“እኔም የምለው አለኝ” አባት! በስደት የለፋሁበትን በእናቴ ተካድኩ! “ስለ ልጄ የማውቀውን ልንገራችሁ” አባት Eyoha |online couples therapy

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 лис 2022
  • #በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
    እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
    #Ethiopian_Wedding
    #online_couples_therapy
    #virtual_marriage_counseling,

КОМЕНТАРІ • 3,3 тис.

  • @EyohaMedia
    @EyohaMedia  Рік тому +98

    ከዚህ ቀደም ከልጅ እና ከእናት ጋር የተረጉ ቆይታዎችን በዚህ ሊንክ ያገኛሉ!
    👉ua-cam.com/video/u5SPbUjwsac/v-deo.html
    👉 ua-cam.com/video/AKXSEFbADUg/v-deo.html

    • @ekiramamenu4835
      @ekiramamenu4835 Рік тому +5

      ልጂቱ ውነቶነው አሁጊዜ እናትም ወዳለው ነች

    • @user-pz2bx8pw6c
      @user-pz2bx8pw6c Рік тому +12

      አይቼያለሁ እናታቸው በጣም አደገኛ ሴት ናት ይህው አባትየው ምስኪን ናቸው ሰው እኮ ድህነት በሽታ አይደለም በፍቅር በሰላም ተቻችለው መኖር ይችሉ ነበር ይኤ ሁሉ ጥፋት የናትየው ነው ብልጣብልጥ ነች በገንዘብ ዋዛ አይደለችም

    • @fikretmulgata541
      @fikretmulgata541 Рік тому +7

      አባትየውን አትጫናቸው ችግር ነው ያሉክ ቤትም መብታቸው ነው ኦኬ

    • @cedarscell6342
      @cedarscell6342 Рік тому +2

      አይዞት፣እግዛብሀር፣ይርዳወትፋዘርየ

    • @onelovefamily5228
      @onelovefamily5228 Рік тому +8

      ወገኖች አባት ካለ አጊጥ ጀበር ካለ እሩጥ ይባላል
      አባት የረገመው ፈተናው ብዙ ነው
      ተው አባትን አትበድሉ ሰውየ ብዙ ሚስጥር አለ
      ተጎድቷል።

  • @henokaraya4880
    @henokaraya4880 Рік тому +731

    ይሄንን ጣቢያው አንድ ነገር ልጠይቅ የዚህን ታሪክ መጨረሻ መሬቱን የገዛውን ሰው በስንት እንደገዛ አጣርታቹ አቅርቡልን

  • @sol-dm6jo
    @sol-dm6jo Рік тому +926

    አባትየዉ መናገር አይችሉም እጂ ዉስጣቸዉ ብዙ ነገር አለ እናትየዉ ሐይለኛ ናቸዉ የዋሕ ናቸዉ አባትየዉ

    • @Mg-ke8yy
      @Mg-ke8yy Рік тому +11

      Bemin awekshe

    • @getanie6591
      @getanie6591 Рік тому +47

      እናትየዋ ብልጣብልጥና ጥቅመኛ ናቸው የኛም እናቶች በየ ቤቱ አሻሮ እየቆሉ ነው ያሳደጉን አባትየው መናገር ቢችሉ በልባቸው ብዙ ጉድ ተሸክመዋል ልጆቿንምን በጥላቻ አስክራቸዋለች😏😏

    • @user-vl9je2nb2b
      @user-vl9je2nb2b Рік тому +19

      ትክክል የተጎዱ መሆናቸው ያስታውቃሉ

    • @emufamilytube
      @emufamilytube Рік тому +23

      ትክክል ሴትዮዋ መላሰኛ ናቸው

    • @accacc5974
      @accacc5974 Рік тому +17

      ትክክል ነገረኛ አረቄም ነች

  • @melatetadesse6260
    @melatetadesse6260 Рік тому +117

    አባባ ፍቅር ናቸው ሴትየዋና ልጆቹ መርዝ ናቸው።

    • @work388
      @work388 Місяць тому +1

      ምንም መርዝ አይደሉም እናታቼው በጣም ጎበዝ እናት ናት ስድስት አይደለም አንድ ልጅ ብቻ ማሳደግ ቀላል አይደለም ጄግና እናት ናት

  • @Umufulan
    @Umufulan Рік тому +72

    የኔ አባት ሲያሳዝኑ😢🥺አባዬ አላህ ረዥም አድሜ ይስጦት
    ለአባቶቻችን አላህ እድሜ ይስጥልን ❤🥰

  • @romiegebreselassie3108
    @romiegebreselassie3108 Рік тому +452

    የልቤ አምላክ ሆይ እባክህ እባክህ ለዚህ ቤተሰብ ፉቅርን መስማማትን ምህረትን ላክላቸው እባክህ አባቴ ሆይ ጸሎቴን ስማኝ🙏🙏

    • @user-zj1vv3vh6z
      @user-zj1vv3vh6z Рік тому +8

      ፀሎትሽን ይስማ

    • @netsengmamo7358
      @netsengmamo7358 Рік тому +8

      አሜን እግዚአብሔር አምላክ ሰላሙን ያውርድላችሁ።

    • @shekurberhan411
      @shekurberhan411 Рік тому +5

      ፆለትሺን ይሰማሽ እህት

    • @megsta9071
      @megsta9071 Рік тому +3

      Amen amen ❤

    • @tizibt6026
      @tizibt6026 Рік тому +5

      ትክክለኛ ጸሎት

  • @elhammohammed4349
    @elhammohammed4349 Рік тому +168

    እጅሽን አንስተሽ አባትሽን የመታሽ😭😭 ዛሬ ነገ ሳትዪ አባትሽን እግራቸው ስር ተንከባለሽ ይቅርታ ጠይቂ በምትችይው በሂወት እስካሉ አስደስቺያቸው ነገ ሞት አለ አላህ ፊት መጠየቅ አለ አባትና እናትን አስከፍተን የሚጠብቀን እሣት ብቻ ነው።

    • @wondemes
      @wondemes Рік тому +1

      tekekel

    • @kardon4996
      @kardon4996 Рік тому +1

      Min siladeregu???
      Zemedewa mewled Eko welaj enji abat ayasbilim..........

