Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አሜን ፫ ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
ቃለ ህይውት ያሠማልን ፀገውን ያብዛላቹህ ብርቱልን ብዙ ነገር ነው የተማራ ነው በእውነት ❤❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን❤ እዚህ በላይ የምታገለግሎበትን እድሚና ፀጋ ያብዛልን❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ክርስቶስ በእዲሜ በፀጋ ይጠብቅልን 🙏
በእዉነት ቃለህይወትን ያሣማልን መምህርችን በእሜ በጤና ይጣብቅልን አሜን 🙌
በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን እኛንም ሳናውቅ በስእተት ስናውቅ በድፍረት የሰራነውን አምላካችን ይቅር ይበለን
ቃለህይወት ያሰማል በእውነት
በእውነት ቃለህወት ያሰማልን እግዚአብሔር ምታገለግሉበት ጥበቡን ያብዛላቹ እድሜአቹ ያርዝመው❤❤❤
ኦርቶዶክሳውያን እሄ ሚዲያ ሚሊዮኖች ሊከታተሉት ይገባል ብዙ የማናቃቸውን የሚያሳውቀን ነው ብዙዎች እንዲጠቀሙበት እናበርታታመምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ያድልልን ዲያቆን ዘማሪ ቀዳሚ ፀጋ አንተንም እግዚአብሔር ይጠብቅህ የእውነት ታዛዢነትህ ትትህናህ ይገርመኛል እኔ በአካል ዱባይ አቅሀለው የእውነት አሁንም ፀጋውን ያብዛላቺሁ😊 ❤❤❤
ቃለህወት ያሠማንል ያገልግሎት ዘመንህ እግዚአብሄር ይባርክልህ
በእውነቱ ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ረጅም እድሜ ከጤና ያድልልን አገልግሎታቹሁን ልዑል አምላክ ይባርክላቹሁ በጣም ብዙ ተምረናል
በእውነት በዚህ የቤተክርስትያን ህግ ቀኖና እየተጣሰ ባለበት ዘመን እናንተን የሰጠን ፈጣሪ ይመስገን
ቃል ህይወትን ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሠማል ፀጋወን ያብዛላችው ❤❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ሁሉም ኦርቶዶክሳዊያን ሊከታተሉት የሚችል ትምህርት ነው። ፀጋውን ያብዛልን መምህሮቻችን
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን
ገና ዛሬ የሚያናድደኝን (አርእስት) የመፅሐፍ ጉዳይ ሰማሁ። መልካም አቀራረብ። ፈጣሪ ያበርታልኝ።
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤
እግዜአብሔር እናንተንና እንደናንተ አይነት መምህሮችን ያብዛልን አሜን
Abateche wenate edemen Xena yesexote Faxari ❤❤❤❤❤❤
በዋዛ ፈዛዛ ግዜአችን ከምናጠፋ አባቶቻችን ወንድሞቻችን የሚያዘጋጁልን እንከታተል እህት ወንድሞቼ 🙏🙏🙏
eshi
ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ሰፊ የአገልግሎት ዘመን ከጤናጋ ይስጣቹ።
እግዝአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ::
Qalhiwot yaasemaalin❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በእውነት በመምህራችን ላይ አድሮ የመከረን ያስተማረን ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን። ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማለ በእድሜ በጤና ያቆይልን። ወንድመችን ቀዳሚ ፀጋ ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ይስጥልን። በእውነት ይህ ፕሮ ግራም ለምዕመኑ ቅርብ ነው እላለሁ።ምክኒያቱም እኛ ብዙዎቻችን ከልማድ ክርስትና ገና አልወጣንም።ለዛም ነው ከሌላ ቤተ እምነት በሚመጡ ጥያቄዎች እየተደናገርን እስከመውጣት የምንደርሰው! ይህ ፕሮ ግራም እንዳይቋረጥ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ይርዳን! አንድት እህታችን ስለ ሜካፕ ያነሳችው ጥያቄ የኔም የሁልጊዜ ህመሜ ነው። እኔ ብዙ ጎደሎ ያለብኝ ነኝ አውቃለሁ!ግን ከስረዓተ ቤተክርስቲያን አንፃር ብዙ እየተጣሱ ያሉ ህጎች አሉ።