Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እኔ ሁሉም እምነት ውሰጥ ገብቻለሁ አይቻለሁ በርግጥ በዚህ ሰአት ከየተኛውም እምነት ውሰጥ አይደለሁም እውነተኛ እምነት ግን የሐዋርያት እምነት ነው ለዚህ ትልቁ ማሰረጃ የእግዚአብሔር ቃል ነው ከፋሬችው ታውቃላችዋላችሁ የተባሉት እነሱ ናቸው እኔም በቃሉ በሚያዘው ልክ መሄድ ስላቃተኝ ነው እራሴን ከዛ እምነት ውሰጥ ያገለልኩት እናቴ የሐዋርያት አማኝ ነች እውነተኛ ለዚህ አለም የማትደነግጥ
በሱፈቃድ አንተ መሆንህ ገረመኝ ላይክ ሳደርግ ወይኔ ኢየሱስ ወደ ቤቱ ይመልስህ አይዞህ የልብህን የሚያውቅ ስለሆነ ምስክርነትህ ደስ ይላል ተባረክ
@@konjitgodebo4996 አሜን አሜን
አይዞ ወንድሜ ልብህን በእግዚአብሔር አበርታ እግዚአብሔር ይረዳሀል የእናትህም ፀሎት ያግዝሀል የመጨረሻው ደወል አያምልጥ ቶሎ ንስሀ ግባ አትቅርብኝ ከበጉ ስርግ😢
ወንድማችን ትመለሳል ኣንጠብቅአለን ተያይዘን ወደሰማይ እንገባለን እንተ የዚህምድር አይደለህም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@@fasikagmeskel8437 ፀልዩልኝ ልቤ ሁሌ እዛ ነው ከነቤተሰቤ የኢየሱስ መሆን ነው የምፈልገው
የሐዋርያት ወንጌል ደምቆ ይታይ አሜን🙏🙏
የሐዋርያት ወንጌል ያሸንፋል አሜን 👏👏👏👏
የሐዋርያት ወንጌል ደምቆ ይታይ አሜን ::
ለእውነት ወንጌል ተግተሃልና የተገዛህለት አምላክህ እግዚአብሔር በፀጋው ሁሉ ይሙላህ ። አሜን!!! ወንድሜ ልቤ በአንተ አርፏል ።
ተባረክ
Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ፕሮቴስታንት ሰባኪዎች ኢየሱስ ክርስቶስ የተናገረውን ሳይቀር እየቀየሩ መናገር ልማዳቸው ነው።
በጣም የምገርም የምዳርጉትን አያውቁምና ይቅር ይበላቸው የምገርመው ሰው ለተጠየቀውን ነገር እንዴት ማስረጃ አያቀርብም አሁን አቅርብ እሳይቼሀለሁ ልኬልሀለሁ ምን ማለት ነው አንዴ በገሀድ ወጣ ለገሀዱ አለም በግልፅ ማድስረዳት ነው ደግሞ አለማመናቸው
እነርሱም አግዚአብሔር እውነት መንገድ ያምራል አባታችህን ታባረክ ❤️❤️❤️❤️
" "ይህንን ምልክት የምንጠቀመው አንድ ዓ /ነገር ሳይጨመር ሳይቀነስ አለ ማለት አለብህ!ኤፍሬም
ይልቀቅ ሌላውመንገስ የሚገባው ይነግሳልእየሱስ ብዙዎችን ይወርሳልበቃሉ እንደተፃፈውይህ ዘመን የእግዚአብሔር ነውጊዜው የእግዚአብሔር ነውሌላው ስፍራውን ይልቀቅይገባል እየሱስ ሊነግስእርሱ ብቻውን ሊልቅ /2*በጣዖታት ላይ የሱስ ይፈርዳልበምድርም ላይ እርሱ ይነግሳልመንገስ መፈራት የሚገባውእየሱስ ብቻ እርሱ አምላክ ነው /2*ይልቀቅ ሌላው ለእርሱ ስፍራውንይገባዋል መንገስ ብቻውንበፈጠረው ፍጥረት ሁሉ ላይከፍ ብሎ ኢየሱስ ይታይ /2*ከታላቅ ግርማው ከክብሩ ወርዶየምህረት አምላክ ምህረትን ወዶየሞትን ሀይል በሞቱ ውጧልየሱስ ብዙዎችን ሊወርስ ይገባል /2*መንገስየሚገባውይነግሳልእየሱስብዙዎችንይወርሳልበቃሉእንደተፃፈውይህዘመንየእግዚአብሔርነውጊዜው የእግዚአብሔር......ጨለማውንም ይገላልጣልየክብሩ ወንገል ብርሃን ይበራልሰዎችን ሁሉ በፍቅሩ ማርኮይበዛለታል ክብርና አምልኮ /2*Apostolic Songs
የኔ ሐይማኖት ያሸነፍ የኔ ያሸንፍ ሳይሆን እስት የእዉነት ወንጌል እዉነት ያሸንፍ ብላቹ በጥሞና መማማር ብሆን ጥሩ ነዉ ምክንያቱም መቸም መቸም እዉነት አትሰወርምብዘገይም ያሸንፋል
የሐዋርያት ትምህርት የተማረ ለመተቸት ሆነ ለመሳድ ራሱ የሚከብድ ታላቅ እውነት ነው። የነብርን ጭራ ከያዙ መልቀቅ የለም ወደ ፊት ብቻ ከለቀቁ መበላት ነው አሁን ላይ በኢትዮጵያ እንደ ሀገር አቀፍ ወንጌል ስርጭትን በጉጉት እየጠበቅን ነው 🥰🥰
God bless you Bekiye!
