መጣው ብሎ ጥሎን ጠፋ ልንመለከተው የሚገባ የመልካም ወጣት ምስክርነት AUG 1,2021 MARSIL TVWORLDWIDE

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 143

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 3 роки тому +6

    የኔ እናት አይዞሽ እግዚአብሔር መልካም አባት ነው አንድ ቀን አንድ ላይ ይሰበስባችዋል በርቺ ልጅሽ እግዚአብሔር በፀጋው ያሳድግልሽ ተባረኪ

  • @elamebodasaleng7696
    @elamebodasaleng7696 3 роки тому +50

    አይዞሽ የኔ እህት እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ነው ሁሉም ለበጎ ነው እግዚአብሔር መልካም አባት ነው አንድ ቀን እግዚአብሔር ያገነኛቾሃል

  • @abiboy8131
    @abiboy8131 3 роки тому +31

    ሁሉንም ምስክርናት ስሚቼወለሁ ግን እንደዝ ህ ልቤን የነከኝ! አንድ ነገር ዓምናለሁ የኔ እግዚአብሔር መልሶ ቤቷወን ይስረል🙏

  • @mimimimi739
    @mimimimi739 3 роки тому +21

    የኔ እህት አይዞሽ እኔም ገጥሞኛል ያውም ሁለት ልጅ ጥሎብኝ ብጣሽ ወረቀት ላይ ቻው አትጠብቂኝ ብሎ እቤት በሌለሁበት ፅፎ አስቀምጦ እንደወጣ ይህው 11 አመት ጌታ ረድቶኝ ልጆቼንም አሳደጉ አሁን ዩኒቨርስቲ የአንደኛ አመትና የሁለተኛ አመት ተማሪ ሆነዋል ይህን ስል ቀላል ነገር አይደለም ያሳለፍኩት ከሰው ቤት ሰራተኝነት አንስቼ ያልሰራውት ነገር የለም ካንቺ ሚጠበቀው ይቅርታና እራስሽን መጠበቅ ነው እግዚሐብሔር ሳያውቅ የሚሆን ነገር የለም እና በርቺ በጌታ ቤት ተመላለሺ።

    • @tedyberhanu5439
      @tedyberhanu5439 3 роки тому +1

      ❤❤❤👍👍👍

    • @woynag9121
      @woynag9121 3 роки тому +1

      ❤️❤️❤️👏👏👏💪💪💪

    • @selamawitjemal8501
      @selamawitjemal8501 3 роки тому +2

      እንኳን ጌታ እረዳሽ! ልጆችሽን ከዚህ በላይ ከፍ ያድርጋቸው!

    • @Lifeber
      @Lifeber 3 роки тому +1

      bravo egzabher hul gize ke kinoch gar new mekeraw bibezam

    • @mimimimi739
      @mimimimi739 3 роки тому

      @@selamawitjemal8501 አሜን የኔ እህት😘👍

  • @astershifraw2574
    @astershifraw2574 3 роки тому +8

    አይዞሽ. ማንም. ያጠፋል. ጠንካራ. ሁኚ. እየሱስ የልጅሽ. አባት. ነው

  • @azibmolabbb617
    @azibmolabbb617 3 роки тому +24

    አይዞሽ እግዚአብሄር መልካም አባት ነው ዮኒየ ተባረክ

  • @hiwotmelese9694
    @hiwotmelese9694 3 роки тому +8

    የ ይቅርታን ልብ ውጠኝ ቂምን ከውስጤ በ እየሱስም ንቀልልኝ ጌታ ሆይ ስንት አይነት ህይወት አለ እራሴን እንዳይ እርዳኝ

    • @alemalina6107
      @alemalina6107 3 роки тому

      Hiwot yekrta melkam new Ayzoshe Ehetee Enem bxam tebedyalhu Gen ykerta yetykut Ene negni