በተለይ በኛ በሴቶች! ከአለባበሳችን እስከ እምንቀጣጥለው አርቲፊሻል ወደ እግዚአብሔር ቤት እንኳን ስንሄድ አልተውንውም። ቢሆን ክርስትናችን በሁሉም ቦታ ቢገለጥ ጥሩ ነበር ባይሆን እንኳን ወደ ቤቱ ስንሄድ ምን አለ ጣጣችንን ትተነው ብንሄድ!? በተለይ በቁርባን ወይም በተክሊል የሚጋቡ ወገኖቻችን ምናለ የሚበልጠውን ቢያስቀድሙ!?ያውም እኮ መጋቢ ሀዲስ የሚል ስም ያላቸው መምህሮቻችን ሳይቀሩ ሲያገቡ ሚስቶቻቸው የአይን ጭራ፣የእጅ ጥፉር፣የራስ ፀጉር እና ከንፈራቸውን በደማቅ ሊፒስቲክ ተለቅልቀው ደግሞ ጭራሽfb ላይ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃዎት መጋቢ እያሉም አንዳንድ መምህራን ሲለጥፉት ሳይ አፍራለሁ እሸማቀቃለሁም። በእውነት መላ ቢፈለግለት ጥሩ ይመስለኛል በሌላው አለም እንደምናየው እንዳንሆን!!! አመሰግናለሁ ወለተ ማርያም ነኝ እኔንም በፆለታችሁ አስቡኝ።
እንኳን ደህና መጣችሁ ለመምህራችንም ቃለ ሕይወት ያሰማል በእዉነት በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነዉ የምትሰጡት ብዙ ነገር ነዉ የምታስተምሩን በርቱ የቅዱሳን አምላክ ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክላችሁ
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ለኛም የሰማነውን ለመፈፀም ያብቃን ።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቃልህየዋት፡የስማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ኣንምስግንልነ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢ኣንብጣም፡ጣየትኝነኝ፡😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
በእውነት ቃለህይወትን ያሣማልን መምህርችን በእሜ በጤና ይጣብቅልን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 አግዚሔብአር ይጠቢቂክ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ይጠቢቂክ
Bezi program bzu ne ytemarku egziabiher etsfi bereket ystsachu wendimoche❤❤🎉🎉🎉🎉
እናመሰግን አለን ❤❤❤❤❤
በእውነት በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ግሩም ድቅ ትምህርት ፈጣሪ በቸርነቱ ያስባችሁ በእውነት ቃል የለኝም ፀጋውን ያብዛላችሁ ካለመኖር ወደመኖ የሚመልስ ትምህርት ነው በእውነት ለህዝቡ እየደረሳችሁ ነው እኔ በበኩሌ ከእናተ ብዙ ነገር እየተማርሁ ነው በቤቱ ያፅናችሁ
ቃለ ህይወት ያሰማልን ዛሬም ውስጤ የነበረውን ጥያቄ መለሳችሁልኝቤተክርስቲያን ስገባ መሳለሜ እን ስወጣ መሳለሜ ትርጉሙን አላውቀውም ነበር። ቃለ ህይወት ያሰማልን።
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የብዙዎቻችንን የየዕለት ልማድና የቤተክርስቲያን ቀኖና መደባለቅ እንድንተው ረድተውናል እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤
ቃለ ሂወት ያሳማልን
ቃለትን ያሰማልን በጣም እናመሰግናለን በፍቅር ነው የሚሰማ ሁሌም ❤❤❤❤❤❤❤
❤በእውነት ደስ የሚል ትምህርት ነው❤ቀጥሉበት መምህሮቻችን❤ ❤ ❤
ቃለ ህይወት ያሠማልን በእውነት በጣም የሚገርም ትምህርት ነው ❤❤❤❤❤❤❤
አሜን ❤️💖💖አሜን 💓💗❤አሜን 💖❤️💓💗🙏❤💗💓💖🙏❤️🌹💔💓🙏💓🙏🙏💓❤💗💓🌹💗💓❤️💖
መምህራችን በድሜ በጤና ያኑርልን ፈእጣአሪ አሜን አሜን አሜን
ቃል ህይዉት ያሰማልን በእዉነቱ ፀጋዉን ያብዛላችሁ በርቱልን❤❤❤❤
ወንድማችን እናመሰግንሃለን ለምትሰጠን አገልግሎት
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ይቅርታ ታምረ መድሀኒለም ማንኛውምሰው ማንበብ ይቻላል እናደግሞ የሰበት ውሃ ገጠር ያሎ እናቶች ማጠቀም ይችላሉ አሜን3
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህርፀጋውንያብዛለወት🙏🙏❤❤❤🙏🙏
አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ፫ አመሰግናለው❤❤❤
,በፀሎታቹህ.አስቡኘ.ወለተ.ስላሴ.እያላቹህ.በጣም.የምያሰጨንቀኝ.አዳድግዜና.በፀሎት.ሰአት.ግደን.ደግሞ.ሊቀመላይክ.ቅዱስገብርኤል.በጣም.የምወደወ..በጭቀቴ.ሰአት.ቶሎ.የሚደርስልኝ.በዚህሁ.አጋጣሚ.አመስግኑልኝ❤❤
