Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሚሞዬ የምርጦች ምርጫ ያንተን ስራዎች ማዬት ሱስ ሁነህብኝ ነበር አሁን አሁን እኔም ከዩቱብ ጠፍቼ ስለነበር ስመጣ አጣውህ እና አንድ ዎዳጄ ሸር አረገልኝ ዳግም ተገናኘን ግሩም ስራ ነው ቀለል ባለ መንገድ ውጤታማ መሆን 👍👍💪
አመሰግናለው በቅሩቡ እንገናኛለን🥰🥰🥰🥰🌻🌻🌻🌻
በጣም ጎበዝ በርታ ወንድማችን እናመሰግናለን እውቀትህን ስለምታካፍለን🙏
ስላም ለዚቤት በርታ በጣም አሪፍነው ከዚህ በኃላ ሀላዶችን አልጥልም እየናኳችነበር ለካ ጥቅም ላይ ማዋል ይቻላል ምርጥ ነገር አፍር የለኝምጂ እሞክርውነበር
ዋው 😍 የስራ ሰው ደስ ይለኛል በርታ 👍
አመሰግናለው
ይገርማል ስራ አጣን የሚለው ህዝቡ ሰርቶ መኖር እያለ ወንድሜ እግዚአብሔር የስራክን ውጤት ይባርክልክ ለገባው ሰርቶ መለወጥ ይቻላል እኮ 👍🌿🌱 እኔ ናና እና ጤናዳም እወዳለው አልበቅል አለኝ 😒
አመሰግናለው ጤናዳም በግንጣይ ይራባል ለጋ ክፍሉን በመቁረጥ ጫፉ ላይ በትንሹ በጥርሳችንነከስ ነከስ ብናደርጉ ቶሎ ይበቅላል ቀዝቃዛ ቦታ እስማማዋል ለናና ተስማሚ አፈር አሸዋ ቀመስ ይስማማዋል በስር ነው የሚራበባ በዚህ መልኩ ይሞክሩት
ዋው ጎበዝ ገበሬ 👍
🥰🥰🥰🥰
በጣም ጎበዝ ነህ ወድሜ በርታልን
ማሻላህ አላህ ይጨምርልህ ጎበዝ በርታ
Buze Sisay, really keep shining. Thank you for your appreciable contribution.
Thank you, I will
ጎበዝ ነህ ውናመሰግናል
በርታ እኔም ኢንሻአሏህ ሀገሬ ስገባ ምኛቴነው የገበሬ ልጅ ነኝ ተፈጥሮ ደስ ይላል እስ ለሂ አስተማሪ ቻናል ላይክ ያሰዋል የት ናቹህ
አመሰግናለው ሼር በማድረግም ተባበሩኝ
ጀግና👍
🥰🥰🥰🥰🥰
በርታ በበጣም ድቅ ነገር ነው
🥰🥰🥰🥰🙏✅
ጎበዝ በርታ
አመሰግናለው👍👍👍
Keep it up! its interesting
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ካሜራ ቀረፃ 👍🎥
gobez wondme berta demerig dermihalhu
Kp up -- Efoy.
ተባረክ
አመሰግናለው✅✅✅
Excellent work us usual bro
I really appreciate it
Tebarek abatu. Enamesegnalen.
Respect
Oh ds yilal berta
Enamesegnalen gn ye til megdeya nim lehulum tekil yhonal?❤❤
በምን ያክል ግዜ ነው ዉሃ እምናተታዉ
አናመሰግናልግንማሲቆውንቀንሰው
ሲበቅል እድታሳየን
tru aqerareb nw mechereshawenm asayen
በርታ ወንድሜ ስለምታካፍለን ዕውቀት እግዚአብሄር ይባርክህ እስቲ ስለብሮከሊ አበቃቀል እንዴት እንደምናደርግ አሳየን አመሰግለሁ
በቅርቡ አዘጋጃለው አመሰግናለው
በጣም አሪፈ ነው ዘሩ የት እገዛለን
የጎሮ አትክልት መሸጫ ሱቅ ይገኛል
በጣም አናመሠግናለን ወንድማቸን በየስንት ቀን ዉሀ አናጠጣ?
የአፈሩን እርጥበት ሁኔታ እየተከታተልን ከ3-4 ልዩነት ብናጠጣው ጥሩ ውጤት እናገኛለን የዚህ ሁለተኛ ቪዲዮም ተለቃል መመልከት ይቻላል
ማዳበሪያ በቤት ውሰጥ እንዴት ማዘጋጀት ይቻላል ?
ከዚህ በፊት የሰራውት አለ
ወው
በስንት ጊዜ ይደርሳል
ከተከላ እስከምርት አሰባሰብ ከአራት ወር ተኩል እስከ አምስት ወር ይፈጃል
በላስቲክ የተተከለ አትክልት በክረምት ከባድ ዝናብ ሲመጣ እንዴት መከላከል ይቻላል??
አመሰግናለው ስላስታወሽኝ አልተካተተም እንጂ ከስር እስከ 4ቦታ የተበሳ ነው ከበቂ በላይ እርጥበት እንዳይዘው ስለሚያደርገው በትክክል ያበቅላል
አድ ኪሎ ነጭ ሺኩረት 300መቶ ገባ የላሉ ምደረ ደካማ እደዚ ዘረተው ችግረን አያሰወገዱ
ወንድሜ አንተንማ subscribers በማድረግ ልናበረታታህ ይገባል ያገራችን ሰው እንዲህ በቀላሉ ሽንኩርት ጎመን ወዘተ የመሳሰሉትን እየተከሉ መጠቀም ሲችሉ የግድ የኑሮ ውድነት ተስፋ ማሰቆረጥ የለበትም እረ አስተምር እጅህ ይባረክ❤
ለማስተማር ይህን ያክል ጊዜ አትውሠድ በአንዱ ብቻ ማስተማር ይቻላል ነጭ ሽንኩርት ስታስተምር ያን ሁሉ እቃ እስክትሞላ መጠበቅ ያሰለቻል ጊዜው የሩጫ ጊዜ ነው በተረፈ በርታ አመሰግናለሁ
በጣም አመሰግናለው🥰🥰🥰
መረት ላይ አሳየን ወንድም ስልክ ቁጥር አስቀምጥልኝ ሀገሬ ገብቻ ግብሪና መስራት ፈልጋለው ማወቅ እፈልጋለሁ እንዴት እንደምሰራ ሁሉንም ስራ ማወቅ ይፈልጋሉ
እሺ ቴሌግራም ላይ አለውኝ በዚህ ስልክ 0913286608
@@Mimonhomestead እሺ አመሰግናለው

ለማስተማር ይህን ያክል ጊዜ አትውሠድ በአንዱ ብቻ ማስተማር ይቻላል ነጭ ሽንኩርት ስታስተምር ያን ሁሉ እቃ እስክትሞላ መጠበቅ ያሰለቻል ጊዜው የሩጫ ጊዜ ነው
በተረፈ በርታ አመሰግናለሁ
በጣም አመሰግናለው🥰🥰🥰
መረት ላይ አሳየን ወንድም ስልክ ቁጥር አስቀምጥልኝ ሀገሬ ገብቻ ግብሪና መስራት ፈልጋለው ማወቅ እፈልጋለሁ እንዴት እንደምሰራ ሁሉንም ስራ ማወቅ ይፈልጋሉ
እሺ ቴሌግራም ላይ አለውኝ በዚህ ስልክ 0913286608
@@Mimonhomestead እሺ አመሰግናለው