በአድዋ በዓል ላይ ባንዲራ ካልጣሉ አትገቡም የተባሉት እናት | Adwa Victory | አድዋ | Ethiopia

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 202

  • @ሳራአብርሃም
    @ሳራአብርሃም 4 роки тому +21

    አይ እናቴ ጠራርጎ ያንሳልን አሉ አሜን በኢትዮጵያ 💚💛❤️👈 የሚመጣዉን ጠራርጎ ያንሳልን

  • @ester8747
    @ester8747 4 роки тому +16

    ከባንድራ ጋ ነው የትጣሉት
    ምን አይነት ተፍጥሮ ነው
    እናትን የማያከብር ምን አይነት
    ውድ ኢትዮጵያዊያን እንካን ለአድዋ በአል አደረሳቹ

  • @amenamenamenamen2246
    @amenamenamenamen2246 4 роки тому +12

    አሜን እናታችን ኑሩልን እረጂም እድሜ ይስጥልን። ባድራችንን የሚጠሉ ሰይጣኖች ናቸው በነገራችላይ በጣም ደስየሚል በአልነበር በርቱልን። በተለይ ለተዋህዳ ትልቅ ባአልነው አድዋ ሲከበር ይሰማአቱ ቅድስ ጊወርጊስም በአላችነው ድልን። ያሸነፍበት። ነው

  • @hashahsa9409
    @hashahsa9409 4 роки тому +18

    ሐገሬ የጠላሽ ይጠላ

  • @metsihetkebede116
    @metsihetkebede116 4 роки тому +20

    💚💚💚💚
    💛💛💛💛
    ❤❤❤❤
    *"ኢትዮጵያውያንን በመጥፎ ነገር የሚመለከተውን ጠራርጎ ይጣልልን!"*
    እማማ ይህን ሲሉ
    ማንን እያሰቡ እንደሆነ
    ግልጽ ነው!
    ;
    አይ *ትህነግ*
    ሲያልቅ አያምር!
    ;-)

  • @rebka5068
    @rebka5068 4 роки тому +4

    እናታችን አድሚና ይሰጦት ዘረኘነት ያጥፍልን እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን

  • @makdasmkdas6697
    @makdasmkdas6697 4 роки тому +8

    የኔ እናት ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጦት እናት

  • @leyounatethiopia1836
    @leyounatethiopia1836 4 роки тому +7

    አሜን ሃገራችን ሰላም ትሁንልን ሰላም የሚነሷት ተጠራርገው ይጥፉልን እናቴ እረጅም እድሜን ከጤናጋ ይስጥዎት ። ባንዲራውን በክብር ተንበርክከው ከእጅዎ መረከብ ሲገባቸው ጣይ ያሉዎት ሃይሎች ወይ ልብ ይግዙ ወይ ከሃገራችን ብን ብለው ይጥፉ

  • @loveethiopia9901
    @loveethiopia9901 4 роки тому +2

    እማማ ጀግናዋ እናት እድሜ ጤና ይስጠዋት ሌላ 88 አመት ይጨምርሎዋት

  • @etsubeseleshi3416
    @etsubeseleshi3416 4 роки тому +4

    እነጅዋር ከፋፈልናችሁ ሲሉ አፋቀሩን አንድ አረጉን ! ኢትዮጵያውያን በባንዳ አትከፋፈልም !
    እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ሕዝቦቻን ይጠብቀን

  • @nesuhebekele2135
    @nesuhebekele2135 4 роки тому +8

    ታየ ዛሬ የነፍጠኛው ልጅ! 💚💛❤️👍👏

  • @santafeleke3110
    @santafeleke3110 4 роки тому +7

    አሜን እናቴ ጤና ይስጦት ፈጣሪ እንኳን አደረሶትአደረሳችሁ

  • @mekdes8684
    @mekdes8684 4 роки тому +10

    አሜን ጥርግ ያደርገወ

  • @enough1754
    @enough1754 4 роки тому

    በስመአብ አቤት ጀግንነት ወይ ጀግና እናት እውነትም ወተሃደር የከተማ ሰው
    ዘመኖት ይባረክ እውነትም ችግሩ ምንድነው የባንዲራው መከልከል ይብራራ።

  • @user-mj6vt5cj9h
    @user-mj6vt5cj9h 4 роки тому +3

    💚💛❤ ምንም የማይቀየር ነገር
    ነው 💚💛❤ከላይ የተሰጠን ነው
    አዳሜ እየመርርውም ይውጠዋል
    እማ አይዞወት እማ 💚💛❤🙏

