" ከትግራይ አደራ ብለዉ የላኩኝ መልእክት አለ አድምጡኝ" |

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 жов 2024
  • " ከትግራይ አደራ ብለዉ የላኩኝ መልእክት አለ አድምጡኝ
    #dinklejoch
    #dinqlejoch
    #comedianeshetu
    Follow Us On :
    / comedianeshe
    / comedianeshetu0
    / comedian.eshetu
    Join this channel to get access to perks:
    / @comedianeshetu
    My other UA-cam Channel: Comedian Eshetu - official
    0913610673
    0938212020
    unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2022 Donkey Tube
    Other Related Videos
    ====================
    ልዩ የበዓል የድንቅ ልጆች ዝግጅት !
    • ልዩ የበዓል የድንቅ ልጆች ዝግጅት ...
    አንድ ብር ልመና ወጣን !
    • የቡና ደጋፊዎችን አመስግኑልን ! |... 3
    ቤት አላከራይም አሉኝ !
    • ቤት አላከራይም አሉኝ ! | Donk...
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
    • ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
    ~-~~-~~~-~~-~

КОМЕНТАРІ • 4,9 тис.

  • @RobelLuel-nj6dr
    @RobelLuel-nj6dr Рік тому +31

    ኣስታውሳለው እዛ እስር ቤት ማታ ማታ እንዴት እናወራ እንደነበረ.....ኣንዳንዴ ኮ ዋርድያ ሁላ ትወጣ ነበር።ተመስገን ነው ይሀው እኔም ተርፌ ይሄን ለማየት በቃሁ

    • @terngo
      @terngo 8 місяців тому +1

      እግዚአብሔር እንኳን አተረፈህ

    • @shortttttt
      @shortttttt 7 місяців тому

      ይሀው ዛሬ እኔም ደግነቱን አድዋ ተራራን በባዶ እግሩ ሲወጣ ኣየሁት የሚገርም ሰው ነው

    • @eteneshezk9098
      @eteneshezk9098 6 місяців тому

      እግዚአብሔር ይመስገን እንኩዋን ተረፋችሁልን የሞቱትን አምላክ ከደጋጎች ጎን ያኑርልን

    • @garishiferaw-uk2gk
      @garishiferaw-uk2gk 5 місяців тому

      😊😊😊😊😊 10:13 😊😊😊😊😊😊😊

    • @garishiferaw-uk2gk
      @garishiferaw-uk2gk 5 місяців тому

      😊😊😊😊😊😊 15:38 15:39 😊😊😊😊😊😊😊

  • @አዲስአበቤ
    @አዲስአበቤ 2 роки тому +222

    የአዲስ አበባ ልጅ ነኝ ።የትግራይ እናቶችን ፍቅርና እንክብካቤ መቀሌና አዲግራት አንድ አመት ኖሬ አይቼዋለሁ።በተለይ የመሀል አገር ሰው እንዳይከፋው የሚያደርጉት እንክብካቤ፣ሁሌ አይኔ ላይ ድንቅ ይልብኛል።ይሄ ሁሉ መከራ ለዚህ ምስኪን ህዝብ አይገባውም ነበር።

    • @world12384
      @world12384 2 роки тому +1

      እውነት ነው መጭውን ዘመን የሰላም የፍቅር የጤና ያድርግልን የኢትየጵያን ትንሳኤ ያቅርብልን

    • @insiderstories2562
      @insiderstories2562 2 роки тому +1

      The same
      University

    • @merihanalove9287
      @merihanalove9287 2 роки тому +1

      Tnx ename mkala new yetmarkute mlkame kne senatoche abatoche ayichalhu yewnete ahune ymayewne yemsmawne mamen biketege cheger kehezbu sayihone betame tekite lhodachew yaderu bale seltane nene yemilu nachew yemirebeshute lnaza mlkame dege enatna abatoche sile fetri beka yibelachew adentone yametalne

    • @እሙአኗርYOUTUbe-m8j
      @እሙአኗርYOUTUbe-m8j Рік тому

      ጁታ የሚባል ሰላቱ አገዳደለን እጅ

  • @moaz6007
    @moaz6007 2 роки тому +421

    የሀይማኖት መሪዎች በወደቁበት የሀገር መሪዎች በዘቀጡበት ዘመን አንድ ተስፈኛ ምስኪን ወጣት መገኘቱ በጣም ደስ ይላል። ተስፋችን ከሀይማኖት መሪዎች ና ሀገር መሪዎች ሳይሆን... እግዚኣብሔር ጥሩውን ያምጣልን።

    • @ያልፍይሆን
      @ያልፍይሆን 2 роки тому

      ተይ ባክሽ🤡

    • @Wellserved251
      @Wellserved251 2 роки тому +5

      @@ያልፍይሆን yes she/he is ✅️ right 100%, you're the 🤡

    • @adanechshlbiru1495
      @adanechshlbiru1495 2 роки тому +1

      የሀይማኖት መሪዎች ምን የደርጉ

    • @aidahailu2419
      @aidahailu2419 2 роки тому

      R u kidding me if you and I follow his foot steps we can make a difference. Yes, there are bad and there are good one also. Eshetu, thank you for this and for all other contributions.

    • @abrehettadese3137
      @abrehettadese3137 2 роки тому +1

      ብሓቂ እግዚአብሔር አምላኽ ሰላሙ ይልአኸልና አሜን አሜን አሜን

  • @endashawmelaku8677
    @endashawmelaku8677 2 роки тому +250

    የሚገርም ነው። እግዚአብሔር ይባርካችሁ። ተባረኩ.....። እንደዚህ አይነት ተስፋ የሚያለመልም ነገር ስለሰማሁ ደስ ብሎኛል። "ህዝቡን አምነዋለሁ" ያልከው ሀሣብ በጣም ትክክለኛና እውነተኛ ሀሣብ ነው። በነገራችን ላይ እንደ ህዝብ የትኛውም የኢትዮጵያ ጫፍ ላይ ችግር የለም። ፖለቲከኞች የነካኩዋቸው ግለሠቦች ካልሆኑ በስተቀር።

  • @freedomnow1210
    @freedomnow1210 2 роки тому +282

    የ ትግራይ ህዝብ እግዜአብሄር የባረካቸው ናቸው እና ባሉበት ሁሉ
    ጤናና ፍቅር ይስጣቸው።
    🥰🥰🥰🙏🙏🙏
    From Eritrea 🇪🇷

  • @temutemu9526
    @temutemu9526 2 роки тому +231

    እግዚአብሔር የባረከው ሃቀኛ ወጣት 🙏🙏🙏 ይሄ ቀን አልፎ ያሳየን

  • @መርሃዊትኃልትግራይ
    @መርሃዊትኃልትግራይ 2 роки тому +402

    ኡፍ የኔ ወንድም እግዚአብሄር በሄድክበት ሁሉ ይጠብቅህ ከብዙ ትንሹ የትግራይን ህዝብ ስቃይ ስለተካፈልክ ስላየህልን እሽየ ደሞ ይሄን ታሪክ ልታቀርብልን ፍቃደኛ ስለሆንክ በጣም እናመስግናለን😥😥😥😥😥😥😥😓😓😓😓😓😓😓

    • @binetmohammediloveethiopia1961
      @binetmohammediloveethiopia1961 2 роки тому +17

      አሏህ ይህን ስቃይ በቃ ይበለን ለዚህ ህዝብ ፋቅር እንጅ ይህ አይገባውም በሁሉም ክልል መከራ

    • @FRETUBE-oz4pm
      @FRETUBE-oz4pm 2 роки тому +4

      ስብስክራይብ ግበርለይ ጋል ሃገረይ

    • @የኛኢትዮጵያ
      @የኛኢትዮጵያ 2 роки тому +13

      ምንጩ ህውሀት ነው። ማመን ያስፈልጋል

    • @MG-su4nh
      @MG-su4nh 2 роки тому +6

      @@የኛኢትዮጵያ minchu Ethiopia nat ::

    • @tizitanegash4213
      @tizitanegash4213 2 роки тому +3

      @@MG-su4nh Ethiopia min tadirigih...mewikes kalebih yemimeruatin wikes...sew endet kehageru gar endih elih yayayizewal

  • @abelabebe2501
    @abelabebe2501 2 роки тому +58

    ተባረክ ወንድሜ ኪዳነምህረት አለው ትበልክ
    ሰላም ለኢትዮጵያ 💚💛❤️

  • @biniyamabay6427
    @biniyamabay6427 2 роки тому +83

    ሽማግሌዎቻችን ከዚህ ልጅ መማር አለባቸው የእግዚአብሔር መልክትን ነው ያስተላለፈው ለሁላችንም የእግዚአብሔር መልክት ነው ሁላችንም እንደዚህ ልጅ ብንሞክር ኑሮ ይሄ ሁሉ ነገር ባልደረሠ ነበር ።እግዚአብሔር ይጠብቅህ መጨረሻህን ያሳምርልህ

  • @lemiroba6504
    @lemiroba6504 2 роки тому +589

    The most Authentic interviews that inspire us to never lose faith in humanity. As I struggled not to cry, I found myself struggling in Tears.

