ጎጃም ደጋ ዳሞት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 191

  • @GashoSaeda
    @GashoSaeda 2 місяці тому +53

    የወሎ አማራ ነኝ ለጎጃም ያለኝ ፍቅር ከልብ ነዉ የጎጃም ፋኖ የኔ ጀግኖች የአማራ ደም መላሾች ነየናንተን ጀግንነት ለመግለፅ ቃል የለኝም😢😢😢

    • @nanny3146
      @nanny3146 2 місяці тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @Hab428
      @Hab428 2 місяці тому +1

      እውነት ነው

    • @asri6330
      @asri6330 2 місяці тому

      አማራየ❤❤

    • @enatbayou3465
      @enatbayou3465 2 місяці тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Tigist-qj4ic
      @Tigist-qj4ic 2 місяці тому

      ያሳምነው ልጆች እኛም በማያልቀው ውድድድ❤❤❤

  • @Angesomv
    @Angesomv 2 місяці тому +22

    The most warriors born in this place ,The birth place of ዝናቡ ,proud to be Amhara

    • @Et_sapien
      @Et_sapien 2 місяці тому

      ፓ ! እንዴት ጀግና አፍርተሀል ባክህ ? ወራዳ ! የሚዘርፍ የሚገድል ሌባ ጀግና የሆነበት አገር ? ኤስኪ ለኢትዮጵያ ምን አደረገ ሽፍታው ?

  • @muluTam7471
    @muluTam7471 Місяць тому +1

    ወደፊት የምጎበኘው ቦታ❤❤❤❤❤

  • @muluTam7471
    @muluTam7471 Місяць тому +1

    ጎጃም የጥበብ ና የጀግና አገር❤❤❤❤

  • @TedYotor
    @TedYotor 2 місяці тому +27

    የጀግኖች ምድር

  • @Ali-sv8pc
    @Ali-sv8pc 2 місяці тому +7

    ኢሻአላሕ እሔን አገር ሔጀ ማየት አለብኝ ጀግናው አማራ ፋኖ ድል ካደረገ ቦሐላ

  • @Amharawit21
    @Amharawit21 2 місяці тому +7

    ዋው ጎጀም ምድረ ገነት❤❤❤❤አማራዬ🎉🎉🎉🎉🎉ከወሎ ውድድ😊😊😊

  • @muluTam7471
    @muluTam7471 Місяць тому +1

    ፋኖ ድል በኋላ የምጎበኘው ቦታ፣ ነው፣ ሌላው እዚሁ አካባቢ እነ ጀነራል ዝናቡ፣ 15 ሆነው፣ በሽህ የሚቆጠር ዙፋን አስጠባቂ ሰራዊት የማረኪባቸውን ቦታ፣ ❤❤❤❤❤

  • @selamfrag3859
    @selamfrag3859 2 місяці тому +11

    ዋው በጣም ያምራል እኔ የተፈጥሮ አድናቂ ነኚ

  • @Abyssiniannews7
    @Abyssiniannews7 2 місяці тому +14

    የጀግኖች ሀገር ጎጃም ደጋ ዳሞት❤❤❤

    • @SeniAjanaw
      @SeniAjanaw 2 місяці тому +1

      እውነትነው

  • @BadegeBadege-b4p
    @BadegeBadege-b4p 2 місяці тому +3

    ምርጥ የቱርዝም መገኛ ደጋ ዳ ሞት

  • @getnetmolla4171
    @getnetmolla4171 2 місяці тому +21

    የጀግና ሃገር ዳሞት!

    • @SeniAjanaw
      @SeniAjanaw 2 місяці тому +1

      እውነትነው አለሁእኔም

  • @geteneshalemayehu4002
    @geteneshalemayehu4002 2 місяці тому +20

    ይገርማል ተፈጥሮ ሁሉን ሰቶን መጠቀም ያቃተን ????
    የኛ ነገር ባጭሩ ሲገለፅ
    የራስ ጥሎ የሰው እጠልጥሎ መህኑ ያሳዝናል
    ጋዜጠኛ ሄኖክ ምርጥ ሰው በርታ👍🏾🙏🏽💚💛❤️

