ፈጣን ነጭ እንጀራ በፉርኖ ዱቄት/Ethiopian Enjera

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 128

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 3 роки тому +4

    ቆንጆ እንጀራ ነው እህቴ ጥሩ አርገሽ ሰርተሽዋል ባለሞያ በርቺልኝ👌👌👌❤

  • @ቤቲመለሠ
    @ቤቲመለሠ 3 роки тому +23

    እኔ በመዳም ኩሽና የእየጋገርኩ እጠቀማለሁ ግን ወዳዉ በርሾ አቡክቸ ወዳዉ ተተጋገር የርሾዉ ሽጣ በጣም ያስጠላል አይበላም በመጀመራ ተበጥብጦ አድሮ ከዛ ወሀዉን ደፈች ሳቦካዉ ይሻላል መልኩም ቆጆነዉ እዳገራችን እጀራ ባይሆንም😍

    • @mamaskitchenmelat56
      @mamaskitchenmelat56  3 роки тому +1

      ልክ ነሽ ጎበዝ በርቺ እህቴ

    • @Lየልጇናፋቂ
      @Lየልጇናፋቂ 2 роки тому

      ትክክክልል

    • @mryamhassan2390
      @mryamhassan2390 Рік тому +1

      ጣሙስ እኔም አይበላኝ መልኩ ያምራልጅይ አንድቀን ሞከርኩ ተውኩት

    • @ወለተቂርቆስየአቢብእናት
      @ወለተቂርቆስየአቢብእናት 11 місяців тому +5

      አብሽ ቆልታችሁ ፈጭታችሁ ነፍታችሁ ከዴቆቱ ጋር አቀላቅላችሁ አብኩት ሽታው ያገራችን እጅራ አይጠገብም ሞኩሩት

    • @የበረሀዋእርግብ-ከ4ሸ
      @የበረሀዋእርግብ-ከ4ሸ 6 місяців тому

      ትክክል አብሺ ሀሪፍነዉ❤​@@ወለተቂርቆስየአቢብእናት

  • @saadalovely3557
    @saadalovely3557 Рік тому +7

    አመሰግናለሁ ማማየ እንጀራ አምሮኝ ነበር ቀላል ነገር አሳየሽኝ አሁን ግን ደክሞኛል በቃ ነገ እጋግራለሁ😂

    • @البتبلوت
      @البتبلوت Рік тому

      የኔ ቢጤ ነገ ዛሬ እያልኩኝ ይህው አመት አለፈኝ😂😂😂

    • @ziyadaziyada6378
      @ziyadaziyada6378 Рік тому +1

      😂😂😂😂😂 የኔ ዘመድ ለካ ብዙ ነው

  • @hanafikerhanafiker151
    @hanafikerhanafiker151 Рік тому +2

    ያየዉት ዛሬ ዉጤቱን ተመልሼ ሸርቼ ነግርሻለዉ

  • @yemiten
    @yemiten 3 роки тому +6

    በጣም ቆንጆ እንጀራ ነው በርቺ አንችም ብቅ በይ 😍

  • @AishaAisha-kg7xu
    @AishaAisha-kg7xu Рік тому +4

    ቆንጆ ናው❤❤❤

  • @MeratMerat-lw3kk
    @MeratMerat-lw3kk 11 днів тому

    እጅሽ❤❤ይባረክ የኔ ቆንቆ ❤❤❤❤አሁን ሰርቼዉ በጣም ነዉ የሚያምረዉ ተባረኪልኝ❤❤❤❤

  • @j4user639
    @j4user639 3 роки тому +4

    የኔ መልካም እየጠበኩሽ ነበር አመሠግናለሁ

  • @rahelassefa2231
    @rahelassefa2231 2 роки тому +9

    ግልፅልፅ ያለ ነው በጣም አመሠግናለሁ

  • @tigistshumet7021
    @tigistshumet7021 Рік тому +4

    ሰላም ለናንተ ይሁን በመላዉ አለም ያላችሁ ወገኖች ❤እህታችን በጣም እናመሰግናለን ❤ እኔ ትላንት ማታ እርሾ አዘጋጅቸ ዛሬ አምሸ አቦካሁትና አሁን ካቦካሁት 3 ስአት ሆኖታል እና ያንቺን ሳይ እኔ አሁን ልሞክረዉ ብየ ስጋግር እሚገርም እንጀራ ሆነ ተባረኪልን እንዲህ ቀላል አይመስለኝም ነበር❤❤❤