ቤኪ ጌታ እየሱስ ጸጋዉን ያብዛልህ
ሐዋርያት ❤❤❤
B beki egziabher eyebareka yibarkih,tsegawn yabzelki!!!
ግዜው የእግዚአብሔር ነው 🎉🎉🎉🎉ኤፍሬም ባለውሸት ዞር በል
ቤተ ክርስቲያን አበራች🙏
Enkuwane honeku Apo❤❤❤❤❤❤
Beki, God bless you so much for the explanation. It is very very clear that the Gospel of Our Saviour and Great God Jesus Christ is not something the human mind can fathom, it can only be revealed by the Spirit of God.
Wow bekiyye thank you ❤❤
❤.amen.tabarake.wodemo.bekeye❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
Woow geta yibarik!!🙏🙏
Tabaraki wodimi beki❤❤❤❤❤❤❤❤
በኪ❤❤❤❤❤❤
Ye hunatanga Wengel yashanifali Only jisase ❤❤❤❤❤
Geta eyesus yibarikih pastor bereket
ye Ewunetu wongel yashenfal bekiye tsegawun yabizalik ❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
W barket thank you
Tabark
ወንድሜ ኤፌሬም ለክርክር ብቻ አእምሮህን አተዘጋጅ ስህተትህን አስተውለህ እውነት የሆነውን ብቻ ብትይዝና ብትገዛ ራስህን አድነህ ለሌሎችም መዳን ምክንያት ትሆን ነበር ።
ተባረክ ውንድሜ
Geta Yesus abizito yibarikih !
ኤፍሬም ታምሩ ታሳዚናለ
Tebarek beki
የሐዋርያት ቤተ ክርስቲያን በኢየሱስ አውነት ላይ የተመሠረተች ቤተክርስቲያን ስለ ሆነች በአንተ ጩሄት ምንም የሚመጣ ነገር የለም። እራስህን አዋቅ አድርገኀው ትቀራለህ. ና ና በጌታ በኢየሱስ ስም ተጠመቅ
ተበሬክ ቄሴ ቤክ ❤❤❤❤
አንድ ሰው ለተጠየቀው ጥያቄ በትህትና መጠየቅና መልስ መስጠት ነው
ወንድ አብዝቶ ይባባባባባባባሪክህ
wey bereket emyasq sew new
አትጨቃጨቁ አኛ የምናመልከው አንድ እግዚሐብሔርን ብቻ ነው!!ሁለትም፣ሦስትም አምላክ የለም እግዚሐብሔር አንድ ነው፦እየሱስ መልዕክተኛ ነው!!እሱ እራሱ በአፉ የተናገረው ነገር ስለሆነ እናተ ከማን የተማራችሁት ነው የሚያጨቃጭቃችሁ???ከእግዚሐብሔር የተማራችሁትማ ቢሆን በማወዛገብ ሳይሆን በቅንነት እግዚሐብሔርን ታገለግሉ ነበር።
አላቀረብክም,ውሸታሚ
እኔ ሁሉም እምነት ውሰጥ ገብቻለሁ አይቻለሁ በርግጥ በዚህ ሰአት ከየተኛውም እምነት ውሰጥ አይደለሁም እውነተኛ እምነት ግን የሐዋርያት እምነት ነው ለዚህ ትልቁ ማሰረጃ የእግዚአብሔር ቃል ነው ከፋሬችው ታውቃላችዋላችሁ የተባሉት እነሱ ናቸው እኔም በቃሉ በሚያዘው ልክ መሄድ ስላቃተኝ ነው እራሴን ከዛ እምነት ውሰጥ ያገለልኩት እናቴ የሐዋርያት አማኝ ነች እውነተኛ ለዚህ አለም የማትደነግጥ
በሱፈቃድ አንተ መሆንህ ገረመኝ ላይክ ሳደርግ ወይኔ ኢየሱስ ወደ ቤቱ ይመልስህ አይዞህ የልብህን የሚያውቅ ስለሆነ ምስክርነትህ ደስ ይላል ተባረክ
@@konjitgodebo4996 አሜን አሜን
አይዞ ወንድሜ ልብህን በእግዚአብሔር አበርታ እግዚአብሔር ይረዳሀል የእናትህም ፀሎት ያግዝሀል የመጨረሻው ደወል አያምልጥ ቶሎ ንስሀ ግባ አትቅርብኝ ከበጉ ስርግ😢
ወንድማችን ትመለሳል ኣንጠብቅአለን ተያይዘን ወደሰማይ እንገባለን እንተ የዚህምድር አይደለህም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@@fasikagmeskel8437 ፀልዩልኝ ልቤ ሁሌ እዛ ነው ከነቤተሰቤ የኢየሱስ መሆን ነው የምፈልገው