  • @Yalewketemaw
    @Yalewketemaw 2 місяці тому +7

    The land of heaven !! Gojjam 💖❤

  • @hayatteshome573
    @hayatteshome573 2 місяці тому +37

    እኔ የወሎ ልጅ ነኝ ጎጄን በጥራት ስላሳያቹህን እናመሰግናለን ለጉብኝት እምመኘው ነው😊😊

    • @LA-lx2pf
      @LA-lx2pf 2 місяці тому +8

      አማራ ነን❤

    • @AMHARA24
      @AMHARA24 2 місяці тому +1

      💚💛❤🙏🙏🙏🙏👍👍

    • @beleteyesigat6635
      @beleteyesigat6635 2 місяці тому +1

      ይህ 1 ወረዳ ነው ሁሉንም አይዎክልም, ይህ ደጋው ጎጃም ነው

    • @መካያላህባሪያ
      @መካያላህባሪያ 2 місяці тому +5

      ሁሉም የኛ ነው
      አንድ አማራ ነን❤❤❤❤❤

    • @BelaynehTirunehBelay-fs7jm
      @BelaynehTirunehBelay-fs7jm 2 місяці тому +2

      ገና ብዙ ያልተወራለት በዚው አካባቢ እጅግ ቡዙ የተፈጥሮ ሰጦታዎች አሉ ያልተዳሰሱ ሊወራለት የሚችል አካባቢ ነው በረቱ

  • @masreshabayeh905
    @masreshabayeh905 2 місяці тому +6

    ኢትዮጵያ የምድር ገነት💚💛❤️።
    አሰጅግ እናመሰግናለን ሔኖክ❤።ሀገሬን ስወዳት 🥰🥰🥰🥰

  • @SeniAjanaw
    @SeniAjanaw 2 місяці тому +7

    ሀገሬን ስላስጎበኸኚ አመሰግናለሁ ሀገሬ እወድሻለሁ ሁሉነገር ያለባት ሰላሙን እግዝሒአብሒር ያብዛልሺ በርታሌንወድሜ

  • @ezana5530
    @ezana5530 2 місяці тому +2

    Arenzaw Damote. Gojjam welelaw. What a breath taking scenery.

  • @ሳተናውጎንደሬ-rg
    @ሳተናውጎንደሬ-rg 2 місяці тому +4

    በጣም የሚያምር ስፍራ ከምርጥ ሰወች ጋር

  • @abokabot
    @abokabot 2 місяці тому +2

    Wow ክብር ለዓብይ አለም 🙏እናመሰግናለን በጎጃም ልጆች ስም

  • @WegTesfaye
    @WegTesfaye 2 місяці тому +2

    Dega damot the birth of warriors❤❤❤❤

  • @dessieasmare3629
    @dessieasmare3629 2 місяці тому

    Abiy Alem, you reward best property to your society. you implement your knowledge perfectly. Thank you all to Abiy, Travel Ethiopian and Hagere Media & Communication.

  • @sharonfritz5146
    @sharonfritz5146 2 місяці тому +10

    የናቴ አገር ውብ ውቢት ጎጃም

  • @Myherozeme
    @Myherozeme 2 місяці тому +5

    የጀነራል ዝናቡ ልንገረው ቀዬ👌💪💪💪

  • @thankstube_24
    @thankstube_24 2 місяці тому +5

    የበጎሰው ሽልማት ይገባሃል ወንድሜ በርታልን🎉🎉🎉🎉

  • @Hlimah-vh2vs
    @Hlimah-vh2vs Місяць тому

    ቢሳካልኝ ጎጃምን ለማየት በጣም እጓጓለሁ በጣም የምወደው ሀገር ከሸዋ ጎጃም ውሰዱኝ ውዶች ሲያምር

  • @fraoletechaofficial
    @fraoletechaofficial 2 місяці тому +3

    እዛ ተወልጀ ገና አሁን አየሁት😁😁😁

  • @MekdesTakele-w1b
    @MekdesTakele-w1b 2 місяці тому +3

    ተፈጥሮ ያደላት ለምለሟ ጎጃም ድል ለፋኖ ድል ለሰፊዉ ህዝብ❤❤❤

  • @MelakuTadege
    @MelakuTadege 2 місяці тому +3

    Thank you, please let us enjoy the next part of it

  • @mulumassa9214
    @mulumassa9214 2 місяці тому +1

    This is the life I like most to have ❤

  • @GamachuBeyena
    @GamachuBeyena 2 місяці тому +2

    The beuty of landscape the foggy misty smokes the hard working 💪 peasants community an attraction for eco-tourism industries at Gojame Damote hillside villagers. 🎉😂❤😅🎉 Love ❤️ 😍

  • @simachewyayehrad
    @simachewyayehrad 2 місяці тому +4

    እናመሰግናለን ይህ ወርቅ ነሆን ምድር ሰላሳያችሁን

  • @tesfayefekadu7411
    @tesfayefekadu7411 2 місяці тому +2

    ሀገሬ! ከ12 ዓመታት በኋላ ትዝታ ወደ ኋላ.......!

