ላይጨልምብኝ (Laychelemebegn) - ዮሴፍ ፡ አያሌው Yoseph Ayalewu - Layichelimibigne lyrics

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 вер 2024
  • #yospehayalew #laychelimibigne #tebarekgetaye #Jesusislord #christianmezmur #protestanmezmur #mezmurlyrics #Godblessyou #oldchristianmezmur #gospelsong #gospelsonglyrics #christiansongs #christianchurch
    #ላይጨልምብኝ ፡ አንዴ ፡ አብርቶት ፡ #ጌታ ፡ ነገሩን ፡ ሁሉ ፡ ገልብጦ (፪x)
    ያለፈውን ፡ እንዳላስበው ፡ እንቅፋቶቹን ፡ አነሳሳቸው (፪x)
    ጨለማዬን ፡ አበራኸው ፡ እንደፈሳሽ ፡ አሳለፍከው
    ጐህ ፡ ቀደደ ፡ ቀን ፡ ሊወጣ ፡ ማረፊያዬ ፡ ዘመን ፡ መጣ
    መኖሪያዬ ፡ አንተ ፡ ሆንክልኝ ፡ ከጭንቀቴ ፡ አሳለፍከኝ/ገላገልከኝ (፪x)
    ተባረክ ፡ ጌታዬ ፡ ተባረክ ፤ #ተባረክኢየሱሴ ፡ ተባረክ (፪x)
    እስኪ ፡ ደጋግሜ ፡ ስምህን ፡ ልባርከው
    እንደአንተ ፡ ያለ ፡ ጌታ ፡ በዐይኔ ፡ ስላላየሁ
    ቀስቃሽ ፡ አልፈልግም ፡ አንተን ፡ ለማመስገን
    ታሪክ ፡ ያለኝ ፡ ሰው ፡ ነኝ
    ከፍ ፡ በል ፡ እግዚአብሔር ፤ ከፍ ፡ በል ፡ እግዚአብሔር (፪x)
    ከፍ ፡ በልልኝ ፡ ጌታ ፡ ከፍ ፡ በልልኝ
    ከፍ ፡ በልልኝ ፡ ኢየሱስ ፡ ከፍ ፡ በልልኝ (፪x)
    ከፊት ፡ ከፊቴ ፡ ጌታዬ ፡ ወጣና
    እሾሁን ፡ ሁሉ ፡ አነሳሳና (፪x)
    አደላደለው ፡ ሕይወቴ ፡ ቀና
    ይመራኝ ፡ ጀመር ፡ በድል ፡ ጐዳና (፪x)
    እረዳቴ ፡ ሆነህልኝ ፡ ተሸክመህ ፡ አሻገርከኝ
    አልነደፈኝ ፡ እባብ ፡ ጊንጡ
    መች ፡ አገኘን ፡ እንደ ፡ ምኞቱ
    ከፍ ፡ ላድርግህ ፡ ቸር ፡ ጌታዬ
    ደስ ፡ ያሰኝህ ፡ ምሥጋናዬ (፪x)
    #ተባረክጌታዬ ፡ ተባረክ ፤ ተባረክ ፡ ኢየሱሴ ፡ ተባረክ (፪x)
    እስኪ ፡ ደጋግሜ ፡ ስምህን ፡ ልባርከው
    እንደአንተ ፡ ያለ ፡ ጌታ ፡ በዐይኔ ፡ ስላላየሁ
    ቀስቃሽ ፡ አልፈልግም ፡ አንተን ፡ ለማመስገን
    ታሪክ ፡ ያለኝ ፡ ሰው ፡ ነኝ
    ከፍ ፡ በል ፡ እግዚአብሔር ፤ ከፍ ፡ በል ፡ እግዚአብሔር (፪x)
    #ከፍበልልኝ ፡ ጌታ ፡ ከፍ ፡ በልልኝ
    ከፍ ፡ በልልኝ ፡ ኢየሱስ ፡ ከፍ ፡ በልልኝ (፪x)
    ያ ፡ ደመና ፡ እንዳያልፍ ፡ የለም ፡ ሲያስገመግም
    ጠላቴም ፡ ሲለኝ ፡ የሚያድንህ ፡ የለም
    ኧረዳቴ ፡ ግን ፡ እጁን ፡ ዘረጋ ፡ ከሰማያት
    እኔን ፡ ሊያወጣ ፡ ፈጥኖ ፡ ከሞት
    አንተ ፡ ስለእኔ ፡ ያልሆንከው ፡ ምን ፡ አለ (፪x)
    ጌታ ፡ ስለእኔ ፡ ያልሆንከው ፡ ምን ፡ አለ
    ኢየሱስ ፡ ስለእኔ ፡ ያልሆንከው ፡ ምን ፡ አለ
    ምን ፡ ልበልህ ፡ ኧረ ፡ እኔ ፡ ምን ፡ ልበልህ
    ምን ፡ ልበልህ ፡ ጌታዬ ፡ ምን ፡ ልበልህ
    ምን ፡ ልክፈልህ ፡ ኧረ ፡ እኔ ፡ ምን ፡ ልክፈልህ
    Mesfin gutu ere sintu talefe christian mezmur lyrics.
    #ኧረስንቱታለፈ ( #EreSentuTalefe ) - #መስፍንጉቱ
    ኧረ ፡ ስንቱ ፡ ስንቱ ፡ ስንቱ ፡ ስንቱ ፡ ታለፈ
    ኢየሱስ ፡ እየቀደመ ፡ ወዳጄ ፡ እየቀደመ
    ውድዬ ፡ እየቀደመ (፪x)
    ስንቱን ፡ ተራራ ፡ ባንተ ፡ አለፍኩኝ
    ስንቱን ፡ ሸለቆ ፡ ውሃ ፡ ሞላኸው
    ጌታዬ ፡ ባንተ ፡ ሁሉ ፡ ሆነልኝ
    ክብር ፡ ምስጋና ፡ ላንተ ፡ ይድረስህ (፪x)
    በሕይወቴ ፡ በኑሮዬ ፡ ጣልቃ ፡ እየገባህ
    ጣልቃ ፡ እየገባህ ፡ ጣልቃ ፡ እየገባህ ፡ መንገዴን ፡ አቀና
    ጣልቃ ፡ እየገባህ ፡ መንገዴን ፡ አቀና (፪x)
    በአምላኬ ፡ ክንዱ ፡ ላይ ፡ ተደግፌ
    በርሱ ፡ ደግነት ፡ አምናን ፡ አልፌ
