የክብር ዶክትሬት አይገባህም ተባለ - በኃይሉ ገ/መድን - ህዝብ እንዳከበረህ በክብርህ ልክ ኑር | ጦቢያ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 гру 2024

КОМЕНТАРІ •

  • @NewNew-bt7tj
    @NewNew-bt7tj Рік тому +8

    ሀቁን አዉረቶ እመሸበት ማደር አለ ያገሬ ሰዉ በሚገባ ነግካቸዉ

  • @yohannesmitslal9768
    @yohannesmitslal9768 Рік тому +2

    Amazing message . የገባው ገብቶታል።

  • @ምስጋና-ጨ9ዘ
    @ምስጋና-ጨ9ዘ Рік тому +10

    የኛም ጠቅላይ ሚንስትር እንዲሁነው አለስልሶ የተጫወተብን ፈጣሪ የሱንም ያሳየን

    • @solomonkidane5448
      @solomonkidane5448 Рік тому

      አንተ አስተሳሰብህም ሆነ አስተዳደግህ የጋማ ከብት አይነት በመሆኑ ስድነት ያይልብሐል። ለዚህም ነው ሰዋዊ ነገር የማይገባህና ባልገባህና ባልተረዳህው ነገር ሁሉ በአፍህ ስታንዛርጥ የምትውለው። ጌኛ!!!

  • @learntulearn848
    @learntulearn848 Рік тому +6

    What a GREAT MAN
    Thank you Sir 👍

  • @EliasNega-e7w
    @EliasNega-e7w Рік тому +25

    የገባው አሜን ይበል
    ሀገር በጥንቃቄ መምራት ካልቻልክ የኖቤሉንም ሽልማት ትቀማለህ እንደማለት ነው

    • @NewNew-bt7tj
      @NewNew-bt7tj Рік тому +2

      በቀሙት

    • @azebbekele4300
      @azebbekele4300 Рік тому +2

      ትክክል

    • @abusumeya8911
      @abusumeya8911 Рік тому +3

      ቢቀሙትማ ነፍሱን ስለሚወድ ያብድልንና እንላቀቀው ነበር

  • @TK-hn2wf
    @TK-hn2wf Рік тому +1

    ይህ ሰው ሁል ጊዜ ጥሩ ንግግር ያደርጋል። ከንግግሩ ጋር የተያያዙት ሰዎች በቁም ነገር እንደሚመለከቱት ተስፋ አደርጋለሁ።

  • @betselottadesse4391
    @betselottadesse4391 Рік тому +3

    እኛ ሀገር በዘመድ ነው ወዳጄ ለማንኛውም እናመሰግናለን❤

  • @milionephrem489
    @milionephrem489 Рік тому +1

    አውርቶ አደርና ተጎልቶ ሰሚ ከበዛ ያቺ ሀገር አበቃላት😢

  • @idrismuhe1320
    @idrismuhe1320 Рік тому +18

    ጅብ ሳይበላ ጅብ ለመሰለዉ ለደደበ እሸቱ ይሁንልን እናመሰግናለን።

  • @ayenachewkore3526
    @ayenachewkore3526 Рік тому +1

    እኛ ሀገረ እንደዚህ እንደቀለለ አይቀርም ሁሉም እንደ ችሎታው እንደ ብቃቱ የሚመዘንበት ግዜ ይመጣል ዶክተሬት የማንም መጫወቻ ሆኖ አይቀርም እናመሰግናለን።

  • @asresbitew7105
    @asresbitew7105 Рік тому +3

    ጥሩ ማብራሪያ ነው ወንድማችን የለገሠን። ለኔ አግራሞት የፈጠረብኝ:- የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ በራሱ ገና የ"Phd" ማስተማር ፕሮግራም ሳይኖረወው እንዴት የክብር ዶክትሬት መስጠት እንደቻለ ነው። ያልተገባ እሽቅድድም በዩኒቨርስቲው እየተንፀባረቀ መሆኑን ያሳብቅበታል።