    • @yousafyousaf9723
      @yousafyousaf9723 Рік тому

      ማለት አቡክተሺ አሳድረሺ ነዉደ ማሬ የጋገርሺዉ❤

    • @mamaskitchenmelat56
      @mamaskitchenmelat56  4 місяці тому

      ​@@yousafyousaf9723አላሳደርኩትም

  • @Makiya-n8f
    @Makiya-n8f 7 місяців тому +1

    Wow😮👍👍👍

  • @ansha1244
    @ansha1244 3 роки тому +3

    በርቺ ማማየ እናመሰግናለን

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685 3 роки тому +2

    Yemiyamer enjera nw Mimiy Ejesh yebareke mare

  • @هلا-ذ1ل2ذ
    @هلا-ذ1ل2ذ 11 місяців тому

    ቅልል ያለ አሰራር ልሞክር ነው የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን

  • @zebura8062
    @zebura8062 2 роки тому +2

    እንጀራ እንጀራ አይልም ቶሎቶሎ ከሆነ መልኩ ያምራል እንጅ

    • @mamaskitchenmelat56
      @mamaskitchenmelat56  2 роки тому

      ይህን ያሳየሁት ለጀማሪዎች ነው ግን ከዚሁ ተቀንሶ እርሾ ከተቀመጠ በቀጣይ ለሚጋገረው እንጀራ ቆንጆ ነው

  • @yordanosbekele2098
    @yordanosbekele2098 3 роки тому +2

    እናመሰግናለን ውድ❤

  • @alembeti8955
    @alembeti8955 2 роки тому +2

    እናመሰግናለን

  • @muneerabadru5832
    @muneerabadru5832 2 роки тому +1

    በርችልን

  • @ዝምያለነጃወጣአሉውዱነብይ

    ዋውውውውው

  • @makihmahmad3250
    @makihmahmad3250 2 роки тому +1

    እና መሠግናለን እህት

  • @hanagirma9285
    @hanagirma9285 2 роки тому +5

    ሰላም ላንች ይሁን እህቴ ዛሬ ነው ያየሁሽ በጣም አመሰግናለሁ ቀለል ባለ መንገድ ነው ያሳየሽን ተሳክቶልኛል የሁሉንም የእንጀራ አሰራር አይቼ ምንም ሊሳካልኝ አልቻለም ነበር አጋጣሚ ያንች ሲመጣልኝ ወዲያው ሞከርኩት ተሳካ እግዚአብሔር ይስጥልኝ

    • @asgdfgh5669
      @asgdfgh5669 2 роки тому

      ምን አይነት ዱቄት ማንኛውም ፊኖ

    • @hanagirma9285
      @hanagirma9285 Рік тому

      @@asgdfgh5669 አዎ ይሆናል ልጅቷ ባሳየችን መንገድ ሞክሪ

    • @HabtamuKibret
      @HabtamuKibret Рік тому

      @@hanagirma9285 . ....

  • @asratbahta4879
    @asratbahta4879 11 місяців тому +1

    Beferno dukate ketanew engy injra aybalem

  • @KeremaHusen
    @KeremaHusen 11 місяців тому +1

    እህቆጆኖውጎበዝ

  • @rahel2963
    @rahel2963 4 місяці тому +1

    ❤❤❤

  • @Tsigereda-n7r
    @Tsigereda-n7r 9 місяців тому +1

    Thanks 🙏

  • @sharongebremaryam-dj9fd
    @sharongebremaryam-dj9fd Рік тому +3

    Thanks sister😘😘😘

  • @እኔለኔአለሁ
    @እኔለኔአለሁ 2 роки тому +2

    ጎበዝ አለማድነቅ ግፍ ነው እሄን እየታየ በይ በርች ግን የቆየ ነው ይላል ርእሱ

  • @neimaseid2308
    @neimaseid2308 3 роки тому +1

    በጣም ነው እምናመሠግነው እህት ግን ዱቄቱ ማንኛውም ሡበር ማርኬት ይገኛል ?

