Ethiopia: የአድዋ ጦርነት፡፡ ዝክረ አድዋ ልዩ ዘጋቢ ጥንቅር፡፡ The Battle of Adwa

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 січ 2025

КОМЕНТАРІ •

  • @wasihungelan8175
    @wasihungelan8175 10 місяців тому +2

    ቴዴ በእዉነት አከበርኩ ትክክለኛውን ታሪክ በመተረክህ ክበርልኝ ቴዴ አቦ አደዋን አንተ ተርከዉ ዋዉ ደስ ይላል ክብር ለእቴጌ ጣይቱ እና ለእምዬ ሚኒሊክ

  • @kassyyigezu962
    @kassyyigezu962 4 роки тому +18

    ቴዴ አቀራረብህ በጣም ይመስጣል ምነው በዛ ዘመን በነበርኩ ያስመኛል :ለውድ ኢትዮጵያዊያን እንኳን ለ124 የአድዋ የድል በዓል አደረሰን : ክብር ለጀግኖች አባቶቻችን ።

  • @No-ow5de
    @No-ow5de 4 роки тому +6

    ቴድዬ ሁሌም በስስት ነው የማዳምጥክ፣አብዝቶ ይባርክህ የኛ ልበ ብርሃን

  • @ሰላምለኪ-ኘ9ሰ
    @ሰላምለኪ-ኘ9ሰ 4 роки тому +12

    ኣሉላ ኣባነጋ ... የበረሃ መብረቅ!!! የኢትዮጵያ የቁርጥ ልጅ

  • @dathforabiy
    @dathforabiy 4 роки тому +21

    ከቅኝ ግዛት ያዳንከን ንጉሥ እምዬ ምኒልክ ከነጀግና ወቶአደሮችህ ነፍስ ይማር !

    • @fiyoni7171
      @fiyoni7171 Рік тому

      የቴዲ አቀራረብ አልተዋጠልክም አይለ ሚኒሊክ ጦርነቱን ፊት ለፊት ቢዋጋ ኖሮ እንደዮሀንስ ይገጥመው ነበረ ግን ከሌሎች በላይ ለማጮህ ትሞክራላችሁ

  • @Eritrea_tube
    @Eritrea_tube Рік тому +3

    ነፍጠኝነት ይለምልም 💪 Minilik is always king 👑💪

  • @naseematariq2142
    @naseematariq2142 2 роки тому +2

    ክብር ለጀግኖቻችን ለአለፉት ጀግና አዉጥተዉ ሔዱ 🙏🙏🙏🙏😘😘😘

  • @raskidus1681
    @raskidus1681 4 роки тому +20

    Man of the year Teddy!! 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

  • @Jemalseid57
    @Jemalseid57 4 роки тому +20

    እረ ቴዶ እረ ቃላት አጠቃቀም,ዝግጅት አመራርህ, ብቻ ምን ልበልህ ሁሉ ነገርህ ይማርካል

  • @እናትየበስምሽልጠራእናትየ

    እናመሰግናለን የአድዋ ጀግኖቻችን ቴዲ የዘመኔ ጀግና ነህ ያአባቶችህ ልጅ ባለ ምጡቅ አእምሮ እወድሀለሁ ወድሜ ሰለምታደርገው ነገር ሁሉ አመሰግናለሁ 😍😍😍

  • @feve680
    @feve680 4 роки тому +2

    አጥንታቸውን ከስክሰው ደማቸውን አፍሰው በክብር ኢትዮጵያን ላስከበሩ "ክብር ለጀግኖቻችን " ውድ የሀገሬ ሰው ይህችን ድንቅ ሀገር እንደትላንቱ ለመከፋፈል ለሚመጣ የውጭም ሆነ የውስጥ ጠላት እምቢ.... በል .በክብር ያቆዩልንን ሀገር እኛም ለቀጣዩ ትውልድ በክብር የማቆየት ግዴታም ሀላፊነትም አለብን .ኢትዮዽያ ለዘለዓለም ትኑር ! Thanks Teddy

