አንበሳው ፍኖ ሙቶም አይረሳ ክብር ነው እንጅ ሞቱ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 122

  • @abebeyenenew5795
    @abebeyenenew5795 3 роки тому +38

    ስነ ልቦና የትም አለም የለም ።አማራ ብቻ እድሜና ጤና ይስጣችሁ።

    • @yitashime2307
      @yitashime2307 Рік тому

      እከካም እየሂድክ ትሞታለህ ቂሮ ይብለጥህ አማራ ለሆዱ አለ

    • @JakiJaki-p2j
      @JakiJaki-p2j 11 місяців тому

      ua-cam.com/video/88UEdxSle0o/v-deo.htmlsi=4wtUdY89GPrGmOB5

  • @danielsolomon953
    @danielsolomon953 3 роки тому +28

    አይ አማራ እዲያው ምን ላርገው እሂን ወርቅ ጀግና ህዝብ ተመሰገን አማራ ሰለሆንኩ

  • @dave_tube_21
    @dave_tube_21 Рік тому +3

    ጥበበኛው አምሓራ 💪💪💪
    አማራዬ የስነ ልቦናው ባለቤት 💪💪

  • @SamsungGalaxy-o6m
    @SamsungGalaxy-o6m Рік тому +13

    ሳይማር የተማረ ምሁር ህዝብ ❤ኢትዮጵያዊ ደሙ የሆነ

  • @alexfentaw7328
    @alexfentaw7328 2 роки тому +14

    Patriotism, art, and fact, wow!

  • @Eritrea_tube
    @Eritrea_tube 2 роки тому +4

    የስነ ልቦና ባለቤት አምሓራዬ ኩሩ ጀግና ህዝብ

  • @azanawmenesha1678
    @azanawmenesha1678 3 роки тому +14

    ቅኔ የሆነ ህዝብ ነን እኛ አማራወች ፉከራ በቅኔ

  • @Tamrattamrat-zd3mz
    @Tamrattamrat-zd3mz 3 місяці тому

    ቃል የለኝም የምር ይችላል ትችላላቹ አቦ ኑሩልን እድሜያቹሕን ያርዝምል
    ኩሩ አምሐራ

  • @hanisara7679
    @hanisara7679 3 роки тому +5

    አቤት አቤት እንዴት አባቱ ደስ ይላል ሰላም ውላቹህ ግቡልኝ

  • @AbelHicklin
    @AbelHicklin Рік тому +4

    የኔ ጀግኖች የወዶች ናችሁ: በርትቱ❤

  • @Hamelmal-l9m
    @Hamelmal-l9m 9 місяців тому +1

    አረ በስመአም እግዚአብሔር ያሰንብትህ አማራነቴ፣ኩራቴ አማራ ባልሆን እኔጃ❤❤❤❤❤❤

  • @youalesh1
    @youalesh1 Рік тому +1

    Simply Brilliant 👌

  • @kiteneshmekbib1990
    @kiteneshmekbib1990 2 роки тому +2

    ጀግናው❤ጥበበኛኑርልን

  • @gashawalelegn4704
    @gashawalelegn4704 10 місяців тому

    በውነት ሀይምሮ የሟድስ ልብን የሟነቃቃ አይ አማራ የወድ መጨረሻ ነን እኮ 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️💪💪💪💪💪💪💪💪💪🙏🙏

  • @በሱፉቃድ
    @በሱፉቃድ Рік тому +1

    ልበሙሉ ጀግና የጀግና ልጅ ለሐገር የተሠዋ ጀግና ሞተ አይባለም

  • @fanoslema1632
    @fanoslema1632 3 роки тому +7

    አይዞህ፣አማራ፣እየሞትን፣እንበዛለን

  • @እመቤትአድገህ157
    @እመቤትአድገህ157 2 роки тому +5

    የኔ ጀግና አማራ

  • @דנידניי-ח9ה
    @דנידניי-ח9ה 8 місяців тому +1

    I am from Israel fano🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱💪💪💪💪💪💪💪

  • @abebeyenenew5795
    @abebeyenenew5795 Рік тому +1

    ከዚህ የልቅሶ ፍከራ ውስጥ የማህበረሰብ እሴት በአልፋና ኦሜጋ መማር ይቻላል። ዋው ሰርቶ መብላት፣በጉልበቱ፣በውቀቱ ፣በሀብቱ፣መመካት ፣ ማን እንደሀገር?