    ዘንድሮን ፡ አየሁ ፡ ጌታን ፡ ታምኜ
    ላከብረው ፡ መጣሁ ፡ ሁሉንም ፡ ትቼ (፪x)
    በሕይወቴ ፡ በኑሮዬ ፡ ጣልቃ ፡ እየገባህ
    ጣልቃ ፡ እየገባህ ፡ ጣልቃ ፡ እየገባህ ፡ መንገዴን ፡ አቀናህ
    ጣልቃ ፡ እየገባህ ፡ መንገዴን ፡ አቀናህ (፪x)
    ማዕረጌ ፡ ነህ ፡ ማዕረጌ ፡ ነህ
    ሁሉን ፡ ያለፍኩብህ ፡ ሁሉን ፡ ያለፍኩብህ
    ሁሉን ፡ ያለፍኩብህ ፡ ሁሉን ፡ ያለፍኩብህ (፪x)
    አምላኬ ፡ አምላኬ ፡ አምላኬ ፡ አምላኬ
    አምላኬ ፡ መታመኛዬ ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ ለኔ ፡ ክብሬ
    ጌትዬ ፡ መታመኛዬ ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ ለኔ ፡ ክብሬ
    ውድዬ ፡ መታመኛዬ ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ ለኔ ፡ ክብሬ
    ኢየሱስ ፡ መታመኛዬ ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ ለኔ ፡ ክብሬ (፪x­)
    Mesfin gutu ere sintu talefe christian mezmur lyrics.
    ኧረ ፡ ስንቱ ፡ ታለፈ (Ere Sentu Talefe) - መስፍን ፡ ጉቱ
    ኧረ ፡ ስንቱ ፡ ስንቱ ፡ ስንቱ ፡ ስንቱ ፡ ታለፈ
    ኢየሱስ ፡ እየቀደመ ፡ ወዳጄ ፡ እየቀደመ
    ውድዬ ፡ እየቀደመ (፪x)
    ስንቱን ፡ ተራራ ፡ ባንተ ፡ አለፍኩኝ
    ስንቱን ፡ ሸለቆ ፡ ውሃ ፡ ሞላኸው
    ጌታዬ ፡ ባንተ ፡ ሁሉ ፡ ሆነልኝ
    ክብር ፡ ምስጋና ፡ ላንተ ፡ ይድረስህ (፪x)
    በሕይወቴ ፡ በኑሮዬ ፡ ጣልቃ ፡ እየገባህ
    ጣልቃ ፡ እየገባህ ፡ ጣልቃ ፡ እየገባህ ፡ መንገዴን ፡ አቀና
    ጣልቃ ፡ እየገባህ ፡ መንገዴን ፡ አቀና (፪x)
    በአምላኬ ፡ ክንዱ ፡ ላይ ፡ ተደግፌ
    በርሱ ፡ ደግነት ፡ አምናን ፡ አልፌ
    ዘንድሮን ፡ አየሁ ፡ ጌታን ፡ ታምኜ
    ላከብረው ፡ መጣሁ ፡ ሁሉንም ፡ ትቼ (፪x)
    በሕይወቴ ፡ በኑሮዬ ፡ ጣልቃ ፡ እየገባህ
    ጣልቃ ፡ እየገባህ ፡ ጣልቃ ፡ እየገባህ ፡ መንገዴን ፡ አቀናህ
    ጣልቃ ፡ እየገባህ ፡ መንገዴን ፡ አቀናህ (፪x)
    ማዕረጌ ፡ ነህ ፡ ማዕረጌ ፡ ነህ
    ሁሉን ፡ ያለፍኩብህ ፡ ሁሉን ፡ ያለፍኩብህ
    ሁሉን ፡ ያለፍኩብህ ፡ ሁሉን ፡ ያለፍኩብህ (፪x)
    አምላኬ ፡ አምላኬ ፡ አምላኬ ፡ አምላኬ
    አምላኬ ፡ መታመኛዬ ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ ለኔ ፡ ክብሬ
    ጌትዬ ፡ መታመኛዬ ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ ለኔ ፡ ክብሬ
    ውድዬ ፡ መታመኛዬ ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ ለኔ ፡ ክብሬ
    ኢየሱስ ፡ መታመኛዬ ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ ለኔ ፡ ክብሬ (፪x­)
    #yospehayalew #laychelimibigne #tebarekgetaye #Jesusislord #christianmezmur #protestanmezmur #mezmurlyrics #Godblessyou #oldchristianmezmur #gospelsong #gospelsonglyrics #christiansongs #christianchurch #bless #christianmezmur #dollyparton #god #Eyob #Eyobali #yospehayalew #yosephkassa #meskeremgetu #mesfingutu #jesusislord #protestant #protestantmezmur #protestantsongs #christianmezmur #christiansongs #christianchurch #bless #god #eyob #ethiopiamezmur

