ሞቷል ብለው በዳዴ ሲመጡ እኔ ነቅቼ እየተጫወትኩ ነበር : የአንድ ሰው ህይወት የማእበል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 лют 2024
  • ማን እንደ ሀገር አዲስ እስታንዳፕ ኮሜዲ ለማየት ይመዝገቡ
    tally.so/r/nr6ljL
    አዲሱን የኮሜዲያን እሸቱን "ማን እንደ ሃገር" ስታንዳፕ ኮሜዲ በአካል ለማየት መቀመጫ ለመያዝ እና በወጌሻ 4ተኛ ዙር የዩትዩብ ስልጠና ለመመዝገብ ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ!
    tally.so/r/3ldYl5
    የዛሬው የአንድ ሰው ሂወት እንግዳችን ማዕበል እደሻው ይባላል። የቀላል መኪና ሹፌር ነበር ከ አዳማ ዝዋይ በመሄድ ላይ ሳለ ጉማው ፈንድቶበት በቸርኬ ሲሄድ መሪውን መቆጣጠር ስላልቻለ መኪናው ተገለበጠ መኪናው ውስጥ የተሳፈሩት ቀላል ጉዳት ሲደርስባቸው ማዕበል ግን በጣም ስለተጎዳ ሆስፒታል ወሰዱት የጉዳቱ መጠን ከፍተኛ ስለሆነ ወደ አዲስ አበባ መጥቶ ኮሪያ ሆስፒታል በፍጥነት ሰርጀሪ መሰራት እዳለበት ተነገረው ሆኖም ቤተሰቦቹ እስኪመጡ ከሀረር ተጠበቀ እንደደረሱም ማዕበል እደማይተርፍ ቢነግሯቸውም ሰርጀሪው እዲሰራ ወሰኑ ሰርጀሪ በስኬት ከተጠናቀቀ በኋላ ግን ማዕበል በዊልቸር ካልሆነ ቆሞ እደማይሄድ ተነገረው ማዕበል ግን ተስፋ አልቆረጠም እደውም ገዳም የእግር ጉዞ አብረን እንሄዳለን ይል ነበር ከብዙ የህክምና ክትትል ቦኋላ ሰው ተደግፎ መቆም ጀመረ በመሀል በጉኑ ተኝቶ በ አውራ ጣቱ በስልኩ የሚፅፈው እውነተኛ ታሪክ ነበር እሱን መፅሐፍ ለማሳተም ለ አባቱ ለማሳየት ሀረር ሄዶ ሰላ በ ሰኔ 23/2012 አ ም በድንገት በተነሳ ረብሻ ቤታቸው በእሳት ሲቃጠል ቤተሰቦቹም እሱም የጥቃት ሰለባ ሆኑ ማዕበልም በድጋሚ ተፈተነ
    In this episode of "A Man's Life," we bring you the incredible story of Maebel, a man who defied all odds and emerged victorious in the face of adversity.
    It all began with a fateful day when maebel, while driving from Adama Zwai, experienced a tire explosion that resulted in a terrifying accident in Cherke. The car overturned, leaving the passengers with minor injuries, but Mabel was severely hurt. In a bid to save Mabel's life, they embarked on a journey to Korea Hospital in Addis Ababa for a crucial surgery, despite the initial doubts expressed by his family from Harare.
    Against all expectations, the surgery was successful, but maebel informed that he might never walk again without the aid of a wheelchair. Undeterred by this prognosis, he held onto the belief that he and his loved ones would one day go on a walk together. With relentless determination and extensive medical care, he gradually regained his ability to stand up, defying the limitations imposed on him.
    As he lay on his back, using his thumb to write messages on his phone, maebel embarked on a mission to share his incredible journey with the world. His resilience and indomitable spirit led him to Harar, where he sought to publish a book that would immortalize his experiences.
    However, tragedy struck once again when, on June 23, 2012, his house was engulfed in a sudden riot, claiming the lives of his family members. Devastated by this unimaginable loss, maebel found himself tested by the tides of violence and despair.
    Join us as we follow this awe-inspiring story of triumph over adversity, where The Storm of Joy's unwavering determination, resilience, and the power of the human spirit shine through. Witness how he defied the odds, rebuilt his life, and continues to inspire others with his remarkable journey.
    #Dagne_walle #ethiopianmusic #ethiopia #ወንድ ልጅ ቆረጠ #teddyafro ዳኜ ዋለ, ዳኜ ዋለ አዲስ ሙዚቃ, ዳኜ ዋለ ወንድ ልጅ ቆረጠ, ዳኜ ዋለ አዲስ ሙዚቃ 2024
  • Комедії

КОМЕНТАРІ • 1,9 тис.

  • @comedianeshetu
    @comedianeshetu  2 місяці тому +12

    ድሬዳዋ ለሚዘጋጀው አዲስ እስታንዳፕ ኮሜዲ ለመታደም ይህን ሊንክ ይጫኑ!
    tally.so/r/wa6bvZ

  • @baslel-zw1ec
    @baslel-zw1ec 4 місяці тому +431

    እሼ ይሄን ልጅ ውጪ ሄዶ መታከም የሚችልበት መንገድ ብታመቻችለት

    • @user-lr1mo6vr8p
      @user-lr1mo6vr8p 4 місяці тому +6

      አወ ዉጭ ሀገር ቢወጣ ጥሩ ነው። እናግዛለን በአቸካይ ግዜ ቢሆን ጥሩ

    • @mutemute9914
      @mutemute9914 3 місяці тому

      😢😢😢😢😢

    • @meklityathehayelij1233
      @meklityathehayelij1233 3 місяці тому +1

      በጣም ቢመቻችለት መልካም ነው

  • @SamiraSamira-vx4br
    @SamiraSamira-vx4br 4 місяці тому +372

    ዛሬ እኔ ላይ ያለው የማማረር መንፈስ ነው የተገሰፀው ማእበል አንተ እራሱ መፅሀፍ ነህ ተደንቅያለሁ በእውነት እግዚአብሔር የሚያስፈልግህን ነገር እንዳልከው ይሰጥሃል ከእናትም በላይ እናት ነው ለሁሉም ነገር ምክንያት አለው ❤

