hello brother . When you answer a question about apostels in our church you said that there are no apostes in churches in our time. How do you explain the verse in Ephessians 4 11
Luke 11 SEV - ሉቃስ 42: “Woe to you Pharisees, because you give God a tenth of your mint, rue and all other kinds of garden herbs, but you neglect justice and the love of God. You should have practiced the latter without leaving the former undone. ወንድም ዳዊት በትምህርትህ በጠም አየታ ነፅኩኝ ነው.. ከላይ ያለው ነገር አብራራልኝ. ወንድም መአዛ ነኝ ከትግራይ..
ውድ ወንድሜ ዳዊት ተባረክ :: ትምህርትህ ያረካል :: ፊት ለፊት ላይ የለጠፋችሁት የዳዊት ፎቶ ትንሽ ቅር ያሰኘኝ ነገር አለ :: ዴቭ ያዘነ ያስመስለዋል :: ጠላት ይዘን :: ብትችሉ ቀይሩት :: ዴቭዬ የኛ ውድ ወንድም ያን የመሰለ ፈገግታህ እያለ ለምን ? በተረፈ በቴሌ ግራም ላይ ያለዉ በጽሁፍ ያለዉ አቤት እንዴት ደስ በሚል መልኩ ነው ያቀረባችሁት ? ምርጥ አቀራረብ ነው :: ከቃል ትምህርቱ ጋር ተመጋጋቢ ነው :: ዕድሜና ጤና ይሰጣችሁ ::
ወንድም ዳዊት ተባረክ። በትምህርትህ በሰህተት ትምህርት ያዝኩቸው ብዙ ነገሮች ንራጊፌ አላሁኝ። በልሳን ቋንቋ ግን ካልደከመኝ በቀር ያለማቋረጥ ከአንድ ሰዓት በላይ መፅለይ ይችላለሁኝ :: አንተ ግን ለልሳን ቋንቋ ዋጋው ዝቅ ያደረግከው መሰለኝ: ለምን ድነው እኔ በልሳን እየፀለይኩኝ ያለሁኝ መልሰ እፈልጋለሁኝ:: ወንድም መኣዛ ከትግራይ ::
አሜን ሰላማችሁ ይብዛ እወዳችኋለሁ
ሰለም የ እምናት አባት ዳዊት ፋሲል እና ወንድም ሀብታሙ አዲሱ ያ ጌታ ፀጋ እና ሰለም ይብዛላችሁ 🙌
በዚ ሁኔታ ማድን እንድንቋዋዳስ በዝም ስላመጣችሁ በጣም እና መስገነለን 🙏
የኔ ጥያቄ የዉሃ ጥምቃትን በታማላካታ ነው
1👉የዉሃ ጥምቃት በ አዲስ ኪዳን ዉስጥ ምንን ይጋልፃል
2👉 የዉሃ ጥምቃት ከድናት ጋር ይያየዛል ዋይ
3👉 የ ማጥምቁ ዮሐንስ ጥምቃት ምንን ያማለክታል እንዲሁም ጌታቺን እየሱስ ክርስቶስ በ መጥምቁ ዮሐንስ መጣማቁ ምን ያማላክታል
ፀጋ ይብዛላችሁ 🙏
በርቱ በጣም ትልቅ ነገር ነው እያደረጋችሁ ያላችሁት ተባረኩ ❤❤❤
መምህሮቻችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛላቹ በኢትዮጵያ ምድር ብዙ ።
deveye be blue testament yalew yetinbit kale tafastimo alkual or eyetefesteme yemihed new? Tnx!
hello brother . When you answer a question about apostels in our church you said that there are no apostes in churches in our time. How do you explain the verse in Ephessians 4 11
blessed one can share the blessed grace of Jesus Christ! Tnx brothers!
እግዚአብሔር ጸጋ ያብዛላቹሁ ተከታታያችሁ ነኝ እና ጥያቄየ ማር 16:16 ያመነ የተጠመቀ ይድናልየሚለውን እንዴት ልረዳው አንተ ደግሞ ጥምቀትን ዋጋ አሳጣህው
Dev and Habte tebareku
አሜን
Wow amazing Amen much Grace you are
ፀጋ ይብዛላቹሁ
Selam yegeta bareyawoch be bezu eyastemarachun selehone tebareku!!!
yene tiyakewoch,
1. Zeftret 1:3 birhan tefetrual be andegnaw ken, neger gin be arategnaw ke nw birhanat tefetru yemilen ena huletun berhanat bebrarulegn.
2. Zefetret 3:1-5 lay ye ebabuna ena ye hewan negeger bebrara mikneyatum erasu awerewn ebabun tenkolegna endehone yenageralina? physically ebabun demo be zefetrrt 3:14 ebabun awerewn erasunu seregem enayalen...eger alba endihon,afer endibela,.... bebraralign...