    • @mamaskitchenmelat56
      @mamaskitchenmelat56  3 роки тому

      አውሮፓ ውስጥ ሁሉም ቦታ አለ ሌላ ሀገር ከሆንሽ ግን ብዙ አላውቀውም

    • @burtukankeya3758
      @burtukankeya3758 Рік тому

      Arebe Agerm Ale

  • @kalkidansemahen5366
    @kalkidansemahen5366 9 днів тому

    እኔስ የጤፉ እንጀራም አይን አልወጣልኝ አለ ለሱም መታመስ ይል ይሆን እንዴ?

    • @mamaskitchenmelat56
      @mamaskitchenmelat56  7 днів тому

      ጤፍ አይታመስም ግን ውሃው ነው ችግሩ እስኪ የአንድ ቀን ቡኮ በትንሹ ካለአብሲት ሞክሪው

  • @aishamerei7362
    @aishamerei7362 3 роки тому

    አመስግናለሁ ግን ጨው አይጨመርም ?

  • @babifibabifi5100
    @babifibabifi5100 3 роки тому

    ሁሌ እጠቀመዋለው ያለሽውን ዱቄት ስሙን ንገሪኝ

  • @vobieta6583
    @vobieta6583 7 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @mimibinyam1774
    @mimibinyam1774 2 роки тому +1

    ቆንጅዬ እርሸሾ ያለን የቆየ ከሆነ ችግር ይኖረዋል ወይ ከጋገርን በኀላ ሶስት አራት ቀን የቆየጠከሆነ ማለቴ ነው እንደዛስ ሆኖ የግድ የዳቦ እርሾ ማድረግ ያስፈልገናል ወይ እኔ እንጀራ ስጋግር ከላይም ከታችም አይና ያወጣብኛልእኔ ግን ዱቄቱን አላምሰውም ንገሪኝ እስኪ

    • @mamaskitchenmelat56
      @mamaskitchenmelat56  2 роки тому +2

      ካልታመሰ ፓንኬክ ነው የሚሆንብሽ እንደሱ እርሾ ብለሽ የዳቦ እርሾ አያስፈልግም ይሄ ለጀማሪዎች ነው ምንም ለሌላቸው

    • @mimibinyam1774
      @mimibinyam1774 2 роки тому

      @@mamaskitchenmelat56 በጣም ነው የማመሰግነው ተባረኪልኝ

  • @adiamtesfaldet3093
    @adiamtesfaldet3093 Місяць тому

    Absit ayderegm ende

  • @zabiba3445
    @zabiba3445 Рік тому

    Wow❤1

  • @honey24247
    @honey24247 2 роки тому +1

    Merci

  • @MedinaA-q3m
    @MedinaA-q3m 8 місяців тому

    መቸምተስፋአልቆርጥደሞእሞክረዋለሁ ይብላኚ ለመዳም ኩሺና😢😢😢

    • @mamaskitchenmelat56
      @mamaskitchenmelat56  8 місяців тому

      በጣም ጎበዝ በርቺ ዱቄቱን እጅሽን ሳታቋርጪ አምሺው ሳይቃጠል ከዛ ጥሩ ይሆንልሻል

    • @HamidaAhmed-f5e
      @HamidaAhmed-f5e 7 місяців тому

      ተመቸሽኝ

    • @adanechfikadu3012
      @adanechfikadu3012 6 місяців тому

      እኔ እራሱ በጣም እሞክራለው ግን አይሳካልኛም ሁሌ እንደደፍውት ጌታ ይቅር ይበለኛ ለፅም እንጀራ እየገዛውነው የምጠቀመው እንጀራው ከውድነቱ ማነስዋ እንጎቻ በሉት ነጋዴው ክፉ ሆንዋል

  • @selam8285
    @selam8285 Рік тому

    Ena Ba Mdam Koshna 2 Gezi Defahu Eytblshbg

  • @ስአዲነኝየድንተማሪ

    2 ስአት እናቆየው አለን ማለት ነው አቡክተን ግን ውሀ በቀዝቃዛ ነው ወይስ በለብ ያለ መልሽልኝ

    • @mamaskitchenmelat56
      @mamaskitchenmelat56  3 роки тому +2

      ፉርኖ ዱቄት ሙቅ ውሀ አይችልም እኔ በቀዝቃዛ ነው የማረገው እኔ በሁለት ሰአት ያረኩት ዱቄቱ በጣም ትንሽ ስለነበረ ነው መጀመሪያ አነስ አድርገሽ ሞክሪው በደምብ ትክትክ ብሎ ሲቦካ አቅጥነሽ ጋግሪ ግን ዱቄቱን አምሽው እህቴ

