LTV SHOW : ወያኔ ከፋፈለን የሚለው ተረት ነው - ዶ/ር ገመቹ መገርሣ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 1,8 тис.

  • @WOND07
    @WOND07 5 років тому +163

    ቂቂቂቂቂ... ተደምረዋል (+)? ስትላቸው መደመር ማለት የመስቀል ምልክት ነው .... ክርስቲያን ሁን ነው የምትሉኝ እኔ አልገባኝም ብለው እርፍ..... ኪኪኪኪኪ

  • @ዘፈርአባይ
    @ዘፈርአባይ 5 років тому +5

    ቤቲ እናመሰግናለን ኢትዮጵያ ስንት አይነት ድንዙዝ ዶክተሮችን እደተሸከመሽ መርጠሽ መርጠሽ ሀገራችን አሁን ላለችበት ትርምስምስ የነዚህ ድንዙዞች ውጤት መሆኑን እንድናውቅ ስላደረግሽን 10000000q

  • @solomaabisnyawyt4576
    @solomaabisnyawyt4576 5 років тому +41

    ሃሃሃሃሃሃሃ በጣም ያዝናናሉ በሳቅ....ኮሜዲ ቢሆኑ ያዋጣወት ነበር አባቴ ነው ድራግ ወስድው ነው የገቡት ኤል ቲቪ ግን እዲህ የመንጋ ማጠራቀሚያ ነው እዴ? ለማንኛውም ፀበል አስጠምቋቸው አማራ እዲሆኑ::

    • @dannykaza8441
      @dannykaza8441 5 років тому +4

      LTV እኮ ጀዋር ገዝቶታል ለዛ ነው የሚፈነጩበት

    • @NH-or8bo
      @NH-or8bo 5 років тому

      Soloma Abisnyawyt
      It’s the best intellectual explanation given on religion and identity unless Ofcourse you are ignorant of cultural anthropology.....I see a lot of mob response/comments just confirming prior comment and nothing constructive to add, that’s called herd mentality ......very sad to see such blind worshipping of political or religious ideology and just spitting garbage and not knowing or even questioning why you say what you are saying

    • @letamesfin2786
      @letamesfin2786 5 років тому

      @@NH-or8bo The comments are indicators of the shallowness and dogmatic nature of our communities mindset. We have a long way to go to accept or reject new ideas on their merits alone!!! I really enjoyed the simplicity and comical way of his explanation!!!

    • @NH-or8bo
      @NH-or8bo 5 років тому

      Leta Mesfin
      Leta Mesfin
      Absolutely, I think he did a great job and communicated well, he was hilarious and was very engaging with the interviewer .....I liked him, but the comments here?! I am really disappointed and questioned whether it’s the kinda platform I can engage with

  • @ethioweekly1280
    @ethioweekly1280 5 років тому +43

    ግፋ ቢል 4 ዓመት በሕይወት ብትኖር ነው ::
    ምናለበት እንደ ጥላ ለሚያልፍ ዕድሜያችን ፍቅር ብንሰብክበት ለትውልድ እሳት አቀጣጥሎ መሄድ ምን ይጠቅማል ? ቃላት አጣውኝ የውስጤን ብስጭት እንዴት እንደምገልፀው 🤯

    • @አበበየኛውአለሙ
      @አበበየኛውአለሙ 5 років тому +1

      ክክክክክክ ይገርማል አልተማርሁም ማለት ሀጤት አይደለም ።

    • @abck23
      @abck23 3 роки тому

      ማን ነገርህ 4 እንደሆነ አንተ ጠንቆይ lol

  • @tedybirru9881
    @tedybirru9881 5 років тому +60

    ዘንድሮ ለካ ከብት የተወደደው እስከ ዶክትሬት ደረጃ ተምሮ ነው ። ፓ ምርጥ ከብት ነው ይሔ ሰውዬ ግን ።

    • @yohannes7808
      @yohannes7808 5 років тому

      ከዚህ ውይይት ውስት ጥላቻን ከማስፍፍት ውጭ ምን ለማስተላለፍ ፈልጋ ይሆን? እግዚአብሔር ልቡና ይስጣቸው። ይችን ዘግናኝ ልጂ አንድ ነገር ማድረግ ያስፈልጋል።

    • @eagle4452
      @eagle4452 5 років тому +1

      Tedy Birru የወያኔ ዘመን ዶክተሮች ናችው ትውልዶን ያጠፍት ። ወያኔ ይዙት የመጣው ሴጣን ህዝቡን አባላ

  • @danieldessalegnyemaryam6818
    @danieldessalegnyemaryam6818 5 років тому +76

    እኔ ያልገባኝ ይሄ እብድ እንዴት አ.አ.ዩ ገብቶ አስተማረ ?ስንት ትውልድ ገድሎ ይሆን ? አይ አንቺ ሀገር እግዚአብሔር ይጠብቅሽ!!!

    • @etalemzena6943
      @etalemzena6943 5 років тому

      አቢቱ ፈጣሬ አሥበን በብዙ አቢት አመለካከት

    • @dodoforka3218
      @dodoforka3218 5 років тому

      kkkkkkkkkkkkkkkkk

    • @tube5250
      @tube5250 5 років тому

      That is my question too.

    • @enough1754
      @enough1754 5 років тому

      Kkkkkkkkkkkk

    • @proggenius2024
      @proggenius2024 Рік тому

      Endesu aynet mihut bicha AAU yemiyastemir bihon noro awaki sewun ibd yemil endante aynetu werada tiwlid balnore nebr. He is a genius and idiots cannot see it.

  • @Jon-pc5tf
    @Jon-pc5tf 5 років тому +30

    ይህ ሰው በጭፍን ጥላቻ የተሞላ መርዝ ነው የሚያሳዝነኝ የዚህ አይነቱ ድንቁርና በሚጫወትበት ሰው ምክነያት የብዙ ምስኪን ንፁሀን ህይወት መቀጠፍ ነው

    • @messaybekele5207
      @messaybekele5207 5 років тому

      he spoke the ugly truth my brother. Listen to this interview again and you will have more understanding.

    • @Jon-pc5tf
      @Jon-pc5tf 5 років тому +4

      በደንብ ሰምቼዋለሁ ግን ከእውነት የራቀ ብቻ ሳይሆን ፍፁም ስህተት ነው ከ50 ሚሊዬን በላይ አማንያንን መሳደብ የምሁርነት ሳይሆን ድድብና ነው እሱ እታገለታለው ያለውን የኦሮሞ ክርስቲያንንም ነው የሰደበው

    • @messaybekele5207
      @messaybekele5207 5 років тому

      @@Jon-pc5tf No body is insulted in this interview.. the point is the Oromos have their own religion, language, rituals that were dominant in the past. this culture of the oromos is more ethiopian than Christianity is.
      You see Christianity is a religion that came from Hebrew/Israel. we Ethiopians (specially Northern Ethiopians) are made the believe that Christianity is our own by foreign states: But it is NOT.

    • @Jon-pc5tf
      @Jon-pc5tf 5 років тому +1

      በጣም ተሳድቧል ክርስቲያኖችን አጥላልቷል ሰውዬው የአማራ ጥላቻ አለው መብቱ ነው ነገር ግን "ክርስቲያን ማለት አማራ ነው " ብሏል ምን ማለት ነው ? ኦሮሞ ,ትግሬ,ወላይታ ,ሲዳሞ.......ክርስቲያን አይደለም እያለን ነው ክርስትና ከየትም ይምጣ ከየት ብዙ ሚልዮን ሰዎች እምነታችን ነው ብለው ተቀብለውት እየኖሩ ነው በተለይ በዚህ ሰአት ይህን የሀይማኖት ጉዳይ ለምን ማራገብ አስፈለገ ? ኦሮሞ ባህል,ቋንቋ......አለው ሀቅ ነው የሰውዬው ችግር የኔ ብቻ የሚል በብሄር ብቻ የማሰብ ነው በኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ብሄሮች በኢትዮጵያዊነት እኩል ናቸው አንዱ ለብቻው አንደኛ ወይም የተሻለ ሊሆን አይችልም ማንም የውጪ አካል በታሪክ ውስጥ ክርስትናን በግድ የጫነብን የለም ሲቀጥል ማንም ሰው የፈለገውን የማመን መብት አለው ከፈለገም አለማመን እንደዚህ ማቃለል ግን ኢ-ምሁራዊ ነው::

    • @messaybekele5207
      @messaybekele5207 5 років тому

      @@Jon-pc5tf The problem is not with Christianity; it is Christianity in Ethiopia. it is real that people were being thought by ቄስ to believe that being Amhara is a blessing. they also will give you new Amharic names the Dr even gave his own experience to validate this point.
      this is the big problem in Ethiopia. the ruling governments that we had faced before did not accept diversity. and we are still struggling to accept it now. that's why you see all the drama in Ethiopian Orthodox about the Oromia Orthodox council.
      The Ethiopian Orthodox is officially saying that the Oromia Council should not be formed; Even if it is best for the church.
      What do you make of this my brother?

