/በስንቱ/ Besintu EP 54 "ፍቅር ሲቀዘቅዝ"

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 1,1 тис.

  • @amsaluabera9928
    @amsaluabera9928 3 місяці тому +7

    እኔ ብዙ ድራማ ቀልድ ይሰለቸኛል ግን የበስንቱና ሂሩት ድራማ ግን እፁብ ነው:: በጣም ያስቀኛል በጣም natural ነው ንግግራቸው:: እደጉ ተመንደጉ::

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Рік тому +139

    የዛሬው ይለያል በጣም ያስቃል ለየት ያለ ነው ። ሳቅ በሳቅ🤣🤣🤣🤣
    ሒሩት አከላቴ በስንቱ በስዬ ጎምላላዬ
    ሙሉ ወላንሳዬ ሙሉቀን ሞላልኝ ቢሆኑ ደግሞ🤣🤣🤣

    • @GraceySami-m1o
      @GraceySami-m1o Рік тому

      Hahaha 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂besaki gedlachunge eko bgeta yenze memuwazeze beza

    • @mariamnogus3567
      @mariamnogus3567 Рік тому

      😂😂👌👌👌🤣🤣🤣😁😁😁😁

    • @rjgdugfbhddjemfbhddjemg1176
      @rjgdugfbhddjemfbhddjemg1176 Рік тому

      😂😂😂😂 እረ በሳቅሞትሆ 😂😂😂

    • @dghhxvhh9131
      @dghhxvhh9131 Рік тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @helentube.
      @helentube. Рік тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤️

  • @deribewterefe8335
    @deribewterefe8335 Рік тому +55

    እውነት ለመናገር በስንቱ እጅግ ነፃ የሆነና የራሱ ፍልስፍና ያለው ሲሆን ሂሩቴ ደግሞ የቤቱ ባላንስ ጠባቂ ናት ብቻ ደስ የሚል ትምህርት ይሰጣሉ

    • @mihretmamo5034
      @mihretmamo5034 Рік тому +1

      Esti feta bel zimblek sikek ey mndnew aza mehon

  • @hayatyesuf3896
    @hayatyesuf3896 Рік тому +472

    በስየን ያላቹ እስኪ ልያቹ❤🙌🏼በቁጥር ስንት ትሆ ናላቹ በስንቱ የሂሩቴ እራስም ታት😂አካላቴ ጎምላላየ 😂😂አንበሳየ እንካ ሙዝ ብላ😂 እረ የኔ አካላቴ ፍቅር በስንት ጣእሙ 😂 ደሞ የፍረንጅ ስም አይ መቸኝም ሀኒ ስዊቲ ጣፍጭም ቢሆን አልፍልግም ይመችህ ጎምላላየ😂

    • @Newhano-e1f
      @Newhano-e1f Рік тому +5

      ሰላም ለመላዉ ኢትዮጵያን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ይህን ታላቅ የስፖርት ቻናል ቤተሰብ በመሆን የተለያዩ ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎችን ይመልከቱ !!! መልካም ቀን ተመኘዉ🙏🙏🙏

