Thank you for honoring my father Tekalen Mengestu, all the people alongside him, and wolkait’s history. I really appreciate. Can I please have your information.
Unite and all amhara should fight for walkait, Even i’m Eritrea but i know that walkait people were killing by there identity🥺 we had good relatiship with amhara by walkait but we have serprate 40 years ago😭 we canot help becouse help of tplf that owend for 40 years ago😥
አገራችን ጎንደር ወንዛችን ተከዜ
ምን ይመጣብናል እንቢ ባልን ጊዜ ።
ይሄንን ስሰማ እንባ ነው የሚቀድመኝ ኡፍፍፍፍፍ ኢትዮጵያ አማራ ግፍ በዝቶ ፈሰሰ
በጣም ምርጥ ስራ ነው። አንጀት ውስጥ ገብቶ ሰፍ ሰፍ የሚያረግ።
So Wonderful, Proud to be አማራ 💪🇬🇳😍🇬🇳 አማራነት ያሸንፋል 💪 እውነት ያሸንፋል💪
አማራ 💪🇬🇳😍🇬🇳 አማራነት ያሸንፋል 💪 እውነት ያሸንፋል💪
በርታ ባክህ አገሬ አራሙቻው የትግሬ ወንበዴ ባንዳው አማራን ሊነቀንቅ እየሞከረ ነው አማራ በሂሳብ እናወራርድ ባዮች ና በወንብዴው ና በውጭ ጠላቶች እገዛ መስዋእታችንቢበዛም አምረን ከተነሳን አንቻለም እናሽንፋለን
ገራሚ ስራ ነው ክብር ለአማራ ጀግኖቻችን እንደ መዝሙር ነዉ ደጋግሜ የሰመውት
ዋው እጅግ ገራሚ ወኔ የሚቀሰቀስ ቱባ ባህል። ድምፅህ፣ እግርጉሮህ ያምራል ወንድም
"ከፋኝ እንደገና " አሆሆ ገዳዬ አንቺ ልጅ ጎንደሬ " እነዚህ ላይ ልቤ.......
በሰማሁት ቁጥር እባዬ ይፈሳል አይይይይ አማራ ሀገሬን ባለክ ይህ ሁሉ ግፍ እፉፉፉፉ
😭😭😭😭
So intriguing; so touching...so current...ምረር አማራ! ብንመር ይሻለናል!
እምብኝ አንገዛም ቁርጥነው ዘንድሮ ጀግኖቻችን አይዞን አይዞን እውነት ያሸንፋል💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
ተስፍሽ ብሩቱው ወንድሜ 🙏❤
ይህን ስስማ እምባ ነው የሚተናነቀኝ
Thank you for honoring my father Tekalen Mengestu, all the people alongside him, and wolkait’s history. I really appreciate. Can I please have your information.
Your father has you ✊🏿💚💛❤️💪
ይዘገያል እጅ እውነት ያሸንፈል
💚💛❤️🥰🥰🥰🥰🥰 ወገኔ ሰላምችሁ ናፈቀኝኝኝ ሰላም ለሀገርችንንን ያረብ
Unite and all amhara should fight for walkait, Even i’m Eritrea but i know that walkait people were killing by there identity🥺 we had good relatiship with amhara by walkait but we have serprate 40 years ago😭 we canot help becouse help of tplf that owend for 40 years ago😥
Yes