  • @mrmohammed4845
    @mrmohammed4845 5 років тому +72

    እኔምለው የተጠመቀ ሀሉ አማራ ከሆነ እስላም የሆነ ሁሉ አረብ ይሆን እንዴ?

    • @meryemtube3653
      @meryemtube3653 5 років тому

      ይሄ ዋቃ እራስ በሱ ቤት እንደዚያ ማለቱ ነው

    • @anwarsherif5040
      @anwarsherif5040 5 років тому

      እንደዛ ነው ክክ

    • @Dena.E
      @Dena.E 5 років тому

      😄😄😄😄😄👌 ይሆን ይሆናል

    • @webak242
      @webak242 5 років тому

      HaHaHa. I like this comment, Thankyou!!!

    • @NH-or8bo
      @NH-or8bo 5 років тому

      ቁርዓንን በአረብኛ ብቻ እስከቀራህ ድረስ : አዎ በትንሹም ወይም በመጠኑም ቢሆን አረብ መሆን ነው

  • @saranigatu6037
    @saranigatu6037 5 років тому +6

    ጌታዬ ሆይ ያለመማሬን አመሰገንከት ቢያንስ ሀገሬን ባልጠቅም ከልቤ እወዳታላሁ ኢትዬጵያዬ እግዚአብሄር ያጽናሽ ስንት ጉድ ችለሻል ደግነቱ የአክራሪ ብሄርተኞች ምርጫ ተካሂዶ ስልጣን ሳትይዙ ለምዳችሁን ገፋችሁ ማንነታችሁን ስላሳወቃችሁን ግን እናመሰግናለን እኛም እናት ሀገራችንን ኢትዬጵያንየምንወድ ሁላችን ሙያ በልብ ነው ብለን ራሳችንን ማዘጋጀት አለብን

  • @ቢስሚላሂሰልሚያለሁ
    @ቢስሚላሂሰልሚያለሁ 5 років тому +14

    *♥እንደርስዎ ያሉ ለሀቅ የሚኖሩ ምሁሮችን ያብዛል ዶክተርየ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ተመኘውልዎ*

  • @jahjahhabesha1631
    @jahjahhabesha1631 5 років тому +31

    እምነትህን ሰትጠየቅ ብሔርህ መልስ ከሆነ
    ራሺያ ሄጄ አንዱን የኦርቶዶክስ ተከታይ ስለ እምነቱ ብጠይቀው አማራ ነኝ ሊለኝ እኮ ነው።
    በቅርቡ አማኑኤል መግባታቸውን መስማቴ አይቀርም

    • @mumeahmedsha5534
      @mumeahmedsha5534 5 років тому +1

      Hey! It's true what's saying. Lol. Where I grew up people say the same. People who follows christanity called themselves "Amhara ".

    • @haleluyaalex1617
      @haleluyaalex1617 4 роки тому

      @@mumeahmedsha5534 Well if they are unknowledged and haven find the right person to tell them better to tell them the real way of religion that it doesn't discriminate region from countries we can't let go of mistakes and teach them instead we keep doing things like this I definitely think it's changing in our generation I am 19 years old n I never seen anyone discriminating eachother based on race at our age group n friends in most countries not all

    • @haleluyaalex1617
      @haleluyaalex1617 4 роки тому

      I wish someone will teach him instead of judging him

  • @sabagugssa3642
    @sabagugssa3642 5 років тому +9

    በጣም ነው የሚያሳዝነው እንደዚህ አይነት የተምታ ታባቸው ምሁራን ናቸው እስተማሪዎች እየሆኑ ትውልዱን ግራ ያጋቡት።

  • @amsaleethiopia9807
    @amsaleethiopia9807 5 років тому +47

    አማራ ኦሮሞን አጥምቆ አማራ ካረጉ ፤አማራ ልጃቸውን አጥምቆ ምንድነው የሚያደርጎቸው ዶክተር

    • @nurbright
      @nurbright 5 років тому

      Amara sihon, ketweledebet ye eslimina emnet were Kristina telewete malet new. As our area understanding

    • @mekedsalemayehu7123
      @mekedsalemayehu7123 5 років тому

      😁😁😁eko teyekilgi eski

    • @eskendertesfaye4304
      @eskendertesfaye4304 5 років тому +1

      Tegera newa

    • @hawltabey928
      @hawltabey928 5 років тому +2

      @@eskendertesfaye4304 ትግሬም ሲጠመቅ አማራ ነው አለኮ ሌላ መልስ ፈልጉ አማራ ሲጠመቅ ምን ይሀሆናል

    • @tbb5294
      @tbb5294 5 років тому +1

      Afar😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ethiogeotech4695
    @ethiogeotech4695 5 років тому +48

    ብራቭኦ ቤት እንዲህ አይነት ገልጃጃ ኦሮሞ "ዶ/ር" እያከረብሽ አስቂን

    • @berrybayou7563
      @berrybayou7563 5 років тому

      hahahahaaaaa

    • @yehabeshalondon9808
      @yehabeshalondon9808 5 років тому +4

      እውነት የኦሮሞ ምሁሮች ባይኖሩ በምን እንዝናና ነበር

  • @tsyonashenafi1619
    @tsyonashenafi1619 5 років тому +106

    አለመሳቅ አይቻልም ዋቃ በውስጤ ነው ያለው ገመቹ ሆኖ 😂😂😂😂
    ዶ/ር የሚለው ቃል ላልተማሩ ሰዎች ምንም ለማያውቁ ሰዎች የሚሰጥ ከሆነ ለኔም ይሰጠኝ ከሱ ሳልሻል አይቀርም ..

    • @noelyemane7494
      @noelyemane7494 5 років тому +3

      He has slave mentally with himself, very disturbed person heading to his final home while he suffered with identity, may lord forgive him

    • @alberteinstein4416
      @alberteinstein4416 5 років тому +2

      Engideh watewu ewunetu hihewu newu yene neftegna

    • @bekigf489
      @bekigf489 5 років тому

      @tsyon Anta eskamebasel manem aytebekehem

    • @habtomhabtom7831
      @habtomhabtom7831 5 років тому +2

      ኪኪኪ ኣማራ ቆማጣው ቢሆን ግን ፕሮፌሰር ታረጉት ነበር ሽንታሞች ኣራም ሰፉሪ ዘራቹህ ይጥፉ

    • @abrehamabreham3111
      @abrehamabreham3111 5 років тому +5

      tsyon ashenafi
      የትማረ ደደብ ስሰማ ኤርትራዊ መሆኔን ፈጣሪዬን አመሰገንኩ በpassport ስለለየኝ ከንደዚህ አይነቱ የሰው ዶማ ይህን ስል ግን የተከበረውን የኦሮሞ ህዝብ ማልቴ አይደለም ማለት የፈለግኩት ይሄንን የትልቅ ትንሽ የምሁር መሃይምና ጥቂት መሰሎቹን ማለቴ ነው

  • @tassewbeyene9971
    @tassewbeyene9971 Рік тому

    ስጀመሰር የነብስ አባት ብሎ ነገር የለም ዶክተሪዬ የነፍስ አባት ፩ ፋጣር ነዉ ። ፈጣሪዎ ካሉዎት !

