አንደኛ ነህ - ቃልኪዳን ጥላሁን (ሊሊ) || Andegna Neh (Live Version) - Kalkidan Tilahun (Lily)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 вер 2024
  • ጌታን ለመቀበልና በቤተክርስቲያን ለመያዝ የሚከተለውን ፎርም ይሙሉ።
    www.cmmlife.or... አገልግሎቱ ፓርትነር ይሁኑ
    Contact: +251966328684 Email: joshubera@gmail.com
    Follow us on Instagram @christmissiontvethiopia
    የአገልግሎቱ ቪዲዮዎች በቀጣይ እንዲደርስዎ የyoutube ቻናላችን subscribe ያድርጉ
    በፓስተር ተስፋሁን ሙሉዓለም (ዶ/ር) የተፃፉ መጽሐፍትን ለማግኘት
    USA & Canada
    +1 (740) 304 6000
    UK & Europe
    +44 795 079 1224 ከሴፕቴምበር 1-5 በዩ.ኤስ. ኤ ኮለምበስ ኦሀዮ በሚካሄደው የፌይዝ ክሊኒክ አገልግሎት ላይ ለመካፈል ይህንን ሊንክ ተጭነው ፎርሙን በአግባብ ይሙሉ።
    www.cmmlife.or...
    Click the link below to register to our faith clinic service held at Columbus, Ohio. USA from September 1-5
    www.cmmlife.or...

КОМЕНТАРІ • 130

  • @tesfahunmulualem3413
    @tesfahunmulualem3413 Рік тому +78

    ሁልጊዜ አይናችንን ከምድር ወደላይ ከእኛ ወደ ሕይወታችን ምንጭ ወደ ክርስቶስ እንድናነሳ ስለሚያደርጉን መዝሙሮችሽ ተባረኪ። አንችን የሰጠን ስሙ ይባረክ። ብርቅ ስጦታችን ነሽ።

    • @Hebron48
      @Hebron48 Рік тому

      Amen amen amen🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

    • @birukfekadu
      @birukfekadu Рік тому +4

      ወደ ሕይወታችን ምንጭ ወደ ክርስቶስ

    • @Merii25
      @Merii25 Рік тому

      ኣሜን!🙌🙌

    • @samig5738
      @samig5738 Рік тому

      Yes amen

  • @tsigearaya4565
    @tsigearaya4565 Рік тому +9

    እሰይ፣ እሰይ፣እሰይ፣እሰይ___
    ጥቂቶች እንዲህ እንዳቺ በዚህ አለም ላይ ላለ ኮተት እና ቅራቅንቦ፣ ዝናና ታይታ፣ የንዋይም ፍቅር ላፍታም ልባቸውን ሳይሰጡ፣ ይልቁኑ በክርስቶስ እየሱስ ላይ ባለ እምነትና ተስፋ እያንዳንዷን ህይወት እርምጃዎችን በጥንቃቄ የሚጓዙ የጌታ አገልጋዮች ህይወታቸውን ሰለሚዘምሩ፣ ስለሚያስትምሩ ለቅዱሳን መባረክ፣ በእምነት ማደግ ፣እየሱስንም ማየት ይሆንልናል።
    የኔ ውድ እህት በእጥፍ፣ ድርብ በረከት ተባረኪ!!

  • @SamYegeta
    @SamYegeta 5 місяців тому +2

    አንደኛ ነህ በሕይወቴ ቀዳሚ ነሀ በሕይወቴ መጀመሪያ በሕይወቴ ለኔ ብርቄ ድንቄ ነህ ታንሰፈስፈኛለህ ኢየሱስዬዬ የኔ ወዳጅ የኔ አባት የኔ መካሪ እወድሀለዉ ❤❤
    ሊሊዬ ምን ይሻልሻል ፀጋዉ ምድር ሆነን heaven ያለን ያክል እንዲሰማን አደረገን ተባረኪልኝ

  • @abenatube2160
    @abenatube2160 Рік тому +7

    ሁሌ ስሰማው አዲስ የሆነ አምልኮ🙌🔥❤
    ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ ሊሊዬ🙌🔥❤
    ሁላችሁም ተባረኩ የተወደዳችሁ🙌🔥❤

  • @wintanahailu9015
    @wintanahailu9015 Рік тому +7

    ካንቺ ጋር ማምለክ በራሱ መታደል ነው!

