የቀጠሮዉ ቀን ደረሰ ኡስታዝ ሙሐመድ ከድርና ዳኒኤል እዉነት ለሁሉ ተገናኙ | ኤል ቃል tube | ተናገር እዉነቱን | ሙስሊም | mohhamed essa

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 94

  • @hiruttamire-r7z
    @hiruttamire-r7z Місяць тому +15

    ደንዬ ጌታ ይባርክህ አንተ ቡሩክ ነህ ትህትናህ በጣም ደስ ይለል ታባረክ

  • @KumnegerZewdu
    @KumnegerZewdu Місяць тому +4

    በልጁ የሚያምን የዘላለም ህይወት አለው የማያምን ግን ይፈረድበታል እየሱስ ጌታ ነው

  • @tsegatekle9002
    @tsegatekle9002 Місяць тому +14

    ትክክለኛ የክርስቶስ ባህይ ነው ዳኒ ያሳየው ተባረክ።

    • @SKYBLUE-sc1yc
      @SKYBLUE-sc1yc Місяць тому

      ሰው የሰውን ባህሪ ነው የሚያሳየው ምን ያስደንቃል እየሱስም ሰው ይሄም ጅል ሰው 😅😂😂

  • @Bryaheyru
    @Bryaheyru Місяць тому +3

    ዳኒ እግዚአብሔር ይባረክህ

  • @rachelnegussie8981
    @rachelnegussie8981 Місяць тому +2

    ዳንዬ ተባረክ ልጄ እግዛብሄር ያስመለጠህ ከጨለማው እምነት ❤❤

  • @AbdulsemedHabib-n1g
    @AbdulsemedHabib-n1g Місяць тому +2

    Masha allah ustaz wow

  • @AhmedHussen-to6lw
    @AhmedHussen-to6lw Місяць тому +1

    ማሻ አላህ የኛ ጀግና ኡስታዝ አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ኡስታዜ!!!

  • @berekketabebe
    @berekketabebe Місяць тому +1

    Dani bless u for ur nice debate I agree with abebawe comment

  • @Kefe-z2w
    @Kefe-z2w Місяць тому +7

    ዳኒ ጌታ ከአተ ገር ነዉ አብዝቶ ይባርክኽ

  • @MiratuDantemo
    @MiratuDantemo Місяць тому +3

    ዬቱ ጀግና ናዉ እጅን ያልሰጠዉ እዬሱሴኔ አይቶ ያልደናጋጤ ሁሉሚ ወዴ እዬሱስ ይጎርፍል ዛሬሚ እዬሱስ ያድናል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @rabincall2859
      @rabincall2859 Місяць тому

      ኢየሱስ ጌታ ነው አሜንንን

  • @LemaBilal
    @LemaBilal Місяць тому +1

    ደን እግ/ር ይባርክህ ብዙዎች ካዝህ ዉይይት የተነሳ እየዳኑ ነው

  • @simplifyyourlifestyle5934
    @simplifyyourlifestyle5934 Місяць тому

    Allahu Akber...Islam is so beautiful simply because it's the truth!!!

  • @zematube8985
    @zematube8985 Місяць тому +6

    ኡስታዝ መለኮትን በአዕምሮ ለመረዳት አትችልም መገለጥ ነው

    • @YusufAtugar-bn4mf
      @YusufAtugar-bn4mf Місяць тому

      ስለዚህ እየሱስ ሆነ ብሎ ነው ሰዎች እንዳይረዱት ያደረገው ለፈለገው ብቻ መርጦ የሚገልፅ ከሆነ በጣም ኢፍትሀዊ ነው ማለት እንችላለን?

