Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እያሸነፈህ ሄደ የዉነቱህ ወንጌል እየሱስ ይመሰገን
በዚህ ግራ በተጋባ ዓለም ላይ ይህን የሕይወት መሠረት የሆነ ዋና ነገር ተነስቶ ለውይይት መቅረቡ የሐይማኖት ውግንና ለሌላቸውና መዳንን ለሚወዱ ሁሉ ትልቅ ብርሃን ነውና እናንተም ተባረኩ የሰዎችንም አእምሮ እግዚአብሔር ከፍቶ ለነፍሳቸው የመዳን ምክንያት ይሁንልን!!!!!!
ኦ ሀሌ ሉያያያያያያ... ተመስገንንንንንን... ጌታ ኢየሱስ ተመስገንንንንንን...
አሜን አሜን እግዚሐብኤር ይባርካችው አባቶቻችን
አሜን አንዱን አምላክ እርሱን ማወቅ ይሁን ለፍጥረት ሁሉ ይሁን !!!
ታውቁና ታምኑብኝ ዘንድ ...ይላል እግዚአብሔር ። ❤❤❤❤❤
ዋውዋው በጣም ደስ የምል ትምህርት ነው ጌታ ይባርካችሁ አባቶቻችን ❤❤❤❤
አሜን ተባረኩ አሜኖች
አባቶቻችን እንወዳችኋለን ተባረኩልን እድሜና ጤና ይስጣችሁ እንደ ሐዋርያው ጳውሎስ የቤተክርስቲያንን ለአንድ ወንድ በማዘጋጀት ታማኝ ሚዜ በመሆን መልካም ዋጋ አላችሁ እኛንም ከጋለሞታዋ ጋር ሳይፈረድብን አትርፋችሁናል 2ኛ ቆሮ 11:1+3 ራእ 17:1_6 ዓይናችን በእናንተ አገልግሎት ተከፈተ አሜን
አሜን ጌታ ኢየሱስ ይመስገን ስለ ሁሉ ነገር አሁን ጌታ ኢየሱስ🎉🎉🎉❤❤❤🙏🙏 ለቤተክርስቲያንቷ የገባውን ቃልክዳን ይፈጽም አሁንም በተራሮች ራስ ላይ ትውጣ 🎉🎉🎉❤❤
በጣም ደስ የምልና ህዎትን የሚሰጥ ጥሩ መገለጥ ያለበት ትምህርት 🙏
የእምነት አባቶቻችን አንዱ እግዚአብሔር ይባርካችሁፍሮግራማችሁ አስተማሪ ነው በጣም ተመችቶኛል ❤❤❤❤❤❤❤
ሄሌሉያ ተመስገን ጌታየ' ''ይህ ነው የሱሰ ''ያሸንፋል የእውነት ወንጌል። አንዱ አምላክ ገና ገና ከፍ ይላል ። ተባርኩ አባቶቻችን ።።።።🌹🌹🌹🌹🌹
አሜን አሜን ❤❤❤
ከትምሕርት ሁሉ የላቀ እንድህ ያለ የመረዳት ባለጠግነት የሰጠ ጌታ ኢየሱስ ይባረክ በርቱ ገና ብዙ አለ የምንጠብቀው ።
ከዚህ በላይ ምን አለ ካየው ከብረህልኝኦ ክበር ጌታ ኢየሱስተባረኩ ጌታ ኢየሱስ ኃይሉን ይጨምርላቹ ❤❤
❤❤❤❤❤ በስጋ የተገለጠ አንድ አምላክ አብ ስሙም እየሱስ ይባረክ!!
