ዓላማዬ ነህ - ነፍስን የሚያረሰርስ ድንቅ አምልኮ በቃልኪዳን ጥላሁን (ሊሊ) || Alamaye Neh - Kalkidan Tilahun (Lily)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 232

  • @miryamfeleke
    @miryamfeleke Рік тому +81

    The tongue you were speaking “Dio sei la via”
    It means God you are the way

  • @berhanekeno9287
    @berhanekeno9287 10 місяців тому +6

    በክርስቶስ የተወደድሽ ውዷ ❤❤❤ እህቴ ሊሊዬ
    ቀሪው ዘመንሽ በጌታ በኢየሱስ ስም በነገር ሁሉ የተባረከ ይሁን
    love you from the bottom of my heart🎉🎉🎉❤❤❤

  • @wordwithsongofficial7074
    @wordwithsongofficial7074 Рік тому +7

    እዚ ላይ የተናገረችው ልሳን ጣልያንኛ ነው ብለው ጣልንያውያን ተርጉመውታል ደጋግማ የምትለው "እግዚአብሔር ሆይ አንተ መንገድ ነህ" እንደሆነም አረጋግጠዋል። ክብር ለእግዚአብሔር!!!

  • @elagym5723
    @elagym5723 Рік тому +10

    አንቺ የአምልኮ ሀዋሪያ ብሩ ሴት ዘመንሽ ይባረክ 🙏

    • @lijalemdagne6364
      @lijalemdagne6364 Місяць тому

      ጥሩ አድርገህ ገልፀህልኛል

  • @AsefaYimam-gb2kl
    @AsefaYimam-gb2kl 10 місяців тому +5

    እግዚአብሔር ዘርሽን ሁሉ ይባርክ እንወድሻለን❤❤❤

  • @Maye4433
    @Maye4433 11 місяців тому +5

    Yemejemerya lijen be opereshn wolije madenzezha wusit hogn enenyemigerimegn Iyesus Iyesus eyaliku neber zarem ke20 amet behualam Enen yemigermegn Iyesus Iyesus eyaliku nawu kibir lesimu tebarek

  • @wegayehugetu5365
    @wegayehugetu5365 9 місяців тому +2

    The difference with your worship is visible*The Presense of Almighty God* every one of us should seek God First and then we can impact and serve the kingdom well. God Bless you Lily and All there!!!

  • @ChristMissionTV
    @ChristMissionTV  Рік тому +2

    የማይሰለች። ሊሊሾ ተባረኪ

  • @zewditugesesse385
    @zewditugesesse385 Рік тому +22

    እግዚአብሔር የአለመውደ ድን ሰንሰለት ከእጄ ላይ ስለበጠሰው ጌታ የተባረከ ይሁን በመዝሙር ውስጥ ምህረት ስለመጣ እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን ። እየሱስን እንድወድ ከሰው ጋር በሰላም እንድኖር በእየሱስ ስም ስለባረከኝ እግዚአብሔር ይባረክ። ተባረኪ ።

  • @AsefaYimam-gb2kl
    @AsefaYimam-gb2kl 10 місяців тому +3

    ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ

  • @VoiceOfVictory12
    @VoiceOfVictory12 7 місяців тому +4

    ሊሊዬ አንቺ የተወደድሽ ሀያል እህታችን እወድሻለሁ በጣም ነፍስም አይቀርልኝ እኮ መዝሙሮችሽን ስሰማ ቀጥታ ነው የምታገናኝኝ ከጌታ ጋር ሀሌሉያ 😍😍😍