  • @yewbdartiksie9476
    @yewbdartiksie9476 Місяць тому +5

    ኡስታዝ እግዚአብሔር ያክብርልን ስለ ትሪኒቲ በርሶ መንፈስ ሊገባዎት በፍፁም አይችሉም

  • @AbebaFares
    @AbebaFares Місяць тому +6

    ዳኒ ተባረክ

  • @KeyradinFerajo
    @KeyradinFerajo 6 днів тому

    ኡስተዝመሸለህአድሜይስጥህ

  • @rachelnegussie8981
    @rachelnegussie8981 Місяць тому +1

    ኡስቲዝ አይኖትን ጌታ እየሱስ። ይክፈት

  • @sisaytesema6354
    @sisaytesema6354 Місяць тому +1

    መኒ በርታ

  • @MiranAbayna
    @MiranAbayna Місяць тому

    ኢየሱስ ጌታ ነው እውነተኛ አምላክ አንድ እግዝአብሔር ብቻ ነው ከሱ ሌላ የለም። እውነት ነው ኡስተዝ ለተጠየቁት ጥያቄ ምላሽ አልሰጡም የተጠየቁትን ጥያቄ ትተው እውነትም ምላሽም በመፅሀፍ ቅዱስ ስላለ ስለ መፅፍ ቅዱስ ነው ያወሩት ሁላችሁ ተባረኩ❤❤❤

  • @ለሙየቅድስትኣርሴማልጅ

    ዳንየ በርታ👍👍👍

  • @anesjebril2385
    @anesjebril2385 28 днів тому

    ኡስታዛችን በሀቅ አሸንፈሀል ጀግና

  • @rachelnegussie8981
    @rachelnegussie8981 Місяць тому

    የቁራን ጉድ አያልቅም መጨረሻ አንድ ሴት ከሞተች እንኳን በሰማይ ባል እንደተዘጋጀላት ሌላው ሙስሊም ወንዶች ሶስት አራት ሚስት እንደሚያገባ ይሄ እንዳይቀርባችሁ ተከራከሩ ደግነቱ ጌታ ኢየሱስ ሙስሊሞችን እያመለጠ ነው እየሱስ ጌታ ነው

  • @TeybaIbrahim-o3r
    @TeybaIbrahim-o3r Місяць тому

    ❤❤❤❤❤ኡስታዝ አላህይውደድህ አላህይጨምርልህ

  • @MekidesBelay
    @MekidesBelay Місяць тому +1

    Dani tebarek

  • @kibr0mkidane887
    @kibr0mkidane887 Місяць тому +1

    መናፍቅ የኡስታዝ ትምህርት
    እባካችሁ ተጠንቀቁ

  • @AbduArarsaAlwmu
    @AbduArarsaAlwmu Місяць тому +5

    መሻላ ጃግና ኡስታዛችን

  • @BayuWuletaw
    @BayuWuletaw 25 днів тому

    Danye geta yebarkik

  • @GodanaHamda-vx5ky
    @GodanaHamda-vx5ky Місяць тому +1

    ለህዝበችን ቶሎ እንድራስ ተበረኩ ከሻሸማኔ

  • @mukemilmusa3648
    @mukemilmusa3648 Місяць тому +1

    Ustaz ustaz ustaz mashaala

  • @SalihMuktar-fk7de
    @SalihMuktar-fk7de Місяць тому

    ከመከራክርና ኮሜን ከመስጠት በፊት መጽሓፍ ቅዱስ በደንብ ኣንብብ።እየሱስ ኣምላክ ኣለመሆኑና ነቢይ መሆኒን የሚገልጽ ከመጽሓፍ ቅዱስ የሚቅጥሉት ምዕራፍ ኣንብብ ። ማርቆስ 12፥29/ 6፥4/ 13፥32
    ዮሓንስ 12፥44/ 20፥17/ 5፥26/ 12፥29 8፥28 /5፥30/ 17፥3
    ማቲዎስ 20፥23 /15፥24 ይህን በደንብ ኣንብበህ ከተረዳህ እየሱስ ነቢይ መሆኑ ተርድተህ ሃቁን ታውቃልህ ኣላህ ወደሃቀኛው መንገድ ይምራቹህ

