ቲክቶከሮች አለቀሱ ተረክ ሚዛን Salon Tere / TikTok Banned In US

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 121

  • @tube-vs2yl
    @tube-vs2yl 16 годин тому +43

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል የትውልድ መርዝ ።ብዞችን ያከሸፈ❤❤❤❤

  • @Sara-f2j9i
    @Sara-f2j9i 17 годин тому +82

    ኢትዮጵያ ነበር መዝጋት ምድረ ጋጠወጥ አርፈው ይቀመጡ ነበር

  • @jaharaAli
    @jaharaAli 18 годин тому +43

    እኳንም ቲክተክ ተጠቃሚ አልሆኮም እኔምለው ይህ ሁሉ ሰው ቲክተክ ተጠቃሚ ነው እኳንም ከነዝህ ሰወች ጋር ተደምሬ አልተቆጠርኩም አልሀምዱሊላህ ዘግቶ ባሳረፈን

    • @DavidTaye-ws6dk
      @DavidTaye-ws6dk 18 годин тому +2

      Enem altekemem bro yemche

    • @DrPhone-e5b
      @DrPhone-e5b 6 годин тому

      @@jaharaAli ere enem alew menem alxkem mare

    • @islamliyou
      @islamliyou 4 години тому +1

      አንተ ቲክቶክ ትላለህ እኔ በፌስቡክ ምክንያት እኔ ከአምስት አመት በፊት አዕምሮዬን ታምሜ ነበር።አሁን ግን ማህበራዊ ሚዲያ የሚባል ነገር ስለራኩኝ ጤናዬ ተመልሷል።
      ለልጆቼ ስልክ ከልክያለሁ።

  • @ማርሲላስኦሊቬራ
    @ማርሲላስኦሊቬራ 17 годин тому +47

    እሰይ እልልልልል ዝግት ይበል የሚያስፈራው ግን በዩቱቭ እንዳይመጡብን ነው

    • @edenengda2398
      @edenengda2398 9 годин тому +1

      አይመጡም TikTok የቻይና ስለሆነ ነው UA-cam የአሜሪካ ነው ።

  • @Selam-l6o
    @Selam-l6o 14 годин тому +18

    ተመስገን የምድረ ጨምላቃ ኮተታም ማፈንገጫ ነበር ከጥቅሙ ይልቅ ጉዳቱ ነው የበዛው በተለይ ለሀገራችን መጥፎ ተምሳሌት ለሆኑ ቲክቶከሮች 🙏🏾

  • @Temesgen1234
    @Temesgen1234 16 годин тому +21

    በጣም ደስስ ብሎናል

  • @FitfutLeg7577
    @FitfutLeg7577 12 годин тому +12

    እኛ ሐገር ለካ ባለጌዎች የሚሸለሙበት ታዋቂው ሚዲያችን ነው ወገን 🙏🙏🙏🙏🙏 ለትውልድ የሚያስብ መሪ ትውልድን ይታደጋል ምክንያቱም አድሱ ትውልድ ሐገር ተረካቢዎች ስለሆኑ ቆራጥ እርምጃ መውሰድ ያስፈልጋል ❤️❤️❤️❤️