    • @azmeraalemayehu5055
      @azmeraalemayehu5055 2 роки тому +14

      Very well expressed 👍🏾 You described my very same emotions, thank you😇🙏🏾

    • @asas-nl4ux
      @asas-nl4ux 2 роки тому +5

      አሜንንንን

    • @genetejersa4913
      @genetejersa4913 2 роки тому +2

      @@azmeraalemayehu5055 የ

    • @madinamadina4406
      @madinamadina4406 2 роки тому +2

      ማሻ አላህ ጀግና 🇪🇹ሰላም ኢትዮጵያ💚💛❤👏👏👏

    • @free-Tigray
      @free-Tigray 2 роки тому +4

      What a brave soul man....May God bless you in a million! You were sent to teach those evil hearted satnaiel kibret and followers...

  • @My-Fano-Amahara
    @My-Fano-Amahara 2 роки тому +87

    _እንባዬ እየፈሰሰ ማህበረ ሰቡን በስዕል እየሳልሁ ጨረስሁት😭😭😭 እግዚአብሔር የባረከህ ለተስፋ ያተረፈህ ወጣት ነህ ተባረክ ፈጣሪ አንድነታችንን ይመልስልን እኛስ መች ፈለግነው በተለይ በዐማራ እና በትግራይ ህዝብ ውስጥ ጦርነት ይቅርና የአጥር ወፍ የምትሰማው ግጭት መኖር አልነበረበትም። ሆዳም ሆድ አደር ፖለቲከኞች አጫረሱን ወንድሞቻችንን እህቶቻችንን ቀሙን😭😭😭 እናቶቻችንን በሐዘን በመከራ ህይወታቸውን አጨለሙት😭 እባካችሁ አሁንም ህዝቡ አልተጣላምና ያለ መጠራጠር በሐይማኖት አባቶች ተገዝቶ ወደ አንድነታችን እንመለስ ምስጊን ገበሬወች እየተጎዱ ነው😭😭😭😭 ተሼ እግዚአብሔር ይስጥህ ይህን ልጅ አንተ ባታቀርበው በየት እናደምጠው ነበር ልፋታችሁን ጥረታችሁን ሳላደንቅ ሳላመሰግን አላልፍም🥰🥰🥰🥰_

  • @nuhaminfisseha1981
    @nuhaminfisseha1981 2 роки тому +140

    እኔ ምን እንደምልህ አላውቅም ብቻ እመብርሃን እሷ ከጎንህ ትሁን እንደዚህ የጣርክላት ሀገር ሰላም ሁና ለማየት ያብቃህ እናመሰግናለን 😍😍😍

  • @AA-kt5zj
    @AA-kt5zj 2 роки тому +122

    እዉነት የ ትግራይ ህዝብ ደግ ህዝብ ነዉ መቀሌ ዩንቨርስቲ ተምሬያለሁ ፈጣሪ ሰላሙን አምጣልን

  • @mebratumarssie5937
    @mebratumarssie5937 2 роки тому +122

    ወንድማችን ዲያቆን መልካም ሰው ነህና እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ። ህይወትህን አስይዘህ፣ በእሳቱ ዘመን በሀገርህ ተስፋ ሳትቆርጥ በብዙዎች ዘንድ ተስፋ ስለዘራህ እግዚአብሔር ይስጥልን። እሼ ወንድማችን ሚዲያዎች እሳት ከሚዘሩ እንደ አንተ ፍቅር ዘርተው ፍቅር አጭደው ለማየት ያብቃን። ጋዜጠኞች፣ ዩትዩበሮች፣ ፌስቡከሮች ተከታይ ለማብዛት ብላችሁ ክፋትን በምድሪቱ ከምትዘሩ እንደዚህ ሚዲያ መልካም ነገር ይዛችሁ ኑና ለሂሊናችሁም ምግብ፣ ለኑሯችሁም ጥሩ ነገርን አብጁ!

    • @kingcell9524
      @kingcell9524 2 роки тому +3

      ያአንተ አይነቱንም ያብዛው!!! በቃ ሁሉም በአቅሙ በአደበቱ ሰላም
      ከሰበከ ሌላው ደም ጠጪ አቅም
      ያጣል!!! ወጣቱ ሳይኖር በጦርነት
      ሰቆቃ እድሜው ሊፈጅ ነው በዚህ
      ከቀጠለ!!! ወገን ንቃ pls🙏

    • @ራህመትይቱብ-ዠ7ቈ
      @ራህመትይቱብ-ዠ7ቈ 2 роки тому

      ማሻአላህ

  • @1hagerachin
    @1hagerachin 2 роки тому +172

    This guy is a Saint. At his age he has done more than our educated citizens. He deserves a recognition

  • @johnbrhane8426
    @johnbrhane8426 2 роки тому +139

    ስለ እውነተኛ ምስክርነትህ በጣም አመሰግናለሁ
    ያዉ አኔም የ ትግራይ ልጅ ነኝ በተፈጠረው ምኽንያት ነው ወደ አዲስ አበባ የመጣሁት እና አንድ አመት ከ ግማሽ ሁኖኛል የ እናቴን ድምፅ ከሰማው.
    አና እግዚአብሔር በቸርነቱ ይብቃችሁ ይበለን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    Thank you very much for your true testimony
    I am also a child of Tigray. I came to Addis Ababa and it has been a year and a half since I heard my mother's voice.
    and i hope everything going to be alright🙏🙏🙏🙏🙏

    • @kaderjuhar72
      @kaderjuhar72 2 роки тому +6

      አብሽሪ አለህ ሰለሙን ያመጠል ትገነኛለቹ

    • @wollotimes
      @wollotimes 2 роки тому +9

      አይዞን አሏህ ሰላሙን ያዉርድልን ይሄን ድንቅ ህዝብ ሄጀ አየዋለሁ

    • @dagmawitredwan7087
      @dagmawitredwan7087 2 роки тому +7

      አብሽር አላህ ይርዳህ ተስፋ ማድረግ ነው

    • @abinaturaltube
      @abinaturaltube 2 роки тому +2

      Amen Amen

    • @ያልፍይሆን
      @ያልፍይሆን 2 роки тому +3

      አብሽሩ😭🖤

  • @eliasadhana9158
    @eliasadhana9158 2 роки тому +173

    I am Ethiopian from tigray ,I have no words to the way I fill everyday because of the way we are now I hop we all come to our senses soon before it's too late,let's talk to one another we are all poor people we need peace ✌️🕊️ desperately! Long live Ethiopia and our people 💚💛❤️!

    • @zeezee9188
      @zeezee9188 2 роки тому +12

      Amen brother! I am Amhara and we love Tigray people I am telling you from the bottom of my heart. There are a lot of Amharas like me ewnet. We the people have no problems it’s the politicians. I have no doubt we will go back to our old days it’s a matter of time! We love you Ayzone!!!

    • @ETBeMore
      @ETBeMore 2 роки тому +3

      👌 Amen!!!

    • @eliasadhana9158
      @eliasadhana9158 2 роки тому +6

      @@zeezee9188 yemechachu abatea kefu yarekelen!!

