ደብረጽዮን በአደባባይ ተዋረደ! አስደንጋጭ ውጥረት በመቀሌ!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 вер 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @mehalmedia
    የጎፈንድ ሚ አካውንት
    gofund.me/1419...
    PayPal https:@DesalegnMehal
    Zelle +16156026096 Desalegn Elias
    cash.app/$Desa...
    የኢትዮጵያ ባንክ አካውንት
    የባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000372156221
    “Mehal Media” is an Amharic phrase, which, in essence, means a “central venue”. This channel is dedicated to provide a platform where various perspectives are reflected on current, past, and future social, political, scientific, religious, economic, health, legal, historical, and cultural events and phenomena that affect East Africa; especially, our beloved homeland, Ethiopia.
    Mehal Media encourages civil, respectful, positive discourses and discussions as it serves as a venue for peoples of Ethiopian origins to share their opinions, frustrations, concerns, expectations, life-experiences, aspirations, hopes, and dreams.
    Mehal Media does not offer any professional advise, nor does it make claims of expertise in any general or particular area.
    Disclaimer: Mehal Media often refers to and uses materials and clips from various media, including, audio and videos of interviews, news, events, documents, discussions, printed materials, etc. of various contents from other sources, which may be copyrighted; such uses are for the sake of reference only, and in such materials, the credit goes to the copyright owner. Mehal Media does not intend on infringing any entity’s intellectual property. In instances where such copyrighted materials are used without them being specifically authorized by the copyright owner, the use of such copyrighted materials from other sources constitute a fair use as provided in Section 107 of the U.S. Copyright Law and as provided in title 17 U.S.C. Section 107. Mehal Meda is a non-for-profit channel and media.
    Any discussions points, thoughts, views, assertions, perspectives, and opinions expressed by viewers and readers, be it in writing, graphically, vocally, or in any other way, do not necessarily reflect the opinions of Mehal Meda and/or its management; therefore Mehal Meda and/or its management are not responsible for contents that other individuals and entities may express, publish, post, voice, upload, distribute or transmit on Mehal Media’s UA-cam channel and/or its website and comment section

КОМЕНТАРІ • 184

  • @tamratmengstu346
    @tamratmengstu346 28 днів тому +22

    የንፁሐን ደም ነው የሚያቀዥቅዣቸው

    • @BereketKiflu-y6z
      @BereketKiflu-y6z 28 днів тому

      እረ አትቀደዱ በምን አቅማችሁ

  • @girmazewdie8907
    @girmazewdie8907 28 днів тому +21

    ሕወሓት መቼ ነው ከትላንትና ታሪክ ተምሮ የትግራይን እናቶች ከማስለቀስና የተረፉትን ጥቂት ወጣቶች ከማስፈጀት የሚታቀበው? እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው። ሕዝቡ ጦርነት ሰልችቶታል፣ የሚፈልገው ሰላም ነው።

  • @onedrop33
    @onedrop33 28 днів тому +12

    ህወሀት ሙት ነዉ። TPLF is dead.

  • @kidistayalew756
    @kidistayalew756 28 днів тому +18

    ደሱ ሰላም የኛ ምርጥ ነህ እድሜና ጤና ይስጥህ በርታ እግር በእግር እየሄድክ ፅንፈኞቹን አዋርድልን ድል ለመከላከያችን 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @SadikAli-no6br
    @SadikAli-no6br 28 днів тому +23

    ይህ: የደብረፂዮን: እንኪያ: ሠላምታ: ኑ: ይዋጣልን: ነውና፣ የፌደራል: መንግሥት: አስፈላጊውን: ማስታገሻ: ማዘጋጀት: ይኖርበታል!!!