ስለሁሉሙ ነገር እግዚአብሄር ይመስገን አሁንም ጥበቃው አይለይሽ
,አሜንን..አመሰግናለሁ
ወለተ ስላሴ መዳህኒያለም ጭንቀትሽን ሁሉ ከላይሽ ላይ ይግፈፉልሽ። ደግሞም ይገፉልሻል ጊታ የሚሳነው ነገረ የለም። " በሞት ጥላ መካከል እንኳ ብሄድ አንተ ከእኔ ጋር ነህና ክፉን አልፈራም፤ በትርህና ምርኵዝህ እነርሱ ያጸናኑኛል። "(መዝሙረ ዳዊት 23:4) " ነፍሳችን እንደ ወፍ ከአዳኞች ወጥመድ አመለጠች። ወጥመድ ተሰበረ እኛም አመለጥን።"(መዝሙረ ዳዊት 124:7) (መዝሙረ ዳዊት ምዕ. 112)----------1፤ ሃሌ ሉያ። እግዚአብሔርን የሚፈራ፥ ትእዛዙንም እጅግ የሚወድድ ሰው ምስጉን ነው።2፤ ዘሩ በምድር ላይ ኃያል ይሆናል፤ የቅኖች ትውልድ ትባረካለች። " ኢየሱስም። ቢቻልህ ትላለህ፤ ለሚያምን ሁሉ ይቻላል አለው።"(የማርቆስ ወንጌል 9:23) (መዝሙረ ዳዊት ምዕ. 91)----------10፤ ክፉ ነገር ወደ አንተ አይቀርብም፥ መቅሠፍትም ወደ ቤትህ አይገባም።11፤ በመንገድህ ሁሉ ይጠብቁህ ዘንድ መላእክቱን ስለ አንተ ያዝዛቸዋልና፤ " እነሆ፥ እባቡንና ጊንጡን ትረግጡ ዘንድ፥ በጠላትም ኃይል ሁሉ ላይ ሥልጣን ሰጥቻችኋለሁ፥ የሚጐዳችሁም ምንም የለም።"(የሉቃስ ወንጌል 10:19) (መዝሙረ ዳዊት ምዕ. 46)----------10፤ ዕረፉ፥ እኔም አምላክ እንደ ሆንሁ እወቁ፤ በአሕዛብ ዘንድ ከፍ ከፍ እላለሁ፥ በምድርም ላይ ከፍ ከፍ እላለሁ።11፤ የሠራዊት ጌታ ከእኛ ጋር ነው፤ የያዕቆብ አምላክ መጠጊያችን ነው። (የዮሐንስ ወንጌል ምዕ. 14)----------26፤ አብ በስሜ የሚልከው ግን መንፈስ ቅዱስ የሆነው አጽናኝ እርሱ ሁሉን ያስተምራችኋል እኔም የነገርኋችሁን ሁሉ ያሳስባችኋል።27፤ ሰላምን እተውላችኋለሁ፥ ሰላሜን እሰጣችኋለሁ፤ እኔ የምሰጣችሁ ዓለም እንደሚሰጥ አይደለም። ልባችሁ አይታወክ አይፍራም። " በመንገድህ ሁሉ ይጠብቁህ ዘንድ መላእክቱን ስለ አንተ ያዝዛቸዋልና፤"(መዝሙረ ዳዊት 91:11) (መዝሙረ ዳዊት ምዕ. 128)----------5፤ እግዚአብሔር ከጽዮን ይባርክህ፤ በሕይወትህ ዘመን ሁሉ፥ የኢየሩሳሌምን መልካምነትዋን ታያለህ።6፤ የልጆችህንም ልጆች ታያለህ። በእስራኤል ላይ ሰላም ይሁን። (የማቴዎስ ወንጌል ምዕ. 13)----------24፤ ሌላ ምሳሌ አቀረበላቸው እንዲህም አለ። መንግሥተ ሰማያት በእርሻው መልካም ዘርን የዘራን ሰው ትመስላለች።25፤ ሰዎቹ ሲተኙ ግን ጠላቱ መጣና በስንዴው መካከል እንክርዳድን ዘርቶ ሄደ።26፤ ስንዴውም በበቀለና በአፈራ ጊዜ እንክርዳዱ ደግሞ ያን ጊዜ ታየ።27፤ የባለቤቱም ባሮች ቀርበው። ጌታ ሆይ፥ መልካምን ዘር በእርሻህ ዘርተህ አልነበርህምን? እንክርዳዱንስ ከወዴት አገኘ? አሉት።28፤ እርሱም። ጠላት ይህን አደረገ አላቸው። ባሮቹም። እንግዲህ ሄደን ብንለቅመው ትወዳለህን? አሉት።29፤ እርሱ ግን። እንክርዳዱን ስትለቅሙ ስንዴውን ከእርሱ ጋር እንዳትነቅሉት አይሆንም።30፤ ተዉአቸው፤ እስከ መከር ጊዜ አብረው ይደጉ፤ በመከር ጊዜም አጫጆችን። እንክርዳዱን አስቀድማችሁ ልቀሙ በእሳትም ለማቃጠል በየነዶው እሰሩ፥ ስንዴውን ግን በጎተራዬ ክተቱ እላለሁ አለ። " እኔ የወይን ግንድ ነኝ እናንተም ቅርንጫፎች ናችሁ። ያለ እኔ ምንም ልታደርጉ አትችሉምና በእኔ የሚኖር እኔም በእርሱ፥ እርሱ ብዙ ፍሬ ያፈራል።"(የዮሐንስ ወንጌል 15:5) (መዝሙረ ዳዊት ምዕ. 91)----------13፤ በተኵላና በእባብ ላይ ትጫማለህ፤ አንበሳውንና ዘንዶውን ትረግጣለህ።14፤ በእኔ ተማምኖአልና አስጥለዋለሁ፤ ስሜንም አውቆአልና እጋርደዋለሁ። " ረጅምን ዕድሜ አጠግበዋለሁ፥ ማዳኔንም አሳየዋለሁ።"(መዝሙረ ዳዊት 91:16) (መዝሙረ ዳዊት ምዕ. 121)----------1፤ ዓይኖቼ ወደ ተራሮች አነሣሁ፤ ረዳቴ ከወዴት ይምጣ?2፤ ረዳቴ ሰማይና ምድርን ከሠራ ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው።3፤ እግርህን ለመናወጥ አይሰጠውም፤ የሚጠብቅህም አይተኛም። 4፤ እነሆ፥ እስራኤልን የሚጠብቅ አይተኛም አያንቀላፋምም። (መዝሙረ ዳዊት ምዕ. 121)----------5፤ እግዚአብሔር ይጠብቅሃል፥ እግዚአብሔርም በቀኝ እጅህ በኩል ይጋርድሃል።6፤ ፀሐይ በቀን አያቃጥልህም ጨረቃም በሌሊት። " ጌታ ቅርብ ነው። በነገር ሁሉ በጸሎትና በምልጃ ከምስጋና ጋር በእግዚአብሔር ዘንድ ልመናችሁን አስታውቁ እንጂ *በአንዳች አትጨነቁ።"* (ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:6) " አንተን ታምኛለሁና በማለዳ ምሕረትህን አሰማኝ፤ አቤቱ፥ ነፍሴን ወደ አንተ አንሥቻለሁና የምሄድበትን መንገድ አስታውቀኝ።"(መዝሙረ ዳዊት 143:8)በደንብ እየደጋገምሽ እንብቢው በነገሩ ሁሉ ጊታ ይቅደምልሽ።
