Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ብዙ ሰዉ አስተማሪን ጠቃሚ ቪደዮ ይለቃል ያንቺ ለየት እሚለዉ ለጥያቄወቻችን ፈጣን መልስ መስጠትሽ ነዉ በርቺ እንዳንቺ አይነቶች ይብዙልን
ኧረ እድሜሽ ይርዘም 👍🥰🥰🥰🥰🥰
እናመሰግናለን ምርጥ መረጃ ነው ሼርር
ዋውው ፅግዬ እጅግ ይገርማል የዛሬው ሳሙና ግብአቶቹ ለየት ብሎብኛል በዘይት በሩዝ ዱቄት ምርጥ ገንፎ 😂 እጅግ ቀላል በሆነ ግልፅ መንገድ ነው ያሳየሽን ዋናው የአመዱ ውሃ ላይ ይመስለኛል የማፅዳት ሀይሉ ያለው ድንቅ ነው አርባ ቀን ደርቆም ይወጣለታል ከለሩም ምርጥ ነው በጣም ልዩ ሳሙና እጅሽ ይባረክ ውዴ እናመሠግናለን💖💖🙏
ሰላም ሰላም የዜቤት ሰላምሽ ይብዛልኝ አረ በጣም አሪፍ አሰራርል ነዉ በጣም የምፈልገዉ በጣን እኛመሠግናለን በርቺልን
ዋው ፅግዬ ቆንጆ የአመድ ሳሙና ነው የሰራሽልን።ክሪም መሰለ እኮ ስትመቺው አገርቤት በቀላሉ የሚሰሩት ነገር ነው እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን እጅሽ ይባረክልኝ
ሰላምሽ ይብዛልኝ ፅግዬ በጣም ቆንጆ የአመድ ውሃ ሳሙና ነው በጣም ነው የወደድኩት ካንቺ ቻናል ብዙ ነገር ገና እንማራለን እጅሽ ይባረክ
ልዩና ጠቃሚ ሳሙና ቀለል ባለ መንገድ ቅርፅ ያወጣሽበት መንገድ ተመችቶኛል ድንቅ ዘዴ Keep It Up Tsegheye 💛👍
ሰላም ሰላም ሰላም ጤናይጥኝ ፅግየ የኔውድ በጣም ጀግናነሽ የኔ ወድ በቅር ባለነገር ሰርተን አድነጠቀም ሰላሳየሸኝ እናመሰግናለን ዋው ከለሩ በጣም ያምራል የናናው ቀጠል ለየት ያለነው
ሰላም ላቺ ይሁን ፅግዬ እናቴ የኔ ስማርት ጎበዝ እኮ ነሽ የምር የኛ የሁልችን ብርታት በጣም ቆንጆ የልብስ ሳሙና አሰራር ነዉ ይዘሽልን የመጣሽ እስከመጨረሻ አይቼ ገርሞኝ ዉብ የሆነ ሳሙና የሰራሽበት ሚስጥሩ የሩዙ ሰራር የናናዉ አቀቃቀል በቃ የተዘጋጀዉ የአመድ ዉሃዉ ማሽን ለሌለንም እንዴት በቀላሉ በእንቁላል መምጫዉ ብቻ መጠቀም እንደምንችልእንዲሁም የድንች የጠበስንበት ዘይት ከመድፋት እንዲህ ጥቅም ላይ ማዋል ዋዉ በጥራት ነዉ ያስረዳሽን እናመሰግናለን ሙያሽን ስላጋራሽን ሸር 👍👌💯✔💪👏👌
እናመሠግናለን እናታችን
ፅጉዬ የኔ ቆንጆ እነዚህ በጥበብ የተሞሉ እጆችሽ የተባረኩ ይሁኑ በአመድ ውሀ የሚገርም ስራ ነው ያሳየሽኝ አመድ የጠቆረን እቃ የማፅዳት አቅም አለው like like good job keep going dear
እናመሠግናለን የእቃ ማጠቢያ ሳሙና አሳይን
ዋው በጣም ደስ ይላል ግን ትዕግስት ይፈልጋል እውነት በጣም አሪፍ ነው❤❤❤❤❤❤❤
ተባረኪ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልሽ
ድንቅ ስራነውመሞከር አለብኝፃፊልኝየአመዱውሀየአመዱን መጠንየውሀው መጠንየዘይቱ
ፅግዬ ሱላምሽ ይብዛልን ይህን ቪዲዮ አይቼ ግን ሳልኮምት ረስቼዋለሁ ይቅርታ በድጋሚ እያየሁ ነው በርቺልን ይህን ሳሙና ከልቤ ነው የምልሽ መሞከር አለብኝ ጉብዝናሽ ያስደምመኛልላይክ ሼርርር🙏👍❤️
