Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በእውነት ጎበዝ ጠንካራ ቅን ሴት ነሽ ጥበቡን እውቀቱን አብዝቶ ያድልሽ አከፋፋይ ያድርግሽ ልጅሽም እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግልሽ ልፋትሽን ድካምሽን እግዚአብሔር አይቶ መልካም ዋጋ ይከፈልሽ
ከራስሽ አልፈሽ ለሌላው የተረፍሽ ልባም ሴት ነሽ እግዛቤር ጉልበትሽን ይባርክ youthbe ከፍተሽ ስትሰሪ ብታስተምሪ አንቻም ገቢ ታገኛለሽ በሰፊው ትደርሻለሽ❤❤❤❤❤
ሠላምደምሩኚ
የኒ እናት ተባረኪ ፈጣረ ልጅሽን ይባርከው ቅን እህቴ የሰራሽው በሙሉ የተ ባርከ ይሁን ፈጣሪ መጨረሻሽን ያሳምር የኒ መልካም ችግርን አይተሽ ችግርን የምትረጂ ብዙ ለሰው ችግር ውስጥ ገብተሽ የስራ ፈጠራ ፈጠርሽ የኒ መልካም
በጣም መልካም ሴት ነሽ፤ እግዚአብሔር ይባረክሽ ልጅሽንም (ልጃችሁንም) ያሳድግልሽ (ያሳድግላችሁ) አንችን ያገባሽ ባል እድለኛ ነው።
በጣም ነዉ የሚያምረዉ ማሰልጠን ጀምረሻል? አድራሻሽን ብታሳዉቂንና በታሰለጥኒን ቆንጆ ነዉ
ወላሂ በዚነው ሙሉ ፋምልዬን የማስተዳአድረው ሱቅ 2ሰራተኛ ቤት 1 የልጆች ት ቤት እቁብ ብዙ ወቺዎች ማውራት ፈልጌ ሳይሆን ብርታት እንዲሆናችሁ ብዬ ነው ብቻ ቦታ ምረጡ የቱጋር ብሰርራ ያዋጣል ሰርች አድርጉ በርቱ
ጎበዝ በርቺ በሰው ሀገር ያለነውም በሰላም ለሀገራችን ያብቃን እንሞክራለን እናንተን እያየን ለስራው ያለን ፍላጎት ይጨምራል
እባክሽ ስልክሽን ላማክርሽ
🎉🎉
Richo plc አስተምሪኝ
Wudwa yache silk lakilgn beftary
አድራሻ አሰቀምጭ ቆንጆ! ጎበዝ ነሽ ውዴ
እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን 🎉🎉🎉🎉በርቺ የኔ ቆንጆ
እግዚያብሄር ይባርክሽ መልካም ልጅ ነሽ ቃላት የለኝም
ጐበዝ ወጣት፣ በጣም የምታኮሪ ልጅ ነሽ።በርቺ።
ማሻአላህ በርች ቆንጂት።ጥንካሬሺም ቅንነትሺም ደስ ይላል።አነሰም በዛም ሰው ባለው ነገር እውቀትን ሌሎች ማካፈል ለህሊናም እረፍት አለው ከፈጣሪም ምንዳ(ክፍያ) አለው።
የኔ ጀግና ሴት በርችልኝ
በርች መልካምነትሽ ብቻ ከበቂም በላይ ነው።
You are great entrepreneur! Keep it up.
