እናቴ ድረሺልኝ ልሞትብሽ ነበር ሶፊ ጠፈጠፈችኝ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 1,5 тис.

  • @Efagrace01
    @Efagrace01  6 місяців тому +122

    instagram.com/efremdegfe?igsh=OW9ycnVqZGwzNGY1
    አዲሱ lnstagram ነው link እየናካቹ ፎሎ አድርጉኝ

    • @susuTube394
      @susuTube394 6 місяців тому

      ያንሰሀል እኔም አድናቂከ ነበረኩ ገን አንተም እንድ አብረሸ አወረድኩህ

    • @Dignish
      @Dignish 6 місяців тому +1

      ye ruta lik askmti😢

    • @tftggg8965
      @tftggg8965 6 місяців тому +2

      የሩታዬን ሊክ አስቀምጥልን

    • @AsterAermedo
      @AsterAermedo 6 місяців тому +1

      @@Efagrace01 የሩታዬን ሊክ አስቀምጡ ቢዲዮ ስሰሩ በፈጠራቹ

    • @susuTube394
      @susuTube394 6 місяців тому

      @@tftggg8965 አረ ባከሸ

  • @GenetAwele
    @GenetAwele 6 місяців тому +212

    ሶፊን አለመድነቅ አይቻልም እኔ የሚገርመኝ ነገር የምትማታው ነገር ደስ ነዉ የሚለኝ😂😂😂😂

    • @zeharn-uw9td
      @zeharn-uw9td 6 місяців тому +2

      አኔ እራሡ እንዴዚህ ነው ማድረግ

    • @habibaadem7421
      @habibaadem7421 6 місяців тому +1

      እኔሥ ብትይ

    • @AminaEthio-rh1bg
      @AminaEthio-rh1bg 6 місяців тому

      😂😂😂😂😂እኔስ ብትይ

    • @MadeenaEthopia-mi9gx
      @MadeenaEthopia-mi9gx 6 місяців тому

      😅😅😅😅

    • @rozaalain8036
      @rozaalain8036 6 місяців тому +1

      እኔስ የምር በሀይም ፒራንክ ስያደርጋት ሁሌም እናደድ ነበር 😂ደስ አለኝ😂😂💪💪ሶፍ የሴት ነብር💪💪💪💪💪

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 6 місяців тому +98

    ወላሂ ድፍን አቃትለው ሊገሏት ነውዴ አረ አበዛችሁባት ደካማ ጎኗን አይታችሁ ቶፊቅ አስከብራት ይህ ሁላ የአንተ በር መክፈት ነው👍👍👍👍👍

    • @ቅድስትነኝየመሲሁልጅ
      @ቅድስትነኝየመሲሁልጅ 6 місяців тому

      አዎ እግዚአብሔርን ብዙ ጊዜ ፕራንክ እሚያደርጓት በማስቀናት ነው😢😢😢😢

  • @sabo8756
    @sabo8756 6 місяців тому +30

    ማርያምን በሂወት ቀልድ የለም እዲህ ያለ ፕራክ አይደረግም ሶፊየ የኔ ጀግና ጎበዝ😅😮😢😢😢😢😢

  • @FikirJon
    @FikirJon 6 місяців тому +66

    ኤፋ አንዳዴ የምትስራውን እወቅ የማይርባ ነገር ነው ያደርከው እንዴት በትዳር መሀል መግባት ጥሩ አይደለም የልብ አድርሶ ይቅርታ ደግሞ ፕራንክ የምትሉት ነገር ያስጠላል