    • @abinaturaltube
      @abinaturaltube Рік тому +1

      ትክክል ነው አባት እንዴት ይመታል እግዚኦ መሀረነ

    • @alexkuzi9266
      @alexkuzi9266 Рік тому

      yetwerawen hulu mamn aykbdem

    • @habtomgebre1523
      @habtomgebre1523 Рік тому

      yes thats true dont abuz fathers

  • @user-be5go6si2f
    @user-be5go6si2f Рік тому +96

    የዚህን አባት አድራሻ እባካችሁ ንገሩኝ እኔ አባቴ ሙቶብኛል 😭😭 ለዚህ አባት 20 ሺብር መስጠት እፈልጋለሁ ተባበሩኝ በአላህ

  • @hiwotadmasu7591
    @hiwotadmasu7591 Рік тому +50

    እኝህን አባት ተርዳድተን በመጨርሻ እንኮ ደስተኛ እዲሆኑ ብናደርግ ደስ ይለኛል መወለድ ቆንቆ ነው

  • @ShewaFano544
    @ShewaFano544 Рік тому +444

    የእዬሀ ቤተሰቦች
    አባባን ሰርፕራይዝ እናርጋቸው የምትሉ እጅ ወደላይ

    • @didu9430
      @didu9430 Рік тому +2

      👎🏽

    • @AsAs-lw8pm
      @AsAs-lw8pm Рік тому +1

      💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

    • @AsAs-lw8pm
      @AsAs-lw8pm Рік тому +1

      ጀግናናቸው

    • @yoditseifu6799
      @yoditseifu6799 Рік тому

      Ere gin wanaw yenat new wagaw gin tru ayidelem

    • @fs-ul9tv
      @fs-ul9tv Рік тому +3

      ከሀዲነቱን ነው የሚያሸልመው

  • @mahletmahi1918
    @mahletmahi1918 Рік тому +102

    አባት እንደት ይመታል የብልግና ጥግ አባባ እድሜ ይስጠወት በእኔ አለም ውስጥ ከፈጣሪ በታች አባቴ ለእኔ ንጉስ ነው ❤🤴

    • @gjryftyftdenaytgalgeriye5603
      @gjryftyftdenaytgalgeriye5603 Рік тому +2

      የኔም ኣባት ከፈጣሪ በታች ሁሉ ነገሬ ነው ሂወተይ ነው☝️🙏

    • @tigitube3
      @tigitube3 Рік тому

      እፎይ እኔም አባቴ የመኖሬ ምክንያት ተስፋዬ ነዉ 😍

  • @selamyohannse7377
    @selamyohannse7377 Рік тому +30

    ከምንም ይልቅ እንዴት አባት ይመታል 😭😭😭 አባታቸው ሲያሳዝኑ ለአባቶች ረዥም እድሜ ይስጣቸው

  • @ferihaendris7452
    @ferihaendris7452 Рік тому +38

    እናትየው እና ታላቅ እህታቸው በጣም ክፉ እንደሆኑ ግልፅ ምስኪን አባቢዬ አላህ እድሜ እና ጤና ይስጦት አባቴ

  • @mesereteldana176
    @mesereteldana176 Рік тому +215

    አባትየው ውስጣቸው ከስሏል በቀረው እድሜዎት ደስታ ይሁንልዎት አባቴ እድሜ ከጤና ያድልዎት ።

  • @meseretdibisa5311
    @meseretdibisa5311 Рік тому +637

    በጣም የሚያሳዝነው ነገር ሰውዬው ብዙ ማውራት አይችሉም በውስጣቸው ያለውንም ማውጣት አልቻሉም ሲያሳዝኑ የሴትየዋንና የልጆቻ
    ቸውን ንግግር ሳስብ እሳት ናቸው ። ይገርማል ለእናትና ለታላላቅ እህቶች ልቦናን ይስጣቸው

    • @user-jk5qg5il6g
      @user-jk5qg5il6g Рік тому +22

      @@Ruth-jq2cs አንች ልጂቱ ነሺዴ ሾካካ የተሰማትን ተናገረች ምን አንጨረጨረሺ ከብት

    • @ushshuuuwu4970
      @ushshuuuwu4970 Рік тому +2

      Betam Gin Gazetegaw Betamvlesetuchiw Eyadala Yemeselegeale Betam Melasachiw yesetochiu Ayechoalem

    • @merryhaile9636
      @merryhaile9636 Рік тому +3

      Ewenet beleshale.ejege yemiyasazenu abate nachiw .ye enatachewen kefat belejochachiw wesite ayetenale.amelake lebona yesetachew.

    • @tutubrhanu1374
      @tutubrhanu1374 Рік тому

      Btekekele balegeye yefelege abate bedelen belewe biyasebu enkwane mematatachew yebelgenachew megelecha new yelejetwam genezebe yeteshetebetene new memelese yalebate seyeteyewa defaroche

    • @apall8110
      @apall8110 Рік тому +18

      እውነት ነው ሰውየው ብዙ መናገር አይችሉም የእውነት አምላክ እውነቱን ያውጣው

  • @selammarie8464
    @selammarie8464 Рік тому +45

    አባትየው ውስጡ ቆስሏል መናገር እስከሚያቅተው ድረስ አይዞህ አባቴ ለሁላችሁም ልቦና ይስጣችሁና ፈጣሪ ሠላሙን ይስጣችሁ

  • @melkamgerma2973
    @melkamgerma2973 Рік тому +5

    እናትየዋ ታስታውቃለች በጣም ምላሳም ናት ጥሩ እናት ብትሆን እንደዛ ተንገብግባ አታወራም ነበር የኔ አባት ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልን ነገር ግን ሁሉም የዘራውን ያጭዳል በተለይ አባትን መምታት ትልቅ ነውር ነው

  • @muzitberhane2711
    @muzitberhane2711 Рік тому +306

    እኝህ ኣባት በጣም ጥሩ እና የዋህ ናቸው ። ያሳለፉት ስቃይ ቡዙ እንደሆነ ያስታውቃሉ ትህትናቸው ስርኣታቸው ደስ ሲል ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጣቸው ሃቅ እሚያወራ ሰው ፊቱ ያስታውቃል ። የልጆቹ እናት ሃይለኛ ነች

    • @abrahamdanaka678
      @abrahamdanaka678 Рік тому +2

      ሰላሙንያውርድላችሁ

    • @bonne.annee.2023
      @bonne.annee.2023 Рік тому +7

      ሀይለኝነት ብቻ አይደለም ከፋት አለባት አነጋገርዋ ስራዋ ይናገራል ቅናተኛ ናት ጌታ ሆይ የስራዋን ስጣት

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 Рік тому +1

      bezalay wetadere mekeratetu ufff yemiyaqe ayferdeme miskin fexari miysarfacewe ligi ysxacewe

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 Рік тому +1

      @@bonne.annee.2023 tikikile agbegbacewe ke beti balan mitsoxa beru aybqame bela ligocan ableta abati migbe mitkelkile misti tu ewentime esati weyne teqaxelu fexari ykascewe sewe yagnwen belto tkafelo yderale esa hbitame bal newe minota gzbi eza wetderna bayqoyu ersu yeha hulu lgeme ayweldeme bgiza yftu neber mikinyatume atseqemxaceweme

    • @haninhaninhaninhanin4866
      @haninhaninhaninhanin4866 Рік тому +5

      ወታደር ነበርሁ አሉ ሥራአታቸው ደሥ ሢሉ ሤትየዋ ጥቅም ብቻ ነው የምወደው አባትየውን በጣም እደጎዳቸው ያሥታውቃል

  • @ganettegigi6594
    @ganettegigi6594 Рік тому +214

    የኔ አባት እኔ አንገት ልድፈሎት😭 ትልቅ የልብ ስብራት ይተይቦታል እድሜ እና ጤና ይስጦት ቀር ዘመነቹ ሰላም እና ፍቅር ይስፈንሎት❤

  • @Kwt-fv7ko
    @Kwt-fv7ko Рік тому +11

    ውይ አባባዬ ሲያዛዝኑ በጣም እደተጎዱ ያስታውቃል
    ቢበድሉም ቢበደሉ ይቅር ለእግዛብሄር በሉ አባባዬ ሁሉምኑም ነገር ለእግዛብሄር አሳልፈው ይስጡ

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy Рік тому +10

    የኔ ምስክን አባት በደንብ እንደ ልጆች እናታ ማውራት አይችሉም እንጂ እውነታው እሳችው ጋ እንደሆነ ይታወቃል ። የኔ አባት አይዞት እድሜና ጠና ይስጦት 😍
    3ኛልጀ አናተን ፈነከተች ስሉ አይቻልኩትም
    የአባት ሀዘን ጡሩ አይደለም ቶሎ በእግራችው ወድቀሽ ይቅርታ ጠይቅ 😭😭

  • @elcomegalaxy3854
    @elcomegalaxy3854 Рік тому +36

    የእውነት በጣም አሳዘኑኘ አባት እኮ ዝም ነው የሚለው ተናግሮ ማሳመን እንኳን አይችልም እፍፍፍፍ እረጂም እድሜ ይስጠዎት ሴትዮዋ ታስታውቃለች ሀይለኛ ነች

  • @abebeche722negash
    @abebeche722negash Рік тому +213

    እኝህ አባት ጭምት ናቸው:: ብዙ አይናገሩም ::ግን ብዙ የተገፉ ናቸው:: ያስታውቃል በ እያንዳንዱ ንግግራቸው እጅግ ያሳዝናሉ 🙏ሴትየዋ ኃይለኛ ናቸው በጣም :: ይበልጥ የ እናት ስህተት እናዳለበት ይታያል ::ብቻ አግዚአብሔር ይግባ በመሀላችሁ 🙏በዚህ እድሜ አደባባይ መወጣት ከባድ ነው::: ልጆቹ የ እናት አባት ጸብ ትልቅ ተጽኖ አሳድሮ ቂም አስይዞ እዝህ ደርሷል 💚💛❤🙏🙏🙏