    • @semirakadr9252
      @semirakadr9252 Рік тому

      ​@@Newhano-e1f😊😊

    • @semirakadr9252
      @semirakadr9252 Рік тому

      ​@@Newhano-e1f😊😊😊

    • @semirakadr9252
      @semirakadr9252 Рік тому

      ​@@Newhano-e1f😊

    • @semirakadr9252
      @semirakadr9252 Рік тому

      ​@@Newhano-e1f😊😊😊😊

  • @eyerus982
    @eyerus982 Рік тому +188

    ማነው በስንቱ ባንዳ ሲል እንደኔ የሚያስቀው😂😂😂😂😂😂

    • @lubabahussan2965
      @lubabahussan2965 Рік тому +1

      እኔ😂😂😂

    • @haytmohmmed9519
      @haytmohmmed9519 Рік тому

      😂😂😂😂የዛሬው ይለያል በተከይ መጨረሻላይ ውጡ ሲባሉ ሂሩቴም ልትወጣ 😂😂

    • @mtom1547
      @mtom1547 Рік тому +1

    • @mengsteabteklit-lm3xm
      @mengsteabteklit-lm3xm Рік тому +1

      😄😄😄😄😄😄😄😄ጥብበ ከወለደቻቸዉ ልጆቿ ምርጡ በሥቱነዉ😄😄😄 ወሬዉበሙሉነዉ የሚያሥቀኝበተለይ ኣማቾቹ ሢመጡበት

    • @frihiwotabrari5273
      @frihiwotabrari5273 Рік тому

      Me 🖐🤣

  • @marymeadmeadme9520
    @marymeadmeadme9520 Рік тому +155

    ከፍቶኛልወላሂ ዛሬ ከሰዎቼጋር ተጣልቸ ሳለቅስነውየዋልኩት አይ ድህነት እጀራ አይውጣልህ ከሰው ቤት እጀራ ከተነባበረው የምየ ይሻላል እጎቻ እሚያክለው 😢😢😢😢

  • @hamontgtube7851
    @hamontgtube7851 Рік тому +92

    እንደ ዛሬ 😂😂😂😂 የተመቸኝ ክፍል የለም ጎምላላየ ከፍቅር ጋር!!!

  • @MedinaTube-no5ko
    @MedinaTube-no5ko Рік тому +84

    አካላቴ , ጎምላላየ ምርጥ የአመቱ ስም😂😂😂😂

  • @sosotete425
    @sosotete425 Рік тому +36

    አውነት የዛሪው ደግሙ ይለያል😂😂😂

  • @sammyttt000
    @sammyttt000 Рік тому +51

    የዛሬው የተመቻቹ እስቲ በ Like እንያችሁ 😂

  • @helengetachew9380
    @helengetachew9380 Рік тому +8

    ማርያምን በጣምነው የምታሥቁኝ 😂እናም ምርጥ ምርጥ ትምህርትም አላችሁ👌👍 ♥ በስቱ❤❤❤❤😂😂😂😂😂 የዛሬውደግሞ ፓ😂😂😂👌 በተለይ መጨረሻው😂😂😂😂😂

  • @BezabihOndu-y1b
    @BezabihOndu-y1b 12 днів тому +1

    ይህንን ድርማ ካየው ጀምሮ እያስታወስኩት መሳቅ ማቆም አልቻልቁ😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅በጣም ነው የወደድቁት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @marymeadmeadme9520
    @marymeadmeadme9520 Рік тому +65

    በስንቱ ቅጣው 😂😂በስየን በጉጉት የምጠብቁ የሂሩቴ አድናቂዎች ሰብሰብበሉ የመዳም ቅመሞችየ

  • @lunashiferaw3923
    @lunashiferaw3923 Рік тому +26

    Oh my goodness, this is by far the funniest episode. You guys killed me😂😂😂😂 I couldn’t stop laughing even when I finished watching it. As always besintu takes the trophy.Kudos keep it up 👍🏾

  • @lakecdingeto3332
    @lakecdingeto3332 Рік тому +16

    በስንቱና ሄሩቴ ስታምሩ ገራሚ ተዋናዮች

  • @amanuelsolomun898
    @amanuelsolomun898 Рік тому +1

    ere besak gedelun😂😂😂 yezari betam yleyal .😘😘
    Kehlum belay (twena )
    ከፍቅር ጋር 😂😂
    በወር ስንት ደቂቃ 😂😂
    ጆሮ ቆራጭ 😂😂
    ሂሩት በጣም ነው የሜወድሽ😘😘😍😍

  • @tsigebekele1494
    @tsigebekele1494 Рік тому +39

    በርቱ በዚሁ ቀጥሉ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹ እኛን እንዳስደሰታችሁን እድሜ ዘመናቹሁን በደስታ ኑሩ

  • @Seble67
    @Seble67 Рік тому +1

    ወይ በስንት ፓራራራራራራ አ ያያያያያያያያያያ ጎብላላየ ሎሚ ተራተራ ኧረ በስማም ይለያ እውነት ትወና ሻህሩክ ቁርጥ
    እያልን በርቱልን እደ ቤቶች ብዙ አመት ቢቀጥል ባይቋረጥ ደስ ይለኛል❤❤❤❤❤❤