እንዱሁ ብናፃ ያዳነን እግዚአብሔር ክብር ለአንዱ አምላኬ ይሁን ❤️እግዚአብሔር ይባረካችሁ ዘመናችሁ ❤️❤️❤️
አሜን አሜን በጉጉት ስጣብቅ ነበረ ለአበቶቻችን እግዚአብሔር ፀጋ እና እድሜን ተመኛሁ በጠም ደስ የምል ት/ት ነዉ እግዚአብሔርን ማወቅ እና በእግዚአብሔር መታወቅ❤❤
እጅግ በጣም ደስ የሚል እና የሚያስተምር አቀራረብ ነው። እድሜና ጤና ይስጣችሁ የሚንወዳችሁ አባቶቻችን😍😍😍
Geta eyesus zemenachun yibark abatoche
ዋው ደስ የሚል ትህምርት ጌታ ኢየሱስ ይመስገን 🙏ተባረኩ🙏❤❤
ተባረኩ የጌታ ሰዎች
እግዚአብሔር ይመስገን ። ተባረኩ
የተገለጠ እውነት ይሰወር ዘንድ አይችበተገለጠ ወንጌል ያዳነን ጌታችን ኢየሱስ ይመስገን ❤❤❤
በጣም በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አላቸው
ተመስገን ጌታ ኢየሱስ፣ ተባረኩልን ይህ የፀሎት መልስ ነው።
መልካም ነው። ይቀጥል!
ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ በጣም እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤
ተባረኩልን
🎉🎉🎉🎉❤❤ በጣም ደስ ይላል በጣም ደስ ይላኛል።
ጌታችን እየሱስ ለዘላዓለም ይባረከ ስለዝህ እዉነት ቃልና ስለዝህ አቀራረብ እግዚአብሔር ይመስገን 🙌🙌🙌ዉድ የተወደዱ የወንጌል አባቶቻችን ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ ረጅም እድሜና ጤና ሰላም ይስጣችሁ ለበረከት ሁኑ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤❤❤
👉❤💓💕💜💚🌹🍊💙ሃሌሉያ በጣም ጥሩ ሀሳብ ነውና !የእግዚአብሔርን ስዎች እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልን .......መር48:12 ጽዮንን እንበብ በዙሪያዋም ተመላሌሱ ...
ተመስገን ኢየሱስ 🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን!!!
ብዙ ጊዜ በማንም ዘንድ የተለመደች አንድ አባባል አለች፦ እርሷም "ማየት ማመን ነዉ" የሚትባል። እኔ ግን ይህንን ኘሮግራም እንድጀመርለት ራሱ ኢየሱስ ፈቅዶና ወዶ ይህች እውነተኛይቱ ቤተ/ያን መጀመሪያ በአምላኳዋ ታውቃ የበራላትን እውነቱን ግለጡልኝ ብሎ ይህን ዘመን በራሱ አሰራር አዘጋጅቷል ብዬ አምናለሁ። ማለት የፈለኩት መቼ ይህ እውነተኛ ወንጌል በTV ይሰበካል የሚል መሻት ስላለብኝ/ን ነው። የኛ አምላክ አይቀድምም አይዘገይምም። በዚህ በጣም በትንሽ ዕድሜ ከኢየሱስ የተማርኩት ባህር ነው። ስለዚህ እግ/ር በአሰራሩና በእቅዱ መሰረት በአንዱ በተጠራው በእግ/ር በቢሾኘ ተክለማሪያም በኩል ዛሬ በጣም በነፈሴ የምወዳቸዉ የእግ/ር ባሪያዎች በኩል ሆኖ ለብዙዎች ለንስሐ ትልቅ በር ከፈቷል እላለሁኝ በሙሉ እምነት። በመጨረሻም፦ ይህ ትምህርት በቤተ/ያናች በተለይ ለመስካሮች እጅጉ ጠቃም ነው እላለሁኝ። አሜን!!!