  • @meleket
    @meleket 5 років тому +5

    በጣም ግሩም ውይይት ነው። የኦሮሞን ባህልና ሃይማኖት እንዲሁም ርዕዮተ ዓለም እንዳውቅ ብዙ ረድቶኛል። ዶ/ር ገመቹ እናመሰግናለን። ቤቲ ደግሞ ራስሽ በክርስቶስ አማኝ ስለሆንሽ ሰው ሁሉ ስለክርስቶስ ያውቃል ብለሽ ማሰብ የለብሽም። ሃይማኖት ሁሉ በህግና በመንግስት ፊት እኩል ሊታይ ይገባል። ሃይማኖት የግል ጉዳይ ነው።

  • @hilinaayele9513
    @hilinaayele9513 5 років тому +28

    ኧረ ኡኡኡኡኡኡ ገና ጉድ እንሰማለን ኦሮሞ በኦርቶዶክስ ሲጠመቅ አማራ ይሆናል ብለው እርፍ kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk

    • @eagle4452
      @eagle4452 5 років тому +3

      ክክክክክክክክክክክ ወዳጂ በዚህ አይነት እማ አሜሪካኖች እና አውሮፓ ሆሉ አማራ ናችው ክክክክክክክክ

    • @jalenedinka4752
      @jalenedinka4752 5 років тому

      Ya didn't get his idea n ya talk BS.

  • @ጢጢፋራው
    @ጢጢፋራው 5 років тому +104

    የኢትዮጵያ ህዝብ 110 ሚሊዮን ገባ የተባለው ይህንንም አብረው ቁጥረውት ነው ? እንዳንተ ተምሮ ከመደደብ ያልተማረው የአገሬ ገበሬ በእጥፍ ይሻላል ::ለውጥማ አለ......

    • @falmataaroorroo2147
      @falmataaroorroo2147 5 років тому

      hhhhh........2+2=?

    • @NH-or8bo
      @NH-or8bo 5 років тому +4

      ጢጢ ፋራው
      It’s the best intellectual explanation given on religion and identity unless Ofcourse you are ignorant of cultural anthropology.....I see a lot of mob response/comments just confirming prior comment and nothing constructive to add, that’s called herd mentality ......very sad to see such blind worshipping of political or religious ideology and just spitting garbage and not knowing or even questioning why you say what you are saying

    • @elsabetyemaryamlgi1760
      @elsabetyemaryamlgi1760 5 років тому

      ጢጢ ፋራው ክክክክክክክክክክክክ

    • @ኢስላምነውሂወቴጀነት-ረ7ጐ
      @ኢስላምነውሂወቴጀነት-ረ7ጐ 5 років тому +1

      ክክክክክክክክክክክ

    • @nanifirometube7116
      @nanifirometube7116 5 років тому

      Kkkkkkk mahonunewa

  • @tibelchnigussie2449
    @tibelchnigussie2449 5 років тому +8

    ፐ ምሁር ይሉሃል ይኽን ነው
    ዘጭ ያለ
    ልጄ ሆይ ሰው ሁን አለ
    ቅዱስ ዳዊት
    በነገራችን ላይ ዶክተር የሚለው ማዕረግ ይከበርልን !😭

    • @olic2717
      @olic2717 Рік тому

      Go and ask 🇬🇧

    • @proggenius2024
      @proggenius2024 Рік тому

      David said that for those idiots like you who don't even know what they are saying. Dr yemilewun meareg endale maweqihim yigermal.

  • @sarasara-du3ny
    @sarasara-du3ny 5 років тому +122

    ለዝህ እኮ ነው መንጋ ሲባል ቶሎ አቤት እሚሉት kkkkkkkkkkkkkkkk

    • @messaybekele5207
      @messaybekele5207 5 років тому

      it is because of stupid thoughts and judgement that people like you disseminate that our country is the way it is now. A mess.
      Don't insult people, ethnicity, culture because that's being racist.

    • @boontuusikkoomandoo3984
      @boontuusikkoomandoo3984 5 років тому +1

      Stupid you 😳

    • @solianasoliana4052
      @solianasoliana4052 5 років тому +3

      EXACTLY .They HAVE IDENTITY CRISIS .WE CAN'T HELP 😋😋

    • @NH-or8bo
      @NH-or8bo 5 років тому

      sara sara
      ልክ እንዳንቺ ማለት ነው

    • @NH-or8bo
      @NH-or8bo 5 років тому +1

      messay bekelr
      It’s the best intellectual explanation given on religion and identity unless Ofcourse you are ignorant of cultural anthropology.....I see a lot of mob response/comments just confirming prior comment and nothing constructive to add, that’s called herd mentality ......very sad to see such blind worshipping of political or religious ideology and just spitting garbage and not knowing or even questioning why you say what you are saying

  • @melakhaile8196
    @melakhaile8196 5 років тому +35

    እሽ አማራ ከሌለ እሱ እራሱ የአማራ ሕዝብ የሚለው ማንን ነው? አረ ምክሩት
    ሰውየው ምን እያወራ ነው
    እያበደ ነው ወገን የለውም ምያሳክመው

  • @yaredenayared8873
    @yaredenayared8873 5 років тому +10

    ድንቁርና ልክ ያለው ይመስለኝ ነበር ይህን ሰው ሳይ ግን ድንቁርና የሚለው ቃል ፍቺው ጠፋብኝ። የኦሮሞ ብሔር እንደዚህ ዘመን በልጆቹ የተዋረደበት ዘመን ይኖር ይሆን በእውነት እጅግ ያሳዝናል።
    መማርና መመራመር እንዲህ ገደል ይግባ? መማሩ ይቅር ሰው እንዴት ከእድሜ እንኳን አይማርም? ቤቲ በግሌ በጣም አመሰግንሻለሁ እንዲህ አይነት የሰው ገልቱ መኖሩን አላውቅም ነበር መጥኔ ለኦሮሞ

  • @Abrar5280
    @Abrar5280 5 років тому +8

    የውጭ ዜጋ አይደለችም"ማለት ምን ማለት ነው?ፈረንጅ አገቡ አልተባሉም እኮ።ቂቂቂ ኬንያ"ኬኛ"ማለት መሠላቸው?ቂቂቂ አቢሲኒያን የውጭ እያሉ ኬንያን የውጭ አይደለም ይላሉ?መማር መደንቆር ይሏል ይሄ ነው።

  • @typing...1
    @typing...1 5 років тому +147

    አለመማሬን ወደድኩት ተምሬ እንደዚ የምሆን ከሆነ

    • @asebeteferi2596
      @asebeteferi2596 5 років тому +2

      ባልተማረ ጆሮ ሰምተህወው ነው።

    • @typing...1
      @typing...1 5 років тому +9

      @@asebeteferi2596 ባልተማረ ጆሮ እንዲህ ከሰማሁት ብማርማ ኖሮ አሰብኩት እንዴት እንደምሰማው ግን እንዲሁ በተፈጥሮ ድድብና ከሌለባቸው የምመደብ ይመስለኛል

    • @fksv683
      @fksv683 5 років тому +4

      ክክክክክ ወላሂ አለማወቅ ሀጥያት አደለም የሚሉት ቃል ዛሬ ገባኝ

    • @mahletg19
      @mahletg19 5 років тому +2

      ኢትዮጵያ ለዘላለምትኑር😂😂💯💯

    • @ኢስላምነውሂወቴጀነት-ረ7ጐ
      @ኢስላምነውሂወቴጀነት-ረ7ጐ 5 років тому +1

      ክክክክክክክክክክ

  • @hagerabaye1215
    @hagerabaye1215 5 років тому +9

    እግዛብሄር ይመስገን እንኳን አልተማርኩ ተመስገን ተመስገን ተመስገን ጥምቀትንና እሪቻ አድርክ እዳልሰድብህ በድሜ ትልቅ ነህ እውቅናውን ይስጥህ