    • @GaytyLl
      @GaytyLl 6 місяців тому

      ኢፍሬምወጥእረገጥክ

    • @Ekramedilsabo
      @Ekramedilsabo 6 місяців тому

      ድምሩኝ ውድ የሀጋሬ ልጆች. 🇪🇹🇪🇹የመድም ቅመም ናኝ ስድታኝዋ ናኝ

  • @zeharn-uw9td
    @zeharn-uw9td 6 місяців тому +16

    ሶፈየ ደግ አረግሽው ኤፋየ ሁለተኛ እንዴዚህ እንዳታዴረግ በሠው ትዳረ እንደዚህ አይዴረግም እሽ

  • @Meriyegrace
    @Meriyegrace 6 місяців тому +104

    እኔ ቢሆን ኑሮ በድንጋይ ነበር ምፈነክተው ሶፊያ ትግስተኛ ናት የሰው ትዳር አትበጣበጡ የምትሉ በላክ😒😒😒እች ደሞ ስታስትይ

  • @መይሙናተንታአጅባርyouTube
    @መይሙናተንታአጅባርyouTube 6 місяців тому +25

    😂😂😂😂😂 አይሶፊ ለወንድምህ ብየ ነዉጅ በጥፊ ነበር ቀድሞ መቸ ተዉሽዉና ጠፈጠፍሽዉ ጀግና የሶፊ ትግስት ግን ጀግና

    • @tsgytub4588
      @tsgytub4588 6 місяців тому

      😅😅😅

    • @مدينةعيسى-ص9ظ
      @مدينةعيسى-ص9ظ 6 місяців тому +3

      ለወንድሙ ብላ አዝና በትንሹ ነው ያጮለችው

    • @soomebaby83
      @soomebaby83 6 місяців тому

      😂😂😂😂😂ጀግና

    • @hdrbhddhd6302
      @hdrbhddhd6302 6 місяців тому

      የኔ ፋኖ ሶፊየ😂😂😂😂​@@مدينةعيسى-ص9ظ

    • @Ekramedilsabo
      @Ekramedilsabo 6 місяців тому

      ድምሩኝ

  • @መለኛትዩብ
    @መለኛትዩብ 6 місяців тому +97

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 10k አስገቡኝ ስወዳችሁ😢😢🎉🎉

  • @sojoogoj6399
    @sojoogoj6399 6 місяців тому +25

    እንዴ ስው ምን እየነካቸው ነው እንደዚህ አይነት ፕራክ ያስጠላል ባለትዳር ውስጥ ትክክል አልስራችሁም ሶፊ ምንም አላጠፋችም ትክክል ናት ኤፋ ግን ልክ አይደለክም

  • @Fatumamohammed-lp4ev
    @Fatumamohammed-lp4ev 6 місяців тому +42

    እኔ ብሆን ፀጉሮን ይዥ ነበር የምነጫት ወላሂ ሶፊ ግን ትግስትሽ ማሻ አላህ

  • @ኩንፈየኩን-በ6ሠ
    @ኩንፈየኩን-በ6ሠ 6 місяців тому +7

    ሶፊን አታስቀይሙብኝ አትሠሙም እደ ሆ ሶፊየ የኔ ቆጆ በባልሽ የመጣን አቃጥሊያቸው እዳትደራደሪ የምን ብራክ

  • @AbebaTirukelem
    @AbebaTirukelem 6 місяців тому +32

    ሶፍዬ አይዞሸ እሸ ዉዴ በጣም ነዉ የምወድሸ የእኔ ኩሩ ❤️🥰 ልጅቷ አለባበሷ ሁሉ ነገር አርቲፍሻል ነዉ 🙄

  • @sayedahmada736
    @sayedahmada736 6 місяців тому +48

    ፕራክም ቢሆን ኧረ ይደብራል ኤፍሬም

    • @SaidSaid-vp4kg
      @SaidSaid-vp4kg 6 місяців тому +4

      በጣም

    • @Ekramedilsabo
      @Ekramedilsabo 6 місяців тому +1

      ድምሩኝ ውድ የሀጋሬ ልጆች. 🇪🇹🇪🇹የመድም ቅመም ናኝ ስድታኝዋ ናኝ

    • @sayedahmada736
      @sayedahmada736 6 місяців тому

      @@Ekramedilsabo አብሽሪ ❤️

  • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
    @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 6 місяців тому +63

    ይቺን ልጅ አቃጥለው ሊደፏት ነው በባሏ ጉዳይ 😢😢😢 ድሮም ሰው ደካማ ጎንሽን ካወቀ አለቀኮ 😢😢😢

    • @5glayanSudan
      @5glayanSudan 6 місяців тому +3

      በጣም የሰውደካማጎን ከታወቀ ችግር ይበዛል

    • @fafitube2448
      @fafitube2448 6 місяців тому +2

      ወላሂ አወ😂😂😂😂

    • @ghghghh217
      @ghghghh217 6 місяців тому

      በጣም ኤጭ😮😮😢😢😢😢

    • @Sነኝየአላህባረያ-e5f
      @Sነኝየአላህባረያ-e5f 6 місяців тому +2

      በጣም አብዙባት ከሳችኮ ሚሲኪን

    • @ghghghh217
      @ghghghh217 6 місяців тому

      @ekramemohamad7392 ደመርኩሽ

  • @ሪቾነኝ
    @ሪቾነኝ 6 місяців тому +4

    ሶፊ እኮ ጀግና ናት የምወድላት ነገር በጥፊ የምጠፈጥፋቸው ነገርስ😂😂😂🤣🤣

  • @seidseid2312
    @seidseid2312 6 місяців тому +207

    ሀይሚ ይከንን ኮሜንት ካየሽው ሙቢ እና ሀሠንን አሥለቅሽልን በጥሩ ፕራንክ 😂😂😂

    • @Alain-o5o
      @Alain-o5o 6 місяців тому +2

      አወ በደንብታሥለቅሥልን

    • @tube-mesi
      @tube-mesi 6 місяців тому +2

      እስማማለሁ እኔም 😂😂😂

    • @KelemAhtay
      @KelemAhtay 6 місяців тому +1

      አወ😂😂😂😂

    • @loveጉራጌ
      @loveጉራጌ 6 місяців тому +2

      እኔም በቃ በውስጥ እነግራታለሁ

    • @IberashIberash
      @IberashIberash 6 місяців тому

      እኔም ሌኔሱ ቦሆኔ አልኩኝ እሄጥፍ😂😂😂

  • @TigiestAlemu
    @TigiestAlemu 6 місяців тому +12

    የኔ ቆጆ እናተ ሶፊን ተዋት በቃ ኤፋ ቀይ መስመር እየአለፍክ ነዉ 😢

  • @page4433
    @page4433 6 місяців тому +4

    በልዮ ትዳሩን ብያካብር ሌላ የዉጭ ሰዉ ያከብራል በትዳር ጉደይ ሁሌም በልዮ ፕራንክ ስለሚያደርግ ነው የዉጭ ሰዉም ሊዳፍራ የሞከረው በለትዳሮች ከቻላችሁ በትዳር ጉደይ ላይ ፕራንክ አትዳራራጉ
    ለሰው ምሳሌ የምሆን ነገር ፍቅርን አስተምሩ
    ከዚህ ተማሩ እናንተ ትዳራችሁን ለዉጭ ሰዉ አሳልፋችሁ ከሰጣችሁ የዉጭ ሰዉ የማይደፍርበት ምንም ምክንያት የለም

