Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በጣም ደስ ብሎኛል 😊
እንደ ምትመጣ እርግጠኛ ነበርኩ ወላሂ😂❤❤❤❤❤❤❤❤በተረፈ ኣድናቂያቹ ነኝ😂❤❤❤❤❤❤❤❤
Jossiye egzhabeher yakebrk yemr teleyaleki lanetm egzhabeher yelebhen meshat yestk ❤❤❤
ስለምርቃት😂😂😜😜😜😜😜
ዲራማዉ😂
❤🎉😢❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የዙልሂጃ ዘጠነኛን ቀን በአፆም በዚኪርበኢባዳ ያሳለፈ ሠዉ ያለፈዉን አመት ወጀልና የሚመጣዉን አመት ወጀል ይምራል ብለዋል ረሡል ﷺ
ሰለላሁ አለይ ወሰለም
ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም ጀዛኩምላሁ ኸይር
ልደት እየተከበረ ስለዙልሂጃ ፆም እዚህቦታ ትፂፊያለሽ እይይይይ ቦታውአይደለም ለማንኛውም ማለፍየማልችለውን ሰለዋትላውርﷺ ﷺ ﷺ
S a w❤❤ወላሒ እፆማለው ብዬ😢አይድ መጣ 😢በጣም ነው ያናደደኝ😢😢
አይዞሽአማአጂሩታገኛለሽዋናወንየሸነው@@Fatma2300-pt2mp
እኳንም ደስታችሁ ተመለሰ ደስ ቡሎኛል ጡሩጓደኛ የፈጣሪ ስጦታነው አተለነሱ ጡሩ ብትሆነውላተጡሩ የሆኑልህ❤❤❤❤
ዊናዬደምረኝ❤❤❤❤❤❤❤
@@abdullaw6274ውድድምሪኚ
ውድድምሪኚ❤❤❤❤
ዊና ከጓደኞቹ ጋ መቸ ነው የማየው
የምር እደጆ ምርጥሠው አላየሁም የጓደኛጥግ ምርጥልጅነው ወላሂ ስነስርአቱ ለሠው ያለው ክብርማሻአላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ ወድም
Oromo jegna new
ሶፊ እና ቶፋ በመታረቃቸው ደስ ያላቹ ላይክ ግጩኝ❤
መቼተጣሎ😂
ቶፋ
መቼ ተጣለተው
ድራማ እኮ ነው ማማየ
መቼ ተጣልተው መቼስ ተጋብተው ተውጅ ወገን😂😂😂😂
ማሻአላህ ድራማው በሚምር ሁኔታ ተጠናቀቀ ዋው ያምራል ❤❤❤❤
😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
በጣም
😂😂😂😂😂😂እኮ
በጣም ደስ ብሎኛል ስለታረቃችሁ ሶፊዬ የኔ ልእልት እንካን ደስ አለሽ በፍቅር መሀል ፈተና ያለ ነው
የምር አሥለቀሱኝ ተጣልቶም የጋደኘዋን ደሥታ ለመካፈል ስለመጣች ደሥ ብሎኛል አስለቅሶኛልም ማለዉ እደኔ ቲክቶክ አይቶ ወደ ይቱዩብ የሮጠ በላይክ አሣዩኝ
ማነዉ እደኔ ቶፊቅ ና ሶፊ በመታርቃችዉ የተደሠት👍😊❤
ሲጀመር አልተጣሉም ሽቀላ ነው
ብራክነዉ😂😂😂
የት ተጣሉእና ሽቀላንዉ ግን በሆነባልሆነው በውሽትእየተማለ የሚመጣ ገን ዘብገደልይግባ እምነትይቀድማልአላህንመፍራት ሂዳያይስጠንይችአለምቀሪናት
መች የተጣሉትንና😂😂😂😂
ምሥኪን መች ተጣልተው😂😂😂
ከሶፊ ጋር የታረቁ የመሰላቹ ላይክ ግጩኝ❤
መች ተጣልተው