  • @zpower1457
    @zpower1457 2 місяці тому +1

    I appreciate dear Abiy for your entire efforts !!!!

  • @ሸቅሊት
    @ሸቅሊት 2 місяці тому +3

    የባሌ ሀገር ❤❤

  • @ساره-ض6ب7ك
    @ساره-ض6ب7ك 2 місяці тому +1

    የጀግኖች ምድር ጎጃም እናታለን ጎጃም ናፍቃሽኛ❤️❤️❤️🥺🥺🥺🥺

  • @Fikirte-o8x
    @Fikirte-o8x 2 місяці тому +1

    ጎጃሜ መሆኔ እጅግ ያኮራኛል❤❤🎉🎉

  • @DesalegnDesu-d8t
    @DesalegnDesu-d8t 2 місяці тому +1

    በጣም ግሩም ነው መቼም እናመሠግናለን ወንድም።

  • @muluTam7471
    @muluTam7471 Місяць тому +1

    የጀግናና አገር ጎጃም

  • @Tayiba4821
    @Tayiba4821 2 місяці тому

    ጎጃም እንደዚህ ለምለም አይመስለኝም ነበር እንዴት ያምራል ያ ረብ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን😢

    • @ጉናቲዩብ
      @ጉናቲዩብ 2 місяці тому +1

      በጣም ለምለም አመቱን ሙሉ የሚያመርት የጀግና ሀገር ጎጃም

  • @pearls1626
    @pearls1626 Місяць тому

    Abiye Yilma Tebarek! Bertu Siru!

  • @KingZelalem
    @KingZelalem 2 місяці тому +1

    ውባ ያሳደግሽኝ ጎጃም ❤❤❤

  • @MkaAyw
    @MkaAyw 2 місяці тому +3

    እኔም አይቸውደስ አለኝ ወላጆቻችን ወደ ት/ቤት የላኩን ለዚህ ነበር ይሕን ይን ሀሳብ በሥራ የተረጎምህ ወንድም ጥሩ ስውነህ መልካም ቤተሰብ ያሳደገህ። በርታ አስተማሪያችን ነህ።
    እኔም በገንዘብ እተባበር አለሁ ጠይቁኝ ለአገሬ ግብር መገበር አለብኝ።

  • @FekaduShiferaw
    @FekaduShiferaw 2 місяці тому +2

    You are always a hero and legendary!!!

  • @ሊሊ-ፐ6ነ
    @ሊሊ-ፐ6ነ 2 місяці тому +2

    እኔ ወሎዬ ነኝ የሚገርም ተፈጥሮ ጎጃም የምድር ገነት ❤

    • @AmareWalelig
      @AmareWalelig Місяць тому

      ወሎዬ ,ጎጃሜ,ምናምን የሚባል ነገር የለም አንድ አማራ💪💪💪🤣

  • @ጉናቲዩብ
    @ጉናቲዩብ 2 місяці тому

    ጎጃም ምድረ ገነት የጀግኖች ሀገር🥰🥰🥰

  • @ayuwas2751
    @ayuwas2751 2 місяці тому +1

    Travel Ethiopia በአካል የማናውቀውን አገራችንን ስለምታሳየን ፣ባህላችንን ስለምታሳየን ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር የልብህን ይሙላልህ ፣ተመልካቾችም የነጭን ባህል ከማድነቅ ተመልሰን የአገራችንን (የራሳችንን )ባህልና ወግ እንወቅና እንጠቀምበት ሰው በራሱ ማንነት ሲገኝ ያምራል የሰው ግን አያምርብንም ።

  • @abrahamseifu6207
    @abrahamseifu6207 2 місяці тому +3

    ጮቄ..እይታው ከዚሁ ከምስራቅ ጎጃም ጀምሮ በትልቁ ይታያል it's massive

  • @wazircell6391
    @wazircell6391 2 місяці тому +3

    ያምራል እናመሰግናለን

  • @eshetuwaktoli542
    @eshetuwaktoli542 2 місяці тому +2

    Happy crying 🎉❤😂🎉
    Beautiful country side
    Ethiopia

  • @sefiwalemu9389
    @sefiwalemu9389 2 місяці тому +1

    እጅግ እሚገርም እሚደንቅ ውብ ተፈጥሮ ነው እኔ በቃ በምን ቃል መግለፅ እንዳለብኝ አላውቅም ይሄን መንደር የመሰረተው ለጅ ግን ወደፊት ትልቅ ሀገር እንደሚመሰርት አልጠራጠርም ግሩም ልጅ አድናቂው ነኝ ንገርልኝ አንተም የተፈጥሮ ማሳያ መነፀር ነህ እና እወድሀለው አከብርሀለው እድሜ ማቱሳላን ያድልልን 🙏🙏🙏