  • @user-cv8gi3zn4c
    @user-cv8gi3zn4c 28 днів тому +7

    ደብረጽዮን መወገድ አለበት ለትግራይ ህዝብ ሰላም ሲባል

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 28 днів тому +13

    አነ ደብረጺዮን የቀነጨሩ ደናቁርቶች ማንን ተማምነዉ ነዉ ልባቸዉ ያበጠዉ አለላት የሚያስተነፍሳት ያኔ ሳይዘጋጁ በተኙበት የታረዱ ወንድም እህቶች ጀግኖች የኢትዮጵያ አይበገሬ የመከላከያ ሰራዊቶች 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @Tigist-gh9so
    @Tigist-gh9so 28 днів тому +9

    እነዚህ ሰወች ግን ማሰቢያ ጭንቅላት አላቸው በፊት ያደረጉትን የጨበራ ምርጫ ማስታወስ ለምን ተሳናቸው አሁንም ተቀባይነት የለውም :ራሱን ለመሞት ከማዘጋጀት ሌላ ::

  • @user-px8cg3sz2m
    @user-px8cg3sz2m 28 днів тому +13

    እነዚ ጦርነት የጠማቸው ግለሰቦች በዚሁ በስብሰባ ነበር አፍሶ መያዝ ያለበት ምክንያቱም የትግራይ ህዝብ በ እነዚህ የመጣ ገፈት መቅመስ የለበትም።

  • @MehariyWendim
    @MehariyWendim 28 днів тому +16

    የሰው ደም የጠማው ስብስብ

  • @christianeshale6621
    @christianeshale6621 28 днів тому +13

    ደብረጽዮን ግብጽና ሱማሌን እርዳታ አስቦ ከሆነ ምነው የእንቁላሉ ግዜ በቀጣችሁኝ ዶሮንዋን አልስርቅምነበር አለ እንቁላል ስርቆ ያልተቀጣው ወጣትየዶሮው ቅጣት የከፋ ሲሆንበት ይሄ እንዳይሆን ✍️

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 28 днів тому +10

    ደሱ ጀግናዉ የኢትዮጵያ የመከላከያ ሰራዊት አባል 💪💪💪💪💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 27 днів тому +1

    :ክብር ለመከላከያችን ሰላም ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🙏🙏💗💗💗

  • @Anjelo236
    @Anjelo236 28 днів тому +5

    ዘመናቸውን በጨርሱ ሰዎች ዘመንህን አታስበላ። በልልኝ ለትግሬይ ወገኔ

  • @enyewmelesse5644
    @enyewmelesse5644 28 днів тому +12

    እነዚ ሰዎች ችግራቸው ምን እንደሆነ አይገባኝም።

    • @hanhn7623
      @hanhn7623 28 днів тому +1

      ስልጣን.አይጠግቡም

  • @DejeGeme-oi3iq
    @DejeGeme-oi3iq 28 днів тому +9

    ያ ያለቀው ወጣቶች ደም ይፈደናል ብለው አለማፈር ጭፈረው ዛሬም በሬሳቸው ላይ ነው

  • @SadikAli-no6br
    @SadikAli-no6br 28 днів тому +12

    የደብረፂዮን: የገቢ: ምንጩ: ከየት: ነው?? ቴድሮስ: አድሃኖም: ከጀርባ: በህቡዕ: የሚያቀነባብር: ይመስለኛል!!!

  • @onedrop33
    @onedrop33 28 днів тому +12

    የአሮጊቶችና ሽማግሌዎች ስብስብ

    • @hanhn7623
      @hanhn7623 28 днів тому

      እና.ደብረፂዮን.አሮጊት.ነው.እኮ

  • @samidane
    @samidane 28 днів тому +8

    እነዚህ ሰዎች እርስ በእርስ መገዳደላቸው የማይቀር ነው።

  • @junefirst500
    @junefirst500 28 днів тому +9

    ደሱ፤ ስብሰባው፡ በግድ፡ ነው፡ በውድ? የሞቱትን፡ ለማሰብ፡ ወይስ፡ ተጨማሪ፡ ሞት፡ በፈረደበት፡ ትግራይ፡ ሕዝብ፡ ላይ፡ ለማምጣት???