  • @yonasatlaw2873
    @yonasatlaw2873 Рік тому +7

    wow wow በጣም ደስ ሲል እንደ አዲስ የዛን ቀን የነበረውን moment ነው ያስታወስኩት
    ግን ለኔ ብቻ ነው ያጠረብኝ
    አንደኛ ነህ
    ገብቶኛል ሌላ ሂወት የለም ኢየሱስ ብቻ ነህህህህህ
    ሌላ አላውቅም አንተን እጠጋጋለሁ አንደኛዬ ነህ ለሌላ ታንሰፈስፈኛለህ እንዴት ደስ ይላል
    ይሄን ቤተክርስቲያንእና አንቺን የሰጠኝ ጌታ ምንኛ ታላቅ ምስጋና ይገባውwowwwww❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @EskinderKebede-ku2wd
    @EskinderKebede-ku2wd 10 місяців тому +1

    ሊሊዬ በጣም ነዉ ምወድሽ ሩት እበላለሁ የእግዚአብሔር ሰው ፓስተር ተስፋውን እግዚአብሔር ባንተ አልፎ የእንባ ሕይወቴን በሳቅ በደስታ ሞላወ ክብር ለፀጋው ባለቤት ላገልግሎትክ እንዲቀጥል እፀልያለወ ፍቅሬን አልደብቅም ለምታገለግሉ ሁሉ ዘመናችው ይለምልመ ቆሜ እመሰክራለወ ጌታ ያደረገልን ተገቼ ፀልያለው ለወንጌል አንዲቀጥ ብሩካን ናችው እወዳችዋለው የክርስቶስ ተልኮዎች እግዚአብሔር በፀጋው ያበርታቹ❤❤❤❤

  • @martaaddisu8105
    @martaaddisu8105 Рік тому +7

    መዝሙሮችሽ እየሱስን የሜያስናፍቅ አለምን የሜያስክድ ሆኖልኛል ተባረኬልኝ

  • @etalemahuwondafrash1428
    @etalemahuwondafrash1428 Рік тому +3

    ተባረኪ ንፋስ አልቀረልኝም ክመሬት ከፍ ብይ በመንፈስ ይፍሰስኩበት ድንቅ ጊዜ ነበር ተባረኪ

  • @paulosbeka1997
    @paulosbeka1997 Місяць тому

    Lillye ❤❤. Ahunim Zemenish yilemlim.
    You are BLESSED 😊😊

  • @fevenhizkel176
    @fevenhizkel176 Рік тому +6

    ገብቶኝ እኮ ነው ለኔ ህይወት ገባኝ የሱስ ማለት አንደኛ ነህ በህይወቴ በህይወቴ the altimate goal of Gospel God bless u more to remained this for us Lilyeeee❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Elu.M
    @Elu.M Рік тому +4

    አንደኛ ነህ በህይወቴ በህይወቴ ቀዳሚ ነህ በህይወቴ በህይወቴ መጀመሪያ ነህ በህይወቴ በህይወቴ!!!! ሃሌሉያ ሃሌሉያ👏👏👏

  • @wendwosenmamo6379
    @wendwosenmamo6379 Рік тому +6

    ኢየሱስን መውደድ እንደ ሊሊ። ተባረኪልን!

  • @mogesdesta44
    @mogesdesta44 Рік тому +7

    ከዉስጥ ከሞላ ማንነት የሚመነጭ ዝማሬ የምንሰማዉንም የሚጠይቅና የሚያንፅ ።።ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ

  • @nardosagamso0313
    @nardosagamso0313 9 місяців тому +1

    እንዴት እንደምወደው እኮ ይሄን መዝሙር! ብርክ በይልኝ ሊሊዬ

  • @sometekefwor2011
    @sometekefwor2011 9 місяців тому +1

    ጥበብን ኃይልን የሰጠኸኝ እኛም የለመንንህ ነገር አሁን ያስታወቅኸኝ... እገዛልሃለው አመሰግንህማለሁ። ዳን 2:22

  • @abenatube2160
    @abenatube2160 Рік тому +2

    እዚህ ቤት ያለው ክብር በቃል ሊገለፅ አይችልም🙌🔥❤

  • @tigistbayu9605
    @tigistbayu9605 Рік тому +4

    Liliye yene wubi hulum yemayibered ye geta fiker yalebeshi yetebarekeshi seti neshi wedeshalehu❤❤😍😍😍😘😘😘

  • @hpij
    @hpij 2 місяці тому

    What an anointed singer ❤

  • @user-vt1su2op3j
    @user-vt1su2op3j 5 місяців тому +1

    Lily getan mamlik endate new ygebashe!