  • @grapevine290
    @grapevine290 4 роки тому +1

    እመቤቴ፣ እናቴ፣ አያቴ፣ አይዞዎት እግዚአብሄር ከርሶው ጋር ነው የርሶ ፀሎት ነው ኢትዮጵያን እዚህ ያደረሳት። እርስዎ የያዙትን ባንዲራ ይዘው ነው ፋሽሽትን ድባቅ የመተት ዛሬ እንደ ጃዋር ዓይነቱ ደንቆሮ ነው አረንጓዴ ፣ቢጫ፣ ቀዩን ባንዲራ ይዘው የዓድዋን ድል ማክበርም ሆነ ማስታወስ አይችሉም የተባሉት።ያሳፍራል ግን ጊዜ ይመጣል።

  • @orthodoxtewahidochristian6479
    @orthodoxtewahidochristian6479 4 роки тому +3

    የጀግኖቹ የአባቶቻችን ልጆችም አይደለን አሁንም ልባችን ሙሉ ነው💚💛❤ ጠላቶቻችንን እናሸንፋለን!
    በፀሎት እንበረታለን የአባቶቻችን አምላክ ከእኛ ጋር ነው✟
    ብቻ ከጀግናው መሪአችን ከእምየ ሚኒልክ ዙፋን ላይ ተቀምጦ ወንድ ወንድ የማይሸተው ልፍስፍሱ አብይ አሳልፎ እንዳይሰጠን

  • @user-fb8ke3xw2y
    @user-fb8ke3xw2y 4 роки тому +3

    የእኔ እናት እግዚአብሔር እድሜ ጤና እርሶ ኖት ህዝብ ነክ የሜያውጡ ጀግና ኖት !!!!

  • @meselchethio916
    @meselchethio916 4 роки тому +59

    ባንድራ ጣሉ የምትሉ ቅዱስ ጊዎርጊስ አዞሮ የሚጥል በሽታ ይስጣችሁ

  • @anwarmohammed6411
    @anwarmohammed6411 4 роки тому +19

    💚💚 💛💛 ❤❤
    💚💛❤ #ምንሊክ_ጥቁር_ሠው 💚💛❤
    💚የቀፎ ንብ ሲቆጣ ስሜቱ💚
    💛ከፊት ሆና መራችው ንግስቱ💛
    ❤ወይ አለና ስትጠራው ጣይቱ ወይ…❤
    💚ወይ ሳልላት ብቀር ያኔ💚
    💛እኔን አልሆንም ነበር እኔ💛
    ❤ምኒልክ ጥቁር ሰው!❤
    💚💛❤ #አድዋ_ይዘከር 💚💛❤
    💚💚 💛💛 ❤❤

  • @ziniq6590
    @ziniq6590 4 роки тому +27

    ያሳፍራል! ሰንደቁን የማያከብር ባንዳ ብቻ ነው

  • @tsigeredaetuneshi5497
    @tsigeredaetuneshi5497 4 роки тому +2

    የኔ እናት እድሜና ጤና ይስጥልን ተባረኩ እማማ ኡፍ ልብ እኮ አይሞትም

  • @raskidus1681
    @raskidus1681 4 роки тому +5

    Betam Yasazenale!!!!💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️

  • @teddysiyoum5612
    @teddysiyoum5612 4 роки тому +22

    We chased the Italians and now we are facing the black Italians!