Ameen tebaruku ye abatochachin
👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼❤️❤️❤️❤️🥰🥰ተመስገን አየሱስ ተባርኩ
የእውኔት ወንጌል አሼንፎ ከፍ ብሎ ስሌ ታዬ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን አሜን!!የቤተክርስትን መረወችን አየሱስ ይባርካቸው ተበረኩ አባቶቼ::
❤❤❤አሜን
ተመስገን ኢየሱስ
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይህን እውቀት ጥበብ የሰጣችሁ እርሱ ይመስገን
የእምነት አባቶቻችንን እግ/ር ይባርካችሁ።በእድሜ ላይ ይጨምርላችሁ።❤❤❤🎉🎉🎉
ጌታ የኢሱስ ይመስገን በጣም ደስ የሚል ውይይት ነው በዚህ ቢቀጥል ደስ ይለል❤❤
Yesus yebarkechu tebareku🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👆👆👆
Taberku❤❤❤
የእግዚአብሔር ማንነትን ማወቅ ለሕይወት ወሳኝና ዋና ነገር መሆኑ ከእግዚአብሔር ጋር ያስተዋውቃል።አሜን❤
ተመስገን
❤❤❤❤❤❤❤ጌታ ኢየሱስ ይባርካቹ
amen amen geta iyesus yibrkachu amen amen
እናመሰግናለን 🥰
ስለ ሁሉ ጌታ ኢየሱስ ይመስገን !! ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ አባቶቼ ይህ እውነት ወንጌል ለአለም ሁሉ ይገለጥ ይህ ታላቅ መገለጥ ነው ስለዚህ ብርሀን አውንም ኢየሱስ ይመስገን !!!! ሁላችንም እወዳቸዋለሁ ❤
❤❤❤❤❤ አባታችን አንዱ አምላክ ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ!!
ጌታ የእሱስ ይመስገን በጣም ደስ የሚል ውይይት ነው በዚህ ቢቀጥል ደስ ይላል
ተመስገን ጌታ አየሱስ በጣም ደስ የሚል ተምርት ነው በ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
እየሱስ ይባርካችሁ ጸጋውን ያብዛላቹ
እግዚአብሔርም በምድር ሁሉ ላይ ይነግሣል፤ በዚያ ቀን እግዚአብሔር አንድ፥ ስሙም አንድ ይሆናል።ትን.ዘካ 14 ፡ 9እግዚአብሔር ይመስገን 🙌🙌
ጊዜሽ መጣ በዙሪያሽ ያሉትን ተመልከቺ እነዚህ ሁሉ ተሰብስበው ይመጣሉ ወዳንቺ የተባለላት ቤ/ክ ጊዜዋ ደረሰ ደረሰ አሜን
በርቱልን ተባረኩ❤❤
አግዚአብሔር የመስገን ተባረኩልን በ ቡዙ ♥️♥️🥰🥰🥰
wow! what a great topic! and what a great explanations!. M❤y be loved fathers😍❤
ጌታ ኢየሱስ ይመስገን ለዚ ለታቅ እዉነት ና መዳን ስለሰጠኝ❤🙏🙏🙏🙏 ተባረኩ ምድርን ሙሉ❤
አሜን ተባረኩ 🥰🥰🙏
አሜንንን 🙏
ተባረኩ
የዘለላም አምላክ ክብሩን አንቴ ውሰድ❤❤❤❤
Eyesus tebarek ❤❤❤❤❤❤❤❤Tebarekulen
The truth gospel is beginning ow hallelujah wedem eliyas fetari bante eytebarkm nw thx amen tv
እግዚአብሔር ይባርካችሁ የምርኮ ዘመን ነው
Amen Amen yesus ybarkachu
በጠም ጥሩ ደስ ብሎኛ ቤተክርስተን እዝህ ከፍታ ማማ ለይ መውጠቷ ይቀጠል ይህ ትምህርት ቤተክርስታን እያሸነፈች ማሄዷ አይቀርም በርቱ በርቱ የእግዚብሔር ሰዎች ተበረኩ
አምላካቸውን የሚያውቁ ሕዝቦች ይበረታሉ!!!!!!❤❤❤❤
Ameeen...... eyesus yimesgen
ኢየሱስ ሆይ ተመስገን
“ኢየሱስም አለው፦ አንተ ፊልጶስ፥ ይህን ያህል ዘመን ከእናንተ ጋር ስኖር አታውቀኝምን? እኔን ያየ አብን አይቶአል፤ እንዴትስ አንተ፦ አብን አሳየን ትላለህ?” - ዮሐንስ 14፥9ye maninetun ewuket lezich betekirstiyan yegelete eyesus yimesigen !
