Christian Gospel songs lyrics
Christian Gospel songs lyrics
  • 19
  • 210 173
ዘማሪ ዮሴፍ ፡ አያሌው Yoseph Ayalewu Volume 2 ሰው ፡ አይረሳም Sew Ayresam Lyrics
ሰው ፡ አይረሳም ፡ ጌታ
ሰው ፡ አይረሳም ፡ ኢየሱስ
ሰው ፡ አይረሳም ፡ ጌታ
ሰው ፡ አይረሳም ፡ ኢየሱስ
እንደ ፡ ሰው ፡ አይደለም ፡ ጌታ
እንደ ፡ ሰው ፡ አይደለም ፡ ኢየሱስ
እንደ ፡ ሰው ፡ አይደለም ፡ ጌታ
እንደ ፡ ሰው ፡ አይደለም ፡ ኢየሱስ
ፍቅሩ ፡ አይቀዘቅዝ ፡ ወረት ፡ አያውቀው
እንደ ፡ ጌታ ፡ ያለ ፡ የትም ፡ አይገኝም
የተናገረውን ፡ ቃሉ ፡ ይፈጽማል
ተናግሮ ፡ ማድረግ ፡ እርሱ ፡ ብቻ ፡ ያውቃል
ሰው ፡ አይረሳም ፡ ጌታ
ሰው ፡ አይረሳም ፡ ኢየሱስ
ሰው ፡ አይረሳም ፡ ጌታ
ሰው ፡ አይረሳም ፡ ኢየሱስ
እንደ ፡ ሰው ፡ አይደለም ፡ ጌታ
እንደ ፡ ሰው ፡ አይደለም ፡ ኢየሱስ
እንደ ፡ ሰው ፡ አይደለም ፡ ጌታ
እንደ ፡ ሰው ፡ አይደለም ፡ ኢየሱስ
ማክበርና ፡ ማንሳት ፡ ጌታ ፡ ያውቅበታል
እርሱን ፡ የተጠጋ ፡ የቱ ፡ መሽቶበታል
እንደ ፡ ንጋት ፡ ብርሃን ፡ ክብሩ ፡ እየጨመረ
አቀማጥሎ ፡ ያኖራል ፡ እንዲህ ፡ እያከበረ
#ሰውአይረሳም ፡ ጌታ
ሰው ፡ አይረሳም ፡ ኢየሱስ
#ሰውአይረሳምጌታ
ሰው ፡ አይረሳም ፡ ኢየሱስ
#እንደሰውአይደለም ፡ ጌታ
እንደ ፡ ሰው ፡ አይደለም ፡ ኢየሱስ
እንደ ፡ ሰው ፡ አይደለም ፡ ጌታ
እንደ ፡ ሰው ፡ አይደለም ፡ ኢየሱስ
የቱነው ፡ የተረሳ ፡ ማነው ፡ የሚጸጸት
ሳይታሰብ ፡ ኖሮ ፡ ጊዜው ፡ ያለፈበት
የተጣለው ፡ ይልቅ ፡ ከፍ ፡ ከፍ ፡ አድርጐ
ደስታ ፡ ይሰጠዋል ፡ እንባን ፡ ከዓይኑ ፡ ጠርጐ
ሰው ፡ አይረሳም ፡ ጌታ
ሰው ፡ አይረሳም ፡ ኢየሱስ
ሰው ፡ አይረሳም ፡ ጌታ
ሰው ፡ አይረሳም ፡ ኢየሱስ
እንደ ፡ ሰው ፡ አይደለም ፡ ጌታ
እንደ ፡ ሰው ፡ አይደለም ፡ ኢየሱስ
እንደ ፡ ሰው ፡ አይደለም ፡ ጌታ
እንደ ፡ ሰው ፡ አይደለም ፡ ኢየሱስ
አይጠረጠርም ፡ ይታመናል ፡ እንጂ
እንኳን ፡ ቤቱ ፡ ኖሮ ፡ አድጐ ፡ በእርሱ ፡ እጂ
ያሳልፍለታል ፡ ዘመኑን ፡ በተድላ
እርዳኝ ፡ ብሎ ፡ መጥቶ ፡ የቱ ፡ ሰው ፡ ተጐዳ
ሰው ፡ አይረሳም ፡ ጌታ
ሰው ፡ አይረሳም ፡ ኢየሱስ
ሰው ፡ አይረሳም ፡ ጌታ
ሰው ፡ አይረሳም ፡ ኢየሱስ
እንደ ፡ ሰው ፡ አይደለም ፡ ጌታ
እንደ ፡ ሰው ፡ አይደለም ፡ ኢየሱስ
እንደ ፡ ሰው ፡ አይደለም ፡ ጌታ
እንደ ፡ ሰው ፡ አይደለም ፡ ኢየሱስ
#yosephayalewu #yosephayalew #yosefayalew #sewuayiresam #sewuayresam #christianmezmur #christiansongs #mezmurlyrics #protestantsongs #protestanmezmur