  • @amannisrra3985
    @amannisrra3985 Рік тому +5

    ትችላለክ ከምር!! @ በሃይሉ ገ/መድህን❤

  • @HABESHAINSIDER
    @HABESHAINSIDER Рік тому +3

    አንተ ሰው ተባረክ ፣

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Рік тому +3

    ትልቅ መልእክት ነው❤

  • @takelealemu1484
    @takelealemu1484 Рік тому

    ድንቅ ወግ አዋቂ።

  • @bernardosa6690
    @bernardosa6690 Рік тому

    Congratulations from West Africa to the Young Lady with africn locks She looks very beautifull

  • @wollomizan03
    @wollomizan03 Рік тому +5

    በቃ ትችላለህ ወዳጀ 💪💪 ግን አንድ ነገር አጠፋህ የክብር ማስትሬት አለ ብለህ ጠቁመህ ቀጣይ አመት ሰኔ ማስትሬት በማስትሬት 😂😂

  • @gezishyoutube7044
    @gezishyoutube7044 Рік тому +1

    Wow bexam desi yilal ❤❤❤❤❤

  • @sisayassefa7106
    @sisayassefa7106 Рік тому

    የአብይ አህመድም አጭበርብሮ የወሰደው የስላም ኖቤል ሽልማት እንደሚመለስ እንጠብቃለን

  • @cruzeship9426
    @cruzeship9426 Рік тому +1

    Here comes the Legend. 🙏

  • @hardsg
    @hardsg Рік тому

    ታረቀኝ እንደገባው ሰው ሲስቅ ሳይገርመኝ አላለፈም።

  • @gemechukeneni5887
    @gemechukeneni5887 Рік тому

    እኔን የገረመኝ በመደበኛ መንገድ (በካሪኩለም ደረጃ) ዶክተረት ዲግሪ መስጠት ያልጀመረ የኛው አንድ ዩኒቨርሲቲ ለአንድ የኛው ሰው የክብር ዶክተረት እንዲሰጥ መደረጉ ነው፤ በእኛው ሀገር፡፡

  • @Danielasham
    @Danielasham Рік тому +6

    A committee is a group of the unprepared, appointed by the unwilling to do the unnecessary.
    Fred Allen

  • @tadesseayele8914
    @tadesseayele8914 Рік тому

    የክብር ዶክትሬት እኛ አገር በብሄር ነው

  • @hbtamu5332
    @hbtamu5332 Рік тому

    እንዲህ ንገርልን ❤❤❤

  • @Haile-tn1qm
    @Haile-tn1qm Рік тому

    ይድረሥ ለዩኒቨርስቲዎቻችን

  • @girmakirose6696
    @girmakirose6696 Рік тому

    ልክ እንደ ሀይል ገብረስላሴ ማለት ነው ።

  • @tesfaneshyohannis4871
    @tesfaneshyohannis4871 Рік тому

    ዋው

  • @sewaweq7653
    @sewaweq7653 Рік тому

    ጥበበኛ ለመሆን ወይም የጥበብ ሥራ ለመግለጽ የግድ ጠማማ ወልካፋና እብድ መሆን 5:10 5:19 5:22 የግድ ነው?

  • @amanueleyasu7014
    @amanueleyasu7014 Рік тому +4

    በኃሉ ገ/መድን አንደበተ እርቱ ስሰማክ በደስታ ነው

  • @zaid.0115
    @zaid.0115 Рік тому +1

    😂😂😂😂ተባረክልን😂😂😂😂 ትክክል

  • @teshomeashagere454
    @teshomeashagere454 Рік тому +3

    አይ ባሀይሉ የክብር ማስተር አለ ብለሀል በል እንግዲህ የሀገሪቱን ከፍተኛ የት/ተቆማት ሰኔ ላይ የክብር ማሰተረ ይዘው አንደሚመጡ ጠብቅ

    • @azebbekele4300
      @azebbekele4300 Рік тому

      አይቀርም ኢንጅባራ ሰምተሀል

  • @AshKunbi-yf4xl
    @AshKunbi-yf4xl Рік тому

    Il migliore di sempre! lunga vita a te .