  • @meseretbekele8764
    @meseretbekele8764 Місяць тому +3

    Teberki daniye

  • @legendaryeth
    @legendaryeth Місяць тому +1

    ክርስቲያኖች ቆም ብላችሁ እንድታስቡ የሚያደርግ ውይይት ነው‼️ አለህ ሀቅን የሚፈልጉ ሰውችን ይመራልና

  • @SudeysMesfin
    @SudeysMesfin Місяць тому +2

    allahu akber

  • @rahmetshemsu8562
    @rahmetshemsu8562 Місяць тому +5

    ስላሴ ሚባል ትምህርት የፈጠራ ትምህርት ነው ባይሆን ኖሮማ ስላሴ ሚለውን ቃል በብሉይ ኪዳን ባገኘነው ነበር እየሱስ ምንድነው ነብይ ነው አላማው ከሌሎች ነብያት የተለየ አይደለም አምላክ ብቸኛ ነው ከጥንትም

    • @weletearegaytadesse4444
      @weletearegaytadesse4444 Місяць тому

      ተሂድ በቁራን የለም ስላሴ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ተብሎ ተነግሯል።

  • @melkam819
    @melkam819 Місяць тому +2

    ወይኔ አስረስ የተባለው ምን ሊሆን ገባ ባለጌ አፉን ይዞ 😂ለመወያየት ትእግስት መረጋጋት በባህሪ መኖር አለበት ሲቀጥል ሀይማኖትን ወክሎ የሚገባ በስድብ ይገለጣል ህይወትን የሚገልጥ ቃልን መናገር እናመወያየት ይበልጣል ይህ ጦር ሜዳ አይደለም ተሳድቤ ልሙት አይባልም 🙏

  • @አይደለም
    @አይደለም Місяць тому

    ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TeybaIbrahim-o3r
    @TeybaIbrahim-o3r Місяць тому +1

    ማሻአላህ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ

  • @tilahuntahiro3483
    @tilahuntahiro3483 Місяць тому +1

    ንፅፅር ለምንድነው ? አብሮ የማሄድ ነገርን በታነፃፅሩ

  • @ANWARMOHAMED-ui1hw
    @ANWARMOHAMED-ui1hw Місяць тому

    ከእሰልምና ፏቢያ ወተን እንረዳው

  • @jesusMySavior-s5v
    @jesusMySavior-s5v Місяць тому +2

    1 John 4:1-3 (NIV):
    1 "Dear friends, do not believe every spirit, but test the spirits to see whether they are from God, because many false prophets have gone out into the world.
    2 This is how you can recognize the Spirit of God: Every spirit that acknowledges that Jesus Christ has come in the flesh is from God,
    3 but every spirit that does not acknowledge Jesus is not from God. This is the spirit of the antichrist, which you have heard is coming and even now is already in the world."

  • @saraabrha8617
    @saraabrha8617 Місяць тому +1

    Wey gud men aynet chelema west new yalut muslimoch wey wey wey enkan Christian honkun keber le geta yehun tebarek Dani. Endye men liyaweru new ketero miyezut ustazu ere gezeye yelem metankasheshuten geta bedeje new ke nebeyachu zelealem esat endayhon fesamiyachu.

  • @yonassuada5177
    @yonassuada5177 Місяць тому

    አክራሪው ሺህ ጌታን ተቀበለ ደ ከየት ከቦሌ ነው የተቀበለው ።

  • @EmanMohammad-r8t
    @EmanMohammad-r8t Місяць тому +4

    ትክክለኛ ሃይማኖት እሥልምና ነውኑእሥላም ሣትሆኑ እዳትሞቱ ሞት ሣይቀድማችሁ ኑ አትሸወድ ካ ፊ ሮ ፡

    • @rabincall2859
      @rabincall2859 Місяць тому +4

      አረ እናንተ ኑ ወደ ኢየሱስ ሞት ሰይቀድማችሁ

    • @rabincall2859
      @rabincall2859 Місяць тому +4

      ኢየሱስ ከዘላለም ሞት መዳኛ ብቸኛ መንገድ ኢየሱስ ነው

    • @maranatagebre5374
      @maranatagebre5374 Місяць тому

      @@rabincall2859አሜን!