  • @enarekassaofficial4420
    @enarekassaofficial4420 Рік тому +10

    ምን ብዬ ልፃፍ😭😭😭 ብቻ በቃ ዘመንሽ ይባረክ❤😭🙏🏿

  • @yonasatlaw2873
    @yonasatlaw2873 Рік тому +2

    ምን እንደምል አላውቅም ምን አይነት የተባረክሽ
    ይሄን የመሰለ ወደ አምላኬ የሚያቀርበኝን ዝማሬ መስማት እንዴት ያለ መታደል ነው
    እግዚአብሄር ይባርክሽ ሊሊዬ በእውነት ይሄንን ውብ አምላክ ማግኘት መታደል ነው
    አላማዬ ነህ ዋና ሀሳቤ አንተ ጋር መሆን ነው ለኔ ግቤ ❤️❤️❤️❤️
    የዛን ቀን ይሰማኝ የነበረው ብዙ የፈሰሰልኝን የእግዚአብሔር ፍቅር ያስታውሰኛል ምን ልሆን ነው እስክል ድረስ ነበር ደስተኛ የነበርኩት ፍቅሩ በልቤ የፈሰሰልኝ ቀን ነበር
    ለምንድን ነው ያለቀው እያልኩ ነበር ወደቤቴ የተመለስኩት ድጋሚ ካንቺ ጋር ጌታዬን እስካመልከው ቀኑ አልደርስ ብሎኛል
    የበለጠ በፍቅር እንዳመልከው እንድጠጋው ስለምታረጊኝ በመዝሙርሽ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ፀጋውን ያብዛልሽ የሁሌ ፀሎቴ ነው ብዙ አዳዳዲስ መዝሙሮች ለመስማት
    ግን ያለ ኢየሱስ እንዴት ይኖራል ይሄን ፍቅር ምነው አለም ባየው በቀመሰው
    እወድሃለሁ ኢየሱስ ኢየሱስ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @yohannesmatowosjo1999
    @yohannesmatowosjo1999 Рік тому +43

    ቃሉ እንደሚል ''ሁልጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ'' ደስታችን ሁሉ በጌታ ነው!!!

  • @maranatabirhanu7208
    @maranatabirhanu7208 Рік тому +3

    Lillye yene wude geta yibarkish ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mimitwa
    @Mimitwa Рік тому +7

    ነፍስ የሚያፈስ አምልኮ😭😭😭 ሊሊዬ የነፍሳችን ጩኸት ዜማ ነሽ። አንቺ ዝም ብለሽ ብቻ ዘምሪ ጌታ ይፈውሰናል ባንቺ ተጠቅሞ

  • @akam1625
    @akam1625 10 місяців тому +2

    ሊሊሹ የሰማይ አምላከ ይባርክሽ::

  • @milenyemane4769
    @milenyemane4769 Рік тому +8

    ምንም ነገር አያስቀናኝም አያስደስቀኝም በዚች አለም ሚደንቀኝ #ኢየሱሰ_ኢየሱስ_ኢየሱሰ🙌😇👏👏👏👏👏👏
    ሁሉን ንቄዋለሁ #ኢየሱሰ_ኢየሱሰ_ኢየሱሰዬ እይቸዋለሁ🙌👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @milenyemane4769
    @milenyemane4769 Рік тому +8

    ሻሎም ሻሎም ሻሎም 🙋❤
    መልካም ጾም ጸሎት ይሁንልን አሜን🙌😇 ተባረኩ❤
    ልብን የሚፈውስ #ኢየሱሰ_ኢየሱሰ__ኢየሱሰሃሌሉያ🙌👏👏👏👏👏👏
    ሊልዬ አንቺ ብሩክ ነሽ❤

  • @tsigearaya4565
    @tsigearaya4565 Рік тому +2

    ውይ አረ-እንዴት ያለ መባረክ ነው የተባረክሽው ግን? እግዚአብሔር ያዳላል አይባልም፣ እንኳን ግን ከኢትዮጵያን ሁሉ አስበልጦ እንደሚወድሽ ነው የሚሰማኝ!!

  • @samueltesfaye1592
    @samueltesfaye1592 Рік тому +3

    Liliye bene zemen bemenorish betam edilegna negn, Orthodox bitihogn gedil yitsafilish nbr. abeti amelekishiwu amilakishin behulum menged.