    • @Mercy2Mee
      @Mercy2Mee 2 роки тому +1

      እሜን 💚💛♥️

    • @SAMAWIYAN
      @SAMAWIYAN 2 роки тому

      I cried when i see this death yo our politician

  • @rgatgaltgray466
    @rgatgaltgray466 2 роки тому +381

    ትግራይ ዓደይ ሰላምኪ ናፊቀዮ😭😭😭 እሸቱ ግን ምንም ኣይገልፅህም ትልቅ ኣክብሮት ኣለኝ ኢርሚ የተመኘሀው ሰላም ያምጣልን

  • @እስኬየማርያምልጅ
    @እስኬየማርያምልጅ 2 роки тому +73

    እሼየ አንተን አለመውደድ ንፉግነት ነው❤ ኢትዮጵያን በአንተ ውስጥ አያታለሁ ሰላምህ ይብዛልን💚💚💚💛💛💛❤❤❤ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ይሁን እንኳን ለፍልሰታ ፆም በሰላም አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች💒💚💛❤🙏

  • @sarahbash7031
    @sarahbash7031 2 роки тому +148

    ጌታ ሆይ ሀገራችንን ሰላም አርግልን😭💚💛❤

  • @novelmulubrhan6223
    @novelmulubrhan6223 2 роки тому +180

    ሚድያ ላይ ምንም ሳይፈራ ስለ ትግራይ ህዝብ የዋህነት እና ሰብአዊነት የተናገረ ጀግና ለመጀመርያ ግዜ አየሁኝ

    • @الببخنال
      @الببخنال 2 роки тому +10

      ለምን ይፈራል ትግሬ አዲስ የመጣ ህዝብ ነውዴ የትግሬ ህዝብ እናቀዋለን በተለይ ገበሬው የዋህ ሀይማኖት አክባሪ ናቸው ፓለቲካኛወቹ ናቸው ነቀርሳ ህዝብን አስጨረሱት

    • @bk2023-
      @bk2023- 2 роки тому +7

      የአማራን ህዝብ የዋህነት የሚያወራ ትግሬ የለም እንጂ በዚህስ ብዙ ነበር 😂

    • @peintatonic5296
      @peintatonic5296 2 роки тому +1

      Doter abiy s snt gze tenagro yale

    • @bk2023-
      @bk2023- 2 роки тому

      @@ETconference1 we ain’t no fools it’s called political correctness…we’ve seen what they did on the ground

    • @bk2023-
      @bk2023- 2 роки тому

      @@ETconference1 wasn’t in mekelle the youth gathering insulting Amhara talking about how Amharas are Abiy ashker and so on? Come on now be realistic

  • @Daniy8301
    @Daniy8301 2 роки тому +201

    እፍፍፍ የሚለው ጠፋብኝ ኣይ የኛ ሰቃይ ጀምሮ እሰከምጨረስ ድረስ እምባየ መቄጣጠር ኣቃተኝ እግዛቢሄር ሆይ በቃቹ በለን😭😭😭👏👏

    • @leoulgmichael4454
      @leoulgmichael4454 2 роки тому +1

      Amen tselot madreg new 🙏 egzeabher new tesfachen

    • @goferewshifta6247
      @goferewshifta6247 2 роки тому +1

      ልክ ብለሻል ወያኔን አሶግዱ እና በቃቹ ይበላቹ

    • @Daniy8301
      @Daniy8301 2 роки тому +2

      @@goferewshifta6247 ኣንተ ጅል🤑🤑🤑

    • @kuflomangsom3880
      @kuflomangsom3880 2 роки тому +3

      @@Daniy8301 ፁቡቅ ገሩ ለማንት እንታይ ኣለኺ ኣቡኡ ከድኪ ትፅሕፍሎም እዛኣቶም ሩኩሳት መልሓሶም ካልእ ልቦም ካልእ

    • @tsigetsegay5288
      @tsigetsegay5288 2 роки тому +1

      መን ክሰመእኪ እዩ አብዚ ኝኝ ትብለኪ አምሓሩ ድዮም ከሓዝኑልኪ

  • @missethiopia2117
    @missethiopia2117 2 роки тому +374

    የትግራይ ህዝብ መልካም ህዝብ ፈርሀ እግዚያብሔር ያደረበት, ለሀገራቸው ጥልቅ ፍቅር ያላቸው ድንቅ ህዝብ ነው... ጌታ ሆይ ሰላም አምጣልን!! አለማልቀስ ግን አይቻልም!

    • @ቀበጧየኢትዮጵያልጅ
      @ቀበጧየኢትዮጵያልጅ 2 роки тому +9

      Not all

    • @solaman2604
      @solaman2604 2 роки тому +1

      ልክ ነህ።

    • @M2Meriem
      @M2Meriem 2 роки тому +1

      Aminnnn😭😭❤

    • @myownoasis
      @myownoasis 2 роки тому +4

      It's true 27 yrs Ethiopia had achieved some basic goals better than the current situation. Abiy's first mistake was opened war with Tigray and try maintain peace with Isaiah afewerqi. But he should be put first the Tigrayan issues and solve before it went out of hand. Isaiah is predator even couldn't make peace with his people. Mess his own people every one is flee from this eveil. So he has done enough damage to Ethiopia by interfered in their politica issues including invasion of Tigray. I am eritrean live in exile Ethiopia was my second home during ኢሃድግ era but not anymore as long as so many crisis no more holiday to Ethiopia. Love🇪🇷🇪🇹 we need peace.

    • @kidistashenafi9342
      @kidistashenafi9342 2 роки тому +7

      ለዛ ነዋ ያ ሁሉ የመከላከያ ሰራዊት ሲታረድ ዝም ጭጭ ያለው

  • @fikermesfin7318
    @fikermesfin7318 2 роки тому +164

    ትግራይ ታየችኝ ህዝቡ ናፈቀኝ የየዋህ እናቶች ምርቃት የከተማዋ ፈገግታ ሁሉም። አንተ ልጅ እግዚአብሔር ይባርክህ የህዝቡን ስሜት አሳይተኸናል ለመሪዎቹ ልቦና ይስጥልን።

  • @mekonnengezu2636
    @mekonnengezu2636 2 роки тому +2

    ስለ እውነተኛ ምስክርነትህ በጣም አመሰግናለሁ።
    የመጣንበት መንገድ የተሳሳተ ነው ። የሁላችንም ሀላፊነት ነው ። ሁላችንም እንደዚህ ልጅ ብንሞክር ኑሮ ይሄ ሁሉ ነገር ባልደረስ ነበር ።
    የሀይማኖት መሪዎች በወደቁበት ። የሀገር መሪዎች በዘቀጡበት ዘመን። አንድ ተስፈኛ ምስኪን ወጣት መገኘቱ በጣም ደስ ይላል።
    የሀይማኖት መሪዎች ና ሀገር መሪዎች ሽማግሌዎቻችን ከዚህ ልጅ መማር አለባቸው ።
    ዋናው ግን ተስፋችን ከእግዚኣብሔር ነው ። ጥሩውን ጊዜ ያምጣልን። እግዚአብሔር ይጠብቅህ። መጨረሻህን ያሳምርልህ።

  • @esubalewkassahun5958
    @esubalewkassahun5958 2 роки тому +91

    ሰዉነትን ከማንነት ያስበለጥክ
    ጀግና ነክ ወንድሜ።
    ፈጣሪ በቃ ይበለን።
    በሰላም ከትግራይ ወንድሞቻችን ያገናኘን።

  • @mimilove8942
    @mimilove8942 2 роки тому +51

    እንዴት ልብ የሚነካ ነገር ነው የኛ ጀግና አንተ ነህ የኢትዮጵያ መሪ መሆን ያለብህ የእግዚአብሔር መልክተኛ ነህ🙏 እግዚአብሔር ምኞትኸን አላማህን ያሳካልህ::

  • @Alice-kr5op
    @Alice-kr5op 2 роки тому +50

    እሸቱየ እንዴት አይነት ልጅ ነዉ በጣም ደስ የሚል ፈጣሪ ይርዳቹ የትግራይ ህዝብ አይገባዉም 🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲

  • @kbretgaltewahdo5442
    @kbretgaltewahdo5442 2 роки тому +9

    ኦ ኣምላከይ ምሕረትካ ላኣከልና 🤲✝️🤲😭😭😭😭😭😭

  • @tube-ot5cp
    @tube-ot5cp 2 роки тому +74

    አቤት ያንተ ልጅ አእምሮ አላህ መንገድህን ሁሉ የምትመኘውን ያሳካልህ ንፁ ልብ መታደል ነው ግን ስለልጁ የምለው ጠፋኝ የእኔም ጭንቀት ነው ከእርቅስ በሁዋላ እውነት ተማምነን በአንድ እንኖራለን አይ ፓለቲከኞች የስራችሁን ይስጣቹ

  • @sofyalove7345
    @sofyalove7345 2 роки тому +2570

    እሸቱን ከልብ ምትወዱ ብቻ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያ ሰላም ምትመኙ በላይክ አሳዩኝ