  • @SahronuurSahronuur
    @SahronuurSahronuur 6 місяців тому +69

    ሶፊ አለባበስዋይ ታስተካክል የምትሉ👍👍👍👍👍

    • @ኪያየመርሣዋ
      @ኪያየመርሣዋ 6 місяців тому

      ምን ትሁነላችሁ ግን

    • @sofekl-l5r
      @sofekl-l5r 6 місяців тому +3

      ሴት ልጅ ፃጉሮን የግመል ሸኛ የደረጋች የጃነትን ሽታወን አታጋኝ ይለል እስልምነችን

    • @Kedga-od5pz
      @Kedga-od5pz 6 місяців тому

      አወ ሶፍየ የኔዉድ ባንስ ርጅም ቀሚስ ልበሽ ፀጉርሽንም ዝቅ አድርገሽ እሰሪ እዱናያ ቀሪ ናት

  • @SidraEthio
    @SidraEthio 6 місяців тому +90

    ሶፊ ግን ጎበዝ ነሽ ቶፋን እንድ አታስነኪያቸው በሽጉጥ በያቸው😅😅

  • @ف-م4ذ
    @ف-م4ذ 6 місяців тому +4

    ሶፌዬ የኔ ሚስኪን ትግስትሽ በጣም ይገርማል ደሞ ቶፌቅ በዚህ ደረጃ ዝም ለምን አልክ ለምን አትጣላም በዚህ ደረጃ ሶፌን አስቀምጠህ ይኤን ሁሉ የምታዳምጠው😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮

  • @zuzubinte
    @zuzubinte 6 місяців тому +3

    አቤት የሶፊ አለበበስ አሏህን ፊሪ አለበበስሽ አስትከክይ የምትሉ በለይክ

    • @Ekramedilsabo
      @Ekramedilsabo 6 місяців тому

      በውስጥም ንጊሬያት ናብር አትስመም

    • @Ekramedilsabo
      @Ekramedilsabo 6 місяців тому

      ድምሪኝ ውዴ

  • @MbmaeMhmew
    @MbmaeMhmew 6 місяців тому +3

    ደግ አደረግሽዉ እሷን እራሱ መሬት ለመሬት ጎትተሻት በነበር ሶፊ ጎንደሬዋ የፋኖ እህት 🥰🥰 ይች ደግሞ ምን ትመስላለች የዋሀላይ አሞራ እደት አባቷ ያደርጋታል 😤😤😤

  • @newmobile227
    @newmobile227 6 місяців тому +39

    ወይ አታምር ወይ አታፍር የቀለለች ነገር የአድስ አበባ ሴቶች ቡታጅራወችን ተቆጣጠሯቸው ሰሞኑን የሶፊ ጥፊ ደሞ ተመችቶኛል ለአነጋገርህ ስርአት ይኑርህ ኤፍሬም