    • @birketayebelachew8577
      @birketayebelachew8577 4 місяці тому +2

      እውነት ነዉ እኔም እንዳንቺው ነው ያልኲት ማማረር በሌለብኝ ነገር ሳማርር ነበረ

  • @rajafiseha8461
    @rajafiseha8461 3 місяці тому +40

    አምላኬ ሆይ የዚህን ልጅ እምነትና ፅናት ጥቂቷን እንኳን ስጠኝ 🙏ድንግል ሆይ የየዚህን ልጅ ቆሞ መሄድ በአይኔ አሳይኝ 😢🙏🙏

  • @bekitube8687
    @bekitube8687 4 місяці тому +121

    ወንድሜ ከንግግርህ ብዙ ተምሬያለሁ አምላክ ፈፅሞ ይማርህ ሀሣብህም የተሣካ ይሁን ❤

  • @tigid9886
    @tigid9886 4 місяці тому +274

    በጣም አስደናቂ ታሪክ ነው በተለይ ስለእመቤታችን አልቅሶ ሲመሰክር በጣም ልብ ይነካል

  • @user-xw6or6wr9k
    @user-xw6or6wr9k 4 місяці тому +247

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለ እናታችን ለ እመቤታችን ለድንግል ማርያም ወርሃዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ።

  • @veronicakedane9818
    @veronicakedane9818 4 місяці тому +60

    ይህን ልጅ እግዚአብሔር ያቆየው ታሪክ ሊስራ ነው ጨርሶ ይማርህ 🙏

  • @aynabelete
    @aynabelete 3 місяці тому +19

    አቤት ክርስትና አቤት አቤት ማዕበል አንተ እራሱ በአካል ወንጌልን ሰበክ አምናለሁ እግዚአብሔር ይመጣል።

  • @amanueltukul6241
    @amanueltukul6241 4 місяці тому +164

    ማዕበል ....ማርያምን ቶቆማለህ ምክንያቱም እምነትህ ፍፁም ነው።

    • @azebdagnew3229
      @azebdagnew3229 3 місяці тому +3

      ማእበል የእግዚአብሔርን እጅ በትክክል ባንተላይ አየሁ እግዚአብሔር ይመስገ

    • @user-ic2bd7yd9v
      @user-ic2bd7yd9v 3 місяці тому

      እ ሺ ቱ

    • @user-ic2bd7yd9v
      @user-ic2bd7yd9v 3 місяці тому

      👍👍👍👍

    • @dfv1532
      @dfv1532 3 місяці тому

      ማዕበል እመ ቤተ ማርያም ጨረር ሳት ማር ህ ወንድሜ ሁሉ ነገር ለበጓነዉ ትድናለህ በእዉነት ተድናለህ

  • @amanufekir6373
    @amanufekir6373 4 місяці тому +86

    በጣም የማደንቀው እና የምወደው ሰው ነው ማእበል አንድ ቀን በሁለት እግሩ እንደሚቆም በእግዚአብሔር ሙሉ እምነት አለኝ🙏🥰🥰🥰

  • @fetleworkmerhatibeb8870
    @fetleworkmerhatibeb8870 3 місяці тому +15

    ሲያስቀኝም ሲያስለቅሰኝም ነበር፡፡ ማዕበል ምን አይነት ትዕግሥትና እምነት ነው? ከንግግርህ ብዙ ተምሬያለሁ አምላክ ፈፅሞ ይማርህ😇

  • @Zedo603
    @Zedo603 4 місяці тому +19

    የማእበል ታሪክ አስለቅሶኛል ግን ደሞ ትግስቱም ምስጋነውም ቀልዱም ለእኛ ትምህርት ነው።ፈጣሪ ጨሪሶ ይማሪህ

  • @haymihany-zc1iw
    @haymihany-zc1iw 4 місяці тому +71

    በጣም ድንቅ እምነት ተሥፋ ትግስት ነዉ ያለህ ማዕበል ምነኛ መታደል ነዉ ወድሜ እኔ ለምን እራሴን አመመኝ ለምን ሆዴን ቆረጠኝ ብዬ የማማርር ፍጥረት እኮ ነኝ😢😢😢😢😢 ጌታ ሆይ ማሥተዋሉን አድለኝ😢😢😢😢 ወላዲተ አምላክ የልብህን መሻት ሁሉ ትፈፅምልህ❤❤❤❤ የምትወዳት እመብረሀን❤❤❤❤

  • @user-wn8cl3dv4w
    @user-wn8cl3dv4w 4 місяці тому +129

    እሰከ ዛሬ ካየዋቸው ታሪኮች በጣም የሚያሳዝን እና የሚያሰለቅ ታሪክ ነው እግዚያብሄር ከ ክፉ ሁሉ ይጠብቀን

    • @FGgzfsfdf8v
      @FGgzfsfdf8v 4 місяці тому

      ኡፍፍፍፍ ማርያምን በዙ ታሪክ አዳምጫለሁ አልቅሻለሁ ግን አደዛሬ አልቅሼ አላውቅም ኡፍፍፍ ቃና እከታተላለሁ ማርያምን የኛ ሰፈር የሚለውን እና እሱ ነው የመሰለኝ ፍልም የሚመስሌ ግን አውነታ በጣም ከባድ ነው😭😭😭😭😭😭😭😭💔

  • @user-uf9wp9tn2t
    @user-uf9wp9tn2t 4 місяці тому +8

    ይህንን ግፍ ሰው ይረሳው ይሆናል
    እግዚአብሔር ግን አይረሳውም ሁሉም የእጁን የዘራውን ያገኛል
    የእግዚአብሔር ታአምር ግን እጽብ ድንቅ ነው ።
    ወንድሜ ሁሉም ለበጎ ነው እንኳን አተረፈህ ።