    • @zinetzinet3330
      @zinetzinet3330 2 роки тому +7

      እኔ

    • @hanagosaye4686
      @hanagosaye4686 2 роки тому +14

      እሸቱን አለመውደድ ንፍጉነት ነው እኔ በጣም ነው የምወደው ከልቤ የአመቱ መልካም ሰው እሼ

    • @messirk7580
      @messirk7580 2 роки тому +5

      👍👍

    • @aishaa1203
      @aishaa1203 2 роки тому +5

      እኔ 👍👍🙏🙏

    • @zahrayerga8612
      @zahrayerga8612 2 роки тому +5

      እኔ ከልቤ ከአንጀቴ ነዉ የምወደዉ እረጅም እድሜናጤና እመኛለሁ😍😍

  • @sabaaynalem2164
    @sabaaynalem2164 2 роки тому +51

    አቦ ኤርሚ የምታምነው አምላክ ይባርክህ...ስለምስኪኑና ንፅሁ ንፅሁ የትግራይ ህዝብ እውነታውን ስላወራህ ተባረክ ፈጣሪ ዕድሜና ጤና ያድልህ እኔኔ ንፁህ የኢትዮጵያ ጀግና ብየኃለሁ አደራ..እሸቱ መልዕክቴን አድርስልኝ ለኤርሚ በኣካል አግኝቼ ባዋራውና ባመሠግነው ምንኛ በታደልኩ

  • @teshalegoshugobena8154
    @teshalegoshugobena8154 2 роки тому +4

    This is the most and the best realistic interview I have ever watched. Well done Eshetu👍🏿. Keep it up

  • @imagination1991
    @imagination1991 2 роки тому +73

    በጀግንነት ለሞቱ ገነት ፣በፍርሃት በንዴት ላጠፋው ምህረት ፣ለትውልድ ሰላም እመኛለሁ ፣እውነትም እውነታ ልብ ይነካል ፣ፅናቱ ፣ብርታቱ፣ትልቅ ትምህርት ሰጥቶኛል አመሰግናለሁ ።

  • @hanuhanu2641
    @hanuhanu2641 2 роки тому +116

    ትግራይን በፊትህ ኣየሁዋት ልቤ ትብብር😭😭😭😭😭ምን እንደምላቹ ኣላቅም ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጣቹ ።ፈጣሪ ሰላሙን ያምጣልን ። ሂወትህን ኣደጋ ውስጥ ከተህ የህዝቡን ሶቆቃ ወደ ሚድያ ደፍረህ ማቅረብህ በትግራይ ህዝብ ስም እናመሰግሃለን።እሸቱም ቃላት የለኝም ፈጣሪ ይጠብቅልን

    • @zewditutsegaye2444
      @zewditutsegaye2444 2 роки тому +1

      ማልቀሰን ማቆም አልቻልኩም. እሼ ይሄንን ካንተ እጠብቅ ነበር 1 ቀን ሄደህ እዛ ያለው እውነት ብታሳየን ብዬ ጠይቄ ነበር. ከግዚአብሄር ያልራቀ ፈጣሪውን ያመነ ምንም እንደማይሆን ይሄልጅ ምስክር ነው. እመቤቴ አትሌይህ. ወንድሜ ለነዚህ ሰዎች ብያንስ ከእሼ ጋ በመተባበር ለተራቡት የሆነ ነገር እንደምታደርጉ ተስፋ አደርጋለሁ. እኔም የምችለውን አግዛችዋለው

  • @rukitube8634
    @rukitube8634 2 роки тому +90

    ሱብሀን አላህ እውነት ተመስጬ ነው የሰማሁት ሁሉንም በአእምሮየ ሳልኩት የእናቶችን ስቃይ የአባቶችን ስቃይ ፈጣሪ በቃቹህ ይበለን ለፖለቲካቸው ሲሉ ሚስኪኑን ህዝብ አስራቡት አሰቃዩት አላህ ሰላሙን ያምጣልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏

  • @ራሄላጓልኣክሱምይትዬብ

    እዋይይይይይይ😭😭😭😭😭🖤👌 ህዝበይ ሃገረይ ኣደይን ዓደይን ናፊቀ ኮ😭😭😭 እግዚአብሔር ኣምላኽ ሰላም ካ ስደደልና 😭😭😭😭🖤
    ኣሹየይ እና መሰግናለን 🥰
    እግዚአብሔር ኣምላኽ ምሳካ ዩኹን ዝሓወይ 🥰 ማዓረይ🌺💘

    • @ብርጌድንሓመዱዝተረድኦንዝ
      @ብርጌድንሓመዱዝተረድኦንዝ 2 роки тому +1

      ኣጆኺ ሓፍተይ ኩሉ ንኣምላኽ ግደፍሉ ኣብ ዝሓጸረ ግዜ ደሃይ ቤተሰብኪ ክትረኽቢ ኢኺ ብሓይሊ ፈጣሪ ኣምላኽ ሰላምኩም ይምለሰልኩም::🙏

    • @luismesfin3578
      @luismesfin3578 2 роки тому

      ግእዝ,ትግራ,አማርኛ,እኮ,አንድ,ነዉ,
      ወንድሜ,አንተ,ከማህል,ጀምረህ,እነጂ,አማርኛ,እኮ,ትግርኛ,ወደ,ግራ,ማንበብ,ነዉ ኦረምኛ,ወይ,ወላይታኛ,ሱማልኛ,አይደለም,ሁሉም,ገብቶታል,አይዞኝ,ሰላማችን,ይምጣ,ህዝብ,ምንም,አይነት,ጸብ,,የለዉም,👏☝👏

  • @amanuelbelay2451
    @amanuelbelay2451 2 роки тому +42

    ልቤን አመመኝ እናት ሀገሬ ኢትዮጵያዬ ታመምኩልሽ እምዬ .... አሁንስ ቢበቃን ምን ነበር የምህረት አምላክ ድረስልን..እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ....

  • @tarikuaengida1131
    @tarikuaengida1131 2 роки тому +53

    እሼን ግን በጉጉት የምጠብቀው እኔ ብቻ ይመስለኝ ነበር 5ደቂቃ ወስጥ 16ሰው ቀድሞኛል እንኳን ለፆመ ፍልስታ አደረሳችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ከኔ የበረታችሁ
    ልዑል እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @ENTube-vi5km
    @ENTube-vi5km 2 роки тому +29

    ምን እልአለሁ ኤርሚዬ የታመንክበት አምላክ የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያሳይህ ያሰብከው ያለምከው አውን ይሁን እሼዬ አንተም እናመሰግናለን አስተማሪ ፕሮግራም ነው በእውነት

  • @Mak1221
    @Mak1221 2 роки тому +7

    ክብር ይገባሃል ትልቅ ሰው ነክ ህዝቡ ያለበትን ሁኔታ ስለገለጽክል ፈጣሪ ምትመኛትን አገር ያምጣልን ሃገራችንን ሰላም ያርግልን።

  • @ፍቅርን
    @ፍቅርን 2 роки тому +39

    😭💔ኦፍፍፍፍፍፍፍ በጣም ልብ የሚሰብር የሚያሳዝን ነገር ነው እግዚአብሔር አገራችን ኢትዮጵያ ለህዝባችን ሰላም ያምጣልን እሸቱ እኔንጃ ላንተ ቃላት የለኝም ብቻ እግዚያብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን💚💛❤

  • @allcenter2538
    @allcenter2538 2 роки тому +84

    እጅግ ልብ ይሰብራል፤ ለስልጣን ተብሎ ብዙ ንፁሃንን ገበርን። ህፃናት አካላቸው ጎደለ። ቤት ፈረሰ፣ ተከፋፈልን። ወንድሜ አንተ ፈጣሪ የፈቀደውን አደረክ፤ ሰላም ለሃገራችን።

    • @samsong6746
      @samsong6746 2 роки тому +2

      ለሰሊጥ መሬት ብለን በል

  • @roozroozy6793
    @roozroozy6793 2 роки тому +74

    ማርያም ኩሓ እንካን በሰላም መለስችህ ወንድማችን ለዝህ ምስክርነት ያበቅህ ፈጣሪ የተመስገነ ይሁን ኣሜን ኣሜን ኣሜን በጣም ልብ ይሰብራል ፅሎታቹ ኣይለይን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kaleabzewdu7406
    @kaleabzewdu7406 2 роки тому +13

    I have never seen such inspiring video. This is the meaning of being ethiopian and am sure their will not be any other way to teach about humanity more than this. Thank you so much it's really helpful!