  • @ጤና-ኀ6ቨ
    @ጤና-ኀ6ቨ Рік тому +21

    ግን የተዋናይ ባል ወይም ሚስት እደት ቅናቱን ችለውት በትዳር እደሚኖሩ ይገርመኛል እኔ ከሴት ጋር ቆሞ ሲያወራ ባየው ውይ😂😂😂😂😂

    • @hlinayimareyam4605
      @hlinayimareyam4605 Рік тому +1

      😂😂😂😂😂😂❤❤

    • @mariouset142
      @mariouset142 Рік тому +1

      እውነትነው

    • @meaza2509
      @meaza2509 Рік тому +3

      እኔም ገና ሳላገባ ቅናታም ነኝ 🙄

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq Рік тому

      እኮ

    • @melat343
      @melat343 Рік тому +3

      ለምን መሰለሽ የአርቲስቶች ፍች እሚበዛው😢

  • @henokseleshi8526
    @henokseleshi8526 Рік тому +2

    ከ 1 በላይ ላይክ መስጠት ቢቻል ደስታው የኔ ነበር በራሴ ግን ሚሊዮን ላይክ ሰጥቻለሁ አሪፍ ትወና አሪፍ መልዕክት❤❤❤❤👏👏👏

  • @tarikuaengida1131
    @tarikuaengida1131 Рік тому +24

    ዛሬ በጣም አሪፍ. ነው በርቱልን በስንቱ የት ማስልጠኛ ነው የሰለጠንከው እንደዚህ ልብ ውልቅ የሆንከው

  • @famisha8283
    @famisha8283 Рік тому +20

    ቲያትር የማይነው የሚመስለኝ አሌክስና መስኪ ሲተውኑ ከልባቸው ነው የጥበብ ሰዎች በርቱልን ጎምላላውና አከላቱ 😃😃😃

  • @betsinat
    @betsinat Рік тому +60

    የቀዘቀዘ ፍቅር ለማሞቅ የልብ ቅርፅ ያለው ስቶቭ😂😂😂😂😂😂

  • @AddisFamily23
    @AddisFamily23 Рік тому +8

    ይህንን ለምታነቡ ሁሉ ሰላም እና ፍቅር በያላችሁበት ተመኘሁ እወዳቸዋለሁ ኑ ቤቴን ጉብኙልኝ በፍቅር

  • @netsanet445
    @netsanet445 Рік тому +15

    😂😂😂ምርጥ ድራማ ያስተምራል ያዝናናል 😂😂😂 ጎምላላዬ😅😅😅😅😅😅😅😅አካላቴ😂😂😂😂😂 እውነት ለመናገር ያንዳድ ሰው ትዳር በሰው ፊት እና እውነተኛ ሂወታቸው ለየ ቅል ናቸው