በዚህ እውነት ላይ ፀንተን ሳንሰናከል ዘመናችንን እንድንጨርስ የሱስ ይርዳን!!🙏🙏🙏🙏🙏
Betam dasi yelali geta yebarkachu
.. ከአንዱም በቀር ማንም አምላክ እንደሌለ እናውቃለን አሜን🖐(1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 8:4)
ደስ ይላል ቀጥሉበት አባቶቻችን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤❤❤!!!!!!!
በርቱልን
ተመስገን አንድ አምላክ ኢየሱስ ስምህ ይባረክ ቤተክርስቲያን ለማዳን ስለመረጥክ !!!!❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤temzgen eysusi tebarku
ቤተ ክርስቲያኔ እጅግ በጣም እወድሻለሁ
Amen iyesus yibarkachihu 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤
Eyesus Ybarkachw ❤ Betam Dess Ylal
ገና ገና ገና የሐዋርያት ወንጌል በዓለም አቀፍ ይሰበካል ገና አንድ እግዚአብሔር ብቻው የምነግስበት ዘመን ይመጣል
“አንድ እግዚአብሔር አለና፥ በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ፥ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤” - 1ኛ ጢሞቴዎስ 2፥5
ደስይላል 🙏🙏🙏
ልብ ነፍሴ በህያው አምላክ ደስ ተሰኘች እጅግ ተባረኩ
Eyesus tsegawen yabzalachu
መዳንም በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ የምገበን ከሰማይ በታች ሌላ የተሰጠ ስም የለም act 4÷12 አሜንንን ሃሌሉያ ገና የእዉነት ዎንጌል ብዙዎችን ይዎርሳልና እዉነት be apostolic እምነት ዘንድ አትደበቅምና🙏🏻📖☝🏻🕎🕎🕎🕎🕎🕎🕎🕎
ዘመን መጠ እግዚአብሔር ከ ቤተከርስቲያን ጋር ልሳራ ጽሆን ተነሺ ና እልል በይ
Amen amen yesus yibarkachu
የእግዚአብሔር ቤት በተራሮች እራስ ላይ ፀንቶ ይቆማል እሜን ❤
AmeeeeN
❤tebarkii
Tebareku Geta Eyesus Tsegawun Yichemirilachu❤❤❤❤❤❤
አንድ አምላክ ብቻ
❤❤❤❤ lehulum yederes wengelu...yesebek ...behulum aketacha yeserach selwzh programu betam dess blognal ...zemen wede terara....zemen meta yemtewechebet...አሜን አሜን
❤❤❤tebarekuu tsegawun yabizalachuh
እያሸነፈህ ሄደ የዉነቱህ ወንጌል እየሱስ ይመሰገን
በዚህ ግራ በተጋባ ዓለም ላይ ይህን የሕይወት መሠረት የሆነ ዋና ነገር ተነስቶ ለውይይት መቅረቡ የሐይማኖት ውግንና ለሌላቸውና መዳንን ለሚወዱ ሁሉ ትልቅ ብርሃን ነውና እናንተም ተባረኩ የሰዎችንም አእምሮ እግዚአብሔር ከፍቶ ለነፍሳቸው የመዳን ምክንያት ይሁንልን!!!!!!
ኦ ሀሌ ሉያያያያያያ... ተመስገንንንንንን... ጌታ ኢየሱስ ተመስገንንንንንን...
አሜን አሜን እግዚሐብኤር ይባርካችው አባቶቻችን
አሜን አንዱን አምላክ እርሱን ማወቅ ይሁን ለፍጥረት ሁሉ ይሁን !!!
