Ethiopia | እንቁላል አፍሪካ | እማማ ዝናሽ | Zeki Tube

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 485

  • @netsiawoke3150
    @netsiawoke3150 3 роки тому +107

    በቃ ጭቅጭቃቹ እራሱ እንዴት ደስ እንደምትሉ እማማ ዝናሽ እና ዘኪ ፡ደስስትል እኮ እማማ ዝናሽ ያስቁኛል ዘና ነው የሚያረጉት ፡፡ ፈጣሪ ሆይ የማታ እንጀራ ስጠኝ ቀላል ፀሎት አይደለም

  • @ተከበናልአሳምነው
    @ተከበናልአሳምነው 3 роки тому +58

    አይ እማማ ዝናሽ አስተዋይ ናቸዉ ሱጦታ ክብር ነዉ አሉ

  • @selamlealem2696
    @selamlealem2696 3 роки тому +51

    😂😂😂እንቁላል አፍሪካ ደስስስ ይላል እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን የኔ ናት😘

  • @Eminetn
    @Eminetn 3 роки тому +46

    የእማማ ዝናሽ የመኖር ምንገድ ዘካርያስ ነው ዘካርያስ ሺ አመት ኑርልን 🙏❤️

  • @ferityabera2677
    @ferityabera2677 3 роки тому +53

    ወይኔ ፅጉራቸው እንዴት ያምራል የኔ እናት ረጅም እደሜና ጤና ይሰጥልኝ

  • @addisababanazareth1525
    @addisababanazareth1525 3 роки тому +102

    የሰውዬው ትህትና ልብ ያቀልጣል:: ታድሎ ደግሞ ባረኩት:: ይጨምርልህ አሉት::💚💛❤️

  • @mazasimebekele3713
    @mazasimebekele3713 3 роки тому +31

    ዘኪዬ በጣም ያምርብአል እግዚአብሔር ጸጋ ያልብስክ ወርቅ ልብስ ለአንተ ልብስ ያንስካል ሰለሞንም እግዚያብሔር ይስጥክ ለማማዝናሽ ብሎ አስቦ መምጣቱ ተባረክ ፈጣሪ ያስብልክ ሰሌ ዘኪ ሚስትክን ሰላም በልልኝ እወዳችዋለሁ

  • @rebkakidane6200
    @rebkakidane6200 3 роки тому +43

    ዘኪ በጣም የሚያምር ከለር እና ፍሪ ሳይዝ ቲሸርት እግዚአብሔር ይስጣችሁእለባለቤትህ ሳይቀር እግዚአብሔር ይባርካችሁያክቡራችሁ ።

    • @sosojed416
      @sosojed416 3 роки тому +1

      አላህ ይስጥክ ተባረክ ለሰጪ አላህ ይጨምርለት

  • @ራያራዩማ-ጸ6ወ
    @ራያራዩማ-ጸ6ወ 3 роки тому +113

    ጋሽ ሰለሞን እግዚአብሄር በየሄድክበት ሁሉ ይጠብቅልን መልካም ሰው

  • @tanamedia1
    @tanamedia1 3 роки тому +60

    እንኳን ለፃድቁ አቡነ አረጋዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤አንድየ የሃገራችን መከራ በቃችሁ ይበለን፤ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!!

  • @Leyou-Fact
    @Leyou-Fact 3 роки тому +59

    እማማ ዝናሽዬ እድሜ ይስጦት ዘኪ ምርጥ ሰው ተባረክ አምላክ ይክፈልህ 🥰🥰🥰🙏🏼🙏🏼

    • @mariamawittewolde740
      @mariamawittewolde740 3 роки тому +1

      Amen egnanm sechi yadrigen

    • @semiccell6821
      @semiccell6821 3 роки тому +1

      ሠላም ዘኪ እማማ ዝናሽ እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ
    @መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ 3 роки тому +22