  • @betyzmelos4657
    @betyzmelos4657 3 місяці тому +10

    አቤት ቅድስና ኃጥያቴን ነው ያሳየኸኝ የኔ ወንድም እግዚአብሔር አምላክ ከአንተ ጋር ይሁን የምትፈልገውን መልካም ነገር ይስጥህ የተሻለ ጤንነትን ያድልህ ወንድሜ ሌላ ምን ልበል

  • @rahelalemu620
    @rahelalemu620 4 місяці тому +120

    በዚህ 6ዓመት ብዙ ነገር አየን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሁላችሁም በህይወት ተረፋችሁ አንተ እጅግ ጠንካራ ወጣት ነህ ነገ ሁሉ ይቀየራል

    • @user-tl6bw7qz9j
      @user-tl6bw7qz9j 4 місяці тому +2

      እኔም🎉🎉🎉🎉

    • @mintesnotsemay6461
      @mintesnotsemay6461 4 місяці тому +2

      ሁለታችሁም ቅዱስ ገብርኤል አብዝቶ ይጠብቃችሁ። ኃይልን በሚሰጠን በክርስቶስ ሁሉን እንደምንችል እድናምን ወላዲተ አምላክ ትርዳን።

    • @imnetkalati922
      @imnetkalati922 3 місяці тому +1

      የዘመናችን እዮብ ብየሃለው ትእግስትህና እምነትህን ሳላደንቅ አላልፍም እግዚአብሔር ፍጻሜህን ያሳምርልህ

  • @Hirut-teshome
    @Hirut-teshome 4 місяці тому +353

    አሽዬ የኔን ታሪክ ሳስበው ልብ ወለድ ይመስለኛል ግን ከዚ ሁሉ ኪዳነምህረት ነበረች ምትረዳኝ እሷ ያረገችልኝ ተወርቶ አያልቅም ይኸው አለው በማዳም ቤት እግዚአብሔር ይመስገን

    • @Hannagetaneh21Hanna
      @Hannagetaneh21Hanna 4 місяці тому +50

      አንቺን የሰማች ቅድስት ኪዳነምህረት የኔንም ህይወት ቀይራ ክብሯን እንድመሰክር ትርዳኝ በፀሎትሽ አስቢኝ

    • @tgtg3001
      @tgtg3001 4 місяці тому +30

      እሕቴቴቴ እዚሕ ሚዲያ ወረፍ ከሆንብሽ ቋቋዬነሽ ሚዲያ መስክሪ ተናገሩ ድቅስራውን መስክሩ ሚል ቋቋየነሽ ሚዲያ ብለሽ ሰርች ብታረጊ አድራሻቸው አለ መልካም እድልልል🎉

    • @user-qq6wy5mu1z
      @user-qq6wy5mu1z 4 місяці тому +11

      ክብር ለእናታችን❤🎉

    • @Godgrace-lr1qr
      @Godgrace-lr1qr 4 місяці тому +3

      @@tgtg3001አይዞሽ እህቴ

    • @mekidesgebeyaw5335
      @mekidesgebeyaw5335 4 місяці тому +10

      ለእኔም እመቤት ቅድስት ድንግል ማርያም ሁሉ ነገሬ ናት እረ ስንቱን እንዳደርገችልኝ ከምን ጀምሬ ከምን ልጨርሰው ለሀገሬ ልግባ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ለምስክርነት ታብቃኝጂ የእኔን ይገርማል የምነግራትን ሁሉ ቃል በቃል ትፍጽምልኛለች ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-gx8em2iz9b
    @user-gx8em2iz9b 3 місяці тому +13

    የኔ ጀግና ወንድም ልጄ 10 አመቷ ነው በዊልቸር ነው የምትሄደው አንተን ስታይ በጣም ነው ብርታት የሆንካት እኛም ሀረር ነን ቤተሰቦቼ አባትክን በጣም ነው የሚያውቁት

  • @Ethio_Tube920
    @Ethio_Tube920 3 місяці тому +7

    ትልቅና ልብ የሚነካ ታሪክ ነው። በርታ ማእበል። ፅናትን ይቅርባይነትን ከአንተ በብዙ ተምረናል። በፍቅሯ ያለቀስክላት እመብርሀን በምህረት እጇ ትዳብስህ። ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን።

  • @Selamfekadu-bl9hr
    @Selamfekadu-bl9hr 4 місяці тому +36

    አንተን ማየት እግዚአብሔርን ለአእያንዳንዱ ነገር እንድናመሰግነው ምክንያት ነህ❤❤❤

  • @Mercy_tube.
    @Mercy_tube. 4 місяці тому +39

    ምን አይነት ፅናት ትዕግሥት እምነት ነው?🙏
    እግዚአብሔር የልብህን መሻት ሁሉ ይፈፅምልህ🙏እድሜ ጤና ይስጥህ🙏ቅዱስ ዑራኤል ይጠብቅህ ሁሌም ከጎንህ አይለይ 🙏

  • @user-wn7xk7tf3o
    @user-wn7xk7tf3o 4 місяці тому +13

    የሐገራችን በለሐብቶች እንደዚህ አይነት ብሩ አምሮያለውን ልጅ ለትውልድ ሊያበራ የሚችል ኮኮብ :ብሩህ: ድንቅ ልጅ አሳክማቹ ህልሙን እንዲኖር እርዱት !!!

