Acts 4:25-28: “Who by the mouth of thy servant David hast said, Why did the heathen rage, and the people imagine vain things? The kings of the earth stood up, and the rulers were gathered together against the Lord and against his Christ. For of a truth against thy holy child Jesus, whom thou hast anointed, both Herod, and Pontius Pilate, with the Ge
የክርስቶስ ልጆች በርቱልኝ ፀጋውን ያብዛልልችሁ
Dhugaa waqayoo sagantaa kaa bayeen jaladhaa❤❤❤❤ittii fufaa
እግዚአብሔር ስሙ ከፍ ይበል። ከእስልምና አውጥቶ ክርስትያን ያደረገኝ ።ተባረኩ ወንድሞቼ።✞✞✞✞✞✞
betikikile tebarek
በናዝሬቱ ጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም በእነዝህ ስዋች ላይ ያለመንፈስ ለውርደት ይሁን🙌🙌🙌🙌🙌
የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋ እና ሰላም ለእናንተ ይሁን ወንድሞች ዳኒ ማሜ ።
በእውነት ዳኒ ቢኒ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያጽናችሁ መጨርሻችሁን ያሳምርልን በእውነት ዳኒ ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከት ጸጋውን ያድልልን አሜን አሜን አሜን
ደስ የሚል ውይይት ክርስቲያን በመሆኔ ደስተኛ ነኝ 🥰🥰🙏
ወንድሞቼ ማሜና ዳን ጌታ ይባርካቹ በፀሎት ከጉናቹ ነን
ሙስሊሞች ለሚያቀርቡት በቂ ምላሽ ሲሰጣቸው ሆን ብለው ርዕሱን ወደ ሌላ ለመቀየር በጩኌት ያምታታሉ ዳኒ እና ማሜ ትዕግስታችሁ እና ብቃታችሁ እጅግ የሚደነቅ ነው ከናንተ ብዙ ተምረናል ብርቱ
እዝህ ውይይት ላይ ባአጋጣሚ ተጀምሮ እስከሚጨረስ በመኖሬ እጂግ ደስተኛ ነኝ ኮርቸባችኃለሁ ወንድሞቸ ማሜ እና ዳኒ❤❤❤
እምወዳችሁ ተባረኩልኝ ወንድሞቸ የአባቴ ልጆች እግዚአብሔር ይባሪካችሁ ይጨምርላችሁ😍😍💌💌በርቱ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን
“ያንም መገለጡን በራሱ ጊዜ ብፁዕና ብቻውን የሆነ ገዥ፥ የነገሥታት ንጉሥና የጌቶች ጌታ፥ ያሳያል።”
- 1ኛ ጢሞቴዎስ 6፥15
ዳኒ አና ማሜ በጣም ጥሩ ውይይት ነው ያደረጋችሁት እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጣም ብዙ ነገር እየተማርንባችሁ ነው ።
የውይይቱ 10 ደቂቃ የመግቢያ ንግግር 10ደቂቃ የመግቢያ ንግግሩን ማፈርሻ ሌላ 10ደቂቃ የጥያቄና መልስ ጊዜ በመጨረሻም ሌላ 10 ደቂቃ መደምደሚያ ያለው የውይይት አካሄድ ብትከተሉ ጥሩ የመስለኛል :: ወይይቱ የኛ አምልክ ስልሆነው ስለ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እንደመሆኑ ወይይቱን እነሱ እንዲከፍቱ አድርጋችሁ መደምደሚያውን እናንተ ብታደርጉ ጥሩ ነበር እንዲሁም በነሱ ሀይማኖት ትልቅ ጥያቄ የምናነሳበትን ርዕስ ላይ ለውይይት እንዲቀርቡ በህዝብ ፊት ቃል ብታስገቧቸው ጥሩ ነበረ በተለይም መUደመድ እውነተኛ ነብይ ነው የሚለውን ርዕስ ። እንዲሁም ውይይቱን ብዙ ሰዉ እየተከታተለው ስለነበር ከዚህ በፊት እየሰራችሁ የነበራችሁትን ስራ ውይይቱን ሲከታተል ለነበረው ሰዉ በታሰተዋውቁ በጣም ጥሩ ነበር ። በተረፈ ቢላል የሚሉት ልጅ ውይይቱ ላይ ነጥብ በመጣላቸው ወይይቱን ለመርበሸ ያላደረገው ጥረት አልነበረም እንዲሁም ከተሰጠው ስዕት ወጪ ሲያወራ እና ሲርብሽ ነበር በመጨረሻ ላይ ጥሩ አወያይ ስላልነበር ። በጣም በርቱ ትልቅ ስራ እየሰራችሁ ነዉ ያላችሁ በጣም እወዳችኋልሁ እግዚአብሄር ከናንተ ጋር ይሁን ።
Dani ግን ድንቅ ሰው ነህ ጌታን ተባረኩልን 🥰
እግዚአብሔር ዳኒና ማሜ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ።
ዳኒና ማሜ ግን ምን አይነት ትእግስት ነው የሰጣችሁ!! እኔ እራስ ምታቴ ከፍ አለ። በተለይ የቢላል ድርቅና 🙆♂️🙆♂️🙆♂️ ግን በጣም ደስ ያለኝ ነገር እንደምንም ብላችሁ እያንዳንዱን ውሸት መመከት ችላችኋል። እግዚአብሔር በጣም ረድቷችኋል። እግዚአብሔር ይመስገን!!