  • @AsdAsd-tb5fo
    @AsdAsd-tb5fo Рік тому +2

    💪💪💪👏👏👏❤❤

  • @abesineya6344
    @abesineya6344 Рік тому +3

    ያ ል ሰ ማ ጆ ሮ ከ ጎ ረ ቤ ት ያ ጣ ላ ል ይ ባ ላ ል

  • @Bio650
    @Bio650 Рік тому

    Honorary field marshal started in Ethiopia

  • @aman7077
    @aman7077 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Omer-np3rn
    @Omer-np3rn Рік тому

    አንት ፋኖ ጀዝባው ጠፍቷል ካልክ ወር አለፈህ ፋኖ ግን አሁንም አለ።

  • @eyerusalemhunt1096
    @eyerusalemhunt1096 Рік тому

  • @nigusuderese1608
    @nigusuderese1608 Рік тому

    Gash Bahayilu edme yisln.xre haq new yihe!!!

  • @אילהואנקהונה
    @אילהואנקהונה Рік тому

    👍

  • @weldetekelhaimanotwegebrem1284
    @weldetekelhaimanotwegebrem1284 27 днів тому

    አዲስ አበባ ዮንቨርስቲ መቸ ነው ለአብይ የሰጠውን የክብር ዶክትሬት የሚያነሳው?

  • @KhalidKhalid-qt7ci
    @KhalidKhalid-qt7ci Рік тому +2

    በወቅቱ ያለውን እውቀትን ያላገናዘበ ስጦታ በምሁር ሲገለጽ ሆድ ይሞላል

  • @eshetewoldeyes1264
    @eshetewoldeyes1264 Рік тому

    እንተም ረግጥህኝ አለየሁም ብለህኛል።

  • @linaramza672
    @linaramza672 Рік тому

    😮😮😮😮😮😮

  • @sumeyanuredin8458
    @sumeyanuredin8458 Рік тому +1

    ዴክትሬት እንደ ለማ መገርሳ ከሆነ ለራሳዬ አልመኘውም።

  • @NewNew-bt7tj
    @NewNew-bt7tj Рік тому +4

    የመጅሊሳቺን ዶክትሬት የተሰጣቺሁት አይገባቺሁሞ በአሜሪካን ሀገር በድር. የሚባል ድርጂት ለማይገባቸዉ ሰወች ነዉ የሰጠህዉ ሞን ሰርተዋል ሞን አድርገዋል? ከ30 በላይ መስጊድ አሰፈረሰዋል ዪህነዉ ያሰጣቸዉ ???????

  • @betselottube7055
    @betselottube7055 Рік тому

    ዛሬ በሃይሉ ዝቅ አልክብኝ ላንተ እና ለመሰሎችህ አሜሪካን አገር የሚሰራ ሁሉ ልክ ነው ነጭ አምላኪ አለም እየታመሰች ያለችው አንተ በምታመልካት አሜሪካ ነው ከአሜሪካ ውጪ አለም ሰላም ናት ኢትዮጵያ ውስጥ የሚሰራው ስህተት አሜሪካ የሚሰራ እውነት ያለው ማን ይሆን አንተና መሰሎችህ አይቼ የማልጠግብህ ሰው ዛሬ ከከፍታህ ተፈጠፈጥክ።

  • @eliasmiskir5990
    @eliasmiskir5990 Рік тому

    የኖቤል የሰላም ሽልማትስ?!?!!!!!

  • @yisaketeketsel8781
    @yisaketeketsel8781 Рік тому

    ሁሉምለዘሩ.ነውየሚሰጡት

  • @tamratwolde8192
    @tamratwolde8192 Рік тому

    how about Nobel prize??

  • @sarabekele3347
    @sarabekele3347 Рік тому

    🇪🇹 ምነው እረከሰ??