    • @misgafitness101natural5
      @misgafitness101natural5 27 днів тому

      አሁንስ መች አለህ ብሮ!

    • @BirukMezgeb
      @BirukMezgeb 6 днів тому +1

      ኣላህ በ 7,179 ብዙዎች ለገሃን በእርግጥ ፈጠርን።መሓመድ ነብይ ኣይደለም ።

  • @SamsonWondemu
    @SamsonWondemu 7 днів тому

    አይ ኡሰታዝ አወቃለው የላል ነገር ግን የሱ እወቀት ምንም አላየንም ክህደት በቻ 🤣🤣

  • @aiderousabdella4338
    @aiderousabdella4338 Місяць тому

    እየሱስ አምላካቹህ አንድ ነው ያለው 3ት ቢሆኑ 3ት ናቸው ብሎ ይናገር ነበር።

  • @AhmedHussen-to6lw
    @AhmedHussen-to6lw Місяць тому

    ኮሜንታሮች ብታርፉ ይሻላል ጭራሽ ኡስታዛችንን ትኮንናላችሁ ትንሽ አእምሯችሁ አይሰራም በአላህ ጥያቄማ በትክክል የማይረዳና መልስም በትክክል ያልመለሰው ዳንኤል ነው አቷሹ በርግጥ ለዋሻችሁ እንደማትመለሱ አውቃለሁ ቀዳዳ ሁሉ ፍጡር የሆነውን የሰው ልጅ የሆነውን ኢሳን/እየሱስን አምላክ ነው ብላችሁ ስትሞግቱ ከጅምሩ የውሸታችሁን ጥግ መድረሱንና መሀይምነታችሁን ያሳያል።

  • @ephremshanko
    @ephremshanko Місяць тому

    Be wolde yemayamen ahune teferedobetal yefered kene metebeqe yelebetem.temelesu muselimochi

  • @TeybaIbrahim-o3r
    @TeybaIbrahim-o3r Місяць тому

    ዳኛ ፍትሀዌሁን

  • @zematube8985
    @zematube8985 Місяць тому

    Ustase Bible bemegelete selehone mastemare atchelem .beaemro ayhonem

  • @AsratBekele-ww5tf
    @AsratBekele-ww5tf Місяць тому +1

    ሙስሊሞች ኢየሱስ ካላመናችሁ 100% ሲኦል መጨረሻችሁ።
    እግዚአብሔር አምላክ ከሆነ አላህ አምላክ ልሆን አይችልም ግን ቢሆን በሙስሊሞች አስተምሮ ሁለት(2) አምላክ ነው ያለው እያሉ ነው😂😂