  • @emilylama6545
    @emilylama6545 3 роки тому +6

    የኔ እናት ጌታ ያገናአቹ ዬኒ ጌታ ዘመንህን ይባርክ

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 3 роки тому +7

    አይዞሽ እህቴ ሁሌም ትቶሽ የማይሄድ ጌታ አለ

  • @rebikajesus2995
    @rebikajesus2995 3 роки тому +16

    አይዞሽ እህቴ ሁሉም ለበጎ ይሆናል ዮንዬ እንወድሀለን❤️❤️

  • @raida5820
    @raida5820 3 роки тому +1

    ጌታ ይረዳሻል አይዞሽ ጌታ መልካም ነው ዮኒ ጌታ ይባርክህ

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 3 роки тому +3

    ወይ ጌታ አተ መንንም አጥልም እባክህ የልጁ አባት የሆንክ የሚራራልብ ጌታ እዲሰጥህ እፀልያለው ዮኒ ጌታ ይባርክህ እላለው

  • @abrihamtumoro5068
    @abrihamtumoro5068 3 роки тому +7

    አይዞሽልኝ የኔ እህት ሁሉም ለመልካም ነው ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ለባልሽም እግዚአብሔር ማስተዋልንና ምህረቱን ያብዘላት ተስፋ አትቁራጭ አንድ ቀን መልካም ይሆናል 😭

  • @degubydaniel6807
    @degubydaniel6807 3 роки тому +12

    አይዞሽ ነገሮች ሁሉጊዜም በእግዚአብሔር ሰአት ነዉ ውብ የሚሆኑት😭

  • @mikayaz8559
    @mikayaz8559 3 роки тому

    ስታምር ቆንጅዬ ነሽ !

  • @bettyfeleke7265
    @bettyfeleke7265 3 роки тому +5

    የኔ ቆንጆ እህቴ እግዚአብሔር። ቤትሽ ይስራዋል ዳግም አንቺ ብርቱ ሴት ነሽ

  • @kemersherefa742
    @kemersherefa742 3 роки тому +2

    Ayzon fetari keenanet gar yehun 😍😍😍

  • @sisaytotse2991
    @sisaytotse2991 3 роки тому +1

    እግዚአብሄር ይርዳሽ እህቴ ተባረክ ዮኒ

  • @bizuneshayela6967
    @bizuneshayela6967 3 роки тому +9

    አይዞሽ ፀግሽ እህቴ እሱም ተመልሷል ከዝ ቦሀላ አብራችሁ ትኖራላችሁ ብዬ አምናለሁ

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 3 роки тому

    Jesus is your father sister jesus love you sister 🙏🏻💕🙏🏻💕🙏🏻💕🇪🇹🇪🇹🇪🇹thank you so much brother and sister Ethiopian people all jesus love you 🙏🏻💕🇪🇹

  • @FARESTUBEAN
    @FARESTUBEAN 3 роки тому +13

    እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ብሎኛል ዮንዬ ነፍሰ እየዳነ ሳይ ክብሩ ለእግዚአብሔር ነው::

  • @tizitagirma2447
    @tizitagirma2447 3 роки тому +1

    Ayzosh ehete geta mlkam nw anawqm mn endhon balbtshm mferd alchlm becha geta salamachun ymlslachu❤🙏

  • @jerytubeEthiopianfood
    @jerytubeEthiopianfood 3 роки тому +14

    አይዘሽ የኔ እህት: እግዚያቤር አባት ሆይ ህዝብህን አስብ አሜን አሜን አሜን🙏

  • @ድንቅየጌታልጅነኝ
    @ድንቅየጌታልጅነኝ 3 роки тому +3

    አይዞሽ እህቴ ጌታ ይርዳሽ

  • @merontefra4825
    @merontefra4825 3 роки тому +28

    ነገሩ ከባድ ነው እሳ እየጠቡቀች እሱ እቃውን ሸጦ ሳውዝ አፍሪካ እሳን ባዶ ቤት ጥሎ
    እሳት ግን ልትፈታው ልባዊ አልፈለገችም እሱ በዳይ እሳት ተበዳይ መስላ ይቅርታ ምን አይነት ልብ እንዳለሽ ተባረኪ።

  • @woynag9121
    @woynag9121 3 роки тому

    Ayzosh ehite geta embashen yabsewal. Negerm hulu lebego yhonlshal. Yoniye ante melkam sew egziabher abzto yibarkh🙏 Enwedhalen❤️

  • @aragashbekela6748
    @aragashbekela6748 3 роки тому

    bahunte xakara nashi geta yibarekish tabarake bageta bado beti xilo yehedahune sahuyo yiqirta maxayaqi jaginanashi