    • @HaiatHaiat-wy3zs
      @HaiatHaiat-wy3zs 6 місяців тому +2

      እረ ታምራለች😮😮😮

    • @rozaalain8036
      @rozaalain8036 6 місяців тому +1

      ለምለም እንዳለችው አደስ አበባ ካላወቁበት መጥፍያ ናት

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 6 місяців тому

      ​@@rozaalain8036ኤጭ

    • @yohi9
      @yohi9 6 місяців тому

      ኧረ በስማም ልቅም ያለች ቆንጆ

    • @Ekramedilsabo
      @Ekramedilsabo 6 місяців тому +1

      ድምሩኝ ውድ የሀጋሬ ልጆች. 🇪🇹🇪🇹የመድም ቅመም ናኝ ስድታኝዋ ናኝ

  • @እሙአማር-ፐ7ለ
    @እሙአማር-ፐ7ለ 6 місяців тому +5

    🎉ሶፉ የኔ ጀግና ደግ አደረግሽ ጥፊም ሲያሰው ነው ደሞ ኤፋ ምን አይነት ፕራክ ነው ሆሆሆ😮

  • @marifazw7969
    @marifazw7969 6 місяців тому +12

    ኢፍረም ጡሩ ልጂ አልነበርክም ለቀልድም ቢሆን ልብን ይሰብራል ዋጋህን አገኘህ

  • @Sofiaያባቷልጅ
    @Sofiaያባቷልጅ 6 місяців тому +83

    ከይቅርተጋ እንደዚክ አይነት ፕራክ❌❌❌❓😊😂😂😂

    • @bzu-dt1st2pf4k
      @bzu-dt1st2pf4k 6 місяців тому

      በጣምሲሰጠሉ😏😏😏😏

    • @Ekramedilsabo
      @Ekramedilsabo 6 місяців тому +1

      ድምሩኝ ውድ የሀጋሬ ልጆች. 🇪🇹🇪🇹የመድም ቅመም ናኝ ስድታኝዋ ናኝ

  • @assistanthome578
    @assistanthome578 6 місяців тому +15

    ሶፊየ የኔውደ ደግ አረግሽው እሰይ ፕርክ እያሉ ሲመጡ እደዚህ እያቀመስሽ ላኪቸው 😢

    • @AminaEthio-rh1bg
      @AminaEthio-rh1bg 6 місяців тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂ትመቸኛለች ወላ❤❤❤❤❤

  • @KelemEshetu-ju3pl
    @KelemEshetu-ju3pl 6 місяців тому +5

    ምነው ሶፊን ተፈታተናችሃት የኔ ውድ ሶፊ ታሳዝነኞለች ኤፍ ግን የምትሰራውን ፕራክ እወቅ ስለመታችክ በጣም ደስ ብሎኞል

  • @melate.6747
    @melate.6747 6 місяців тому +18

    ደግ አረግሽው በደገምሽው የሚሰሩት ስራ እያስጠላ መጣ

  • @rabejemal59
    @rabejemal59 6 місяців тому +2

    ወላሂ ሱፊ ናት ልቅም ያለች ቆንጀየ አደሳ ልጅ አታምረም ከፈጫው ደፈጥጥ ናት በቁጀና ሱፊ ተበልጣታለች❤

  • @የየየ-ኘ9ጰ
    @የየየ-ኘ9ጰ 6 місяців тому +12

    ጎበዝነሺ አጮለይው ደግ አድርጋ ይህን የተቀጠለ ፀጉር አጎትቻትም ነበር

  • @vudy1554
    @vudy1554 6 місяців тому +18

    ኤፍሬም ግን የምትሰራው ፕራክ ሁሉ ያስጠላል

  • @yryhhd-gj1rc
    @yryhhd-gj1rc 6 місяців тому +4

    ሶፊ ደግ አሰጣሽው ኤፋንንንን ሀሀሀሀሀሀሀ የቶፋ ጀግና የማንምማ አልጫ ሴት በጇም ባልሽን እንዳትጨብጥ

  • @YordanosArusieb29
    @YordanosArusieb29 6 місяців тому +15

    ግን ፕራክ ስትሰሩ በመዝናናት ውስጥ ትልቅ ትምህርት ሚሆን ነገር ስሩ በናታችሁ

    • @hayatabebe4471
      @hayatabebe4471 6 місяців тому

      ትክክል

    • @Ekramedilsabo
      @Ekramedilsabo 6 місяців тому

      ድምሩኝ ውድ የሀጋሬ ልጆች. 🇪🇹🇪🇹የመድም ቅመም ናኝ ስድታኝዋ ናኝ

  • @ዘጸአት-ግሬሰ
    @ዘጸአት-ግሬሰ 6 місяців тому +10

    Efa ትክክል አደለኪም ትልቅ ጥፋት ነው ይቅርታ ጠይቃቼዉ በሰጦታ በታጀቤ

  • @SemiraMuhemmed
    @SemiraMuhemmed 6 місяців тому +1

    ሶፊ ጀግና ወላሂ ደግ አረግሽው እሷንም ብታጣፍሪያት ግን ቶፊቅ ጎበዝ ነህ ሶፊን ታከብራታለህ✅✅✅✅✅

  • @Suhair100-if1vz
    @Suhair100-if1vz 6 місяців тому +33

    አቦ ሶፊን አንተም ማስከፋት ጀመርክ ኤፋ

  • @elizabethtesfatsion4596
    @elizabethtesfatsion4596 6 місяців тому +5

    ዋዉ ሶፍየ በጣም ቆንጆ ወደደትኩአት ኤፋ እሄ አይመጥንሕም ትፊክ ጥሩ ታማኝ ባልእቺ ህፃን እሄ ፕራንክ ልክ አይደለም ሶፊየ አይዞን