    • @aillaill9989
      @aillaill9989 4 роки тому

      ቴድዪ አቀራረብህ መሳጭእናማራኪነው እናመሠግናለን ታሪካችንይህነው።

  • @HermelaBrook
    @HermelaBrook 4 роки тому +4

    እድሜና ጤና ላንተም ይስጥልን ቴዲ!🙌🏾
    💚💛❤❤💛💚

  • @adisstube5560
    @adisstube5560 4 роки тому +4

    ቴዲ እኔ ሁልግዜም አድናቂህነኚ እኖድሀለን።እናመሰግንሀለን።

  • @just_psg1006
    @just_psg1006 4 роки тому +2

    ርዮት ቴዲ ክብር ይስጥልን ለአዘጋጆቹቹ ትልቅ ለትውልድ ትምህርት ይሰጣልና እናመሰግናለን።

  • @yosef4962
    @yosef4962 3 роки тому +1

    ክብር ለጀግኖቻችን ንውሡ ምኒልክ እስከ ሠራዊቶችህ ነብስህን ይማረው

  • @woinshettesfaye6896
    @woinshettesfaye6896 4 роки тому +4

    ቴዲየ ቦታው ላይ ሆኘ ይህን ታላቅ ድል የተከፈልኩ ያክል የሚመስጥ አቀራረብ ስለአቀረብክልን እናመሰግናለን የዘመናችን ሀገር ወዳድ ዜጋ በሠሆንህ ኩራት ይሰማኛል

  • @SolomonVA
    @SolomonVA 4 роки тому +4

    የአድዋ ድል መደገም አለበት !!

  • @heniman3163
    @heniman3163 4 роки тому +2

    ቲዲያችን ሁሌም አንደኛ ነክ💚💛❤️

  • @frehiwotbekele1960
    @frehiwotbekele1960 4 роки тому +3

    በድል እና በነፃነት ቀን እኔ በባዕድ ሀገር በባርነት ሆኜ እእራሴን ሳገኘው አዘንኩ የኢትዮጵያ አምላክ ሆይ እንደ እስራኤላዊያን ከግብፅ ባርነት ያወጣህ እኛንም ከየአህዛብ አረብ አገራት ሁሉ እንድነወጣ ፍቃድህ ይሁንል አቤቱ ነብይ ሙሴን ላክልን እንደ እኔ የመረራችሁ አሜን በሉ።

    • @meronberhan2395
      @meronberhan2395 4 роки тому +1

      Frehiwot Bekele yene wud enem azenku egezeyabehern hulem masbew yesrsnbet yewedekit derja yasasbegal

  • @papiyo798
    @papiyo798 4 роки тому +2

    ምርጥ ጥንክር 🤙

  • @tebeber532
    @tebeber532 4 роки тому +1

    በጣም አመሰግናልሁ ቴዲ፣ ድንቅ ፕሮግራም ነው። እንዲህ አይነቱ ውነት ላይ መሰረት ያደርግ ታሪክ ልብ ውለድ ለሚነዙት ትልቅ ምላሽ ብቻ ሳይሆን እውቀት አጥተው እነሱን ለሚያጅቡት የጀዋር ሸቀጦች ጥያቄ እንዲያነሱ የሚያደርግ ነው። በድጋሚ ምስጋና ለቴዲ።

  • @joewellajoe5377
    @joewellajoe5377 4 роки тому +6

    Teddy Bro , I ´ve no Word... expect ...THAKS TO MUCH ...Wede WENDEME !!!!!!

  • @frehiwotmekuria8089
    @frehiwotmekuria8089 4 роки тому +1

    ቴዲ እናመሰግናለን 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @raskidus1681
    @raskidus1681 4 роки тому +2

    Enamesegenalen Teddy!!!! 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

  • @HH-cp1bv
    @HH-cp1bv 4 роки тому +10

    Imperior Minellik one of the great strategists and king of Ethiopia.