    • @ኢትዮጵያ
      @ኢትዮጵያ Місяць тому

      አውነትህን ነው አይኔን አታስቀው ጥርሴስ ልማዱ ነው😂😂😂😂😂😂😂

    • @mohammedhamedu-j9z
      @mohammedhamedu-j9z Місяць тому

      በናንተ እምነት ተሰቀለ ሞተ የሚትሉት አምላካችሁ ራሱን ያላዳነ እንዴት ነዉ እናንተን የሚያድነዉ

  • @mohammedhamedu-j9z
    @mohammedhamedu-j9z Місяць тому

    በናንተ እምነት ተሰቀለ ሞተ የሚትሉት አምላካችሁ ራሱን ያላዳነ እንዴት ነዉ እናንተን የሚያድነዉ

    • @BetsgawKebede
      @BetsgawKebede Місяць тому

      ተነሳ ሞትን ል አድርጎ የሚለውን እረስተሀል😂😂 ከሞት የተነሳ ነቢይ የለም እንደምታውቀው

  • @Abduhamza-v4o
    @Abduhamza-v4o Місяць тому

    አሏሁህ አኩበር

  • @MezidAbuki
    @MezidAbuki Місяць тому

    አይ ሼህ የሚሽነሪ ተላላኪ አስልጥነው ያመጡት ሰልሞዋል አታፍሩም

  • @melkam819
    @melkam819 Місяць тому +1

    እየሱስ በተወለደ ጊዜ እስልምና ነበረ ማለት ነውን😂

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 Місяць тому +2

      Ante sew Tarik atawukim malet new 😂😂😂. Be hilimih new be kizhetih? 😂😂😂. Tinant Mohamed be aganinint temerito yefeterew tera teret new 😂😂😂

    • @Hiwot210
      @Hiwot210 Місяць тому +1

      😅😅😅ውሸት ነውር ነው

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 Місяць тому +2

      @@Hiwot210 Islam newur yet yawukal bilesh new ? 😝. Islam eko newuregna Haymanot new 😂.

    • @HehHhe-vz4si
      @HehHhe-vz4si Місяць тому

      አደም ሙስሊም ነውእኮ

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 Місяць тому

      @@HehHhe-vz4si Kizhetam 😆. Muhammed wosib enji lela neger ayawukim 😆. Ahun ye Arab shimagile asitesaseb yizeh metiteh degmo 😝

  • @saraabrha8617
    @saraabrha8617 Місяць тому

    Sijemer muslimoch defen bat yalew Amlak yezew sele ye Israel Amlak kedus Egziabher lemasrddat meshaf kedus tekkel aydelem belew simogetu defretachew yegermal anyways muslimoch wede hiyaw Amlak temelesu ena sele selasye tawkalachu.

  • @simplifyyourlifestyle5934
    @simplifyyourlifestyle5934 Місяць тому

    Ke wiyiytu bohala yesemahut hamet ena simet enji mereja aydlem.....because you got 0 evidence

  • @shimeayele2136
    @shimeayele2136 Місяць тому

    ዳኒ አንተ ሂሳብ ተማር

  • @abureem7239
    @abureem7239 Місяць тому +3

    እየሱስ በተወለደ ጊዜ እናቱ እሽሩሩ እያለች እያበላች እያጠጣች ስታፀዳዳው ይመለክ ነበርን? ለ30 አመት አንድም ቀን አስተምሮ ካወቀ ማስረጃ ስጡን? ለ3 አመት ሲያስተምር እኔ አምላክ ነኝ ብሏልን ? ስለዚህ እናንተ መፅሀፋችሁን በደንብ ብታነቡ ከዚህ ሀይማኖት ትወጡ ነበር መሀልዩን ደፍሮ የሚያነብስ አለ?

    • @melkam819
      @melkam819 Місяць тому

      በስጋ የተገለጠበት ማንነቱን ነው አንተ የምትጠየፈው በመፅሀፍ ቅዱስ ውስጥወንጌል ለሰው ልጆች ሁሉ እንዲደርስ ነው የሚያዘው በቁራናቹ ለምንእነኚያ ክርስቲያኖች እያለ ያወራል ? ማለትም ክርስትና እስልምና 2ቱም ትክክል እንደሆነ ያምናል ማለት ነው