    • @habibayehya5693
      @habibayehya5693 Рік тому +4

      ምስኪን የኔ አባት በጣም አሳዘኑኝ 😭😭😭😭

    • @tebi4384
      @tebi4384 Рік тому +3

      Betum yigebagnal maletachew lik nachew. Lijoch adigewal isachew dekimewal. Metoria yasfelgal

    • @fetihajilalutube6339
      @fetihajilalutube6339 Рік тому +1

      ልጅቷ ናት እንዲህ እንዲሆን መንስኤው ዝም ብትል ይሻል ነበር የተሰጣትን ተቀብላ ከቤት ብትወጣ ይሻል ነበር

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 Рік тому +1

      ሴትየዋ ምን አደረጉ ልጆች ሰቦስበዉ አሳደጉ አባትየዉ ሄደዉ ሚስት አግብተዉ ወልደዋል እባካችቹ አትፍረዱ የእራሳቸዉ ኑሮ ሚስት አግግተዉ ለኑሩ ትከራከራላችሁ

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 Рік тому

      @@fetihajilalutube6339 lmin eda ymigbatin mxeyqe albati enata kidatalce

  • @laylajabir7817
    @laylajabir7817 Рік тому +12

    የአባትየው ልብ ምን ያህል ንፁህ እንደሆነ እርቦቸው ያነሱትን ብር እንኮን አልደቁም

  • @maldayayu4160
    @maldayayu4160 Рік тому +4

    በስማም አባትን እሜካል እንዴት አስችሏቸው ነው እጃቸውን ያነሱት አባትን መምታት ፈጣሪን እንደ መምታት ነው የኔ አባት እድሜና ጤና ይስጦት🙏

  • @bsmfamily1131
    @bsmfamily1131 Рік тому +77

    አባትሽን የመታሽበት እጅሽ ሽባ ይሁን ባለጌ እንዲህ አይነት ህይወት የደረሰበት ብቻ ነው የሚያውቀው የኔ አባት እድሜ ጤና ይስጦት እናትየው ግን ነቀዝ ናት አባታቸውን እንደ አውሬ እንዲያዩ አድርጋ ያሳደገችው ባለጌ የኔ አባት የኔ እንባ ይፍሰስ አይዞት እግዚአብሔር ይርዳዎት

    • @fatiya8477
      @fatiya8477 Рік тому +1

      አሚንንንንን
      ወላሂ ውስጤ ተቃጥሏል

    • @ethio4421
      @ethio4421 Рік тому +1

      Sewyew tekleselese bilesh atfreji
      Set lij nesh anchim wendoch betam kebad nachew Betam

    • @bsmfamily1131
      @bsmfamily1131 Рік тому +1

      @@ethio4421 ይቅርታ ይሄን ሕይወት የደረሠበት ብቻ ነው የሚያውቀው ህመሟ ያመመኝ ስላሳለፍኩት ነው ደግሜ ልንገርሽ በጣም ባለጌ ናት እናትየው ሁሉም ወንድ አንድ አይደለም ሁሉም እናትም እንደዛው በሽታ ያቅለስልሳት

    • @grjrh4298
      @grjrh4298 Рік тому

      ኡፍፍፍፍ በጣምነው ውሶጤ የተረበሸው ኡፍፍፍፍፍ

    • @user-zs3xv9lw2l
      @user-zs3xv9lw2l Рік тому

      ❤❤

  • @fatmahhhhh5447
    @fatmahhhhh5447 Рік тому +126

    የኔ አባት እርሶ የዋህ ኖት እናት ተብዬዋ ሀይለኛናት ንግግራ ሁሉ ቀፋፊ ነው

    • @Tangut-iw1ny
      @Tangut-iw1ny Рік тому

      በጣም ውጯ ብቻ ሳይሆን ውስጧም ጥቁር ነው ወይ አታፍር ወይ አታምር ንግግሯ መርዝ ነው

  • @menenhaile8093
    @menenhaile8093 Рік тому +2

    አባትሽን የመታሽው እጅሽን ሽባ ያድርግሽ የአለማቱ ጌታ ውሃ እንኳን ቀድተሽ አያስጠጣሽ
    እናትየዋም ክፉ መርዝ ናት ታስታውቃለች

  • @user-fu7to4oe4d
    @user-fu7to4oe4d Рік тому +6

    አባት እናት ምንም መጥፎ ቢሖኑ እንኳን መምታት 😭 ይቅርና ቀና ብሎ ማዬት በጣም ይከብዳል ሡበሀን አላሕ በመካከላቺሁ ሰላም ሠፍኖ ለማዬት ያብቃን

  • @tsegageremew2551
    @tsegageremew2551 Рік тому +188

    አባትሽ መታችኝ የሚሉሽ ልጅ እባክሽኝ አባትሽን ይቅርታ ጠይቂ የአባት ሀዘን መጥፎ ነው 😥💔 እግዚአብሔር መስማማትን ይስጣችሁ🙏

    • @suzansuzan2700
      @suzansuzan2700 Рік тому +13

      በጣም አባት ሀዘኑ በዉስጡ ነው አይናገርም

    • @tsegageremew2551
      @tsegageremew2551 Рік тому +3

      @@suzansuzan2700 እውነት ነዉ ❤

    • @user-yq1tm4xg4o
      @user-yq1tm4xg4o Рік тому +6

      አወ።የአባትእርግማንይደርሳል።።የናትእርግማን።አይደርስምይባላልከነተረቱ።

    • @tsegageremew2551
      @tsegageremew2551 Рік тому +4

      @@user-yq1tm4xg4o እውነት ነው እኔ ለሰማሁት እንቅልፍ አጣሁ።

    • @user-xw6or6wr9k
      @user-xw6or6wr9k Рік тому +2

      @@user-yq1tm4xg4o የ እናት እርግማን ስር ይቆርጣል የ አባት እርግማን መሰረት ይነቅላል ነው የሚባለው እህቴ የ እናት ሀዘንም ጥሩ አደለም

  • @user-jn7yg7ls4s
    @user-jn7yg7ls4s Рік тому +588

    አያቹ ባለፈው እናትና ልጆች እንደዛ ሲንጣጡ አባታቸውን ፈንክተው ከቤት ያስውጡ እርኩሶ ናቸው😢

    • @mimifkr1743
      @mimifkr1743 Рік тому +1

      Demerign

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 Рік тому +4

      ligtan biglatese benatese ehtacen aydelese bilewe yalu kmgedele wedwala aylu😥 abati miskin ye derge wetader minme gbi yelme eko😥

    • @samrawitgirma9744
      @samrawitgirma9744 Рік тому +18

      ባፋቸው ተልባ ሲቆሉ ነበር ልቦና ይስጣቸው ለሁሉም

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 Рік тому +2

      ygacwen yagnalu eni kfu teweldoce

    • @user-gy9gm3tk1g
      @user-gy9gm3tk1g Рік тому +20

      በጣም በጣም ይሄን ጉዳቸውን መቸ አየነ ለካስ በልጅ ተመትቶ ነው የወጣው አይ ዘመን ልጅ አባቱን የሚመታበት ግዜ ደረስነ

  • @monashwarga8446
    @monashwarga8446 Рік тому +6

    የኔ አባት ሲያሳዝኑ እንዴት አባት ይመታል😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @brhanamelaku8684
    @brhanamelaku8684 Рік тому +1

    የእኔም አባት እንዲህ አይነት ነገር ደርሶበታል የኔ አባት እደኝህ ስውዬ ነው ታሪኩ ከዚህም ይብሳል እኔ ግን አባቴን ከ 11አመት በኋላ ፈልጌ አገኝሁት የኚ ስውዬ ታሪክን ስስማ አባቴ ትዝ አለኝ ክብር ለአባቶች

  • @tigistnagash2289
    @tigistnagash2289 Рік тому +123

    የኔ አባት አይዞት ለሀገር የዘመቱ ሀገር የጠበቁ አባት በልጆች መደብደብ 😭💔😭💔

  • @Kiku-Kiki
    @Kiku-Kiki Рік тому +198

    ማን ነው ግን ይህን ጋዜጠኛ እንደኔ የሚወድ👍👍👍

    • @zabibaali9470
      @zabibaali9470 Рік тому

      Ena..!!!!!!