  • @2408999924
    @2408999924 Рік тому

    DR h. abiy Ahmed ali

  • @yedani5574
    @yedani5574 Рік тому +1

    ምንአባቱ ሰርቶ ነው

    • @Eyosiasnab
      @Eyosiasnab Рік тому +4

      Gena satsema lemn techkolalhe😊

  • @sebalyoschenke1393
    @sebalyoschenke1393 Рік тому

    የክብር ዶክትሬት ዲግሪስ የሚገባው ለምሥራቅ፥ ለተስፋሁንና ለታሪክ አስተራዬ ነበር። ታሪክ እንኳ ቢሰጧትም አትቀበል ሕልሟ ሩቅ ስለሆን!!!

  • @amaremulugeta3079
    @amaremulugeta3079 Рік тому

    Werabecha

  • @bekalu6636
    @bekalu6636 Рік тому +4

    Notable people who have received honorary master's degrees include:
    Nelson Mandela
    Oprah Winfrey
    Malala Yousafzai
    Steve Jobs
    Bill Gates
    Michelle Obama

  • @amyjackson8185
    @amyjackson8185 Рік тому

    Yznashim nege yensal

  • @chonbelawbirhanu8791
    @chonbelawbirhanu8791 Рік тому

    አበሳው አረፈድክ እደ ሀዝቡ ቸኩለህ አመስግነህ አደህዝቡ አትሊስት አልተደበክም ዶክትሬቱ ግን አብይ ገልብጦ ተጠቀመው

  • @ኢየሱስይመጣል-ረ8ጰ

    20 80 ሙሉ በሙሉ ውሸት ነው አልተተገበረም ደሞ ልብስ ምናምን ይላል እንዴ በአመት አንድ ልብስ አንድ ጫማ እየሰጡ

  • @tselotshafi2339
    @tselotshafi2339 Рік тому

    Le Tedi afrom yesete ale eko

  • @henoktekle2885
    @henoktekle2885 Рік тому

    እውት ጋሼ በሃይሉ አንተ ቁጭ ቢል ኮዠቢን ነው የምትመስለጰኝ

  • @gudukassa7830
    @gudukassa7830 Рік тому

    እና

  • @habtamuabaye7629
    @habtamuabaye7629 Рік тому

    Wow Weg awaki

  • @amarewoldekidan9649
    @amarewoldekidan9649 Рік тому

    😂😂😂😂😂😂

  • @belaynehbayu4611
    @belaynehbayu4611 Рік тому

    ወዴት ወዴት ጠጋ: የአብቹን ኖቤል የክብር ዶክትሬት መናገርህ ነው:
    እድሉን ካገኘህ ጊዜ ሳይረፍድብህ ስርተህ አሳይ ወሬ ትችት አደከመን: ስርቶ የሚያሳይ ስው ነው ምንፈልገው ::ወሬ ይብቃ

  • @efaabera7602
    @efaabera7602 Рік тому

    ያልተማሩት የተማሩትን ስተቹ ቦዶነታቸውን በራሳቸው ሚዲያ ያውጁልናል።ሳያመዛዝኑ አጨብጫቢ ሁላ።

    • @iandi907
      @iandi907 Рік тому

      ምነው ኢፋ የክብር ማስትሬት ነው መሰለኝ ያለሽ 😂😂😂

    • @Itskidihere
      @Itskidihere Рік тому +1

      ምነው ዝናሸ ታያቸው እና አቶ ደበበ እሸቱ ቤተሰቦቼ ናቸው አልሸ

    • @ezanatesfaye4528
      @ezanatesfaye4528 Рік тому +2

      አጎትህ ገና ኖቤል ሽልማቱን ይመልሳል ምድረ ሌባ ሁላ😂😂😂😂

    • @fedluwabela9898
      @fedluwabela9898 Рік тому

      እና በራስ ቢላ መቆረጥ ይልሀል ይሄ ነው ፤፤፤፤ተምሬያለው ለማለት ነው

  • @hbtamu5332
    @hbtamu5332 Рік тому +1

    እንዲህ ንገርልን ❤❤❤

  • @mehubanassir6466
    @mehubanassir6466 11 місяців тому

    ❤❤❤❤

  • @hbtamu5332
    @hbtamu5332 Рік тому +6

    እንዲህ ንገርልን ❤❤❤