  • @addishiwotkikytilahun1981
    @addishiwotkikytilahun1981 Рік тому +3

    Yene jegna, yeyesus Anbesa, yene widdddd ehit ere min abate largish....elelelelelelele

    • @meazaoshone4293
      @meazaoshone4293 Рік тому +3

      Egnam endezh newu yemnewedat 🥰🥰🥰lilyeeeee yegna

    • @kebkdeda9051
      @kebkdeda9051 Рік тому

      You are blessed may sister love you

  • @FikirteYared
    @FikirteYared Місяць тому

    Geta yibarksh liliye geta yimesgen.Geta eyeswos Estinfas new sew yaleestinfas menor Aychlim

  • @ለታመኑትዘመንአመጣ

    yes እኔ መኖር አልችል ስምህን ሳልጠራ
    አንተ በሂወቴ አለህ ትልቅ ስፍራ
    አለህ ትልቅ ስፍራ

  • @furtunakahesaye1374
    @furtunakahesaye1374 Рік тому +2

    አንቺ የብርሃን ልጅ ብርሃን ነሽ የኔ ውድ ሊሊዬ ተባረኪ ሱሬ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsinulegeta6919
    @tsinulegeta6919 Рік тому +14

    አላማዬ ነህ ዋና ሃሳቤ
    አንተጋ መሆን ነው የኔ ግቤ
    አንተን ብዬ ተከትዬ
    ይኽው መጣሁ ሁሉን ጥዬ
    አላማዬ ነህ ዋና ሃሳቤ
    አንተ ጋ መሆን ነው የኔ ግቤ....
    አንተ የዋህ ነህ በልብህ ትሁት
    ቀንበርህ ልዝብ ነው
    ሸክምህ ቀሊል
    አንተ ጋ መሆን ምን ያቅተኛል
    ህይወቴን ቀላል አድርገህልኛል -፪
    አንተን ብዬ ተከትዬ
    ይኽው መጣሁ ሁሉን ጥዬ
    አላማዬ ነህ ዋና ሃሳቤ
    አንተ ጋ መሆን ነው የኔ ግቤ....
    እኔመዋል አልችል ስምህን ሳልጠራ
    አንተ በህይወት አለህ ስፍራ
    እኔ ማደር አልችል ስምህን.....
    ያለምንም ነገር መኖር እችላለሁ
    ደግሞም አይደንቀኝም ኖሬ አይቼዋለሁ
    ግን ያላንተ ጌታ... እንዴት እኖራለሁ
    ግን ያላንተ የሱስ እንዴት እኖራለሁ
    ምንም ነገር አይደንቀኝም......

  • @elsamulutadesse5899
    @elsamulutadesse5899 Рік тому +1

    elee elee elee elee elee elee elee elee elee elee elee elee elee elee elee elee elee elee elee elee elee elee elee elee elee Jesus is Lord hleleuy hleleuy hleleuy amen amen amen

  • @hilwnaalemayou4044
    @hilwnaalemayou4044 Рік тому +2

    ጌታን ስላቺ አመሰግነዋለሁ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ሊሊዬ እንወድሻለን ❤❤

  • @mekame2023
    @mekame2023 Рік тому +1

    ሊሊዬ አንቺ የተባረክሽ ነሽ

  • @bekeletadele8983
    @bekeletadele8983 Рік тому +2

    አምላኬ...ጌታየ...የጄን ሰንሰለት በጠሰው
    ኧረ እንዲያው ቃላት ባገኜሁ....አሜን።
    ተባረኪ ሊሊዬ!!እወድሻለሁ።

  • @NahosenayeAyeni
    @NahosenayeAyeni 9 місяців тому +1

    Lele enqwan legeta leanchem kal aterege ewdesalehu

  • @tsehaiabate6389
    @tsehaiabate6389 Рік тому +4

    ምንም ነገር ሳይጨመርበት በእርሱ ብቻ ደስ እንዲለን እግዚአብሔር ይርዳን።

  • @bLA424
    @bLA424 Рік тому +3

    አምላኬ፣ ጌታዬ የእጄን ሰንሰለት በጠሰው
    የእጄን ሰንሰለት በጥሶታል!!!

  • @guyewakoroba
    @guyewakoroba 10 місяців тому +1

    God bless you Lily you gifted to us from God...