መቸ ተጣሉ ክክክክክ
መቸ ተጣሉ ፊትኑስ 😂😂😂😂
መቸ ተጣልተው
እኮ😅😂@@Mekiya472
ትወናችውን አለማደነቅ አይቻልም እደምትመለስ አውቅ ነበር ለማንኛውም ደስ ብሎኛል 🎉🎉🎉
እንኳን ደስ አላቹ ጆዬ መልካሙን እመኝልሃለሁ እኔም በመታረቃቸው ደስ ብሎኛል
ቶፊቅ ደግሞ እኳን ደሥአለህ ግን ተማርበት ለትዳርህ ክብር ይኑርህ ከዚህበኋላ የምንፕራክ ሂዲያ ይስጥክ
Mnew derama endehone yalekew 🫢🫢🫢
መቸ ያገባትን😂😂😂
አሰለሙ አለይኩ ሶፊ ቶፊቅን በጠም እንደ ምቶጅው የስተዊቀል እበክሽ እየወደድሽው አትጉጅው ከወደድሽ ከነ ሁሉ ነገሩ ወደጅው እንኳን በድገሜ አብረቹ ሆናቹ አይለየቹ❤❤❤
እንካንም ታረቃችሁ ደሞ ተጣላን እያላችሁ እንዳመጡ መጋጨት ያለ ነው ከዛው ከቤታችሁ ጨርሱት
የታደለ የልጅ ዘመን በኛ ግዜ ተደብቀን አዩን አላዩን ስንታው ጎረቤት ጭምር ገርፎ ያሰቃየን ነበር ።የናንተ ዘመን ነፃነት ያለው ነው ይመቻችሁ
ቶፊቅ ሶፊ ሚስትህ ብቻ ሳትሆን እናትህም እህትህም ናት ማንም መቅደም የለበትም ከሶ ሌላ በጥንቃቄ ያዛት አክብራት ኢቺ ማርያ የምትባል ጉድ ከህይወትህ አርቅ አጀንዳህን ዝጋ መልካም የፍቅር ዘመን
ትክክክልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ውድድምሪኚ❤❤❤❤❤
@Mathina-fውድድምሪኚw7dp
በትከክክክክክል ማር
@FozyaHsene ይኔም ጥያቄንው ግርሞዎኛል😢😢😊
ቶፊቅ እንካን ደሰ አለክ ግን ተማርበት ሰለታረቃቹ ደሰ ብሎኛል
😅😅
እረ ባክሽ አልተጣሉም ድራማ ነው ስራ ነው 😅
ሰዉ የዋህ ነዉ ግን ለምንትሸ ወዳላችሁ
አይ ማሻአላ የምር ቶፋየ በጣምነው ደስያለኝ እኳን ደሳለህ ወድሜ
እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ ለጓደኞችህ ክብር ይገባቸዋል
ማነዉ በመታረቃቸዉ ደስ ያለዉ👍😘ቶፋ እኳን ደስ አለህ🎉
መቼ ተጣሉና200k ገብተው ፏ ብለው ሊኖርኮ ነው😅
@hayat-gc8vu 😂😂😂
የሰዉ ቤት ምርር ስልችት ያላችሁ እምር ፍክት ያለ ኑሮ ይስጣችሁ ደምሩኝ አይከፈልበትም
❤🎉
@WiaTube77ውድድምሪኚ0
አሜን አሜን አሜን
እኔምለው ስጋውን ማን አረደው
ማሻ አላህ ደስ ብሎኛል ስለታረቃችሁ ግን አትረቡም እደዝህ እየተዋደ ዳችሁ መጣላታሽሁ
ሰሚራየ ደምሪኝ
እኔን ግርም የሚለኝ ማሻ አላህ እያላችሁ እምታወድሱ ሰወች 🤔
አይ ሁሉም ነገር ድረማ ነበር ማለት ነው😅😅ይብላኝ ለኛ ለሚስኪኖቹ😢
😂😂😂
እውነት ድራማ ክነበር ጥሩ አይደለም እኛ እዚ ሳያለቅሱ አልቅሰን ሲደሰቱ ተደስተን እውነት ልክ አደለም እንደዚ😢
😂😂😂😂😂😂😂
ክክክክክክ ስራየን እየተዉኩኝ ቁጭ አያልኩ ማዘኔ ክክክ