ታውቁና ታምኑብኝ ዘንድ ...ይላል እግዚአብሔር ። ❤❤❤❤❤
ዋውዋው በጣም ደስ የምል ትምህርት ነው ጌታ ይባርካችሁ
አባቶቻችን ❤❤❤❤
አሜን ተባረኩ አሜኖች
አባቶቻችን እንወዳችኋለን ተባረኩልን እድሜና ጤና ይስጣችሁ
እንደ ሐዋርያው ጳውሎስ የቤተክርስቲያንን ለአንድ ወንድ በማዘጋጀት ታማኝ ሚዜ በመሆን መልካም ዋጋ አላችሁ እኛንም ከጋለሞታዋ ጋር ሳይፈረድብን አትርፋችሁናል 2ኛ ቆሮ 11:1+3 ራእ 17:1_6 ዓይናችን በእናንተ አገልግሎት ተከፈተ አሜን
አሜን ጌታ ኢየሱስ ይመስገን ስለ ሁሉ ነገር አሁን ጌታ ኢየሱስ🎉🎉🎉❤❤❤🙏🙏 ለቤተክርስቲያንቷ የገባውን ቃልክዳን ይፈጽም አሁንም በተራሮች ራስ ላይ ትውጣ 🎉🎉🎉❤❤
በጣም ደስ የምልና ህዎትን የሚሰጥ ጥሩ መገለጥ ያለበት ትምህርት 🙏
የእምነት አባቶቻችን አንዱ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
ፍሮግራማችሁ አስተማሪ ነው በጣም ተመችቶኛል ❤❤❤❤❤❤❤
ሄሌሉያ ተመስገን ጌታየ' ''ይህ ነው የሱሰ ''
ያሸንፋል የእውነት ወንጌል። አንዱ አምላክ ገና ገና ከፍ ይላል ። ተባርኩ አባቶቻችን ።።።።🌹🌹🌹🌹🌹
አሜን አሜን ❤❤❤
ከትምሕርት ሁሉ የላቀ እንድህ ያለ የመረዳት ባለጠግነት የሰጠ ጌታ ኢየሱስ ይባረክ በርቱ ገና ብዙ አለ የምንጠብቀው ።
ከዚህ በላይ ምን አለ ካየው ከብረህልኝ
ኦ ክበር ጌታ ኢየሱስ
ተባረኩ ጌታ ኢየሱስ ኃይሉን ይጨምርላቹ ❤❤
❤❤❤❤❤ በስጋ የተገለጠ አንድ አምላክ አብ ስሙም እየሱስ ይባረክ!!
እንዱሁ ብናፃ ያዳነን እግዚአብሔር ክብር ለአንዱ አምላኬ ይሁን ❤️እግዚአብሔር ይባረካችሁ ዘመናችሁ ❤️❤️❤️
አሜን አሜን በጉጉት ስጣብቅ ነበረ ለአበቶቻችን እግዚአብሔር ፀጋ እና እድሜን ተመኛሁ በጠም ደስ የምል ት/ት ነዉ እግዚአብሔርን ማወቅ እና በእግዚአብሔር መታወቅ❤❤
እጅግ በጣም ደስ የሚል እና የሚያስተምር አቀራረብ ነው። እድሜና ጤና ይስጣችሁ የሚንወዳችሁ አባቶቻችን😍😍😍
Geta eyesus zemenachun yibark abatoche
ዋው ደስ የሚል ትህምርት ጌታ ኢየሱስ ይመስገን 🙏
ተባረኩ🙏❤❤
ተባረኩ የጌታ ሰዎች
እግዚአብሔር ይመስገን ። ተባረኩ
የተገለጠ እውነት ይሰወር ዘንድ አይች
በተገለጠ ወንጌል ያዳነን ጌታችን ኢየሱስ ይመስገን ❤❤❤
በጣም በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አላቸው
ተመስገን ጌታ ኢየሱስ፣ ተባረኩልን ይህ የፀሎት መልስ ነው።
መልካም ነው። ይቀጥል!
ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ በጣም እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤
ተባረኩልን
🎉🎉🎉🎉❤❤ በጣም ደስ ይላል በጣም ደስ ይላኛል።
ጌታችን እየሱስ ለዘላዓለም ይባረከ ስለዝህ እዉነት ቃልና ስለዝህ አቀራረብ እግዚአብሔር ይመስገን 🙌🙌🙌ዉድ የተወደዱ የወንጌል አባቶቻችን ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ ረጅም እድሜና ጤና ሰላም ይስጣችሁ ለበረከት ሁኑ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤❤❤
👉❤💓💕💜💚🌹🍊💙
ሃሌሉያ በጣም ጥሩ ሀሳብ ነውና !
የእግዚአብሔርን ስዎች እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልን .......
መር48:12 ጽዮንን እንበብ በዙሪያዋም ተመላሌሱ ...
ተመስገን ኢየሱስ 🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን!!!
ብዙ ጊዜ በማንም ዘንድ የተለመደች አንድ አባባል አለች፦ እርሷም "ማየት ማመን ነዉ" የሚትባል። እኔ ግን ይህንን ኘሮግራም እንድጀመርለት ራሱ ኢየሱስ ፈቅዶና ወዶ ይህች እውነተኛይቱ ቤተ/ያን መጀመሪያ በአምላኳዋ ታውቃ የበራላትን እውነቱን ግለጡልኝ ብሎ ይህን ዘመን በራሱ አሰራር አዘጋጅቷል ብዬ አምናለሁ። ማለት የፈለኩት መቼ ይህ እውነተኛ ወንጌል በTV ይሰበካል የሚል መሻት ስላለብኝ/ን ነው። የኛ አምላክ አይቀድምም አይዘገይምም። በዚህ በጣም በትንሽ ዕድሜ ከኢየሱስ የተማርኩት ባህር ነው። ስለዚህ እግ/ር በአሰራሩና በእቅዱ መሰረት በአንዱ በተጠራው በእግ/ር በቢሾኘ ተክለማሪያም በኩል ዛሬ በጣም በነፈሴ የምወዳቸዉ የእግ/ር ባሪያዎች በኩል ሆኖ ለብዙዎች ለንስሐ ትልቅ በር ከፈቷል እላለሁኝ በሙሉ እምነት። በመጨረሻም፦ ይህ ትምህርት በቤተ/ያናች በተለይ ለመስካሮች እጅጉ ጠቃም ነው እላለሁኝ። አሜን!!!
Ameen tebaruku ye abatochachin
👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼❤️❤️❤️❤️🥰🥰ተመስገን አየሱስ ተባርኩ
የእውኔት ወንጌል አሼንፎ ከፍ ብሎ ስሌ ታዬ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን አሜን!!የቤተክርስትን መረወችን አየሱስ ይባርካቸው ተበረኩ አባቶቼ::
❤❤❤አሜን
ተመስገን ኢየሱስ
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይህን እውቀት ጥበብ የሰጣችሁ እርሱ ይመስገን
የእምነት አባቶቻችንን እግ/ር ይባርካችሁ።በእድሜ ላይ ይጨምርላችሁ።❤❤❤🎉🎉🎉
ጌታ የኢሱስ ይመስገን በጣም ደስ የሚል ውይይት ነው በዚህ ቢቀጥል ደስ ይለል❤❤
Yesus yebarkechu tebareku🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👆👆👆
Taberku❤❤❤
የእግዚአብሔር ማንነትን ማወቅ ለሕይወት ወሳኝና ዋና ነገር መሆኑ ከእግዚአብሔር ጋር ያስተዋውቃል።
አሜን❤
ተመስገን
❤❤❤❤❤❤❤ጌታ ኢየሱስ ይባርካቹ
amen amen geta iyesus yibrkachu amen amen
እናመሰግናለን 🥰
ስለ ሁሉ ጌታ ኢየሱስ ይመስገን !!
ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ አባቶቼ ይህ እውነት ወንጌል ለአለም ሁሉ ይገለጥ
ይህ ታላቅ መገለጥ ነው ስለዚህ ብርሀን አውንም ኢየሱስ ይመስገን !!!!
ሁላችንም እወዳቸዋለሁ ❤
❤❤❤❤❤ አባታችን አንዱ አምላክ ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ!!