  • @Ruki-v3q
    @Ruki-v3q 6 місяців тому +18

    ሶፊ የኔ ጎንደር አቃጠለችው💪😀

  • @rozaalain8036
    @rozaalain8036 6 місяців тому +12

    ኤፍሬም ሰወን ይቅርታ ማለት አለብህ በጣም ይደብራል እኔ ሩታንና ሶፍን በጣም ነው የማከብራቸው 😢

  • @RabiyaGstachio
    @RabiyaGstachio 6 місяців тому +20

    ሶፊ ጎደሬነትሽ ዛሬ ፋኖ መሆንሽን አወቅኩ ደግአደረገችዉ 🥰🥰🥰በባሎከመጡ እደ አራስነበር አደረጋት ደግአላጋሽዉ

    • @wubet-fg6nw
      @wubet-fg6nw 6 місяців тому

      😂😂❤❤

    • @dxbdxa691
      @dxbdxa691 6 місяців тому +1

      🤣🥰🥰🥰🥰👌

  • @jamila-jc1uo
    @jamila-jc1uo 6 місяців тому +4

    ያአላህ ሶዉ ሁሉ የሶፍያ ሂይወት ላይ ነዉ ምትጫወቱት አረረ ቶው አትጨኑቋት😢❤

  • @XawoAbdi-gg4qn
    @XawoAbdi-gg4qn 6 місяців тому +128

    😊😊😊😊😊ቢዚን አምጣ የለመድናት እሷን ነው የማንም አይናውጣ አታምጣ የምትሉ የት ናችሁ በለይክ👍👍👍👍👍

    • @የአሜን
      @የአሜን 6 місяців тому +11

      ቤሄዳቹበት እደዚ አትበሉ ስራ እኮ ነው ወይ ጉድ😅😮

    • @AwaLeyla-nr8te
      @AwaLeyla-nr8te 6 місяців тому

      ትክክል😢😢

    • @Leena-lu3db
      @Leena-lu3db 6 місяців тому +2

      Aynawta ayebalem yesewen manenet satawkun

    • @HayuHasen
      @HayuHasen 6 місяців тому +2

      ግን ጤነኛ ናችሁ ሥራ እኮ ነዉ እዛም ሄዳችሁከሀይሚ ዉጭ እዚህም ቤዛ ጉድ😂😂😂

    • @A9ail5566u
      @A9ail5566u 6 місяців тому +2

      አትጃጃሉበት

  • @ayal1390
    @ayal1390 6 місяців тому +12

    ሶፊ ትግስትሽን አለማድነቅ አይቻለም በድንጋይ ብትይው ኖሮ

    • @SaidSaid-vp4kg
      @SaidSaid-vp4kg 6 місяців тому

      እኔ ግን ትዕግስት የለም

    • @محمدمحد-ف2م
      @محمدمحد-ف2م 6 місяців тому

      አቃጥለዉ ደፏት እኮ ሚስኪን

    • @Ekramedilsabo
      @Ekramedilsabo 6 місяців тому

      ድምሩኝ ውድ የሀጋሬ ልጆች. 🇪🇹🇪🇹የመድም ቅመም ናኝ ስድታኝዋ ናኝ

  • @nta2615
    @nta2615 6 місяців тому +11

    ሦፌ ግን ትመችኛለች ጀግና ይመችሸ💙😂✌️

  • @RegatMehari
    @RegatMehari 6 місяців тому +11

    እረ ኤፍ ለሴፊ እማ እናዳትስቀይማት ይቅርታ ኤፍ ሴፍያ ጡሩ ሰው ናት

  • @NasirHayat-cq6yp
    @NasirHayat-cq6yp 6 місяців тому +3

    የለበሰቺም ምድነው ድጋሚ እዳትመጣ ምትሉ በላይክ❤❤❤❤❤

  • @RadyaSualeh
    @RadyaSualeh 6 місяців тому +24

    እረ ሶፊን የዋህ እደሆነች አይታችሁ አትጫወቱባት

  • @teslim570
    @teslim570 6 місяців тому +11

    ጥፊ ያንስበታል የልብ አድርሶ ይቅርታ አይሰራም

  • @كاملهإثيوبيا-ي1ز
    @كاملهإثيوبيا-ي1ز 6 місяців тому +70

    ኤፍ አሚገርመኝ የልቡን ተናግሮ ይቅርታ የሚለዉ ነገርሥ😂😂😂

    • @ኢለሀምዩቱብ
      @ኢለሀምዩቱብ 6 місяців тому

      😂😂😂😂

    • @للعاللل
      @للعاللل 6 місяців тому

      😂😂😂😂😂

    • @zeharn-uw9td
      @zeharn-uw9td 6 місяців тому +1

      ምንም ልክ የለውም ሢያናድድ

    • @EtuNigane-o8l
      @EtuNigane-o8l 6 місяців тому +2

      ​@@zeharn-uw9tdገገማ ነገር ነው

    • @Ekramedilsabo
      @Ekramedilsabo 6 місяців тому

      ድምሩኝ ውድ የሀጋሬ ልጆች. 🇪🇹🇪🇹የመድም ቅመም ናኝ ስድታኝዋ ናኝ

  • @meronmeron7932
    @meronmeron7932 6 місяців тому +3

    ሶፊያ ደግ አረራሽ😂 ግን በጣም ተመችቶኛል❤ በዚህ ያጋጣሚ አድናቂ ነኝ

  • @tube703
    @tube703 6 місяців тому +3

    እየኝ እሰኪ አላለችም ቀይ ሲማጎ የመሠለች ስታስጣላ ሶፊ የኔ ቆጆ ሴት😍😍

  • @emukal
    @emukal 6 місяців тому +1

    ውይ ጥፊዋ ሲመች ደግ አደረገችህ እንደዚህ አይነት ፕራንክ አለዴ የምትናገራቸው ቃላቶች ደም ያፈላል እረ በደገመችህ😂😂😂

  • @onedaytube
    @onedaytube 6 місяців тому +3

    የኤፍሬም ፕራክ ባልና ሚስት ያፋታል ያናንቃል ገገማ ሁለቱም እቺ ደሞ ሰው ሰራሽ ተገጣጢሞሽ ነገር አትመጥንሽም ሶፊ ጀግና ሚስት ናት