  • @therealnatnael
    @therealnatnael Рік тому +7

    ❤❤❤ሁል ጊዜ ስሰማው የጌታ መገኘት በሀይል ይሰማኛል 🙌🙌🙌GOD BLESS YOU LILISHO

  • @mekdeseshetu3530
    @mekdeseshetu3530 Рік тому +2

    Amen የምታሰገርም የምታሰደንቅ አንተ ነህ ሀሌሉያ🙏🙏

  • @KiyatTube
    @KiyatTube Рік тому +1

    ሊሊ ዘመንሽ የተባረከ ነው! እውነት ስላንች ጌታን አመሰግናለሁ

  • @DanielAssefaDaniboy
    @DanielAssefaDaniboy Рік тому +1

    ሊሊዬ በጣም በጣም አከብርሻለው እወድሻለው❤❤❤
    ❤❤❤

  • @yirgalemshiferaw4125
    @yirgalemshiferaw4125 Рік тому +1

    ሊሊዩ የተባረክሽ ነሽ በጣም እወድሻለዉ

  • @hanayoutube7934
    @hanayoutube7934 Рік тому +1

    አሜን አሜን አሜንንን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ሊሊዬ ጌታ እየሱስ ብርክ ያርግረሽ በጣም ነው ኮ ምወደሽ ❤️❤❤️❤❤️ ሁሉ ገዜ ጸግ ይብዛለሽ አንች በርክታቺን nesh ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏

  • @SamuelHabte-nk8vj
    @SamuelHabte-nk8vj 8 місяців тому +1

    God bless you ,be agelgultesh tebrkenal ertrean

  • @eyesusfikir9501
    @eyesusfikir9501 Рік тому +1

    Tebareki liliye ጠቅላላ ሲሜ እወዳችሃሉ ቤተስቤ ናችሁ

  • @farisvlog8520
    @farisvlog8520 Рік тому +1

    Lilyshoye love you so much god bless you more and more .Jesus our King ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏““በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስከ መስጠት ድረስ ዓለምን እንዲሁ ወዶአልና፤”
    - ዮሐንስ 3፥16 (አዲሱ መ.ት)

  • @SamrawitMolla
    @SamrawitMolla Місяць тому

    እልልልልልልልልልልልልልልል 🙌🙌🙌❤️❤️❤️❤️

  • @selamassefa126
    @selamassefa126 Рік тому +10

    ጌታ እየሱስ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሽ ሊሊየ!!!!

  • @ምሰጥርኤልያሰ-ለ2ኘ
    @ምሰጥርኤልያሰ-ለ2ኘ 2 місяці тому

    woww❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤jesus❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤jesus❤❤❤❤❤❤❤ተባራክ ሁሌ የተባራክሺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @brhanefshaye5757
    @brhanefshaye5757 Рік тому +1

    Shalom LiLi EGZIABHER ybarkash betam tebarkalehu muzika ytecwetachut kdusan hulachu EGZABHER Abzto ybarkachu

  • @belayneshh.mariyam7128
    @belayneshh.mariyam7128 Рік тому +1

    ተባረኪ ድንቅ አምልኮ ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ

  • @KibruYohannes
    @KibruYohannes Рік тому

    Thank you JESUS...I LOVE YOU MORE THAN I CAN SAY...IN MY WEAKNESS AND STRENGTH I LOVE YOU...JESUS YOU ARE MAIN AND AM YOURS....LOVE IS YOU❤❤❤❤❤❤

  • @kalkidankalkidan4436
    @kalkidankalkidan4436 Рік тому +1

    ኢየሱስስስስ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ኢየሱስ❤❤❤❤❤❤❤
    ኢየሱስስ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    ከስሞች ሁሉ በላይ ስም ❤❤❤❤ኢየሱስስስስስ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tamrudasta2523
    @tamrudasta2523 Рік тому +2