    ሁለት መልካም ሰወች እግዚአብሄር እረጅም
    እድሜና ጤና ይስጣችሁ
    እማማ ዝናሽዪ 💕

  • @safeibr6981
    @safeibr6981 3 роки тому +18

    የኔ እናት እንደው ብስማቸው አልጠግባቸው 😍ዘኪየ እረ ቶሎ ቶሎ አሳየን በጣም እየጠፋችሁብኝ ነው

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 3 роки тому +20

    ከፍቶኝ ነበር እማማዝናሽዬ ፈታ አረጉኝ አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት

  • @susanasamson860
    @susanasamson860 3 роки тому +35

    ዘኪ ተባረክ አንድ ሂወት አተረፍክ እግዚአብሔር በሂወትህ ሁሉ ደስ ይበልህ::

  • @ዘነቡወለተማርያም
    @ዘነቡወለተማርያም 3 роки тому +41

    አቶ ሰለሞን እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @audvidvidaud1726
    @audvidvidaud1726 3 роки тому +34

    ደጀኔ እውነትም ደጀኔ ❤️

  • @tayechborena4575
    @tayechborena4575 3 роки тому +5

    ሰለሞን ምን አይነት ጥሩ ሰው እንደሆንክ ታስታውቃለህ ለሳቸው እንዴህ ከሆንክ ለእናትህ ምን እይነት ልጅ እንደሆንክ መገመት አይከብድም ዘመንህ ሁሉ ይባረክ የምትሰጠው አትጣ ጥሩ ሰው🙏🙏🙏🙏

  • @abeethiopiaethiopia5800
    @abeethiopiaethiopia5800 3 роки тому +17

    የምትስጡ እግዚአብሔር ይስጣችሁ ጨምሮ ጨማምሮ የኔ እማማ ዝናሺ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጠወት።

  • @yoditsahle2046
    @yoditsahle2046 3 роки тому +13

    "እማማ ሽናሽዬ" ወዬ ሲሉ ሲጣፍጡ ሌላዉ ስም ሲያወጡ የሚሰጡት ስም ልክ እዉነትም ደጀኔ ደጀን ሰለሞን ተባረክ ትህትናህ በጣም ደስ ይላል የወለድከዉ ይባረክ ካገር ሰላምነት ጋራ ኣሜንንንን

    • @ruhamatube627
      @ruhamatube627 3 роки тому

      በጣም ወየ ሲሉ ደስ ይላሉ

  • @መቅደስ-ሰ1ቀ
    @መቅደስ-ሰ1ቀ 3 роки тому +44

    ተባረክ ደጀኔ

  • @yewoinshetmekonnen5013
    @yewoinshetmekonnen5013 3 роки тому +28

    ዶ/ር እግዚአብሔር ይባርኮት። ዘኪ ፈጣሪ ይጠብቅህ።

  • @melkamroulier896
    @melkamroulier896 3 роки тому +15

    እንግዳው ትህትናው ጌዚህ ይባረክ በሄድክበት ሁሉ እግዚአብሔር ይከተልህ

  • @asterkenaw4542
    @asterkenaw4542 3 роки тому +6

    ዘኪዬ ሁሌም ተባረክ፣ አይ ይህች መቶ ብር መቼ ይሆን ተገኝ ወርቅ የምትገላገላት ከያዙ አይለቁም እማማ ዝናሽዬ።

  • @user-vd1pk9eh9p
    @user-vd1pk9eh9p 3 роки тому +40

    እማማ ዝናሽን ነበር ጠቅላይ ሚኒስተር ማድረግ

  • @ramafuzia7032
    @ramafuzia7032 3 роки тому +9

    እግዚአብሔር ይባርክክ ጥሩ ሰዉ እማማ ዝናሽ የሁሉም እናት ናቸዉ

  • @alemsol7510
    @alemsol7510 3 роки тому +1

    የኔ እናት እንዴት ደስ እንደሚሉ እኮ እማማ ዝናሽዬ ግን ዘኪዬ የሚጠጣ ነገር ስጣቸው አቅም አቅም ይሆናቸዋል መቼም ተባረከሀል ጌታ አብዝቶ ይባርክህ 🙏