  • @meseretgebretekle5301
    @meseretgebretekle5301 28 днів тому +5

    የነሱ ቅሌት ማለቂያ የለውም የምን ጭፈራ ነው ግዜው የፀሎት ግዜ ነው ሰከን ማለት ጥሩ ነው።

  • @pinpinnewchildrenmusic9464
    @pinpinnewchildrenmusic9464 28 днів тому +6

    አነዚ የሰው ደም ማፍሰስ የማታክታቸው ተጋደላይ ወጣት አደቅጠል የረገፈበት የትግራይ ወጣት ያስጨረሰ ።

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 28 днів тому +7

    ቴድሮስ ወያኔዉ ነገ ደግሞ ተገልብጦ ሌላ ነገር ይላል

  • @onedrop33
    @onedrop33 28 днів тому +7

    The participants are old women and men. Most of them are women.

  • @geremewmaik304
    @geremewmaik304 28 днів тому +4

    1.2 ሚሊዮን ወጣት አለቀ: ሁለተኛው ሚሊዮን ሊጀመር ፡ነው ሕዝቡም አያፍርም ይዘፍናል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-cv8gi3zn4c
    @user-cv8gi3zn4c 28 днів тому +4

    የትግራይ ህዝብ ህወሃትን በቃ ሊለዉ ይገበዋል

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 28 днів тому +3

    መከላከያ.መግባት.አለበት..እኛ.ወላ.ደከመን

  • @azebamossa6485
    @azebamossa6485 28 днів тому +8

    ምነዉ ደብረ ፂዮን ሽቅብ ሸና😮

  • @zewdumesele5845
    @zewdumesele5845 28 днів тому +4

    ❤ ሰላም ለኢትዮጵያ ሠላም ለአራችን ። ግጭት መጠፋፋት በቃን።

  • @abdurahimababilo6125
    @abdurahimababilo6125 28 днів тому +6

    ወያኔ ቃል የተገባላት ነገር አለ ይመኑኝ ከጀርባዋ አሜርካ አለች ኢ/ያ ቢርክስ መቀላቀሏ እጅግ አናዷታል በዚህ መጥታ ነው ይመኑኝ ኢ/ያ ልበጠብጡ ነው ... ታያላችሁ .,

  • @MesayMesfin
    @MesayMesfin 28 днів тому +3

    ደብረ ጺዮን ለትግራይ ሕዝብ የመከራ አንቴና ብል ቴድሮስ ፀጋይ በደብ ገልፆታል

  • @yosephkefelegne6164
    @yosephkefelegne6164 28 днів тому +3

    ኢትዮጵያ ውስጥ ነው ? ባንዲራዋ የታል ? የትግራይ ህዝብ የፍቅር የሰላም ህዝብ ሆኖ እያለ ጥቂት ፖለቲከኞች በሚያመጣበት መዘዝ ስንት ዘመን ዋጋ ይከፍላል ? እግዚአብሔር ህዝቡን ይጠብቅ ለክፉዎች ክፋታቸው ታግኛቸው

  • @user-cv8gi3zn4c
    @user-cv8gi3zn4c 28 днів тому +3

    እነዚህ የሚጨፍሩት ሰዎች ግን ምን ሆኖ ነው ስንት ሚሊዮን የትግራይ ዎጠቶችን በእብሪት የሰጨረሰን ያረጀ ፓርቲ ትትሚደግፉት የለቁት ወጣቶች ደም ይፋረዳቸዋል

  • @dagimtiroro5489
    @dagimtiroro5489 28 днів тому +10

    ሰላም ለአንተ ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ይሁን ደሳለኝ

    • @haimedeleke2317
      @haimedeleke2317 28 днів тому +1

      ሀብት ማስመለስ ከተሳካ ከተጠያቂነት እራሳቸውን ማዳን :: ሁሉም ካልሆነ እርስ በእርስ መጫረስ ያኔ ሰሜን ኢትዮጵያ እፎይ ትል ይሆናል ከእግዚአብሔር ጋር::

  • @yonasbacha5564
    @yonasbacha5564 28 днів тому +7

    ደሱ ምርጥ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @M1KTUBE
    @M1KTUBE 28 днів тому +6