  • @hhutrdBhhutrd
    @hhutrdBhhutrd 3 місяці тому +7

    አልፎ ሳዎሩት ቀላል ይመስላል እግዚአብሔር ምህረት ሰጦህ ከዚም በላይ ሳቅህን ለማየት ያብቃን አሜን

  • @user-wn5pu8oh2e
    @user-wn5pu8oh2e 4 місяці тому +39

    የአዳም ወንድም መአበል የእናት ቤት ታሪክ ይገርመኛል የእግዚአብሔር ችርነት እግዚአብሔር እናተቤት ስርቶባቸዋል እግዚአብሔር ይመስገን ፅናት ተምራለው ከናተ ቤት ❤❤❤❤

  • @besufekadsiyabara9332
    @besufekadsiyabara9332 4 місяці тому +43

    አቤቱ የፍጥረታት ጌታ ሆይ ይህን በእምነቱ የጠነከረና በአንተ ሙሉ ተስፋ ያደረገውን ብላቴና ትዳብሰው ዘንድ ቅዱስ ፈቃድህ ይሁን። አይዞህ ወንድሜ እምነትህና ጥንካሬህ የልብህን መሻት ያሳካልሃልና በርታ።

  • @kalyon1180
    @kalyon1180 3 місяці тому +8

    እሺ ውጭ እንዴታከም እንገዘው😢😢❤ በአምላኩ ተስፋ የማይቆርጥ ልጅ ነው

  • @user-kd2te7hr5c
    @user-kd2te7hr5c 4 місяці тому +8

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሜ ማዕበል እግዚአብሔር የሰጠህን የጽናት ጸጋ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ ከዚህ በላይ ያጠንክርህ እጅና እግራችን ጤነኛ ሆኖ እግዚአብሔርን የምናማርር ለሐጢአት እግራችን የሚሮጥ ተንኮል ለመስራት እጃችን የሚቸኩል አንደበታችን እግዚአብሔርን ከማመስገን ይልቅ የሚያማርር ስንቶቻችን ነን እኔ በእውነት ራሴን እንዳይበት መስታወት የሰጠኘህ ያህል ነው የተሰማኝ እግዚአብሔር ሁላችንንም ይቅር ይበለን አንተ የተናገርከው በሙሉ ስብከት ነው ልቦና ይስጠን እንጂ ወይ ጉድ ያልተነካ ግልግል ያውቃል ይባል የለ። እግዚአብሔር ይማረን ይቅር ይበለን ወንድሜ ማእበል እግዚአብሔር በስራው ሁሉ አዋቂ ነው እርሱ የወደደውን ያድርግ አንተ ግን ጽና መንፈስ ቅዱስ ብርታት ሀይልና ጉልበት ይስጥህ እንደበትህ ጥሩ የተረጋጋህ ነህና እግዚአብሔር ይባርክህ እመቤቴ ትዳብስህ ቅዱስ ሚካኤል ያረጋጋህ ብዙ ተምሬአለሁ ሆ ጌታ ሆይ ይቅር በለኝ። ዩቱዩብህን በአስሩ ጣቴ ሰብስክራይብ ባደርጠው ደስ ይለኝ ነበር። ሰላም ለሀገራችን ❤

  • @zinetaragie6261
    @zinetaragie6261 4 місяці тому +35

    የኔ ሚስኪን እደዚህ ሁነህኳ ስትስቅ አላህ አፊያህን ይመልስልህ መጨረሻችንን አላህ ያሣምርልን

  • @Sariy177
    @Sariy177 4 місяці тому +351

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የእርፈት እንጀራ ይስጣችሁ

  • @mehrethabte7762
    @mehrethabte7762 3 місяці тому +9

    እመብርሀ ንየልጅሽን ፅናትና ፍቅር አይተሻል በእግሩ ሲሄድ እንደ ድሮ በእጅ ሲጭፍ አሳይን

  • @bethelhemzewdu2245
    @bethelhemzewdu2245 3 місяці тому +7

    ማዕበል በጣም ብርቱ ሰው ነህ የምታምነው አምላክ ይርዳህ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትዳብስህ ድነህ ቆመህ እንደምናይህ አምናለሁ እባካችሁ ሁላችንም በፀሎታችን እናስበው🙏🙏🙏

  • @tagitadesse8154
    @tagitadesse8154 4 місяці тому +28

    ማዕበል ጽናትህ ለኔ ለደካማዋ ብዙ አስተምሮኛል አሁን በርታ ❤

  • @YemariamOrthodox
    @YemariamOrthodox 4 місяці тому +86

    ነገ እኮ ቅዱስ ዑራኤል ነወ እንኳንም አደረሳችሁ አደረሰን ቅዱስ ዑራኤል ከመከራ ሰጋ ከመከራ ነፍስ ይጠብቃችሁ አሜን❤

    • @rahelbeyene356
      @rahelbeyene356 4 місяці тому

      አሜንንንን አብሮ ይጠብቀን

    • @Bzu632
      @Bzu632 4 місяці тому

      😍😍😍

    • @HanaHana-io3bq
      @HanaHana-io3bq 4 місяці тому

      ❤አሜን አሜን አሜን

    • @ccvcf7964
      @ccvcf7964 4 місяці тому

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን

    • @meseretzike
      @meseretzike 3 місяці тому

      Amen 🙏

  • @zeddegfe5505
    @zeddegfe5505 4 місяці тому +7

    አቤቱ አምላክ ሆይ በቃ በለን በትንሽ ነገር የማማርረው እኔ ከቱዋ አለሁ እግዚአብሔር በቸርነቱ ይማርህ በቸርነቱም ይፈውስህ

  • @biresawwasihun4794
    @biresawwasihun4794 3 місяці тому +3

    ምን ብዬ አንደምጽፍ ግራ ገባኝ
    የምታምነው አምላክ እንደእምነትህ ያድርግልህ ማርያምን ማዕበል ጀግና ነህ በእምነትህ ያፅናህ

  • @Godgrace-lr1qr
    @Godgrace-lr1qr 4 місяці тому +28

    በጣም ህይወትህ ያስተምራል ወንድሜ እመብርሃን የምትወዳትን ስታመስግናት እኔ ቆሜ ያንተን ያህል አላመስግናትም ተሰማኝ እማምላክ አሁንም ፀጋውን ታብዛልህ