በጣም አሪፍ አሰራራ ነዉ ካለማሽን እንደዚህ መሰራት ይቻላል ማለት ነዉ
በጣም አድናቅሽ ነኝ ስራዎችሽን ወድጃቸዋልዉ ጠካራና ጎበዝ ሴት ነሽ እግዜአብሔር ይርዳሽ የእጆችሽን ስራ ይባርክልሽ👏👏👏👏
እግዚአብሔር ስራሽን ይባርክልሽ በየሚዲያው ላይ እየወጡ ችግር ከማውራትና እርዳታ ከመጠየቅ እንደዚህ በርትቶ እራስን መቻል ለሌላም መትረፍ ይቻላል ላለማሳየት ስንቱ ይደብቃል አንች ደግሞ ያወቅሁትን እወቁ ተጠቀሙ ብላ በግልጽ ታሳያለች ሰው ማለት እንዲህ ነው።
አሏህ ከትልቅደረጃያድርስሽ ቅንና ጥሩሠውትመስያለሽ🎉🎉🎉
great job keeping going 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
በጣም ጎበዝ ነሽ እስኪ እንድታግዠኝ እፈልጋለሁ ስልክሽን
ቆንጆ ስራ ነው በርቺ ወገኖችሽ ለማስልጠን አድራሻችሁና ስልክ ቁጥራችሁ እዚህ ብታስቀምጡ መልካም ነው
ሸርታ ላይ ኣለ ስልክዋ 👕ይመስለኛል
በጣም ጎበዝ እህቴ በርቺ ❤❤በጣም የምትገርሚ ሴት ነሽ/ሰው/ነሽ ለሌላ ሰው ልምድሽን ባካፈልሽ ቁጥር ላንቺ በማታውቂ መንገድ ይጨመርልሻል ።(የምታገኚው የመንፈስ እርካታ )ምን ያህል እንደሚያስደስትሽ ይታየኛል።በርቺ ጎበዝ ። ቢላውን ብቻ ተጠንቀቁ የድንች መላጫውና ሌላ ነገር ተ ቀሙ። መልካም ቆይታ❤❤❤❤
በርቺ በጣም ያምራሉ የሚሰራ ሰው ማበሰታታት መልካም ነው ደግሞ ፕሮፌሽናል ትሆኛለኝ እመኚኝ❤
እግዚአብሔር በእውነት ይባርክሽ ግን አንቺ ኦሬዲ የተባረክሽ ነሽ እህቴ።ቅንነትሽ ራሱ በረከትሽ ነው🙏🙏🙏🥰🥰
የሠላም አምላኽ ጥብን አብዝቶ ይስጥሽ
እግዚአብሄር ያግዝሽ እጅሽ ይባረክ በአገራችን እንደዚህ ያለ ሻማ መሰራት ቆንጆ ነው፡፡
Egiziabiher amilak egochishen yibarikachiew tebariki betam kin nesh❤❤❤❤🎉🎉🎉
Enter endet nesh adrshsh yet new thanks
እግዚዓብሄር ይባርክሽ
በጣም ጎበዝ የኔ ውድ በርቺልኝ
አምላክ ፈቅዶ ለሀገሬ ካበቃኝ ለመስራት ፍላጎት አለኝ ከሀገረ ውጪ ያላችሁ ወገኖቼ ሞዴሎቹ ኤት እንደ ሚገኝ የምታቁ አሳውቁኝ ከይቅርታ ጋር አረብ ሀገር ውስጥ
Shen ala noon ala olen shop
Shein ale yefelegshiw model
ሞልቱአል. ኦላይን. ሴሌኮን. የሚለውን
MashAllah gobez wudegen you tube kefche
betam yamral enam mesrat efaligalew
ሔሉዬ በርቺ። ድጋሚ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል። መድሀኒያለም ይርዳሽ😍
አመቤቴ ስራሽን ትባርክልሽ ልጅሽም እድግ እድግ እድግ ይበልልሽየኔ ልጅ
ማሻአላህ በጣም ያምራሉ❤❤❤❤❤
ዋው ጀግና ነሽ እግዚአብሄር እጅሽን ይባርክልሽ
thanks
Aserarun mulun lkekiln
ጎበዝ ነሺ ባርች እኔም ማጣሎ ታስታምራለሽ ባርች 🤝🤝🤝
ሄሉ ጎበዝ በርቺ ጀግና❤❤❤
Good job!!!
Maash aallaah
ስልክሽንና የት እንደሆንሽ ብታሳዊቅነሸ
Eree benatishi ine betam hiwat kebidognal memar feligalew
ከስደት መልስ የመስራት እቅድነበርኘ እኳንም በደንብ አየሁ እጅሺ ይባርክ ❤❤❤❤
ድዛይን ማውጫውን ከዚህ ገዝተሺ ሂጂ እዛ ውድነው እሚሆነው
@@እማ-እማ አስቤለሁ እሺ እማ
ሰልክሸን ላኪልኝ
በጣም ቀላል ነው የኔ የመዳሜ እህት ሁሌም ትሰራለች
የት ነው የማገኝሽ ብትረጂኝ
🎉🎉🎉 Allah yirdash 🎉🎉🎉
Melkam set nesh berchi egizihabiher yirdash❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
Tebarek yen tenkara memar feligalew
ua-cam.com/users/shortsYNM79I8hbNE?si=eFfmArVN5xtzUK07
❤❤❤ Great
በጣም አድንቄሻለሁ በርቺ ውድእህቴ
Where can i get mould
በጣም ጎበዝ በርቺ
Yet new enseltin 🙏🙏🙏
Selam Ehite endet nesh Hulu Selam nw ebakishn memari efelgalewu yikrta betam zegiyiche nw yayehut video ebakishn
Silikshin lakilen beyam gobez
መልካም ሴት እግዚአብሔር ከዚበላይ ጥበቡን ያብዛልሽ❤
ጎበዝ በርቺ ቀናነት መልሶ ይከፍላል
Betam melkam set nesh alaha yichemirilish
ስልኳንላክልኝ
Tebareke.ehete.egzybher.yasbeshen.yaskaleshe
ማሻአላህ,ጀግናነሺ በርች❤❤❤❤
ጎበዝ
Goberi nesh❤❤❤🎉🎉
Good job 👏 👍 👌 😊
እናመሰግናለን በርች❤❤❤❤
እዉንት ደስ ትያለሽ ♥♥♥በርቺ እመጣና እማራለሁ ያዉ ከስደት ስመለስ
እናቴ እዴትነሽ በጣም ጎበዝ ነሽ እኔ ልስራ ብልእዴት ነው ምሰራው።ማደርቀው በምን ነው
የኔ ቆንጆ ጥንክሬሽ ደስ ይላል
ተባረኪ
የኔ ጎበዝ በርቺ
በርቺ የኔ እህት በጣም መለካም ሠው ነሽ.በዚህ ጊዜ ማነው እውቀቱን በነፃ የሚሠጥ?