  • @JamillaJamilla-bc9hu
    @JamillaJamilla-bc9hu 17 годин тому +13

    እውነት ነው ወላሂ አያስፈልግም Tik Tok❌❌❌❌❌❌🚫

  • @smumd
    @smumd 14 годин тому +12

    ምደረ ኮትት እየመጣች ላሂጭዋን የሚታዘረከረኪሁላ አልቅሽ አሁን😢😢😢😂😂😂😂

  • @JamillaJamilla-bc9hu
    @JamillaJamilla-bc9hu 17 годин тому +12

    Alhmdulillaah very Good 👍👍👍👍እውነት በሆነ

  • @GalileeSirachGalilee
    @GalileeSirachGalilee 16 годин тому +20

    እሰይ ይዘጋ ግልግል ስለቴን አስገባለው
    በመላው አለምም ይሆናል ወሮ በላ አይገልፀውም

  • @FitfutLeg7577
    @FitfutLeg7577 12 годин тому +11

    ምነው የኛም ጅላንፎ ይሄንን የብልግና መናኸሪያ ቢዘጋው ግልግል ነበር ኤጭ

  • @Grandas7358
    @Grandas7358 16 годин тому +7

    Esey esey! Be Ethiopiam betezega! Fetar yarglen

  • @smumd
    @smumd 14 годин тому +6

    እሰይይ
    እቶጱያም ይዘጋልን 😂😂😂😂

  • @workinehboru2292
    @workinehboru2292 9 годин тому +6

    የዋልገዎች የጋጤወጦች ትውልድን የምያጣ እናቶችን ሥራ ያሣጣ ልጆችን ከመምከር አጉል ጥቅም የሌል ደሰታን መሻት ሰለሆነ የባሴ ወደ ገጠርም ዘልቆ ታታሪ አርሶ አደር ልጆቾን ጎዳና ላይ እየወጡ ያላሰፈላጊ ጭፈራ ጊዜያቸውን እያባከኑ ሰለሆነ ብዙዎቹ ታዋቂ የመንግሥት የንግዶድ ተቋም የኢትዮጵያ አየር መንገድ ውሰጥ የተፈጠረውን ችግር ከበቅ በላይ ነው መዘጋቱ ጥሩ ነው

  • @user-lu3ek4zu9k
    @user-lu3ek4zu9k 4 години тому +2

    እልልልልል😂😂😂😂😂😂😂እስይ እንኳን ተዘጋ እንቅልፌን እተኛለሁ😮😮😮

  • @AlemBelay-g2y
    @AlemBelay-g2y 12 годин тому +6

    አሁንሣይሆን መዘጋትየነበረበት እሥከዛሬነበር አሁንም ቅርብነው❤❤❤❤

  • @martagebremeskel1693
    @martagebremeskel1693 18 годин тому +14

    I'm glad forever Tik Tok close forever I'm happy

  • @exdmo
    @exdmo 6 годин тому +3

    ለሀገራችን አለመረጋጋት ዋነኛው ተጠያቂው ቲክቶክ ነው

  • @SAMdave183
    @SAMdave183 12 годин тому +5

    God bless 🇺🇸
    እንዲህ ሃይል ሲኖርህ እንዲህ እንደፈለክ ትከፍታለህ ትዘጋለህ:: ኢትዮጵያውያ ግን ቲክቶክን እዘጋለው ብትል ቻይና ጉሮሮዋን ልትዘጋባት ትችላለች::

  • @azharyusufahmed3294
    @azharyusufahmed3294 16 годин тому +9

    Alhamdulillah
    ለምን በአሜሪካ ብቻ በዓለም ባጠቃላይ ብዘጋ ጥሩ ነው

  • @negadesi3788
    @negadesi3788 16 годин тому +5

    እሰይ እልልልልል አለም ሰላም ይገዛል

  • @wudieejigue4034
    @wudieejigue4034 14 годин тому +4

    Thanks God.

  • @EyasuMamo-x7p
    @EyasuMamo-x7p 17 годин тому +9

    ጥሩ ስራ ለሚሰሩ አዝናለሁ 😢

  • @muluyesintayehu2954
    @muluyesintayehu2954 18 годин тому +6

    Thanks God

  • @tadessenega6690
    @tadessenega6690 10 годин тому +3

    እግዚያብሬር ያርገው
    ከሱ ተቀምጠው ስድብን ነውተርን ሰው ማንሸሽን ባህላችን ማራከስን እምነታች ማንቋሸሽኝ የአንዳችን ብሄር ካንዳችን የነበረውን ደስ የሚል የአብሮነት ስሜት በጥላቻ መቀየርን ይን መጥፎ ነገር እንደ ኖርማል ይህ ትውልድ እንዲያይ የሚያደርጉ ቀሻሾችን ው
    የሚገላግለን ከምናተርፍበት ይልቅ እንደሀገር ትልቅ ኪሳራውስጥ የሚያስባ ነው
    አስኪ ቆም ብለን እንደ ሀገር እናስብና ቲክቶክ አዋዶናል አፋቅሮናል አቀራርቦናል ወይስ በጥላቻ በመሰዳደብ አራርቆናል የቱ ያመዝናል ፍርዱን ለናንተ እንደሀገር ሰፋ አድርጋችሁ ለምታስቡት ብቻ ይሄ በስድብ ሳንቲም የሚለቃቅሙትን ሆዳሞች አይመለከትም ።

  • @EmmaPaul-n9q
    @EmmaPaul-n9q 7 годин тому +1

    ❤❤❤❤እልልልልልልልልል አነመርጦ አልቃሾች የሰው ጀግና የለውም የግዜ ጀግና አንጂ!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @anwarmohamed-aty
    @anwarmohamed-aty 10 годин тому +2

    ኢትዮጵያ ውስጥ ጥቅም አለው ብዬ አላስብም እንደ አጠቃቀማችን።rednote ይቀጥላል

  • @DaniB-z6o
    @DaniB-z6o 15 годин тому +5

    በኢትዮጵያ ለምን አይዘጋም?