ሰላም ላንቺ ይሁን ፅግዬ የሚገርም ነው ከአመድ ውሀ ሳሙና እንዴት መስራት እንደሚቻል ስላሳየሽን እናመሰግናለን እጅሽን ይባርከው ♥️🥰👍🙏
ሰላም ላንቺ ይሁን የኔ ውድ በጣም ጎበዟ ጒዋደኛዬ የሚገርም ነው አመድ ፣ ዘይት፣ ናአና ቅጠል የልብስ ሳሙና ሰርተሽ ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን🙏🙏😘
ጎበዝ በርች
@@HkmZ-jm2zd አመሰግናለሁ
Woww betam merte yehone sapone new
በጣምነው የምወድሺ ጀግና
የኔ ውድ አመሰግናለሁ 😘🙏
ፈጣሪእድሜ ና ጤና ይስጥሽ እዳቺ አይነት ፈጣሪ ያብዛልን ያለሁበት ሀገር በጣም ሙቀት ያለበት ሀገር ነው ሰለዚህ ሳሙናው ፍሪጅ ውስጥ ባረገው ምን ችግር አለው??
ሰላምሽ ይብዛልኝ ፅግዬ በጣም ቆንጆ የአመድ ውሃ ሳሙና ነው በጣም ነው የወደድኩት ግን የፈሳሽ ሳሙና ወይም ላርጎን አሰራር ብታሳይን
እባክሽፀግዬየላርጎንምአሳይን
ሰላም ላንቺ ይሁን ፅግዬ ምርጥ የአመድ ሳሙና ከሜንት ጋር ነው የሰራሽው ባለሞያ ነሽ እኮ ፅግዬ ከእንች ብዙ ተምረናል ሰርተው ያሳዩን እጆችሽ ብርክ ይበሉ እናመሰግናለን ስላካፈልሽን
ፅግዬ ጀኒት ጎበዝ ሴት ነሽ። የሩዝ ዱቄት እንዴት ማግኘት ይቻላል?
Woow wooow bershe👍👍👍👍👍👍👍👍
እህቴ አመሰግናለው ሞልዱም ጥሩ ነ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ።
አሜን 🙏
ማሚየ ❤❤❤ ምንያሕል ዘይት የአመድውሀ የሩዙ ድቆት ለክተሽ ብትፀፊልን በኮሜት መስጫው ጥሩነው ምክኒያቱም እኛ ስንሰራ ግማሹን እንቀንሳለን ግማሹን እናበዛን ለዛነው እማንችልበት ልኩን ብትፅፊልንግን በልኩበሰርት ስንሰራው ይወጣልናን ኑሮው ተዎዱዋል ሐገራችን እሰራለሁኝ ልኩን ፃፍልን እያዳዱ ማምየ❤❤❤❤
Yemigerem samina new yazegajeshew ke amed weha 👍
ጸግዬ በጣም ድንቅ ነሽ የምትሰሪው ሁሉ ያምራል አንድ ጥያቄ ነበረኝ ሀገርቤት ሆነን ወደቢዝነስ ለመቀየር ማሸግያ አንዴት አንደምናገኝ ብትነግረኝ አምጣቂው ካለ አዚህ
ይቅርታ ውዴ አላውቅም 🙏🙏🙏
ስላም እንዴት ነሺ! ካንቺ ብዙ ተማርኩ አመሰግናለው🙏 በዚ ቪዲዩ የምጠይቅሺ ነገር በሚረጋው ዘይት መጠቀም ይቻላል? ስለምታሳይን መልካም ነገር ፈጣሪ ይስጥሺ።
oilu ksamunawe laYE kelay Telel min laderge
እንዴት ነው አራፋ ይወጣዋል ወይ
Yruze dukaye yete yegegnale
እሩዙ ስት። ክልል ነው። ዬሚጨማሪው
@@زلفهاثيوبيا አረ አልገባኝም 🤔
እስቲ ሳሙናውን እያጠብሽበት እንያው
ሰሙኑ የዚህ አይነት ቪዲዮ እሰራለሁ
ለንግድ ከሆነ ለመድረቅ የሚወስደው ግዜ በዛ
ለሽታሳሙናፈቅፍቄመጨመርእችላለሁወይ
🙋💚💛❤️🇪🇹🇸🇦🇪🇷💯💯💯💯💯💯💯👍
ሰብ፣ማለት፣አላቀውም፣ምታቁት፣ንገሩኝ፣እናት፣ሽኩረን
አልገባኝም ውዴ?