የፍርሃት ጫጫታቸውን ጆሯችሁ ችሎ መቆየቱን ግን በጣም አድንቄያለው። ጌታ ሆይ!!🙆♂️🙆♂️🙆♂️
ብርታቶቼ ፀጋውን ይጨምርላቹ❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ አጥር ቅጥር ጥላ ከለላ ይሁናችሁ ዳኒና ማሜ❤❤
Amennnnnn
ቀጥሉ ጀግኖቼ ማሜና ዳኒ
የኢየሱስ እውነት የገባሽ ትመስያለሽ
እግዚአብሄር ይባርካችሁ ማሜ ዳኒ
ዳኒዬና ማሜ ስወዳችሁ💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖❤❤❤❤❤😘😘😘😘
ማሜና ዳኒ የክርስቲያን ልጆች እወዳለሁ ።ተባረኩ እኔ በተለይ እድለኛ ነኝ ዮኒ ማኛም ደስ ይላል
Getahoy Geta Jesusin awkew zend sileredahegn amesegnihalehu
Bertu bertu bertu yabate birukan getahoy temesgen ewnet silehonew kalih 🙇🏽♀️🙇🏽♀️🙇🏽♀️🙇🏽♀️👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽
ዮኒ ማኛ የአምላካችንን የኢየሱስን ክርስቶስን አምላክነት ከቁርዓንም እየጠቀሳችሁ ማለቱ ፈገግ አድርጎኛል ደስም ብሎኛል የክርስቶስን አምላክነት ለመቃወም ከተፈበረከው ቁርዓን የክርስቶስን አምላክነት ማግኘት የማይሞከር ቢሆንም ትገረሙና ትደነቁ ዘንድ ይህንንም አየን የክርስቶስ ጌትነት ለመቃረን የዘረፉት የመፅሐፍ ቅዱስ ቃል እውነትን ለሚፈልጉ ሙስሊሞች ወደ እውነት መንገድ የሚወስድና እስልምናን ጥያቄ ውስጥ እንዲያስገቡት ጥርጊያ ሲሆንላቸው ለቀጣፊዎቹ ደግሞ ያ ቃል ሳንካ ሆኖባቸው ይኸው ፍዳቸውን ያያሉ
ማሜ ❤️ዳኒ❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍👍
Mame and Dani I proud on you
ማሜና ዳኒ ትእግስታችሁ ይገርሜል በበቂ ሁኒታ አብራርታችሀል
DANI በጣም Humble ነክ ተባረክ
በእናንተ መልካምን ሥራ የጀመረው እርሱ እስከ ክርስቶስ ኢየሱስ ቀን ድረስ ከፍጻሜው እንደሚያደርሰው ርግጠኛ ነኝ። ፊልጵስዩስ 1፥6
ወንድሞች ቃለ ሕይወት ያሰማችሁ
በመልዕክተኞችም እመኑ የሚለው ቃል ለሁሉም ለማለት ነው ካሉ አላህ ለምነድን ነው እኛ እያለ 1 ነው የምትሉት?