  • @tjbeyu3705
    @tjbeyu3705 3 роки тому +47

    እንደእማማ ዝናሽ የማታ እንጀራ ያድለን:: እንደዘክዬ ይባርከን

  • @Seni-Afro
    @Seni-Afro 3 роки тому +10

    የኔ ተናፋቂ እማማ ዝናሽ እና ዘኪ የኔ ወርቆች❤😍 ዶክተሪዬ የኔ መልካም ❤😍

  • @metageshulun8150
    @metageshulun8150 3 роки тому +3

    መታደል ነው ልጄ አንጀቴ የሚል ሁሌ የሚመርቅ እናት ለአንተም የምትባረክበት እናት ሰጠህ እግዚአብሔር ይመስገን!!

  • @ልጄናትሕይወቴ
    @ልጄናትሕይወቴ 3 роки тому +6

    የኔ ጣፋጭ እናት በጣም ናው የምወዶት💓💓💓 ደጀኔ የምገርም ስም ናው።

  • @elianasefer9968
    @elianasefer9968 3 роки тому +15

    Doctor Solomon betam chewa sew. Egziabher behagereh lay yebarkeh.

  • @SaraSara-xm8ex
    @SaraSara-xm8ex 3 роки тому +15

    እድሜ ይስጦት ከልጆች ጋር ታድለህ ዘካርያሥ ተባረክ🙏🙏🙏🙏🙏😘😘😘😘🇪🇹✌👈

  • @ወለተአማኑኤልወለተአማኑኤ

    ፍቅር ናቸው ተገኘ ወርቅ ማር ጠብ ነው የሚለው ታድለክ ዘካርያስ የሰማዩን ያዘጋጅልክ ጧሪ አያሳጣህ መልካም ፍሬን ከአብራክህ ይስጥህ መድሀኔአለም

  • @selamtube1319
    @selamtube1319 3 роки тому +10

    እማማ ዝናሽ ውስጤ ናቸው።
    ።። ውድ ኢትዮጵያን በቅንነት ብቻ ቤተሰቦቼ ሁኑ አዲስ ነኝ አበረታቱኝ እስኪ ቅን ልብ ይኑረን ።

  • @abrahamt2356
    @abrahamt2356 3 роки тому +7

    Thank you Dr. You are doing an amazing job for your people.God bless you.

  • @sarahana7929
    @sarahana7929 3 роки тому +5

    Kkkkkkkkkkk እንቁላል ፋብሪካ ደስ ይላል አይ እማምዬ ሶል ሰው አክባሪ ተባረክ

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 3 роки тому +15

    አቶ ሰለሞን እድሜ ከፀጋ ጋር ከእነ ቤተሰቦችህ ይስጦት

  • @rukiykemal1543
    @rukiykemal1543 3 роки тому +5

    አላህ ያክብርህ ሰው የሚረዳ ሰው በጣም ደስይላል ፈጣራ ይጨምርልህ ክፍ አይንካህ ያለው
    ስርአት ፈጣራ ይጠብቅህ አቦ

  • @mekdesmekuria4207
    @mekdesmekuria4207 3 роки тому +5

    በሳቅ ገደሉኝ ስወዳቸዉ ተገኘ ወርቅ ሌሎችም ተባረኩ ተገኝወርቅ የሚመጣልህን ስጦታ ምንም ቢሆን አመስግነህ ተቀበል አንተ ልዩ ሰዉነህ።