  • @point1212
    @point1212 Рік тому +1

    IQ & Confidence 100%

  • @NigatuBeyene-ql6sq
    @NigatuBeyene-ql6sq Рік тому

    Admasu part🤩

  • @hlimamyfromlove5677
    @hlimamyfromlove5677 3 роки тому +10

    እኔ እምለዉ ሟቹ ማነዉ የተፎከረለት ያገሬጀግኖች❤❤❤😭😍

  • @seidubiruk
    @seidubiruk 11 місяців тому

    i love Amhara ❤❤❤❤❤

  • @KibirleabkbKibr-jl2ts
    @KibirleabkbKibr-jl2ts Рік тому +2

    Proud neftegia 💪💪

  • @semiramohamed3924
    @semiramohamed3924 Рік тому +2

    ክብርና ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጲያ!!!!

  • @adugnagetachew5894
    @adugnagetachew5894 3 роки тому +5

    ግሩም ነው!

  • @kalabasrate2221
    @kalabasrate2221 2 роки тому +1

    My king 🤴 that in bodied our spirt speaks...we coming

  • @teferaw.1399
    @teferaw.1399 Рік тому +2

    ከትዉልድ ወደ ትዉልድ በክብር የተላለፈና ለቀጣዩም ትዉልድ ሊተላለፍ የሚገባዉ: በከፍተኛ ስነ ምግባር ላይ የታነፀ የኢትዮጵያዊ ጀግንነት ባህላችን የጥበብና የማንነት ምግባር ዕሴት ነወ።
    ወንድማችን የኢትዮጵያ አምላክ ይባርክህ፣ ጥበቃዉ አይለይህ።
    💚💛❤️👏

  • @alexalexgiza1634
    @alexalexgiza1634 2 роки тому +1

    የጀግኖች ጀግና !!!

  • @AlgocodeAlgocode-gj1zi
    @AlgocodeAlgocode-gj1zi 7 місяців тому +2

    ምን ልሁንላቹህ ጠላቶቻችን በፉከራችንም ይቀናሉ

  • @yonatan484
    @yonatan484 3 роки тому +4

    The realest ppl on the planet defending Ethiopia for centuries

  • @MussaraFenta
    @MussaraFenta Рік тому +1

    ድልለፉኖ❤❤🎉ድልለፉኖ❤❤❤

  • @ወሎየው-ገ3ኰ
    @ወሎየው-ገ3ኰ 3 роки тому +6

    ጀግና

  • @የበላይዬልጅየዘመነእህት

    አፍር ልብላላቹህ ይልማና ደንሳ የጅግኖች መገኛ የበላይ ዘሩች❤❤❤❤❤❤❤

  • @hananmekonenn813
    @hananmekonenn813 2 роки тому +3

    አማራዬ😭😭🥰🥰🥰❤

  • @Anisnap-f6v
    @Anisnap-f6v Рік тому +1

    ጀግና ህዝብ

  • @HabtamuSechu16-rn6cn
    @HabtamuSechu16-rn6cn Рік тому

    My blood ❤❤❤❤

  • @henokazmach4689
    @henokazmach4689 Рік тому

    ወይ ኢትዩጵያ ብዙ ጀግኖች ሞተው ብዙዎች አካላቸውን ገብረው የሚራቡብሽ ጥቂት ፈሪዎች የሚጨፍሩብሽ ሀገር

  • @aberash8113
    @aberash8113 10 місяців тому

    Bravo, thank you, man 🎉🎉🎉🎉

  • @AzimerawterefeYitayew
    @AzimerawterefeYitayew 3 місяці тому

    ❤❤❤Amharaw teraraw ❤❤❤❤❤

  • @SeadaTesfaye-v4q
    @SeadaTesfaye-v4q 9 місяців тому

    የኔ አባቶች የኢትዮጲያ ድምቀት አማራ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DemekeYeneget
    @DemekeYeneget Рік тому +1