  • @binyamkflemariyam617
    @binyamkflemariyam617 Рік тому +14

    ስክሪብት ፀሃፊዎቹ በርቱልን ምርጥ ነው ።
    ትወና አንደኛ😂😂😂😂😂😂😂

  • @fatiya8477
    @fatiya8477 Рік тому +34

    😂😂😂የዛሬውስ የቀለጠው መንደር ሆነ ወይ በስንቱ❤😂

  • @tube6676
    @tube6676 Рік тому +12

    ባላለቀ ብየ የተመኘሁት ክፍል የዛሬው ያበደ ነው የምርጦች ምርጥ😂😂😂😂😂😂 ይች ባንዳ መዳሜ አቃጥላኝ ነበር አስረሳችሁኝ

  • @banchifakhoury7895
    @banchifakhoury7895 Рік тому +3

    የዛሬዋ ያብደ ነዉ 😂😂😂😂 ወየየየ ሰላማችሁ ይብዛ❤❤ብስያ እና ሂሩት ❤❤

  • @merondebas6368
    @merondebas6368 Рік тому +5

    ስውዳቹ እኮ እናንተ ሰዎች በጣም ታዝናላቹ ❤😅

  • @biniyamamsalu862
    @biniyamamsalu862 Рік тому +13

    አልጫ እረ ወዲያ ወንድ ልጅ ቆፍጠን ሲል ነው 😂😂😂

    • @Ema244ufk
      @Ema244ufk 7 місяців тому

      ስራ እኮ ነው 👊😊

  • @zuzuyoutube7131
    @zuzuyoutube7131 Рік тому

    ነመጠጡ እዳይታይ የሸፈናችሁት ለተመልካች ክብር እደሁ ያሣያል ዋው

  • @abrehamzerihun3486
    @abrehamzerihun3486 Рік тому +8

    የሜሬን ነው ካሉት የቤተሰብ life touching episodoch የፍቅር ህይወት ከትዳር በኋላ ላለው መሳሌ የሆነ ተከታታይ
    ትወና ስለሆነ በርቱልኝ ባይ ነኝ ።እንወዳችዋለን፧
    Good job!other video editors should also take into consideration blurring the Image or event having Alcohol drinks to save future generation from self motivation doing what they see from the video,not also for add on purpose.

  • @bdjkddhdjjd8300
    @bdjkddhdjjd8300 Рік тому +1

    የዛሬዉ ዋዉ ዋዉ አሜዚንግ የሳቄ ምንጩች ኑሮልኝ ጉምላላዬ አካላቴ አበሳዬ እካ ሙዝ ብላ😂😂😂😂 አበባዬ እኪ ሙዝ ብይ ዳቦ ብጨምሮበት አሬፍ ነበር😂😂😂😋

  • @fikrumenaga2438
    @fikrumenaga2438 Рік тому +29

    The best sitcom! All the actors who work on this sitcom are the best, including the writers.

  • @etanimhaile6475
    @etanimhaile6475 Рік тому +5

    በስንቱ የኔን ትዳር ነው የሚያወራው እውነቱን እኮነው ለምንድነው ግን ትዳር ሲቆይ መሳሳም የሚጠፋው ኸረኡኡኡኡኡ ዛሬ ልካችንን ነገረን 😂😂😂😂😂😂😂

  • @filimon683
    @filimon683 Рік тому +5

    የበስንቱ ቤተሰብ ትመቹኛላቹ ከፍቅር ጋር

  • @ruthboaz3984
    @ruthboaz3984 Рік тому +14

    እኔ ግን ሙልዬ ሙሉቀንን የጋማ ከብት ብላ ስለደበደበችው ደስ ብሎኛል 😂 ሃጢያቱ ይሆንብኝ ይሆን 😢😂😂😂😂

  • @mohammedmohammed-qg1xq
    @mohammedmohammed-qg1xq Рік тому +6

    የእውነት የዛሬስ የለያል እንደዛሬ ሰቄ አላውቅም 😂😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @HayatQueen12
    @HayatQueen12 Рік тому +2

    የእጁ ነገር አልቻልኩም🤣🤣🤣🤣🤣🤣ሆዴ ቆሰለ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @HamelmalDejene
    @HamelmalDejene Рік тому +10

    😂😂😂😂😂በሳቅ ሆዴ ታመመ
    የድራማውን መልዕክትም ወድጄዋለው በርቱ

  • @kellamedia390
    @kellamedia390 Рік тому +1

    እንደ ዛሬ 😂😂😂😂 የተመቸኝ ክፍል የለም ጎምላላየ ከፍቅር ጋር!!!

  • @ድብአንበሳሚዲያ
    @ድብአንበሳሚዲያ Рік тому +9

    በስንቱ በምርጦች የሚተወን ምርጥ ድራማ ነዉ፣
    ስለአዝናናችሁኝ አመሰግናለሁ

  • @molmalgigi9757
    @molmalgigi9757 Рік тому

    ሜስየ ኣንቺ ትልቅ actrosse እንደምትሆኚ ልክ ቤቶች ላይ ሳይሽ ከዛም ምን ልታዘዝ ላይ ብቃትሽ ኣይቸ ነዉ ፡ዋው ያልኩልሽ በዛም ከሁሉም የተፈይሮ ዉብ ነሽ የሆነ ደስ የምል ኣይኔት ኣለሽ ፡እዉነትም ዋውውውው ነሽ።

  • @EMU_AYMNA
    @EMU_AYMNA Рік тому +5

    ሙከራ ጀምር !
    "ደፋር ማለት የማይፈራ አይደለም ግን ፍርሀቱን ፊት ለፊት የሚጋፈጥ ነው" ይለናል ምንም ነገር የሚያስፈራህ መሞከር እስክትጀምር ነው መለወጥ ከፈለክ ግን አሁኑኑ ጀምር!