  • @warka2663
    @warka2663 4 роки тому +16

    ቴዲ አንድ ነገር ስትሰራ በደንብ ጥንቅቅ ያለ ስራ ስለምትሰራ ምስጋና ይገባሃል።

    • @tomwie3253
      @tomwie3253 Рік тому

      Esu gziaw zeregna hunobet inji teftrow tenakara lji new

  • @raskidus1681
    @raskidus1681 4 роки тому +3

    Amen Tedysho!!! 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @liyumaereg9113
    @liyumaereg9113 4 роки тому +1

    በጣም መልካምና ልብን ና ቀልብን የሚሰርቅ ዝግጅትና አቀራረብ ነው። መወደስ አለብህ ግን እውነት ለመናገር ብዙ ሰው ይህን ፕሮግራም አልተከታተለዉም ። ስለዚህ የተለዬ መንገድ መጠቀም ቢቻል። እኔ ከምንግዜውም በላይ አዲሱ ትውልድ ትክክለኛዉን ታሪኩን አውቆ ና ነቅቶ መጠበቅ ና የራሱን ታሪክ መጻፍ ይገበዋል።

  • @FikreSelasiébezabih-oj9vc
    @FikreSelasiébezabih-oj9vc 4 місяці тому

    GLORY TO ETHIOPIA

  • @ፊዳከአቢወኡሚያረሱለ-ተ1ጰ

    ደግናው ምንሊክ ከነባለቤቴቸው ሁሌ የሚተረክላቸው አሁንም መልሠው መጡቡን

  • @fikresbezabih1039
    @fikresbezabih1039 3 роки тому

    nous avons de la valeur , nous Ethiopien et je suis ADWA VICTORY AFRICAIN FOR BRO ETHIOPIEN I AM AMHARIQUE

  • @meronwolde6520
    @meronwolde6520 4 роки тому +1

    Thanks Tadey good job we need history!!!!!!!!!!

  • @wondersonayele3723
    @wondersonayele3723 4 роки тому +3

    Amazing!

  • @AbCd-kw9rk
    @AbCd-kw9rk 4 роки тому

    ቴዲ እኳን አደረሰን እናመሰግናለን የሄን የመሰለ ታሬክ ሰለ አቀረብክልን

  • @sintayehumesfin8121
    @sintayehumesfin8121 11 місяців тому

    ተረኩን።

  • @tsigecorvaisier5233
    @tsigecorvaisier5233 4 роки тому +2

    Minilike 💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amalajekidusan6360
    @amalajekidusan6360 4 роки тому

    Thank you. Ye Minilik Inat Imebetachin Dingil Mariyam hulachihun ye zih zigijit tebabariowchin abizita tibarkilin.
    Ethiopia Amlak ye feterat Qidist hager nat. Gulibetwa Fetariwa new.
    Be Iminetachin be Tewahado ina be Ethiopiawinetachin steniten ye Abatochachinin jegininet werisen lezelalem be Ethiopia midir iyelemelemin ininoralen.
    Awon telat yafiral.
    Ethiopia be lijochiwa lezelalem tekebra tinoralech.
    Amen Amen Amen

  • @yenazretlij3321
    @yenazretlij3321 4 роки тому +3

    Ethiopiawineten more wededkut kibir le ayatochachn

  • @bitamiki4828
    @bitamiki4828 Рік тому +1

    ለምንደን ነው እንደነሱ አቆጣጠረ የሚባለው በኛ አቆጣጠረ ቢሆን አይገባ ንም? ግራ ስለ ሚገባኘ ነው

  • @yesewzer4687
    @yesewzer4687 4 роки тому +1

    Teddy min largh💚💚💛💛❤️❤️👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @shineadam5473
    @shineadam5473 4 роки тому