    • @melkamealeme8536
      @melkamealeme8536 Місяць тому

      ማስረጃ 1 ኢየሱስ በቤተልሂም እንደተወለደ ሰብአ ሰገል ዘመን ቄጥረው በኮኮብ እየተመሩ ወደ ቤተለሒም መጥተዉ ወርቅ እጣን ከርቤ እጅ መንሻ ይዘው ሰገዱለት 1ወርቁ ለንግስናው 2 እጣኑ ለአምልኮቱ 3 ከርቤው ለሞቱ አቅርበው ነው ተንበርክከው የሰገዱለት። 2ኛ በ12ኛ አመቱ ከእናቱ ማርያም ከዮሴፍም ጋር ከኢየሩሳሌም ሲመለሱ ከነሱ ተለይቶ ቀርቶ ከአይሁድ ጋር በምኩራብ ሲጠይቅ ሲመልስ ነበር እናቱና ዮሴፍ የ3 ቀን መንገድ ያህል መቅረቱን አላወቁም ነበር። ሌላ ጥያቄ ካላችሁ በቅንነት ጠይቁ ምክንያቱም የዘላለም ህይወት ለማግኘት ከዘለአለም ሞት ለመትረፍ

    • @abureem7239
      @abureem7239 Місяць тому

      @@melkamealeme8536 እውነት እውቀት ያለው ሰው እጣን ከርቤ እያለ ተረት ተረት ያወራልን መፅሀፍህን በደንብ አንብበው ቄስን አትስማ አማርኛ ተፅፎ አይገባችሁም ትላላችሁ ስለዚህ ከዚህ ሰው ከምለክ ወደ ሰውን ሁሉ የፈጠረውን አምላክ አምልኩ ወገኖቸ

  • @The-lj7yh
    @The-lj7yh Місяць тому

    ኧረ አላህ ቂያማውን አቁመው ያረብ ወሸት በዛ ፍልስጢሞችም አለቁ እየሱስ የሚመጣው ከፍልስጢሞች ነፃ መውጣት በኋላነው እንደው ደግሞ እነሽህ ከየት ብቅአሉ ያረቢ ሙስሊም አዲርገህ እንጂ እንዳትገዲለኝ ፔንጤወች ጥሩ ለውጥነው ተማሩ አጥኑ ክክክክክ

  • @hussenambo8875
    @hussenambo8875 Місяць тому

    አስረስ የሚባል ሰው ግን🙈

  • @Samsung11-q4b
    @Samsung11-q4b Місяць тому

    Mariyam sitnurbt yeses yamibal amlak aynorim nabare wly 😂😂😂😂

  • @ermiashanjelosoftsprituals7970
    @ermiashanjelosoftsprituals7970 Місяць тому

    ዩቱቤሮች ታመኞች ሁኑ መች ጌተን ተቀበለ?

  • @SadikNasir-q7i
    @SadikNasir-q7i Місяць тому

    ኢየሱስ ክርስቶስ ያድናል

    • @JemalShifa-t8o
      @JemalShifa-t8o Місяць тому

      እንደ አውሬ አሳዶ ያድንሃል፤ ከዚህ ውጪ አታስብ ኢየሱስ ሙስሊም ነው።

  • @aiderousabdella4338
    @aiderousabdella4338 Місяць тому

    ብዙ ውይይቶችን ተከተታያለሁ ግን ብዙ ጊዜ ክርስቲያን ወክለው የሚናገሩት በስሜት ነው የሚያውሩት ከባይብል ውጪ።

  • @BayuWuletaw
    @BayuWuletaw 25 днів тому

    Dance geta yebrkik

  • @AbdurehmanAbdulfetah
    @AbdurehmanAbdulfetah Місяць тому

    ሺህ ነው መቶ ሺህ ????😄😄😄😄

  • @LlLl-ht7ug
    @LlLl-ht7ug Місяць тому

    Geta.yikr.yibelk.usitazi.uuuuyyyyyiii.cirashi.kadi.sirakihn.worisahal

  • @AmiraKenito
    @AmiraKenito Місяць тому

    😂😂😂

  • @ademali930
    @ademali930 Місяць тому

    Kkkkkkkkkk

  • @KmnZcn-rq3yo
    @KmnZcn-rq3yo Місяць тому

    ክክ 😂😂😂