3. 1korontos 11:10 'set ke melaekt yetenesa berasua siltan linorat yigebal' sil min maletu nw?
Tabarko❤
እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋ ይብዛላቹ።🙏😇
🙏🙏🙏🙏🙏
ተባረኩ ፀጋው ይብዛላችሁ
🙏🙏🙏
ዴቭዬ ስወድህ❤❤❤❤❤
እንዴት ነዉ መጠየቅ የምችለው
የጌታ ፀጋ እና ሠላም ይብዛላችሁ።
የጌታ ጸጋ እና ሰላም ይብዛላችሁ የኔ ጥያቄ ጌታን በልብቸው አምነው ባፋቸው መስክረው ድነናል የሚሉ ነገርግን መላእክትና ማሪያምን በአማልጅነት አብረው ደምረው የያዙ በንጥቀት ጊዜ እድላቸው ምንድነው ?
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ፀጋ ፣ ሰላም እና ምህረት ይብዛላችሁ ❤❤❤
❤❤
አሜን ሀብትሽ ለናንተም ፀጋይብዛላቹ
“ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን።”
- ፊልሞና 1፥3
እባካችሁ ቶሎ ወደ ፕሮግራሙ ግቡ እየ ሰራችሁ ሌላው ይግባ ግዜ አታባክኑ
ጸጋና ሰላም ይብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤
ወንድሞቼ ተባረኩልኝ❤
አንድ ጥያቄ አለኝ
ሰው ሙሉ መሆን የሚችል
መንፈስ ነፍስና ሥጋ በመሆኑ ነው
በክርስቶስ ያለመነ ሰው መንፈስ ቅዱስ የለዉም እንደዚህ ከሆነ በክርስቶስ ያለመነ ሰው ሙሉ ልንሆን ይቻላል ወይ?
በይሁዳ መልእክት ላይ ሐሰተኞች ነፍሰ በደም የሚነዱ መንፈስ የሌላቸው ናቸው ይላል እኛ ግን በክርስቶስ ያመነኑ ሰዎች ነፍስ በመንፈስ የምንመረ ሰዎች ነን እስከ ይህንን ሐሳብ አብረሩ 🙋
ስሜ ጴጥሮስ ነኝ🙏
🙏🥰🙏
🎉🎉
Tega yebzalachihu wendemochi
አንድ ጥያቄ ነበረኝ ክርስቶስ በስጋ ወንድሞች ነበሩት። የኔ ጥያቄ የክርስቶስ ወንድሞች ለወንጌል ስርጭት ምን አስተዋጾ አደረጉ? የክርስቶስ የስጋ የትውልድ ሃረግስ ዘር በአለም ላይ ከእስራኤል ውጪ ወደየትኛው የአለም ክፍል ነው የተሰራጨው? ማሪያም ብዙ ልጆች እንደወለደች ስታስተምሩ ሰምቻለሁ እሷ ደግሞ መልአኩ እሷ የተለየች ሴት እንደሆነች ነግሯታል ስለዚህ ከሷ የሚወለዱት ሁሉ እንደ በኩር ልጇ አለም ላይ በጣም ተጽዕኖ ፈጥረዋል ብዬ አምናለሁ
አትሳሳት ስለ ክርስቶስ ብቻ ነው የተነገረው :: ሌሎቹ ግን እንደ እኛ ተራ ሰዎች ናቸው ::
Tsega Yebezallachhu , Dave and Habitsh tebareu! We love you!
Mohammed Ambo
ጸጋ ይብዛላችሁ ወድሞች
ሰላም የኔ ጥያቄ የ ሕዝ38ና39 የጎግ ጦርነት መቸ ነው ሚሆነው ከንጥቀት በፊት?በ7ቱ መከራ አጋማሽ?ወይስ ከሽ አመቱ በኋላ??
በ7ቱ አመት አጋማሽ የእዠቅኤል 38 አርማጌዶን 7ቱ አመት መጨረሻ ሌላም የጕግ ማኊግ ጦርነት ሴጣን ከሺ አመት እስራት ሲፈታ ለጥቄት ግዜ ይሆናል
ጥያቄ ነበረኝ
ጸጋና ሰላም ይብዛላቹ
Luke 11 SEV - ሉቃስ
42: “Woe to you Pharisees, because you give God a tenth of your mint, rue and all other kinds of garden herbs, but you neglect justice and the love of God. You should have practiced the latter without leaving the former undone. ወንድም ዳዊት በትምህርትህ በጠም አየታ ነፅኩኝ ነው.. ከላይ ያለው ነገር አብራራልኝ. ወንድም መአዛ ነኝ ከትግራይ..
ሰለ ትንቢት ስርዓተ ጳውሎስ የተናገረው ስለ ሁሊም ነው ወንድ ሴት ብሎ አለያየም
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
❤❤❤❤