  • @TtTes-o5m
    @TtTes-o5m 18 годин тому +9

    እሰይ አኛም አገር በመጣ

  • @ሰሚርዮሐን
    @ሰሚርዮሐን 16 годин тому +3

    Nice 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @lidiya727
    @lidiya727 16 годин тому +10

    ኢትዮም ይዘጋ

  • @Hagere739
    @Hagere739 17 годин тому +6

    እሰይ ለአበሻ

  • @ma9546
    @ma9546 17 годин тому +1

    thanks for sharing ❤❤❤❤❤❤

  • @EminetTilahun
    @EminetTilahun 11 годин тому +1

    Thank you....This is the reality

  • @abumensa
    @abumensa 18 годин тому +3

    Alhamdulilah mashalla

    • @YosephGatenet
      @YosephGatenet 17 годин тому

      እፎይ በቻይና ሌላ ቲክቶክ መቷል😂😂😂

  • @fairfair5506
    @fairfair5506 3 години тому

    በጣም ደስ የሚል ዜና ነው አለሀምዱሊላህ

  • @MilaMedia
    @MilaMedia 18 годин тому +6

    170 Million አሜሪካውያን ብቻቸውን እያወሩ ይሄዳሉ አበቃ🧏🏾‍♂️

    • @abigia-l2t
      @abigia-l2t 18 годин тому +2

      @@MilaMedia እንደውም ወደራሳቸው ይመለሳሉ

  • @HubelAl-UZZA
    @HubelAl-UZZA 18 годин тому +3

    ተመስጌን

  • @curiouscelebs
    @curiouscelebs 10 годин тому +1

    Bravo China 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MekonenKidanemariam
    @MekonenKidanemariam 17 годин тому +1

    Godd 🎉❤❤❤

  • @hana.t12345
    @hana.t12345 12 годин тому +7

    ተመስገን
    ትውልድ ነጣቀ ነው
    ሌላ ሊከፍቱ ይችላሉ
    እኔ ግን ደስተኛ ነኝ

  • @yeaddisabebelij7832
    @yeaddisabebelij7832 12 годин тому +1

    ይጠርቅሙት ግን ኢትዮጵያ ውስጥ ላሉት በልቃጦች ይብላኝላቸው

  • @abebawdejene1843
    @abebawdejene1843 9 годин тому

    Perfect decision 👌

  • @ZaynbZaynb-i3m
    @ZaynbZaynb-i3m Годину тому

    የከረባን 😂😂😂ሀያት ተሰብስባችሁ ዲቅረ እሰከዘላለም 😂😂😂😂😂

  • @MesfinBugie
    @MesfinBugie 7 годин тому

    እሰይ እልልልልልል ♥️♥️❤️❤️❤️🙏

  • @Dare-py5vv
    @Dare-py5vv 17 годин тому +4

    ጎሽ

  • @SofiaAli-r7r
    @SofiaAli-r7r 2 години тому

    አልሀምድሊላህ ከማልወደዉ ነገር ቲከቶክ አላህ ይንቀለዉ

  • @ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ

    እኳን፣ተዘጋ

  • @Oldies_podcast
    @Oldies_podcast 15 годин тому

    Be dehna gze atelitognal 😊

  • @KennaBekayeke
    @KennaBekayeke 16 годин тому +1

    Yeah let them close it bcoz it's a stupid app we never see before

  • @abebe7532
    @abebe7532 17 годин тому +1

    Tiwldun yanelashew
    Tiktok new❌❌❌❌❌

  • @tagelabrar3739
    @tagelabrar3739 18 годин тому +1

    ቲክቶክ ይኖራል ባይት ዳንስ ቭቫ ቭቫ!!!

  • @dabooalkush
    @dabooalkush 5 годин тому

    እግዚአብሔር ኢመስገን።

  • @hussenadem4307
    @hussenadem4307 12 годин тому

    Yes really to be onest, that's good decision. Because of many things we seen it bad and unfair. So I think it's mostly the people of the world as me they will be glad

  • @eyobmaru-j1w
    @eyobmaru-j1w 16 годин тому +1

    ሳይዘጋ የእኔን ቲክቶክ በነፃ የምስጠው ያውራኝ 2 ቀን የቅርው? ?