  • @ghenetghebre223
    @ghenetghebre223 Рік тому +2

    ቀዳሚና አንደኛ በሂወቴ የሱስ ነዉ አሜን🙏 ዘመንሽ ይባረክ

  • @SamYegeta
    @SamYegeta 5 місяців тому +1

    ሊሊዬ ምድር ካልተገናኘን ሰማይ አጠገብሽ ሆኜ ካንቺ ጋር ማምለክ ነዉ my first plan😂 we love you soo much lilye

  • @teruberhanabraham2775
    @teruberhanabraham2775 Рік тому +2

    ከብር ሁሉ ምስጋና ለእግዚያብሔር ይሁን አሜን
    አንደኛ ነው በህይወቴ አዎን ልዩ ነው እህታችን
    ፀጋ ይብዛልሽ

  • @nafkotfana1343
    @nafkotfana1343 Рік тому +3

    አንተ ልዩ ነህ ልዩ!

  • @solomontadessesol
    @solomontadessesol Рік тому

    Hallelujah

  • @seblehmamo4188
    @seblehmamo4188 Рік тому +10

    Hallelujah!!! You are so blessed Lilye! We love and honor you! ❤

  • @martaaddis3837
    @martaaddis3837 Рік тому +2

    ኢየሱስዬ አንደኛ ነህ በህይወቴ .... ሊሊ ተባረኪልኝ

  • @tirezaamanuel9769
    @tirezaamanuel9769 Рік тому

    ዘመንሽ ይበራክ

  • @nuriweya348
    @nuriweya348 Рік тому +2

    ኢየሱስ የህወቴ ማዕከል ነህ (ሊሊ ተባረኪ)

  • @Hebron48
    @Hebron48 Рік тому +8

    As I listen to this song, I feel being loved by the most high God!
    Really you helped me to reign Jesus over my life!
    God bless you!!!!!!!!!!

  • @adeyyared1858
    @adeyyared1858 Рік тому +3

    Medani maleti gebitognali
    Hiyiweti maleti gebitognali

  • @hiruttafesse-vv7qs
    @hiruttafesse-vv7qs Рік тому

    ስላንቺ ጌታን በብዙ ሁልጊዜ አመሰግነዋለሁ።
    በመዝሙሮችሽ ጌታን የምታደናንቂበት መንገድ እጅግ የተለየ ነው።ዘመንሽ ይባረክ ለምልሚ አብቢ በብዙ ተባረኪ።

  • @bikeomran1818
    @bikeomran1818 Рік тому

    አንቺ ላይ ያለው የዝማሬ ቅባት እኔንም ይንካኝ በቃ 🙏🙏🙏 ብርክክክክ በይ በቃ ዘመንሽሽሽ ይለምልም ይለምልም ይለምልም ክፉ አይንካሽ

    • @user-qg3kt9xt1q
      @user-qg3kt9xt1q 3 місяці тому

      yesa kbat endiyageghsh madreg yalebsh esa yehedeshbet menged mawek yasfelgal satawki esan yageghatn kbat menfesm aymetam 🙏🙏🙏

  • @amanenoro1567
    @amanenoro1567 Рік тому +1

    Wow eyesus behiwotachen hulem 1gna yhun...........mndenew des yemilegn milew worship bkrbu biweta des ylegnal ...........

  • @wengelawitdesta3864
    @wengelawitdesta3864 Рік тому +2

    አንተ ልዩ ነህ !! ኢየሱስ

  • @farisvlog8520
    @farisvlog8520 Рік тому +2

    ኢየሱስ አንደኛ ነው በሒወቴ

  • @sabaeyob2544
    @sabaeyob2544 Рік тому +2

    Liliye zemenish yilemlim, hule Geta kef endaderegish nuri. 👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤

  • @samitube7948
    @samitube7948 Рік тому +2

    ሊሊሾ በረከታችን ነሽ
    ተባረኪ ለምሊሚ።

  • @ruthzewdu3515
    @ruthzewdu3515 Рік тому +1

    አንደኛ ነህ በሂወቴ መጀመርያ ቀዳሚ ነህ በሂወቴ እየሱስ ።

  • @abenatube2160
    @abenatube2160 Рік тому +1

    አንደኛ ነህ በሕይወቴ🙌🥰
    ቀዳሚ ነህ በሕይወቴ🙌😍
    ኢየሱስ❤

  • @yourdanosalemsged7667
    @yourdanosalemsged7667 Рік тому +4

    WOW! WOW! WOW! Amen Amen and Amen ❤ you are a blessing always ❤ what an Amazing blessed Song that focuses on Christ Amen 🙏🏾 ❤ we Love you Liliye Konjo💚💛❤️

