Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እንዴት አይነት የበሽታ ቫይረስ ማፍላት እንደጀመራችሁ ክርስቶስ ይወቀው...መርዝ ማለት እናተ ናችሁ ። ይህ ባንዲራ የኛ አይደለም ዛሬ ባንዲራ ቀለም የምንቀባበት ዘመን አይደለም....ይህ ወቅት በጥንታዊያን አርበኞቻችን ያለቀለት የተጠናቀቀ ሥራ ነው ። ዛሬ በሀገራችን በኢትዬጵያ ብዙዎች የሞቱለት ጥያቄ * አንድ ኢትዮጵያ * የሚል ነው ።በኢትዮጵያውያን ኢሬቻ በአል አከባበር ትላት ያሁሉ የደም ያጥንት መስዋእትነት የተከፈለው እንደናንተ ..ክትፎ እየበሉ አይደለም ጊዜው ይህን ሆድ ሙላት አይጠይቅም እና ። በማን ድስት ማን ይበላል..?
እንዴት አይነት የበሽታ ቫይረስ ማፍላት እንደጀመራችሁ ክርስቶስ ይወቀው...መርዝ ማለት እናተ ናችሁ ።
ይህ ባንዲራ የኛ አይደለም ዛሬ ባንዲራ ቀለም የምንቀባበት ዘመን አይደለም....ይህ ወቅት በጥንታዊያን አርበኞቻችን ያለቀለት የተጠናቀቀ ሥራ ነው ።
ዛሬ በሀገራችን በኢትዬጵያ ብዙዎች የሞቱለት ጥያቄ
* አንድ ኢትዮጵያ * የሚል ነው ።
በኢትዮጵያውያን ኢሬቻ በአል አከባበር ትላት ያሁሉ የደም ያጥንት መስዋእትነት የተከፈለው እንደናንተ ..ክትፎ እየበሉ አይደለም ጊዜው ይህን ሆድ ሙላት አይጠይቅም እና ።
በማን ድስት ማን ይበላል..?