  • @tesfawgeremew5471
    @tesfawgeremew5471 5 років тому +7

    ኬንያዊ አግብቶ የውጭ ዜጋ አይደለችም አፍሪካዊ ነች እያለ የአማራ ነገር እሳት የሆነበት ምሁር! ኦሮሞ መሆንን የግድ ከዋቄፈና ጋር አስተሳስሮ የሚኖር 21ኛው ክፍለ ዘመን ዶ/ር ወደሁላ ተመልሶ ተረትን እምተረትንው ሐይማኖት ነው አያሌ የሚሞግት ተራ ምሁር።

  • @ወንቅሸትቅዱስገብርኤልገዳ

    ጅል አይሙት እዲያጫውት አሉ አዋቂዎች ኧረ ዛሬ በሳቅ ሞትኩ እደዛሬ ቤቴሌም አዝናንታኝ አታቅም ማሪያምን

  • @axsumtube9454
    @axsumtube9454 5 років тому +24

    ኦርቶዶክስ ታቦቱን ይዛ የትም ብትዞርም መጽሃፍ ቅዱስ ከተጻፈላት ውጭ ይዛ ኣትዞርም ስለ ራስህ ስትጠይቅ ሌላን ስለ ሌላ ሃይማኖት ግምት ማስቀመጥ ኣይኖርብህም ኦሮሞ ሁኖ ተዋህዶ ኣለ ግን ኢሪቻ ሲያከብረው በባህል የመጣ መሆኑን ኣውቆ እንጂ መጽሃፍ ቅዱስ ላይ እንዳልተጻፈ ያውቃል

    • @Viv725
      @Viv725 5 років тому +2

      አንዱን እምነት ዳኛ አንዱን እምነት ፍርድ ተቀባይ አንዱን እውነተኛ አንዱን የባእድ ያደረገው ማነው ክርስትያን/ኦርቶዶክስ ወንድ ከሆነ ለምን እስልምናን ባእድ አምልኮ አይልም ሁሉም እምነት ለያዘው ትክክል እና እውነተኛ ነው

    • @SHADABGEL
      @SHADABGEL 5 років тому +1

      Qejella Doyyo ዘንድሮ እውቀት እና ዘፉኝ በዝቶዋል

    • @Judica67
      @Judica67 5 років тому +2

      Is DEMERA in the bible? Or celebrating st. Mary 's day?

    • @jalenedinka4752
      @jalenedinka4752 5 років тому

      I never believed the whole truth was written in the Bible. My faith is the only thing that I got. So no one can judge cuz ya'll be judge. One luv

    • @kankeejiraadhuu1870
      @kankeejiraadhuu1870 5 років тому

      መፅሓፍ ቅዱስን ማነዉ ትክክል ነዉ ያለህ በሰዉ እጅ የተፃፈን ነገር ማምለክ በራሱ
      አለማወቅ ነዉ፡፡ እኛ የሚናምነዉ ባልተወለደዉ ሁለት ወይም ሶስት በማይሆን ሁሉን ቻይ እና ሁሉን ገዢ በሆነዉ በአንድ ዋቃ ነዉ፡፡
      ሌላ ምናምናችሁን ወዳመጣቹበት መልሱ፡፡

  • @amaduethiopia9357
    @amaduethiopia9357 5 років тому +14

    ቤቴ እንደዚህ የተደበቁ ዶክተሮች አውጪልን እባክሽን።
    የሚቀጥለው እሮብ ማን ዶክተር ይቀርብ ይሆናል ጀባ በይን ቤቲ

  • @tube-bz3zo
    @tube-bz3zo 5 років тому +19

    የዩሃንስ ጥምቀት ከሰማይ ነው ከምድር ክርስቶስ የተጠመቀው አማራ ለመሆን ነው እንዴ ዶክተሩ

    • @eagle4452
      @eagle4452 5 років тому

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @sammybaheru3863
      @sammybaheru3863 4 роки тому

      You bullshit head colonizing who??what???

  • @bikilamidaksa2232
    @bikilamidaksa2232 5 років тому +22

    "Truth is like surgery it hurts, but it cures"

    • @davidodav
      @davidodav 5 років тому

      pls get out from this inferiority complex. .....

    • @ebasaamente2838
      @ebasaamente2838 5 років тому

      yep i'm falling in love with truth man, it is better to live in reality with death than to hope fantasy coming true

    • @ayenabebaberhanu5151
      @ayenabebaberhanu5151 5 років тому

      አንቺ መጀመሪያ የጋዜጠኝነት ስነምግባር ይኑርሽ

    • @judiguest2780
      @judiguest2780 5 років тому

      Ate dedebe gala

    • @Addisuand
      @Addisuand 5 років тому

      bikila midaksa thank you sir

  • @alemayhu7004
    @alemayhu7004 5 років тому +10

    እንደዚህ አይነት ዶንቆሮ ዶክተሮች የተፈጠሩባት ሀገር እግዚያብሄር ማስተዋልን ይስጦት የጅውሀር ቅጥረኛ

    • @fissehamebrahtu4719
      @fissehamebrahtu4719 5 років тому

      slalgebachu batsadebu tru new ......
      wndm ethiopiawi

    • @shamishuashebirhenock8602
      @shamishuashebirhenock8602 5 років тому

      ኢትዬጵያዊ Alemayhu ነፍጠኛ ማለት ባለክላሽ ወይም ክላሽ ያለው ከሚለው አረዳድ
      የመጣ ነው የሚሉ ሰዎች እንጭጭ ናቸው ወይም ታሪካዊ
      ዳራውን ፈፅሞ አያውቁትም። ነፍጠኛ ማለት በቀጥታ ትርጉሙ
      "ነፍጥ ያነገበ" ለማለት ሳይሆን... ሃሳባዊ ፍቺው "በነፍጥ
      ሃይል ሌሎች ላይ ፍላጎቱን የሚጭን ሰው" ማለት ነው።.......
      "አንተ ነፍጠኛ ነህ" ሲባል.... "አንተ በክርክርና በውይይት
      የምታምን ስልጡን ሳትሆን በጉልበት የምታምን... የኔን ተቀበል
      አለዛ በጉልበት እንድትቀበል አደርግሃለው ባይ.... ዓለም
      ከደረሰበት የሃሳብ ፍጭት ላይ ያልደረስክ ኋላ ቀር ነህ " ማለት
      ነው። ይህ በጉልበት ለሚያምን ለየትኛውም የአለማችን ግለሰብ
      ወይም ቡድን ይሰራል። አፈታቱም እንደዛ ነው።
      ~~~
      ለምሳሌ "ሆደ-ሰፊ" ማለት "ሆዱ የሰፋ" ማለት አይደለም።
      "የውሃ ሽታ ሆነ" ማለት 'ውሃ ውሃ ሸተተ' ማለት ዓይደለም።
      ~~~
      ከፈለግህ "ጉድ በል ጎንደር አማርኛ አስተማሪ ከወለጋ መጣ"
      በልና አጣጥለኝ። ባይገርምህ ፀጋዬ ገብረመድህንም ከአምቦ
      ነው የመጣውና..... "አማርኛን ኬኛ... ፈታተን እንገጥመዋለን"
      ለማለት ፈልጌ ነው።

    • @alemayhu7004
      @alemayhu7004 5 років тому

      @@shamishuashebirhenock8602 የኦሮሞን አክራሪ እና እነ በሬ ወለደ አክቲቪስት ነን ባዮች ዶንቆሮ ባዶ ጭንቅላት አገር አፍራሽ የወያኔ ቅጥረኞችን የተቃወመ ሁሉ አማራ ነው ማለት እይደለም እኔ ጥርት ያልኩ ኢትዮጵያዊ የኦሮሞ ልጅ ነኝ በጣም ም እኮራለሁ !

