በአዳማ ቁጥር 1 መሐመድ ከድር ለወጣት ወንጌላውያን ክርስቲያኖች መልስ መስጠት አቃተው // Share ይደረግ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 46

  • @ewnetyasarfal
    @ewnetyasarfal  11 місяців тому +2

    ጨርሳችሁ ማየታችሁና like ማድረጋችሁ እንዲሁም Comment መጻፋችሁ ዋጋ ስላለው እንዳትረሱት🥰🥰🥰

  • @ኢየሱስዛሬምያድናል
    @ኢየሱስዛሬምያድናል 10 місяців тому +4

    የኢየሱስ ጀግኖች!

  • @amanahmed8838
    @amanahmed8838 5 місяців тому +1

    እናመሰግናለን ለማብራሪያው።

  • @GeniTame-u7m
    @GeniTame-u7m Місяць тому

    ተባረኩ 🙏🙏🙏🙏

  • @yididiyalo6071
    @yididiyalo6071 3 місяці тому

    ክርስቶስን ትለያላችሁ😊እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤

  • @BekashgnWondimaghgn
    @BekashgnWondimaghgn 14 годин тому

    ፀጋ ይብዛላችሁ

  • @Lisalove.-yz9xl
    @Lisalove.-yz9xl 6 місяців тому +2

    ጀግኖች ናችሁ ያባቴ ልጆች

  • @EmebetFiseha-tc7ss
    @EmebetFiseha-tc7ss 5 місяців тому +1

    Tebarku

  • @fatmauae7979
    @fatmauae7979 8 місяців тому +1

    እየሱስ ጌት ነው 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hayluneda
    @hayluneda 10 місяців тому +3

    አዬ ኡሰታዝ ማትረባ ባዶ ጭንቅላት

  • @aziebsolomon7360
    @aziebsolomon7360 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @MessiKali
    @MessiKali 10 місяців тому

    ❤❤❤ tebarek

  • @Tesfaye-d4v
    @Tesfaye-d4v 5 місяців тому +2

    ክርስትና እንደዚህ ነው ማንንም አያስገድድም ያስተምራል እንጂ ይህ ሰው ብቻውን ነው የመጣው ግን ምንም አላሉትም

  • @FoziiJijiga
    @FoziiJijiga 3 місяці тому

    Bawakaba aydallam qucibilo managagar naw mahayim mahayim yilaal injii antenaw mahayim

  • @Lisalove.-yz9xl
    @Lisalove.-yz9xl 6 місяців тому +3

    መፅ ሐፍ ቅዱስ ኢየሱስ ሰው ነው ያለውን እየጠቀሰ አምላክ ነው ያለውን ግን አልቀበልም ይህ ምን አይነት ግራ መጋባትና አላዋቂነት ነው ? እልፍ የታሪክና የአይን ምስክር ያለውን ወንጌል ከኢየሱስ ቡሃላ ከ600 አመታት ቡሃላ የመጣ ከሃዲ ታሪክ ፀሃፊዎችንኳን በጥንቃቄ ዘግበው ያስቀመጡትን በደንብ ሳያነብ የቀባጠረውን ይዘው ሚውተረተሩ ሙስሊም ተብዬዎች ሲያሳዝኑ !?¿!! ወይ በደንብ አያነቡ ወይ አይሰሙ ። ፍቅር ምህረት የዘላለም ህይወት ለማይሰጥ አላህ ለሚሉት ጉድ እንዲህ መጦዝ ግን ምን አይነት ዕብደት ነው ? ጌታ ኢየሱስ በተትረፈረፈው ፍቅሩና ምህረቱ ይጎብኛቹ ሌላ ምን ይባላል

  • @ሳንችኢብሮ
    @ሳንችኢብሮ 3 місяці тому

    ድረስ ቁርኣንን እውነት ነው ብሎ መሐመድም አምኖበት አልከተበውም እኮ እነ ኡስማን ከዛም አዚሀም ለቃቅመው የሆነ ነገር ይዘው መጡ እንጂ ለዚያውም የነሱም ኪታብ ሳይሆን ነቢዩእና ሃዲሱ ውድቅ የሆነበትየሃፍስ ቁርኣን እኮ ማንነቱ ገና በቅርቡ ዘክዝከን ለጥብስ የምናቀርበው የኣላህ ተብየው ሏህ ቃል ነው የሚባለው