@@Hdeh-mc9xw እኔስ ብቲይ እነዚ አሽቃባጮች ፈላባቸው
ማሻ አላ እንኮንም ደስ አለህ በል ሞስሌም ልደት አለዴ አረ አንተልጂ ወደት እየሂርክ ነው😮😮😮😮😮😮
ሳህ❤
😮😮😮😮
Limeni aribochie yakibralu limeni letiyikachihu
እኮ
የናተ መጫወቻ ሁነን መቅረታችን ነዉ የነደደኝ ለካ ዲራማ ነበር ለማንኛዉም ደግ ተመለሰች
አዎድራማነውእኔበአክስቷአነጋገርነውየተረዳሁት ከሄደችከየትትመጣለችሻንጣውራሡ ፋዲነው 2000ሺመግቢያነገዱብን😅😅
እኔም. ይለያን ንግግሯ ግንኮ ድራማ ነው ቢሉንም እናይላቸው ነበር ባይዋሹ@@gjyvng738
እኔራሱ በጣምነው የተናደድክት ለካ ሽቀላነው😂😂😂
😂😂😂 በጣም የነሱመጫወቻ
ሳፈ አና ቶፋክ በመታረቃቸው ደስ ያላችሁ ቤተሰብ አደረገኝ ብቅንንተ የነ መልካሞች
ደስ ሲል እኳን ታረቃችሁ በል ከግዲህ እዳታስከፋት ቶፊቅዬ ሶፊን 😢❤❤
ድራማዉ ተጠናቀቀ ማለት ነዉ እዉነትም ተሆነ እኳንደስስስአላችሁ እኳንታረቃችሁ ግን ጥያቄ አለኝ አልገባኝሁኖ ነዉ መልስ እፈልጋለሁ ስጋዉ እዴትነዉ ሙስሊሞችም ክርሲቲያኖችሁ የተለየነዉ ነዉ ባድ ነዉየምበሉት መልስ??
ማለት እውጭ የታረደ ሥጋ እደሁ
የምር የኔም ጥያቄነወ በጣምነወ የደነገጥኩት
@@ChfCh-fk9fdኢትዮ አይደል ማን እንደሚያረደው ይታወቃል አረብ ሀገር አይደል
ባንድነው የሚበሉት😂😂😂😂
200ሺ ለመግባት ነው ወገን እንኮን ደህና መጣሽ
😅😅😂
😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ😂😂😂😂😂😂😂😮😮😮😮😅😅😅😅🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😳😳😳🤓🤓🤓😁😁😁😄
jossa i respect u egziabher yibarkeh astaraqiw programhn bekirb btjemr yebzu sew hiwet tikeyraleh wiz confidence brave jossa
አላህን ብፈሩ ጥሩ ነበር ሶፊያ ያአላህን ቃል ልታከብሪይገባሻል ወዶቹን በሙሉ ሀላልሽ አይዱሉም ታአረፊ ሀራም
አላህ መጨረሻችንን ያሣምርልን እህቴ አሷስ አቀፈቻቸው 😢
😂😂😂አቀፈቻቸው @@ፋፊያጣየዋገጠሪ
በዚሁ አጋጣሚ ሕብሷንም እድታስተካክል ንገሯት
ዉዴ ቶፊቅስ ሀላል ነውዴ ኒካ አርገዋልዴ
Seme becha eko new welahi yelalu demo beza laye lebsua
ሲጀመር ድራማ ነበር ከዛ 200ስፕስክራፕ ሲሞላ ታረቁብላችሁ መጣችሁ አታታሉ
አወ ከምር😂😂
ትክልልል
አወነት😂😂😂😂😂
ዲራማውተቆጬ 😅😅😅😅 በረራዋ ላይእቢብላህ ገብታ እዴት ተመለሰቺ አይእናተ እኞን ጎዳቺሁን እውነት ጉዲነው
ሳህ
አለቀ ድራማው😂😂😂😂
😅😂
ጎደር ነው የሒደችው
የአገር ውስጥ በረራ ነው ማሬ ሽውደውን ነው