    • @shamishuashebirhenock8602
      @shamishuashebirhenock8602 5 років тому

      ኢትዬጵያዊ Alemayhu “Discussion is an exchange of knowledge; an argument an exchange of ignorance.” - dr Geda

    • @shamishuashebirhenock8602
      @shamishuashebirhenock8602 5 років тому

      ኢትዬጵያዊ Alemayhu "ነፍጠኛ አይደለም ከኢትዮጵያ ሕዝብ ጋር መግባባት ይቅርና ከፈጣሪዉ ጋር እንኳን መግባባት የሚከብደዉ ትምክተኛ ቡድን ነዉ።"
      አቶ ጌታቸዉ ረዳ

  • @ማሂነኝየንግሰቴልጅ
    @ማሂነኝየንግሰቴልጅ 5 років тому +10

    ቤቲ ግን ትግስትሽ. በናትሽ በኩርኩም ብለሽ አስውጭው

  • @zekariyasgezahegn3196
    @zekariyasgezahegn3196 5 років тому +37

    ወያናይ መሪር ሃሞቱ ሽደናይ 💪🏿💪🏿💪🏿

  • @mragame8442
    @mragame8442 5 років тому +12

    Thats brilliant of you Dr. Much respect.

  • @adellaniguse2045
    @adellaniguse2045 5 років тому +17

    የውጭ ዜጎች ከሩቅ ሀገር መጥተው የሌላን ማህበረሰብ ባህል ታሪክ አጥንተው መፅሀፍት ይፅፋሉ ብዙዋቹም አድርገውታል።
    የአንድን ማህበረሰብ ባህል፣ታሪ፣ቋንቋ ለማወቅ የዛ ብሄር ወይም ነገድ ተወላጅ መሆን ግዴታ አይደለም።እረ ባካቹ ተማርን ብላቹ በTv መስኮት ብቅ እያላቹ መቀባጠሩ ያስገምታል እንጂ አያስከብርም።እንደው ዝም ብለው ይግቱናል እኮ።የዛሬ LTV የሚባል የቴቪዥን ስርጭት አስገረመን።
    ዶክተር🤐🤐 ድንቄም ዶክተር የማንም የጃጀ ጀዝባ እያመጣቹ ጆራችንን አታቅሩት!!!

  • @natitesfay344
    @natitesfay344 5 років тому +4

    ዋውውው ቤቲ ሰወየው ታማል ህክምና ወሰጀው ኣንችን እንዳያሳምምሽ እኒ እራሲ እየንን ሰወየ በመስማቲ ታመምኩ..

    • @solomonsamson537
      @solomonsamson537 5 років тому

      Nati Tesfay ዕዉነተኛ አምላክ የሆነዉ ኢየሱስ መልስ ይስጥህ

  • @ابوحسنالثبيتي
    @ابوحسنالثبيتي 5 років тому +27

    ኦሮሞን ለማስተማር የሚፍስው በጀት ነውየሚያሳዝነኝ

    • @Viv725
      @Viv725 5 років тому +3

      ኦሮሞ ተምሮ ከሆነም ሜዲካል ዶክተር ሆኖ የሰውን ጤና ያሻሽላል አማራ ተምሮ ደብተራ ነው የሚሆነው የሰውን ህይወትና ጤና ይበጠብጣል ታድያ በየትኛው ነው የምታዝኚው

    • @iandi907
      @iandi907 5 років тому

      hahahahhaha

    • @azariatemesegen4263
      @azariatemesegen4263 5 років тому +1

      @@Viv725 weeeeeeeeeeeeeey ዘሩ በሙሉ ከብት የምታወሩትን አታቁም አይደል አምሮቹህ ቡለኑ ለቆ ነው አይደል

    • @Viv725
      @Viv725 5 років тому

      @@azariatemesegen4263 ተው የተማረው አማራ "ቡለኑ" ያልከው ብሎኑ ለማለት ነው ምስኪን

    • @lensaabdurahman3982
      @lensaabdurahman3982 5 років тому

      Anh gem ebt komt A y sentam zer sermta lej zeby

  • @benjamin8387
    @benjamin8387 5 років тому +3

    በጣም በጣም ምርጥ ምሁር እውነትም ዶክተር
    እውነታውን መጋፈጥ ግድ ይላል
    ስንቶቻችንነን ቤተሰቦቻችን ኦሮሞ ሆነው አማርኛ ብቻ ችለን እንድናድግ የተደረግነው

    • @meronfekadu5013
      @meronfekadu5013 2 роки тому

      Felgek new man asegdedek ahunm bhon tdnkorebt

  • @Viv725
    @Viv725 5 років тому +8

    ዶክተር ገመቹ ፉጨት በፅሁፍ ቢቻል ኖሮ ለእርስዎ ያለኝን አድናቆት ድብልቅልቅ አድርጌ እገልፅ ነበር። ጥሬ ሀቅን ሳይሸፋፍኑ ስላደረሱልን ዋቃ ይባርክዎት

    • @abrahamt2356
      @abrahamt2356 5 років тому

      ዋቃ ይውቀጥህ bids the same feather fly togather.

  • @gebrelibanosgebreslasse1696
    @gebrelibanosgebreslasse1696 5 років тому +32

    በ ቁሙ ያበደ ፣ ሰይጣን የሰፈረበት ዶክቶር

    • @tewodrostelila9495
      @tewodrostelila9495 5 років тому

      አቤት ይገርማል እንደዚህ አይነት ምሁራን ያሏት አገር ስታሳዝን።እድሜና ጊዜ ያላስተማረው በጠባብነት ተነፍቶ በጣር ላይ ያለ ምስኪን።

    • @zenashtesfaye8407
      @zenashtesfaye8407 5 років тому

      Degmo dr seytan besew temeslo meta.

    • @binyamtadesse9387
      @binyamtadesse9387 5 років тому

      ኸረ ወዳጄ ለሀጩ ሁሉ ይዝረከረካል እኮ የምታሳዝነው ይህን ለሀጫም የጋበዘችው ለሀጫም ናት እንጂ።

  • @agealeme5355
    @agealeme5355 5 років тому +39

    ሙህር ብለሽ ከምታቀርቢያቸዉ ይልቅ በጣም የምታሳዝኝዉ አንች ነሽ?

    • @hawltabey928
      @hawltabey928 5 років тому

      እኮ ይቺ ዘምቢል አፍ እሷን ብሎ ጋዜጠኛ

  • @weleteslase
    @weleteslase 5 років тому +3

    ውይ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ውይ አምላኪ ምንድነው ገዱ መማር እንዲህ ሀነ እንኳንም አልተማርኩ አምላኪ መማር እንዲህ ከሆነ በመብርሀን

    • @proggenius2024
      @proggenius2024 Рік тому

      Ay temar kezan esu yemiyaweraw yigebahina enkuanim temarku dedeb hogne eyalehu egni yemeselu mihurin sanqoshish nebr tilaleh.

  • @SHADABGEL
    @SHADABGEL 5 років тому +48

    አማኖኤል ሆስፒታል ነሽ በሎዎኝ ወይ ምርምር እና ታሪክ አዋቄ

    • @forestlion3742
      @forestlion3742 5 років тому

      shadab khan 🤣🤣🤣

    • @forestlion3742
      @forestlion3742 5 років тому

      🚑🚑🚑

    • @igo1071
      @igo1071 5 років тому

      አረ ገናጉድ እንማለን 🤣🤣🤣😂😂😂😂😅😅😅😅😁😁😁😁😁🤧

  • @samm8405
    @samm8405 5 років тому +9

    እነፍልፍሉ ጉዳቹ ፈላ። ምን ሰርታችሁ ልትበሉ ነው? ኮስተር ብሎ የሚያስቅ "ፈላስፋ" እየበዛ ነው።

  • @tesfayehassen9867
    @tesfayehassen9867 5 років тому +34

    ጥምቀት ባህል አይደለም ሀይማኖታዊ ነው ዶፍተር

    • @ebasaamente2838
      @ebasaamente2838 5 років тому

      ante timket wuha wust nw irreacham wuha wust nw, mndnaw timkatn tsidq argo irrechan bahl yaregew, bicha matsaf kidus lay slale endatlegn , matsaf kidus rasu mndnaw tsidq yaregew ante tsidq nw ble slamenk nw? wayis yante abatoch tsidq nw blo slamenu nw? petros yetebalew sawuye slamene nw? wayis yohanis yetebalew sawuye slamene nw? sawuye atbel tsadq nw endatlegn damo? enesun damo tsadq mehonachewun endet awek? esu meto tsadq negn sleale nw? ways gorgis yetebalew sawuye meto qidus kidus nachew slealek nw

    • @abbagarre1987
      @abbagarre1987 4 роки тому

      Haymanotm bahl new iyaleh iko new!