  • @Fatima-j6r5q
    @Fatima-j6r5q 6 місяців тому

    .አረ ሶፊ በአላህ አለባበስሽን አስተካክይ 😢 እስቲ ከፈኪሀ ተማሪ እኔ አለባበስሽን ካላስተካከልሽ ሰብስክራይቤን አነሳለው ባች የተነሳ ሁሉ ሙስሊም ይሰደባል እስቲ ታስተካክል የምትሉ😢

  • @MisCo-s3e
    @MisCo-s3e 6 місяців тому +36

    አረ ተዉ ሶፌን አታስከፋት ጀግና ናት ግን አጮለችው እሷ ፕራንክ ስትደረግ አችልምይከፋታል

  • @zaharamuhammad2691
    @zaharamuhammad2691 6 місяців тому +5

    ሶፊየ የኔቆጁዉ አቸ በጣም ቆጁዉ ነሸ ሶፊን ሳይሁን ተውፊቂን ብቻዉን ነበር ማረገ ሶፊን ለቀቅ አርጉልን

  • @CleMobile-fz7wd
    @CleMobile-fz7wd 6 місяців тому +4

    ቶፊቅ እና ሶፊ የኔ የዋህ ልጆችሁ ኤፍረም😂 ሶፊ ይቅርታ ይገባል የምትሉ

  • @hadiyamohammed5611
    @hadiyamohammed5611 6 місяців тому +2

    እረተው በአላህ ሶፊን እደዚ አታደርጎት 😊😊❤❤❤🎉

  • @IfufVkcif
    @IfufVkcif 6 місяців тому +87

    ልጅቷ ማህተቧ ያምራል ግን ይቅርታአለባበሷን ታስተካክል ምከሯት

    • @AestheticViews_1
      @AestheticViews_1 6 місяців тому +1

      mebitwa new enidezih melbes

    • @SaidSaid-vp4kg
      @SaidSaid-vp4kg 6 місяців тому

      ማህተቧ ብቻ ምን ይስራል በሩቁት ነው

    • @ሪምነኝኮሜትታዛቢስወዳቹ
      @ሪምነኝኮሜትታዛቢስወዳቹ 6 місяців тому

      አረ የጭረዉ ነገር

    • @hm3674
      @hm3674 6 місяців тому

      ቁንጅየ ናት ልጅቱ ችግሩ ልብሷ እንደለበሠች አይቆጠርም ግን አይበርዳትምንደ ሆዷን

    • @SaidSaid-vp4kg
      @SaidSaid-vp4kg 6 місяців тому

      @@ሪምነኝኮሜትታዛቢስወዳቹ ይገርማል ምን ይስራል ኤሄ ሁሉ

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha 6 місяців тому +1

    ደግሞኮ ሶፊ ስታምር ወላሂ እኔ አለባበሷጅ ሚደብረኝ ሌላ ነገሯ ምንም አይወጣላት የኔ ቅመም የዋህ ነችኮ 😢😢😢😢

  • @EeEe-hg7cx
    @EeEe-hg7cx 6 місяців тому +6

    ሶፌ ለጥፌአደኛናት ከሁሉምቦታ😂ቤዜብታይሽ😊

  • @Kedga-od5pz
    @Kedga-od5pz 6 місяців тому +1

    እሰይ ይገባዋል ደግ አረግሺዉ ሶፍየ የልጂቱ አለባበስ ግን ቆቅ ይላል

  • @hayathayat-xj3zy
    @hayathayat-xj3zy 6 місяців тому +15

    አይይ አይ ሶፊያን እማ አትመጣጠኑም አሁን ባይኔ መጣህ ኤፊ😂

  • @Semufika45
    @Semufika45 6 місяців тому

    ኤፋ አንተም ተበላሸህ እንዴ እንዲህ አይነት ፕራንክ ይቅር የምትሉ❌❌❌ቶፊቅ ደዩስ ባል በመሆንህ ነው ሶፊ ሁሌ የምትከፋው አንተበከፈትከው በር ሁሉም እየገባ አቃጥለው ሊደፉዋት ነው አላህ ሆይ ከደዩስ ባል ጠብቀኝ

  • @umuabuketube3002
    @umuabuketube3002 6 місяців тому +4

    ኤፍሬም ተው የዋህ ነት ሶፍ ተጎዳለች

  • @AaAa-o7y8p
    @AaAa-o7y8p 6 місяців тому +2

    እኔ ኮሜንት መፃፍ አይመቸኝም ሶፊ ግን ሳላደንቅሸ አላልፍም ጎበዝ ዋዛ ጎንደሬ

  • @RabiyaGstachio
    @RabiyaGstachio 6 місяців тому +9

    ሶፊ😂😂😂ሚስኪን አንተ ጡሩልጅ አልነበርክምእደ አለች

  • @bezachanel2516
    @bezachanel2516 6 місяців тому +1

    ደካማ ጎኑዋን ንገራሃት እንጂ ለም ታስከፋታላቹ እሄ ድፍረት ያመጣዉ ቶፋቅ ነዉ ትዳርህ አታስከብርም የሰዉ ልጅ ናት እኳ እንዴ እደዉም በጣም ትግስተኛ ናት እኔ ቢሆን በድንጋይ ነዉ ምለዉ የነበር ሹሀድ😢