    • @zeynebmd1065
      @zeynebmd1065 3 роки тому

      እማማ ዝናሽን ለማናገር ፈልጎ ነው ሲቀልድ ነውጂ አመስግኗል

  • @tjbeyu3705
    @tjbeyu3705 3 роки тому +11

    ጋሽ ሰለሞን እንደማማ ዝናሽ የእድሜ ባለፀጋ ያርግህ ተባረክ ልጅህ እድግ ይበል

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. 3 роки тому +6

    ማነው እማማ ዝናሽን እሚወድ እስኪ ኑ ቅን የሆናችሁ ጎራ በሉ ቤተሰብ አርጉኝ እምወዳችሁ ውድ ያገሬ ልጆች

  • @somposompo1836
    @somposompo1836 3 роки тому +14

    እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድማችን ትህትናህ ደስ ሲል 🙏🙏

  • @tregeocell2094
    @tregeocell2094 3 роки тому +5

    እግዚአብሔር ይስጥክ ደጀኔ ብለዉ አወጡላክ እወነትም ደጀን ነክ ከምሰራዉ ስራ አካያ ለአከላታቸዉ ለጎደላቸዉ ሰወች በምትሰራዉ ስራ ስለስጦታዉ ሁሉ እናመሰግናለን የስጦታ ትንሽ የለዉም ዋናዉ ማሰባቹ ነዉ

  • @elenizeleke3320
    @elenizeleke3320 3 роки тому +12

    እማማ ዝናሽንየረዳ በፀሎታቸው በረከትይድረሰው።

  • @דודארמיאס-ד9ר
    @דודארמיאס-ד9ר 3 роки тому +5

    አምላኬ ሆይ የኔን ስም በእርሳቸው አፍ ሰማሁ። ደጀን ደጀኔ አሉት እኮ። ደስ ሲሉ የኔ እናት።

    • @elsamesfin2327
      @elsamesfin2327 3 роки тому

      😃👍🏾Enkuan semeh be emama zenash temertto lemeterat abekkahe wendemachin. TOMBOLA LOTTERY endederesseh kutterew 😃👍🏾

    • @etotube1957
      @etotube1957 3 роки тому

      😆

  • @zozoathupia5953
    @zozoathupia5953 3 роки тому +14

    አቶ ሰለሞን እማማ ዝናሸ አንቱ የሚሉት የአክብሮት ነው አንተ ብዙ ትልቅ ሆነህ አይደለም እድሜ ይሰጥህ

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 3 роки тому +4

    እንቁላል አፍሪካ 😂😂😂😂😂አይ እማማ የእርጎ ነገር አይሆንሎትም ኮንትራት ያዝላቸዉ ወተት ከዛ ማርጋት ከዛ ፍሬጅ ዉስጥ ማስቀጥ ልክ ነኝ 😂😂😂😂

  • @ማስተዋልንስጠን
    @ማስተዋልንስጠን 3 роки тому +4

    ወንድማችን ተባረክ በረከትህ ይድረሰን!!! ጓደኞችህንም እግዚያብሄር ይባርካቸው!!!

  • @ማናክሎሽእግዚአብሔርእረኛ

    ሰላም ሰላም ሰላም እማማ ዝናሽዬ ሰላማችሁ ይብዛ

  • @እናትዬ4
    @እናትዬ4 3 роки тому +2

    እግዚአብሔር እኮ እጅጉድ መልካምነው መልካም አደበት ጥሩ እድል እድሚ የሰው መውደድን ሁሉን አሟልቶ እኮነው የሰጣቸው ሰለሞን እየ ፀጋውን ያልብስህ ተገኘወርቅ እየ በልጅ ተባረኩ የኔ ጣፋጭ እረጅም እድሚ ይስጠዎት የኛንም መጨረሻ እደማማ ዝናሽ ያሳምርልን የኔ ተናፋቂ

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 3 роки тому

    Wow nonstop እማማ ዝናሽ ታድለዋል ወይ አንተ እግዚአብሄር መታደል ይላችህዋል ይሄ ነው ሰሌ ተባረክ:::

  • @tijistitijisti7302
    @tijistitijisti7302 3 роки тому +4

    እማማ ዝንዬ ፈጣሪ ይወዶታ ጠዋሪ ልጆች አዘዘሎት እግዛብሔር ይስጥ እንዴ እንዳስተካቸው እግዛብሔር ይስጥህ

  • @nuriaabdu2480
    @nuriaabdu2480 3 роки тому +9

    እውነትም ትልቅ ሰው አላህ ትልቅ ያድርግህ አሁንም አቶ ሰለሞን ይሄ ሁሉ ምርቃት አላህ ሙሉ ያድርግልህ

  • @rebkakidane6200
    @rebkakidane6200 3 роки тому +20

    መጀመሪያ አነቀኝ አለቡስም ቡለው አሁን ጥቅሙን አወቁት ይሞቃል ክክክክክክ

  • @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ
    @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ 3 роки тому +2