  • @abrahamali7259
    @abrahamali7259 2 роки тому +2

    Very good Oromo intellectual discussion keep it up

  • @waliyacapital3639
    @waliyacapital3639 5 років тому +60

    ባህልና ሃይማኖት የማይለይ ዶተር መጣብኝ

    • @markdooms9686
      @markdooms9686 5 років тому

      ክክክክክ እረ ወይኔ ዘንድሮ

    • @abdullahad7912
      @abdullahad7912 5 років тому

      Leski asib nebre

    • @jalenedinka4752
      @jalenedinka4752 5 років тому +1

      Ya have to have the brain inorder to get get his point. Which University did ya attend?

    • @dreamviewer654
      @dreamviewer654 5 років тому

      ክክክክክ

  • @ttcftf2553
    @ttcftf2553 5 років тому +3

    አባት እስቲ አሁን በዚ በመጨረሻው ሰዐት ላይ እንኳ ንስሀ ግቡ፡ ኸረ እስትንፋስን ሁሉ
    የያዘውን እግዚአብሔር ፍሩ፡

  • @adellaniguse2045
    @adellaniguse2045 5 років тому +11

    ዶክተር🤐🤐 ድንቄም ዶክተር የማንም የጃጀ ጀዝባ እያመጣቹ ጆራችንን አታቅሩት!!!

    • @Andyadd
      @Andyadd 5 років тому

      ዘረኛ ሽማግሌ ነው። ካረጀ ሠው ምንም መልካም ነገር አይሠማም። ምክንያቱም እኔ ከሞትኩ ..... ነው ጨዋታው። ደደብ ዶ/ር

  • @mesiethiopia4293
    @mesiethiopia4293 5 років тому +31

    እንዴ ቄሱ ፀበል ረጭቶ ነው ኢትዮጵያዊ ሚያረገው እያለ እኮ ነው፡፡ከኦሮሞነት በጥምቀት ያፀዱሻል እያለ ነው ዶፍተሩ ሆሆ ዶክተር ማለት እንዲ ከሆነ አለመማሬን ወደድኩት

    • @abck23
      @abck23 4 роки тому

      ethiopia m እንኳን ያልተማርክ

  • @abebabirhanu2987
    @abebabirhanu2987 5 років тому +11

    D/r Gemechu
    what a nice analysis,it is so visonal enlightenment and great speech! salute!

  • @rodaes3894
    @rodaes3894 5 років тому +7

    ምናለ ዝም ብሎ ቢያነሳህ አምላኬ ሆይ ሰው በድሜው ይበሰላል ይባል ነበር የተጣላን በማስታርቅ ፍቅርን በመስበክ የሚሆን እድሜ ይዘህ ጥላቻን መስበክ ሞት ጥሩ ነው

    • @abbabya5560
      @abbabya5560 Рік тому

      የናንተን ሀስብ የሚቃወም ሀሳብ ጥላቻ ከሆነ የኔም ከተሰጠው ይለያልና ጥላቻ ነው የምታወሩት

    • @Gracefull-ok9lr
      @Gracefull-ok9lr 10 місяців тому +1

      አማራ ከሆንክ አሁን ላይም አይገባህም እንኳን ያኔ በጅምሩ

  • @dhuganmasenare8474
    @dhuganmasenare8474 5 років тому +35

    I'm oromo, i believe in Jesus name
    So achrstian

  • @mitikumekuria7719
    @mitikumekuria7719 5 років тому +1

    ሀገሬ የፍጅት መንደር ብትሆን የሚገርም አይሆንም ምክንያቱም የተሻለ አይምሮ ኖሯቸው ለሀገርና ለወገን ብዙ ለመስራት ወደ እውቀት ማእድ (university) የሚሄዱት ወጣቶች በዚህና በቀለ ገራባን በመሳሰሉ ሀይጃክ ተደርገው ትእቢትና እብሪት ተምረው ነው የሚወጡት። ለዚህም ሩቅ መሄድ ሳያስፈልግ ሽመልስ አበደሳን ማየት ይቻላል።

  • @የፍርቱናእናትፍቅር
    @የፍርቱናእናትፍቅር 5 років тому +8

    ወገኖች ንስሐ ገብቶ መቀመጥ ጥሩ ነው እነዚህ መንጋዎች ከላይ ወጀብ ሊያመጡብን ነው ደግሞ ማናችንም አይምርም
    ጠጥቶ ነው እንዴ የገባው

    • @mragame8442
      @mragame8442 5 років тому +2

      ኧረ ባክሽ ??? Lol ተይ እንጂ ንስሀ ገብቶ መሸርሞጥስ? ?? ምድረ ሸርሙጣዎች! ! ደሞ እምሳቹ ሳይበቃ ባፋቹም ትከፈታላቹ እንዴ??? Amhara በቀላሉ ትርጉሙ
      A= Ancient
      M= Motherfking
      H= Humans
      A= Around
      R= River
      A = Abay

    • @የፍርቱናእናትፍቅር
      @የፍርቱናእናትፍቅር 5 років тому +1

      @@mragame8442 ቲሽሽሽ ከብት ከዚህ በላይ መናገር እና ማሰብ አይችልም

    • @mragame8442
      @mragame8442 5 років тому

      Donkey እና Amhara ደሞ አፋንና እግሩን ከመክፋት ውጪ ሌላ ነገር አያቅም ። ምድረ ኤድሳም ሁላ ።

    • @firwitkamal3846
      @firwitkamal3846 5 років тому

      Haaaa

  • @theconfusedoromo5361
    @theconfusedoromo5361 5 років тому +12

    thank you doctor, as always speaking truth from the heart.

  • @fisehaabreham3132
    @fisehaabreham3132 5 років тому +14

    ጋሽ በቀለ ገርባ ይቅር በሉኝ!......ሆሆሆሆ..እየባሰ መጣ!.......የባሰ አታምጣ ማለትም ለካ ጥሩ ነው?

    • @yonatanakalu-tk2xl
      @yonatanakalu-tk2xl 5 років тому

      ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር። donkey Amhara 2012 your last year

    • @fisehaabreham3132
      @fisehaabreham3132 5 років тому +1

      Yonatan Akalu-እንዳው ምን ልበልህ?.... ብቻ ይቅር ይበልህ!

  • @kenaskids4126
    @kenaskids4126 5 років тому +4

    Dear Dr. Gemechu Megersa long live

  • @abrhamtadesse7954
    @abrhamtadesse7954 5 років тому +7

    ባህልና እምነት መለየት ማይችል ዶክተር በዝቶ ነው የተቸገርነው እኮ እሄ ከብት::

  • @addisdemse9078
    @addisdemse9078 5 років тому +5

    እኔ እኮ ስለምን እንደሚወራ አልገባኝ አንዱን ጀምሮ አንዱጋ ይሄዳል ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ
    ደግሞስ ማነው ኦሮሞን መጠመቅ ያጥበዋል ብሎ ያስተማረው!?

