የእምነት አባት አብርሃም | ሙሉ የ መፅሐፍ ቅዱስ ታሪክ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 10

  • @IyFg-kz8wbመሰረት
    @IyFg-kz8wbመሰረት Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤❤😢😢

  • @ሀብታምአለባቸው
    @ሀብታምአለባቸው Місяць тому

    በርከታቸው ይደርብ መምህር
    እድሜ ጤና ይሰጥልን ደሰ የሚል
    ትምህርት ነው መፈሰን የሚያርጋጋ
    ❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤

  • @ሀብታምአለባቸው
    @ሀብታምአለባቸው Місяць тому

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉

  • @WyrgeWyfhj
    @WyrgeWyfhj Місяць тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትያሰማልን❤

  • @MohammedPaa
    @MohammedPaa Місяць тому

    አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤

  • @MandefroMulugeta
    @MandefroMulugeta Місяць тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን❤
    አምላከ አብርሃም ጸጋውን ያድልህ❤❤
    የምታቀርባቸው ዝግጅቶች በጣም አስተማሪ የሆኑ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች ናቸውና በዚሁ ቀጥልበት በርታልን❤❤❤

  • @abrishuyitayew7712
    @abrishuyitayew7712 Місяць тому

    Amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YezinaBekalu-k7x
    @YezinaBekalu-k7x Місяць тому

    አይደለም የማላውቀውን ታሪክ የማውቀውን ታሪክ እንኳን በተመጠኑ ቃላት እና በሚጣፍጥ ቅላጼ ስተርከው ልቤ በደስታ ይሞላል።
    ትጉሁ እና ትሑቱ ወንድሜ የአዛኝቷ ልጅ ካንተ ጋር ይሁን!!! በርታልኝ።
    እምነ መርሕከ

    • @Tebeltsedik
      @Tebeltsedik  Місяць тому

      ወነፍስየ ጥቀ ትጤይቆ🙏