Переглядів: 3 017

Відео

ትቼለታለሁ ( #Ticheletalehu ) - ቃልኪዳን ፡ ጥላሁን / mezmur lyrics
Переглядів 6 тис.2 роки тому
ትቼለታለሁ ፡ የእኔን ፡ ጉዳይ #ትቼለታለሁ ፡ የእኔን ፡ ታሪክ (፪x) መላ ፡ አለው ፡ እንዴት ፡ እንደሚያደርግ ፡ ያውቃል ዘዴ ፡ አልው ፡ እንዴት ፡ እንደሚያደርግ ፡ ያውቃል (፪x) መላ ፡ አለው ፡ የእኔ ፡ ጌታ ፡ ዘዴ ፡ አለው መላ ፡ አለው ፡ የእኔ ፡ ጌታ ፡ ዘዴ ፡ አለው እንደ ፡ መላው ፡ ያርግ ፡ ዘንድ ፡ እንደ ፡ መላው እንደ ፡ ዘዴው ፡ ያርግ ፡ ዘንድ ፡ እንደ ፡ ዘዴው (፬x) ይፈታዋል ፡ ማኅተሙን ፡ ለሰው ፡ ግራ ፡ የገባውን ይችለዋል ፡ ከባባዱን ፡ ሰው ፡ ሁሉ ፡ ያልቻለውን ትቼለታለሁ ፡ የእኔን ፡ ጉዳይ ትቼዋለታለሁ ፡ የእኔን ፡ ታሪክ (፪x) መላ ፡ አለው ፡ እንዴት ፡ እንደሚያደርግ ፡ ያው...
ተመቸኝ ፡ ቤትህ (Temechegn Bieteh) - ዮሴፍ ፡ አያሌው
Переглядів 7 тис.2 роки тому
#dollyParton #christian #gospel #songs #amharicmezmur #gospelsonglyrics #mezmurlyrics #yospehayalew #laychelimibigne #tebarekgetaye #Jesusislord #christianmezmur #protestanmezmur #mezmurlyrics #Godblessyou #yospehayalew #laychelimibigne #tebarekgetaye #Jesusislord #christianmezmur #protestanmezmur #mezmurlyrics #Godblessyou #oldchristianmezmur #gospelsong #gospelsonglyrics #christiansongs #chri...
Eyob Ali - Ejig Likeh lyircs christian mezmur
Переглядів 2,8 тис.2 роки тому
#ባንተመንፈስየተነካ ቦታ አይመርጥም የማምለኪያ ይዘምራል በዋለበት አያስችለው የሆንክለት ባንተ መንፈስ የተነካ ቦታ አይመርጥም የማምለኪያ ይዘምራል በሄደበት አያስችለው የሆንክለት በመንፈስህ ዝናብ የረሰረሰ ሰው ዛሬም አንተን ነገም አንተን አንተን ነው የሚለው(x2) እኔም አንተን አንተን አንተን አንተን ይልብኛል ልቤ(x2) #እጅግልቀህበሃሳቤ (x5) ደግሞ ልቀህ በሃሳቤ #እጅግልቀህ በሃሳቤ መንፈስህ ከላይ ሲያገኘኝ ያሰረኝ ነገር ተፈታ ክብርህ ነፍሴን አበራት እንደ ጠዋት ፀሃይ ወገግታ ካንተጋ ውሎ እንዳደረ ፀዳልክ ፊቴ ላይ ቀርቶ ፍጥረት በሙሉ ተገርሟል (መልኬ ላይ መልክክን አይቶ)(x2) አልናግርም እንዲ ነው ብዬ ፍቅሩ ...