  • @wobituwordofa1130
    @wobituwordofa1130 3 роки тому

    Egezabeher melkam amelke New Yegzabeher sewe yoniya Egezabeher yebarekhe zemenehen yebarek

  • @tibleteelias655
    @tibleteelias655 3 роки тому +1

    ሀይዞሽ ማማዬ እግዚአብሔር ካንች ጋር ነው

  • @jesuslord6097
    @jesuslord6097 3 роки тому

    Yoniyee tebarek

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 3 роки тому

    አይዞሽ እህቴ ሁሉም ለመልካም ነው አሁንም ጌታ አንድ ያድሪገቹ ተባረክ ዮኒ

  • @makoroerdo3722
    @makoroerdo3722 3 роки тому

    አይዞሸ,የአጋር,አምለክ,በአጠጋብሸ,መጩን,የፈልቀሊ

  • @melkamgirma9859
    @melkamgirma9859 3 роки тому

    ጌታ መልካም ነው አይዞሽ እህቴ

  • @kebedebereka3458
    @kebedebereka3458 3 роки тому +2

    እግዚአብሔር ያለፍው ይክስሻል አይዞሽ
    ጌታ መልካም አምላክ ነው

  • @healthyfood7119
    @healthyfood7119 3 роки тому

    አይዞሽ ዉዴ እግዚአብሔር ሁሉንም ነገር ለበጎ ነዉ ይቅርታ ማለተሸ ጥሩ ነዉ ገን በእኔ ምክንያት ነዉ ብለሸእራሰሸን አትዉቀሸ ቆንጀ ነሸ እራሰሸን ጠቢቂ በሰላም ያገናኝሸ ልጅሽንም ፈጣሪ ያሳድግልሸ ተባረኪ ዮወኒየ የሰዉ ችግር ከፈጣሪ ጋር ሆነህ ሰለምትረዳ ከሚያልቅሰዉ ጋር የምታለቅሰ ክቡር ሰዉ ነህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ከነዘርማዘርህ ይሰጥህ ❤❤❤❤

  • @roziyechrist92
    @roziyechrist92 3 роки тому +1

    ጌታ ብድራትሽን ይክፈልሽ ይካስሽ እናቴ

  • @ataata4854
    @ataata4854 3 роки тому +2

    ለሁሉም ነገር ቀን አለ ዘሬ የአንቺ ቀን ነው አተለቅሺ እግዚአብሔር አይቶሻል በቀ ሀና ቀንድ ከፍ ከፍ አለች አፍ በጠለቶቼ ፍት ተከፍቴ አለች አይዞሽ

  • @muluyeeyesus
    @muluyeeyesus 3 роки тому

    እግዚአብሔር መልካም አባት ነው ዬኔ እህት አይዞሽ

  • @naniy9579
    @naniy9579 3 роки тому

    አይዞሸ እግዚአብሔር ትልቅ ነው በርቺ ዮኒ ተባረክ

  • @masaratjumbo942
    @masaratjumbo942 3 роки тому

    አይዞሽእህቴጌታይርዳሸዮኒዬተባረክ

  • @AmarechTube
    @AmarechTube 3 роки тому +1

    አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ካቺ ጋር ነው ዮን ታበረክ 😭😭😭😭

  • @tigsetmulugita8118
    @tigsetmulugita8118 3 роки тому

    ተባረኩ፡አይዞሽ፡በርች

  • @alemitudegu9032
    @alemitudegu9032 3 роки тому

    አይዞሽእሕቴእግዚአብሄርመልካምነው

  • @selamawitlegese9185
    @selamawitlegese9185 3 роки тому

    እህቴ ከትዳርሽ ከልጅሽ አባትጋ እግዚአብሔር አምላክ ብስላም ያገናኛቹ ተባረኪ ልጅሽ በጥሩ ሁኔታ እግዚአብሔር በመፍራት ይደግልሽ:እግዚአብሔር ሆይ ትዳር ሁሉ የቤተሰብ መሰረት ነውና ይፈወሱ አሜን

  • @mimitamire3649
    @mimitamire3649 3 роки тому +6

    ጌታ በራሱ ጊዜ ሁሉን ያስተክለል

  • @tsga270
    @tsga270 3 роки тому

    አይዞሽ ማር ጌታ መልካም ነው አንቺ አንደኛ ነሽ

  • @UserUser-vo1js
    @UserUser-vo1js 3 роки тому

    እግዚአብሔር አምላክ በሰላም በፍቅር ያገናኛችሁ አይዞሽ እህቴ

  • @ruthbekele2751
    @ruthbekele2751 3 роки тому

    1ኛ ነሽ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነው!