  • @tewodrosalemayhou3623
    @tewodrosalemayhou3623 Рік тому +6

    ምናለ ሴቶች ሁሉ ሂሩቴን አይነት ሚስት ቢሆኑ ?

  • @babiboos7454
    @babiboos7454 Рік тому +1

    ሁሌም አንተንሳይክ ከድምፅ ከንግግር ወጪ ምንም አያስቀኝም

  • @callmelove-fs5dw
    @callmelove-fs5dw Рік тому +14

    Omg I can’t stop laughing 😂

  • @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ
    @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ Рік тому +21

    በስቱ ሲዘፍን 😂😂 ሎሚ ተራ ተራ በስየን አደራ አላለም

  • @tegesttasew3612
    @tegesttasew3612 Рік тому +21

    በእውነት በጣም ደስ የሚል ድራማ ❤❤❤

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 Рік тому +1

    የማይዘልቅ ፍቅር መሆኑ ያስታውቃል ጭራሽ መፀዳጃ ቤት ልሸኛት ነው ሲል ክክክክክክክ

  • @meseretasmare5724
    @meseretasmare5724 Рік тому +7

    ደስ ይላል ❤

  • @Zdሀሰንአምሀራዊት
    @Zdሀሰንአምሀራዊት Рік тому +2

    የዛሬው ልዩ ነው👍👍👍👍👍👌

  • @kingcell9524
    @kingcell9524 Рік тому +9

    እብድ ባሎች ቤት ያሞቃሉ እኮ ግን

  • @meseretlema9655
    @meseretlema9655 Рік тому +1

    የኔ የሳቄ ምንጮች ጥምረታችሁ እንዴት ደስ እንደሚል

  • @ግዜለኩሉ-ፐ4ዀ
    @ግዜለኩሉ-ፐ4ዀ Рік тому +4

    ፍቅር is greater than bed

  • @yohannesghilay5297
    @yohannesghilay5297 Рік тому +2

    You all are great ! specially Meskerem is best of the best actress she is so talented she can work with out reading the script wow wow God bless you.

  • @SelameMeskelu-tr1zz
    @SelameMeskelu-tr1zz Рік тому +8

    ስወዳቹ በስመአብ 😂😂😂😂

  • @mariouset142
    @mariouset142 Рік тому

    ማፊ የቤቶች ድምቅት በስንቱ ላይ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል በረቱ

  • @hailegiorgiswoldegiorgis1879
    @hailegiorgiswoldegiorgis1879 Рік тому +4

    መስከረም አበራ (ሂርት) ምነው? ማዕተብሽ ከአንገትሽ የለም። ነው ወይስ አንቺም " ጌታን ተቀበሉ" እንደሚሉት ጎረቤቶች ሁነሻል?

    • @abc12452
      @abc12452 Рік тому +1

      ቻናሉ ebs እኮ ነዉ መች ያስራሉ🥺🥺🥺🥺

    • @Selukko
      @Selukko Рік тому

      ይሄኮ መንፈሳዊ ድራማአይደለም። ስለዚህ ሃይማኖት ማንፀባረቂያና መስበኪያ አይደለም።

  • @asrbebetikv6369
    @asrbebetikv6369 Рік тому +1

    😂😂😂😂😂❤❤❤❤ድስ ስሉ ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂 ክክክክክክ 😁 ጎብላላየ😂😂😂😂

  • @yonasfisseha242
    @yonasfisseha242 Рік тому +12

    The best episode!!!
    Try to have such stories next time I really appreciate the today seen and I can say this is the masterpiece ❤