  • @Ethiopia.143
    @Ethiopia.143 2 роки тому +159

    💔😭 ጌታ ሆይ የጠፍው ሰላማችን እባክህን በቸርነት መልስልን ኦፍፍፍ ያማል 😭

    • @anjagranja
      @anjagranja 2 роки тому +2

      አሜንንንን ሁሉም ይሰለቻል ይብቃን

    • @yemekerworku9931
      @yemekerworku9931 2 роки тому +1

      እኔን ደፍ እግዚአብሔር አንተን ይጠብቅሀል እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን ሀሳብህ ይሳካ ለሰላም ነዉና የተነሳህና ሀሳብህ ይስተካከል እሱ ይርዳህ

    • @yemekerworku9931
      @yemekerworku9931 2 роки тому

      አሜን አሜን አሜንንንንንንንንንንንንንንንንን

    • @maryamaadogoytaykyoneyfre2452
      @maryamaadogoytaykyoneyfre2452 2 роки тому

      አሜን አሜን አሜን የኔ ማር 😭😭😭

  • @birhanhassen7443
    @birhanhassen7443 2 роки тому +58

    ፈጣሪ መልካሙን ቀን ያምጣልን ይሄን ክፉዉን ዘመን ያሳጥርልን በድጋሚ አንድ ያድርገን ለፖለቲከኞቻችንም ልቦና ይስጥልን ወንድሜ አንተንም ፈጣሪ ይባርክህ!!!!😭😭😭

  • @yishakabrham5002
    @yishakabrham5002 2 роки тому +285

    ከአማራ ክልል ነኝ ግ ን የሀገሬ ህዝብ ስቃይ እና ችግር ያሳስበናል እንደ ድሮ ሁሉ በነጻነት የምትኖርበት ሃገር እንድትኖርልን እመኛለሁ አሜን

    • @tadessefenta9626
      @tadessefenta9626 2 роки тому +12

      የሌላው ህዝብ ስቃይስ?

    • @feve680
      @feve680 2 роки тому +16

      ሃዘንን ለመግለፅ የግድ ከየት ክልል መሆንህን /ሽን መግለፅ አይጠበቅም .ሁላችንም ኢትዮጵያውያን በየትኛውም ቦታ የሚደረግን ጦርነት እንደሰው በማሰብ ብቻ ልናወግዝ ይገባናል !

    • @goferewshifta6247
      @goferewshifta6247 2 роки тому +13

      አዛኝ ቅቤ አንጏች አትሁኚ መርጦ ልራብ ላለ ህዝብ ማዘን አያስፈልግም ወያኔ ያዋጣኛል ብሏል ስለዚህ ወያኔ ያብላው::

    • @victoramore9477
      @victoramore9477 2 роки тому +3

      Zimbey yekimalamoch dikala egna gin aiasasibenim demegnochachin nachew

    • @zinetseidwollo2626
      @zinetseidwollo2626 2 роки тому

      አሚንንንን

  • @sabagirma5810
    @sabagirma5810 2 роки тому +73

    ጌታ ሆይ ቶሎ ና ስለቸኝ ኣይ ትግራይ እግዚአብሔር ያላችሁበትን ገ ነት ይሁንላችሁ ኣይገባችሁም ህህህ

    • @demerekesto9693
      @demerekesto9693 2 роки тому +2

      ስለ ሕዝብ ጥሩ አሰማኸን ህዝብ ለህዝብ መቀያየም እንደሌለም ከአባባልህ የምናውቀውን ደገምክልን እናመሠግናለን ።ሌላው የትግራይ ህዝብ ችግር ስንሰማ ያማል ታዲያ ለወገን የሚደርሰው ወገን ነው ብለን ከጉርሳችን ለመጋመስ በቻልን ለህሊናችን ፈውስ በሆነን ግን እንዴት? የትግራይ እናት በጭንጫ መሬት ተቸግራ የሰበሰበችው የምታካፍል ናት ታዲያ የእጇን በተራዋ እንዴት ተደግፋ ትለፍ? የሠላም አምላክ የሠላም ሠዎችን ልብ ገርቶ ሠላሙን ቶሎ ያምጣልን።

    • @addisethio8846
      @addisethio8846 2 роки тому +1

      ህወህት ተጫወተችባቸው

    • @typing...1
      @typing...1 2 роки тому

      @@addisethio8846 አይደል 😏

    • @ኢትዮጲስ
      @ኢትዮጲስ 2 роки тому

      @@typing...1 we all know that tplf is even taking children to war in return to the food aid but you still don’t want criticize tplf for Tigray’s people suffering because most of you are either racist or paid activist!

  • @sewmehon3016
    @sewmehon3016 2 роки тому +20

    Thank you so much you are the perfect gift of Ethiopia. we need you and people like you to save our country.

  • @ngsti8856
    @ngsti8856 2 роки тому +214

    ህዝብና ብራሃብ እየመተ ነው የቤተሰብቻችን ድምፅ ኣንሰማም እፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭😭እህህህህህ እውነት ተነገሪ እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ሁሉ ሰው እንደኣንተ መልካም ብያስብ ምን ነበር......

    • @ተስፋየእምየናት
      @ተስፋየእምየናት 2 роки тому +8

      በጣም አይዞን አምላክ መልስአለው

    • @ተስፋየእምየናት
      @ተስፋየእምየናት 2 роки тому +3

      @@ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ ጨለ እዛሐፍተይ

    • @ያጣየዋየፊልምሱስኛ
      @ያጣየዋየፊልምሱስኛ 2 роки тому +1

      አይዞሽ እማ የፍጠራችው አምላክ እግዚአብሔር አለ ለማነው ድምፅ የምናስማው 😭😭😭😭😭 ተይኝ እማ

    • @aynutube7552
      @aynutube7552 2 роки тому +4

      አይዟችሁ እህት ወንድሞቼ እናት አባቶቼ ይህ የሰቀቀን ዘመን ያልፋል እናንተ የተሸከማችሁትን ጉድ ማንም አልተሸከመም እግዚአብሔር በቸር በጤና ይጠብቅላችሁ ከዚህ ከአስከፊው ጦርነት ፈጣሪ ጋርዶ በሰላም ያገናኛችሁ አእምሯችሁን ይጠብቅልን ነገሩ ከቃል በላይ ነው ኡፍፍፍፍፍ እምባዬን መቆጣጠር አቃተኝ እህህህህህህህህህ

    • @muluneshkitaw6916
      @muluneshkitaw6916 2 роки тому +1

      Y6

  • @ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ

    ወዳጀ አተ በእምነትህ ጠንካራ ከሆንህ ከምንም ውስጥ ብትሆን ነጻ ትወጣለህ የግሸኗ እመቤት ክብር ይግባት የኪዳነ ምህርት ቀን መፈታትህ የእምነትህ ጥግ ነው ኪድየ እንወድሻለን የግሸኗ ንግስት አሁንም ትጠብቅህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ እሜን ፫

  • @estifanos1514
    @estifanos1514 2 роки тому +43

    በጣም እንደ ጠላት እንደ በአድ ሀገር የትግራይ ህዝብ እንዲህ መሆኑ በጣም ነው ሚያሳዝኑኝ ይህን ለማለት ትግራዋይ መሆን አይጠበቅም 😓

  • @yohanniskifle2744
    @yohanniskifle2744 2 роки тому +199

    እንባየን መቆጣጠር አቅቶኝ እያለቀስኩኝ ነው የሰማሁት 😭ፈጣሪ ሰላማችንን በቸርነቱ ይመልስልን ኢትዮጵያንና ሕዝቦቿንም ያስብልን💚💛❤

    • @yonasofla
      @yonasofla 2 роки тому +5

      አይዞህ ፈጣሪ ሰላማችን ተመልሶ አንድ ቀን እንገኛለን
      Yonas from tigray

    • @hgdch976
      @hgdch976 2 роки тому

      💚💛❤👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💞💞💞💞💞💞💞💞💞

    • @zenasheawoke1853
      @zenasheawoke1853 2 роки тому

      አሜን አሜን አሜን

    • @yohanniskifle2744
      @yohanniskifle2744 2 роки тому

      @@yonasofla Enigenagnalen wendme fetari ale

    • @honeyalemu3857
      @honeyalemu3857 2 роки тому

      አሜን አሜን በቃችሁ ይበለን የለያየን ሰይጣን እሳት ይግባ አንድነታችንን ይመስልሰልን

  • @ከምኒልክሀገርከሸዋሰማይስ

    ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ወንድሜ ኤርሚ እሼዋ አንተም ፈጣሪ ሀሳብ ሁሉ ይሙላ የትግራይ ህዝብ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን እንኳን እናንተ ከጦርነቱ ውስጥ ያለቸው እኛ ከወዲሁ ያለንው ኑሮ አቅቶናል የአለሙ ጌታ እባክህ አንድነታችን መልስን እባክህ😭😭😭😭 ደከመን ጦርነት በእኛ ዘመን😭😭😭