,አሜን.አመሰገናለሁ
Amen amen amen
Amen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን በርቱ 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለህወት ያሰማልን❤❤❤⛪️⛪️⛪️💕💕💕⛪️⛪️⛪️💞💞💞
እንደዘንድሮ ተምሬም አላውቅ እግዚአብሔር ይስጥልኝ❤❤❤❤❤❤
ቃለሂወትያሠማልንየሰማነውንምበልባቸንማሰተዋልያድለን
AMEN AMEN AMEN 🙏 👏 ❤️ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ እኔ ብዙ አታርፍኩ ከናንተ ብዙ ተማርኩ እግዚአብሔር ያክብርልን ቀጥሉልን ሁሌም በጎጉት እንጠብቃለን
Egziabher ymesgen kalhiwot yasemalin 🎚️⛪🎚️🙏🙏🙏🌿
በእውነት ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመሰገን በእውነት በጣም መልካም ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን በርቱ❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
ቃለ ህወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ በርቱልን ❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዘመን ኣገልግሎትኩም ይባርኽ ቃል ሕይወት የስምዓልና
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛላቹሁ ❤❤❤❤
ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልነ።
ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን በጣም ብዙ ጥያቄ የሚፈጥሩብኝን መልሱን አግንቸበታለው ቸሩ መድኃኔዓለም ፀጋውን ያብዛላችሁ የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርከው በእውነት እናመሠግናለን
በዉነትቃለሂወትያሰማልንአባታችንፈጣሪበድሜበጤናያቆይልን ከህቱቸ ጦያቄ ተምፘለዉ እናመሰግናልንያቆይልን❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራቺን በአድሜ በፀጋይጠብቃቺሁ❤❤❤❤❤❤❤
ቀንዲል ሚዲያዎች እውቀት ብቻ ሳይሆን ምግባርም አሟልቶ የሰጣቸው ናቸው። እግዚአብሔር ይባርካችሁ ።
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን❤
ቃል ህይወት ያሰማልን በጣም ብዙ ትምህርት ተምረናል ❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ችን በዲሜ በፀጋ ኑሩልን ❤❤❤❤🙏🌹🙏🌹🙏🌹🙏🌹🙏🌹🙏
እንኳንለሰማእቱ ቅዱስጊወርጊስ አመታዌ በአል አደረሳችሁ አደረሰን እንቁ መምህሮቻችን በእዉነት ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን ብዙ ትምህርትን አግቻለሁኝ በስደት አለም ላይ ከመጣሁ በርቱ❤❤❤
አሜን እንካን አብሮ አደረሰን እጅግ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው
@@እግዚአብሄርየነገሰውይበለአሜን የአመትሰዉይበለን❤❤❤
በ እውነት በ እውነት መምህራቻችን እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤❤
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛሎት 🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን ወንድማችን እድሜ ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመናቹ ይባርክላቹ ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤
በመጀመሪያ ቃለት ያሰማልን እናመሰግናለን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው
Amen amen amen kale hiywot yasemaln mengiste semayatin yawursiln ❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት መምህር ይህ ፕሮግራም (ልማድና ክርስትና) ለኔ የተዘጋጀ ነው የሚመስለው አዛኝቷን ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ ቤተሰቦቼንም አስተምርበታለሁ እግዚአብሔር አምላክ ለሀገሬ ያብቃኝ በተለይ በገፀሩ አካባቢ ለምንኖር ኦርቶዶክሳውያን እጅጉን ጠቅሞናል በድጋሚ ቃለ ህይወት ያሰማልን ሁላችሁንም እንወዳችኋለን ፀጋውን ያብዛላችሁ የናቴ ልጆች💜💜🙏
አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤
በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለሁላቹ በጣም ደስስስስስስ ይላል ኣባታችን ❤❤❤❤❤❤❤
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen sagalee jirenyaa isiin yaa dhagessiisuu ❤❤❤❤🤲🤲🤲💒❤️
Amen Amen Amen Qale hewot yasemaln🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤ nebsen atneten yemiyasarifilgn new 😥😥🙏🙏🙏🙏🙏 ⛪
በእዉነት ለመምህራችን ቃለህይወትን ቃለበረከትን ያሰማልን አምላከ ቅዱሳን በእድሜ በጤና ያቆይልን እድሁም ወንድማችን ቃለህይወትን ያሰማልን ❤ በረቱልን
ቃል ሂወት ቃል በረከት ያሰማልን መምህሮቻችን ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን የሂወት መግብ ሥለምታስተምሩን እናመሰግናለን🤲🤲🤲
በኡነቱ ቃለ ህዎትን የሠመልን በእድሜ በጤነ ይጠብቅልን❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤❤❤
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ መምህራኖቻችን እግዚአብሔር በእዉቀት አድማስ ይሙላችሁ ለኛ ለስደተኞች ብዙ ነገር ስለእምነታችን የማናዉቀዉን በዘልማድ የኖርነዉን በስደት እየተማርን ነዉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ለኛም ሰሚ ጆሮና አስተዋይ ልቦና ይስጠን መምህሮቻችን የቀንዲል ሚዲያ ባለቤቶች ተባረኩልን🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ያድለልን አገልግሎታችሁን እግዚአብሔር ይባርክላቹሁ በቤተክርስቲያን በር ላይ የሚሸጡ መጽሐፎችን ሰንበት ተማሪዎች ቢያስቆሙ መልካም ነው ምክንያቱም የአጋንንት መጽሐፍ መፍትሄ ራዕይ የጥበብ መጽሀፍ እየተባለ የድንቁርና መጽሐፍ እየተሸጠ ነው የቤተ ክርስቲያን ቅጥረኞች ሳይሆኑ ነን ብለው የጥንቆላ መጽሐፍ የሚሸጡ ደብተራ የተባሉ መተተኞች እባካችሁን መምህር አጋንንት የሚጐጥቱ ደብተራዎችን ተቋሞልን 🙏🙏🙏
ቃለ ሂወት ያስርማልን ትምህርታቹን እከታተላለው ብዙ ተምሪኣለው ቸሩ ኣምላካችን አብዝቶ ባለንበት ሰላሙን ይስጠን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እጅግ ግሩም መርሃ ግብር ነው እና ናዝሬት ማርያም ለአገልግሎት ብዙ ግዜ ስትመጣ ትምርትህን ለመማር እድሉን አግንቻለው ደስ ይላል በርቱልን ወንድሜ ጸጋ ዘአብ መዝሙሮችህን እጅግ በጣም ነው መወዳችሁ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤
ኡሜን አሜን አሜን❤❤❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በእውነት ስንቱን ያላወቅነው እድናውቅ ስላደረጉን በጣም እናመሰግናለን🙏🥀🥀
ቃለ ህይወት ያሠማልን❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰመልን በእድሜ በጤና በፀጋ በህይወት አምላከ ቅዱሳን ያቆይልን በእውነት
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን
እንኳን በሰላም መጣቹሁ መምህራችን " በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን "
አሜን ፫ ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
ቃለ ህይውት ያሠማልን ፀገውን ያብዛላቹህ ብርቱልን ብዙ ነገር ነው የተማራ ነው በእውነት ❤❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን❤ እዚህ በላይ የምታገለግሎበትን እድሚና ፀጋ ያብዛልን❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ክርስቶስ በእዲሜ በፀጋ ይጠብቅልን 🙏