  • @user-tv4wu6tb8g
    @user-tv4wu6tb8g 3 місяці тому +5

    በቃል ከምገልፅልህ በላይ አስተምረኸኛል እረጅም እድሜ ይስጥህ በጣም ጠንካራ ነህ በእምነቴ እንድጠነክር አደረከኝ በጣም በብዙ መከራ አልፌአለሁ ያንተን ሳይ ግን ....... ተባረክ ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን፡፡

  • @mobilemobile4777
    @mobilemobile4777 3 місяці тому +3

    የኔ ጌታ ሲያስለቅሰኝም ሲያስቀኝም እግዚአብሔር ይማርህ ለሱ ምን ይሳነዎል ጨርሶ ይማርህ

  • @kidistarsema6361
    @kidistarsema6361 4 місяці тому +29

    ወይኔ አንደበቱ እርጋታው❤👌👌 አቦ አንተ ጀግና ነክ👍 እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ🙏🙏

  • @user-ns9hh5uc4u
    @user-ns9hh5uc4u 4 місяці тому +36

    የቅዱስ እዮብ ህይወት 😢😢😢😢😢😢ታድላችኽል እውነት በህመምም በስቃይም በማጣትም በማገኘትም ውስጥ በምንም የማይገኘውን የክርስቶስን ፍቅር ታድላችኽል😢

  • @user-ny6to9xq6c
    @user-ny6to9xq6c 4 місяці тому +4

    የእውነት የጠንካራዋች ጥግ ነህ እናም አበረታሃኝ እውነት እመቤቴ ከነ ልጇ ይጠብቅህ

  • @hanademeketube2555
    @hanademeketube2555 3 місяці тому +3

    እኔጃ አንተን ሰምቸ እራሴን አየውት በጣም ብዙ አሰተምረሀኛል አመሠግናለው እመቤቴ ጥላ ከለላ ትሁንህ ወልቸር ሳይሆን በእግርህ ቁመህ እንድትሄድ እመቤቴ ታግዝህ ፅነት እምነት❤❤❤

  • @nebiatgirma-qs1ju
    @nebiatgirma-qs1ju 4 місяці тому +24

    መምህር አዳም ለካ ይሄ ነው ታሪክህ አንተም ለካ ተጎድተህ ነበር እምነታችን ላይ እንድንጠነክር የምታረገው 😔🙏ወንድማችን አዳም መምህራችን እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥህ ወንድምህንም እግዚአብሔር ጨርሶ ይማረው 🙏የተደገፍካት እመ ብርሀን ትርዳህ 🙏🙏🙏💒

  • @zeritushashego5712
    @zeritushashego5712 4 місяці тому +21

    የትኛውም ሰው የራሱን የህይወት ታሪክ በኪናዊ ቀለም ኳኩሎ፡ ከሽኖ ካቀረበ የድርሰትን ህይወት ይቀዳጃል፡፡ አንደበተ-ርቱእ፤ እምነትህ ከብረት የጠነከረ፤ ቆንጅዬ ልጅ ነህ፡፡ ያመንካት እመቤቴ ማርያም አትለይህ፡፡🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🖤🖤🖤🖤❤❤❤❤

  • @atsedefikremariam1890
    @atsedefikremariam1890 4 місяці тому +5

    እሸ እንዴት ነው ብዙ ጠንካራና የእውነት አማኝና ፅኑ ሰዎችን እንድታቀርብ እግዚአብጤር ነው ወደአንተ የላካቸው የሚገርሙ መንፈሰ ጠንካራዎች ናቸው እኛ በሙሉ ህይወት እያለን ከመሬት ተነስተን እናማርራለን የሚገርም ነው የነዚህ ሰዎች ፅናት ለኛ ትምህርት ነው ፡፡

  • @mesigmariam9351
    @mesigmariam9351 4 місяці тому +7

    አቤት ፅናት እኔ የማዕበልን ታሪክ ስሰማ በራሴ አፈርኩ በጣም እኮ ነው የማማርረው ለኔ ትልቅ ትምህርት ነው እግዚኣብሔር በሁለት እግርህ ቆመህ ያሳየን

  • @girmatademe4743
    @girmatademe4743 4 місяці тому +12

    ማርያምን ጀግና ነህ ። እራሴን በጣም ነው የወቀስኩት ።
    የእግዚአብሔር ክብር ባንተ ላይ ተገልጧል። እግዚአብሔር የሰብከውንም ሆነ ያላሰብከውንም ይስጥህ ወንድሜ ።

  • @FgytuGffh-rq2lb
    @FgytuGffh-rq2lb 4 місяці тому +71

    ፋትህህህህ ለሳዉድ እሰርቤት😢😢😢😢አር አለቁ ተሰቃዩ በርሃብ በብርዲ😢😢😢ስሚ ያጣ ጮሆት😢😢😢

  • @milliongetu8799
    @milliongetu8799 4 місяці тому +6

    በእውነት ወንድሜ ህይወት ካስተማረችኝ የበለጠ አንተ አስተማርከኝ ። የሀይማኖት አባቶች ካስተማሩኝ በላይ አንተ አስተማርከኝ። ተመስገን ❤

  • @solomondeyu3262
    @solomondeyu3262 3 місяці тому +3

    የመቤታችን ፍቅር የሚያውቀው ልቡ ቅን የሆነ ሰው ብቻ ነው። ይህምልጅ ልቡ በጣም ሩሩህ መሆኑን እምባዎቹ ይገልጻሉ። አዞህ በርታ ወንድሜ ። እሼ ፍቅር እናመሰግናለን።❤❤❤

  • @hiwotworku6043
    @hiwotworku6043 4 місяці тому +13

    የሚገርም መንፈሰ ጠንካራነት የሚገርም እምነት ጽናት ነው ያለህ ።በእንባ ነው የተከታተልኩት ገና ብዙ ተአምር ትሰራለህ ወንድሜ በህይወት ለሚገጥመን ፈተና እጅ እንዳንሰጥ ከአንተ ብዙ ተማርኩ ።ለመድሀኒያለም የሚሳነው የለም ነገ በብዙ ተለውጠህ ታስደምመናለህ ታስተምረናለህ ፈጣሪ ከምታስበዉ በላይ ነገሮችህን ያስተካክልልህ።🙏🙏🙏