КОМЕНТАРІ • 41

  • @MuleDerese
    @MuleDerese 4 місяці тому +1

    ዮሴፍ አያለሁ ጨምሮ ጨማምሮ ጌታ ይባርክህ

  • @DerejeKasahun-kj4ey
    @DerejeKasahun-kj4ey 5 місяців тому

    Amen yegetoch geta eyesus yimesgen

  • @ermiyasjano7350
    @ermiyasjano7350 2 роки тому

    geta yibarkih josy .galatomii

  • @MKEL-tl4lq
    @MKEL-tl4lq 5 місяців тому

    Ameeen❤❤❤

  • @TadeleHaile-be8zz
    @TadeleHaile-be8zz 3 місяці тому

    ተባረክ

  • @yadyabwakgari4459
    @yadyabwakgari4459 3 роки тому +5

    ስላንተ እጅግ አድርጌ እግዚያብሔርን አመሰግናለው: እርጋታህ ና ጨዋነትህ… ብቻ ተባረክ

  • @belaynehasfaw323
    @belaynehasfaw323 Рік тому +2

    እረፍት ግን እጁን ዘረጋ ከሰማያት
    እኔን ሊያወጣ

  • @Eliasshibr
    @Eliasshibr Рік тому +1

    what blessed song praise God .................................................

  • @rahielkibreab5699
    @rahielkibreab5699 2 роки тому +1

    Mezmurocheh betam ergata slalachew des new yemilgn tebark

  • @ruhamafikru1387
    @ruhamafikru1387 3 роки тому +3

    Tebarek Getaye tebarek...tebarek Eyesus tebarek....Amenn

  • @MuleDerese
    @MuleDerese 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 2 роки тому +1

    Amennnnnnnn haleluyaaaaa kibr lanite yihun🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭 geta silene yalhonkew min ale😭😭😭😭 josye tebarek

  • @solomonayalew4434
    @solomonayalew4434 3 роки тому +1

    Wow wwwwwwwwww wow biro Gena bizu entebikalen adades siraweche tebarek wendema

  • @hannabekele
    @hannabekele Рік тому +1

    Kefite kefite kefite get a wetana
    Eshohun Hulu anesasana adeladelew hiwote kena
    yimeragn jemere be dile godana
    Eredatye honehelegn teshekemeh
    Teshelemeh ashagerekegn alnedefegn ebabe gintu mech agegnegn ende mignotu

  • @mekiyastadesse3442
    @mekiyastadesse3442 3 роки тому +6

    ጆሲ የጌታ ልጅ በመዝሙርህ ተባርኬበታለሁ። ዘመንህን በሙሉ ጌታ እግዚአብሔር ይባርከው !

