያዉሰራችንነዉ❤

  • @amaamm-mn5jh
    @amaamm-mn5jh 10 днів тому +2

    ይቺልጅ ወደድካት❤❤❤❤

  • @AyalKefle
    @AyalKefle 10 днів тому +1

    ደስ የምትል ልጀ ነት❤❤🎉🎉

  • @HIHDertqw
    @HIHDertqw 10 днів тому +2

    ወላሂ ስወዳት➻የኔ ቆጆ ኤዱዬ➻🌺💋