  • @tsehayyemane3420
    @tsehayyemane3420 4 місяці тому +13

    ያንተ እምነት በጣም የሚገርም ነዉ በዚህ ሁሉ ስቃይ ውስጥ ሆነህ የፈጠረህ ታመሰግናለህ አምላክ ላንተ ምህረት በአንተ ነው የምናየው አንጀቴን ነው የበላከው አምላክ ካንተ ጋር አይዞህ በርታ ወንድሜ ❤❤❤❤❤

  • @aserpwpworlt3082
    @aserpwpworlt3082 4 місяці тому +5

    እናቴ ቅድስት ድግል ማርያም ለሁሉም ደራሽ ናት በዚ ታሪክ ውስጥ ትልቁ ትምህርት ትግስት. እምነት . ያለንን ፈጣሪ የሰጠንን ማመስገን ነው 🙏 ማህበል ቃል የለኝም ላተ 👌♥️

  • @soniaboscars8745
    @soniaboscars8745 3 місяці тому +2

    አቤት ጽናት አቤት እምነት እግዚአብሔር ይመሰገን አንተ ወንድሜ እግዚአብሔር እንደምነትህ ይጎብኝህ ትልቅ ትምርት የሰማሁት እኔ አምላኬን አማርርአለው ሁሉን ሰቶኝ የበላዬን እያየው እቤቱ እኔን ይቅር በለኝ ተመስገን

  • @emuemu1805
    @emuemu1805 4 місяці тому +7

    ለመጀመርያ ጊዜ ስከታተል ልብ የሚነካ ታሪክ ነው 😢 እም አምላክ የሚያስፈልግህት ትስጥህ

  • @user-rr3pt3tz4c
    @user-rr3pt3tz4c 4 місяці тому +22

    ማእበል ወንድሜ እግዚአብሔር ጨረሰ ይማርህ ወንድምህ ማህበር ቅዱሳን ላይ ወጣቶች ገፅ ላይ ቀረቦ ተአምር ነበር በእንባ ነበረ ያዳመጥኩት አንተም ላለቅስ ስል እያሳቅህኝ ኮሜዲ ነህ ከምር ከአንተ ብዙ ተምሬለሁ እና ደስ የማል ቆይታ ነበር እሽ እናመሰግናለን እመአምላክ ትጠብቃችሁ ሰለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን

  • @haimont9075
    @haimont9075 4 місяці тому +4

    የምታምናት ድንግል ማርያም እንኳን አተረፈችህ በጣም ጠንካራ ሰው ነህ

  • @AlganeshiTeka
    @AlganeshiTeka 4 місяці тому +2

    አቤት እምነት፣ ፅናት ፣ተስፋ በዛላይ ፈገግታህ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማሪያም በምህረት እጆቿ ትዳብስህ

  • @user-cg5kc6wh1h
    @user-cg5kc6wh1h 4 місяці тому +8

    እረ በገብርኤል እሼ የሠው ልጅ መከራ እግዚአብሔር ምን ይሳነነዋል እመቤቴ ማሪያም ጨርሳ ትማርህ የኔ ጌታ አንተ ጀግና ነህ

  • @yemawayishtamiru9138
    @yemawayishtamiru9138 4 місяці тому +7

    I can't stop crying till I finish the story of this innocent man. You are a strong believer in God.

  • @sabaaklilu4583
    @sabaaklilu4583 4 місяці тому +8

    የኔ ልጅ በእውነት የሰራዊት አምላክ አቅም ነው መገለጫው አንተ ነህ።ተባረክ!

    • @hirutmeheret590
      @hirutmeheret590 4 місяці тому

      JESUS CHRIST LOVES YOU. HE DIED FOR YOU AND THE FOR THE WORLD.

  • @mahemeti3316
    @mahemeti3316 3 місяці тому +2

    በጣም የተለየ ፅናት እና ጠንካራ ስብእና ነው ያለህ በእርግጠኝነት ይሄቪዲዮ ከሆነ ግዜ በኋላ እንደማስረጃ ቀርቦ እንዲህ ነበርኩ የምትልበት ይሆናል ፈጣሪ በአንተ ላይ ተአምር ይሰራል ❤❤

  • @elsaabebe5229
    @elsaabebe5229 4 місяці тому +12

    part2 እጠብቃለው እሹቱዬ አፍጥነው ። ማእበል ግን ጥንካሬህ ይጋባል የአባት የእግዝሐብሄር ልጅ መሆንህን በጥንካሬውች ውስጥ ተመልክቻለው ሁሉም በምክንያት ነው የኔ ጌታ አይሳሳትም ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን አሜን ።ማእበል ፈጣሪ የልብህን መሻት ይፈፅምልህ ከሀጥያት በቀር በርታ ውንድም አለም😢❤

  • @ethiokt8216
    @ethiokt8216 4 місяці тому +8

    ከዚሁ ሁላ ፈተና በሂወት እንኳንን ተረፍክክ😢የነገንን ፈጣሪ ነው የሚያቀው ፈጣሪ ህልምህንን ያሳካልህ🙏

  • @user-cg7is4sl6r
    @user-cg7is4sl6r 2 місяці тому +1

    የእውነት ጅግና ስው ነህ ማዕበልየ እግዚአብሔር ጨርሻ ይማርህ🙏

  • @user-zc1id2hb4c
    @user-zc1id2hb4c 3 місяці тому +3

    እኔ ምን እላለው በምንስ ልግለጽህ 😢በእውነት የእምነትህ ጥንካሬ ድንቅ ነው እመ ብርሃን ታቁመህ የኔ አባት ክበርልን
    ትልቅ መምህር ነው የህይወትህ ታርክ😢