የሐዋርያት ወንጌል ደምቆ ይታይ አሜን🙏🙏
የሐዋርያት ወንጌል ያሸንፋል አሜን 👏👏👏👏
የሐዋርያት ወንጌል ደምቆ ይታይ አሜን ::
ለእውነት ወንጌል ተግተሃልና የተገዛህለት አምላክህ እግዚአብሔር በፀጋው ሁሉ ይሙላህ ። አሜን!!! ወንድሜ ልቤ በአንተ አርፏል ።
ተባረክ
Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ፕሮቴስታንት ሰባኪዎች ኢየሱስ ክርስቶስ የተናገረውን ሳይቀር እየቀየሩ መናገር ልማዳቸው ነው።
በጣም የምገርም የምዳርጉትን አያውቁምና ይቅር ይበላቸው የምገርመው ሰው ለተጠየቀውን ነገር እንዴት ማስረጃ አያቀርብም አሁን አቅርብ እሳይቼሀለሁ ልኬልሀለሁ ምን ማለት ነው አንዴ በገሀድ ወጣ ለገሀዱ አለም በግልፅ ማድስረዳት ነው
ደግሞ አለማመናቸው
እነርሱም አግዚአብሔር እውነት መንገድ ያምራል አባታችህን ታባረክ ❤️❤️❤️❤️
" "ይህንን ምልክት የምንጠቀመው አንድ ዓ /ነገር ሳይጨመር ሳይቀነስ አለ ማለት አለብህ!ኤፍሬም
ይልቀቅ ሌላው
መንገስ የሚገባው ይነግሳል
እየሱስ ብዙዎችን ይወርሳል
በቃሉ እንደተፃፈው
ይህ ዘመን የእግዚአብሔር ነው
ጊዜው የእግዚአብሔር ነው
ሌላው ስፍራውን ይልቀቅ
ይገባል እየሱስ ሊነግስ
እርሱ ብቻውን ሊልቅ /2*
በጣዖታት ላይ የሱስ ይፈርዳል
በምድርም ላይ እርሱ ይነግሳል
መንገስ መፈራት የሚገባው
እየሱስ ብቻ እርሱ አምላክ ነው /2*
ይልቀቅ ሌላው ለእርሱ ስፍራውን
ይገባዋል መንገስ ብቻውን
በፈጠረው ፍጥረት ሁሉ ላይ
ከፍ ብሎ ኢየሱስ ይታይ /2*
ከታላቅ ግርማው ከክብሩ ወርዶ
የምህረት አምላክ ምህረትን ወዶ
የሞትን ሀይል በሞቱ ውጧል
የሱስ ብዙዎችን ሊወርስ ይገባል /2*
መንገስየሚገባውይነግሳል
እየሱስብዙዎችንይወርሳል
በቃሉእንደተፃፈው
ይህዘመንየእግዚአብሔርነው
ጊዜው የእግዚአብሔር......
ጨለማውንም ይገላልጣል
የክብሩ ወንገል ብርሃን ይበራል
ሰዎችን ሁሉ በፍቅሩ ማርኮ
ይበዛለታል ክብርና አምልኮ /2*
Apostolic Songs
የኔ ሐይማኖት ያሸነፍ የኔ ያሸንፍ ሳይሆን እስት የእዉነት ወንጌል እዉነት ያሸንፍ ብላቹ በጥሞና መማማር ብሆን ጥሩ ነዉ ምክንያቱም መቸም መቸም እዉነት አትሰወርምብዘገይም ያሸንፋል
የሐዋርያት ትምህርት የተማረ ለመተቸት ሆነ ለመሳድ ራሱ የሚከብድ ታላቅ እውነት ነው። የነብርን ጭራ ከያዙ መልቀቅ የለም ወደ ፊት ብቻ ከለቀቁ መበላት ነው አሁን ላይ በኢትዮጵያ እንደ ሀገር አቀፍ ወንጌል ስርጭትን በጉጉት እየጠበቅን ነው 🥰🥰
God bless you Bekiye!
ቤኪ ጌታ እየሱስ ጸጋዉን ያብዛልህ
ሐዋርያት ❤❤❤
B beki egziabher eyebareka yibarkih,tsegawn yabzelki!!!
ግዜው የእግዚአብሔር ነው 🎉🎉🎉🎉ኤፍሬም ባለውሸት ዞር በል
ቤተ ክርስቲያን አበራች🙏
Enkuwane honeku Apo❤❤❤❤❤❤
Beki, God bless you so much for the explanation. It is very very clear that the Gospel of Our Saviour and Great God Jesus Christ is not something the human mind can fathom, it can only be revealed by the Spirit of God.
Wow bekiyye thank you ❤❤
❤.amen.tabarake.wodemo.bekeye❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
Woow geta yibarik!!🙏🙏
Tabaraki wodimi beki❤❤❤❤❤❤❤❤
በኪ❤❤❤❤❤❤
Ye hunatanga Wengel yashanifali
Only jisase ❤❤❤❤❤