    ስወድሽ ሊሊዬ 😍❤

  • @tesfamichaelhailu9925
    @tesfamichaelhailu9925 Рік тому +2

    እየሱስ ያድናል ብዬ ስመሰክር ቢያገሉኝም የባሰ ፍቅሬ ጨመረ ለርሱ አላማዬ አደረግኩት ከወጥመዱም አመለጥኩት በአንተ አሌሉያ

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna1720 Рік тому +5

    እየሱሴ ስላለኝ የእግዚያብሔር ልጅ ስላለኝ ዘላለም ከአብ ጋር የምኖረው ከአንተ ፍቅር በአንተ ምህረት ለአንተ ክብር ነው 🙌🙌 ምንም ነገር አይገርመኝም ከአንተ ውጭ እየሱስ እየሱስ🔥🔥

  • @martatesfaye7773
    @martatesfaye7773 Рік тому +1

    ሊሊዬ የኔ ፍቅር ተባረኪ ❤❤❤

  • @hannajesus5594
    @hannajesus5594 Рік тому +1

    AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN

  • @TirstbirukTirstbiruk-wp2nl
    @TirstbirukTirstbiruk-wp2nl 2 місяці тому

    ድንቅ ስም እየሱስ ❤❤❤

  • @BereketKabalo
    @BereketKabalo 6 місяців тому +1

    Superior thanks. May God bless you!

  • @hanayoutube7934
    @hanayoutube7934 Рік тому +1

    እልልልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ❤

  • @hanayoutube7934
    @hanayoutube7934 Рік тому +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ሳስልት ተበጠስ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @nafkotsolomon
    @nafkotsolomon Рік тому +2

    በጣም ደስ የሚል አምልኮ ነው ተበረኩ

  • @abureaklil
    @abureaklil Рік тому

    wud zenarit LIL bemezmurochsh nefse yirekal egzabher tsegawu nogesun ychenrlish tebarek zemen ybarek

  • @SelamMitiku
    @SelamMitiku Рік тому +1

    eyesusssssssssssss yene dimket, kurat, wubet, meaza, shita, yene dink wud uuuuuuuuuuuuu

  • @millii1
    @millii1 Рік тому +2

    ዘመንሽ ይባርክ ሊሊ እሕቴ ።

  • @saraassefa9561
    @saraassefa9561 Рік тому

    Eyesusin Alemewudede leka Senselet naw. Yeinem Senselet zare tebatisowal!! Amen!!

  • @hanayoutube7934
    @hanayoutube7934 Рік тому +1

    Yes ሃሌሉያ እሳይ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @Millionabera
    @Millionabera Рік тому +2

    አሜን ክብር ለ እየሱስ ይሁን

  • @belayfufa2101
    @belayfufa2101 Рік тому +2

    የማይጠገብ ስም እየሱስ እየሱስ እየሱስ.. God Blessed you

  • @samsomkelati1932
    @samsomkelati1932 Рік тому +1

    May God bless you lily from Eritrea 🇪🇷

  • @lielkassahun-oh8xx
    @lielkassahun-oh8xx Рік тому +10

    Their is no better experience than falling in love with Jesus. Which makes everything empty of it's value. Thank God for this love!!!

  • @lijalemdagne6364
    @lijalemdagne6364 Місяць тому +1

    ከመላእክት ጋር ከመዘመረ በፊት ከሊሊ ጋር መዘመር ፀሎተ ነው

  • @milenyemane4769
    @milenyemane4769 Рік тому +1

    እኔ #ምናፍቀው_ኢየሱሰ_ኢየሱሰ_ኢየሱሰ😢😢🙌👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @redietyacob
    @redietyacob Рік тому +1

    ሊሊ በጌታ ደሴ ከተማ ነይ

  • @wudealemu2898
    @wudealemu2898 Рік тому +1

    God bless you 🙏 lilye yena wude

  • @dawitmekuria6020
    @dawitmekuria6020 Рік тому +1

    Tebrekiln bemezmurochish tebarkenal

  • @elsamulutadesse5899
    @elsamulutadesse5899 Рік тому

    amen amen amen hleleuy Jesus is Lord hleleuy hleleuy 🎸🎻🎻🎻🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ኢየሱስያድናል-ጀ2ጨ

    ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ 🙏 ስለ ድንቅ ስጦታህ እግዚአብሔር አብ በልጅህ በ ኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተባረክ👋♥️🔥🙏🙏🏼👋🏼✋🇦🇷🌷

  • @eyasumoges635
    @eyasumoges635 Рік тому +1

    God bless you Liliye.