ብዙዎች በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ላይ ያላቸው አመለካከት በጣም የተሳሳተና በራስ አስተያየት የተደገፈ ነው
ደስስስስ የሚል ነበር ቀጥሉበት
Dani mame bewnet tebarekulign yabate birukan 🙏🏽🙏🏽🙏🏽Enwedachuhalen geta Jesus birik yibel akim yehonachuh
ማሀሜ ዳንዬዬዬዬዬዬ ጌታ ኢየሱስ አሁንም በብዙ እዉቄት አበስቶ ይባረካችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
1ኛ ቆሮንቶስ 8
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁵ መቼም ብዙ አማልክትና ብዙ ጌቶች አሉ፤ ነገር ግን በሰማይ ሆነ በምድርም ሆነ አማልክት የተባሉ ምንም ቢኖሩ፥
⁶ ለእኛስ ነገር ሁሉ ከእርሱ የሆነ እኛም ለእርሱ የሆንን አንድ አምላክ አብ አለን፥ ነገር ሁሉም በእርሱ በኩል የሆነ እኛም በእርሱ በኩል የሆንን አንድ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አለን።
Mame and Dani God bless you
egziabher tsegawn yabzalachu dani ena mame siedachu wuddddddddd
ተባረኩ ወንድሞች 😍😍😍😘😘
Jesus is Lord
Bless you Brothers in Christ.
ተባረኩ ዳኒ ❤ማሜ ❤
እውነት የኔ ወንድም ታባርክ
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💯🥰
በጣም እናመሰግናለን ዳኒ mehamed
Bagaa nagani dhuftee kodee 💞💞💞💞💞
Dani tebarek migerm sibiena
Egzabiher yatsinahi
በጣም በጉጉት ነው ምጠብቀው ጌታ ይባርካችሁ ወንድሞቼ።
በምን መሰረት?
በቁርአንና ሃዲስ መሰረት መወራት ያለበት አይመስለኝም። ምክንያቱ በብዙ ግጭት የተሞላ ነው።
በጣም ነው የማመሰግናችሁ፣ የምወዳችሁና፣ የማከብራችሁ።
You guys number one❤❤❤❤❤❤
ማሜ እና ዳኒ🥰🥰❤️❤️❤️❤️
Mame and Dani god bless you We love So much 🙏❤❤😘😘 Nurlg Yene liyuu Wedimoche long life time?
ዳኒ እና ማሜ እግዚአብሔር ይባርካችሁ እስላም መልስ እንደሌለው በእነዚህ ማወቅ ይቻላል::
ወልድን አብ እንደላከው ሙስሊሙ አስተማረን 😊
Megerim new tebareku
ከቢላል ጋር ያለው ልጅ የተናገረውን መልሶ ቢሰማ እኔ ስንት ነበርኩ ነው የሚለው አዎ ዒሳ የአላህ ቃሉ ነው ካለ በኋላ ቃሉ ግን አይደለም አለን መላኢካ እንደ አላህ የሕይወትን እስትንፋስ ይሰጣሉ ብሎ መላእክቶችንም ፈጣሪ አደረጋቸው ወይም የቁርዓንን ግጭት ነገረን ልጁ ዘባራቂ ነው
ጌታ ይባርካችሁ ወደጆቼ እዉነትን ወደ አለም ሁሉ ኢየሱስ ያድናል ይታደግመል እዉነት መንገድ ህይወት ኢየሱስ ነዉ john 14:6
ሙስሊም ወንድሞችና እህቶች አትሻዎዱ ጌታ ኢየሱስ ብቻኛ ወደ መንግስታ ሰማይ መንገድ ነዉ “መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”
- ሐዋርያት 4፥12
ዮሐንስ 3