  • @adonaymobilemob1371
    @adonaymobilemob1371 2 роки тому +5

    ምርጡ interview፤ ምርጡ ትልቁቁቁ መልዕክት፤ ሠው የመሆን ጥግ ፤ የወገን ናፍቆት ሕመም፤ ሠው የሆነ ሠው ከዚህ ብዙ ይማራል። በሐገሬ ተስፋ በቆረጥኩበት ሰዓት ተሰፋን የሚዘሩ ሠዎችን ሳይ ዳግም እሩቅ አልማለሁ።
    ሐገሬ ቁስልሽ ይሻር
    የደሐ እናት እንባ አይፍሰስብሽ
    ደሐ አባት በሰቀቀን አንገቱን አይድፋ
    ሕፃናት ካለወላጅ አይቅሩ
    ሰላም ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    ሠላም ለሐገሬ ፧🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @سلامه-ج7ش
    @سلامه-ج7ش 2 роки тому +48

    የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን ወንድሜ ህዝቡ ኣወቀዋለው ኣለኮ እህ 😭😭 ተመስጤ ነው ያዳመጥኩት አረ እሸቱየይ ለትግራይ ህዝብ ድምፂ ሁናቸው በርሃብ እየመቱ ነው ጠሩነት ይብቃ ሰላም እንስበክ 😭😭😭ቸሩ መድኃኒዓለም የአብ ልጅ የድንግል ማርያም ልጅ ሃገራችን ሰላም ያርግልኝ

    • @madinamd7228
      @madinamd7228 2 роки тому +3

      ትክክል ብያንሰ ሰልክና ባንክ መንገድ ቢከፈትልን

    • @سلامه-ج7ش
      @سلامه-ج7ش 2 роки тому +2

      @@madinamd7228 ትክክል የኔዋ ማራያምን የቤተሰቤቼ ናፍቆት ልሞት ነው ድምፃቸው ሰልሰማ 1 ኣመት ከ 4 ወር ሆነብኝ ብያንስ መስመር ብከፈትልኝ ለተራቡ እንረዳቸው ነበር እህ።

    • @zizuyeababilljtube3638
      @zizuyeababilljtube3638 2 роки тому +1

      @@سلامه-ج7ش አብሽሪ አላህ ሰላሙን ይመልስልን እኔም ጭንቅ ብሎኛል ቤተሰቦቻችን ብትትናቸው ወጣ

    • @سلامه-ج7ش
      @سلامه-ج7ش 2 роки тому +2

      @@zizuyeababilljtube3638 ኣሜን ውይ የኔ ማር ባላቹበት እግዝኣብሔር ይጠብቃቸው ሰላም ለሃገራችን❤️🙏🇪🇹🇻🇳

    • @add9654
      @add9654 2 роки тому

      @@سلامه-ج7ش ኡፍፍፍፍፍፍከባድነው ወላሂ ያረብ ሀገራችንን ስላሟን መልስልን

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ

    አባት ሆይ በቃችሁ በለን ህዝብን ከመከራ ታደገው ወንድማችን እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው እማማ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ናፍቆናል

  • @milireda1623
    @milireda1623 2 роки тому +65

    አሕ ህዝበይ ዘይ ኢዱ ረክቡ አምላክ ሰላምና ይመልሰልና❤️💊

  • @jemilaahmed8662
    @jemilaahmed8662 2 роки тому +2

    😭😭😭Very true the people of tigray is the most kind and strong and honest and lovely and respectfull. we love you so much! and we send you our prayer!!! Ermiyas you are amazing God bless you man. you are living hero! Thank you so much both!!! I hope the better to come!!!

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 2 роки тому +43

    እውነት በአንድ ሀገር ውስጥእንደዚህ እውነት እግዚአብሔር ሆይ ፍቅር ስላም አንድነት ለሃግራችን ኢትዮጵያ ላይ አምጣልን 🙏🙏🙏
    💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹⁉️⁉️⁉️

  • @aboneshworku8027
    @aboneshworku8027 2 роки тому +37

    ምን አለ ባለስልጣኖቹም ያአንተ ልብ ሰጥቶዋቸው የህዝባችን ሰላም በመለሱልን በእንባ ነው የጨረስኩት።ጌታ ሆይ የእናቶች እንባ አብስልን ከጭቀታቸው አሳርፍልን

    • @tsegu6068
      @tsegu6068 2 роки тому

      Abiyin beteteyeqi ayeshalem?

  • @temesgentamiru8990
    @temesgentamiru8990 2 роки тому +72

    እግዚአብሔር ሆይ እርስ በእርስ መተላለቅ ይብቃችሁ በለን! የእናቶቻች ስቃይ ይብቃ በል!

  • @henokabraham607
    @henokabraham607 2 роки тому +10

    ቅርብ ነው የኢትዮጵያ ትንሳኤ ኣይዞን ወገኖቸ🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @really4263
      @really4263 2 роки тому

      ምን አገባ አለቅላቂ

  • @Huda19998
    @Huda19998 2 роки тому +88

    I hope we learn a big lesson I’m so sorry my Tigray brothers and sisters May Allah be with you all ❤️😢😢😢😢
    Thank you brothers .

    • @ትግራይእዩዓደይ-ጘ5ዘ
      @ትግራይእዩዓደይ-ጘ5ዘ 2 роки тому +1

      Amen Amen Amen

    • @buraketube6845
      @buraketube6845 2 роки тому +2

      የእዉነት የትግራይ ልጆች ለምን በአማራ ላይ ይህንን ሁሉ ግፍ ብዬ ከሚድያ ላይ ባየሁት ፈርጄ ነበር አሁን ግን ገባኝ እዉነቱ እመብረሀን በእረሀብ ከመጥፋት ታድናችሁ ወንድሞቼ አይዟችሁ ሁሉም ያልፋል እሸቱ ምን አይነት ሰው ነህ የምታቀርበው ነገር ሁሉ አስተሳሰቤን ይቀይረዋል ኑርልን ተባረክ እናትህ ታድለው አንተ ብሄር የለህም ታድለህ ኢትዮጵያዊ ነህ

    • @Huda19998
      @Huda19998 2 роки тому +1

      @@ትግራይእዩዓደይ-ጘ5ዘ Absher May Allah be with you all 😢😢😢❤️

  • @alemneshbeyene2316
    @alemneshbeyene2316 2 роки тому +42

    ቃላት የለኝም ብቻ እግዚአብሔር ክብረት ይስጥልኝ 🙏እማማ ኢትዮጵያዬ ለዘላለም ከፍፍ በይ አምላኬ ሆይ ኢትዮጵያ አደራ😭😭😭💚💛❤️

  • @NobFamily
    @NobFamily 2 роки тому +117

    የትግራይ ህዝብ ለኔ እናቶቼ፣ አባቶቼ፣ እህቶቼ፣ ወንድሞቼ ናቸሁ… በጣም እወዳችኋለሁ። ይሄ ጊዜ አልፎ ሁላችንንም በሰላም ያገናኘን

  • @behabtudemissi5828
    @behabtudemissi5828 2 роки тому +5

    እኔ ስለ ትግራይ ወጣቶች በተለይ ትግራይ ያሉትን መቶ በመቶ የተሳሳተ ግምት ነበረኝ ።እውነተኛ የአገሬ ልጆች ያሉ አይመስለኝም ነበር ትልቅ ትምህርት አግኝቼበታለው ወንድሜ በጣም ነው የማመሰግንህ።እናም ሌሎቻችንም የተሳሳተ ግምት ያለን ቆም ብለን እናስብ እላለው

  • @alemnegnyenatalijealemnegn4422
    @alemnegnyenatalijealemnegn4422 2 роки тому +194

    ይሄ ልጀ እድሜውን ያርዝመው የኛን አገር ችግር ማንም አልገለፀውም ነበር የወገን ህመም አንገላታን በሰው አገር አሰቀረን የቤተሰብ ድምፅ በመከራ ነው😢🥺😭

  • @esubalewgetu4908
    @esubalewgetu4908 2 роки тому +156

    ናፈቃችሁናል የትግራይ እህት ወንድሞቻችን 😭😭😭

  • @አቡኡመር-ሠ9ቸ
    @አቡኡመር-ሠ9ቸ 2 роки тому +38

    እኔ ትግራይም አማራም ኦሮሞም ደቡብም ሁሉም ብሔር ልዩ ነው አላህ ሀገርችን ይጠብቅልን

  • @habtamukindu1248
    @habtamukindu1248 2 роки тому +3

    አለማልቀሰ ይከብዳል ፈጣሪ በቃችሁ በለን ሰላሙን ላክልን

  • @ttewodrospoly
    @ttewodrospoly 2 роки тому +19

    I can't stop crying 😭😭😭...
    Thank you Eshetu for sharing us this story. I've no word to express the kindness of Dn Ermiyas and how brave he is....., I just feel it......