  • @danielasrat859
    @danielasrat859 Рік тому +1

    Tebareki !!!

  • @SolomonAbraha-s8p
    @SolomonAbraha-s8p Рік тому

    Love you Lili.....from Eritrea

  • @hanayoutube7934
    @hanayoutube7934 Рік тому +1

    I love you to እየሱስያ እሳይ ሃሌሉያ ❤️❤️❤❤❤❤❤❤

  • @elroemengistu2432
    @elroemengistu2432 Рік тому +1

    ጌታ እየሱስ እወድሀለሁ። እኔን የመረጥክ ጌታ እኔን ማን እንደሆንኩ እያወቅክ እንዲያው የወደድከኝ ምን ልበልህ ሌላ ውድድ አደርግሀለሁ ከአንተ ፍቅር የተነሳ ...

  • @ejigayehutiruneh1392
    @ejigayehutiruneh1392 Рік тому +1

    What s wonderful worship God bless you abundantly dear sister Lilli

  • @Lili-yg4nm
    @Lili-yg4nm Рік тому +1

    ሊሊ ተባረኪ ኣሁንም ዝማሬ ይብዛልሽ🙏🙏🙏

  • @alemneshassela1646
    @alemneshassela1646 Рік тому +2

    ❤❤❤❤❤ኢየሱስ ጌታ ነው :: ኢየሱስ ብርቃችን ነው ::

  • @claral9633
    @claral9633 Рік тому +4

    Lilye you're such a blessing.God bless you abundantly .❤

  • @mercy1653
    @mercy1653 Рік тому +1

    ጌታ ሆይ ጥበቃህ አይለየን አሚን አሚን

  • @girmaworku2469
    @girmaworku2469 Рік тому

    Ene men beye lenager betam new mewedesh getan tebarekelegn ayetegebem eko uuuuuuuuuuuuuuu

  • @mekdybeki3969
    @mekdybeki3969 4 місяці тому

    Amen 🙏

  • @ferdosousman9649
    @ferdosousman9649 Рік тому +4

    ኢየሱስ ኢየሱስ ሲባል ውሰጤ በደስታ ይሞላል ከደስታም በላይ ሀሴት

  • @hannajesus5594
    @hannajesus5594 Рік тому

    Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah

  • @mister12348
    @mister12348 Рік тому +1

    Wowww

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 9 місяців тому

    ጌታ ይባርክሽ ሊሊሾ 🙏♥️♥️♥️

  • @Corinthians-fb6fr
    @Corinthians-fb6fr Рік тому +2

    No words can express what I feel when I hear this and all your songs. I respect you. Much Blessings as you are a blessing for generations to come.

  • @sebsibeteshale7771
    @sebsibeteshale7771 Рік тому +1

    Our cool and extraordinary Gospel Singer LILY .......❤

  • @SaraHusen-s8j
    @SaraHusen-s8j Рік тому +2

    Ohh lili this song so spirit full not only this but also all your songs are spirit being ❤❤
    Already blessed 🔥🔥🔥🔥❤‍🔥❤‍🔥❤‍🔥

  • @Jesuse1
    @Jesuse1 3 місяці тому

    God bless you

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 Рік тому +1

    Amennn.Amennn haleluyaaa,liliye tebareki

  • @bezaassegu7384
    @bezaassegu7384 Рік тому +2

    አሜን ሀሌሉያ! ወደፀጋው ዙፉን የሚወስድ አምልኮ! ተብረኪ ሊሊዬ!❤

  • @anyoneevangelicalman4489
    @anyoneevangelicalman4489 Рік тому +2

    wow.I love her songs.I have great respect for her grace.Bless u.

  • @abimandefro6385
    @abimandefro6385 Рік тому +3

    የማይጠገብ ስም እየሱስ እየሱስ እየሱስ.......