ማሻአሏህ እንኳን ደስ አላችሀ ሶፊ ና ቶፊቅ ወላሂ ግን ይሄ ጆይ ልዩ ነህ አሏህ ይጨምርልህ ጄግና ነህ❤
እኔ አንድ ያልገባኝ ነገር አለ እሱም ምንድነው ካላችሁ ክርስቴን ሙሥሊሙ ባንድ ነው ስጋ የሚበሉት ማለቴ ባለምሀተሙና የቶፊቅ ወድም ካንድ ትሪ አስተው በበርበሬ ሲበሉ አየሁ😮😮😮😢
እኔም ጥያቄየ ነዉ ኮሜት ፅፌነበር
@@محمدمحد-ف2م አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ሌላ ምን ይባላል😢😢😢😢
እኔም ወላሂ ሁሌ ይገርመኛል😢😂😊
በስማአም ቢስሚላ በስ ሰበሉ😂😂😂
እኔም ገርሞኛል
ፈጣሪ በሚያውቀው እንደምትመለስ እርግጠኛ ነበርኩ ምክንያቱም እንተዋወቃለን😊😅
ቶፊክ እንካን ደስ አለክ ሶፊም እንዳዞ አትሁኚ እሺ የኔ እናት በተረፈ እወዳቸዋለሁት ❤❤️❤️❤️🇪🇷🇪🇷
ግን ደሞየገረመኚ የሥጋዉነገር ሀይማኖታቺሁ ተየትኛዉነዉ ያረብ ክፉአተነጋግረኚ
እኮ እኔእራሡአልገባኝም
አላቅም በጣም ደስ ብሎኛል ወላሂ እዳየሁት ነው ያለቀስኩት ብቻ ትለያለሽ
እንኳን በሰላም ድራማው ተጠናቀቀ 😂😂😂👍👍
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
😂😂😂😂😂እውነትነው
ተው ግን በሰው አትጫወቱ ወላሂ ከደስታየ ብዛት እንባየ መጣ ለማንኛውም አንድ ላይ ሁናችሁ ስላየኋችሁ ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤
ማሻአላህ በጣም በጣም ደስ ብሎኝል አልሀምዲሊላ
መሸ አለህ እደኔ ደስ የለው ❤❤❤❤❤❤❤ ሚን አለበት መርክነ ሄሉ ኢደዚ ቢገነኙ😭😭😭😭😭
😢😢😢😢😢😢😢
ሞኝ ናችሁ ድራማነው ሁሉም 😂
😢😢😢😢😢
😢😢😢😢😢😢
ተመስገን ቶፎክ እንካን ደስ ኣለክ የኔ ወድም
Mirte gawdengoch ❤❤❤❤❤❤ das yilal mashallah
ጆሲ እውንት ተባረኪ የማይጨረስ እንጀራ ይስጥህ ስላስታረቃካቸው ደስ ብሎኛል
አረ አትሞኚ
እልልል ዋዉ😂😂🎉🎉🎉
በጣም ነበር ያዘኩት የእውነት አለቀስኩ😢 ጥድ ሲለያይ አልወድም😢 እኳን ታረቃችሁ❤ እንደኔ የተደሠታችሁ በላክ አሳዩን👍
እኔ ፊቱንም ሪከርዷነበረኚ ዉሸቴንዉ ግን ሚሥጥር ጠብቂ ባለችኚ መልኩ ለማንም ሹክ ሣልል ድራማዉ ተጠናቀቀ😂😂😂
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ሰላም ውድ ድምሪኚ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@@sweet-e4s4vውድድምሪኚ
@@SaarahAhmed-v7lውድድምሪኚ
ማአሽላህ.ወላሂ.በጣም.ደሥ.ብሎኛል.ስለታረቃችሁ
Hulachihum tebarku mirx yamtu guadgnamoch nachu getan tofik sofi enkuan des alachu🎉🎉🎉🎉
ቶፊቅ ልትማርበት ይገባል እኳታረቃችሁ