  • @ተናፊኖስእምነጽዬንይብልሰ

    እንግሊዘኛ መተርጎም ምን ዋጋ አለው የአህያ መንጋ

  • @anwarsherif5040
    @anwarsherif5040 5 років тому +8

    አይዞሽ ቤቲ ሰው አሸማቅቃለሁ ብለሽ ባቀረብሽው ጠብደል ጅብ እራስሽ ተሸማቀቅሽ አይዞሽ

    • @abrehamabreham3111
      @abrehamabreham3111 5 років тому +5

      Anwar Sherif
      የትማረ ደደብ ስሰማ ኤርትራዊ መሆኔን ፈጣሪዬን አመሰገንኩ በpassport ስለለየኝ ከንደዚህ አይነቱ የሰው ዶማ ይህን ስል ግን የተከበረውን የኦሮሞ ህዝብ ማልቴ አይደለም ማለት የፈለግኩት ይሄንን የትልቅ ትንሽ የምሁር መሃይምና ጥቂት መሰሎቹን ማለቴ ነው

  • @biftumohammed9307
    @biftumohammed9307 5 років тому +9

    This is my favorite person and interview I ever watch and enjoy .I watched it for 3rd time by now

  • @kebedemengstu6831
    @kebedemengstu6831 2 роки тому

    ይህ በራሱ ትልቅ የበታችነት ስሜት መሰማት ነው፡፡አንተን ብሎ ዶክተር! የተዋህዶ ልጆች በመሀክላችሁ በዘር ከፋፍለው ከክርስቶስ ፍቅር ሊያወጦችሁ የሚፈልጉ የሰይጣን ደቀመዛሙርቶች በውሳጣችን ነግሰዋል እና ህብረታችንን በቋንቋ በዘር ሳንከፋፈል አንድነታችንን በማጠንክር በተዋህዶ ላይ የተቃጣውን ጥቃት ህብራታችንን በማጠንከር በወንድማማችነት ፍቅር እንኑር!

  • @gizachewabebe3795
    @gizachewabebe3795 5 років тому +5

    ኦርቶዶክስ የአማራ ነው፤ ኦሮሞ ኦርቶዶክስ የለም" የLTV ባለቤት፣ የፕሮቴስታንት ፓስተርና የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የቅርብ ጓደኛ ዶ/ር ገመቺስ....... ጥሩ የተረኞች ትንተና ነው……

    • @EAGADDISabeba
      @EAGADDISabeba 5 років тому

      የLTV ባለቤት???

    • @EAGADDISabeba
      @EAGADDISabeba 5 років тому

      የፕሮቴስታንት ፓስተርና የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የቅርብ ጓደኛ??????????

  • @ABee-dz2fp
    @ABee-dz2fp 5 років тому +1

    የሚጣፍጠውን የ ኦሮሞ ታሪክ ለማውራት ሌሎችን ማጣጣል ታላቅነት አይመስለኝም::ብቻ የኬንያ ቂንጥር ይጣፍጣል::አልጋ ላይ ስሜታቸው ሲመጣ ቆንጆ ናቸው::ገደል ፊት::

  • @serkalemtube6048
    @serkalemtube6048 5 років тому +4

    አይቅንጭላት እንኮን ዶክተር ከብት ጠባቂ ይበልጥሀል ስለ ሀይማኖት ምንአስቀባጠራቺሁ

  • @hiwotselima9556
    @hiwotselima9556 5 років тому

    ኦኦ ዶክተር !!!!!!! በተማራችሁት ልክ የምትጠቡ ጉዶች ናችሁ !!!!! ጠባቦች፣ እርጥቦች የምትባሉት ለዚህ ነው በትክክልም ስማችሁን አግኝታችሃል!!!!!!

  • @friemsfen4545
    @friemsfen4545 5 років тому +6

    አቤቱ ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን 😭

  • @mrmohammed4845
    @mrmohammed4845 5 років тому +2

    አወቅሽ አወቅሽ ሲላት መፅሐፉን አጠበች አሉ ገመችዬ አንተም ደግሞ ማነው ፈቶ የለቀቀህ አማራ ሲሰለጥን ፈረንጅ ልሁን ይላል ኦሮሞ ሲሰለጥን አማራ ልሁን ይላል እባካችሁ ያልሰለጠነ ሰው በሚዲያ አታውጡ ክፉ እየተናገረ ሰው ያስቀይማል እስኪሰለጥን ድረስ ቤቱን ከተማ ዳር አሰሩለት ቀስ በቀስ እየሰለጠነ ከተማ ይግባ ካለበለዚያ እንደ ገመቹ ገፈርሳ ክፉ እየተናገረ ሰው ያስቀይማል

  • @beshirdale2491
    @beshirdale2491 5 років тому +4

    I can see that it is hard for most ordinary people to understand what he was talking about. He approached all the questions from their socio-historical perspectives; he didn't care much about the beliefs in which most people currently uphold.

    • @SamA-eh8ic
      @SamA-eh8ic 5 років тому

      Beshir Dale Who are you defining as “ordinary people”? People simply differ from his opinion. Most Ethiopians may be less educated but that is only if you define education as something gained from a specific institute such as colleges and universities. Well, colleges and universities didn’t exist hundreds of years ago. Religious places were source of knowledge and wisdom. In fact, Oromos didn’t need to go to school to create Geda. He is simply angry and his amazing understanding is blinded by his own political views. People like him make others feel like Oromo’s culture as something strange and scary but that is not the reality on the ground and I know that first hand. Who would say baptism makes you Amhara??? Baptism is a common practice for many Christians across the globe. White people baptized many blacks but it didn’t make black peoples British or something else. He needs to differentiate the governing system of the time with the popular religious view of the time. If anything the religion was used by different rulers as a means to control people and some degree that is still true. Like most of his colleagues, he confuses his own political view with the world view. I can’t wait for all these people to get old fast so we can write a new chapter for the country.

  • @bethelehematamir2848
    @bethelehematamir2848 5 років тому

    ካንተ መቼም ጥሩ ነገር እንደማይሰማ እርግጠኛ ነኝ አንተን ከምሰማ ሞቴን እመርጣለሁ እድሜህን እግዚአብሔር ያሳጥረው

    • @sarass838
      @sarass838 3 роки тому

      አይ እድሜውእኮ ገፋ ዘመዴ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠው

  • @marti6263
    @marti6263 5 років тому +7

    ክርስቲያን ማለት አማራ ማለት ነው 😂😂
    ገገማ

  • @Trollface_monster
    @Trollface_monster 5 років тому +1

    ቤቲን ዶክተሩ አጦዝዋት። አሪፍ ትምህርት ዶር። ቤቲንም ምስጋና ይገባታል

  • @legessedinka1945
    @legessedinka1945 3 роки тому +8

    An Oromo legend, a high profile philosopher and an anthropologist.

  • @samsonhabtamu346
    @samsonhabtamu346 5 років тому +5

    በዘመኔ ጆሮ ሰጥቼ ሰምቼ የተፀፀትኩት ቃለ ምልልስ የመጀመሪያ ነው! እጅግ አጸያፊ ሰውና ፕሮግራም ነው ይሄ!!

    • @gudinamekonnen1350
      @gudinamekonnen1350 2 роки тому

      Weregna .kal temechek alemadamte new.weregna sefer😏😏😪🤮🤧

  • @ሜሪ-ኀ2አ
    @ሜሪ-ኀ2አ 5 років тому +3

    በናታችሁ ለአብይ ንገሩትና የሰውየውን ዶ/ር ነት ለኔ ይሰጠኝ 😂😂😂😂😂😂😂 ልቦና ይስጥህ ለዚች ከንቱ አለም የሃገሩን ህዝብ ማባላት በጣም ይደብራል 😞😞

  • @tewodrosgebremikeal721
    @tewodrosgebremikeal721 5 років тому +8

    ሌላ በቀለ ገርባ

    • @xed8890
      @xed8890 5 років тому

      ሁሉም አንድ ናቸው ምን ልዩነት አለ

  • @habeshaproud3120
    @habeshaproud3120 5 років тому +24

    Did she say he was a lecturer @ AAU 🙆🏽‍♀️🤦🏽‍♀️🙆🏽‍♀️🤦🏽‍♀️???? Is he for real 😳? ቤቲዬ ያን ዱላ አለመያዙ ጠቀመሽ እንጂ ግንባርሽን ብሎ ነበር እሬሳሽን አስቀምጦ አሁን ገባሽ አይደል ብሎ 💪🏽ቤቲ ኬኛ እያለ ይዘል ነበር:: Anyhoo me and my mom was dying laughing 🤣😂😂🤣😆, I felt like you interviewed a drunk. He is so funny🤪🤪🤪