  • @የሀኒሸጋእናት
    @የሀኒሸጋእናት 6 місяців тому +6

    ውዶችየ ወጥቶከመቅረት ይጠብቀን 😥😥😥😥

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw 6 місяців тому

    ኤፋ ጥሩ አደለም እደዚህ ያለ ፕራክ ተው ሶፊየ የኔ ደርባባ ሽሴት ቢደረደር ከች የሚደርስ አድም ሴት የለም የኔንግስት❤❤

  • @ttinaabate9710
    @ttinaabate9710 6 місяців тому +32

    አረ ሶፊ ጎበዝ በባልሽ እማ እዳትደራደሪ 😂😂😂😂ኤፋዬ እንዴት ነው ጥፊው

  • @LUBABAAHMED-kd1uf
    @LUBABAAHMED-kd1uf 6 місяців тому

    ሶፊደሞ አለባበስሽን አስተካክል ለሀይማኖትሽ ክብር ይኑርሽ ኢተቂላላላላላ አላህ ይመልስሽ

  • @webtaysha117
    @webtaysha117 6 місяців тому +18

    ዎይኔ ኤፍ አንቴ ማታመጡው ነገር የለም ይመቼክ ግን የጥፍ ነገር አሳሰበይኝ 🤣🤣🤣

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha 6 місяців тому

    ቱቱቱቱቱቱ ግን ሶፊያና ተዉፊቅ ባልና ሚስት አይደሉም ማለት ነዉ አይደል የተረዳሁት እደዛ ነዉ እረተዉ በሀላል መገድ ኑሩ ኒካህ ብታደርጉ ኑሮ ማንም የማንንም ሴት እያመጣ አይጨማለቅባቺሁም ነበረ ማለትም ትዳር በራሱ የተከበረ ስለሆነ 😏😏😏