    • @taychmechal348
      @taychmechal348 Рік тому

      እኔም!!!

    • @zemenaytekea1891
      @zemenaytekea1891 Рік тому +1

      የሚጠላ ማለትሽ ነው? አጠያየቅ አይችልም ።

    • @hanagerma9528
      @hanagerma9528 Рік тому +1

      እኔ አለመሰገድ ታደሰ ይለያል በእዉነት❤❤❤

    • @zabibaali9470
      @zabibaali9470 Рік тому

      @እታገኝ ቱቢ /Etagegn Tube esh..

  • @user-ip6xx9kc5f
    @user-ip6xx9kc5f Рік тому +14

    የኔ አባት አባት ይመታል ፈጣሪ በልጆቻችሁ ታገኙታላችሁ አባት አገቱን አይድፋ ያሳዝናል

  • @Lenaebrahim8583
    @Lenaebrahim8583 Рік тому +5

    የሚገርም ቤተሰቦች ናቸው መፍትሄውን አላህ ያውርድላችሁ አቦ አባታችን ግን ሚስኪን ንግግርም አያቁም ወላሂ ያስታውቃሉ የዋህ😭እናትዬዋ ግን 🔥እሳት ናቸው

  • @ramadanhassan6044
    @ramadanhassan6044 Рік тому +175

    አባት መልካም ትህትህና ያለው ረጋ ያለ አስተዋይ ነው እናት ተብዬዋ በጣም ከባድ ነች እውነትም አስሮ መኖር ይከብዳል የአነጋገር ልዩነትን እንዳየሁት ከሆነ

    • @mekdesjaky871
      @mekdesjaky871 Рік тому +4

      የሚገርመው እንዴት እንዳሰብሽው እሱ ሚስቱን ይዞ ሊገባ ነው ሰለ እናትየው ልፋት አላየሽም ለነገሩ እሱ መንግስት የሰጠውን ቤት ሽጦ ነው ስለዚህ እውነት ያለው ማን ጋር ያለ ያውቀዋል

    • @ramadanhassan6044
      @ramadanhassan6044 Рік тому +4

      @@mekdesjaky871 ሁሉም እናት አንድ ናቸው ማለት አይቻልም ቢያገባም ግድ ይለዋል ህይወት ይቀጥላል ሲናገር ካየሽው የውስጡን አውጥቶ በደንብ አልተናገረው ውስጡ ያለው ብሶት እና ጉዳት በማየት መረዳት ትችያለሽ እውነት ማን ጋር እንዳለህ አላህ ያቃል እኔ ግን ካዳመጥኩት እናከተረዳውት አንፃር ነው ሀሳቤን የገለፅኩት

    • @user-vt4pn1um5g
      @user-vt4pn1um5g Рік тому

      @@ramadanhassan6044 ትክክል

    • @workitua1733
      @workitua1733 Рік тому +2

       ፡አባትማ ፡ ምን ፡ ቸገረዉ ፡ እናት ፡ እምዬ ፡ ደክማ ፡ ሳደገች ፡ ሆዱን ፡ እየሞላ ፡ ይዙር ፡ እንጂ።

    • @blentube3002
      @blentube3002 Рік тому

      @@workitua1733 ደምሩኝ

  • @yidenekaltadesse8508
    @yidenekaltadesse8508 Рік тому +141

    ጋዜጠኛው እውነታው ያለው ልጅትዋና አባትየው ጋር ነው ሌሎቹ ከእናታቸው ጭምር ምላሳሞች ናቸው

    • @user-ct3ob7ir3l
      @user-ct3ob7ir3l Рік тому +3

      በትክክል

    • @asteramsalu1119
      @asteramsalu1119 Рік тому +1

      exactly

    • @tizibt6026
      @tizibt6026 Рік тому +12

      የሚገርመው ደግሞ ልጅቷ መልኳም ጭምር ከነእርጋታዋ አባቷን ትመስላለች

    • @ruhamabarkot4802
      @ruhamabarkot4802 Рік тому +3

      በጣም ልክ ነህ ተልባ ተንጣጡ እኮ 🙄

    • @lebanonbeirut3273
      @lebanonbeirut3273 Рік тому

      እውነት ነው

  • @ertaerta726
    @ertaerta726 Рік тому +5

    አባትየው በጣም የትጎዱ ናችው እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጦት አባታችን እናትዬው በጣም ሀይለኛ ናችው

  • @selamwetabera6411
    @selamwetabera6411 Рік тому +4

    የኔ አባት በጣም ያሳዝናል እናት አባትን እንደበብ ያደረግች እናት ከባድ ስው ናች እንትየዋ መጥፊ ሴት ናች ስውየው ያሳዝናሉ ከእንደዚህ አይነት እናት ፈጣሪ ይጠብቅን

  • @user-tx6sl5ml4v
    @user-tx6sl5ml4v Рік тому +61

    የኔ አባት አሳዘኑኝ እንዲህ ከእናት ከአባት ጋር ከመካሰስ ፈጣሪ ይጠብቀን 😭😭😭😭😭😢

  • @noorwaga4502
    @noorwaga4502 Рік тому +82

    አይ ጊዜ አባት በልጆቹ የማያርፍበት ዘመን ሰውየው ልባቸው አዝኖዋል እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለምና ለዚህ ቤተሰብ ፍቅር ይስጣቸው

  • @user-io1yo5yf5g
    @user-io1yo5yf5g Рік тому +2

    ሴትየዋ ታስታውቃለች እስከልጃችዋ በጣም ሀይለኛኛናት ለሁሉም ሰላም ይግባ በዚቤት

  • @derejegebradefai7872
    @derejegebradefai7872 Рік тому

    በጣም የሚገርመው ልጅቷ ብዙ ያሰማራቻቸው ኮሜንት ሰጪዎች እንዳሉ ያሳያል እናት ያየ የቀመሳት ያውቀዋል እናት እንኳን ለወለደችው ላልወደችውም የምትጨነቅ ነች የምታዝን የምትራራ ነች እንኳን ይህን የመሰለ ነገር አስቀምጣላት ቸግሯት ሸጣ ብትበላስ በጣም ይገርማል እናት መሬት ቧጣ ባሰደገቻት ልጅ ስትከሰስ እናት ከገንዘብ በላይ ናት እዚህ ላይ እናት ላይ ፈርዳችሁ ኮሜንት የምታደርጉ እግዚአብሄር እናት ያሳጣችሁ እናቴ እርሶ ጀግና እናት ኖት ስድስት ልጆች እዚህ በማድረስ ያስመሰከሩ እሷ ግን አንድ ልጅ ማሳደግ አቅቷት ሺሻ ለሺሻ ቤት የምትዞር ወንበዴ

  • @Salam-jg6tf
    @Salam-jg6tf Рік тому +309

    አባቴ ምነው በህይወት በኖርክልኝ ነበር😭😭😭💔💔💔 እናትም አባትም ሆነህ ያሳደክኝ የልጃችህን ገበና በሆድህ አድርገህ እርቦን ሰው እንዳይሰማ ለፍተህ ያሳደክኝ አባቴ 11 አመት ከእናቴ ጋር ተለያይተው እኛን አሳደገ 💔💔😭 ከሰል እያከሰለ የሰው ፍት እያያ አሳደገን😭😭😭💔🕯🕯🕯 አባቴ ከሞተ 8 አመቱ ምነው ቀና ብትል አባ አባቴ እንካን በአደባባይ ስለልጃቹ ስለቤተሰብ ሊያወራ ሰው እንላን ቢያወራለት አይሰማም🤲🕯🕯💔😭* ልጃቼ አያደርጉትም ይላል አባ ዛሬ ዛሬ ሳስበው በዚች እድሜዮ ስንቱን የቤተሰብ ትዝብት አዮውት😭😭💔🤲🤲 ዘላለም በልቤነህ የኔ ንጉስ አባ የመከርክኝ ለስደት ስንቄ ብርታቴ ሆነኝ እግዚአብሔር ይመስገን እንካን አባቴ ሆንክ አሁንም ለእናቴ እድሜ ይስጥልኝ🤲🤲🤲🤲👏❤

  • @zelekefirehiwot214
    @zelekefirehiwot214 Рік тому +36

    የኔ አባት እግዝሃብሄር እድሜ ከጤና ይስጦት። አባት ልጁን በሚክድበት ወቅት እኝህ አባት ምርጥ አባት ያስታውቃሉ

  • @ydue5437
    @ydue5437 Рік тому +3

    ማነው እደኔ ልጄ ወበር አስታ ጭቅላቴን መታችኝ ሲሉ የደነገጠ አኡዝቢላህ😢😢😢😢😢😢

  • @eyrusalemkibret2063
    @eyrusalemkibret2063 Рік тому +1

    ልጅቶአ በጣም ባለጌ ለእናት ክብር የሌላት!! ለዛውም ብቻዋን ያለአባት ያሳደገችን እናት !!!