    የእልህ ስብሰባ?, የማናለብኝነት ስብሰባ? የምንይመጣል ስብሰባ? የጠብ አጫሪነት ስብሰባ? የውጭ ኃይል የአለሁልህ ስብሰባ? የማሸነፊያ ጊዜ አሁን ነው ስብሰባ?......... ምን የሚሉት ስብሰባ ነው????በርግጠኝነት ለመናገር:- ከዚህ ስብሰባ በስተጀርባ አንድ አላማ አለ::

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 27 днів тому +1

    Ethiopian military are heroes

  • @MesayWoubshet
    @MesayWoubshet 28 днів тому +10

    ደሱ እና ቤተሰብ (plus) ሰላማችን ይብዛ❤❤❤❤❤

  • @meseretgebretekle5301
    @meseretgebretekle5301 28 днів тому +3

    እነዚህ በሽተኞች ምን ሆነው ነው ቀዬ ምንድነው።

  • @zerihunteferra2626
    @zerihunteferra2626 28 днів тому +6

    ሰላም ቤተሰብ ዛሬ አንደኛ

  • @Black-2024
    @Black-2024 28 днів тому +3

    ▫️Thank you #Desu | #Mehal_Media
    ▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ❗😊👍
    ▫️▪️▫️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹 💚💛❤️▪️▫️▪️▫️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴

  • @geremewmaik304
    @geremewmaik304 28 днів тому +2

    1.2. ሚሊዮን አስጨረሱ ሁለተኛውን: ሚሊዮን ሊያስጀምሩ: ነው::😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @miliyonbuzuna938
    @miliyonbuzuna938 28 днів тому +2

    ሰላም ደሱ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Mule1A1
    @Mule1A1 28 днів тому +4

    ይገርማል

  • @andinetgetahun6206
    @andinetgetahun6206 28 днів тому +3

    አቦ ስለነሱ መስማት ነው የሰለቸን። ፓርቲ እና ሀይማኖት መምረጥ የከበዳቸው?እንዴት ያመልካሉ በነዚህ ሽማግሌ ስብስብ?😢😢😢

  • @user-rq1ty1jy9j
    @user-rq1ty1jy9j 28 днів тому +4

    Attention ፍለጋ ነው።

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 28 днів тому +2

    ቴዲ.ሪዎት.ሳያይ..እንዲ.የተናገረው.ቢያይ.አያስቀመጣቸውም.ነበር

  • @user-px7vw5su6b
    @user-px7vw5su6b 28 днів тому +2

    Okay.....

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 28 днів тому +9

    ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን ቁዋንቁዋቸው ይደበላለቅ አሁንም blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @abebakebede1270
    @abebakebede1270 27 днів тому

    እግዚአብሔር ይገስፅህ።

  • @tamratmengstu346
    @tamratmengstu346 28 днів тому +5

    ቴዲን አሁን አየ አይኔ በልልኝ ደሱ

  • @onedrop33
    @onedrop33 28 днів тому +2

    Like your analysis today

  • @mekdesbekele2867
    @mekdesbekele2867 28 днів тому +3

    ይህንን ሀሉ ዝግጅት ወሰደው ጭጭ ባረጉት ገንዘብ ነው ወይስ ከሌላ በታ የታደጉት የብጥበጣ መጀመርያ ነው
    በጣም ይቅር ባይ ሕዝብ ወይስ በግዳጅ ስብሰባ ? አይ ከንቱ ያሳዝናል መቼ ነው ሞት በቃኝ የሚሉት