  • @መነናዊትባለማሕተቧ
    @መነናዊትባለማሕተቧ 2 роки тому +11

    እንደው ቸሩ እግዚአብሔር የምህረት እጁን ዘርግቶ አንድ ያድረገን በቃችሁ ይበለን

  • @Ethiopa2356
    @Ethiopa2356 2 роки тому +16

    አሜን ደስ የሚል የህይወት ምስክርነት ነው ሰላም ለኢትዮጵያ💚💛💓

  • @ashenafiabera4924
    @ashenafiabera4924 2 роки тому +1

    የሚገርም ታሪክ ነው ያካፈልከን ወንድማችን የልብህን መሻት ይሙላልህ አዎ ጦርነት ይብቃን ወደ ቀልባችን ይመልሰን ገራሚ ታሪክ ስላካፈልከን እናመሰግናለን

  • @tinbetdaniel9900
    @tinbetdaniel9900 2 роки тому +58

    ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ ስለ እናትህ ድንግል ማርያም ስለ ቅዱሳን ብለህ ማረን እራራልን ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላምን አምጣልን ለተጨነቁት ሁሉ ድረስላቸው አሜን

  • @fishakebede8324
    @fishakebede8324 2 роки тому +12

    ስለ እውነት አስለቀሰኝ በጣም , ኢትዮጵያ ሀገሬ ልዑል እግዚአብሔር ሰላሙን ይመልስልሽ ዘንድ የዘወትር ፀሎቴ ነው !!!!!

  • @ManMan-mx5si
    @ManMan-mx5si 2 роки тому +201

    😭😭😭😭😭😭እኔ ትግራውይት ነኝ ክምጅምርው እስኪምችርሻ ተክታትይለው በንባ ታቸቤ የኛ ሰቃይ በትንሽው በሁንም አይቶታል እውነት ይወርአ ሰው ሰልይው ደስ በሉኛል ትግራዋይ ለዋህ ነው ፈጣር ምክራችን ይበቅለን ሰላም ለህዝባችን ለሃገራችን 🙏🙏🙏

    • @አንድአማራ-ተ2የ
      @አንድአማራ-ተ2የ 2 роки тому +13

      ለአንዱ የተተኮሰው እራት ለተኮሹም ተረፈው በቃቹህ ልብ ግዙ የትግራይ ህዝብ አማራ ክልል ነው ያለው አሁን እደናተ ክፋት ማንም አልነካተው ያላቸውን እያካፈሎቸው ነው እሳት ከተነሳ ጉረቤቱንም ያገኘዋል የጉረቤታቹህን የአማራን ቤት የአፈርን ቤት እሳት ለኩሳቹህ ለናንተም ተረፋችሁ ከዚህ ካልቸማርን ሌላ ምንም

    • @work-ko6zq
      @work-ko6zq 2 роки тому +15

      እኔ ትግረዋይ አይደላውም ስልጤ ነኝ
      እኔ እምበዬን መቆጣጠር አቃተኝ
      ፖለቲከኛች አፈጁን አለህ ፈረጃውን የምጣልን

    • @work-ko6zq
      @work-ko6zq 2 роки тому +2

      የአላህ የራብ ሰላሙን አምጣልን

    • @chalikelbeche5015
      @chalikelbeche5015 2 роки тому +1

      😭😭😭🥺💔🇪🇹😘

    • @joel-kz5zq
      @joel-kz5zq 2 роки тому +12

      @@አንድአማራ-ተ2የ ኣሁን ኣማራ ኦሮሞ ትግራዋይ... የምንልበት ጊዜ አይደለም ሁላችንም ጋር ቁስል አለ ሁላችንም ጋር ህመም አለ። ይህ ጦርነት ለማናችንም ቅንጣት ያክል ያተረፈልን ነገር የለም ብዙ ቁስል እና መጥፎ ጠባሳ ብቻ ነው ያተረፍነው 😭😭 ብቸኛው መፍትሔያችን ፍቅር እና እርቅ ብቻ ነው እሱንም ፈጣሪ ይስጠን በቃ ይበለን 🙏🙏

  • @mizanalem5981
    @mizanalem5981 2 роки тому +6

    እሸቱ እንተ ትለያለህ ኤርሚ ህመማችን ሰለታጋራህ እናመሰግናለን

  • @jemalzedtube1071
    @jemalzedtube1071 2 роки тому +31

    እሸቱ መልካም ሰው
    ያረቢ ሀገራችንን ሰላም አርግልን ጦርነት በቃይበለን ጦርነት ለማንም አይጠቅም አላህያዋደን ሰላምፍቅር አድነት መዋደድ ለሀገራችን ልጁ ሚስኪን

  • @AliMohammed-fo5el
    @AliMohammed-fo5el 2 роки тому +39

    በእውነት እጅግ የሚያሳዝንና ኢትዮጵያዊ ሁሉ ማየት ያለበት ነው፡፡ ዕውነታ ሁሉ ኤርሚያስ ያየውና ያለው ስለሆነ ወደ ቀልባችን እንመለስ፡፡

  • @yisakorkebede2774
    @yisakorkebede2774 2 роки тому +36

    እሸ ምን ልበል እያለቀስኩኝ ነው የሰማሁት ኢትዮጵያ ናፈቀችኝ በቃ አለም ክፋቷ በዛ ሀጥያት ነገሰ አምላኬ ሆይ ለነዚህ ፓለከኞች በፍቅር የተሰበረውን ልብ ስጣቸው ቃላት የለኝም

  • @deesdoos6676
    @deesdoos6676 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን እመ አምላክ አተረፈችህ የኢትዮጵያ ሰላም ተመልሶ የምናይበት ቀን በተስፋ እንጠብቃለን

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 2 роки тому +69

    ኧረ ፈጣሪ ሆይ ኢትዮጵያንና ሕዝቦቿን አስብልን💚💛❤💒💒💒👏👏👏😭😭😭😭

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ

    ኪዳነ ምህረት ሲል ከአንደበቱ የሚወጣው ቃል ልብን ያፅናናል እግዚአብሔር የሀገራችንን ሠላም ይመልስልን😥😥😥😥

  • @bybh2700
    @bybh2700 2 роки тому +103

    አይይይ የእዉነት ዉዴ ወንድማቻቹን እግዚአብሔር አምላክ ይባሩካቹሁ የእዉነት ለሁላችን እንዳነተ ልብ ይስጠን ፍቅር ሰላም አንድነት የመጀመርያ ፍቅራችን ይመልሰልን ፈጣሪ ትግራይ የዋህ ስዉ እኮ ነዉ😥💔💔

    • @ተስፋየእምየናት
      @ተስፋየእምየናት 2 роки тому

      አሜን አሜን አሜን

    • @ሀዋቢንትሰኢድ
      @ሀዋቢንትሰኢድ 2 роки тому

      ክክክ አይደል ድንቄም የዋህ

    • @hgalastbi6489
      @hgalastbi6489 2 роки тому +1

      @@ሀዋቢንትሰኢድ ዘመድህ እየነገርህ ነው

    • @humble305
      @humble305 2 роки тому +1

      @@ሀዋቢንትሰኢድ እነ አንቺ ናቹ ተስፋ አስቆራጮች

  • @lamrot8217
    @lamrot8217 2 роки тому +1

    ፈጣሪ አለምን ለማዳን ቅንጣት ትበቃዋለች አንታ የሀገራችን ችግር ጭንቀት የገባህ ፈጣሪ የመረጠህ ምርጥ ወንድማችን ነህ እመብረሀን ትጠብቅህ ትልቅ ቦታ ታድርስህ

  • @NijumolNijumol
    @NijumolNijumol 2 роки тому +96

    እኔም የትግራይ ተወላጅ ነኝ እንደ እናንተ ያሉ እኢትዮጵያ ውያን ሳይ እንባ የን መቆጣጠር ያቅተኛል እግዚአብሔር ወዴት ነበረ ማንነታችን ይመልሰን አሜን !