  • @asyaasya6630
    @asyaasya6630 Рік тому +39

    ከማዘኔ የተነሳ ምን እንደምል ግራ ገባኝ ብዙ ዝም የሚል ሰው ብዙ ሀዘን እና ብዙ የልብ ስብራት ያለበት ነው !!! አባቴ ነፍስክን ይማርልኝ በህይወት ብትኖርልኝ እንኳን እጄን አንስቼ ልመታህ አጠገብህ ድምጼን እንኳን ከፍ አድርጌ አልናገርም !!!!! ብዙ ባሎች ይበደላሉ ግን የሚረዳቸው የለም በባህላችን ሚስት ብቻ ናት የምትበደለው ተብሎ ስለሚታሰብ

  • @betty8479
    @betty8479 Рік тому +183

    ላባቴ ያለኝ ፍቅር ከቃል በላይ ነዉ በሞሉ አይኔ እንኳን ለማያት ያሳሳኛል ማርያም አባት ሲከፋ ያመኛል 😭አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

    • @sarasara-wf7bd
      @sarasara-wf7bd Рік тому +2

      ያባቴ ነገር እኔ ሰዉ ሁሉ እናት ያስቀድማሉ እኔ አባቴ አደኛየ ነዉ እየተፋቱ ብዙ ፈተና ነበረዉ ግን እግዚአብሔር ይመስገን

    • @user-rw6ek3iy4o
      @user-rw6ek3iy4o Рік тому +3

      ወላሂ እኔም በአባቴ ማንንም አልደራደር ሂወቴ ነው 😥😥😥

    • @user-od6kz2rq6z
      @user-od6kz2rq6z Рік тому

      😥😥😥

    • @embatekalamedia6832
      @embatekalamedia6832 Рік тому

      ሸቃላ አርፈሽ ኑሮሽን ኑሪ

    • @user-rw6ek3iy4o
      @user-rw6ek3iy4o Рік тому +6

      @@embatekalamedia6832 ሰው ለቋል ሆ ሳይሸቅል እሚኖር አለ እንደ ስድ አደግ ናችሁ እንደው አንዳንድ ሰዎች 😏

  • @sarajj7093
    @sarajj7093 Рік тому +5

    አባት አያልቅስ የአባት እንባ ከባድ ነው😢😢😢

  • @betaarsema8979
    @betaarsema8979 Рік тому +2

    ምናይነት ጭካኔ ነው በአባት ላይ እጅን ማንሳት ልብ ይስጣት😭🙏የኔ አባት ያኑርልን አንድ እንኳ በሀሳብ የሚረዳችሁ ሲጠፋ ያሳዝናል።

  • @macdosgarmam4655
    @macdosgarmam4655 Рік тому +36

    የኔ አባት ትልቅ የልብ ስብራት ይታይባቸዋል ጌታ ሆይ ለዝህ ቤተሰብ ፍቅር እና ሰላም አወረድላቸው 🙏🙏

  • @user-jc2gv2tr5d
    @user-jc2gv2tr5d Рік тому +76

    የኔ አባት እኔ ላቀርቅርልህ ከልቡ ነው የተጎዳ 😢😢😢
    እኔ እናታባቴ የተለያዩ በ9 አመቴ ነበር ግን የኔ እናት የተለየች ናት ከምር ሂዱ አባታችሁን እዩት እያለች ነበር ሳንፈልግ የምትሰደን እንዳይርበው ምግብ እየሰራራች ስለሱ መልካምነት እኛን እንዴት እንደሚወደን እየነገረች ግን አባቴ በጣም ፈትኖናል እናቴ ግን ተስፋ ሳትቆርጥ ከአባቴ ምንም ሳትጠብቅ እኛን አሳደገች አባቴም በፊት የበደላትን እያስተወሰ አንች እኮ ጀግናነሽ ይላታን ማርያምን አሁን ቢለያዩም እሱ ቢያገባም እናቴን በስህተት በክፉ አይን ካያት ይገላቸዋን ማርያምን ይሄ ሁሉ የሆነው በአባቴ ድክመት እናቴ ጠንካራ ስለነበረች ነው እንደኔ አይነት እናት ይስጣችሁ መልካም ምኖቴ ነው በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቸ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 Рік тому

      eni abati siysaznu bexame wetderna hono seracewe berqu lgocu xelca labtacewe hultu demo abatacen tgoda silau mgfati dersbacewe siysaznu yene abati eda ysxacewe 😍😘😔

    • @mariyamawit
      @mariyamawit Рік тому

      ታድለሻል እህቴ ...እናትሽ በጣም ትክክል ናት ከፍቺ በሗላ ሁሉም እናቶች ልክ እንደናትሽ ስለትዳር አጋሮቻቸው ጥሩውን ነገር ነው እየነገሩ ማሳደግ ያለባቸው ...የራሳቸውን ጉዳይ ልጅ መስማት የለበትም...እረዥም እድሜና ጤና ፈጣሪ ለወላጆችሽ ይስጥልሽ

    • @hanagetachew1405
      @hanagetachew1405 Рік тому

      አስለቀሽኝ😢😢😢

  • @sofiaa4351
    @sofiaa4351 Рік тому +1

    አባት በጣም ያሳዝናሉ ሴት በምላሳችን በእንባ እናሳምናለን እንጂ በውስጣቸው ብዙ ነገር አለ አባትም በዲንጋ ልጂ መማታት አለበት ጥለው ቢሄዱ አይደንቅም

  • @berhaneghebremedhin5912
    @berhaneghebremedhin5912 Рік тому +1

    አባትዬው በጣም ያሳዝናሉ ተገፍተው ነው የወጡት እናትዬው ሀይለኛ ሴትናት የኔ አባት እድሜና ጤና ይስጦት መናገር እንኳን አይችሉም

  • @babifibabifi5100
    @babifibabifi5100 Рік тому +156

    እናትየው ክፉና ጨካኝ ትመስላለች ልጆቹንም መርዛለች አባትየው ምስኪን ነው

    • @mylovely1362
      @mylovely1362 Рік тому +1

      Exactly

    • @bonne.annee.2023
      @bonne.annee.2023 Рік тому +5

      ጌታ ይፍረድባት ይህችን እናት የሚለውን ስም የያዘች ሰይጣን በልጇ አድሜና ህይወትየምትጫወት ሰላምሽ ይጥፍ

    • @fatumafatuma4447
      @fatumafatuma4447 Рік тому

      Batami

    • @maramawitmecial9574
      @maramawitmecial9574 Рік тому

      Is not true the man is bad

    • @mitu8128
      @mitu8128 Рік тому

      @@bonne.annee.2023 balayeshiw neger feredish 6 lij bichawan yasadegech enat

  • @user-yp9nv9bl2l
    @user-yp9nv9bl2l Рік тому +64

    የኔ አባት መጦር ሲገባዎት በዚህ እድሜዎ መንከራተት እኔን አይዞት የኔ አባት ልፋቶትን አላህ ይቁጠርሎት ለልጆቹም ልቦና ይስጣቸው እናትየው ግን እባብ ናት ሰላሙን ያውርድላቹ