    • @xmenprodigy9351
      @xmenprodigy9351 4 роки тому +2

      የጣልያን ውሾች እየጮሁ ነው ኢትዮጵያን ትርገጣቸው

  • @senifkl3954
    @senifkl3954 4 роки тому +10

    ቢያንስ እናቶችና አባቶችን አክብሩ

  • @LA-lx2pf
    @LA-lx2pf 4 роки тому +76

    ይሄን ሰንድቃላማ የሚጠላ ባንዳ ብቻ ነው

  • @emamaethiopia6977
    @emamaethiopia6977 4 роки тому +10

    ,አሳፋሪ ትውልድ ነው እናቴ የእናንተ አምላክ ይርዳን ።

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 4 роки тому +1

    ጌታ እርሶን የቆየ ይማር ወገኔ እናታችን ማርያም ትባርክሖት

  • @user-pm2we6rs2t
    @user-pm2we6rs2t 4 роки тому

    እናት ይኑሩልን ሺ አመት ከኔም ለእርሶ እድሜ ቢጨመር እማይከፈኝ ከስደት ራሻ ።

  • @hirutfelekehe4932
    @hirutfelekehe4932 4 роки тому +1

    አሜን ይጠራርጋቸው

  • @alo2428
    @alo2428 4 роки тому +2

    በጣም ያሳዝናል።

  • @awekesee3900
    @awekesee3900 4 роки тому +1

    ዘረኝ ይዉደም ከምድራችንም ይጠረግ 💚💛❤️

  • @gezahegntamiru3834
    @gezahegntamiru3834 4 роки тому +1

    አድዋ የሁሉ አፍሪካዊያን መኩሪያ፡።
    የአኖሌ ሀውልት ከየትኛውም ዘር የጠባብ ፖለቲከኞች ማፈሪያ፡።
    አድዋ ሀውልት እውነተኛ ናት።
    የአኖሌ ሀውልት የህዋት የህልም ቅዠት ናት።
    እውነት ላይ ያልቆመ ሀውልት ቀኑን ጠብቀው ያካባቢው ሰዎች ያፈርሱታል፡።
    በ100 አመት ታሪክ ውስጥ አንድም የቅድመ ሀያቴ ጡት ተቆረጠ የሚል የለምና።
    ኦሮሞ፣አማራና ትግራይን፣የአፋርን ማህረሰብ መለየት ጤፍ እንደመቁጠር ነው፡።

  • @malkammalkam5282
    @malkammalkam5282 4 роки тому +3

    የኔናት😭😭😭😭😭

  • @wesenyeleshbiru7031
    @wesenyeleshbiru7031 4 роки тому +4

    እኛ የበለጠ ነው ባንዲራችንን እንድናፈቅረው ያደረጉን እናተ ናችሁ የምትጣሉት ትንሽ ጊዜ ነው የቀራችሁ

  • @yasminsebokas5707
    @yasminsebokas5707 4 роки тому +5

    እማምዬ የኢትዬጵያ ሰላም አስከባሪ ተብለው በየቦታዉ ያሉት መአይሞች እኔ ከምኖርበት ከሰለጠነው አለም ከእንስሶች በታች ናቸው አስቡት እስቲ ሰው ከእንስሳት በታች ሲሆን

  • @bobmarleyrastamanvibration1273
    @bobmarleyrastamanvibration1273 4 роки тому

    እናቴ ሰላምና ጤና ፈጣሪ ይስጥዎት💪💚💚💚💛💛💛♥♥♥

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 4 роки тому +9

    ምን ህግ አስከባሪ ናቸው ከርካም ቅጥረኞች የአህያ ጭንቅላት ባንዳ ድንጋይ ራስ ዘበኛ ሁሉ።

  • @wultageste538
    @wultageste538 4 роки тому +1

    Ema😍👏👏👏👏👏💚💛❤️🕊️

  • @Samuel-sk2rp
    @Samuel-sk2rp 4 роки тому +2

    እናታችን እግዚአብሔር ይባርክወ
    የኢትዮጵያ ባንዲራ እንዳይገባ የከለከሉ የኦነግ ፖሊሶች እግዚአብሔር ይፍረድባቸው

  • @MMMoneyMae4sure
    @MMMoneyMae4sure 4 роки тому +1

    አረንጓዴ ቢጫ ቀይ የኢትዮጵያ እና የኢትዮጵዊ
    ባንዲራ !!!ማንም ምን ይበል ምን የኢትዮጵያ ባንዲራ ይህነው

  • @emugirma2308
    @emugirma2308 4 роки тому +3

    💚💛❤️

  • @selame913
    @selame913 4 роки тому +5

    "Ethiopiyan bemetfo yemimeleketewn terargo yitlilin... elelelel...." Amen biyalhu enate!

  • @mastwale..704
    @mastwale..704 4 роки тому +1

    ይህንሰደቃለማ፣የሚጠሎት፣ባንዳወቾነቸው፣የሚያምረ፣ነገረ ምቀኛ፣ይበዛበታል፣ለዛነው።፣እረልብይሰጣቸው

  • @ywedemenafake5060
    @ywedemenafake5060 4 роки тому +1

    እናቴ አሚን አሚን ኢትዮጲያን በመጥፎ የሚያትን ጠራርጎ ያጥፋልን አረረረረ ባባይ አይምጡብን ቀልድ አታውቅም

  • @medhanitgetahun2236
    @medhanitgetahun2236 4 роки тому +1

    ጨምሮ እድሜ ይስጥሁ

  • @mussahussen2719
    @mussahussen2719 4 роки тому +10

    ባንድራ ጥሎ የሚከበር አድዋ አለ እንደ ? ይህ የማይረባ ትውልድ ነው ፖሊሱ ምን ለማለት አስቦ ነው ጣሌናውዋ ይሆን እንደ ?