በእዉነት ቃለህይወትን ያሣማልን መምህርችን በእሜ በጤና ይጣብቅልን አሜን 🙌
በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን እኛንም ሳናውቅ በስእተት ስናውቅ በድፍረት የሰራነውን አምላካችን ይቅር ይበለን
ቃለህይወት ያሰማል በእውነት
በእውነት ቃለህወት ያሰማልን እግዚአብሔር ምታገለግሉበት
ጥበቡን ያብዛላቹ እድሜአቹ ያርዝመው❤❤❤
ኦርቶዶክሳውያን እሄ ሚዲያ ሚሊዮኖች ሊከታተሉት ይገባል ብዙ የማናቃቸውን የሚያሳውቀን ነው ብዙዎች እንዲጠቀሙበት እናበርታታ
መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ያድልልን ዲያቆን ዘማሪ ቀዳሚ ፀጋ አንተንም እግዚአብሔር ይጠብቅህ የእውነት ታዛዢነትህ ትትህናህ ይገርመኛል እኔ በአካል ዱባይ አቅሀለው የእውነት አሁንም ፀጋውን ያብዛላቺሁ😊 ❤❤❤
ቃለህወት ያሠማንል ያገልግሎት ዘመንህ እግዚአብሄር ይባርክልህ
በእውነቱ ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ረጅም እድሜ ከጤና ያድልልን አገልግሎታቹሁን ልዑል አምላክ ይባርክላቹሁ በጣም ብዙ ተምረናል
በእውነት በዚህ የቤተክርስትያን ህግ ቀኖና እየተጣሰ ባለበት ዘመን እናንተን የሰጠን ፈጣሪ ይመስገን
ቃል ህይወትን ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሠማል ፀጋወን ያብዛላችው ❤❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ሁሉም ኦርቶዶክሳዊያን ሊከታተሉት የሚችል ትምህርት ነው። ፀጋውን ያብዛልን መምህሮቻችን
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን
ገና ዛሬ የሚያናድደኝን (አርእስት) የመፅሐፍ ጉዳይ ሰማሁ። መልካም አቀራረብ።
ፈጣሪ ያበርታልኝ።
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤
እግዜአብሔር እናንተንና እንደናንተ አይነት መምህሮችን ያብዛልን አሜን
Abateche wenate edemen Xena yesexote Faxari ❤❤❤❤❤❤
በዋዛ ፈዛዛ ግዜአችን ከምናጠፋ አባቶቻችን ወንድሞቻችን የሚያዘጋጁልን እንከታተል እህት ወንድሞቼ 🙏🙏🙏
eshi
ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ሰፊ የአገልግሎት ዘመን ከጤናጋ ይስጣቹ።
እግዝአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ::
Qalhiwot yaasemaalin❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በእውነት በመምህራችን ላይ አድሮ የመከረን ያስተማረን ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን። ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማለ በእድሜ በጤና ያቆይልን። ወንድመችን ቀዳሚ ፀጋ ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ይስጥልን። በእውነት ይህ ፕሮ ግራም ለምዕመኑ ቅርብ ነው እላለሁ።ምክኒያቱም እኛ ብዙዎቻችን ከልማድ ክርስትና ገና አልወጣንም።ለዛም ነው ከሌላ ቤተ እምነት በሚመጡ ጥያቄዎች እየተደናገርን እስከመውጣት የምንደርሰው! ይህ ፕሮ ግራም እንዳይቋረጥ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ይርዳን! አንድት እህታችን ስለ ሜካፕ ያነሳችው ጥያቄ የኔም የሁልጊዜ ህመሜ ነው። እኔ ብዙ ጎደሎ ያለብኝ ነኝ አውቃለሁ!ግን ከስረዓተ ቤተክርስቲያን አንፃር ብዙ እየተጣሱ ያሉ ህጎች አሉ።በተለይ በኛ በሴቶች! ከአለባበሳችን እስከ እምንቀጣጥለው አርቲፊሻል ወደ እግዚአብሔር ቤት እንኳን ስንሄድ አልተውንውም። ቢሆን ክርስትናችን በሁሉም ቦታ ቢገለጥ ጥሩ ነበር ባይሆን እንኳን ወደ ቤቱ ስንሄድ ምን አለ ጣጣችንን ትተነው ብንሄድ!? በተለይ በቁርባን ወይም በተክሊል የሚጋቡ ወገኖቻችን ምናለ የሚበልጠውን ቢያስቀድሙ!?ያውም እኮ መጋቢ ሀዲስ የሚል ስም ያላቸው መምህሮቻችን ሳይቀሩ ሲያገቡ ሚስቶቻቸው የአይን ጭራ፣የእጅ ጥፉር፣የራስ ፀጉር እና ከንፈራቸውን በደማቅ ሊፒስቲክ ተለቅልቀው ደግሞ ጭራሽfb ላይ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃዎት መጋቢ እያሉም አንዳንድ መምህራን ሲለጥፉት ሳይ አፍራለሁ እሸማቀቃለሁም። በእውነት መላ ቢፈለግለት ጥሩ ይመስለኛል በሌላው አለም እንደምናየው እንዳንሆን!!! አመሰግናለሁ ወለተ ማርያም ነኝ እኔንም በፆለታችሁ አስቡኝ።