    • @zephlasta1990
      @zephlasta1990 5 років тому +2

      He is soooooo Stupid

    • @misterezewde200
      @misterezewde200 5 років тому +1

      ድክተር እርሶ መቸም በወይን ግዜ ነው የተወለድኩት እንዳትሉ ፊትዎ ተጨምድዋል ፀግርዎ ሽብቷል ያውም አመድ ይነሰነሱብት የመሰለ አቧራ ስምዎን ታድያ ማንው ያወጣልዎት ገመቹ ብሎ ግዳጅ ከሆነ ይርሶ ስም ድስታ ተብሎ ለምን አልተለወጠም ይህንን ስትሉ አንድ ነገር አስታወሰኝ ጄነራል ፖሊሶችን ሲቀጥሩ ምልመላ ላይ ኦሮሞ ብቻ መልምለው ስም ሲጠይቁ ሶሬሳ ገቢሳ ደቻሳ ወዘተሳሳሳ ብቻ ቢሆንበት እኔሳ ሲላቸው ልብ ብለው ስላላዳመጡት እኔሳም ና ግባ ብለው አሉት እየተባለ ይነገር ነበር በመልካሙ ግዜእንዳሁኑ ዘረኝነት ስለሌለ

    • @Setotaye2024
      @Setotaye2024 5 років тому

      😁😁😁😁😁😁 ቀላል

    • @NH-or8bo
      @NH-or8bo 5 років тому

      It’s the best intellectual explanation given on religion and identity unless Ofcourse you are ignorant of cultural anthropology.....I see a lot of mob response/comments just confirming prior comment and nothing constructive to add, that’s called herd mentality ......very sad to see such blind worshipping of political or religious ideology and just spitting garbage and not knowing or even questioning why you say what you are saying

    • @MariA-gg5xs
      @MariA-gg5xs 5 років тому

      ክክክክክክክ

  • @ገበሬውበእርሻ
    @ገበሬውበእርሻ 7 місяців тому

    He truly is not an ordinary man, he rather is a golden mind, a great critical thinker!! ሀይማኖት እምነት የሚተገበርበት መንገድ እንደመሆኑ እንደየማህበረሰቡ አይነት የተለየ መልክ ሊኖረው ይችላል። እምነት ግን አንድ ነው። የሁሉ ስልጣን ባለቤት የፍጥረት ሁሉ ፈጣሪ በሆነው ማመን ነው። ሀይማኖት አንፃራዊ ነው ልክ እንደባህል እምነት ግን በ essence ደረጃ አንድ ነው። የማንም ሀይማኖት ከሌላ አቻ ሀይማኖት ለውድድር ሊቀርብ አይችልም ሊበላለጥም አይችልም።። ስምንት ነጥብ። እምነት ካለህ በሀይማኖትህ ሁን የሌላውን ደግሞ አክብር።

  • @mrmohammed4845
    @mrmohammed4845 5 років тому +4

    ከተማሩ አይቀር እንደ ገመቹ ገፈርሳ የኢትዮጵያ ብሄር ብሄረሰቦች የተጠመቁት ሁሉ አማራ ናቸው እያሉ ነው እስላም የሆነ ሁሉ አረብ ናቸው ማለታቸው ነው ድንቄም የኛ ምሁር

    • @hellengebrekidan6923
      @hellengebrekidan6923 5 років тому

      Mr Mohammed kkkkkkkkk

    • @tgkiki9826
      @tgkiki9826 5 років тому

      ክክክክክ ወይ ዘንድሮ አማኑኤል በየሰፈሩ ካልተተከለ ህዝቡ እያበደነዉ

  • @mekdeshailegnaw3658
    @mekdeshailegnaw3658 5 років тому

    ደሞ በጥምቀት ሆነ አማረነት ወይጉድ እሰማውነበር በጣም ትንንሽ ሰውብዬ ከምሰየላቸው ሰወች ነበር እምሰማው ግን ከአንድ ተማርኩ ከሚል ሰው መስማት ይከብዳል ቃሉ እንኳን በስእራት ለማውራት ይጠየፈል እደዚ አይነት ሰው ይዛ አገር ትለወጣለች ማለት አይከብድም ቤቲግን ዛሬ በጣም ጥሩጥሩ ጥያቄ ነበር ያነሳሽው ጎበዝ

  • @richase9431
    @richase9431 5 років тому +10

    አለማወቅም ሆነ አለማገናዘብ በተማረው እንደሚብስ ያየሁት በዚህ ሰውዬ ነው፡፡

  • @rockheartofficial1978
    @rockheartofficial1978 4 роки тому +2

    wow its hand to understand guys but very nice show

  • @hawletahmed516
    @hawletahmed516 5 років тому +15

    እኔ ሰውዬው ጤነኛ አይመስለኝም ቤቲ እብድ ይዛብን መጣች

  • @enanigezahegn9423
    @enanigezahegn9423 4 роки тому +2

    enkuan rural area yiqer ena Harar city Christian amara sibal neber ahunem yibalal yaw yegna sew history kemaweq mesadeb ena judge mareg yiwedal. he really is a philosopher, a historian n anthropologist. he has the right to hv his own perspective about world view. i love him

  • @kidistmamo4164
    @kidistmamo4164 5 років тому +5

    I like such people who tells the truth

  • @igo1071
    @igo1071 5 років тому +1

    እረጉድ ላይቨ ብታወያዩ ጨዋ ጨዋዉን ለዚህ ዘባዘቦ ዝተት እሳቸውን ሳይሆን አስተሳሰብቸው ዘባዘቦ ነው በጨዋመንገድ እንመልስና እንወያይ ነበር ከኝህ ስው የናት ጡት ነካሽ ከሆኑት ዲያቢሎስ ይሻላል የታሪክ አተላ እግዚአብሔር ይፈርድባችህሗል ኢትዮጵያ አምላክ አላት

  • @ousmanmirag3412
    @ousmanmirag3412 5 років тому +3

    ሀረርጌ ውስጥ ኦሮሞዎች በጣም ከተቀያየሙ; አንተ እና እኔ አማራና እስላም ነንነው የምንለው:: ሰውየው የሚያወራው ከፋክት የራቀ አይደለም::

  • @zinashtefera5965
    @zinashtefera5965 5 років тому

    ቤቲ ወደድኩሽ ምክንያቱም ይህንን ጆፍጃፋ ሽምትር አምጥተሽ ስላዝናናሽኝ እንደ እነዚህ አይነቶቹን ከብቶች እያቀረብሽ አዝናኝን

  • @shamishuashebirhenock8602
    @shamishuashebirhenock8602 5 років тому +10

    Dr.Gemachu one of the greatest scholars we ever have in century 💯

  • @eagle4452
    @eagle4452 5 років тому +17

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ዶክትሪት የሰጠው ለፍርድ ይቅረብ 🤣🤣🤣🤣

  • @mamayen3450
    @mamayen3450 5 років тому +11

    ጌታ ሆይ አይነ ሰውር አድርገኝ እንጂ ልበሰውር አታድርገኝ አደራ

  • @natinati1714
    @natinati1714 5 років тому

    ለዚህ ሰውዬ የዶክትሬት ማእረግ ክብር የሰጣችሁ ሰዎች ጉድ በል ጎንደር እግዚኦ አሁን እርስዎ አስተምረው ያስመረቋቸው ተማሪዎች ይኖሩ ይሆን አቤቱ ማስተዋልን ስጠን የድንቁርና ጥግ ቱቱቱቱቱቱቱ

  • @mamayen3450
    @mamayen3450 5 років тому +6

    ምንድነው ሚቀላቅለው ሰውዬው አንድ ጤነኛ ይጥፋ ወይ የኦሮሞ ምሁር ነኝ ባዬች ውሰጥ

  • @trustworthy6227
    @trustworthy6227 5 років тому +4

    Brilliant Doctor! All are them equally ritual as part of their Culture!

  • @ኢትዮጵያዊነኝኢትዮጵያዊ

    እግዚሆ የባሰም አለ ለምን ከፈጣሪ ጋር ትጣላለህ ጉድ በስተርጅና ከክርስትና ወረድ በል ሰውየው

  • @yibelghebre6265
    @yibelghebre6265 10 місяців тому

    Thanks for your strong and broader explanations about the Oromo culture and religion.
    I agree with you that religion is culture. Thanks Dr.