በጣም ቆንጆ የቲማቲም ፍትፍት Tomato spinach Fitfit / Ethiopian food/

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 9

  • @SamiraMTube
    @SamiraMTube 18 днів тому +1

    ሰላምሽ ይብዛልኝ ፍቅርዬ በጣም ቆንጆ የሆነ የቲማትም ፈትፊት ዋዉ ሢያምር ቀላል ለያት ያለ አሰራረ እናመሰግናለን የሰሩ እጆችሽ ይባርክ ❤❤

  • @zizibeauty369n
    @zizibeauty369n 15 днів тому +1

    ዋውውውውውው. ❤. ሰላም ሰላም እንኳን ሰላም መጣሽ ፍቅር ጎበዝ መልኩ ብቻ በቁ ነዉ ለመብላት ያስጎመዣል እናመስግናለን ❤❤

  • @hanytwin
    @hanytwin 18 днів тому +1

    ሰላም ፍቅር እንኳን ደና መጣሽ ምርጥ አሰራር ነው አንዳንዴ ለፍጥነት ቆንጆ አማራጭ ነው ለየት ያለ አሰራር ነው እሞክረዋለው ቆንጆ አቀራረብ እናመሰግናለን በርቺ❤❤❤

  • @mulutube2116
    @mulutube2116 17 днів тому +2

    ሰላም ፍቅር እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ ፈጣን በቀላል ግብአት ተጠቅመሽ ልዩ በፆም ሰአት መጠቀም የምንችለው የቲማንቲም ፍትፍት ነው የሰሩ እጆች ይባረኩ ሼር ስላረግሽን❤🙏

  • @kadijaessatube
    @kadijaessatube 18 днів тому +1

    ሰላም ፍርዬ ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋው የምወደው ምግብ ነው ሲያዩት በጣም ያግመጃልለጤና ተስማሚ ቀለል ያለ ለብርድ ግዜ መዳኒት ጉንፋንን በብርድ ለሚመጡ በሽታዎች የመከላከል አቅም ያለም ነው የሰራሽልን የቲማቲም ፍርፍር እጅሽ ይባረክ ውዴ❤❤

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 18 днів тому +1

    Slamshe yebza yefkrye enkuwan selam meshes betam tenama fetane kelale apitayt yemikeft yetimatim fitting new sertshe shaer yargshin enamesgnalen❤❤

  • @kiddycakee
    @kiddycakee 18 днів тому +1

    Selame Lanechi y hune F Jereye Enkuwane Dehena metashe wow ye timatime fetefete Betame merete aserare new gebeatochu hulu Tebarekilegn selakafeleshen Enamesegenalen ❤

  • @seblekitchen
    @seblekitchen 17 днів тому

    ሰላም ሰላምሽ ባለሽበት ብዝት ትርፍ ይበልልሽ ፍቅርዬ ዋው በጣም ቆንጆ የሆነ የቲማቲም ፍጥፍት ነው እናመሰግናለን ስላጋራሽን👌👌_🙏🙏

  • @MerkebAbrha-j2c
    @MerkebAbrha-j2c 17 днів тому +1

    ኣይክፈሎን ዋ subscrib ግበሩለይ ኣሕዋተይ 🥺