    • @mimiethiopia5542
      @mimiethiopia5542 4 роки тому

      😀😀😀😀 ewenet belehal

    • @user-dt8fi6el9w
      @user-dt8fi6el9w 4 роки тому +1

      ባንዳ ኦሮሞ ፖሊስ ነው

    • @የድንግልልጅ-ኈ4በ
      @የድንግልልጅ-ኈ4በ 3 роки тому +1

      ፓሊሱ ምን አደረገ ታዞ ነው ስራቸው ነው በርግጥ አንዳንዶቹ የውስጥ ጥላቻም ያለባቸው አሉ

  • @sijitasijita6360
    @sijitasijita6360 4 роки тому +1

    Amennnn
    Enatachin edime
    Yistotttt

  • @loveethiopia9901
    @loveethiopia9901 4 роки тому +1

    ባንዳዋች አረ በቃችሁ ልብ ግዙ የኢትዮጵይ ህዝብ ነቅታል አትችሉትም እናተ ብትመለሱ ይሻላል በጠባቂነት ስበብ አትነግዱ አትላላኩ ባንዳን ከኢትዮጵያ ምድር ይንቀልልን ኢትዮጵያን የሚጠላ የሀገራችንን ጠላቶችን ከፈፈዮችን ጌታ ከኢትዮጵያምድር እልም አርጎ ያጥፈልን ብን ያርግልን

  • @abbasha318
    @abbasha318 4 роки тому +1

    Green yellow red is Our flag

  • @zackapp26
    @zackapp26 4 роки тому

    101% ትክክል መረጃ ነው የኔም የ34 አመት የተቀመጠ ባንዲራ ነው አስወልቀውኝ የወሰዱት እንደውም አስሬህ አንዳላሰቃይህ ብሎኝ ሰው ነው ሂድ በቃ ብሎ ያስኬደኝ እና ፕሮግራሙ ካለቀ በሃላ 4 ሙሉ ፌስታል ሞልቶ ነው የወሰዱት

  • @abebe7532
    @abebe7532 4 роки тому

    Gud bel Gonder !!!
    Enatachn edmena tena yestot abo !!!!
    EE

  • @Tayebogale252
    @Tayebogale252 4 роки тому +1

    በጣም የሚገርመው በጠራራ ፀሀይ ፖሊሶች ይሄን ሲፈፀም እየታየ አንዳንድ ደጋፊ ነን ባዮች ድርጊቱ እንዳልተፈፀመ ሲደሰኩሩ ይሰማሉ። ይሄ ደግሞ ስርአት አልበኞቹን ማበረታት ነው ። ስለዚህ መታረም ይኖርባቸዋል።

  • @michalebell3552
    @michalebell3552 4 роки тому +1

    Amennnn Amennnnn Amennnnnn yetarareggggelennnnn

  • @essaman8286
    @essaman8286 4 роки тому +1

    wow gud bel Gonder koyten men ensema yehone?

  • @alemuayele4357
    @alemuayele4357 4 роки тому

    ህግ የማያቁ ህግ አስከባሪዎች ማለት እንዲህ ነው።

  • @mashamihajlo4859
    @mashamihajlo4859 4 роки тому +1

    Enezih ye Dr Abiy lewt lemabelashet yemiseru ye betach baleseltanoch alu enesun matrat ye gize angebgabi guday new

  • @jemane5706
    @jemane5706 4 роки тому

    እልልል የውስጥ ባንዳውን ይጨርስልን

  • @jemane5706
    @jemane5706 4 роки тому

    አማይ የኔ ጀግና እውነት የማያፍሩ ፖሊሶች ኤትዮየያውያን አይደሉም ባንዳ ብቻ ነው ፖሊሶቻችን

  • @leya8572
    @leya8572 4 роки тому

    amen

  • @melakudulla3720
    @melakudulla3720 4 роки тому +7

    5.45 ደቂቃ ላይ...ሰገጤው ጋዜጠኛ ሽማግሌውን "አሁን የለበሱት ባህላዊ ልብስ ምንድነው?"ብሎ ቁጭ እሳቸው እኮ ሱፍ ልብሳቸውን እስከነ ከረባቱ ግጥም አርገዋል 😂 የተመቸኝ የሳቸው መልስ ነው "የሽማግሌ ልብስ" lol