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹³ ከሰማይም ከወረደ በቀር ወደ ሰማይ የወጣ ማንም የለም፥ እርሱም በሰማይ የሚኖረው የሰው ልጅ ነው።
¹⁴-¹⁵ ሙሴም በምድረ በዳ እባብን እንደ ሰቀለ እንዲሁ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ የሰው ልጅ ይሰቀል ይገባዋል።
¹⁶ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
¹⁷ ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።
¹⁸ በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።
¹⁹ ብርሃንም ወደ ዓለም ስለ መጣ ሰዎችም ሥራቸው ክፉ ነበርና ከብርሃን ይልቅ ጨለማን ስለ ወደዱ ፍርዱ ይህ ነው።
²⁰ ክፉ የሚያደርግ ሁሉ ብርሃንን ይጠላልና፥ ሥራውም እንዳይገለጥ ወደ ብርሃን አይመጣም፤
²¹ እውነትን የሚያደርግ ግን ሥራው በእግዚአብሔር ተደርጎ እንደ ሆነ ይገለጥ ዘንድ ወደ ብርሃን ይመጣል።
ቆላስይስ 1
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹³-¹⁴ እርሱ ከጨለማ ሥልጣን አዳነን፥ ቤዛነቱንም እርሱንም የኃጢአትን ስርየት ወዳገኘንበት ወደ ፍቅሩ ልጅ መንግሥት አፈለሰን።
¹⁵-¹⁶ እርሱም የማይታይ አምላክ ምሳሌ ነው፤ የሚታዩትና የማይታዩትም፥ ዙፋናት ቢሆኑ ወይም ጌትነት ወይም አለቅነት ወይም ሥልጣናት፥ በሰማይና በምድር ያሉት ሁሉ በእርሱ ተፈጥረዋልና ከፍጥረት ሁሉ በፊት በኵር ነው፤ ሁሉ በእርሱና ለእርሱ ተፈጥሮአል፤
¹⁷ እርሱም ከሁሉ በፊት ነው ሁሉም በእርሱ ተጋጥሞአል።
¹⁸ እርሱም የአካሉ ማለት የቤተ ክርስቲያን ራስ ነው፤ እርሱም በሁሉ ፊተኛ ይሆን ዘንድ፥ መጀመሪያ ከሙታንም በኵር ነው።
¹⁹-²⁰ እግዚአብሔር ሙላቱ ሁሉ በእርሱ እንዲኖር፥ በእርሱም በኩል በመስቀሉ ደም ሰላም አድርጎ በምድር ወይም በሰማያት ያሉትን ሁሉ ለራሱ እንዲያስታርቅ ፈቅዶአልና።
አሪፍ ትምህርት እያገኘን ነው በሚቀጥለው ሙስሊሞቹ እንዳይቀሩ እፈራለሁ ። ለማንኛውም እኛ እንጠብቃለን።
ኢ-ሰላማውያኖች ሆይ ከውይይቱ ርዕሰ አትውጡ
ኢየሱስ የአምላክ ቃል ወይስ የቃሉ ውጤት ነው?
"ኢየሱስ የአላህ ቃል ነው" የሚለውን ብዙ ማስረጃ አለን "ኢሳ በአላህ ቃል ነው የተፈጠረው" የሚለው አቀብሉን።
ከሌለ ያለውን ተቀበሉ🙏
ዳን$ማሜ ፀጋው አብዝቶ ያድላቹሁ
ጭቅጭቅ ግን
Danyena mamye geta tsgawune yabzalchuuu ❤❤❤❤❤❤❤
ዳኒ እና ሙሀመድ አድናቂቂያቹ ነኝ ስለትግስታቹ በስመአብ የነሱን ሎጂክ መታገስ ብቻ ትልቅ ትእግስት ይጠይቃል እንኩዋን መልስ መስጠት በስመአብ
“ጌቶች ሆይ፥ እናንተ ደግሞ ***በሰማይ ጌታ እንዳላችሁ*** ታውቃላችሁና ለባሪያዎቻችሁ በጽድቅና በቅንነት አድርጉላቸው።”
- ቆላስይስ 4፥1 ያ የጌቶች ጌታ ማነው???አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነዋ
Selam Enkan Beselam Metachu
Dani❤
ግሩም አቃቤ ክርስቲያን በርቱልን በርቱልን በርቱልን!!😍😘
በክርስቶስ ኢየሱስ የሚያምን ወንድሜ ነው
😊😊ተባረኩ ገራሚ ውይይት አይመጥኗችሁም😳😳
አይ ሙስሊሞች መቼነው የተጻፈውን የምታምኑት ማወናበድ ብቻ