    • @ስአዲነኝየድንተማሪ
      @ስአዲነኝየድንተማሪ 3 роки тому

      @@mamaskitchenmelat56 እሺ አመሰግናለሁ

  • @temesgengetaye
    @temesgengetaye Рік тому +1

    Tankiyou

  • @OMARMOHAMED-rg8fn
    @OMARMOHAMED-rg8fn Рік тому

    ❤wow❤

  • @habeshget-w6g
    @habeshget-w6g 11 місяців тому

    nice

  • @tarikwatarikwa6777
    @tarikwatarikwa6777 Місяць тому

    ስኳር ስኳር አይልም?

    • @mamaskitchenmelat56
      @mamaskitchenmelat56  Місяць тому

      ዱቄቱ ስለሚታመስ ጣሙ የጤፍ እንጀራ ነው ሚመስለው

  • @ሀይሚቱዩብ
    @ሀይሚቱዩብ 3 роки тому +2

    በጣም እናመሰግናለን እህቴ ከምር

    • @mamaskitchenmelat56
      @mamaskitchenmelat56  3 роки тому +1

      አይባልም ያወኩትን ባሳውቅ ደስ ይለኛል

  • @sarchotube7773
    @sarchotube7773 3 роки тому

    Thank you for sharing ehtachen

  • @adanechfikadu3012
    @adanechfikadu3012 6 місяців тому

    እስኪ ደግሜ እሞክረዋለው እንቢ ልኛል አያርመኛም ነጋዴውም 3 ቱን17 ድርሀም ይሸጣል

    • @mamaskitchenmelat56
      @mamaskitchenmelat56  6 місяців тому

      እርሾ ያለውን ዱቄት ግዢ እና ሲታመስ እሳት እንዳይገባው አንቺም እርሾ ጨምሪበት ስታቦቂ በቀዝቃዛ ውሀ ይሁን ሙቅ ውሀ አይችልም አይዞሽ ይሳካል እህቴ

  • @mesertabebe4349
    @mesertabebe4349 9 місяців тому

    እኔ ሁልዬ ይብላሼብኜል😢

  • @Samaadres-o9h
    @Samaadres-o9h Рік тому +2

    የካሜራውን ሽታ በምን ላጥፋው😅😅

  • @fkr834
    @fkr834 3 роки тому +1

    ጨው ይገባዋል

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685 3 роки тому

    Watching Mamay

  • @mominamomina4610
    @mominamomina4610 Рік тому +1

    Mechem..indenga.yete.ijera.ayihinem.yimin.ushet.newu.ish..ayinu.yamarali.lala.min.xam.yelewum.hod.yinefali

  • @frewyenifekade459
    @frewyenifekade459 3 роки тому

    Thank you so much

  • @ማሂማሂ-ቘ9የ
    @ማሂማሂ-ቘ9የ 3 роки тому +1

    የኔ ማር አመሠግናለሁ በቲክቶክ ጠይቄሽ ነበር

    • @mamaskitchenmelat56
      @mamaskitchenmelat56  3 роки тому

      አዎ በጣም ብዙ ነበር የተጠየቀው አመሰግናለሁ

  • @lulaabrham9475
    @lulaabrham9475 3 роки тому

    Thank you konjo

  • @ስአዲነኝየድንተማሪ

    ባለሙያ ነሽ በርቺ ለቤትሽ አድስ ነኝ

  • @ማሂማሂ-ቘ9የ
    @ማሂማሂ-ቘ9የ 3 роки тому +1

    ማሬ የስዴ ድቄት ነው ያለኝ ችግር የለውም ሣ

    • @mamaskitchenmelat56
      @mamaskitchenmelat56  3 роки тому +3

      መጀመሪያ የተጠቀምኩትን ዱቄት ዛሬ ገዝቼ መጣሁ እንዳልሽው ስንዴ ዱቄት ብዙ ጊዜ አይኑ ጭፍን ይላይ ከፈለግሽ ነገ ትንሽ አቡክቼ አሳይሻለሁ የሁለቱን ልዩነት