    ጥበበኛዉ አማሐራ

  • @ruqiyanasir9812
    @ruqiyanasir9812 9 місяців тому

    😢😢አይ አማራ ❤❤❤

  • @MelakuMoges-oj7tj
    @MelakuMoges-oj7tj 7 місяців тому +1

    ፈጣሪ ያሰንብትህ

  • @AdaneTilahun-ho6mi
    @AdaneTilahun-ho6mi Місяць тому

    😭😭😭

  • @ZewdituMechal
    @ZewdituMechal Рік тому

    ጀግናዬ

  • @LijArbutube-vs1fj
    @LijArbutube-vs1fj 2 роки тому +3

    እረባማራነቴ እያደር ኩራሁ እናተየ

  • @Fantax-i7m
    @Fantax-i7m 3 дні тому

    ዳበል መሞትካልቀረ እዲህ ነዉ ቀንከደረሰ ሰዉ በትንታ ይሞታል ጥላትን አርግፎ መሞት ነዉ 😻

  • @eliastheb4332
    @eliastheb4332 Рік тому +1

    Education : wisdom : ethics : discipline : friendship : patriotism : story telling : life lesson ... 🖌️Art ይሄን የመሰለ ሕዝብ ጨቁነው ይዘው ፡ መሬቱን ለማይረባ መንግስት ሰጥተው አደህይተው ባያኖሩት ፡ ምን ያህል በሰለጠነ ነበር። 🤔👈

  • @TemesgenYayeh
    @TemesgenYayeh 11 місяців тому

    ጀግናዬ ነህ

  • @miram-ed4dr
    @miram-ed4dr Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @MyEthiopiaOneLove
    @MyEthiopiaOneLove Рік тому +1

    ምን አይነት ጥበብ ነው ❤

  • @weyzetesfyeatesfyea7589
    @weyzetesfyeatesfyea7589 Рік тому

    ❤❤❤

  • @GetachewAyelign
    @GetachewAyelign Рік тому

    እንዲያ በል እሰኪ ሙያውን ንግርለት እሰኪ የጀግናው ሙያ🔥💪💪💪💪💪💪

  • @seidmohamed7952
    @seidmohamed7952 2 роки тому

    ቀረርቶ ጀግንነትን አያመለክት የፈሪወች መገለጫነዉ ጀግናበልብነዉ

  • @HappyKangaroo-bn6lo
    @HappyKangaroo-bn6lo 10 місяців тому

    ❤❤❤🙏

  • @bayushbayush6384
    @bayushbayush6384 Рік тому

    💪💪💪💪💪💪

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 28 днів тому

    አስኳላ ተማሪ አገር መምራት ከጀመረ መስሎኝ ኢትዮጵያ ና ተዋህዶ እምነቷ የታጠፉት አጀማመሩም ዻዻሷን አንቆ በመግደል ነው የውጭ ሀገር እንምስላለን ብለው መልካችንን አበላሹ

  • @bantialemu2847
    @bantialemu2847 3 роки тому +2

    I like it

  • @relaxingthoughts9725
    @relaxingthoughts9725 Рік тому

    ጥበብ ሞልቶ ፈሰሰ፡፡ ጀግንነት፣ ምክር፣ ተግሳጽ፣ ስብዕና፣ ሃይማኖት እና ማህበራዊ ልዕልና የታየበት ሽለላ፡፡ አማራ ልዩ ነው፡፡

  • @ሡሡአበባውወሎየዋ

    ❤❤❤❤😢😢😢

  • @ፋሲካአማራዊቷፋኖደሜነዉ

    ❤❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪

  • @zahrasaid9397
    @zahrasaid9397 3 роки тому +2

    💪💪💪🇪🇹

  • @astertizazu1012
    @astertizazu1012 2 роки тому

    እንኳን ወንድሜ ሆንህ 💚💛❤️

  • @abeltesema975
    @abeltesema975 Рік тому

    Men al enaten hogna betwldku yemr betam new lenate kebr yalgn

  • @EmebetAyele-e5z
    @EmebetAyele-e5z Рік тому

    wow

  • @-burbuaxazmaritube8209
    @-burbuaxazmaritube8209 2 роки тому +3

    እዲያበለው ባክህ

  • @bayushbayush6384
    @bayushbayush6384 Рік тому

    💚💛❤️🇧🇯🇧🇯🙏🙏

  • @BirukAiynayehu-r9t
    @BirukAiynayehu-r9t 4 місяці тому

    ይህንን የመሰለ ህዝብ ለማጥፋት የሚታትሩት ን እነሱን የጥፋቸው

  • @AaAa-fl9zx
    @AaAa-fl9zx Рік тому

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @AshuNigus-u2m
    @AshuNigus-u2m 10 місяців тому

    so proud

  • @kalabasrate2221
    @kalabasrate2221 3 роки тому +3

    Who's this guy please if you know him let's us know to support him...thank you for lifting our spirt from over sea. He reminded me yeabata zemdoch ka menz metew sefokeru man...