አጥባችሁ ነው ያሰጣቹአቸው 👉💪👏👏👏
እኛ ኢየሱስ ሰው አይደለም አላልንም ሁል ግዜ ሰውነቱን ይነግሩናል እኛ ሰውነቱንም አምላክነቱንም እንቀበላለን።
ደስ የሚል የመጨመቅ ግዜ ነበር😍😁
የክርስቶስ ኢየሱስ መስቀል ለአሕዛብ ሞኝነት ነው።
ሉቃ 3:38 ለመጀመሪያ ግዜ እንዲህ ሲጫወትበት ማየት እንዴት ያሳፍራል።ሃሳቡ 23ጀምሮ የኢየሱስን የትውልድ ሃረግ ነው የሚያወራው
Bilal betam yasgeremegn 1st girgir fetro lemewtat mefelegu sihon 2nd ye Alah kal teblo Abdu siteyek rejim seat wesdo refer endiyaderg gize lemestet ye Egziabher lijoch bilo 7 eske metkes seat gedele awko nw may be Abdu sewoch gar hulu mereja eyeteyeke yhonal miknyatum ke kuranm hone ke hadis mels alneberewm yemigermew dewlom bihon yagegnew mels metsafu lay silelew Ulemawochachin endetsafut weym endeteregomut nw yeminkebelew bilo erif maletu nw mame yemereja sew neh girum ena anjet aris tiyake ena mels nw siset yeneberew Dani ejig chewa yeteregaga sew new orthodox negn gin chewanetachu siratachu yaskenal be ewket yemtmogtu nachu leloch endene Ermiyas dr Elias daniel yilma Abel ke enante bizu memar alebachew beseat be vedio metayet anfelgim sitlu belela menged neber yeteredahut neger gin live lay metchie siteyk temelsolgnal respect lenante
🙏🙏
1ኛ ቆሮ 12:3
መዝሙር 2: ለዳዊት ነው የሚል መሃይም ያሳዝናል ይህ እኮ ስለ ክርስቶስ እንደሆነ በሐዋርያት 13:33 ላይ ተገልጿል
❤❤❤❤
በመንፈስም ቢሆን አብ የሌለበት ቦታ የለም እርሱ ያማለት መስቀል ላይ የተሰቀለው ወልድ ቢሆንም አብ ያልነበረበት ቦታ አለ ማለት ግን አደለም።
ግን ወላሂ ክርስቲያኖች ደስ ይላሉ ስነ ምግባራቸው ደሞ እውቀታቸው ስለ ቁራን
Qoy ante Muslim nek?
አንተ ዉሻ ማንን ለመፎገር ነዉ ከጎንጎን የምታሽቃብጠዊ ጀዝባ የጀዝባ ልጅ ከኛ ብትደበቅ ከአሏህ አትደበቅም
ብራ ኢነማሜ ልከዉሽ ነዉ ስንት ነዉ የከፈሉሽ
John 3:16 says that Jesus is God's only begotten (monogenēs) son
ትእዛዙን እናገራለሁ፤ እግዚአብሔር አለኝ፦ አንተ ልጄ ነህ፥ እኔ ዛሬ ወለድሁህ።
8 ለምነኝ፥ አሕዛብን ለርስትህ የምድርንም ዳርቻ ለግዛትህ እሰጥሃለሁ።
መጽሐፈ ቅዱስ ላይ እየሱስ አምላክ አለመሆኑን በግልፅ ታውቃላቹ አላህ ልቦና ይስጣቹ