ይሄ ፡ ነው ፡ የገባኝ (Yihie New Yegebagn lyrics) - ዮሴፍ ፡ ካሳ
Переглядів 3 тис.3 роки тому
ውሰድልኝ ዛሬ ከነፍሴ የሆነ አምልኮዬን አላገናኘውም ከሁኔታ ጋራ ዝማርዬን ተላንት አመስግኜ ዛሬን አላማህም እንዲህ ብዬ ይጨምራል እንጂ አላሳንሰውም ምስጋናዬ የማየው ነገር ከምስጋናዬ አያግደኝም የምሰማው አንተን ከማምለክ አያስቆመኝም ምድረበዳዬን አለምልሞታል እያየ አይኔ በህሩን ከፍሎ ያሻግረኛል አምናለሁ እኔ አዝ፦ #ይሄነውየገባኝ ዝም ብሎ #መዘመር ሁኔታው እያለ #እግዚአብሔርንማክበር (፪x) የለመንኩትን የጠየኩትን ጥያቄ ሁሉ ከምስጋና ጋር እጠብቃለሁ አምኜ ቃሉን የከበደኝን ሸክሜን ሁሉ በእርሱ ላይ ጥዬ በአንዳች ነገር አልጨነቅም አለ ጌታዬ አዝ፦ ይሄ ነው የገባኝ ዝም ብሎ መዘመር ሁኔታው እያለ እግዚአብሔርን ማክበር (...
የዘለዓለም ፡ ፈጣሪ (Yezelalem Fetari) - ሀና ፡ ተክሌ Hana Tekle
Переглядів 15 тис.3 роки тому
#እግዚአብሔር ፡ በይሁዳ ፡ የታወቅህ ድንኳንህ ፡ በሳሌም ፡ ማደሪያህ ፡ በጽዮን አንተ ፡ ብርሃን ፡ ተላብሰህ ፡ ደምቀህ ግርማዊነትህ ፡ ከዘለዓለም ፡ ተራሮች ፡ ሁሉ ፡ ይልቃል ልበ ፡ ሙሉ ፡ የሆኑት ፡ ሁሉ ፡ አለቁ ከተግጻጽህ ፡ የተነሳ ፡ ፈረስና ፡ ፈረሰኛው ጭልጥ ፡ ድብን ፡ ብለው ፡ ተኙ የያዕቆብ ፡ አምላክ ፡ ሆይ በአንተ ፡ ፊት ፡ ማንስ ፡ መቆም ፡ ይችላል (፪x) መፈራት ፡ ያለብህ ፡ አንተ ፡ ብቻ መወደስ ፡ ያለብህ ፡ አንተ ፡ ብቻ እልሃለው ፡ ዛሬም ፡ እኔም ፡ ቆሜ አንተው ፡ በሰጠኸኝ ፡ ዘመንና ፡ ቅኔ ልዑል ፡ ሆይ ፡ #ማደሪያህ ይባረክ ቅዱስ ፡ ሥምህ ፡ ይባረክ ልዑል ፡ ሆይ ፡ ማደሪያህ ፡ ይባ...
Daniel Amdemichael የሆነኝ ፡ ጥላ (Yehonegn Tela) - ዳንኤል ፡ አምደሚካኤል
Переглядів 12 тис.3 роки тому
#yospehayalew #tebarekgetaye #Jesusislord #mezmurlyrics #gospelsonglyrics #ላይጨልምብኝ #mihiretueyasdenekegne #oldprotestantsong #oldmezmur #daniel #danielamdemichael # ዳንኤልአምደሚካኤል #yehonegnetila #christianmezmur #christiansongs #christianchurch #protestantsongs #protestant #protestantmezmur #gospelsongs #godislove #godisgood በምድረ ፡ በዳ ፡ የሆነኝ ፡ ጥላ ያኔ ፡ የተሸከመኝ ፡ ሆኖኝ ፡ ከለላ (፪x) ዛሬም ፡ ኢየሱስ ፡ ከእኔ ፡ ጋር ...