    መታደልም መባረክም ነው እግዚአብሔር ይስጣችሁ ሁላችሁም እግዚአብሔር ባንተ ላይ አድሮ ዘኪ ይሄን ሰርቷል ተመስገን የሰው መውደድን።ስጠኝ ነው

  • @rosinatesfatsion285
    @rosinatesfatsion285 3 роки тому +1

    ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ
    ከትልቅ ይቅርታ ጋ ብትሰማቸው።
    እያወሩህ ብታያቸው ማድረግህ ላልቀረ
    እንደዛ ስታደርግ ይከፋናል ።
    እርግጥ ነው አንተ እንጂ እኛ አልደረስንላቸውም
    እኔ በጣም ስለምወዳቸው ሲያዝኑ ደስ አይለኝም
    ስላረከው እግዚአብሔር ይክፈልህ ግን የትልቅ ሠው ውበቱ ጨዋታው ነው ይጫወቱ አንተ የፈለከውን ብቻ እንዲያወሩ ፍቀድላቸው እኔ እናት አለኝ በጣም የድሜ ባለጠጋ እና ቁጭ ብዬ ከዚ በፊት የነገረችኝን እንደገና እሰማታለው አይምሮአቸው እንዲሠራ ይረዳቸዋል አስታውሰው ማውራታቸው ራሱ ትልቅ ጥቅም አለው እንደው እቺን ብታስተካክል የእህትነቴን ከብዙ አክብሮት ጋ
    በጣም አከብርሀለሁ ትልቅ ሰው ነህ።

  • @amanelmeloh6830
    @amanelmeloh6830 3 роки тому +6

    በጣም የመግቢያውን ማጃቢያ ሙዚቃ በጣም ደስ ይላል

  • @እቱገላ
    @እቱገላ 3 роки тому

    አቶ ሰለሞን እረጅም እድሜ ከጤና ገር ይስጦት በጣም ትልቅ እና ቁምነገረኛ ነህ ፈጣሪ መልካሙን ሁሉ ይስጥህ ጧሪ ልጅ ተንከባካቢ ልጅ ይስጥህ በእውነቱ ድንቅ ሰው ነህ ....❤️

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 3 роки тому +5

    ጋሽ ሰለሞን ዘሮትን ይባርከው እድሜና ጤና ይስጦት

  • @ፍቅርይበልጣል-ከ5ቘ
    @ፍቅርይበልጣል-ከ5ቘ 3 роки тому

    ቡልጋ የአባቴ አገር እጅግ መልካም ሰው የበቀለበት ምድሩ ለምለም ህዝቡ ወርቅ እማማ ዝናሽዬ የኔ ናት እድሜ ይስጦዎት ዘኪ ተባረክ

  • @mariyambekele9600
    @mariyambekele9600 3 роки тому +2

    የኔናት ደስ አላቸው እማማ ዝናሽ እድሜ ጤና ያገሬ ሰዎች ተባረኩ

  • @superplayboyplayer
    @superplayboyplayer 3 роки тому +11

    ሥም ማውጣት ሢችሉበት እማማ ዝናሽ እውነትም ደጀኔ ደጀን ነው ዶክተሩ

  • @selamnekulu1731
    @selamnekulu1731 3 роки тому +6

    እማማ ዝናሽየ ምርጫው እንዴት ነበር የኔ ጣፋጭ❤

  • @ሙናእሸቱ
    @ሙናእሸቱ 3 роки тому +1

    ወይኔ ታድለክ እንደዚህ አያት ነበረችኝ እረጅም እድሜ የቅድሰት ድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል እድሜ ይሰጥክ