  • @M7T21
    @M7T21 2 місяці тому +2

    Please make English subtitle for it

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 2 місяці тому +6

    ዝም ብሎ ከማስተጋባት ነጮቹ ምንን ለመቆጣጠር ፈልገው የገጠር ቱሪዝም ብልው መጡ ሚለውን መመርመር ይገባል

  • @Tigist-qj4ic
    @Tigist-qj4ic 2 місяці тому

    የኔ ሙሉ ጎጃም የጀግኖች ሀገር❤❤❤❤❤❤

  • @ሀጢያቴንሳስበውልቤይጨነቃ

    ወሎ ነኝ ጎጃሚዎች ስወዳችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @thankstube_24
    @thankstube_24 2 місяці тому +2

    ፋኖ የትንታግ ህዝብ ልጅ የአምራ ጠበቃ🎉🎉🎉❤❤❤

  • @sophieabye8869
    @sophieabye8869 2 місяці тому +1

    Beautiful you should take us there to visit ❤❤

  • @abebeayalew565
    @abebeayalew565 2 місяці тому +2

    wow good job hnokiyaaa!!!

  • @habteasaye3640
    @habteasaye3640 2 місяці тому

    My Gojam ❤❤❤
    🙏🙏🙏 እናመሰግናለን Heni(travel ethiopia)

  • @ፋኖ-ሐ4ቘ
    @ፋኖ-ሐ4ቘ 2 місяці тому +5

    ዋው ሀገረ ዐምሓራ ይለያል 💚💛❤

    • @meyekasa5478
      @meyekasa5478 2 місяці тому

      ይሄ የ ጎጃም ሀገር ነው

  • @amnuelsolomon30
    @amnuelsolomon30 2 місяці тому +13

    ስዊዘርላንድ ነው የሚመስለው 😂

  • @tgistEshetu-tc7pi
    @tgistEshetu-tc7pi 2 місяці тому +2

    ሀገሬ ጎጄዋ😊😊😊😊😊

  • @kinduTegegne-wf1yu
    @kinduTegegne-wf1yu 2 місяці тому +1

    ጎጀ መለኛው 🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @የደወርቋ
    @የደወርቋ 2 місяці тому +3

    የኔ ውብ ሀገር

  • @DAMOT88
    @DAMOT88 2 місяці тому +5

    ጎጃም ዳሞት

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 2 місяці тому +1

    የተፈጥሮ መስህብ በጣም ደስ ይላል🌿🌿🌿🌿🌿🌿

  • @danygessesse1448
    @danygessesse1448 2 місяці тому +3

    በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @JohnGete
    @JohnGete 2 місяці тому +1

    ጎጃም ምርጥ ሀገር ነወሰ

  • @user-zv3ut1yy7w
    @user-zv3ut1yy7w 2 місяці тому +1

    Selam lehagerachin. Seytanochin yatfaln🤲

  • @kemalabdulaziz1661
    @kemalabdulaziz1661 2 місяці тому +2

    የጀግኖች ሀገር ደጋዳሞት፤ የአማራው ኩራት የነ ዝናቡ መገኛ ምድር፤ አማራ ያሸንፋል፤ ፋኖ የቀብረሃል ጋላው ይሰማል?

  • @ChekolechGubay
    @ChekolechGubay 2 місяці тому

    ዋው ውዷሀገሬ የተወለድኩብሽ ሀገሬ ናፍቆቴ

  • @ItenuWarku
    @ItenuWarku Місяць тому

    እናመሰግናለን ሄኖክ ስዩም

  • @Black-lioness
    @Black-lioness 2 місяці тому +1

    How safe is it too travel now with current times.

    • @Abyssiniannews7
      @Abyssiniannews7 2 місяці тому

      Fano can secure you but fear abiy ahmeds kidnapper forces.