  • @yemezemurtube3612
    @yemezemurtube3612 3 роки тому +1

    አይዞሽ እህት ጌታ መልካም ነው

  • @rakrak4060
    @rakrak4060 3 роки тому

    የኔውድ ባልሽን አላህ ይመልስልሽ

  • @fitsumzeleke2222
    @fitsumzeleke2222 3 роки тому +4

    ጌታ ሆይ መላ ስጣት

  • @fghh5572
    @fghh5572 3 роки тому

    አይዞሽ ጌታ እየሱስ እንባሸ ያብሰዋል

  • @angeldessesiferaw4603
    @angeldessesiferaw4603 3 роки тому +2

    ተበረክልን

  • @alemejigukassa8681
    @alemejigukassa8681 3 роки тому

    Jesus loves you ❤

  • @godisgood1338
    @godisgood1338 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር መልካም ነው አይዞሽ እህቴ !!

  • @fbeyamo924
    @fbeyamo924 3 роки тому +12

    It's only the Lord who maintains the broken hearts. May the Lord unite this family again!

  • @ቤቲነኝኢየሱስያድናል

    አይዞሽ ጌታ መልካም ነው😭😭😭😭😭😭

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ኘ6ጠ

    የኔ እህት አይዞኝ ኡፍ ወይኔ ያማል

  • @diboradibora6166
    @diboradibora6166 3 роки тому +7

    ስሜቱ ከባድ ነው አይዞሽ እግዚአብሔር መልካም ነው ፀልይ

  • @ሀገሬሰላምሽይብዛ-ዸ5አ

    አሌክስ ሰምተአል ወደ ልጅህ እናት ተመለስ

  • @abushe1364
    @abushe1364 3 роки тому +6

    አይ ሳውዝ አፍርካ 😢 እቺ ሀገር😒😒

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel379 3 роки тому +2

    WHAT AN AMAZING,POWERFUL, MARVELOUS,LIFECHANGING, MIRACULOUS,BEAUTIFUL,BLESSED AND LIFETOUCHING TESTIMONY AND ENCOUNTER PRAISE THE LORD::

  • @danieldabulo544
    @danieldabulo544 3 роки тому

    hulem ewodihalew ende ante hoygne bimot des yilegnal

  • @መቅደስላኔህይዎትክርስቶስ

    ምን እንዳጠፋው አላቅም ግን ይቅርታ አለች uuuufffff 😭😭

  • @Ele_Simri
    @Ele_Simri 3 роки тому

    Hope we will here soon from the Husband..I can’t site. Eyesus Grta New!!!

  • @jonybegashaw7823
    @jonybegashaw7823 3 роки тому

    Egizer yeredash

  • @ሃሌሉያ-ፈ7ቐ
    @ሃሌሉያ-ፈ7ቐ 3 роки тому

    አይዞሽ የእኔ እህት

  • @የደሙፍሬነኝኢየሱስያድናል

    አይዞሽ የኔ እህት🥺😭😭🥰

  • @meheratshefarw5472
    @meheratshefarw5472 3 роки тому

    አይዞሽ እህቴ

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 3 роки тому

    Egizabeher melkam new !!!

  • @saragirma3927
    @saragirma3927 3 роки тому

    ምስኪን

  • @addis1395
    @addis1395 2 роки тому

    እግዚአብሔር ህይወትሽን ያስተካክልልሽ፣ ባልሽ ወስኖ ሄድዋል ፣ ጥፋትሽ ምንድነው?