  • @zainabmk1224
    @zainabmk1224 Рік тому +1

    እኔም ሞዛዞች ፍቅረኛች በጣም ደስ አይሉኝም ምክንያቱም ወረተኛ ነው የሚመስሉኝ

  • @ekrutefe8481
    @ekrutefe8481 Рік тому +6

    የእግሯ መቀዝቀዝ ባሌን አሥታወኝ 😂አሰቃየዉ ነበር እግሬ በጣም ስለሚቀዘቅዝ

    • @susu-e4s4v
      @susu-e4s4v 4 місяці тому

      😂😂😂😂😂

  • @frihiwotabrari5273
    @frihiwotabrari5273 Рік тому +1

    🤣😂🤣OMG the best sitcom 👏👏👏

  • @zosekalesminlargh6182
    @zosekalesminlargh6182 Рік тому +12

    🤣🤣🤣🤣🤣 i have never seen such a beautiful comedy !! it has a good sense of hummer! it should be awarded as best of the year! absolutely pulchritudinous !!!

  • @SagarSagar-xm7nb
    @SagarSagar-xm7nb Рік тому +1

    Oh my god እጅግ በጣም ይለያል 😀😀😀

  • @engudaymengiste9683
    @engudaymengiste9683 Рік тому +9

    ከንፈራቸው ሲረግብ😂😂😂😂😂

  • @ermiyassefiew7095
    @ermiyassefiew7095 Рік тому +1

    😂😂😂😂😂😂 I can't stop 😂😂😂😂😂 molaloche mule enanmulu wey besntu

  • @hayatm240
    @hayatm240 Рік тому +3

    እንደዛሬ ስቄ አላቅም በዚሁ ቀጥሉበት ይመቻችሁ

  • @MyEthiopia12
    @MyEthiopia12 Рік тому +1

    😂😂😂😂😂😂አልጫ አሌክስዬ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂በስመአብ ይለያል የዛሬው ሞላሎች😂😂😂😂😂😂

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Рік тому +21

    ወይ አከላቴና ጎምላላዬ😂😂😂😂 ❤

  • @sefimedi
    @sefimedi Рік тому +2

    የበስንቱ እና የሂሩት ትዳር ይመቸኛል።

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 Рік тому +6

    ሙሌ ከፍቅር ጋ ሲባል ስምጥ ብሎ ገባ 😂😂😂😂

  • @mastewalasrat482
    @mastewalasrat482 Рік тому +1

    Ufffff ahuns በስየን የመሰለ ባል ስጠኝ 😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅

  • @zekariyasfikadu4035
    @zekariyasfikadu4035 Рік тому +7

    ደውዪልኝ😂😂😂😂😂😅

  • @eyerusalemtsegaye
    @eyerusalemtsegaye Рік тому +1

    ደግሞ ይሳቀኝ ፖርት እንተ የጋማ ከብት 😂😂😂እይ ሙሉ ቀን 😂😂😂😂

  • @gidcfjdg359
    @gidcfjdg359 Рік тому +4

    አልጫ ከድንቹ ጨምሪልኝ አይ በስንቱ ያማል ቅኔዉ😅😅😅😅

  • @UMILOVE
    @UMILOVE Рік тому +1

    ሰላማቹ ብዝት ትርፍ ይበልልኝ የዛሬው ይለያል

  • @beitdese8659
    @beitdese8659 Рік тому +6

    ዋዉ ደስ ስትሉ በጉጉት ነዉ እምጠብቃቹ በዝየ ሂሩቴ i leve you❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @birukmesfin6246
    @birukmesfin6246 Рік тому +2

    የዛሬው ይለያል best actors and best writers best director notes...... ሎሚ ተራ ተራ ሎሚ ተራ ተራ ........አካላቴ እንኪ ሙዝ ብዪ....... ደውይልኝ አላለም ሽንትቤት ባዴ ባዴሳ ከፍቅር ጋ

  • @astukitchen4347
    @astukitchen4347 Рік тому +7

    እኛም አንድ ሰሞን እንዲህ አርጎን ነበር::