  • @ethiopiawiethiopiawi7410
    @ethiopiawiethiopiawi7410 4 роки тому +2

    Onegna weyane polisoch kaltsedu selam yelem

  • @hattadubai5852
    @hattadubai5852 4 роки тому +1

    🤔😭😭😭😭እናቴ አስለቀሱኝ

  • @user-gr2cz5ig5b
    @user-gr2cz5ig5b 4 роки тому

    Enaziiii balage

  • @workuhamandefro8884
    @workuhamandefro8884 4 роки тому

    Wuy Emama kismewotin seberut yesenedeku tekaraniwochi Ayzot

  • @masewslasrese4379
    @masewslasrese4379 4 роки тому

    እውነት እማማ ጠራርጎ ይጣልልን እናት የማያከብር ጉድ

  • @orthodoxtewahidochristian6479
    @orthodoxtewahidochristian6479 4 роки тому +6

    እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ
    እናንተ ነውረኛ ፖሊሶች የሚኒልክ አምላክ ያዋርዳችሁ ማፈሪያዎች😏😏😏

  • @hayattube9044
    @hayattube9044 4 роки тому

    Enate yanchis chgr mndin new yebandrawn kokob yaltechemer yeyashiw??

  • @user-hx4hx1hs8v
    @user-hx4hx1hs8v 4 роки тому +2

    ስለ ጣይቱ ይህን ያውቃሉ?
    -በእድሜ ምኒልክን በ4 አመት ይበልጣሉ
    -ምኒልክን ከማግባታቸው በፊት ከ4 ጊዜ በላይ እያገቡ ፈተዋል
    -ከምኒልክ ህልፈት በኋላም በስልጣን ምክያት ከሁሉም መሳፍንት ጋር በመጣላታቸው በልጅ ኢያሱ በግዞት እንዲኖሩ ተደርገዋል

    • @yohannesgmedfu8100
      @yohannesgmedfu8100 4 роки тому

      ኢሳያስ ጎበና ፥ እቴጌ ጣይቱ በኢትዮጵያ ታሪክ አሸብርቆ በወርቅ የተጻፈ ገድል ያላት እንቁ ንግስት ነች።

    • @user-hx4hx1hs8v
      @user-hx4hx1hs8v 4 роки тому

      አዎ ጣይቱ - በጌምድርንና ሰሜንን ይገዛ ከነበረው የየጁ ስርወ መንግስት መሳፍንት(ራስ አሊጋዝ ፡ራስ ዶሪ፡ ራስ ማርዬ ፡ ራስ አሊ ---) የተገኙ የየጁ ኦሮሞ ልጅ ናችው።
      ነገርግን ባቡር እንዳይገባ ከተቃወሙት ሰዎች መካከል አንዷ ጣይቱ ነበሩ።

  • @user-dt8fi6el9w
    @user-dt8fi6el9w 4 роки тому

    አቤ እድሜቸው ከ80 በላይ ነው ንግግራቸው ግን ገና አልተያያዘመ ሳህለ ወረቅ እንኮን የሳቸውን ያህል አይናገሩም

  • @zhx3400
    @zhx3400 4 роки тому +1

    አገር በካድርሬ ስትመራ ተመሳሳይ ችግር ይኖራል።

  • @toybamohammed9981
    @toybamohammed9981 4 роки тому +2

    setamereow

  • @3gadwa915
    @3gadwa915 4 роки тому

    እሰይ የትግራይ ኣይወክሎም የኛ ብቻ ነው

  • @maeritube2651
    @maeritube2651 4 роки тому +1

    Ere hezebachen yat eyheden New ethiopia le zelalem tenur

  • @yashl4018
    @yashl4018 4 роки тому +1

    Hagre Kifushen Alsama Enkuni Adrasachi Adwa

  • @abohussam6936
    @abohussam6936 Рік тому

    💛

  • @mussahussen2719
    @mussahussen2719 4 роки тому +2

    አባይ አባይ አባይ

  • @hiwatyedeglelijtigistu450
    @hiwatyedeglelijtigistu450 4 роки тому

    Leman eyeseru endeone alawekem

  • @user-qe3ji8yx4e
    @user-qe3ji8yx4e 4 роки тому +1

    ወይ ፖሊሶች ዱንዙዝ

  • @michalebell3552
    @michalebell3552 4 роки тому

    Ayezuttyttt emayyyyyaaa

  • @hiwatyedeglelijtigistu450
    @hiwatyedeglelijtigistu450 4 роки тому

    Ege asekbarioce tegbewale

  • @2234bvc
    @2234bvc 4 роки тому +1

    አበሳ እናት እና ባዳው የህግ አስከባሪ ተገጣጠሙ ማለት ይሄ አደል

  • @minnina6985
    @minnina6985 4 роки тому

    አይ ማዘር የት ነው ጣሉ የተባሉት?