  • @salhasaif2525
    @salhasaif2525 3 роки тому

    Ayizshe😍

  • @tigistkassaye7530
    @tigistkassaye7530 3 роки тому

    Minim yihun minim ke bado bet keneligish tilo mehed alneberebetim

  • @tizuyehyim5496
    @tizuyehyim5496 3 роки тому +5

    ጀግና ተገፍታም ይቅርታ እምጠይቅ😭😭😭😭😭

  • @ermiaserkalo862
    @ermiaserkalo862 3 роки тому +3

    አለመያው ሰምተከል ትወደኃሌች!

    • @sitaddisu748
      @sitaddisu748 3 роки тому

      🤣🤣tebark

    • @sitaddisu748
      @sitaddisu748 3 роки тому

      Awo nugerelet kagenekew eshi kk

    • @be8cab
      @be8cab 3 роки тому

      I hope he will watch it,,,,not fair what he did

  • @messihopewube5896
    @messihopewube5896 3 роки тому

    Ayizoshi

  • @salmwityegetaliji3042
    @salmwityegetaliji3042 3 роки тому

    Ayzoshi

  • @danielberhane440
    @danielberhane440 3 роки тому

    😭😭ayzosh enate

  • @graceyeemalij6634
    @graceyeemalij6634 3 роки тому +1

    i don't know i feel pain bz she lost hope please GOD let me pray for thise girl.she is mother helpppppppp

  • @genetabara
    @genetabara 3 роки тому

    አይዞሽ😭😭😭😢😢

  • @tigistkassaye7530
    @tigistkassaye7530 3 роки тому

    Beka kezih behila wendmimsh new yeligish abat

  • @gutemagemede7043
    @gutemagemede7043 3 роки тому

    Ayizosh yene ehit hulum le bego nw

  • @masiratwoldigiors8126
    @masiratwoldigiors8126 3 роки тому

    Yeni inate ayzoshe geeta betshen yesraw

  • @wassnekassa7368
    @wassnekassa7368 2 роки тому

    👍

  • @mukemilbufiso9837
    @mukemilbufiso9837 3 роки тому +2

    Stay connected with Christ!

  • @tigistkassaye7530
    @tigistkassaye7530 3 роки тому

    Yikrta maletish.melkam new gin aytekimshim kelibish awchew

  • @jyht677
    @jyht677 3 роки тому

    ወይኔ ልጁ ሲያሳዝን አይ ለልጂህ ስትል ና በናትህ

  • @berhanegezahegne80
    @berhanegezahegne80 3 роки тому

    Mistihinina lijihin aslekisehi south Africa ayisakalihim temlesi yezerahewin tachidalehi

  • @Salam-yz3im
    @Salam-yz3im 3 роки тому

    Ayizoshi 😭

  • @roseabie3643
    @roseabie3643 3 роки тому +1

    Debertsi ena getachw reda ezi meto memar alebachw

  • @pineappleapple428
    @pineappleapple428 3 роки тому

    Azoshi geta makami now

  • @sarabelay8094
    @sarabelay8094 3 роки тому

    Geta tidaren yewedal egezihabeher balebeteshen beselam yemeleselesh

  • @demehabesha2415
    @demehabesha2415 3 роки тому

    ሴቶች የእራስ የሆነ ነገር መተዳደሪያ ሳይኖር ትዳር መመስረት ሁልጊዜ በወንዶች ላይ ጥገኛ ሆነው እንዲኖሩ ያደርጋቸዋል።ጥለዋቸው ሲሄዱ ደግሞ ጉዳቱ ና ስብራቱ ቀላል አይደለም። ስለዚህ ሴቶችዬ ከፍቅር ጋር የእራሳችን የምንለው ነገር ይኑረን።

  • @milkilion696
    @milkilion696 3 роки тому

    Sedat ayemolam yemetal ayezoshe

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 3 роки тому

    Woo

  • @selamabebe5820
    @selamabebe5820 3 роки тому +2

    እግዚአብሔር በቡር የማይተካ ልጅስቶሻል እሱን እረስተሽ ልጅሽን አሳድጊ አንቺ ትርጉም ነሽ

  • @emmyt311
    @emmyt311 3 роки тому

    😭😭😭

  • @benjabin9597
    @benjabin9597 3 роки тому

    ይች ሳውዝ አፍሪካ ስንት ጉድ አላት

  • @ononline3004
    @ononline3004 3 роки тому

    Eht setochi jagenacho