  • @eyarslaewarkneh4548
    @eyarslaewarkneh4548 Рік тому

    በስነቱ ዛሬ ጎብዘሀል የዛሬው ለየት ያለ ነው

  • @fsumtadesse7461
    @fsumtadesse7461 Рік тому +7

    በስንቱ አዝግ 😂😂😂

  • @Tinchi9
    @Tinchi9 Рік тому +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂የት ሄጄ ልፈንዳ አለች ኡፉፋ

  • @Nùh4424
    @Nùh4424 Рік тому +4

    በስንቱ እውነቱን ነው ከሁለት ወር ቡኋላ ያላት ነገር 😂😢😂😢

  • @Hanayemaryiamlijj
    @Hanayemaryiamlijj Рік тому +2

    ዱቡሎ ደቡሽቡሽ ኩሌ አካሌ ዘካታዬ ዘካታዬ ጎምላላዬ😊።😅😅

  • @ፍትሒንውጹዓት
    @ፍትሒንውጹዓት Рік тому +4

    ኣካላቴ ቤትሽ ኮ ነው 😂😂😂

  • @aregashgabre824
    @aregashgabre824 Рік тому +1

    እውነት እናቴ ከወለደችኝ እንደ ዛሬ ስቄ አላቅም በተለይ መጨረሻ ላይ ሞትኩ😁😁😁😁😁😁😁😁😂😂😂😂😂😂😂😂🙆🙆🙆🙆🙆kkkkkkkkkkkkkkkk

  • @emulayliatube
    @emulayliatube Рік тому +4

    ደውይልኝ አላለም ሽንትቤት ደርሳእክትመጣ🤣🤣🤣🤣🤣

  • @hiwotgirma5557
    @hiwotgirma5557 Рік тому

    Zare teni esekilegn nawe yasakachwogn zwracu yibareke betam nawe ymewadacu beseto betesebu

  • @alladinusman2437
    @alladinusman2437 Рік тому +4

    ወይ በስንቱ ዋዉ አሌክስ ሁሌም ታስገርመኛለህ እና ሁላችሁም በርቱልን አቦ ይሄን ችግራችንን እንኳን እንደዚህ ዘና እያደረጋችሁ አስረሱን እንጂ

  • @kidist56
    @kidist56 Рік тому +1

    የኔው ቤት ጉድ😂

  • @mengistu5679
    @mengistu5679 Рік тому +12

    simply number one sitcom in Ethiopian history....but you have to consider its consistency!!! keep it up

    • @rahimaahmed6700
      @rahimaahmed6700 Рік тому

      Zetenagnaw shi also best sitcom ever❤🎉

    • @mengistu5679
      @mengistu5679 Рік тому

      @@rahimaahmed6700 ya u r right but consistency is matter for every sitcome

  • @yeglineshgetachew9355
    @yeglineshgetachew9355 Рік тому +1

    ወይ በስንቱ አልጫ አላለም😂😂😂😂😂😂😂

  • @eshetuatnafe6073
    @eshetuatnafe6073 6 місяців тому +3

    I Like Besintu sitcom

  • @Nùh4424
    @Nùh4424 Рік тому +2

    አዲሶቹ ጥንዶች የሳውዲ የመጀመሪያዎቹ ሳምንታት ትዳር 😂😂😂😂😂 ጅንጅን እማ ምድረ በዳው አፈሩ መሬት ገነት መስሎ እኮ ነው የሚያሳየኝ አይ የሳውዲ ትዳር ነፍስህ አይ ማር

  • @Redi8
    @Redi8 Рік тому +5

    This episode is one of my favourites. Ayalkibachihum ende? betam asakachihugn 😃❤

  • @Elsahiwot2121
    @Elsahiwot2121 Рік тому +1

    የዛሬው ስስቅ ሆዴን አመመኝ እኔ ራሡ😆😄😄

  • @hyme7165
    @hyme7165 Рік тому +3

    ወይኔ ዛሬ አይ ፍቅር የዘመኑ ፍቅርን ገልፀዉታል ልጆቹ😃😃😃😃😃