ስሙኝማ መላው ያማራ ህዝብ ሆይ እኔ የአራህዝብን እምጠይቀው አለኝ እሚመልስልኝ ካገኘሁ ሁልጊዜ ይፈትነኛል የአማራ ዘፋኞች አግራሪዎች አዝማሪዎች አክቲቪስቶችን ሁሉንም ስሰማቸው ስለሰፈርና ስለጎጥነው የሚዘፉኑት የሚሼልሉት እኛ ከፋፉለውናን በጎጥ ከፋፉለውናል በብሂር ከፋፉለውናል እያልን ሰውን ሌላን እንወቅሳለን እኛ እዳማራ መቼ አዲሁነን 99 ቦታ የተከፋፈልንነነ እኔ ጠይቄአለሁ ትግሬው ትግራውያን ይላል ሌላ አይጨምርም ኦሮሞው ኦሮሞ ነኝ ይላል ሌላ አይጨምርም አፋሩም አፋርነኝ ይላል ሁሉም ሳይጨምር ብሄሩን ሳይጨም ይናገራል (አማራው ሲጠየቅ)በጣም ያሳዝናል የትነህ ወሎ አለቀ ተጨማሪ የለውም የትነህ ጎዴሬ ጎጃሜ አገው ሸዋ ከዛም ዝቅ እሚነልበት ጊዜ አለ መቼነው የትነህ ስትባል አማራነኝ ብለህ እምትቋጨው ስዘፉን ስላማራብቻ የምዘፉነው ስሼልል ስላማራየምሼልለው መቼነው አንዲ እምንሆነው እኔ ያመኛል በዚች ትንሽ ጊዜኳ ዴቡብወሎን ታዝቤአለሁ ህዋትን ማምሻውን ተዋግቶ ወዴሰሜን ወሎ ገፋ አረገና ወዴህዋት ያልተኮሰውን ጥይት ሀይቅ ከተማላይ እሩምታ አወረዲኩት እነሱ አንዲትግራውያንብለለው አማራን ለማጥፋት ሲመጡ ዴቡብ ወሎ ከኔ ዴጂ ካልመጣ ዝበለው ብሎ የዴስታ ጥይት አወረዴ እኔግን አንሻለሁ ያፈርኩት በሙህራኖቻቺንነው ሙህር በመከፋፈሉ የአማራ ሊቃን የተከፋፈለነውኮ መቼነው አድእምንሆነው ማነህ ስትባል አራ ብለህ በአራትነጥብ የምዘጋው ተግሬ ነው ያለሁት ይሄ ወልቃይት ወርቂቱ ከማለት አማራው ወርቃማው ቢል ምን አለበትሁላቺነም በውስጧ መኖራቺነን እሚክዲ የለም ጬርሻለሁ::
በርታ ተስፍሽ💚💛❤
እግዚአብሔር ይርዳን 🙏🙏
አገራችን ጎንደር ዎንዛችን ተከዜ
❤ትክክል፡ወንድማለም፡አገሬ
ዎው ስወደው
ተስፋሁን ማንዴ ጀግናው በርታ
are bisemamawum altegibew alku enda bel yecheginochi zer💪💪💪💪💪💪💚💛❤
My welkayt 🔥♥️
የአማራ ልጆች ንቁ ሴራ እያሴሩነው ብልጽግናነን ባዩቹ ንቁ እቢነው መልሱ እምቢ እምቢ💪🇬🇳😍🇬🇳 አማራነት ያሸንፋል 💪 እውነት ያሸንፋል💪
Rabi atawenbed , woyanen yekel yerabew jib teteth sele beltsgena taweraleh
ሁሉንም ልቀቅልን
ጎበዝልጂንህ፣ልብይነካል፣ትክክክል
Tesfshe wondmachen Berta ayezohn yelbachan yedrsale
Amahara malete fiker newe
እግዚአብሔር አምላክ ይፍረድ ወገኔ እውነት ነው
ወይነ ፈካረው አንጀት ሥረሥ እሠይ
kibr lenante yhun jegnoch
ጎንደር ላይ ተወልደህ ተከዜ ቢሞላ
ጎጃም ላይ ተወልደህ አባይም ቢሞላ
ወሎ ላይ ተወልደህ ቦርከና ቢሞላ
ሸዋላይ ተወልደህ ጀማ ወንዝ ቢሞላ
ዐማራ አንድ ሲሆን መች ይጠፋል መላ
ይለያል ዘንድሮ
Amharanety kuratey
ወልቃይት
Yes
ንቃአትታለሉ።በማነንታችነው።እየተጠቃነያለው።።ሰሜንእዝ።አማሮችናቸው።ታርጌትተደርገውየተርሸኑት።መደራጀት።መታጥቀ።ማሠልጠነ።
ወይኔወገኔ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
wy anget sibela ayizoshi agera 💚💛❤
የሻንቆ ልጅ ወልቃይቴ ተስፍሽ
በቃ ምን እልሀለው እግዚአብሔር ይስጥህ ያክብርህ
❤❤❤❤❤
እዚ አብሬ ቢዶ ለመስራት ሩጫለሁ
Ewnet new
enat wellkayit ❤❤🤍🤍💛💛💛🙏🏼🙏🏼🙏🏼
anbesa
lben nekahew! weyne! Ehhhhh
ወገን ቁጥሩን ላኩልኝ
ኣልቅሰህ ምዘረፍ መሬት የለም ።ሆዳም ከነመዝሙርህ ገደል ትገባለህ
አንተ ቅማላም አንተ እራስህ ገደል ግባ የሰይጣን ግልገል ወልቃይት መሬቱም የአማራ ሕዝቡም አማራ ነው ከእንግዲህ በኃላ ከተከዜ ማዶ ሆነህ ማዬት ብቻ ነው ወይ ፍንክች
💖💖💖💖💖👍👍👍👍
ወይነ አንጀት ሥበላ ወይ አገረ
❤👍👍♥️🙏🌹
Jegna
👏👏👏💚💛💖😍✊✊✊💯💪🙏
😭😭😭😭😭😭
ዘራፍ....
😭😭😭😭😭🤒
አገራችን ጎንደር ወንዛችን ተከዜ
ምን ይመጣብናል እንቢ ባልን ጊዜ ።
❤❤❤❤