    • @azebberhanu3130
      @azebberhanu3130 2 роки тому

      Amen

    • @etafarawalemu2635
      @etafarawalemu2635 2 роки тому

      Amen

    • @ሩታሩቲ
      @ሩታሩቲ 2 роки тому +7

      ኢትዮጵያዊት ክትኮኒ ድዩ ናይ ቀደም ዝምለስ እረ ረሳዕቲ ኣይንኩን ናይ ቀደም video ረአይዮ🙄

    • @tafrikawit104
      @tafrikawit104 2 роки тому +2

      Selam ymtselena fetari 🙏. Bekakum ybelena

    • @የድንግልልጅ-ኈ4በ
      @የድንግልልጅ-ኈ4በ 2 роки тому +3

      @@ሩታሩቲ ትሽ ወያኔስ የሚሰራው ግፍ ለንዳንቺ አይነቱ ጽድቅ ነው ማለት ነው አረ እናስተውል አብይንም ወያኔንም እግዚያብሄር ያጥፋልን የሁለቱም ጥጋብ ክፋት ነው እዚ ሁሉ ደም መፋሰስ ውስጥ የገባነው😊

  • @Shwati308
    @Shwati308 2 роки тому +189

    ትግራይ ዓደይ ማርያም ኣክሱም ብጥበባ ትሓልኪ ሰላምኪ ትመልሰልኪ
    ኩሉም መልእክት ፃድቃናን ሃወርያትን ይሓልውኪ ይባርኩኪ ብርክቲ እኪ እም ማርያም ኣክሱም ብውሽጥንን ብደገን ንዘለው ደቅኪ ማርያም ኣክሱም ተሕቁፍኪ
    ተጋሩዋኒ ኣይዘና ትግራይና ብሓይሊ ፈጣሪ ሰላማ ክትምለሰልና እያ
    ፀላኢና ብውሽጢ ይኩን ብደገ ሓደ ክጋለፁን ክሓፍሩን ወዋረዱን እዮም ። ንሳቶም ብብዝሒ ንሕና ብእምነትን ብፅንዓትን ብዓወት መሰስ ትግራይ ትስዕር።

    • @ትግራይእዩዓደይ-ጘ5ዘ
      @ትግራይእዩዓደይ-ጘ5ዘ 2 роки тому +6

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን ብሓቂ እግዚአብሔር ዝኣመነ የለን ዝሓፈረ

    • @frewinigirmai1473
      @frewinigirmai1473 2 роки тому +4

      መልሲ ሪኢቶኺ እንጣጢዕ ንዘርእ አለና ዩ: ምስቲ ንሳቶም ዘመሐላለፍዎ መልእኽቲ ዘይሰማማዕ ።

    • @janatmmm6876
      @janatmmm6876 2 роки тому

      አቦ እሳትግቢ ቆሻሻ

    • @Shwati308
      @Shwati308 2 роки тому +4

      @@frewinigirmai1473 እሺ ክክክክክ ድልየትኪ ክትዘርኢ ትክእሊ እኪ ድልየያተይ ኣቅምጠ ኣለኩ ቆንጠፍጥፈ ኣይቀርን ከይተቀጠፈ

    • @hannegebrehiwet1590
      @hannegebrehiwet1590 2 роки тому +3

      ሓደ ፀጉሪ ልውጥ መቀለ ክሳብ ዝበፅሕ ብከመይ ሓሊፉ? ካልእ ውን እኮ ከምኡ እዩ።

  • @tigetishome2984
    @tigetishome2984 2 роки тому +40

    ጌታሆይ እደው አተ በቃቹ በለን የድሮ አድነት ፍቅራችንን መልስልን😭😭

  • @Teyboawlou
    @Teyboawlou 2 роки тому +20

    የሰሜን እዝ ተመታ ተብሎ ጦርነት ከተጀመረ ቀን እስከዛሬዋ እለት ጦርነቱን ስቃወም በትግራይ ህዝብ ላይ የደረሰው ግፍ ሳወግዝ አለሁ ፍትህ ለትግራይ ህዝብ ለትግራይ ህዝብ እንጩህ

    • @اولسعيد-ل5ظ
      @اولسعيد-ل5ظ 2 роки тому +1

      ኧረባክሽ አልቀረብሽም ቆሻሾች እዴናተ ርካሽ አለዴ የሰራችሁትን ረሳችሁዴ

    • @BlueSky-zn8wp
      @BlueSky-zn8wp 2 роки тому

      @@اولسعيد-ل5ظ አሏህ በእዝነቱ አይጎብኝሽ።

    • @ኢትዮጲስ
      @ኢትዮጲስ 2 роки тому

      Temeta teblo? Rasachew “mebrekawi tikat aderesnbet “ blew negrewuhm Alamenkm?

    • @bisratabere8077
      @bisratabere8077 2 роки тому

      Enanet menekusa defari yesew chirakoch yenaten Deme be100 abazech new ememlesew tebeku A

    • @Teyboawlou
      @Teyboawlou 2 роки тому

      @@bisratabere8077 ለምን ገለልተኛ አጣሪ ገብቶ አያጣራም ማን መነኩሴ ትሁን ሴቶችን አስገድዶ እንደደፈረ ይለፓል ጅራፍ እራሱ ገርፎ እራሱ ይጮሃል

  • @13EmeyeEthiopia21
    @13EmeyeEthiopia21 2 роки тому +43

    አሜን ይሁን ይደረግልን።😭
    ውድ ወንድሞቻችን ክበሩልን ታሪኩን ሰምቶ ከአይኖቹ እንባ የማይፈስ አይኖርም ብየ አልገምትም።
    አለማድነቅ አልችልም አንድነትን ያድለን።

    • @qweasdqweasd5646
      @qweasdqweasd5646 2 роки тому

      አሚንንንን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @keshatube3264
    @keshatube3264 2 роки тому +15

    እግዚአብሔር መልካም ነዉ።
    እዉነት ከዚ ልጅ ጋር የእግዚአብሔር ሀይል በእውነት አለ በአይኖቹ ትህትና ሙሉ ነዉ 😞😞
    እመአምላክ ሀገራችንን ትጠብቅልን።

  • @ledyasolomon6530
    @ledyasolomon6530 2 роки тому +13

    ተባረክ አቤቱ አምላኬ ሆይ ደጉን ዘመን አምጣልን በቃቹ በለን ሰላም ፍቅሩን አድለን ቢኒ ጸሎት ልመናክ ይሰማ እሼ አንተን አለማድነቅ አይቻልም ጸጉውን ሁሉ ያብዛልህ ፈጣሪ አገራችንን ህዝቧቿን ይባርክ

  • @mimitadesse8768
    @mimitadesse8768 2 роки тому +3

    "ቢቸገር ቢራብ ቂም አይቋጥርም" አሜን የድሮውን ይመልስልን 🥲

  • @wanatsegaye9382
    @wanatsegaye9382 2 роки тому +7

    ምን አይነት የአላማ ፅናት ነው ያለህ?የሚገርም ወጣት ነው።እግዚአብሔር የአንተን እና መሰሎችህን ድካም እና ፀሎት አይቶ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን፣በቃቹ ይበለን😭😭😭 ጌታ ሆይ እንደ ሀፂያታችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ስላኖርከን እናመሰግንሀለን።ስለ ሀገር የከፈልከውን ዋጋ እግዚአብሔር ይክፈልህ።በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው።

  • @eleleta5821
    @eleleta5821 2 роки тому +8

    እሼ የምትገርም ሰው ነህ የትንሽ አዋቂ ትልልቅ ሰዎች ባነሱበት ግዜ አንተ ግን አስተዋይ ሰው ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 😍😍😍😍😍

  • @adu141
    @adu141 2 роки тому +40

    እፍፍፍፍ ህዝበይ 😭😭💔♥️💛
    ወንድሜ ህማማችን ስለታመምክልን እግዛብሄር ይክብርልን 🙏🏾😭

    • @FRETUBE-oz4pm
      @FRETUBE-oz4pm 2 роки тому

      ስብስክራይብ ግበርለይ ጋል ሃገረይ

    • @kidistashenafi9342
      @kidistashenafi9342 2 роки тому

      የምን ህመም ነው የጠገባቹት እናንተ ኢትዮጵያን አፈርሳለሁ ከኛ ውጪ ገዢ የለም ስትሉ ተነፈሰላቹ አሁን እውነቴን ነው ብትገነጠሉ ከኢትዮጵያ ብትወጡ ደስታዬ

  • @kadeejadubai1021
    @kadeejadubai1021 2 роки тому +4

    ወላሂ. በእባ ጨረስኩት.
    በተለይ. የፀሎት. ምስጋናና. ተማፅኖው
    ልቤን አደማው. እፍፍ