  • @ይሁን-rz7il
    @ይሁን-rz7il 4 місяці тому +22

    ግሩም ነው እግዚአብሔር ይመስገን ተመስጨ ነው ያደመጥኩት እራሴን ታዘብኩት ሙሉ አካል እያለኝ ለማማርረው 😢 ወንድማችን በጣም ጠንካራ ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እሼ እናመሰግናለን ❤❤

  • @user-ns9hh5uc4u
    @user-ns9hh5uc4u 4 місяці тому +23

    አይ የሰው ህይወት እያዝናና የማስተምር😢የኛ እናት ማርያም ልዩ እኮነሽ😢😢😢😢

  • @Orange-eb6tl
    @Orange-eb6tl 4 місяці тому +2

    የብዙ ሰው ታሪክ አስቆኛል አስለቅሶኛል አስተምሮኛል የአንተ ግን ይለያል ምን እንደምልህ አላውቅም አንተ እስከነ ቤተሰቦችህ ጀግኖች ናቹ እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይፈፅምልህ ቅዱስ ሚካኤል ከጎንህ አይለይ ወንድሜ እድሜ ይስጥህ🥰

  • @BirukAdugna-hx3sh
    @BirukAdugna-hx3sh 4 місяці тому +4

    እሽዬ እኔ እራሱ ለህዝብ እንዲደመጥ የምፈልገው የግል ታሪክ አለኝ ከመቂ ፍቃድህ ከሆነ ....ኪዳነ ምህረት የሰራችልኝን ድንቅ ተዓምር

  • @user-df7bw7sv9c
    @user-df7bw7sv9c 4 місяці тому +7

    አንተ ፈጣሪ ሲፈጥርህ ላንተም ለቤተሰብህም ለኢትዮጵያዊያን መማሪያና ማስተማሪያ ነህ ወንድሜ ፈጣሪ እድሜናውን ይስጥህ ያሰብከውን ሁሉ ይሙላልህ

  • @marimaya2990
    @marimaya2990 4 місяці тому +4

    ወንድሜ እኔ ካንተ ብዙ ተማርኩኝ ተባረክ እመቤቴ ጨርሣ ትማርህ ለአንተ ብርታትእና ጥንካሬ የሆነህ ልኡል እግዛብሄር ለእኛም የተሠወረውን ይግለጽልን

  • @Teybah
    @Teybah 3 місяці тому +2

    ኢላሂ ማዕበል ወንድሜ በጣም ጠንካራ ነህ አሏህ ሙሉ አፊያክን ይመልስልህ

  • @user-ne5qd4ut2c
    @user-ne5qd4ut2c 4 місяці тому +4

    ማዕበል በጣም ጠንካራ ነህ ያንተ ህይወት በጣም ያስተምራል ለብዙዎቻችን እግዚአብሔር አምላክ ወደ ቀድሞ ጤናህ መልሶ ቆመህ ለመሄድ ያብቃህ ወንድሜ

  • @wuddasiek2407
    @wuddasiek2407 4 місяці тому +3

    ማዕበል የእውነት እኔ አንተ ካሳለፍከው ፈተና እሩቧን እንኳን እንዳልተፈተንኩና መፅናናትን ተምሬአለሁ። ወንድሜ ባንተ ላይ የእውነት አሁንም የእግዚአብሔር ክብር እየተገለጠ ነው።

  • @LilyTarik
    @LilyTarik 4 місяці тому +6

    በጣም ብዙ ትምህርት ተማርኩ አለማማረርህ ሲገርመኝ እምነትህ አስገረመኝ የቤተሰቦችህ ጥንካሬ ደሞ በጣም የሚገርም ነው እግዚአብሔር ከሚያምኑት ሰዎችጋር እንደሆነ ማሳያ ናችሁ በነገሮች ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክህ የመቤታችን ምልጃዋና በረከቷ አይለይህ

  • @GETNETWEDAJO
    @GETNETWEDAJO Місяць тому

    አምላክ ሆይ የዚህን ልጅ እምነት ፣ ፅናት፣ መልካምነት ጥቅቂቱን እንኳን ሥጠኝ እሼ አተ እኮ ልዩ ነህ የምታቀርባቼው ልጆች ሁሉ ታምር የእውነት ሠዎች ናቸው ተባረክ።❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-ve1tp8ip2p
    @user-ve1tp8ip2p 3 місяці тому +2

    ልዩ እምነት ቃል የማይገልጸዉ እግዚአብሔር የሚወደውን ነዉ እሚፈትነዉ የሚባለው ለካ ትክክል ነዉ የእዮብን ደስታ እጽፍ ድርብ አድረጎ የመለሰ አምላክ የአንተም ከነመላ ቤተሰብህ እጽፍ ድርብ አድርጎ ይመልስላችሁ!❤ በእዉነቱ

  • @betelhemdejene9429
    @betelhemdejene9429 4 місяці тому +12

    እሺዬ ለማአበል እኮ የሆነ ነገር ማድረግ አለብን እሱ ፍቃደኛ ከሆነ በየ social media እርዳታ ቢሰባሰብ ምን ይመስልሃል

  • @user-ox3sr4lp4z
    @user-ox3sr4lp4z 4 місяці тому +4

    ዋው በጣም የሚገርም ድንቅ ታአምር ነው ፡አይዞህ በእምነትህ ፅና ዊልቸሩ ሁሉም ነገር ቀርቶ ተነስተህ በእግርህ ትሄዳለህ ፀበል መሄድ አለብህ

  • @user-pu5qq6sn4s
    @user-pu5qq6sn4s 3 місяці тому +2

    በእውነት እንደዚህ ያለ መልካምሰው መኖሩ ይገርማል!! በእውነት እግዚአብሔር ከፍ ያድግህ! ቃላት ያጥረኛል በጣም አስተምረኸኛል!