ድራማ ነዉ😂😂😂 እኛ ነን መማር ያለብን
ኤፋዬ በየሄድክበት መረበሽ😂❤❤❤
ኧረ ተው ቡራዬ የኔ ጌታ አሁን አንተ ለሀይሚ የፉቅር ጥያቄ አቅርብላት ወንድም 🤔🤔🤔🤔
ጆዬ በጣም ነው ምወድህ በርታ የኔ አባት አንተንም እናስገባሀለን ስለ ታረቁ በታም ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤
ሰጀመር ደረማ ነበር🙆♀️
ማሸአለህ ጆስ የልጅ አወቅ ታበረክ❤❤❤
የሰዉ ደስታ የሚስደስትዉ ላይክ ❤
ጆሲይ በጣም ነዉ የማደቅህ🎉🎉❤ጎበዝ ነህ ሰለ መልካም ስራህ
እልልልልልልል አልሀምዱሊላሂ ወላሂ በጣም ነዉ ደስ የሚለው ማሻአላህ እንኮን በሰላም ተገናኚችሁ 🎉🎉🎉❤❤❤በጣም ነበረ ያዘኩት 😢😢
አሏህ የህድኩም በስ ሶፊ አሏህ ልቦናይስጥሽ እዴዚህ አይነት ስራ ቢቀርብሽ ይሻላል እዱኒያ ጠፊናት
የቂጧ ቅርፅ እየታየ አኡዙቢላህ
yesrachewnyistachew
ጭራሽ አሄራ ረሥታለች ትውጣጠራለች መታረቃቸው ደሥ ብሎኛል ግንቢያንሥ ሠፋ ያለ ልብሥ አትለብሥም
አኡዙቢላህ ነገትሞቻነሽ ተወጣጥራ ማነውሰላምስእድትይየፈቀዴልሽ እሚዳያላይመውጣትሽሲያስሽ. ሴትአሰዳቢ
@@ኒቃቤንአትኳት-ሸ3በ አላህ ይድነ በሥ 🤦🥺😭
እንኳን ታረቃችሁ ማሻአላህ ግን ከመቸ ወድህነው የሙሥሊም ልደት መከበር የጀመረው ?
ዋው በጣም ደስብሎኛል❤❤❤❤ እኳን ደስአላችሁ
ተመስገን
እኔ ያልገባኝ ስጋው እደትነው ማለቴ ሁለቱም ነው የሚበሉት
ወለህ ያኔም ጥየቅ ነዉ ?
የእኔም ጥያቄ ነው
ተዋዶ ያለበት እስላም ክርስቲያኑ ተዘነጋሽ እዴ ኢትዮጵያ መሆኑን 😂😂አለ ቴድ አፍሮ
አጥብቀህ ያዝ ቶፊቅ ጆሲ ምረጥ ሰው
Mashaallah tabarakallah idimee xenaa yiisxachuu hullachum ishaallah
ምግቡ ግን ምንድን ነው የክተሥቴያን ውይሥየሙሥልም። ጥያቂው ይመለሥ
ወላሂ የኔም ጥያቄነወ????
ወላሂ የኔም ጥያቄነው
እኔም እንደዛው ጥያቄዬ ሁሉም ክርስትያኖች ናቸው የምን ይሆን
እኔኮ ግርም እምትሉኝ ድራማ ሲሰራብን እማይገባችሁ ነገር ነው
አናቃለን ዲራማ መሆኑን 😂😂😂😂
ማነው እደኔ ደስያለው አስለቀሱኝ ሳያስቡት ተለያይተይ አላህ ይመልስላችሁ 😢😢😢❤❤❤❤
መሽአለህ ኣላህይጠብቃቹ ራጅምእዲሜ
ሲጀመርመቸተጣሉ ድራማእኮነው
አወ
አንቺ ነሽ እንደኔ የገባሽ
እ መጀመሪያም ድራማነዉ ብየነበር እኔ
ወይኔ ወይኔ ጉዴ እረ ምን አይነት ነገር ነው የገጠመኝ ለማንኛውም ደስ ብሎኛል ስለታረቃቹህ ወላሂ ግን በጣም አስለቅሳቹህኛል በሰው ሀገር ሁኘ ማነው እንደኔ ያለቀሰ የተከፋ እስኪ በላይክ አሳዩኝ 👍
አይዞሽ እህቴ 😢😔
ቶፋ እኳንን ደስ አላችሁ ማርያምን እናተ ስለታረቃችሁ እኔ የበለጠ ደስ አለኝ አብራችሁ ስትሆኑ ትደምቃላችሁ!!!