  • @HiahAlharbi
    @HiahAlharbi 6 місяців тому +3

    የአላህ ሶፊ መቸነው አለባበስሺ የሚስትካከለው

  • @LamlamAl
    @LamlamAl 5 місяців тому

    ስርአት የሚባል ነገር አለ ለሰው ልጅ ክብር ይኑራችሁ እን ኤፍሬም

  • @sofi8983
    @sofi8983 6 місяців тому +5

    ማነው ሶፊ የኔ ሚስኪን እንደኔ ያሳዘነችው ደሞ ደምሩኝ በቅንነት

  • @zainabazainaba1936
    @zainabazainaba1936 6 місяців тому +1

    ባሉን የማያስደፍር ሴት ማሻአላህ ሶፉ በባልሺ እማ እዳትደራደሪ

  • @Muna-bn7rx
    @Muna-bn7rx 6 місяців тому +4

    ሶፊ ጎበዝ ደግ. አረገችህ❤

  • @SdddSdd-i1m
    @SdddSdd-i1m 6 місяців тому

    የሶፊ አድናቂወች ትግሰቷን እሚወድላት👍👍👍👍👍

  • @S-sis
    @S-sis 6 місяців тому +13

    ዛሬ ሀይሚን አልማየት ደብሮኛል 😢🙄💞💞💞

  • @ዜድየማርያምልጂ-ደ1
    @ዜድየማርያምልጂ-ደ1 6 місяців тому +1

    እንድህ አይነት ፕራንክ ቢቀርስ ኤጭ አሁንስ አበዛችሁት ሶፊ ፀባይ ሰናይ ደስ እምትል ልጂ ነት

  • @OkOk-re3ut
    @OkOk-re3ut 6 місяців тому +40

    የኤፍሬም ፕራክ እኮ በስማም አይጣል ጥግ የለውም😳😂😂❤

  • @HayatSaid-x5f
    @HayatSaid-x5f 6 місяців тому +1

    ሶፌ ወላሂ ይመችሽ እህህ እደዛሬው ስቄአላቅም ጀግና ለካ ጎደሬነሽ❤❤❤❤

  • @ዙዙዪ
    @ዙዙዪ 6 місяців тому +5

    አይ የሶፊየ ፈተና መቸነዉ የሚያልቅልሽ የኔ እናት😮😢😂❤

    • @مدينةعيسى-ص9ظ
      @مدينةعيسى-ص9ظ 6 місяців тому +1

      የመዳም ቅመሞችኮ አይሄንልንም እናሳዝናል ፈተናችን ይበዛል ወሏሂ

    • @ዙዙዪ
      @ዙዙዪ 6 місяців тому

      በጣም የኔ ዉድ

  • @AlmasLovely
    @AlmasLovely 6 місяців тому

    ማርያምን እንደት እንደተመቸችኝሶፊ አኮራሺኝ❤❤❤❤❤አይ ኤፋ ቢቀርብህስ

  • @zainabmohamed5039
    @zainabmohamed5039 6 місяців тому +15

    ሶፊ ተይ አላህን ፊሪ ዱኒያ ቀሪ ነው አለባበስሽ አሥተካክይ

    • @BHzxb
      @BHzxb 6 місяців тому +1

      አታሽቃብጭ.ሸዋር ከራስ ይጀምራል. አች እህነየ. ቲክቶክ ላይ. እየጨፈርሽ ይሆናል የርጎ. ዝብ

    • @zainabmohamed5039
      @zainabmohamed5039 6 місяців тому +2

      @@BHzxb አች እራሱ ምድነኝ አልሽ የመከርኩ መስሌም እህቴን አልሀምዱሊላ አረብሀገር ተመጠሁ 6አመቴ አንድም ቀን በሶሻል ሚድያ ወጥቸ አላቅም ወደፌትም አልወጣም ሲጀመር በስልኬ የለም ቴክቶክ የሚባል ዙሙተኛ አልሀምዱሊላ

  • @Tigest-z4x
    @Tigest-z4x 6 місяців тому +1

    ሶፊን አታስለቅሱብን ተዋት ምንድነው እንድህ አይነት ፕራንክ ያስጠላል

  • @رخمت-و7ث
    @رخمت-و7ث 6 місяців тому +3

    ሶፊየኔ ጀግና እንኮንም አጣፈርችው

  • @FfdgfGghj
    @FfdgfGghj 6 місяців тому

    አድሶ ልጅ አለባበሶን ታስተካክል የምትሉ

  • @Tis9632
    @Tis9632 6 місяців тому +4

    ምኑን ከምን አድርገሽ ነዉ የለበስሽዉ የኔ ቆንጆ😂😂የፀጉርሽር ነገር😊. ሶፊዬ የኔ ጨዋ የኔ ደርባባ የሴትነት ልክ❤❤❤

    • @emuhalid970
      @emuhalid970 6 місяців тому

      ምኑን ከምን አላለችም የኔዉድ ግራ የገባዉ ትዉልድ አሥቀሽኛል ግን😂😂😂😂😂😂

  • @TekaBeka-b8s
    @TekaBeka-b8s 6 місяців тому

    ደግሞ አድሳባ ከወጣችሁ በኃላ ያንተ፣የሙቢና የሀሰን ሞጎስ ተወሰደ እንደ? ሁሌም የአከራያችን ልጅ እያሉ የሚመጡት ከself confidence የወረዳ ስራ ሚሰሩት ነገር።ወይም አድሳባ ስለገባችሁ ብዙ ያወቃችሁ ይመስላችሁና ሚትሠሩትን ነገር ምንም ሳትገመግሙ ትፖስታላችሁ።እኔ ቡታጅራ አይደለሁም ግን ቡታጅራ ልጆች እንደዚህ አልነበራችሁም።በሰው ህይዎት ለይ ሚከሰቱ ነገሮች ለይ ሰርታችሁ ትምህርት ስትሰጡ ነበር።አሁን ደግሞ ቀንድ መሆን ስገባችሁ ጭራ ልትሆኑ ፈለጋችሁ።ተመልካችን በልጣችሁ መገኛት እንጂ እናንተ ተበልጣችሁ ማን እናንተ ገይመጣል?ሌላም ደግሞ የድርቅና ስረዎችን አትስሩ።ሚትፖስቱት ነገር ጥያቄ ሚያስነሳም ከሆና መልስም አብሮ መቅረብ አለበት።ደግሞ ገዜው የcomptition ስለሆና በፍጹም ሥረዎቻችሁ ሳይታረም አትፖስቱት።ሌላም ሚድያችሁን ሚከታተሉ ተመልካች እነማን እንደሆኑ ማጣራትና ሚመጥናቸውን ስራ ማቅረብ።ለምሳሌ ከዕድሜ፣ከፆታ፣ከት/ት ዝግጂት፣ሌሎች ነገሮችንም ግንዛቤ ውስጥ እያስገባችሁ ስሩ እንጂ በድንገት ያሰባችሁትን እርስበርሳችሁ ሳትገመገሙ ከፖሰታችሁ ታንሳለችሁ።

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 6 місяців тому +49

    ግን የቶፊቅ መልስ ተመችቶኛል 👍👍

  • @JaJa-rq4bt
    @JaJa-rq4bt 6 місяців тому +2

    ሳፊዬ የኔጀግና ጠፈጠፈይው ሚዚኪን ኢፊ

  • @ሂዊየወልዲያዋ
    @ሂዊየወልዲያዋ 6 місяців тому +4

    አይ ኤፋ የልቡን ከተናገረ ብሆላ ይቅርታ በጥፊ😅😅😅😅

  • @مدينةعيسى-ص9ظ
    @مدينةعيسى-ص9ظ 6 місяців тому +2

    በሶፊስ አትምጡብኝ የኔ ትግስተኛ ፀጉሯን ይዘሽ አትነቅሊያትም ነበር

  • @NafeesaNafeesa-kn4kn
    @NafeesaNafeesa-kn4kn 6 місяців тому +3

    ሶፊዋ የኔ ቆጆ አስነካሽለት ኤፋን