    • @tigisttadesse437
      @tigisttadesse437 Рік тому

      አስለቀሱኝ በዚህ እድሜያቸው አደባባይ

  • @Sofia-zd3es
    @Sofia-zd3es Рік тому +2

    አባት እንዴት ይመታል 😭😭😭💔
    አለቀሱ እኮ እረ በጣም ያሳዝናል እንቺ አባትሽን የመታሽው ልጅ እኔ ላንቺ ፈራው የአባት ሀዘን ቀላል መስሎሻል በደላቸውን እንኳን በደንብ መናገር አይችሉም

  • @thebesistersever
    @thebesistersever Рік тому +1

    አባቴ ባትሞትብኝ ኖሮ እኔም በስደት የለፋሁበት የናቴ ልጅ ባልበላኝ ነበር ክርስቶስ ይስራህን ይስጥህ አይንህ አይቶ ሆድህ ይጣ 14 አመት የለፋሁበትን እንደበላህ ተበልተህ ያሳየኝ ከኛ ተማሩ ወንድም እህት አሴዳሞች ናቸው

  • @user-lv6or1sp2f
    @user-lv6or1sp2f Рік тому +155

    ለተዋህዶ ልጆች እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ በአል አደረሳቹ አደረሰን🙏🙏

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Рік тому +1

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔዋ❤

    • @lidet8049
      @lidet8049 Рік тому +2

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏🏽

    • @tgmarewimarewi3795
      @tgmarewimarewi3795 Рік тому +1

      አሜን አሜን አሜን

  • @user-ex3zu3rh1z
    @user-ex3zu3rh1z Рік тому +156

    የኔ አባት ንብረትክን ተካፈል እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @user-Weynua
    @user-Weynua Рік тому +1

    አቤት የጋዜጠኛዉ እርጋታና የማዳመጥ ጥበብ እግዚአብሔር ትልቅ ፀጋ ነዉ የሰጠህ በርታ

  • @user-hz5uz3pn7p
    @user-hz5uz3pn7p Рік тому +4

    እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ የኔ አባት🥺የውስጣቸውን እኳ መግለጥ አቃታቸው ልጆች እባካችሁን አባታችሁን ይቅርታ ጠይቁ በተለይ በተለይ አባትሽን የመታሻቸው ልጅ አባት እርግማን ከባድ ነው ይቅርታ ጠይቂ ብሃላ ፀፀቱ አይወጣልሽም ምን አይነት ጭካኔ ነው🥺

  • @hayamhomad44
    @hayamhomad44 Рік тому +73

    የኔ አባት ወላሂ አጀቴን ነው የበላኝ ምናለ የኔ አባት በሂዎት ቢኖርልኝ ኖሮ ባባቴ ስም ልረዳው እፈልጋለሁ እስኪ አብረን እንርዳው ሰብሰብ በሉ መርዳት የምትፈልጉ በላይክ አሳውቁኝ የሆነ ቀን ሰርብራይዝ እናደርገዋለን 🥰🥰🥰

    • @donaytroyal860
      @donaytroyal860 Рік тому +1

      የኔ መልካም ነፍስ ይማርልን የአባታችንን

    • @ethio4421
      @ethio4421 Рік тому

      Ayiii wendochin atakim malet new ! Yihene tibis argewat new ahun sew yemimslut

    • @saadayimer23
      @saadayimer23 Рік тому +1

      እሽ ግርቡ አስገቡኝ

    • @tegestasrat4843
      @tegestasrat4843 Рік тому

      ትክክል ነሽ ያሳዝናሉ

    • @hanunamhara9938
      @hanunamhara9938 Рік тому +2

      እኔም በአባቴ ስም እንርዳው

  • @hiwot8723
    @hiwot8723 Рік тому +315

    አቤቱ ጌታ ሆይ ከእንደዚህ አይነት ነገር አንተ ሰውረን 😥

    • @khalilcell8560
      @khalilcell8560 Рік тому +2

      አሜን ማጨራሽዘን። ቤተሰብ ምድያለይ ይድብራል

    • @tiruyetesfayeabebe3796
      @tiruyetesfayeabebe3796 Рік тому +2

      አሜን አሜን አሜን የቤት ገቀና በአደባባይ

    • @bamigirl4034
      @bamigirl4034 Рік тому +6

      እውነት ይገባቸዋል ልጆቹ ከ18 አመት በላይ ስለሆኑ መካፈል ይችላሉ በጣም የምትገርም እናት ነች ጥቅመኛ በመሆኗ ልጆቿን ፍቅር እንዳይኖራቸው አደረገች !!!

    • @lamriworku2783
      @lamriworku2783 Рік тому +1

      አሜን

    • @tgabebetube4392
      @tgabebetube4392 Рік тому

      አሜን በእውነት

  • @rebeccamekonnen7830
    @rebeccamekonnen7830 Рік тому +1

    እኝህ ሰውዬ በጣም ያሳዝናሉ! በልጅ መመታት፣ በቤተሰብ መጠላት እና መገፋት እንዴት ከባድ ነው ይሄ ግፍ ነው ወንድ ልጅ በልቡ ነው የሚያለቅሰው እና የሚያዝነው እንደ ሴት ፍለፊት መናገር ወይም ማልቀስ አይችልም!

  • @meronmesfin1509
    @meronmesfin1509 Рік тому +1

    በጣም የሚያሳዝኑ አባት ውስጣቸውን ገልጸው መናገር አልቻሉም እናትየው ጋር ጥፋት ይታየኛል ልጆችዋን ማስማማት ሲገባት ጥላቻ ፈጠረችባቸው ልጅ አባትን መምታት በፈጣሪ ያስጠይቃል የብልግናዋ ጥግ ነው የተገዛውም ቤት የለፋችበት ነው ራስዋ ብትሸጠው እነጂ እነሱ ያሉትን መቀበል አልቻልኩም እ/ር ቤታቸው ይግባ ሰላም ይስጣቸው

  • @hanahana8273
    @hanahana8273 Рік тому +79

    😥😥😭አባት እኮ እደ እናቶች ችግሩን በደንብ መግለፅ አይችልበትም ሁሉ በዉስጡ ነዉ እግዚአብሔር ሰላሙን ያዉርድላቹ ለመላዉ ቤተሰብ🙏

    • @letebrhanambaye2155
      @letebrhanambaye2155 Рік тому

      We Love you you're nice person you're very sweet man and you are the best man

  • @user-dz2iu8lp9x
    @user-dz2iu8lp9x Рік тому +117

    አባቴ እርሰዎ በደህና ቀን አላቆዎታል እንኳን እርሰዎ እኛም ተመልካቾች የባለቤትዎን ምላስ አልቻልነውም አይዘዎት።

  • @zinab8199
    @zinab8199 Рік тому +1

    አህህ አባቶችኮ እደናቶች የከፋቸውን ለማንም አዎጥተው አያወሩም ቢከፋቸውም ቢያዝኑም አገታቸውን ነው የሚደፉት ! ወላሂ አባቶች ገና ሳያቸው ነው ሆዴ የሚቦጫቦጨው😥 ለአባቴ ያለኝ ፍቅር ልዩ ነው አባቴ❤❤

  • @gjhtdgtu5131
    @gjhtdgtu5131 Рік тому

    የእኔ ሙሲኪን አባት ሲያሳዘኑ በጣም ውስጣችው ቡዙ ነገር አለ መናገረ አልቻልም እንጂ በጣም ተጎተዋል አባዬዬዬዬ ረጀም እድሜ ይስጦዋት
    አባትንሽ የመታሽ ልጀ ታያለሽ የወለደሹ ልጀሽ ይመታሻል የእሳችውን እደሜም አታገኞኞም በፈጠነት ይቅርታ መጠየቅ አለብሽ
    ጋዜጤኛ አለም ስገድ እጀግ በጣም የምትገርም ጋዘጤኛ ነህ እግዚአብሔር ያክብርህ ተባረክ