  • @user-rb1us7xn7m
    @user-rb1us7xn7m 28 днів тому +3

    ❤❤❤❤

  • @user-ct7zz7hc8r
    @user-ct7zz7hc8r 28 днів тому +2

    Selamehi yebeza dsu

  • @abdlmejidshure340
    @abdlmejidshure340 28 днів тому +4

    ፕሮግራሙን አጠር አጠር አድርገው

  • @user-tr7tr8lu8d
    @user-tr7tr8lu8d 28 днів тому +2

    መንም ጠብ ሚል ነገር የለም ይህ የውቃቤ ልብሳቸው ለብሰው ማንን ለማናደድ ነው አይገባንም

  • @user-tr7tr8lu8d
    @user-tr7tr8lu8d 28 днів тому +2

    ከየኢትዮጵያ ሕዝብ የተሰበሰበ ግብር ለእነዚ ገንዘቡ መዝናኛ አድርገውታል መንግስት ከዛ ክልል ምንም አይነት ጥቅም አላገኘ

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 28 днів тому +3

    ደሱ.ደብረፂዮን..የኢሳያስ.ቅጥረኛ.ነው

  • @Black-2024
    @Black-2024 28 днів тому +2

    እዚ ትምክሕቲ እዚ ሚሊዮናት ዋጋ ኣኽፊሉ ... ህዝቢ #ትግራይ ዘሕዝን ዘይሓልፈሉ ህዝቢ እዩ ! 😢😢😢

  • @widadkemal8929
    @widadkemal8929 28 днів тому +4

    ደሱ ሠላም

  • @setegnmerko6326
    @setegnmerko6326 28 днів тому +2

    ድግስ ደስ ይላል

  • @aaronbetir2765
    @aaronbetir2765 28 днів тому +9

    ደሱ ስለዘገባው እናመሰግናለን። 🇪🇹❤🇪🇹❤

  • @asenafikabede8470
    @asenafikabede8470 28 днів тому +3

    ሰላም ደሱ

  • @user-bk8cw7qk9p
    @user-bk8cw7qk9p 28 днів тому +2

    Salaam dessu

  • @user-lw8fr6fy9t
    @user-lw8fr6fy9t 28 днів тому +3

    Welcome dessu 😊

  • @joeldejene7621
    @joeldejene7621 28 днів тому +1

    እነዚህ ልጆቻቸው በከንቱ የሞቱባቸው ይመስላሉ?

  • @MeleseJelebo
    @MeleseJelebo 28 днів тому +2

    wel come dasu

  • @ET-vd2uw
    @ET-vd2uw 28 днів тому +1

    ደፂ የጭፈራ ፌስቲቫል አካሄደች።

  • @girmaasfaw4119
    @girmaasfaw4119 27 днів тому

    ደም የጠማው ሣይጣን በላያቸዉ አድረዉ የሚያስጨፍራቸው የቅሌታሞቸ እና የወንጀለኞች ስብስብ ነውና በእጃቸዉ ላይ ያለው የነፁአን ደም ነዉ የሚየቅበዘብዛቸዉ ፈጣሪ ፍርዱን ይሰጣልና አትፍሩ።

  • @klannzjsdb7290
    @klannzjsdb7290 28 днів тому +1

    አራ አራ ከንግድ ጦርነት የትግረይ ወጠት አንድ ጥይት አይተኩስም

  • @user-cv8gi3zn4c
    @user-cv8gi3zn4c 28 днів тому +2

    የቱነኮሰ ስብሰባ ነው

  • @Amena-cj8ds
    @Amena-cj8ds 28 днів тому +2

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-wp6cz8lm1h
    @user-wp6cz8lm1h 26 днів тому

    ያለተሳተፎት ማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት ሰም ዝርዝር ብትነግሩን

  • @user-fh3jn3bh1x
    @user-fh3jn3bh1x 28 днів тому +2

    Hi Desu ❤🎉❤🎉❤😂❤🎉❤🎉❤🎉🎉

  • @Belkenaet
    @Belkenaet 28 днів тому +2

    Selam Hi

  • @genetyilma7717
    @genetyilma7717 28 днів тому +1

    ምን ማለትህ ነው ደሱ ከማዕከላዊ ኮሚቴ ውጪ ብዙ ናቸው እኮ የተሰበሰቡት

  • @demissiekebede22
    @demissiekebede22 27 днів тому

    የትግራይ ይፀትታ ሀይሉ ተጠሪነቱ ለማን ነው ።

  • @user-nh6jr7ph9e
    @user-nh6jr7ph9e 28 днів тому +1

    ❤❤🎉Djibouti

  • @aboneshnigussie2806
    @aboneshnigussie2806 28 днів тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @maiklbaly2524
    @maiklbaly2524 28 днів тому

    💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤

  • @Truth-vc8yy
    @Truth-vc8yy 28 днів тому +1

    ህወሀት በሽታው ደገሰበት መሰለኝ

  • @NgatwaTamrat-cu6jd
    @NgatwaTamrat-cu6jd 27 днів тому

    በጡዋት ወቶ ምኑ ደስ አሰኝቷቸዉ ነዉ የምጨፍሩት በባዶ ሜዳ😅😅😅😅

  • @helenmamo3862
    @helenmamo3862 28 днів тому +2

    Hi

  • @FaithYhwh
    @FaithYhwh 27 днів тому

    በምን እንመናቸው ለሁለት መከፈላቸውን የሆነ ያበረታቸው የታመኑት ነገር ይኖር? ምን ይሆን? ለማንኛውም በትኩረት መከታተሉ አይከፋም

  • @user-cv8gi3zn4c
    @user-cv8gi3zn4c 28 днів тому +1

    የተረገመች ሴት ናች

  • @almaz3155
    @almaz3155 28 днів тому +1

    ይሄ ዕውር ደብረሸጣን ነው ይገስፀው

  • @BereketKiflu-y6z
    @BereketKiflu-y6z 28 днів тому

    ህዉሐት አንድ ጥይት ቢቶክስ አሁን በርግጠኛነት በ ሁለት ሳምንት ትበታተናላችሁ።

  • @HayatMohamed-lq8ps
    @HayatMohamed-lq8ps 28 днів тому +2

    ሰ ላም ደሱ

  • @dejenebekele-ft7vm
    @dejenebekele-ft7vm 28 днів тому +5

    ሀይ ደሱ ከዝንብ ማር አይቀረጥም

  • @mesimg909
    @mesimg909 28 днів тому

    😢

  • @abelgetachew4678
    @abelgetachew4678 28 днів тому +2

    ደሡ ሠላም ምነው ጠፋህብን?

  • @abderahmanandegbay9637
    @abderahmanandegbay9637 28 днів тому +2

    አብድራህማን ከቡታጅራ

  • @HunduuWaaqaan
    @HunduuWaaqaan 27 днів тому

    አረ ደብረፅዮን የሚባል ሰው በሕግ ለሚን አይጠየቅም?በየትኛው ሕግ ነው እሱ የሚመራው?

  • @robelbitew2215
    @robelbitew2215 26 днів тому

    አይ ፖለቲካ የህፃናት ጨዋታ ነው😂😂😂

  • @Truth-vc8yy
    @Truth-vc8yy 28 днів тому +1

    ህወሀት በሽተው ደገ ሰንበት መሰለኝ

  • @mielaabtsegai5878
    @mielaabtsegai5878 28 днів тому

    ወንድሜ ሕዋሓት እምቢ ካለ ኣቢ ምንም ኣያደርግም። ብቻ ኣዲስን ኣስተዳድር በለው።

  • @alemayehuasefa6701
    @alemayehuasefa6701 28 днів тому +3

    Alen

  • @lilyberhe3244
    @lilyberhe3244 28 днів тому +1

    WENDME MISTN MAMAEN KEBRO NEW ENEZIH AWREWOCHIN ATMENUWACHEW

  • @aklileymogos1113
    @aklileymogos1113 27 днів тому

    እረ ጉንፋን እንዳይዘን የሄ ህዝብ ለምን ተሰበሰበ ? ኮረና ጠፋ እንደት ተሰበሰበ ? በጣም ያሳዝናል ሁሉ ግዜ ጨፈራ ምትርጉም አለው ህዝቡ በረሀብ በችግር እያለን አሁን ትንሽ ሳናርፍ ወደ ጦርነት በጣም ያሳዝናል ግርግሩ ለቦች የፈጠሩትና ለማደናገር ነው ትርጉም የለውም።