  • @exdmo
    @exdmo 7 годин тому

    በጣም ደስ ሚል ዜና

  • @thomywub2317
    @thomywub2317 5 годин тому

    American በአንድ በኩል ልክናት በሌላ በኩል ደሞ የሰሜን ኮሪያን ፈለግ ተቀላቀለች ማለት ነው።

  • @miliyon938
    @miliyon938 18 годин тому +2

    ሰላም የሳሎን ቲዩብ ቤተሰብ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tigistsisay4974
    @tigistsisay4974 14 годин тому

    I am glad to close

  • @yohannestessema1488
    @yohannestessema1488 12 годин тому

    ለአሜሪካ ቲክቶክ ትጫነቃለህ እኛ ገና usa የሚባል ሀገር ጀምረናታል እንጨርሳታለን

  • @beletetigist9830
    @beletetigist9830 3 години тому

    የሰው እውነተኛ ማንነትን የገለፀ ብልግናን የባባሰ ነው ስራ እየሰሩበት ለነበረው ግን ሶሪ 😔

  • @saadaathiobi3206
    @saadaathiobi3206 10 годин тому

    ይዘጋ እልልልልልል😂😂😂😂

  • @ጀማልሁሴን-ወ4ዠ
    @ጀማልሁሴን-ወ4ዠ 9 годин тому

    ሁሉም አገር ይዘጋ አፕው ጨርሱ ምን ይሰራል

  • @biniyamYNWA5916
    @biniyamYNWA5916 9 годин тому

    ኢትዮጵያ ውስጥ አይዘጋም ምክንያቱም እንዴት እንደሚዘጋ የሚያቅ ባለሙያ ስለሌለ😁

  • @AnetyaGulelat
    @AnetyaGulelat 12 годин тому +1

    Bushiti leba😂😂😂😂😅😅

  • @ethiomovietips
    @ethiomovietips 18 годин тому +4

    እሰይ

  • @Coldest_Moment_Tube
    @Coldest_Moment_Tube 10 годин тому

    አረ Tiktok Lite ይሰራል በሱ ሞክሩ✨

  • @IBNUAADAM-nw6rl
    @IBNUAADAM-nw6rl Годину тому

    እኔ አሜሪካ ውስጥ ከቤቴ በታች ወጥቼ ወክ ሳደርግ 3&4 አመት ልጅ ከዛፍ ሰር ስልኳን ከፍታ ራሷን ስትቀርፅ ዳንሷ በጣም ነው የገረመኝ እኔ ምንም ሳላቅ ሁለተ ልጅ ወልጃለው ው ይ አደናነሷ እናት እና አባቷን ሲተኙ የምታይ ነው የሚመስለው እውነት ያርገው ብቻ እንደ እስራኤል እንዳይዋሹ ብቻ

  • @Zeleke_2023
    @Zeleke_2023 7 годин тому

    Please speed up to shut down

  • @masialemu
    @masialemu 11 годин тому

    እሰይ እልል ደስ ይለኛል

  • @balegoba6433
    @balegoba6433 2 години тому

    Will be closed soon in Ethiopia

  • @kiyahirpo5470
    @kiyahirpo5470 6 годин тому

    ሁሉም ተማሮዋል በቲክቶክ እሰይ ይዘጋ

  • @IBNUAADAM-nw6rl
    @IBNUAADAM-nw6rl Годину тому

    ከጡረታ ተላቀቁ አልሃምዱሊላህ

  • @Metro-so6bz
    @Metro-so6bz 14 годин тому

    ነጨቺ ስራ ይስረበታ እንዳታ እረደው ፍለጠው እያሉ ተው

  • @JimmyBelayenh-xl4qn
    @JimmyBelayenh-xl4qn 7 годин тому

    Ena min agabagn 😂😂😂

  • @YonasTadesse-yg7rc
    @YonasTadesse-yg7rc 17 годин тому +1

    ግልግል

  • @ConfusedCherryBlossoms-bl5jt
    @ConfusedCherryBlossoms-bl5jt 11 годин тому +2

    እረ ይዘጋ የኽን የውሸት ሚዲያ በተለይ ለጉረኞች አበሾች ጥርቅም ይበል።

  • @islamliyou
    @islamliyou 4 години тому

    አንተ ቲክቶክ ትላለህ እኔ በፌስቡክ ምክንያት እኔ ከአምስት አመት በፊት አዕምሮዬን ታምሜ ነበር።አሁን ግን ማህበራዊ ሚዲያ የሚባል ነገር ስለራኩኝ ጤናዬ ተመልሷል።
    ለልጆቼ ስልክ ከልክያለሁ።

  • @tbb9074
    @tbb9074 10 годин тому

    ምንድነው ቲክቶክ?