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese Рік тому +523

    ይችን ኮመት የምታነቡ ወገኖች እንኳን ለጽዮን ማሪያም አደርሳችሁ አደርሰን እመብርሀን የልባችሁን ትሙላላችሁ💝

    • @kechokecho1219
      @kechokecho1219 Рік тому +3

      አሜን
      አሜን
      አሜን
      ላንቺም ዉዴ🙏🙏🙏

    • @user-jn7yg7ls4s
      @user-jn7yg7ls4s Рік тому +2

      አሜን እንኩዋን አብሮ አደረሰን ግን ነገ ነው አይደል

    • @hasefah3808
      @hasefah3808 Рік тому +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @abebahabte8469
      @abebahabte8469 Рік тому +2

      አሜን 🤲🤲🤲ለሁላችንም ትሙላልን

    • @mazasimebekele3713
      @mazasimebekele3713 Рік тому +1

      አሜን🙏🙏🙏

  • @hiwotmengesha7077
    @hiwotmengesha7077 Рік тому +24

    እንደሚመስለኝ እናትየዋ ናት ልጆቹን መርዛ ያሳደገቻቸው መጥፎ አባትየዉ ግን ያስታዉቃሉ ምስጊን ናቸው

  • @muluworkbireda6172
    @muluworkbireda6172 Рік тому

    በማንኛውም መንገድ መፍረድ አይቻልም ፈራጅ እግዛብሄር ነው እውነት ዛሬ ብትደበቅ ነገ ይወጣል አባቴን በጣም እወዳለሁ እናት ግን አላቅም ምንም ያንስባታል ለልጆቿ ይጠቅማል ያለችውን ሁሉ ወደኋላ አትልም ልጄ አጥፊ ከሆነች ታባክናለች ብላ ይሆናል ሴት ሁሉ ሚያሸንፍ ሚመስለው በምላስ ነው እግዛብሄር ይህን ቤተሰብ አንድ ያርገው አማላጅቿ ትጎብኛቸው

  • @kalkidankalkidan8424
    @kalkidankalkidan8424 Рік тому +1

    ትክክል አባቴ የኔ ደግ አባት በተቻሎት መጠን ከማክረር ይልቅ አንዲስማሙ አርጉ በደሎትን ወደጎን አርገው ለጆቾንአስማሙ ገንዘብ ጠፊ ነው ልጆቾ አብረው ከሆኑ እግዚአብሔር ቤቶን ያንኳኳል በፍፁም ያለፈውን ታሪክ መተውና ልጆቹን አሸንፈው መታረቅና ማስታረቅ አለቦት እናትም ይሄንን መስዋእት መክፈል አለቦት ይችን የመሰለች ልጅ ወጥታ ደጅ እንዳትቀር ጉዳት ቢኖርቦት እንኳን ኃላፊነት አለቦት እግዚአብሔር በቤታችሁ ገብቶ ሰላምና ፍቅር ይስጣችሁ አሜን !!!

  • @befikirmenor7650
    @befikirmenor7650 Рік тому +524

    ለአባታችን ረጅም እድሜና ጤና

    • @adysadys6970
      @adysadys6970 Рік тому +2

      አባትየውም ጥሩ ሰው ነው ያለውን ነገር ጥለው ነው የወጡት ልጆቼ ይደጉ ብለው

    • @uhhuhh5398
      @uhhuhh5398 Рік тому +1

      @@adysadys6970 👍🙏❤️

    • @makibantibaba5112
      @makibantibaba5112 Рік тому +3

      አሚን የራብ

    • @asretenedwe1659
      @asretenedwe1659 Рік тому

      Ffffffffffff 🙏🙏🙏🙏

    • @hawiilami9796
      @hawiilami9796 Рік тому

      Abat malet haya new afachun atikifatu man indenat shiiiii amet tinur

  • @user-pz2bx8pw6c
    @user-pz2bx8pw6c Рік тому +19

    ልጆቻቸው አድገዋል የራሳቸውን ችለው ይኖራሉ አባታቸው ግን አሁን እድሚያቸው እየገፋ ነው እና ታድያ በእስተርጅና ሜዳ ላይ ይውደቁ አሁን መካፈል ይገባቸዋል እናታቸው በጣም ብልጣብልጥ ናቸው የናት ክፋ ነች ልጆቿን አከፋፍላ ላባታቸው ፍቅር እንዳይኖር አድርጋ የልጅዋን ብራን በልታ ታድያ ይች ሴት ክፋ ናት

  • @ritagemanhe7528
    @ritagemanhe7528 Рік тому

    አባት ይመታል መቼም ሰዉ አትሆንም አባቷ ላይ እጇን ሰንዝራ አባ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጦት

  • @ematiluputracoyboy5753
    @ematiluputracoyboy5753 Рік тому

    የኔ አባት ወላሂ ልቤ ተሰበረ ያባት ክብር የናት ክብር እደት ልጅ አያውቅም እነኝህ አባት ተደብድበው የተባረሩት😢😢😢😢😢😢 አላህ ቀሪውን ዘመነወን እርሰወን የወደዱት ልጆቾጋ በፍቅር በጤና ያኑረወት ማለት ለካ ካባትም እህትና ወድምንም የምታያይዝ እናት ሰው ሳትሆን ክብሪት ወይም ላይተር ናት የኔ አባት አነጋገራቸውኮን አደባቸው አላህ ከተበዳዮች ነው ግን ልጆቹ የሚፀፀቱበት ቀን ይመጣል ሴትዮዋ ክፋትን ለልጆችሽ አስተምረሽ አራራቅሽ ትልቁን ሰውየ ልብ ሰበርሽ ወየውልሽ ያች ቀን ትመጣለች ካላወቅሻት ሞት ትባላለች የዛች ቀን አላህ ፍርዱን ይሰጥሻል እደዛሬ ያዘኩበት ቀን የለም 😢😢😢😢😢😢😢

  • @bettymugwe6626
    @bettymugwe6626 Рік тому +82

    አባትየዉ አደዉም ጥሩ አባት ነዉ ልጆቹ 18 አመት አልፋቸዋል ንብረት መቀበል አለባቸው

  • @mizanberhen2883
    @mizanberhen2883 Рік тому +35

    የን አባቶ እውነት ከርሶ ናት😭እባካችሁ እንርዳቸው🙏

  • @tsegenetasfa1144
    @tsegenetasfa1144 Рік тому

    እዮሃ ሚዲያ አዘጋጅ በቅድሚያ ጥሩ እና አስተማሪ ፕሮግራም ነው ።በማንምም እንድንፈርድ መብትም ስልጣንም የለንም ። ግን እንደ ኡስተያየት አባትዬው እንደተጎዱ በአንደበታቸው ከሚናገሩት በላይ ሁኔታቸው በጣም ይገልፃቹዋል ። ይህንን ጉዳይ ወደ ሚዲያ ያመጣችው ልጃቸውም እጅግ በጣም ታሳዝናለች ከምንም በላይ ብልሃተኛ ሴት ለባሏ ዘውድ ናት ! ዘውድ ማለት ደግሞ ምን ማለት እንደሆነ የማይረዳ ይኖራል ብዬ አልገምትም እናም ሁሉም የእራሳቸውን እይታ ተናግረዋል እና የትዳር ቅመም ከወንድ ይልቅ ሴት ናት እናም እናትዬዋ ላይ ከባድ ችግር እንዳለ ነው የተረዳሁት ። በመጨረሻም ስለ ቤት ጉዳይ ዛሬ ላይ እኝህ አባት ድርሻዬ ይገባኛል ማለታቸው ስህተት ነው ብዬ አላስብም ። ማንም ደጋፊ የላቸውም እና ።ሌላው እና እጅግ ያሳዘነኝ ነገር ምን አይነት ድፍረት ነው አባትን መምታት ? እኔ የምመክራት አባቷን የመታች ልጅ በሞት ሳታጣቸው እግራቸውን በእንባዋ እያጠበች ሳያመልጧት ይቅርታ ትጠይቅ በተቻለ አቅም አባቷን ለማስደሰት እና ለመካስ ትጣር ። ካለዚያ ግን ወየው ጉዷ አዘንኩላት እርሷ የምትወልዳቸው ልጆች እና ህይወቷ ጥሩ አይሆንላትም ። የአባት እርግማን ምን ያህክል ከባድ እንደሆነ በመፅሐፍ ቅዱስ ተገልጷል ። እናትዬው ሳይረዱት ብዙ ነገሮችን አበላሽተዋል ይመስለኛል ።