ጌታ የእሱስ ይመስገን በጣም ደስ የሚል ውይይት ነው በዚህ ቢቀጥል ደስ ይላል
ተመስገን ጌታ አየሱስ በጣም ደስ የሚል ተምርት ነው በ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
እየሱስ ይባርካችሁ ጸጋውን ያብዛላቹ
እግዚአብሔርም በምድር ሁሉ ላይ ይነግሣል፤ በዚያ ቀን እግዚአብሔር አንድ፥ ስሙም አንድ ይሆናል።
ትን.ዘካ 14 ፡ 9
እግዚአብሔር ይመስገን 🙌🙌
ጊዜሽ መጣ በዙሪያሽ ያሉትን ተመልከቺ እነዚህ ሁሉ ተሰብስበው ይመጣሉ ወዳንቺ የተባለላት ቤ/ክ ጊዜዋ ደረሰ ደረሰ አሜን
በርቱልን ተባረኩ❤❤
አግዚአብሔር የመስገን ተባረኩልን በ ቡዙ ♥️♥️🥰🥰🥰
wow! what a great topic! and what a great explanations!. M❤y be loved fathers😍❤
ጌታ ኢየሱስ ይመስገን ለዚ ለታቅ እዉነት ና መዳን ስለሰጠኝ❤🙏🙏🙏🙏 ተባረኩ ምድርን ሙሉ❤
አሜን ተባረኩ 🥰🥰🙏
አሜንንን 🙏
ተባረኩ
የዘለላም አምላክ ክብሩን አንቴ ውሰድ❤❤❤❤
Eyesus tebarek ❤❤❤❤❤❤❤❤Tebarekulen
The truth gospel is beginning ow hallelujah wedem eliyas fetari bante eytebarkm nw thx amen tv
እግዚአብሔር ይባርካችሁ የምርኮ ዘመን ነው
Amen Amen yesus ybarkachu
በጠም ጥሩ ደስ ብሎኛ ቤተክርስተን እዝህ ከፍታ ማማ ለይ መውጠቷ ይቀጠል ይህ ትምህርት ቤተክርስታን እያሸነፈች ማሄዷ አይቀርም በርቱ በርቱ የእግዚብሔር ሰዎች ተበረኩ
አምላካቸውን የሚያውቁ ሕዝቦች ይበረታሉ!!!!!!❤❤❤❤
Ameeen...... eyesus yimesgen
ኢየሱስ ሆይ ተመስገን
“ኢየሱስም አለው፦ አንተ ፊልጶስ፥ ይህን ያህል ዘመን ከእናንተ ጋር ስኖር አታውቀኝምን? እኔን ያየ አብን አይቶአል፤ እንዴትስ አንተ፦ አብን አሳየን ትላለህ?”
- ዮሐንስ 14፥9
ye maninetun ewuket lezich betekirstiyan yegelete eyesus yimesigen !
በዚህ እውነት ላይ ፀንተን ሳንሰናከል ዘመናችንን እንድንጨርስ የሱስ ይርዳን!!🙏🙏🙏🙏🙏
Betam dasi yelali geta yebarkachu
.. ከአንዱም በቀር ማንም አምላክ እንደሌለ እናውቃለን አሜን🖐
(1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 8:4)
ደስ ይላል ቀጥሉበት አባቶቻችን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤❤❤!!!!!!!
በርቱልን
ተመስገን አንድ አምላክ ኢየሱስ ስምህ ይባረክ ቤተክርስቲያን ለማዳን ስለመረጥክ !!!!❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤temzgen eysusi tebarku
ቤተ ክርስቲያኔ እጅግ በጣም እወድሻለሁ
Amen iyesus yibarkachihu 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤
Eyesus Ybarkachw ❤ Betam Dess Ylal
ገና ገና ገና የሐዋርያት ወንጌል በዓለም አቀፍ ይሰበካል ገና አንድ እግዚአብሔር ብቻው የምነግስበት ዘመን ይመጣል
“አንድ እግዚአብሔር አለና፥ በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ፥ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤”
- 1ኛ ጢሞቴዎስ 2፥5