  • @ferityabera2677
    @ferityabera2677 3 роки тому +11

    የሚወዱት እርጐ የሱፐርማርኬቱን ነው ዘኪ እሱን ግዛላቸው

  • @GT-eg1fd
    @GT-eg1fd 3 роки тому +2

    እግዜብሔር ይሰጥህ የተረጋጋህ ሰዉ ነህ ማክበርህ ብቻ ይበቃል አቅፈህ ሰላም ሰትላቸዉ በጣም ነዉ ደሰ ያላቸዉ ተባረክ

  • @tigistasmare4408
    @tigistasmare4408 3 роки тому +3

    ዘኪ ስጦታ ሲሰጥህ በጣም ደስ አለኝ እግዚአብሔር ደሞ አብዝቶ ይስጥህ

  • @lemlemkassaye375
    @lemlemkassaye375 3 роки тому +3

    እኔኮ ዘኪ የእውነት ልጃቸው ነው ሚመስለኝ ዘኪዬ ስወድህ እኮ

  • @sabamengesha6463
    @sabamengesha6463 3 роки тому +4

    God bless you with your mom. 🙏🙏🙏 Long life mama zinsh 🙏🙏🙏.Tagaza work

  • @selamlegese3983
    @selamlegese3983 3 роки тому +4

    በእውነት እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን ወንድመ

  • @kiya5113
    @kiya5113 3 роки тому +11

    አንተ ማለት ከብዷቸው ነው ወሬ የሚያስቀየሱት ከአክብሮት የተነሳ ነው አቶ ሳሙሄል አላህ ይስጥህ ወንድማችን

  • @አዱየገብርኤልልጅ
    @አዱየገብርኤልልጅ 3 роки тому +2

    እማማ ዝናሽዬ እንዴት እንደምወዶት እግዚአብሔር ይጠብቆት ዘኪዬ እድሜ ለአንተ በህይወትም አይቆዩም ነበር እግዚአብሔር ግን አንተን ላከላቸው ተመስገን ነው 🙏

  • @ኢትዮጵያዬክፉሽንአል-ቀ1ዠ

    አቶ ሰለሞን እግዚአብሔር ይስጥህ ❤

  • @እመቤቴአችውተብቅኝ
    @እመቤቴአችውተብቅኝ 3 роки тому +3

    አገሬ ገብቼ ለ 6 ወር እማማ ዝናሽ ናፍቆይኝ ነበሩ ማርያምን 😍🥰

  • @tsegennetterune3821
    @tsegennetterune3821 3 роки тому +2

    የኔ እናት አይጠገቡም እኮ ሁላቹህንም ፈጣሪ ይጠብቃቹሁ

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 3 роки тому +2

    እሠይ የኔ እናት። እድሜና ጤናውን ያብዛላችሁ እማማ ዝናሽዬ ዘኪ መልካም ሠው መልካም ነገር ሁሉ ላተ

  • @kiyamogos9780
    @kiyamogos9780 3 роки тому

    ሰላም ዘኪ በጣም እከታተላችኋለው ኪያ ነኝ ከቄራ መብራት እማማ ዝናሺን በጣም እወዳችኋለው ወተት ኮንትራት ያዝና እርጎ ማርጋት ይሻልሀል ባንድ ቀን ይረጋል

  • @genetmulugeta7258
    @genetmulugeta7258 3 роки тому +1

    አይ እማማዝናሽ እንድዴት ፈጣሪ ይውዳቸዋል አትሩጥ አንጋጥ አለ ያገሬ ሰው ፀሎታቸው እንኳን ደስስል አገራቸውን እንኳን በፀሎ አይረሱም ግልፅ ሁሉነገር ፊለፊትነው ድብቅ የለም ፈጣሪ ፀጋውን ያልብሳቸው