  • @turabbentturab7898
    @turabbentturab7898 Рік тому

    ሚስኪን የኔ አባት ብዙም ማውራት አይችልም ውድ እህቶቼ ባለቤታችሁን አክብሩ የፈለገ ድሃ ብትሆኑ እንኳ ትዳራችሁን ውደዱ አባት የሚያክል ነገር መፈንከት ማለት አኡዙቢላህ

  • @user-zg4nt4gk5e
    @user-zg4nt4gk5e Рік тому +64

    አባታችን የዉስጣቼዉን በደንብ አዉጥተዉ መናገር አይችሉም የተረጋጉ ናቸዉ 😭😭የኔ አባት ረጅም እድሜና ጤና💞ልባቼዉ ዉስጥ የተደበቀ ነገር ግን መናገር የማይፈልጉት ያለ ይመስላል በጣም ከፍቷቼዋል ያዉ ወንዶች ዉስጣቼዉ በገዳም ቶሎ ስለማያነቡ እጅ እባቼዉን አፍ ነዉ ነዉ አባታችንም 😭💔አይዞዎት ሁሉም ለህይር ነዉ!!አሁን እንዴ ተረት መወራት ተጀመረ እጅ በጊዜዉ በጣም ከባድ እንደነበረ ማሰብ አያዳግትም 😢

  • @emutube7995
    @emutube7995 Рік тому +174

    አባት እዴት ይመታል😳😭አባቴ ስደት እየሄደ ነው ያሳደገን ያኔ የተከራተተው አሁን ድረስ ያሳዝነኛል አሁን አሳልፊለት አለው ሽ አመት ኑርልኝ ልጆቹም መልካም ስነምግባር የላቸውም አባታቸውን መጠየቅ መርዳት አለባቸው ሲሆን እናት አባት ሲጣሉ ማስታረቅ እነሱ ባይችሉ እኳን ለጎረቤት መገር በዛለይ ትልልቅ ናቸው

    • @almazmekonnen5528
      @almazmekonnen5528 Рік тому +2

      ዉሸታም ናቸዉ ያስታዉቅባቸዋል

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 Рік тому

      eko enin miykelu lgoce lenatcewe bica mewegen ylbaceweme abatcewe edi miyderguti gfe yagnacewe beteleye setocu 3 yabdu tu negen yaylu abati mketa newe

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 Рік тому +1

      @@almazmekonnen5528 manewe westame abati ?

    • @zizizizi4347
      @zizizizi4347 Рік тому

      H.. m.ñ.ñ.m.. n
      ,.à

    • @user-yq1tm4xg4o
      @user-yq1tm4xg4o Рік тому +6

      @@almazmekonnen5528 አችነሽውሸታም።ባለጌነሽ።አሁንምናደውውሸትእሚናገሩይመስላል።።የኔደርባባአባት።ሽአመትኑሩ።።አችግንእምትናገሪውንአስቢ🙏🙏🙏

  • @jasminkarimseif2022
    @jasminkarimseif2022 Рік тому

    እነዚህን አባት የተርዳና የስማቸው ስው ያለ አይመስለኝም
    ብዙ የተጉዱ አባት ይመስሉኛል በተለይ ውንድ ልጃቸው በእሳቸው ጉን ያለመሆኑ ያሳዝናል
    እግዚሀብሄር ከዚህ ቤተስብ ጋር ይሁን

  • @genayal4277
    @genayal4277 Рік тому +1

    እናቲቱ ትልቅ ችግር አለባት ታስታውቃለች የተወሰኑትን ልጆች አሳምና ነው አባትየው በጣም ያሳዝናሉ እውነታውን እግዚአብሔር ይፍረድ

  • @hana967
    @hana967 Рік тому +138

    የኔ አባት አሳዘኑኝ እግዚአብሔር አምላክ ሰላም ያውርድላችሁ ከባድ ነው

  • @user-fd9xh7ol6g
    @user-fd9xh7ol6g Рік тому +28

    ሰሞኑ እናትዋ እህቶቹ በመካክረዉ የቀረብ ይመስላሉ እጂ ስደተኛዋ እህቴ በጣም ተበድላለች ግን እህቶቹዋ እናቱዋ እሷ በዳይ አረገዋት ነዉ የቀረቡት።

    • @user-hh6ll8ln9z
      @user-hh6ll8ln9z Рік тому +3

      በጣም ተባበሩባት

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 Рік тому

      awo ligtu beqi maserga yelelewe betese tsxe bilewe gude serati tbqelati yabatese lige tbela abati ydbedbu eni ligtun edygelati demo ko milsane aclewemi bilu lgtu beten bela bemxyqa enati tndalce beca bizu sera ale

    • @oumkhludi6311
      @oumkhludi6311 Рік тому

      ትክክል

  • @marthateklu9400
    @marthateklu9400 Рік тому

    አባትዬው በጣም የተጎዱ ሰው መሆናቸው ያስታውቃል ሴትዬዋ ሀይለኛ እና ነገረኛ አስመሳይ ሰው መሆኗ ያስታውቅባታል

  • @zebibajemal115
    @zebibajemal115 Рік тому +1

    ያሳዝናል እውነት የላይኛው ጌታ እንዳለ አባትሽን የመታሽው ልጅ አላህ ፍርድሽን ይስጥሽ ያረብ! በልጆችሽ ተከፈይ በሰፈሩት ቁና መሰፈር አይቀርምና!!

  • @Reem_coffee
    @Reem_coffee Рік тому +19

    የኔ አባት እድሜና ጤና ይስጦት😢😢ንብረታቹ ታከፈሉ ሚስት ተብዬዋ ታስታውቃለች ምላሳም ናት
    አቤት ጭካኔ ሴት ልጅ እንዴት አባትዋን ትመታለች መጋኛ ይምታቸው

  • @nanu144
    @nanu144 Рік тому +53

    አባ እድሜ እና ጤና ይስጥልን ቢያስ ለልጀወ እሰው አሉ😭😭

  • @hiwottaye7870
    @hiwottaye7870 Рік тому +3

    ዉይይይይ አንገታቸውን ተደፍተው እኮ ነው የሚያወሩት 😭.....ፈጣሪ አንድ አድርጐ በፍቅር ያሰባስባቹ ...አባቴ አይዞት

  • @user-vb6fn2gf6i
    @user-vb6fn2gf6i Рік тому +1

    የኔ አባት ሲያሳዝኑ ብዙ መግለጽ አይችሉም እንጅ ውስጣቸው በስሏል😥😥እኔ ልንከራተትልህ አባየ😭😭

  • @bizuayehugebru
    @bizuayehugebru Рік тому +53

    የኔ አባት ኡፍ እግዚአብሔር ከ እርሰወ ጋር ይሁን❤🙏 እናቴ ሁሌም ልጆቿ አባታችን እንድናከብር ነው የምትመክረን አባት ክብር ኩራት ነው ትለናለች❤

    • @Uae-vb2gv
      @Uae-vb2gv Рік тому

      እዚህ ቤት ቤተሰብ እየበጠበጠያለው ሴጣን ነው እኔ በማንም አልፈርድም ልጅብትችይ መምህር ግርማጋር ብትጠመቂ የቤታችሁ እንቆቅልሽ ይፈታል

  • @user-ix2uo6ko5v
    @user-ix2uo6ko5v Рік тому +27

    አባት ሀዘኑን በልቡነዉ 💔 የኔ አባት በሚያርፉበት ጊዜ

  • @elenigollo7976
    @elenigollo7976 Рік тому

    አባትየው በጣም ያሳዝናሉ ምንም የፈለገ ነገር ቢሆን አባት እንዴት ይመታል ? እኝ ሰውዬ ከልጆቹ ጋር ለመኖር ብዙ ጥረዋል ያለፈው አልፎ እግዚአብሔር አምላክ ሰላሙን ይስጣቸው ስደተኛዋም ልጅ በጣም ታሳዝናለች