  • @kiteneshmekbib1990
    @kiteneshmekbib1990 2 роки тому +1

    ገራሚ❤ፎካሪናገጣሚነው😠😠😠

  • @misganawaniley3718
    @misganawaniley3718 2 роки тому +1

    አይ ነብሩ ወንድሜ ይማም እምሩ ነብስህን አፀደገነት ያሣርፍልኝ። እኔ አጓ የሰው ልጅ ከሞት አያመልጥ አንተንም አፈር በላህ። ተሻገር እምሩ ፣ ይማም እምሩ አይ ወንድሞቸ

  • @danieldani8907
    @danieldani8907 2 роки тому +1

    አይ ጀግና

  • @tigiasemar9669
    @tigiasemar9669 3 роки тому +2

    Ewunet nw amhara teraraw

  • @Hamed-b1g
    @Hamed-b1g 3 місяці тому

    ጆግናህዝብ

  • @haftomtibebu6075
    @haftomtibebu6075 2 роки тому

    Wooow

  • @HezkailDessia
    @HezkailDessia 4 місяці тому

    ወንድሜ

  • @DestawGebeyaw
    @DestawGebeyaw Рік тому

    Ere Jegina

  • @yetmgatahawassa5694
    @yetmgatahawassa5694 2 роки тому +1

    I'm being proud with my identity

  • @HagereET7614
    @HagereET7614 Рік тому +1

    Tibeb yilwuhal

  • @sunnightmohammed8188
    @sunnightmohammed8188 3 роки тому +1

    👍👍👍🌹🌹🌹🌷🌹❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @alemaywld6120
    @alemaywld6120 2 роки тому +1

    አቤት ጥበብ!!!!!

  • @astertizazu1012
    @astertizazu1012 2 роки тому +1

    እንዴት አግኝቸ ልሸልመው???????

  • @TadeleGzachew
    @TadeleGzachew 5 місяців тому

    የተለየህ ነህ ወንድማለም

  • @hialemariamgedamu5581
    @hialemariamgedamu5581 2 роки тому

    😀😃😄

  • @wandhim4705
    @wandhim4705 Рік тому +1

    እነት ነውየማራ ልጅ አትፋረ

  • @gechiayu3484
    @gechiayu3484 Рік тому

    ፍኖ ያስፈራል

  • @መክሌትመይሰዉካሳየነዚዘር

    🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘አማራየየየየየ

  • @endalkezezew
    @endalkezezew Рік тому

    እነ ልጅ ሚካኤል ከዚህ ነዉ እንዴ

  • @አራጌደጉ123ቻናል
    @አራጌደጉ123ቻናል 3 роки тому +1

    10Q

  • @ኤልማር
    @ኤልማር Рік тому +1

    አይ አማራ ጥበበኛ

  • @mesumbutterph1816
    @mesumbutterph1816 2 роки тому

  • @ዘይሳኖአምላክአምላክ

    እሂን ህዝብ ንጉሥ ለምን ???

  • @Tamru_mazeng
    @Tamru_mazeng 3 роки тому

    ጉድ እኮ ነው

  • @SamsungGalaxy-o6m
    @SamsungGalaxy-o6m Рік тому

    ኧረ አልሃምዱሊላህ አፈር ልብላልህ

  • @zewdi6546
    @zewdi6546 Рік тому

    ጀፉከራ አይደለም ብሶት ነው

  • @abetsegawu5364
    @abetsegawu5364 3 роки тому +1

    አፈልብላልህ

  • @danieldani8907
    @danieldani8907 2 роки тому +1

    እረ ውሀ ስጡት እባኳቹህ