እንኳን ደህና መጣችሁ ለመምህራችንም ቃለ ሕይወት ያሰማል በእዉነት በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነዉ የምትሰጡት ብዙ ነገር ነዉ የምታስተምሩን በርቱ የቅዱሳን አምላክ ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክላችሁ
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ለኛም የሰማነውን ለመፈፀም ያብቃን ።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቃልህየዋት፡የስማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ኣንምስግንልነ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢ኣንብጣም፡ጣየትኝነኝ፡😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
በእውነት ቃለህይወትን ያሣማልን መምህርችን በእሜ በጤና ይጣብቅልን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 አግዚሔብአር ይጠቢቂክ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ይጠቢቂክ
Bezi program bzu ne ytemarku egziabiher etsfi bereket ystsachu wendimoche❤❤🎉🎉🎉🎉
እናመሰግን አለን ❤❤❤❤❤
በእውነት በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ግሩም ድቅ ትምህርት ፈጣሪ በቸርነቱ ያስባችሁ በእውነት ቃል የለኝም ፀጋውን ያብዛላችሁ ካለመኖር ወደመኖ የሚመልስ ትምህርት ነው በእውነት ለህዝቡ እየደረሳችሁ ነው እኔ በበኩሌ ከእናተ ብዙ ነገር እየተማርሁ ነው በቤቱ ያፅናችሁ
ቃለ ህይወት ያሰማልን ዛሬም ውስጤ የነበረውን ጥያቄ መለሳችሁልኝ
ቤተክርስቲያን ስገባ መሳለሜ እን ስወጣ መሳለሜ ትርጉሙን አላውቀውም ነበር። ቃለ ህይወት ያሰማልን።
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የብዙዎቻችንን የየዕለት ልማድና የቤተክርስቲያን ቀኖና መደባለቅ እንድንተው ረድተውናል እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤
ቃለ ሂወት ያሳማልን
ቃለትን ያሰማልን በጣም እናመሰግናለን በፍቅር ነው የሚሰማ ሁሌም ❤❤❤❤❤❤❤
❤በእውነት ደስ የሚል ትምህርት ነው
❤ቀጥሉበት መምህሮቻችን
❤ ❤ ❤
ቃለ ህይወት ያሠማልን በእውነት በጣም የሚገርም ትምህርት ነው ❤❤❤❤❤❤❤
አሜን ❤️💖💖አሜን 💓💗❤አሜን 💖❤️💓💗🙏❤💗💓💖🙏❤️🌹💔💓🙏💓🙏🙏💓❤💗💓🌹💗💓❤️💖
መምህራችን በድሜ በጤና ያኑርልን ፈእጣአሪ አሜን አሜን አሜን
ቃል ህይዉት ያሰማልን በእዉነቱ ፀጋዉን ያብዛላችሁ በርቱልን❤❤❤❤
ወንድማችን እናመሰግንሃለን ለምትሰጠን አገልግሎት
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ይቅርታ ታምረ መድሀኒለም ማንኛውምሰው ማንበብ ይቻላል እናደግሞ የሰበት ውሃ ገጠር ያሎ እናቶች ማጠቀም ይችላሉ አሜን3
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህርፀጋውንያብዛለወት🙏🙏❤❤❤🙏🙏
አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ፫ አመሰግናለው❤❤❤
,በፀሎታቹህ.አስቡኘ.ወለተ.ስላሴ.እያላቹህ.በጣም.የምያሰጨንቀኝ.አዳድግዜና.በፀሎት.ሰአት.ግደን.ደግሞ.ሊቀመላይክ.ቅዱስገብርኤል.በጣም.የምወደወ..በጭቀቴ.ሰአት.ቶሎ.የሚደርስልኝ.በዚህሁ.አጋጣሚ.አመስግኑልኝ❤❤
ስለሁሉሙ ነገር እግዚአብሄር ይመስገን አሁንም ጥበቃው አይለይሽ
,አሜንን..አመሰግናለሁ
ወለተ ስላሴ መዳህኒያለም ጭንቀትሽን ሁሉ ከላይሽ ላይ ይግፈፉልሽ። ደግሞም ይገፉልሻል ጊታ የሚሳነው ነገረ የለም።
" በሞት ጥላ መካከል እንኳ ብሄድ አንተ ከእኔ ጋር ነህና ክፉን አልፈራም፤ በትርህና ምርኵዝህ እነርሱ ያጸናኑኛል። "
(መዝሙረ ዳዊት 23:4)