🎉ጋደኞችህ አመስግን በጣም ማሻላህ ናቸው
waw congratulations bro enkHni dasi alaki la lala gezi timireti nw yalafawoni Tareki hono ylefali badaseti bafekire nuruo
ቆይ ስጋው ምንድነው🤔😳😮
😂ቱ
የኔም ጥያቄ ነዉ ጨሪሰዉ ተግማሙብን ይኸ የዩቱብ ብሪ አሳበዳቸዉ
😂😂😂 እዉነቴነዉ🤔🤣🙊@@ethiomamatube3772
@latifaalkhatri624በጣም ገረሙኝ🤔🤣4
እኔም እያልኩነበር😂😂😂በሉትኮ ሁሉም ባአንድላይ
Masha Allah. Enkanm. Allah Agenanagnchu
ግን ድራማነው እምትሉ እውነታችሁነው😢😢😢
Awo Derama now😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂machee hedech machee tamalasech🤔🤔🤔 hushatamoche nachu😂😂😂😂
እና ወደ ውጭ በራ አነበር እንዴ መንግዜ መጣይ ወይስ እናቷ ቤት ነበር ሄጀችው😂😂
የኔም ጥያቄ
😂😂😂😂😢
ተጫወቱብን
ጆን ይሁሉ ባንተነዉ እኳን ዴስ አላቺሁየሚር
Alhamdulillah alhamdulillah alhamdulillah maashaa allh tabaarakaallh ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ WOW
ማነው እደኔ ቶፊቅና ሶፊ በመታረቃችው ደስ ያለው❤❤❤❤
Congratulations I'm so happy for you tofik and sofi❤❤❤❤🎉
ማሻ አላህ እንካን ታረቃችሁ
የኔ አባት ቶፊቅየ አንጀቴን በላው ኡፍፍፍፍ😢😢😢😢😢 ጆይ እግዚአብሔር ይባርክህ የቶፊቅን ደስታ እንደሞላህለት እግዚአብሔር ያንተንም ደስታ ሉሁ ያድርግልህ ጓደኛ እንደዚህ ነው 😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤
ስለ ተገናኛቹ ደስ ብሎኛል ግን ለድንህና ለትደርክ ቦታ ይኑርክ እሄ ግን ድራማ ሊሆን ይችላል ነገ ደሞ ኡናተኛው ሊያገጥምክ ይችላል ተመርበት እና ስለ ዲንክ ደሞ ያግድ እሰት ልያሰይክ አትጠብቅ ተጠንቀቅ ያገኛሀውን ሁሉ አቲቀፍ አንቺም እንደዛው ተጨማሪ አለበበስሽንም አሰተከክይ ጆሲ መልከም ጓደኛ ናክ በርታ ኤፋና ብሩክም ሁለቹም 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ትክክል
ታዴ ልደት እያከበርኩነዉ እያልክ ባልሆነ
😂😂😂😂ንቁ እንጅ
@@asterdesalegn5581 ረ ሳስጠላ ወላሂ አህያ ጋር የዋለች ጊደር ፈስ ተምራ ትመጣለች. ይላሉ ያገሬ ሰዎች
እኔም ገርሞኛል😥😥
ኡፍፍፍፍፍ 💃💃💃💃እደዛሬ ተደስቼአላቅም ማርያም 😂😂❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤🎉
30:50 congra 😢💞💞💞💞🥰🥰🥰🥰🥰🥰
በሙስሊም ልደት የሚባል ነገር የለም::
ሳ
ሰሀ
ሳህ የተወለድኩበትቀንነው አላለም ቱ
አልሃምዱሊላህ ያሰላም ወላሂ ደስታየ ወደር አጣ ማሻ አላህ
ቶፌቅኮ ግን እድለኛ ወንድ ነህ ይቺን ለዛ ሶብር እርጋታ ያላት ሴት በማግኘትክ አላህ እስከመጨረሻ ያዋዳችሁ አላህን አጥብቀህ አመስግን እሺ
ኡንኳን ዳስ አላቹ ግን እዳዝህ ቃልድ ባትቃልድ ጡሩናው🎉🎉
ማሻአላህ ወላሂ በጣምነው ደስያለኝ ሶፊና ቶፊቅ በመታረቃቸውና በመገናኘታቸው
ድራማዉ ደስ ይላል
ማሻአላህ በጣምደሥብሎኛል እኮን ደሥአላችሁ
ማሽአላህ እንኳንም ታረቃችሁ ደስብሎኛል
በምጀመሪያ እነኳን ደሥ አላቹ በመታረቃቹሁ ሌላ ድግሞ ጥያቄ አለኝ እኔ ምለው ሙሥሊም ከሪሥታኑ ሥጋ አንድ ላይ ነው ሚበላው ማነው ያረደው በሥሚላ ተብሎ ነው የታረደው ወይሥ በስማም ተብሎ ነው ወገን እረ እኔ ግራ ገበኝ 🤔
Ewunet new
yegn nurhachine nde laye now mnenoro chegere yelame arbe hagare yalchu muselmoche toooo ateblgu😮
@@MuluneshiabetaDannaa ማለት ምን ማለት ነው🤔?