    Wondime tebarek

  • @afeweld5291
    @afeweld5291 Рік тому

    "ሀገር የሚያጠፋ ሃይማኖት የሚለውጥ ጠላት እግዝሐብሔር የወሰነልንን የባሕር በር አልፎ መጥቷልና እኔም የሀገሬን ከብት በበሽታ ማለቅ የሕዝብን መድከም አይቼ ዝም ብለው ደሞ እያለፈ እንደፍልፈል መሬት ይቆፍር ጀመር፣ አሁን ግን በእግዜር ረዳትነት ሀገሬን አሳልፌ አልሰጠውም የሀገሬ ሕዝብ በጉልበትህ እርዳኝ፣ ጉልበት የሌለህ ለልጅህ፣ ለሚሽትህ፣ ለሃይማኖትህ፣ ስትል እርዳኝ ወስልተህ የቀረህ እንደሁ ማርያምን ትጣላኛለህ" ዳግማዊ ምንይልክ ጥሪ አሰሙ።
    *********
    * ንጉስ ምንይልክ ኢትዮጵያውያን እና ኢትዮጵያውያት ላይ የነበራቸው ዕምነት በጠላት ላይ ድል እንደሚያደርጉም ተመልሰው ወስላታን እንደሚቀጡ በልበሙልነት ቀድመው ያወቁ ብልህ፣ አስተዋይ መሪ ናቸው። ሕዝቡም ምን ያህል ሀገር ወዳድ፣ መሪውን አክባሪ ድንቅ ቁርጠኛ ነበር ክብር ለእናንተ ይሁን!
    ★ ቴዎድሮስ ፀጋዬ ክብረት ይስጥልን።
    *ዛሬ በዘመነ ቀኝ አህመድ አሊ በወርሃ የካቲት ፳፫/ ፳፻፲፭ የጥቁር ጣሊያን በአራዳው ጊዮርጊስ ግቢ የአስለቃሽ ጭስ ወረወረ፣ ባንዳው ወታደር በአፈሙዝ ወግቶ የአባቶቹን ወጣት ልጅ ከፈረስ ላይ ጣለው፣ ህፃናት አዛውንት በጭስ ታፍነው ተዝለፍልፈው ወደቁ። በድላችን ላይ የሶላቶን ተግባር ከ፻፳፯ ዕመታት በኋላ ገጠመን፣ አዘንን፣ ተበሳጨን ግን ለአምጭው ይከፈላል።
    ★ታሪክን ሳይሸርፉ የዘገቡ የመሠከሩ፣ ያስተማሩ፣ ሁሉ ፀጋውን ያልብሳቸው።
    ★ኢትዮጵያ ከመላው ሕዝቧ ጋር ዛሬም እንደ ትናንት በሰላም፣ በነፃነት፣ በክብር፣ ትኑር !! አሜን! † † †

  • @አዲስአበቤ-ቀ5ቘ
    @አዲስአበቤ-ቀ5ቘ 4 роки тому

    REYOT ❤

  • @smon4679
    @smon4679 4 роки тому +1

    ቴዲየ በጣም እንወድሃለን
    የታሪክህ መጀመሪያ ላይ
    ትክክለኛ ሆኖ ሳለ
    ሁለት ነገሮች መስተካከል አለባቸው
    1, አድዋ ለመጀመሪያ ጊዜ
    ጥቁሮች ነጮችን ያሸነፉበት የሚባለው ታረክ
    ስህተት ነው
    ከአድዋ በፊት ኢትዮጵያዊያን ነጭችን ብዙ ጊዜ ስላሸነፋዋቸው
    2, ስለ የሸዋው ንጉስ ሚነሊክ የተዘገበው ታሪክ ግን 80%ቱ የተሳሳተና ከእውነትነት የራቀ ነው
    ታሪኩ በተካሄደበት ሰሜን ኢትዮጵያ የሚኖሩ ህዝቦች ታሪኩን በእንሱ አይረዱትም
    ከሞላ ጎደል ዮሀንስን ኢትዮጵያን ከውጭ ወራሪ ለመከላከል ጎንደር ሳይቀር ሄዶ አንገት ላንገት ሲተናነቅ ሚኒሊክ ግን ዮሐንስን ለማንበርከክ ከጠላቶቹ ጋር ሁሉ ይሰራ እንደነበረ ብዙ ማስረጃዎችን በማቅረብ
    ሚኒሊክ ከሀዲ የኢትዮጵያ ጥቁር ታሪክ አንደሆነ ነው የሚያውቁት
    የውጫሌው ስምምነት
    3 4 17 ምን እደሚል በትክክል አንብቡት
    አአድዋ ድል ከ2 ሳምንት ቡኋላ የተፈረመው
    የፈረስ ማይ ስምምነት
    እጅግ አሳፋሪ ስምምነት
    እናም
    መቀሌ ላይ በጀግኖች ኢትዮጵያውያን ቸከቦ የነበረውን የጣሊያን ጠላትነት ጦር በሰላም እንዲወጣ ሚኒሊክ ተደራደረላቸው
    ሚኒሊክ የጅቡቲን ሽጦ መኪና አስገባ
    ኤርትራን ሽጦ ስልክ አስገባ
    አፄ ዮሀንስን አስገድሎ ያለ ኤርትራ የቀረውን ኢትዮጵያ ተቆጣጠ
    በዚ አጋጣሚ ጀግናዋን እቴጌን ግን ሳላደንቅ ማለፍ አልፈለግም