" ነፍሳችን እንደ ወፍ ከአዳኞች ወጥመድ አመለጠች። ወጥመድ ተሰበረ እኛም አመለጥን።"
(መዝሙረ ዳዊት 124:7)
(መዝሙረ ዳዊት ምዕ. 112)
----------
1፤ ሃሌ ሉያ። እግዚአብሔርን የሚፈራ፥ ትእዛዙንም እጅግ የሚወድድ ሰው ምስጉን ነው።
2፤ ዘሩ በምድር ላይ ኃያል ይሆናል፤ የቅኖች ትውልድ ትባረካለች።
" ኢየሱስም። ቢቻልህ ትላለህ፤ ለሚያምን ሁሉ ይቻላል አለው።"
(የማርቆስ ወንጌል 9:23)
(መዝሙረ ዳዊት ምዕ. 91)
----------
10፤ ክፉ ነገር ወደ አንተ አይቀርብም፥ መቅሠፍትም ወደ ቤትህ አይገባም።
11፤ በመንገድህ ሁሉ ይጠብቁህ ዘንድ መላእክቱን ስለ አንተ ያዝዛቸዋልና፤
" እነሆ፥ እባቡንና ጊንጡን ትረግጡ ዘንድ፥ በጠላትም ኃይል ሁሉ ላይ ሥልጣን ሰጥቻችኋለሁ፥ የሚጐዳችሁም ምንም የለም።"
(የሉቃስ ወንጌል 10:19)
(መዝሙረ ዳዊት ምዕ. 46)
----------
10፤ ዕረፉ፥ እኔም አምላክ እንደ ሆንሁ እወቁ፤ በአሕዛብ ዘንድ ከፍ ከፍ እላለሁ፥ በምድርም ላይ ከፍ ከፍ እላለሁ።
11፤ የሠራዊት ጌታ ከእኛ ጋር ነው፤ የያዕቆብ አምላክ መጠጊያችን ነው።
(የዮሐንስ ወንጌል ምዕ. 14)
----------
26፤ አብ በስሜ የሚልከው ግን መንፈስ ቅዱስ የሆነው አጽናኝ እርሱ ሁሉን ያስተምራችኋል እኔም የነገርኋችሁን ሁሉ ያሳስባችኋል።
27፤ ሰላምን እተውላችኋለሁ፥ ሰላሜን እሰጣችኋለሁ፤ እኔ የምሰጣችሁ ዓለም እንደሚሰጥ አይደለም። ልባችሁ አይታወክ አይፍራም።
" በመንገድህ ሁሉ ይጠብቁህ ዘንድ መላእክቱን ስለ አንተ ያዝዛቸዋልና፤"
(መዝሙረ ዳዊት 91:11)
(መዝሙረ ዳዊት ምዕ. 128)
----------
5፤ እግዚአብሔር ከጽዮን ይባርክህ፤ በሕይወትህ ዘመን ሁሉ፥ የኢየሩሳሌምን መልካምነትዋን ታያለህ።
6፤ የልጆችህንም ልጆች ታያለህ። በእስራኤል ላይ ሰላም ይሁን።
(የማቴዎስ ወንጌል ምዕ. 13)
----------
24፤ ሌላ ምሳሌ አቀረበላቸው እንዲህም አለ። መንግሥተ ሰማያት በእርሻው መልካም ዘርን የዘራን ሰው ትመስላለች።
25፤ ሰዎቹ ሲተኙ ግን ጠላቱ መጣና በስንዴው መካከል እንክርዳድን ዘርቶ ሄደ።
26፤ ስንዴውም በበቀለና በአፈራ ጊዜ እንክርዳዱ ደግሞ ያን ጊዜ ታየ።
27፤ የባለቤቱም ባሮች ቀርበው። ጌታ ሆይ፥ መልካምን ዘር በእርሻህ ዘርተህ አልነበርህምን? እንክርዳዱንስ ከወዴት አገኘ? አሉት።
28፤ እርሱም። ጠላት ይህን አደረገ አላቸው። ባሮቹም። እንግዲህ ሄደን ብንለቅመው ትወዳለህን? አሉት።
29፤ እርሱ ግን። እንክርዳዱን ስትለቅሙ ስንዴውን ከእርሱ ጋር እንዳትነቅሉት አይሆንም።
30፤ ተዉአቸው፤ እስከ መከር ጊዜ አብረው ይደጉ፤ በመከር ጊዜም አጫጆችን። እንክርዳዱን አስቀድማችሁ ልቀሙ በእሳትም ለማቃጠል በየነዶው እሰሩ፥ ስንዴውን ግን በጎተራዬ ክተቱ እላለሁ አለ።
" እኔ የወይን ግንድ ነኝ እናንተም ቅርንጫፎች ናችሁ። ያለ እኔ ምንም ልታደርጉ አትችሉምና በእኔ የሚኖር እኔም በእርሱ፥ እርሱ ብዙ ፍሬ ያፈራል።"
(የዮሐንስ ወንጌል 15:5)
(መዝሙረ ዳዊት ምዕ. 91)
----------
13፤ በተኵላና በእባብ ላይ ትጫማለህ፤ አንበሳውንና ዘንዶውን ትረግጣለህ።
14፤ በእኔ ተማምኖአልና አስጥለዋለሁ፤ ስሜንም አውቆአልና እጋርደዋለሁ።
" ረጅምን ዕድሜ አጠግበዋለሁ፥ ማዳኔንም አሳየዋለሁ።"
(መዝሙረ ዳዊት 91:16)
(መዝሙረ ዳዊት ምዕ. 121)
----------
1፤ ዓይኖቼ ወደ ተራሮች አነሣሁ፤ ረዳቴ ከወዴት ይምጣ?
2፤ ረዳቴ ሰማይና ምድርን ከሠራ ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው።
3፤ እግርህን ለመናወጥ አይሰጠውም፤ የሚጠብቅህም አይተኛም።
4፤ እነሆ፥ እስራኤልን የሚጠብቅ አይተኛም አያንቀላፋምም።
(መዝሙረ ዳዊት ምዕ. 121)
----------
5፤ እግዚአብሔር ይጠብቅሃል፥ እግዚአብሔርም በቀኝ እጅህ በኩል ይጋርድሃል።
6፤ ፀሐይ በቀን አያቃጥልህም ጨረቃም በሌሊት።
" ጌታ ቅርብ ነው። በነገር ሁሉ በጸሎትና በምልጃ ከምስጋና ጋር በእግዚአብሔር ዘንድ ልመናችሁን አስታውቁ እንጂ *በአንዳች አትጨነቁ።"*
(ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:6)
" አንተን ታምኛለሁና በማለዳ ምሕረትህን አሰማኝ፤ አቤቱ፥ ነፍሴን ወደ አንተ አንሥቻለሁና የምሄድበትን መንገድ አስታውቀኝ።"
(መዝሙረ ዳዊት 143:8)
በደንብ እየደጋገምሽ እንብቢው በነገሩ ሁሉ ጊታ ይቅደምልሽ።