  • @sabagebremedhin994
    @sabagebremedhin994 Рік тому +3

    ክብር ለጌታ ይሁን

  • @sabagebremedhin994
    @sabagebremedhin994 Рік тому +2

    ኢየሱስ የሕይወት መጀመሪያ

  • @meskyje1949
    @meskyje1949 Рік тому

    ለእኔ ብርቄ ድንቄ ነህ
    ውይውይውይውይውይውይ
    ታንሰፈስፈኛለህ
    ውይውይውይውይውይውይ
    ተባረኪ

  • @brook1401
    @brook1401 Рік тому +6

    May God bless you for all the Spirit-filled songs you've brought to us, and standing strong to show God's Faithfulness to us in times of tribulations!
    Hallelujah, God is always First in our lives!

  • @sebsibeteshale7771
    @sebsibeteshale7771 Рік тому +2

    የተባረክሽ ነሽኮ ሊሊያችን

  • @sabagebremedhin994
    @sabagebremedhin994 Рік тому +2

    ገብቶኛል ኢየሱስ ማለት

  • @Mimitwa
    @Mimitwa Рік тому +2

    ተባረኩ ሁላችሁም። ሌሎቹንም ቶሎ ልቀቁልን ብዙ ነበሩ አምልኮዎቹ።

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna1720 Рік тому +1

    አሰይ እሰይ እሰይ አልልልልልልል ጌታ ተባረክ ከፍ በል 🌞🌞🌞🤗🤗🤗

  • @abenatube2160
    @abenatube2160 Рік тому

    እሰይ እሰይ እልልልልልልልልልል😍
    ልዩ የሆነው ንጉሱ ኢየሱስ እናመልከዋለን እንዘምርለታለን እንሰግድለታለን እናሸበሽብለታለን😍🥰❤
    እርሱ ብቻውን ይመለክ ይክበር ይንገስ ከፍ ይበል😍❤
    ሀሌሉያ❤

  • @tsegawworku2024
    @tsegawworku2024 Рік тому +1

    አንደኛ ነህ በህይወቴ❤❤

  • @hiwotteklemariam8353
    @hiwotteklemariam8353 Рік тому +1

    ሊሊዬ ተባረኪ!!!

  • @surafelabaseyo1340
    @surafelabaseyo1340 Рік тому +1

    ሁሌም አንደኛ እየሱስ

    • @amineamine4412
      @amineamine4412 Рік тому

      Hallelujah 🙌
      May God bless you more and more 🙏

  • @zetseattaye9864
    @zetseattaye9864 Рік тому +1

    Dear Lillysho God bless you abundantly 😊

  • @birukgetaneh6153
    @birukgetaneh6153 Рік тому +1

    Always, when I listen to your song, powerful to uplifti my spirit. ተባረኪ!!!

  • @zsebli2227
    @zsebli2227 Рік тому +1

    አንደኛ አንተ ብቻ በህይወቴ ጌታ

  • @greetings1
    @greetings1 Рік тому

    Surely goodness and mercy shall follow me all the days of my life: And I will dwell in the house of the LORD for ever.
    Psalm 23:6 ❤️

  • @alemayalew3404
    @alemayalew3404 Рік тому +1

    ተባረኪ ሊሊዬ እንወድሻለን በመዝሙሮችሽ እየተባረክን ነው

  • @maranatabirhanu7208
    @maranatabirhanu7208 10 місяців тому

    Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤be ewuneten getan endinew taderginalesh tebareki yene wude

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 Рік тому +1

    Amennnn.haleluyaaa anidegna neh behiwete eyesus amesegnihalehu

  • @surafelabaseyo1340
    @surafelabaseyo1340 Рік тому +1

    ተባርኪልን ሊሊ

  • @jenberkassa4846
    @jenberkassa4846 Рік тому

    LiLshoya Tebarki Betam Ewedshalhu zemenesh yelemlem Menem ayenkash

  • @tirezaamanuel9769
    @tirezaamanuel9769 Рік тому

    ሊሊዬ ጃግንት

  • @marthabehailu7125
    @marthabehailu7125 Рік тому +1

    አንደኛ ነህ በህይወቴ::