@@MuluneshiabetaDannaa አንድ ላይ ብንኖረ ሙሥሊም ያረድው ክረስታን ይበላል ክረስታን ያረድው ሙሥሊም ይበላል ያለሸ ማነው ሀገረ የጋራ ነው ሀይማኖት የግል ነውምነው ዘለሸ ሀረብ ሀገረ ያላቹ አልሸ አረብ ሀገረ ያለነው ምሠለኝ ለሀገረ እየጠቀምን ያለነው
እናም
በቃ ድራማዉ አለቀ ተመስገን 😂😂🎉🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ትላላችሁ እንኳን ታረቃችሁ😘😘🙏
በጣም ደስ ብሎኛል 😊
እንደ ምትመጣ እርግጠኛ ነበርኩ ወላሂ😂❤❤❤❤❤❤❤❤በተረፈ ኣድናቂያቹ ነኝ😂❤❤❤❤❤❤❤❤
Jossiye egzhabeher yakebrk yemr teleyaleki lanetm egzhabeher yelebhen meshat yestk ❤❤❤
ስለምርቃት😂😂😜😜😜😜😜
ዲራማዉ😂
❤🎉😢❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የዙልሂጃ ዘጠነኛን ቀን በአፆም በዚኪር
በኢባዳ ያሳለፈ ሠዉ ያለፈዉን አመት ወጀልና የሚመጣዉን አመት ወጀል ይምራል ብለዋል ረሡል ﷺ
ሰለላሁ አለይ ወሰለም
ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም
ጀዛኩምላሁ ኸይር
ልደት እየተከበረ ስለዙልሂጃ ፆም እዚህቦታ ትፂፊያለሽ እይይይይ ቦታውአይደለም ለማንኛውም ማለፍየማልችለውን ሰለዋትላውርﷺ ﷺ ﷺ
S a w❤❤ወላሒ እፆማለው ብዬ😢አይድ መጣ 😢በጣም ነው ያናደደኝ😢😢
አይዞሽአማአጂሩታገኛለሽዋናወንየሸነው@@Fatma2300-pt2mp
እኳንም ደስታችሁ ተመለሰ ደስ ቡሎኛል ጡሩጓደኛ የፈጣሪ ስጦታነው አተለነሱ ጡሩ ብትሆነውላተጡሩ የሆኑልህ❤❤❤❤
ዊናዬደምረኝ❤❤❤❤❤❤❤
@@abdullaw6274ውድድምሪኚ
ውድድምሪኚ❤❤❤❤
ዊና ከጓደኞቹ ጋ መቸ ነው የማየው
የምር እደጆ ምርጥሠው አላየሁም የጓደኛጥግ ምርጥልጅነው ወላሂ ስነስርአቱ ለሠው ያለው ክብርማሻአላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ ወድም
Oromo jegna new
ሶፊ እና ቶፋ በመታረቃቸው ደስ ያላቹ ላይክ ግጩኝ❤
መቼተጣሎ😂
ቶፋ
መቼ ተጣለተው
ድራማ እኮ ነው ማማየ
መቼ ተጣልተው መቼስ ተጋብተው ተውጅ ወገን😂😂😂😂
ማሻአላህ ድራማው በሚምር ሁኔታ ተጠናቀቀ ዋው ያምራል ❤❤❤❤
😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
በጣም
😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂እኮ
በጣም ደስ ብሎኛል ስለታረቃችሁ ሶፊዬ የኔ ልእልት እንካን ደስ አለሽ በፍቅር መሀል ፈተና ያለ ነው
የምር አሥለቀሱኝ ተጣልቶም የጋደኘዋን ደሥታ ለመካፈል ስለመጣች ደሥ ብሎኛል አስለቅሶኛልም
ማለዉ እደኔ ቲክቶክ አይቶ ወደ ይቱዩብ የሮጠ በላይክ አሣዩኝ