@@tseghegirmay1 ዘይት፣ከሌላቹው፣ሚጨመረው፣ያልሽው፣እናት
ስብ አቅልጦ መጠቀም ይቻላል
እኔብሞክር አልወጣልኚአለ በናታችሁ የሞከራችሁ ካላችሁ ንገሩኚ
ሰሙኑ አዲስ አወጣለሁ
ብዙ ሰዉ አስተማሪን ጠቃሚ ቪደዮ ይለቃል ያንቺ ለየት እሚለዉ ለጥያቄወቻችን ፈጣን መልስ መስጠትሽ ነዉ በርቺ እንዳንቺ አይነቶች ይብዙልን
ኧረ እድሜሽ ይርዘም 👍🥰🥰🥰🥰🥰
እናመሰግናለን ምርጥ መረጃ ነው ሼርር
ዋውው ፅግዬ እጅግ ይገርማል የዛሬው ሳሙና ግብአቶቹ ለየት ብሎብኛል በዘይት በሩዝ ዱቄት ምርጥ ገንፎ 😂 እጅግ ቀላል በሆነ ግልፅ መንገድ ነው ያሳየሽን ዋናው የአመዱ ውሃ ላይ ይመስለኛል የማፅዳት ሀይሉ ያለው ድንቅ ነው አርባ ቀን ደርቆም ይወጣለታል ከለሩም ምርጥ ነው በጣም ልዩ ሳሙና እጅሽ ይባረክ ውዴ እናመሠግናለን💖💖🙏
ሰላም ሰላም የዜቤት ሰላምሽ ይብዛልኝ አረ በጣም አሪፍ አሰራርል ነዉ በጣም የምፈልገዉ በጣን እኛመሠግናለን በርቺልን
ዋው ፅግዬ ቆንጆ የአመድ ሳሙና ነው የሰራሽልን።ክሪም መሰለ እኮ ስትመቺው አገርቤት በቀላሉ የሚሰሩት ነገር ነው እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን እጅሽ ይባረክልኝ
ሰላምሽ ይብዛልኝ ፅግዬ በጣም ቆንጆ የአመድ ውሃ ሳሙና ነው በጣም ነው የወደድኩት ካንቺ ቻናል ብዙ ነገር ገና እንማራለን እጅሽ ይባረክ
ልዩና ጠቃሚ ሳሙና ቀለል ባለ መንገድ ቅርፅ ያወጣሽበት መንገድ ተመችቶኛል ድንቅ ዘዴ Keep It Up Tsegheye 💛👍
ሰላም ሰላም ሰላም ጤናይጥኝ ፅግየ የኔውድ በጣም ጀግናነሽ የኔ ወድ በቅር ባለነገር ሰርተን አድነጠቀም ሰላሳየሸኝ እናመሰግናለን ዋው ከለሩ በጣም ያምራል የናናው ቀጠል ለየት ያለነው
ሰላም ላቺ ይሁን ፅግዬ እናቴ የኔ ስማርት ጎበዝ እኮ ነሽ የምር የኛ የሁልችን ብርታት በጣም ቆንጆ የልብስ ሳሙና አሰራር ነዉ ይዘሽልን የመጣሽ እስከመጨረሻ አይቼ ገርሞኝ ዉብ የሆነ ሳሙና የሰራሽበት ሚስጥሩ የሩዙ ሰራር የናናዉ አቀቃቀል በቃ የተዘጋጀዉ የአመድ ዉሃዉ ማሽን ለሌለንም እንዴት በቀላሉ በእንቁላል መምጫዉ ብቻ መጠቀም እንደምንችልእንዲሁም የድንች የጠበስንበት ዘይት ከመድፋት እንዲህ ጥቅም ላይ ማዋል ዋዉ በጥራት ነዉ ያስረዳሽን እናመሰግናለን ሙያሽን ስላጋራሽን ሸር 👍👌💯✔💪👏👌