    • @ayubceramic1521
      @ayubceramic1521 Рік тому

      ተባረክ ዘመንህን በሙሉ ጌታ እግዚኣብሔር ይባርክህ

    • @amityyelebe1965
      @amityyelebe1965 2 місяці тому

      ዘመንክ ይባረክ አረብ ሀገር ሆኝ በጣም ነበር የምሰማው በጣም ነበር የምፅናናው እግዚአብሔር ይባርክ ❤❤

  • @user-cg6dc2iq2z
    @user-cg6dc2iq2z 9 місяців тому +1

    Wudddd nw miyadergih josiye❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🎶🎶🎶🎶🎶

  • @selamselam8290
    @selamselam8290 4 роки тому +2

    Zemenih yibarek wondimachin tebarek tsegaw yibzalki

  • @barkotd598
    @barkotd598 2 роки тому +2

    የሚባርክ መዝሙር

  • @temesghengebremedhin1923
    @temesghengebremedhin1923 2 роки тому +2

    YOU ARE SO BLESSED MORE BLESSING MY JOSSY

  • @eyesusgetanewmezmurchannel
    @eyesusgetanewmezmurchannel Рік тому +1

    ቪሲዲ / ዲቪዲ ሙሉ አልበምም አለን

  • @eskedarzeleke2931
    @eskedarzeleke2931 3 роки тому +3

    " Ante selene yalhonkew men ale" Hallelujah.........

  • @mulayeferde3203
    @mulayeferde3203 3 роки тому +2

    God bless you bro

  • @sintayehueegiju4856
    @sintayehueegiju4856 4 роки тому +2

    ተባረክ እየሱሴ

  • @mekdiyene280
    @mekdiyene280 3 роки тому +1

    geta kef kef kef kef kef kef kef lezelealem belelegn abate.....

  • @yayedaraje7687
    @yayedaraje7687 3 роки тому +2

    HALELUJA

  • @haregayelign6186
    @haregayelign6186 Рік тому

    ተባርኬበታለሁ 🙏

  • @yirgalembirhanu6601
    @yirgalembirhanu6601 3 роки тому +1

    geta yibarik esk degagime simihn libarikew endant yale geta bayne silalayew kesikash alfeligm anten lemasgen kef belilgn geta eliliiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiii tebarek eyesus

  • @mekidelawittusho5175
    @mekidelawittusho5175 3 роки тому +2

    Ameen Ameen Ameen 🙏🙏🙏😭😭😭

  • @mulukennigatu4244
    @mulukennigatu4244 3 роки тому +2

    Wow jesues is my life

  • @mahletalemu6422
    @mahletalemu6422 2 роки тому +1

    So Blessed

  • @jeritilahun142
    @jeritilahun142 3 роки тому +1

    Berk bele

  • @sintayehueegiju4856
    @sintayehueegiju4856 4 роки тому +3

    አሜን

  • @bamsog4119
    @bamsog4119 3 роки тому +2

    Hallelujah!!

  • @awetinobokre6255
    @awetinobokre6255 3 роки тому +3

    Amen 🙏

  • @muluneshkebede3059
    @muluneshkebede3059 2 роки тому

    Amazing

  • @eyesusgetanewmezmurchannel
    @eyesusgetanewmezmurchannel Рік тому +1

    እነዚህ ኦሪጂናል ቪሲዲዎች እናንተ / ሌላ ሰው ጋ አሉ? በጣም ስፈልጋቸው ነበር ። እባካችሁ አፋልጉኝ
    1. መዝሙር ኮሌክሽን ቪሲዲ - ይብራ ብለሃል 1999 ዓ.ም / 2007 (ያሉበት ዮሴፍ በቀለ፣ ዮናስ ፍቃዱ / ዋይ ኤም ኤም (YMM) ዲጂታል ፒክቸርና ፊልም ስቱዲዮ፣ ያሬድ ማሩ፣ ፀሎት ስዩም፣ ታጋይ ወ/ማሪያም፣ ኤፍሬም አለሙና ተመስገን ማርቆስ)
    2. ፓስተር ዳዊት ሞላልኝ ቁጥር 2 ቪሲዲ - እግዚአብሔር ብሎኛል አትሸበር 2000 ዓ.ም / 2008

  • @yayedaraje7687
    @yayedaraje7687 3 роки тому +2

    HALELUJA

  • @ashenafigeberemariyammulug9985

    አሜን