  • @KennaBekayeke
    @KennaBekayeke 16 годин тому +1

    Close close itti plz

  • @QirubbelAlix1978
    @QirubbelAlix1978 29 хвилин тому

    All the country should shutdown tikrok following USA, its negative part is major. seriously affected the community.

  • @NahomHabtamu-l7h
    @NahomHabtamu-l7h 6 годин тому

    Esay arefn😮😮😮😮😮

  • @ephremhailu4744
    @ephremhailu4744 6 годин тому

    No More Tik Tok olso youtube bye-bye great News

  • @selamaali6069
    @selamaali6069 4 хвилини тому

    አረ ይዘጋ እፎይ

  • @semirmoha8795
    @semirmoha8795 8 годин тому

    Bey adamey candy crusheshn techawech

  • @kebreababebe1298
    @kebreababebe1298 4 години тому

    Tic tok በሁሉም ሀገር መዘጋት ያለበት መተግበሪያ ነው። ለሀገሩና ለዜጎቹ የሚቆረቆር መንግስት ሊወስደው የሚገባ ተገቢ እርምጃ ነው። በእርግጥ ለአንዳንድ ሀገራት አንባገን መንግስታት ወጣቱን ትውልድ አደንዝዞ ለመግዛት ረድቷቸዋል ።

  • @Luna-bc2bb
    @Luna-bc2bb 8 годин тому

    ግልግል

  • @NattyTuramo
    @NattyTuramo 7 годин тому

    min hono new american bcz hayal ayidelch

  • @UmmuAbdallaa
    @UmmuAbdallaa 3 години тому

    Ishoo

  • @Justice-d1n
    @Justice-d1n 18 годин тому +1

    Weyne ene takur

  • @adeladel4142
    @adeladel4142 8 годин тому

    Kthala ethiopian Bzga ture naber

  • @Dአዲስአበባልጅ
    @Dአዲስአበባልጅ 8 годин тому

    እልልልልልልል

  • @YohannesGeday-dj3ls
    @YohannesGeday-dj3ls 17 годин тому +1

    ለእብደት የዳረገ.

  • @TsionAyalew-l7o
    @TsionAyalew-l7o 5 годин тому

    Tegelagelen

  • @TamesgenDagen
    @TamesgenDagen 9 годин тому

    እረ ኢትዮጵያም ዝጉልን

  • @AlebachewS
    @AlebachewS 12 годин тому +1

    ይዘጋ የምትሉ ሰዎች ግን በሰላም ነው ምን አስባችሁ ነው ነውረኞች 😂😂

  • @tigistsisay4974
    @tigistsisay4974 14 годин тому

    እልልልል

  • @Mekesudtemam
    @Mekesudtemam 17 годин тому +2

    ሰላም salonኖች እንዴት ናቹ ስለ ጋዛ ምነው ለመዘገብ ዘገያቹ አልሰማቹም እንዴ ፍልስጤማውያን እኮ እስራኤልን አንበረከኩ

    • @SalonTube
      @SalonTube  17 годин тому

      ቆየ እኮ ድል ካደረጉ

    • @Mekesudtemam
      @Mekesudtemam 17 годин тому

      @SalonTube ዘገባቹን እንጠብቃለን

    • @JamillaJamilla-bc9hu
      @JamillaJamilla-bc9hu 17 годин тому +1

      አዎ አልሃምዱሊላህ አላሁ አክበር

    • @eyobmaru-j1w
      @eyobmaru-j1w 17 годин тому +1

      አው ሁሉም ስላመ ፈላጊ ነው ገን አንቺኩለ ተወራ እንጅ ትግባር ላየ አልዋለም ቡዙ ጭቅጭቅ አለበት

    • @woyay2095
      @woyay2095 16 годин тому

      @@Mekesudtemam አልሃምዱሊላህ አዎ አሽነፉ ☝️🇰🇼

  • @EskewTata
    @EskewTata 13 годин тому +1

    I hate it