  • @BiruktaytAdmasu-nb4on
    @BiruktaytAdmasu-nb4on Рік тому

    Lilye tabarakilgn batam naw mwadsh

  • @ruhamayohannes3230
    @ruhamayohannes3230 Рік тому +2

    Hallelujah 🤲🤲🤲

  • @samsonejeta7844
    @samsonejeta7844 Рік тому +2

    Zemanish eberak

  • @rodiyelight
    @rodiyelight Рік тому

    Living Legend 🫶🏽🥰♥️💡

  • @ayanfarah1319
    @ayanfarah1319 Рік тому +1

    Hallelujah...elelelelelel❤❤❤

  • @rachelneg5576
    @rachelneg5576 Рік тому +1

    Amenn jesus #1👏👏🙌💜💗

  • @Lily-yg4dl
    @Lily-yg4dl Рік тому

    Liliye kelay yetesetechin sitotachin nat.

  • @tigistdemessie3030
    @tigistdemessie3030 Рік тому

    ልዩነህ ጌታየ

  • @bitsuanfeleke4922
    @bitsuanfeleke4922 Рік тому

    How I love love you my dearest lilshoye. ለምልሚልን ❤❤❤

  • @abiyworku4743
    @abiyworku4743 Рік тому

    ዘመንሽ ይባረክ

  • @kassuture1412
    @kassuture1412 Рік тому

    ❤ Yehen mezmur semiche metigeb alchakum.

  • @iyosiyasmesfin
    @iyosiyasmesfin Рік тому +1

    Amen AMEN

  • @rutab7686
    @rutab7686 Рік тому

    ❤❤

  • @letensaebein4953
    @letensaebein4953 Рік тому +1

    Halleluja tebareki Lilly I 💘 you ❤

  • @eyrseckso4218
    @eyrseckso4218 Рік тому +1

    Amennnn amennnnnnn tbrkiii

  • @ድንቅየጌታልጅነኝ

    ጌታ ዘመንሽን ይባርክ 🙏❤❤❤❤❤❤❤

  • @tereboke9494
    @tereboke9494 Рік тому

    God gave Lili tilahun as gifit to us.God bless her

  • @furtunakahesaye1374
    @furtunakahesaye1374 Рік тому +1

    ብርክቲ💖💖💖💖💖💖💖

  • @Millionabera
    @Millionabera Рік тому +1

    Gory be to Jesus

  • @kiyamindaye18
    @kiyamindaye18 Рік тому +1

    ሀሌሉያ

  • @eliasbekele2486
    @eliasbekele2486 Рік тому

    ሊሊ ተባረኪ

  • @kumeinkosagalata8195
    @kumeinkosagalata8195 Рік тому +1

    Halleluja halleluja

  • @yonasdereje6883
    @yonasdereje6883 Рік тому

    ተባረኪ ፀጋ ይብዛልሽ🙌

  • @kidistmulatu8690
    @kidistmulatu8690 Рік тому

    Liliye may God bless you dear.

  • @abiydereje4224
    @abiydereje4224 Рік тому +1

    Hallelujah!

  • @temesgengebre9656
    @temesgengebre9656 Рік тому

    No words simply God bless you

  • @mihretegiso2037
    @mihretegiso2037 Рік тому

    Liliye I love you too!

  • @adeyyared1858
    @adeyyared1858 Рік тому +1

    Lene biriqe diniqe nehi!!

  • @yetemareawoke9512
    @yetemareawoke9512 Рік тому +2

    Amazing

  • @ttas5482
    @ttas5482 Рік тому +1

    You are our blessing. Be blessed more.

  • @girmamulugeta8598
    @girmamulugeta8598 Рік тому

    ሊልየገታአብዝቶይባሪክሺ

  • @adeyyared1858
    @adeyyared1858 Рік тому

    God Bless you Lili

  • @netsanettesfaye7544
    @netsanettesfaye7544 Рік тому +1

    Stay blessed our dear! Lots of love!

  • @getanhalmu5383
    @getanhalmu5383 Рік тому

    Amen

  • @bettywolde8278
    @bettywolde8278 Рік тому

    Yap, Amen for ever

  • @evangelineroberts5000
    @evangelineroberts5000 Рік тому

    Andegna neh behiwete Geta!