Acts 4:25-28: “Who by the mouth of thy servant David hast said, Why did the heathen rage, and the people imagine vain things? The kings of the earth stood up, and the rulers were gathered together against the Lord and against his Christ. For of a truth against thy holy child Jesus, whom thou hast anointed, both Herod, and Pontius Pilate, with the Ge
Enkuan kirstiyan hokugn esey esey elililillllllllll
Wengelin besima belewu yesema sew new qurianin yetsafewu yihe yetarik masreja alewu.yanagerewum gebriel mehonun ayawuqim
ማሜ ዛሬ ከፍቶልሃል ፣ የንግግር ቅልጥፍና አልተቻልክም። ሰዎች መጽሐፍ ቅዱስ እንደ ስልጣናዊ ቃል እንዲያዩ አድርገሃል(በተለይም ሙስሊሞች የሚፈልጉትን እየመረጡ ሲጠቅሱ የማይፈልጓቸውን ሲገፉ ይታይ ነበር)። መርጠው ለሚያለቅሱ ማሜ ቁጭ ያለ መርህ ነው የሰጠሃቸው🤗🤗🤗 ግሩም ነው። ዳኒ ትዕግስት ሰጥቷል።
ማሜ ባሌ ቤት 👍👍 😘😘
ሙስሊሞች ከኔ ጋር መከራከር ከፈለጋችሁ ቁጥራችሁኔ አስሸምጡ
👍👍👍👍👍💐💐
በመጀመርያ ተባረኩ 😊🥰
ሲቀጥል ደግሞ ስለ 100$ የተሰጠችው መልስ አስቆኛል 😂😂
Dani❤❤mame
🥰🥰🥰🥰🥰
እስክሰማው ጓጉቻ ለሁ
ኢየሱስ ክርስቶስ ፍፁም አምላክ ፍፁም ሰው መሆኑን ምስሎች እያወቁ ሰውነቱን ብቻ ቢናገሩም አምላክ እንደሆነ ይካዱ እንጂ ዳኒ እና ማሜ እምላክነቱን ከመፅሃፍ ቅዱስ እና ከራሳቸው ቁርአን በቂ ማስረጃ ቢያቀርቡም ሙስሊም ተሟጋቾች ደጋግመው ያልተጠየቁትን የኢየሱስን ሰው መሆን ቢቻ በመናገር ክርስቲያን ተሟጋቾች ያቀረቡትን ማስረጃ ለማስተባበል ሲቸገሩ በስሜታዊነት በመጮህ እውቀት አልባ መሆናቸውን አረጋግጠውልናል
የሐዋርያት ሥራ 4 :
25 በመንፈስ ቅዱስም በብላቴናህ በአባታችን በዳዊት አፍ፦ አሕዛብ ለምን አጕረመረሙ? ሕዝቡስ ከንቱን ነገር ለምን አሰቡ?
26 የምድር ነገሥታት ተነሡ አለቆችም በጌታና በተቀባው ላይ አብረው ተከማቹ ብለህ የተናገርህ አምላክ ነህ።
27-28 በቀባኸው በቅዱሱ ብላቴናህ በኢየሱስ ላይ ሄሮድስና ጴንጤናዊው ጲላጦስ ከአሕዛብና ከእስራኤል ሕዝብ ጋር፥ እጅህና አሳብህ እንዲሆን አስቀድመው የወሰኑትን ሁሉ ሊፈጽሙ፥ በዚች ከተማ በእውነት ተሰበሰቡ።
እስከ መጨረሻው አዳምጡት😂
መዝሙረ ዳዊት 2
1 አሕዛብ ለምን ያጕረመርማሉ? ወገኖችስ ለምን ከንቱን ይናገራሉ?
2 የምድር ነገሥታት ተነሡ፥ አለቆችም በእግዚአብሔርና በመሢሑ ላይ እንዲህ ሲሉ ተማከሩ።
3 ማሰርያቸውን እንበጥስ፥ ገመዳቸውንም ከእኛ እንጣል።
4 በሰማይ የሚኖር እርሱ ይሥቃል፥ ጌታም ይሣለቅባቸዋል።
5 በዚያን ጊዜ በቍጣው ይናገራቸዋል፥ በመዓቱም ያውካቸዋል።
6 እኔ ግን ንጉሤን ሾምሁ በተቀደሰው ተራራዬ በጽዮን ላይ።
7 ትእዛዙን እናገራለሁ፤ እግዚአብሔር አለኝ፦ አንተ ልጄ ነህ፥ እኔ ዛሬ ወለድሁህ።
8 ለምነኝ፥ አሕዛብን ለርስትህ የምድርንም ዳርቻ ለግዛትህ እሰጥሃለሁ።
⛪️✝️❤️❤️❤️❤️❤️✅✅✅
ማሜ ግን ጌታን በጣም ጀግና ነህ አረሩ እኮ በተለይ ቢላል ሚባለው😂😂😂100$🤣🤣
ሠው ከሆነ ምን ያከራክርሀል
አምላክ አምላክ ምን አሥባለህ
Mam danra