እናመሠግናለን እናታችን
ፅጉዬ የኔ ቆንጆ እነዚህ በጥበብ የተሞሉ እጆችሽ የተባረኩ ይሁኑ በአመድ ውሀ የሚገርም ስራ ነው ያሳየሽኝ አመድ የጠቆረን እቃ የማፅዳት አቅም አለው like like good job keep going dear
እናመሠግናለን የእቃ ማጠቢያ ሳሙና አሳይን
ዋው በጣም ደስ ይላል ግን ትዕግስት ይፈልጋል እውነት በጣም አሪፍ ነው❤❤❤❤❤❤❤
ተባረኪ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልሽ
ድንቅ ስራነው
መሞከር አለብኝ
ፃፊልኝ
የአመዱውሀ
የአመዱን መጠን
የውሀው መጠን
የዘይቱ
ፅግዬ ሱላምሽ ይብዛልን ይህን ቪዲዮ አይቼ ግን ሳልኮምት ረስቼዋለሁ ይቅርታ በድጋሚ እያየሁ ነው በርቺልን ይህን ሳሙና ከልቤ ነው የምልሽ መሞከር አለብኝ ጉብዝናሽ ያስደምመኛልላይክ ሼርርር🙏👍❤️
ሰላም ላንቺ ይሁን ፅግዬ የሚገርም ነው ከአመድ ውሀ ሳሙና እንዴት መስራት እንደሚቻል ስላሳየሽን እናመሰግናለን እጅሽን ይባርከው ♥️🥰👍🙏
ሰላም ላንቺ ይሁን የኔ ውድ በጣም ጎበዟ ጒዋደኛዬ የሚገርም ነው አመድ ፣ ዘይት፣ ናአና ቅጠል የልብስ ሳሙና ሰርተሽ ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን🙏🙏😘
ጎበዝ በርች
@@HkmZ-jm2zd አመሰግናለሁ
Woww betam merte yehone sapone new
በጣምነው የምወድሺ ጀግና
የኔ ውድ አመሰግናለሁ 😘🙏
ፈጣሪእድሜ ና ጤና ይስጥሽ እዳቺ አይነት ፈጣሪ ያብዛልን ያለሁበት ሀገር በጣም ሙቀት ያለበት ሀገር ነው ሰለዚህ ሳሙናው ፍሪጅ ውስጥ ባረገው ምን ችግር አለው??
ሰላምሽ ይብዛልኝ ፅግዬ በጣም ቆንጆ የአመድ ውሃ ሳሙና ነው በጣም ነው የወደድኩት
ግን የፈሳሽ ሳሙና ወይም ላርጎን አሰራር ብታሳይን
እባክሽፀግዬየላርጎንምአሳይን
ሰላም ላንቺ ይሁን ፅግዬ ምርጥ የአመድ ሳሙና ከሜንት ጋር ነው የሰራሽው ባለሞያ ነሽ እኮ ፅግዬ ከእንች ብዙ ተምረናል ሰርተው ያሳዩን እጆችሽ ብርክ ይበሉ እናመሰግናለን ስላካፈልሽን
ፅግዬ ጀኒት ጎበዝ ሴት ነሽ። የሩዝ ዱቄት እንዴት ማግኘት ይቻላል?
Woow wooow bershe
👍👍👍👍👍👍👍👍