  • @ተበርቸሰላም
    @ተበርቸሰላም 4 роки тому +1

    የአፍሪካ የጸጥታ አስከባሪዎች የስነ ምግባር ትምህርት የሚማሩም አይመስለኝም
    ማፈሪያዎች

  • @biniyamgirma5971
    @biniyamgirma5971 4 роки тому

    Enate ayzot

  • @mussahussen2719
    @mussahussen2719 4 роки тому +3

    ባባይ ድርድር የለም

  • @serawitbelihu4660
    @serawitbelihu4660 3 роки тому

    Ahuen tereraregewal

  • @peacewishes6627
    @peacewishes6627 4 роки тому +1

    ይህን ባንዴራ የየሚጠሉት የትንሽ ዘሮች ናቸው ወያኔ የዚህ ቡድን ሰብሰብ ነው ባንዳ ዘሮች

    • @bini9214
      @bini9214 4 роки тому

      Enamel t ANTE DEDEB KE BANDIRA GAR MINEM CHEGER YELEMIM. Yenam meleya newe. LELOCHU NACHEW. EHE ADDIS ABABA ENJI ADWA AYDELEM. TILIK SEW ENAKEBRALEN.. YE SEYTAN SERA NEWE

  • @saratigray2995
    @saratigray2995 4 роки тому

    አርማ ክለይለው ገደል ይግባ

  • @contactbeacon5421
    @contactbeacon5421 4 роки тому +2

    Weyane z unknown black Italy including z parties he created.

  • @yxihxigjgugugux8913
    @yxihxigjgugugux8913 4 роки тому

    ኢትዮጵያ በአሁኑ ሰዓት ጠቅላይ ሚስተር የላትም ፖሊሲ ተብዬ ዎቹ ስልጣን የያዙት በሙስና ኦሮሞ የትያዉቃሉ ትምህርት ቤት

  • @alg7524
    @alg7524 4 роки тому +4

    I think this elderly woman's testimony is a big campaign gift for Eskindir to tarnish Abiy and takrle's government that they are the Ethiopian flag haters

  • @yohannesgmedfu8100
    @yohannesgmedfu8100 4 роки тому

    የኮሎኔል አብይ አመራር ግቡ አይታወቅም፤ ባደባባይ ስለ ፍቅር ይሰብካል በጉዋዳ ከፋፋይ መመሪያ ይሰጣል።

  • @alemumulatie9125
    @alemumulatie9125 4 роки тому +1

    የአዲስ አበባ ፓሊስ ባንዴራ ይከለክላሉ ሌባ ዘራፊዋችን አያዮ ዝም ይላሉ

  • @2234bvc
    @2234bvc 4 роки тому +1

    ለባዲራ ያልቆመ ህግ አስከባሪ

  • @user-dt8fi6el9w
    @user-dt8fi6el9w 4 роки тому

  • @akuazawasedasosas7025
    @akuazawasedasosas7025 4 роки тому +1

    ዛሬ የአረብ ቅጥረኞች ባንዳዎች ህውኃታዊያንና ጃዋር ጃዋርያኖች ያፈሩበት ቀን ነው

  • @akileakile3263
    @akileakile3263 4 роки тому

    ወያኔዎች ናቸው የነሱ ባዲራ ብቻ ነው ሚፈልጉት ግን ኣለቀላቸው እንደሚያስቡት ኣይደለም ኣለቀ ህልሙ።

  • @danielmichael6922
    @danielmichael6922 4 роки тому

    The case is clear. That flag is outdated and belongs in museum. Somebody needs to explain to her. These are bunch of Neftegnas and their new generations. HEDDASE dam is done deal. Either Abiy has to sign or no way out. Kerereto and Fukera does not change anything.

  • @lulityayerad2990
    @lulityayerad2990 4 роки тому

    YE GALA WENBEDE BE ADEWA 2 YEDEGEMAL YEDEMESSESAL !!