  • @ABINETSHEWAMINALE
    @ABINETSHEWAMINALE 3 місяці тому +2

    የኔ ወድም እግዝያብሔር የወደደውን በብዙ ይፈትናል ሁሉም ለበጎ ነው በእውነት አንተ በጣም ጠንካራ ሰው ነህ እመብርሀን ጨርሳ ትማርህ

  • @senait7876
    @senait7876 4 місяці тому +9

    አይዞህ ወንድሜ ሁሉም ያልፋል ፅናትህ እምነትህ እራሱ ስብከት ነው ።ቸሩ መድኀኒአዓለም ይፈውስህ

  • @nanisol4855
    @nanisol4855 4 місяці тому +4

    የልብ ጥንካሬ የሚገርም እምነትና ትልቅ ትምህርት እውነት እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ወንድሜ እምነት ያድንሃል በርታ

  • @atn3819
    @atn3819 3 місяці тому +2

    የድንግል ማርያም ልጅ ታምር ይሰራል! ትድናለህ! እግዚአብሔር ይረዳሀል! ዕምነትህ ያድንሀል! የኢትዮጵያ ህዝብ ይረዳሃል!

  • @malefiaabebe4389
    @malefiaabebe4389 4 місяці тому +2

    ኦ እግዚአብሔር ቸርነትህ በንፁሀን ላይ በኛም በሀጢያተኞች ላይ ፀንታ ትኑር

  • @Brukti_sleshi
    @Brukti_sleshi 4 місяці тому +3

    እግዚኣብሄርን መጨረሻህን ያሳምረው ጠንካራ ነህ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @emebetmoges3318
    @emebetmoges3318 4 місяці тому +3

    አቤት እግዚአብሔር እኔን ሊያስተምረኝ የመአበልን ታሪክ አሳወቀኝ።ተመስገን አመስጋኝ መሆን መታደል ነው።እሼ ሁላችንም የዶንኪ ቲዮብ ቤተሰቦች ለመአበል መታከሚያ 1 ብር እናውጣ እና ይታከም።እግዚአብሔር ይችላል።ወንዶድሜ በርታ

  • @user-rv8cs3pb7c
    @user-rv8cs3pb7c 4 місяці тому +2

    ሁላችንም እዳታይነት ፅናት እና እምነት ቢኖረን ምነኛ መታደል ነው።ሰው አጥፍም አልሚም ነው ።ብቻ ለሁላችንም ልቦና ይስጠን አንተ ብቻ አንተብቻበእግዚሐብር ተስፋ አትቁረጥ ገና ብዙ ይሆንልሀል ❤❤❤ የፍቅር አምላክ ከሁላችን ጋር ይሁን።

  • @user-dx4tr2th3x
    @user-dx4tr2th3x 3 місяці тому +1

    እውነት በጣም ነው ስሰማህ መንፈሴ የታደሰው አንተ ጠንካራ ነህ በጣም ጎበዝ ነህ እኔ ላይ ትልቅ ነገር ነው የሰጠህ ተስፋህ ይለያል በጣም በጣም ትልቅ ነህ የእውነት

  • @seblegebre3125
    @seblegebre3125 4 місяці тому +4

    እንኳን ለዚህ ቀን አበቃህ የኔ ልጅ እመቤቴ ካንተ ጋር ትሁን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏💚💛❤🙏🙏🙏

  • @user-yc2pc4jh3o
    @user-yc2pc4jh3o 3 місяці тому +3

    በመንፈስ ቅዱስ የተሞላ ጠንከራ የተዝረከረኩት እኔን የሚፈውስ አንተ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ እምነትህ አንተን ብቻ ሳይሆን እኔን ሙሉ አካል ይዠ የማላመሰግነውን ምስጋና አስቸምረኸኛል በርታ እንዳልልህ አልደከምክምና እኔን ያበርታኝ ፀልይልኝ ወንድሜ ልጄ አንተን የወለደች አናት ምንኛ የታደለች ናት

  • @yoyk9153
    @yoyk9153 Місяць тому

    እጅግ በጣም ደስ የሚል የመንፈስ ጥንካሬ ያለው ሰው ነው። ይሄ ሁሉ መከራ ደርሶበት እግዚአብሔርን ሳያማርር በትዕግስት የፈጣሪውን ማዳን የሚጠብቅ ሰው እጅግ ይገርማል። በልዑል እግዚአብሔር እርዳታ የተሻለውን ህክምና አግኝቶ በደንብ ቆሞ መስራት የሚመኛቸውን ነገርች እንዲሰራ እመኝልሀለሁ።

  • @SelamawitGmeskel
    @SelamawitGmeskel 3 місяці тому +2

    ፅናት፣ትዕግስት፣ እምነት እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማርህ....ባንተ ውስጥ ራሴን ሳይ በራሴ(በከንቱ አማራሪነቴ) በጣም ነው ያፈርኩት

  • @KalkidanAyele-rh6ez
    @KalkidanAyele-rh6ez 4 місяці тому +3

    እግዚያብሔር ይመስገን ትልቅ ትምህርት ሰተኸኞል እመብርሀን ትዳብስህ ሁሉም ነገር ታሪክ ሆኖ ያሳየን ብርታቱን ይጨምርልህ ወንድሜ

  • @hannahan4474
    @hannahan4474 4 місяці тому +4

    ፈጣሪ ከድንገተኛ አደጋ ሁላችንንም ይጠብቀን

  • @mesaletube-3897
    @mesaletube-3897 3 місяці тому +1

    ድንግል ማርያምን ቃላት የለኝም ... እውነትም ማዕበል እግዚአብሔር ድንቅ ነው ወንድሜ ያንተ ብርታት እመነኝ ብዙዎችን ያበረታል። ከእግዚአብሔር እንጂ ሰው ብቻውን እንዲ አይነት ጥንካሬ አያገኝም... የበለጠጠጠጠውን ያመንከው አምላክ ይቸርህ ጀግናው ወንድማችን🙏🙏🙏

  • @abrehitkidania5572
    @abrehitkidania5572 3 місяці тому +2

    እግዚአብሔር በፅናት የራሱ ያደርገህ እዮብ ነህ በንባ ጨርስኩት