Berche lemetana asetemerene
Bertteshi taberechalesh yene tenkara berchilgn
Meselten felgalew adrashashn pls
መሸአላህ አላህ ይጨምርልሺ
በርቺ 🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
ሰላምሄሉ ደናነሽ ጎበዝ
ሥራሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ። ነገር ግን የገና ዛፍ ለኢትዮጵያ አስፈላጊ አይደለም። ከቻልሽ በሀገርሽ ባህል መሰረት ለመሥራት ብትችይ ለሀገርም፣ለባህልም በጣም ይጠቅማል።
ጓደኛዬ አንች ነሽ ያወቅሽበት ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ቀጭዬ
ጎበዝ 🎉🎉🎉🎉ጀግና ሴት ብየሻለሁ❤❤❤
😮gobez ber hi
Wow helen yemigerm new betam adenkushe
በርች እኔም መስራት እፈልጋለው እዴት ማግኛት እችላለው ግባቹ
የት እናግኝሽ ስልክ ወይ ቦታሽን
ዋው እረ ይሄን ስራ ልሰራ እኔም ማሽን አዝዣለሁ እዳልሽዉ እኔም በዲፍረት ነዉ ማሽን አዝዣለሁ ልጀምር እና ያዋጣል ግን ዉዷ
❤❤❤ጎበዝ ጀግኒት
በርቺ ውዴ
benatesh enem memar efelgalw adrashash yetenwe?
ebakshi addrashwein negerime betam meseltien efielgalweie pls
የት ነው ያለችው ለማግኘት መምጣት ለምንፈልግ
የት ነው መማር እፈልግ ነበር
ጎበዝ መልካም ልጅ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ከነቤተሰብሽ እኔ መሰልጠን እፈልጋለሑ የት ነሽ እዴት ነዉ የምትገኝዉ
የኔ ጀግና❤❤❤
የኔውድ በርች ሲያምር ❤❤❤❤
ሞልዱን ከየት ነዉ የምናገኘዉ
በጣም ነው ያደነኩሽ መምህሬ ነሽ የምር ባባዬ በሞገስ እደግ !!
Selik ena aderasha..?