  • @raskidus1681
    @raskidus1681 4 роки тому +2

    Enamesegenalen!! 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

  • @tomwie3253
    @tomwie3253 Рік тому

    Tedi 😘

  • @warka2663
    @warka2663 4 роки тому +3

    💚💛❤

  • @meronberhan2395
    @meronberhan2395 4 роки тому +1

    Programu hulu letu leyu new tidiye surafil lelochum enamesegenalen mert zegejet yehi program le hulum Ethiopiawe meder yalebet zegejet new lemen gen bezuwochi yehin program ayesemut yasazenal yehini sdebeb yoni maga weye gigi kiya behonu adame lehachishen eyazerkirkishe tesemi nbr 🙃

  • @sintayehumesfin8121
    @sintayehumesfin8121 11 місяців тому

    ምን አገባኝ።

  • @meseretuwondie4196
    @meseretuwondie4196 Рік тому

    ግሩም አቀራረብ ነው ፣ሥዕሉስ ?የሠዓሊውን ፈቃድ መጠየቅ፣የሚባል ነገር ግን በኛ ሰዎች መቸ ይሆን የሚጀመረው ?

  • @abielbeyene8939
    @abielbeyene8939 4 роки тому

    Ethiopia

  • @YohannesBirhanu-g7u
    @YohannesBirhanu-g7u Рік тому

    ❤❤

  • @lefrancoethiopienfikrebeza5928
    @lefrancoethiopienfikrebeza5928 3 роки тому

    Éthiopie symbole résistance africain adwa victory

  • @sintayehumesfin8121
    @sintayehumesfin8121 11 місяців тому

    በኢትዮጽያ አቆጣጠር መመለስ አቅቷቹ ነው?

  • @sintayehumesfin8121
    @sintayehumesfin8121 11 місяців тому

    አስተካክሉ።

  • @AKAB47
    @AKAB47 4 роки тому

    ERITREA & RED SEA 😢😢😢😢

  • @adisstube5560
    @adisstube5560 4 роки тому +1

    ቴዲምርጥሰው

  • @ሳተናውሳታሳውቅተጠግተህና

    ቴዲ ጋሽ ስብሀት ነጋ ነው እንዴ የፃፈው ብዙ ብዥታዎች አሉት እንዴት ይህን መረጥክ ?
    ወዲ ቴድሮስ ፀጋዬ

  • @seifutilahun1204
    @seifutilahun1204 Рік тому

    አሁን 2015አከባበር ገናከወዲሁ ኦሮ ኦሮእየሸተተነው
    የኢትዮጵያዊያን መሆኑ ቀርቶ ቅርጫቶች እየተዘጋጀነው

  • @Foundout4350
    @Foundout4350 4 роки тому

    Everything written by Shewa writers is 80% false ..