እሩዝ በዚህ መልኩ ሰርታችው ተመገቡ /Ethiopian food

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 11

  • @SamiraMTube
    @SamiraMTube Місяць тому +1

    سلام سلام اهلا وسهلا فيك اللي سويتي في الطريقه الرز مره جيده انا كمان اسويها بطعم حقه ما شاء الله تبارك الله شيء يشهد انت كمان اللي وريتنا الطريقه احلى باحسن شيء شكرا❤

  • @zizibeauty369n
    @zizibeauty369n Місяць тому

    ❤❤ዋውውውው ፍቅርዬ እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ ዋውውው ልዬ በጣም ቆንጆ የሩዝ እስራት እጅሽ ይባረክ እናመስግናለን❤❤❤❤

  • @HanaWuletawtube
    @HanaWuletawtube Місяць тому

    ሰላም ላንቺ ይሁን እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ፍቅርዬ ዋዉ በጣም ልዬ የሆነ አሰራር ነው አትክልቱ እስቲም ሲሆን ልዩ ነው እሞክረዋለሁ ለየት ያለ የሚያስጎመጅ ከወትሮው ለየት ያለ ነው ዋዉ ሲያምር እጂሽ ይባረክ❤❤❤

  • @tube-sy8iv
    @tube-sy8iv Місяць тому

    ሰላምሽ ይብዛልኝ ፍቅርዬ እንኳን ደና መጣሽ በጣም ያምራል አተክልቶቹን ገና ሳትጨምሪ ሩዙን ያበሰልሽበት መንገድ ልዩ ነው ሁሉንም ግብአቶች ጤናማ ናቸው በጣም ወድጄዋለሁ እሞክረዋለሁ እጅሽ ይባረክ ፍቅርዬ❤🎉

  • @seblekitchen
    @seblekitchen 2 місяці тому

    ሰላም ፍቅርየ እንኳን ደና መጣሽ ዋው በጣም ቆንጆ ለመመገብ የሚያጓጓ ከለሩ የአትክልቱ አበሳሰል ልዩ ነው እጂሽ ይባረክ👌👌👌

  • @jonimercy
    @jonimercy 2 місяці тому

    ሰላም ላንቺ ይሁን የፍቅርዬ የሩዝ በፓስታ አሰራርሽ እና ስጋ በቦለቄ እና በአትክልት አጠባበስሽ ልዩ ነው ጤናማ የሚያስጎመጅ ለየት ያለ የምግብ አሰራር ነው እናመሰግናለን እጅሽን ይባርከው ❤️🙏👌

  • @emebetethiopia2278
    @emebetethiopia2278 Місяць тому

    ሰላም ሰላም የፍቅርዬ ! ሲታይ እራሱ ያምራል። ልዩ አድርገሽ ነው የሰራሽው። በሻርያ እንዴት እንደሚጣፍጥ ። አንቺ በሩዝ አሰራር ሁሌም አንደኛ ነሽ። ልዩ ነው❤

  • @mulutube2116
    @mulutube2116 2 місяці тому

    ሰላም ፍቅርዬ እንኳን ደህና መጣሽ ዋውው በጣም ቆንጆ የሆነ የእሩዝ አሰራር ነው ሁሉም ግብአቶች ለጤና ጠቃሚ ናቸው በተለይ እኔ ስለምወደው ቦለቄው መጨመርሽን ወድጄዋለሁ ቆንጆ አዘገጃጀት አቀራረብ ከለሩ እራሱ ያስጎመጃል❤🙏

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 2 місяці тому

    ሰላምሽ ይብዛ የፍቅርዬ እንኩዋን ሰላም መጣሽ ዋው በጣም ቆንጆ ጤናማ የሆነ የተመጣጠነ የሚያምር በደንብ አመጣጥነሽ ነው የሰራሽው ሁሉም ቆንጆ ነው ካሮቱን ፣ብሮክሊውን እስቲም አርገሽ ስጋሽን ጠብሰሽ በሙሉ ቆንጆ አሰራር ነው ወድጀዋለሁ።❤❤

  • @yegnabettubetube3361
    @yegnabettubetube3361 Місяць тому

    Selam yefikrye enkan selam metash wudee betam yemitafit konjo yehone mirt ye ruzi be bakila bizu vitamine yalew mirt aserar new yeserashiw sitafit egish ybarek wudee ❤❤

  • @kiddycakee
    @kiddycakee 2 місяці тому

    Selame lanete yehune Fekereye Enkuwane Dehena metashe konjo aserare rice be bakıla carot berikoli aderegeshe siyaute yemiyasegomeje aserare selakafeleshen Enamesegenalen