በእውነት ጎበዝ ጠንካራ ቅን ሴት ነሽ ጥበቡን እውቀቱን አብዝቶ ያድልሽ አከፋፋይ ያድርግሽ ልጅሽም እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግልሽ ልፋትሽን ድካምሽን እግዚአብሔር አይቶ መልካም ዋጋ ይከፈልሽ
ከራስሽ አልፈሽ ለሌላው የተረፍሽ ልባም ሴት ነሽ እግዛቤር ጉልበትሽን ይባርክ youthbe ከፍተሽ ስትሰሪ ብታስተምሪ አንቻም ገቢ ታገኛለሽ በሰፊው ትደርሻለሽ❤❤❤❤❤
ሠላምደምሩኚ
የኒ እናት ተባረኪ ፈጣረ ልጅሽን ይባርከው ቅን እህቴ የሰራሽው በሙሉ የተ ባርከ ይሁን ፈጣሪ መጨረሻሽን ያሳምር የኒ መልካም ችግርን አይተሽ ችግርን የምትረጂ ብዙ ለሰው ችግር ውስጥ ገብተሽ የስራ ፈጠራ ፈጠርሽ የኒ መልካም
በጣም መልካም ሴት ነሽ፤ እግዚአብሔር ይባረክሽ ልጅሽንም (ልጃችሁንም) ያሳድግልሽ (ያሳድግላችሁ) አንችን ያገባሽ ባል እድለኛ ነው።
በጣም ነዉ የሚያምረዉ ማሰልጠን ጀምረሻል? አድራሻሽን ብታሳዉቂንና በታሰለጥኒን ቆንጆ ነዉ
ወላሂ በዚነው ሙሉ ፋምልዬን የማስተዳአድረው ሱቅ 2ሰራተኛ ቤት 1 የልጆች ት ቤት እቁብ ብዙ ወቺዎች ማውራት ፈልጌ ሳይሆን ብርታት እንዲሆናችሁ ብዬ ነው ብቻ ቦታ ምረጡ የቱጋር ብሰርራ ያዋጣል ሰርች አድርጉ በርቱ
ጎበዝ በርቺ በሰው ሀገር ያለነውም በሰላም ለሀገራችን ያብቃን እንሞክራለን እናንተን እያየን ለስራው ያለን ፍላጎት ይጨምራል
እባክሽ ስልክሽን ላማክርሽ
🎉🎉
Richo plc አስተምሪኝ
Wudwa yache silk lakilgn beftary
አድራሻ አሰቀምጭ ቆንጆ! ጎበዝ ነሽ ውዴ
እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን 🎉🎉🎉🎉በርቺ የኔ ቆንጆ
እግዚያብሄር ይባርክሽ መልካም ልጅ ነሽ ቃላት የለኝም
ጐበዝ ወጣት፣ በጣም የምታኮሪ ልጅ ነሽ።በርቺ።
ማሻአላህ በርች ቆንጂት።ጥንካሬሺም ቅንነትሺም ደስ ይላል።አነሰም በዛም ሰው ባለው ነገር እውቀትን ሌሎች ማካፈል ለህሊናም እረፍት አለው ከፈጣሪም ምንዳ(ክፍያ) አለው።
የኔ ጀግና ሴት በርችልኝ
በርች መልካምነትሽ ብቻ ከበቂም በላይ ነው።
You are great entrepreneur! Keep it up.
በጣም አሪፍ አሰራራ ነዉ ካለማሽን እንደዚህ መሰራት ይቻላል ማለት ነዉ
በጣም አድናቅሽ ነኝ ስራዎችሽን ወድጃቸዋልዉ ጠካራና ጎበዝ ሴት ነሽ እግዜአብሔር ይርዳሽ የእጆችሽን ስራ ይባርክልሽ👏👏👏👏
እግዚአብሔር ስራሽን ይባርክልሽ በየሚዲያው ላይ እየወጡ ችግር ከማውራትና እርዳታ ከመጠየቅ እንደዚህ በርትቶ እራስን መቻል ለሌላም መትረፍ ይቻላል ላለማሳየት ስንቱ ይደብቃል አንች ደግሞ ያወቅሁትን እወቁ ተጠቀሙ ብላ በግልጽ ታሳያለች ሰው ማለት እንዲህ ነው።
አሏህ ከትልቅደረጃያድርስሽ ቅንና ጥሩሠውትመስያለሽ🎉🎉🎉
great job keeping going 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
በጣም ጎበዝ ነሽ እስኪ እንድታግዠኝ እፈልጋለሁ ስልክሽን
ቆንጆ ስራ ነው በርቺ ወገኖችሽ ለማስልጠን አድራሻችሁና ስልክ ቁጥራችሁ እዚህ ብታስቀምጡ መልካም ነው
ሸርታ ላይ ኣለ ስልክዋ 👕ይመስለኛል
በጣም ጎበዝ እህቴ በርቺ ❤❤
በጣም የምትገርሚ ሴት ነሽ/ሰው/ነሽ ለሌላ ሰው ልምድሽን ባካፈልሽ ቁጥር ላንቺ በማታውቂ መንገድ ይጨመርልሻል ።(የምታገኚው የመንፈስ እርካታ )ምን ያህል እንደሚያስደስትሽ ይታየኛል።
በርቺ ጎበዝ ።
ቢላውን ብቻ ተጠንቀቁ የድንች መላጫውና ሌላ ነገር ተ ቀሙ። መልካም ቆይታ❤❤❤❤
በርቺ በጣም ያምራሉ የሚሰራ ሰው ማበሰታታት መልካም ነው ደግሞ ፕሮፌሽናል ትሆኛለኝ እመኚኝ❤