አንተው ፡ ነህ ፡ ጌታዬ (Antew Neh Gietayie) - ዳግማዊ ፡ ጥላሁን Gieta Ale Kegonie
Переглядів 12 тис.3 роки тому
አንተው ፡ ነህ ፡ የእኔ ፡ መደገፊያ (፪x) #እግዚአብሔርትክክልነው ፡ ነገር ፡ ሁሉ ፡ ለበጐ ፡ ነው ማን ፡ ይቀራል ፡ እንባው ፡ ፈሶ ፡ ይታበሳል ፡ ቀኑ ፡ ደርሶ መታመኛው ፡ #እግዚአብሔር ፡ ማረፊያውም ፡ ከጥላው ፡ ሥር በኩፉ ፡ ቀናት ፡ ከጐኑ ፡ ሆኖለታል ፡ በዘመኑ አዝ፦ አንተው ፡ ነህ ፡ #ጌታዬ ፡ መተማመኛዬ (፪x) ጌታዬ ፡ መተማመኛዬ (፬x) እንዳተ ፡ ያለ ፡ #መልካም ፡ ለሰው ፡ የሚራራ የተዋረደውን ፡ ደርሶ ፡ የሚያኮራ አላገኘሁም ፡ እኔስ ፡ እስከ ፡ እድሜዬ ፡ ልክ እወድሃለሁኝ ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ የኔ ፡ አምላክ አዝ፦ አንተው ፡ ነህ ፡ ጌታዬ ፡ መተማመኛዬ (፪x) ጌታዬ ፡ መተማመኛዬ (፬x) ቅ...
ምህረቱ (Meheretu) - ዳንኤል ፡ አምደሚካኤል
Переглядів 8 тис.3 роки тому
ምህረቱ ፡ እያስደነቀኝ ፡ ለጌታዬ ፡ መዝሙር ፡ ባመጣ ሊያነቃቃኝ ፡ የአምላኬ ፡ መንፈስ ፡ ሊዳስሰኝ ፡ በእኔ ፡ ላይ ፡ ወጣ እዚህ ፡ አይደርስም ፡ ዋጋም ፡ የለውም ፡ በሰዎች ፡ አፍ ፡ የተባለን ፡ ሰው አይገርምም ፡ ዎይ ፡ በቸርነቱ ፡ ለእርሱ ፡ ክብር ፡ ጌታ ፡ ሲያነሳው አይገርምም ፡ ዎይ (፬x) አይደንቅም ፡ ዎይ (፬x)ምህረቱ ፡ እያስደነቀኝ ፡ ለጌታዬ ፡ መዝሙር ፡ ባመጣ ሊያነቃቃኝ ፡ የአምላኬ ፡ መንፈስ ፡ ሊዳስሰኝ ፡ በእኔ ፡ ላይ ፡ ወጣ እዚህ ፡ አይደርስም ፡ ዋጋም ፡ የለውም ፡ በሰዎች ፡ አፍ ፡ የተባለን ፡ ሰው አይገርምም ፡ ዎይ ፡ በቸርነቱ ፡ ለእርሱ ፡ ክብር ፡ ጌታ ፡ ሲያነሳው አይገርምም ፡...
አበቃ (Abeqa) Abeka lyrics video - መስፍን ፡ ጉቱ - Mesfin Gutu lyrics
Переглядів 37 тис.3 роки тому
አበቃ (Abeqa) - መስፍን ፡ ጉቱ አበቃ ፡ አከተመ ፡ በተባለ ፡ ጊዜ ማነው ፡ ለእኔስ ፡ ፈጥ ፡ የደረሰው አበቃ ፡ አከተመ ፡ በተባለ ፡ ጊዜ ማነው ፡ ለእኔስ ፡ ፈጥ ፡ የደረሰው ጌታ ፡ እኮ ፡ ነው ጌታ ፡ እኮ ፡ ነው ፡ አሃ ጌታ ፡ እኮ ፡ ነው ጌታ ፡ እኮ ፡ ነው ፡ አሃ ጌታ ፡ እኮ ፡ ነው ጌታ ፡ እኮ ፡ ነው ፡ አሃ ጌታ ፡ እኮ ፡ ነው ይህን ፡ ያደረገው እስራቴን ፡ ፈተህ ፡ ቀንበሬን ፡ ሰብረህ ያስጨነቀኝ ፡ ጠላት ፡ ከእግሬ ፡ ሥር ፡ ጥለህ ዛሬማ ፡ ቀና ፡ አልኩኝ ፡ ይኸው ፡ በኢየሱስ ዘለዓለም ፡ ልገዛ ፡ ልስገድልህ እስራቴን ፡ ፈተህ ፡ ቀንበሬን ፡ ሰብረህ ያስጨነቀኝ ፡ ጠላት ፡ ከእግሬ ፡ ሥር ...