  • @Islam75464
    @Islam75464 6 місяців тому +2

    ሰዉ እንዴት ጌታ ይሆናል 😂😂

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  6 місяців тому +3

      ሰው ጌታ አይሆንም ልክ ነህ። ጌታ ግን ሰው መሆን ስለሚችልና የሚሆንበትም ምክንያት ስለነበረው ሆኗል።

    • @Islam75464
      @Islam75464 6 місяців тому +1

      @@ewnetyasarfal አይገርምም ግን አንተ ጌታ ያልከው ይፀልይ ነበር

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  6 місяців тому

      ሰው የመሆኑ አንዱ ምልክቱ እሱ ነበር። አምላክ ብቻ ቢሆን ባልጸለየ ነበር፣ ጸሎት ደሞ የሁለት አካላትን የቅርብ ግንኙነት የሚያመለክት ነው።

    • @HiwiRoba
      @HiwiRoba 5 місяців тому

      Eyasus geta naw

    • @Islam75464
      @Islam75464 5 місяців тому +1

      @@HiwiRoba “ኢየሱስም ጮኸ፥ እንዲህም አለ፦ በእኔ የሚያምን በላከኝ ማመኑ ነው እንጂ በእኔ አይደለም፤”
      - ዮሐንስ 12፥44
      አይደለም ☝️

  • @EshetuBekele-fc8eg
    @EshetuBekele-fc8eg 4 дні тому

    ከራሡ የተነገረ የላቹም ከእየሡሥ ማለት ነው

  • @Johnnbrothers
    @Johnnbrothers 3 місяці тому

    ኢስላም ለክርክር መቅረብ የለበትም ምክንያቱም ምንም የሚወራ የላቸውም

  • @abdellahassen5176
    @abdellahassen5176 3 місяці тому

    no true religion except Islam ,if don't accept u will join with Allah at the day of recreation /mneash yane wore yelm

  • @zainabzeyna1033
    @zainabzeyna1033 10 місяців тому

    እእእእእ ምነው ማበብ አችልም

  • @melkamuyosef9509
    @melkamuyosef9509 2 місяці тому

    ይህ ዘውተር የሙስሊም ተግባር ነው

  • @Fikadu-sr7bq
    @Fikadu-sr7bq 2 місяці тому

    😁😁 መስሊሞች ግን

  • @zainabzeyna1033
    @zainabzeyna1033 10 місяців тому

    ላይክ አባህ ይጥፋ እሄ ከሀዲ ኮሜቱንም ምፅፍው መሳደብ ስለፈለኩህ ነው

  • @masartmissoo1160
    @masartmissoo1160 6 місяців тому +1

    lela balchli lik sher downold adegikalohg goboz ataqort manor malat laleloch matiraf now eunkn muslimoch bicha yiqrna lagna keckrstyan irsu yemintaqamacho sawoch aleni kaz timihrt yawi bizuwoch ayaworam injy unkn muslimoch bicha kegna ckrstyanoch irasu getan bedab yemanawiq bizu nan iyesusin inawkalen silaiyesus gin yehani hayli aydelam minawko andi ande ihe video le muslimoch bicha sayihon lagnam.chimr waga alo.miknaytum.matifo sawochin kalayanu yeturu sawi waga ayigabanim.norimal adirgan inqotralen madanachinin

  • @zainabzeyna1033
    @zainabzeyna1033 10 місяців тому

    አቶክቶኪ ንንግርህም ጣአም የለውም

  • @zainabzeyna1033
    @zainabzeyna1033 10 місяців тому

    ታዳ ሰው መሆኑን ካወክ ለምን ትደክማለህ

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  10 місяців тому

      አልገባኝም

    • @ኢየሱስዛሬምያድናል
      @ኢየሱስዛሬምያድናል 10 місяців тому

      ሰው መሆኑን ከኡስታዞችህም ከመሀመድ ምናባዊ ድርሰት ከሆነው ከቁራን በፊት መጽሀፍ ቅዱስ ነግሮናል እናውቀዋለን ግን it is not thr whole story ሰው ነው ያለህን መጽሀፍ ቅዱስ ጨርሰህ አንብበው መዳኛህን ታገኘዋለህ!

    • @masartmissoo1160
      @masartmissoo1160 6 місяців тому

      comentu miyasradwu lamalat yefalagawu sila sawiyo now sawiyo lagetachin sawi now amilak ayidelam iyalaa ayidel laza now sawi mahonun kawok yalawu yimaslagl

  • @zainabzeyna1033
    @zainabzeyna1033 10 місяців тому

    እስታዛችን አይፈራም

  • @MessiKali
    @MessiKali 10 місяців тому

    ❤❤❤ tebarek