    • @ማሂማሂ-ቘ9የ
      @ማሂማሂ-ቘ9የ 3 роки тому

      @@mamaskitchenmelat56 አሣይኝ ማሬ

    • @ማሂማሂ-ቘ9የ
      @ማሂማሂ-ቘ9የ 3 роки тому

      @@mamaskitchenmelat56 በይ ፈጠበይ ከማኩረፌ በፊት ተስፍ ልታስቆርጭኝ ነውዴ 😪😪😪😪

    • @mamaskitchenmelat56
      @mamaskitchenmelat56  3 роки тому

      ሳታኮርፊ ደርሷል

  • @Selamlehagerachin
    @Selamlehagerachin 11 місяців тому

    ግን የእንጀራ ጣእም ነዉ ያለዉ ማለቴ ቂጣ ቂጣ አይልም

  • @ፍሬየእሙልጅ
    @ፍሬየእሙልጅ 3 роки тому +1

    እስኪ ይኤ እንሞክር እንጅ የማዳም ድቄት አለቀ በመድፍት ቂጣ እየሆነ

    • @mamaskitchenmelat56
      @mamaskitchenmelat56  3 роки тому

      ዱቄቱ ከታመሰ እና በደምብ ከቦካ እንጀራ መሆን ይችላል እምቢ ካለሽ በአምቦውሀ ማቅጠን ሞክሪ ይሳካል በርቺልን እህቴ

    • @ዘሀራመሀመድየወሎልጅ
      @ዘሀራመሀመድየወሎልጅ 2 роки тому

      ክክክክ እኔም

    • @MedinaA-q3m
      @MedinaA-q3m 8 місяців тому

      አወወላሂ እኔም እየደፋሁነው በየግዜው🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️

    • @ruwaisjeddah3161
      @ruwaisjeddah3161 2 місяці тому

      😂😂😂

  • @HalemAAa-x8d
    @HalemAAa-x8d 7 місяців тому

    የስደውአይሆንምደ

  • @zannahvlog9227
    @zannahvlog9227 2 роки тому

    🌹🌹🌹🌹🌹🌹😍😍😍😍

  • @ሱመያሙሀመድ-ኰ9ፀ
    @ሱመያሙሀመድ-ኰ9ፀ 3 роки тому

    ሙያብሎዝም

  • @sebleabaye9760
    @sebleabaye9760 3 роки тому

    Enamesgnalen mare ene mokre neber gn tamu lela neber

    • @mamaskitchenmelat56
      @mamaskitchenmelat56  3 роки тому +1

      ጋግረሽ ስትጨርሺ ለእርሾ የሚሆንሽ ትንሽ አስቀሪ እና ውሀ ሞልተሽ ፍሪጅ አስቀምጭው በሚቀጥለው ስትጋግሪ ባስቀመጥሽው እርሾ ጋግሪ ጥሩ ጣእም ይናረዋል

  • @hiitsme6013
    @hiitsme6013 3 роки тому

    Eski mukeralewzkwtsakilagna

  • @hannaabebe494
    @hannaabebe494 Рік тому

    Can anybody who tried comment...because I totally got a different result...it was a terrible experience for me.

  • @soliyanagudisa4537
    @soliyanagudisa4537 3 роки тому

    Ehe ngr mokerew gen ene be matebesha nw yegagerkut metadun yelagnem emb alegn

    • @mamaskitchenmelat56
      @mamaskitchenmelat56  3 роки тому

      እኔም በመጥበሻ ነው የጋገርኩት ዱቄቱን ስታምሺ ብዙ እሳት እንዳይገባው እጅሽ ሳይቋረጥ አብስይው

    • @soliyanagudisa4537
      @soliyanagudisa4537 3 роки тому

      Eshi weda i will try

  • @hanafikerhanafiker151
    @hanafikerhanafiker151 Рік тому

    ያየዉት ዛሬ ዉጤቱን ተመልሼ ሸርቼ ነግርሻለዉ

  • @Tenaderjew
    @Tenaderjew Місяць тому

    ❤❤❤❤❤

  • @seblewendafrash5398
    @seblewendafrash5398 10 місяців тому

    ❤❤❤❤❤