  • @Tashi12-q7v
    @Tashi12-q7v 2 місяці тому +3

    ጎጃም❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @mulumassa9214
    @mulumassa9214 2 місяці тому

    Environmental friendly home ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abduytube8052
    @abduytube8052 2 місяці тому +1

    በጣም አሪፍ አቀራሪብ ነው ሴብ እስክራይብ አድርጉ ቤተሰብ

  • @YalewWubetu
    @YalewWubetu 2 місяці тому +2

    ዋዉ ሀገሬ

    • @SeniAjanaw
      @SeniAjanaw 2 місяці тому

      እኔምአለሁ ውቤቶጎጃሜ ደስይላል

  • @tadessemulu8677
    @tadessemulu8677 2 місяці тому +1

    ቦታውን ሳየዉ የአደግሁበት የገጠር ቀየዉ ማእዛው አወደኝ፡፡ እግናመሰግናለን፡

  • @netsanethAndinet
    @netsanethAndinet 2 місяці тому +11

    ጎጃም ዳሞት ይህን ልጅ በጣም ጥንቃቄ አድርጉ ።እስከ ዛሬ ወደ ጎጃም ሄዶ አያውቅም ።ብልፅግና ሊጠቀምበት ይችላል።

    • @SabaMehari-b8f
      @SabaMehari-b8f 2 місяці тому

      Selematawekew ataweri

    • @ጉናቲዩብ
      @ጉናቲዩብ 2 місяці тому

      እሄኮ የአሁን ቀረፃ አይደለም የቆዬ ነው ወደኃላ ተመልሰህ እይ ብዙ ጊዜ ጉብኝት አድርጓል አምተ የመጀመሪያው ይሆናል ያየኽው

  • @ademibrahim8686
    @ademibrahim8686 2 місяці тому +3

    አማራ የምክር መፍለቂያ❤❤❤❤❤

  • @muludestametaferia7439
    @muludestametaferia7439 2 місяці тому +3

    እሰይ እልልል በርቱ🎉❤🎉❤🎉❤

  • @Werknshewerknshe
    @Werknshewerknshe 2 місяці тому +1

    wow የጀግና አገር❤❤❤

  • @biniyamwassie
    @biniyamwassie 2 місяці тому

    አየ ሐገሬ ማሩ ኩሩ ሕዝብ አማራየ😊❤😊❤❤❤❤❤❤

  • @ghdt7801
    @ghdt7801 2 місяці тому +1

    ውይ እዴት ያምራል ዋው

  • @AbatnehGetie
    @AbatnehGetie 2 місяці тому

    The land of beauty, King, soldier,fano and heaven

  • @muludestametaferia7439
    @muludestametaferia7439 2 місяці тому +1

    የገባው እንደዚህ ነው

  • @Serkalem-s6s
    @Serkalem-s6s 2 місяці тому

    ከዘረኝነት ውጡ እባካቺሁ አገራቺንን ሰላም ያርግልን

  • @habteasaye3640
    @habteasaye3640 2 місяці тому

    🙏🙏🙏 እናመሰግናለን Heni(travel ethiopia)

  • @AddiseAbeba
    @AddiseAbeba 2 місяці тому +1

    ይሄ ነው ለም ሐገረ ጦርነት ይብቃ ሐገሪ ለም ነበርሽ❤❤❤

  • @basaznewdavo4768
    @basaznewdavo4768 2 місяці тому +2

    ሐገሬ ናፈቀኝ

  • @AbaAba-p9l
    @AbaAba-p9l 2 місяці тому +6

    ጓጃሜ ነኝ የዳሞት ልጅ ።ሀገር አልመርጥም ጓደር ወሎ ሽዋ ጓጃም የጅግና ቦታ አንድ ናቼው

  • @jackmabele
    @jackmabele 2 місяці тому

    I like it this place !!!

  • @btbt4487
    @btbt4487 2 місяці тому

    😮😮❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሀገር

  • @bamelakutegegn5375
    @bamelakutegegn5375 2 місяці тому

    i love it bro

  • @TadesseMola
    @TadesseMola 2 місяці тому +2

    የትውልድ መንደሬ ጮቄ እወድሻለሁ ።

    • @Saemir-s7l
      @Saemir-s7l 2 місяці тому

      የት አካባቢ ነዉ ዉዴ እኔም ጎጃም ፍኖተ ሰላም ነኚ ግን አገሩን ጭራሽ አላቅም

  • @Elham-z7x
    @Elham-z7x Місяць тому

    የጀግኖች ሀገር አረዛው ጎጃም አማራ ወርቅ ህዝብ ❤❤❤❤

  • @TadegeTade
    @TadegeTade 2 місяці тому +2

    የጀግና ሀገር ደጋ ዳሞት ባልወለድብሽ ይቆጨኝ ነበር ድ / ካና

  • @DemekeyigermalAsresie
    @DemekeyigermalAsresie 2 місяці тому +1

    Gojamye telatishn Bachir yaskerlish

  • @eliasgermay5063
    @eliasgermay5063 2 місяці тому +1

    Ye Gegenoch meder ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meseretmekanent-xj6le
    @meseretmekanent-xj6le 2 місяці тому +1

    ለምለሚቷጎጃም❤❤❤❤