ሥራዬን ፡ የሠራህልኝ (Serayien Yeserahelegn) Lyrics- ዮሴፍ ፡ አያሌው/ Yoseph Ayalew songs
Переглядів 9 тис.3 роки тому
#ሥራዬንየሠራህልኝ (#SerayienYeserahelegn) - ዮሴፍ ፡ አያሌው/ #YosephAyalew ሥራዬን ፡ የሠራህልኝ ፡ መንገዴን ፡ ያቀናህልኝ ሥራዬን ፡ የሠራህልኝ ፡ መንገዴን ፡ ያቀናህልኝ አማኑኤል ፡ ከፍ ፡ በልልኝ አማኑኤል ፡ ከፍ ፡ በልልኝ ኢየሱሴ ፡ ከፍ ፡ በልልኝ የእኔ ፡ #ጌታ ፡ ከፍ ፡ በልልኝ ተራራውን ፡ ንዶ ፡ ሜዳ ፡ ከአደረገው መራመድ ፡ ብቻ ፡ ነው ፡ ከእኔ ፡ ሚጠበቀው ተራራውን ፡ ንዶ ፡ ሜዳ ፡ ከአደረገው መራመድ ፡ ብቻ ፡ ነው ፡ ከእኔ ፡ ሚጠበቀው ጐዳናዬ ፡ ቀንቶ ፡ ተራመድ ፡ ብሎኛል ከእኔ ፡ ጋር ፡ ስላለ ፡ ማን ፡ ይቃወመኛል ጐዳናዬ ፡ ቀንቶ ፡ ተራመድ ፡ ብሎኛል ከእኔ ፡ ጋር ...
ላይጨልምብኝ (Laychelemebegn) - ዮሴፍ ፡ አያሌው Yoseph Ayalewu - Layichelimibigne lyrics
Переглядів 75 тис.4 роки тому
#yospehayalew #laychelimibigne #tebarekgetaye #Jesusislord #christianmezmur #protestanmezmur #mezmurlyrics #Godblessyou #oldchristianmezmur #gospelsong #gospelsonglyrics #christiansongs #christianchurch #ላይጨልምብኝ ፡ አንዴ ፡ አብርቶት ፡ #ጌታ ፡ ነገሩን ፡ ሁሉ ፡ ገልብጦ (፪x) ያለፈውን ፡ እንዳላስበው ፡ እንቅፋቶቹን ፡ አነሳሳቸው (፪x) ጨለማዬን ፡ አበራኸው ፡ እንደፈሳሽ ፡ አሳለፍከው ጐህ ፡ ቀደደ ፡ ቀን ፡ ሊወጣ ፡ ማረፊያዬ ፡ ዘመን ፡ መጣ መኖሪያዬ ፡ አንተ ፡ ሆንክልኝ ፡ ከጭንቀቴ ፡ ...
Zach William Fear is a liar lyrics Christian song / English protestant mezmur with lyrics
Переглядів 2214 роки тому
When he told you you're not good enough When he told you you're not right When he told you you're not strong enough To put up a good fightWhen he told you you're not worthy When he told you you're not loved When he told you you're not beautiful That you'll never be enoughFear, he is a liar He will take your breath Stop you in your stepsFear he is a liar He will rob your rest Steal your happines...
Zach Williams& Dolly Parton gospel song/There was Jesus lyrics/english protestant mezmur with lyrics
Переглядів 1,1 тис.4 роки тому
#ThereWasJesus #ZachWilliams & #DollyParton #Best2020gospelsongs. #Christiansong #lyricsmade. #christianmezmur #christiansongs #christianchurch #God #Bless You
እግዚዓብሄር ፡ ትልቅ ፡ ነው (Egziabhier Teleq New lyrics) - ተስፋዬ ፡ ጫላ Tesfaye Challa lyrics
Переглядів 3694 роки тому
እግዚዓብሄር ፡ ትልቅ ፡ ነው (Egziabhier Teleq New lyrics) - ተስፋዬ ፡ ጫላ Tesfaye Challa lyrics
DAniel Amdemichael Old Gospel Songs Mezmur collection 1
Переглядів 1,8 тис.4 роки тому
DAniel Amdemichael Old Gospel Songs Mezmur collection 1
Tekeste Getnet songs- Alresawum lyrics Mezmur
Переглядів 1,7 тис.4 роки тому
Tekeste Getnet songs- Alresawum lyrics Mezmur
Ephrem Alemu Zendiroma Ethiopian Gospel song lyrics/ Protestant Mezmur Lyrics
Переглядів 13 тис.4 роки тому
Ephrem Alemu Zendiroma Ethiopian Gospel song lyrics/ Protestant Mezmur Lyrics