እግዚአብሔር በእውነት ይባርክሽ ግን አንቺ ኦሬዲ የተባረክሽ ነሽ እህቴ።ቅንነትሽ ራሱ በረከትሽ ነው🙏🙏🙏🥰🥰
የሠላም አምላኽ ጥብን አብዝቶ ይስጥሽ
እግዚአብሄር ያግዝሽ እጅሽ ይባረክ በአገራችን እንደዚህ ያለ ሻማ መሰራት ቆንጆ ነው፡፡
Egiziabiher amilak egochishen yibarikachiew tebariki betam kin nesh❤❤❤❤🎉🎉🎉
Enter endet nesh adrshsh yet new thanks
እግዚዓብሄር ይባርክሽ
በጣም ጎበዝ የኔ ውድ በርቺልኝ
አምላክ ፈቅዶ ለሀገሬ ካበቃኝ ለመስራት ፍላጎት አለኝ ከሀገረ ውጪ ያላችሁ ወገኖቼ ሞዴሎቹ ኤት እንደ ሚገኝ የምታቁ አሳውቁኝ ከይቅርታ ጋር አረብ ሀገር ውስጥ
Shen ala noon ala olen shop
Shein ale yefelegshiw model
ሞልቱአል. ኦላይን. ሴሌኮን. የሚለውን
MashAllah gobez wudegen you tube kefche
betam yamral enam mesrat efaligalew
ሔሉዬ በርቺ። ድጋሚ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል። መድሀኒያለም ይርዳሽ😍
አመቤቴ ስራሽን ትባርክልሽ ልጅሽም እድግ እድግ እድግ ይበልልሽየኔ ልጅ
ማሻአላህ በጣም ያምራሉ❤❤❤❤❤
ዋው ጀግና ነሽ እግዚአብሄር እጅሽን ይባርክልሽ
thanks
Aserarun mulun lkekiln
ጎበዝ ነሺ ባርች እኔም ማጣሎ ታስታምራለሽ ባርች 🤝🤝🤝
ሄሉ ጎበዝ በርቺ ጀግና❤❤❤
Good job!!!
Maash aallaah
ስልክሽንና የት እንደሆንሽ ብታሳዊቅነሸ
Eree benatishi ine betam hiwat kebidognal memar feligalew
ከስደት መልስ የመስራት እቅድነበርኘ እኳንም በደንብ አየሁ እጅሺ ይባርክ ❤❤❤❤
ድዛይን ማውጫውን ከዚህ ገዝተሺ ሂጂ እዛ ውድነው እሚሆነው
@@እማ-እማ አስቤለሁ እሺ እማ
ሰልክሸን ላኪልኝ
በጣም ቀላል ነው የኔ የመዳሜ እህት ሁሌም ትሰራለች
የት ነው የማገኝሽ ብትረጂኝ
🎉🎉🎉 Allah yirdash 🎉🎉🎉
Melkam set nesh berchi egizihabiher yirdash❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
Tebarek yen tenkara memar feligalew
ua-cam.com/users/shortsYNM79I8hbNE?si=eFfmArVN5xtzUK07
❤❤❤ Great
በጣም አድንቄሻለሁ በርቺ ውድእህቴ
Where can i get mould
በጣም ጎበዝ በርቺ
Yet new enseltin 🙏🙏🙏
Selam Ehite endet nesh Hulu Selam nw ebakishn memari efelgalewu yikrta betam zegiyiche nw yayehut video ebakishn
Silikshin lakilen beyam gobez
መልካም ሴት እግዚአብሔር ከዚበላይ ጥበቡን ያብዛልሽ❤
ጎበዝ በርቺ ቀናነት መልሶ ይከፍላል
Betam melkam set nesh alaha yichemirilish
ስልኳንላክልኝ
Tebareke.ehete.egzybher.yasbeshen.yaskaleshe
ማሻአላህ,ጀግናነሺ በርች❤❤❤❤
ጎበዝ
Goberi nesh❤❤❤🎉🎉
Good job 👏 👍 👌 😊
እናመሰግናለን በርች❤❤❤❤
እዉንት ደስ ትያለሽ ♥♥♥በርቺ እመጣና እማራለሁ ያዉ ከስደት ስመለስ
እናቴ እዴትነሽ በጣም ጎበዝ ነሽ እኔ ልስራ ብልእዴት ነው ምሰራው።ማደርቀው በምን ነው
የኔ ቆንጆ ጥንክሬሽ ደስ ይላል
ተባረኪ
የኔ ጎበዝ በርቺ
በርቺ የኔ እህት በጣም መለካም ሠው ነሽ.
በዚህ ጊዜ ማነው እውቀቱን በነፃ የሚሠጥ?