  • @ወለተአማኑኤልወለተአማኑኤ

    ውይ እመብርሀን እንባዬን አመጣችሁት እድሜ ያድላችሁ

  • @woiniwoldeyohannes602
    @woiniwoldeyohannes602 3 роки тому +13

    ወየው ሲያዩት ገና ደስታቸው
    እና ደግሞ እሄዳለሁ ሲላቸው ይሄዳሉ ብለው ሀዘናቸው ሲያሳዝኑ ያንን ኩታና መቶ ብር
    አይፋቱህም ሰጥተህ ተገላገል

  • @yohanayashe4803
    @yohanayashe4803 3 роки тому +2

    የኔ ዉብ እናት ንግግሮት ዉስጤ ነዉ ጤና ከሰላም ጋር ተመኘዉሎት

  • @m.fekpetpfekpetp4475
    @m.fekpetpfekpetp4475 3 роки тому +3

    ዱክተር.እድሜ.ከጤናጋ.ይሥጥልን.ዘኬ.ምርጥ.ሠው.እማማ.ዝናሽ.እረዥም.እድሜ.ከጤናውት.ጋር.ይሥልን.ባዮኑት.ግዜ.ያዝናኑናል.ያሥቆናል.ዘኬ.ይሔ.ሑሉ.በተ.አው.ወልደሕ.ክበር.

  • @noname-y3n4p
    @noname-y3n4p 3 роки тому +2

    ትህትና ያላቸው ስው ፈጣሪ ይባርኮት እንደናት እቅፍ እንዳረጉቸው ተባረኩ😘😘

  • @itisme5996
    @itisme5996 3 роки тому +7

    በእዚህ ኮረና ምክንያት እራሴ ደንዝዞ እንቅልፍ እንኳን እንቢ ብሎኝ ነበር እንኳን መጡልኝ እማማ ዝኑዬ

    • @yosefakatsukihokage4817
      @yosefakatsukihokage4817 3 роки тому +1

      Egzabre yemarlne embata tedbslne🙏

    • @የቅድስትድንግልማርያ-ነ6ለ
      @የቅድስትድንግልማርያ-ነ6ለ 3 роки тому +1

      እኔም ልክ እንደ አንች በጣም ግራ ገብቶኛል ፈጣሪ ይሁነን እንጅ~~እኔ የኮሮና መርፌ አልወገም ብዬ ይሁ በየ 3ቀኑ 65 ብር እየከፈልኩ ምርመራ እየወሰዱ ነው ብቻ ከበድ ነው ወገኖቼ

    • @itisme5996
      @itisme5996 3 роки тому +1

      @@የቅድስትድንግልማርያ-ነ6ለለምን አልወጋም አልሽ ?

    • @የቅድስትድንግልማርያ-ነ6ለ
      @የቅድስትድንግልማርያ-ነ6ለ 3 роки тому +1

      @@itisme5996 እንዴ መጥፎ እኮ ነው

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 3 роки тому +1

    ዘክዪ ተባረክልን ልዑል እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይስጥህ ።

  • @yenenafekot3685
    @yenenafekot3685 3 роки тому +5

    እማምዬ ደና ኖት ዘክዬ እዴት ናቹ ሰላማቹ ይብዛ

  • @myfano2708
    @myfano2708 3 роки тому +2

    በጣም ደስ የሚል ሰውየ ክብር ይገባሀል

  • @teshomeyohannes4017
    @teshomeyohannes4017 3 роки тому

    ረጅም እድሜ ለእማማ ዝናሽ እኔም እንደደጀኔ ስም ባወጡልኝ አገሬ ስገባ እሰካያቸው ናፍቀዉኛል ዘኪ ተባረክ

  • @tegistendaylalu5563
    @tegistendaylalu5563 3 роки тому +1

    እማማ ዝናሽዬ ስወድዎት እግዚአብሔር እድሜና ጤናይስጥዎት❤️❤️❤️

  • @sarafule2422
    @sarafule2422 3 роки тому +8

    ዘኪ እማማ ዝናሽ ባይኖሩ እንዴት እኝሆን ነበር ድካም በሳቸው እረሳለው

  • @elbk8664
    @elbk8664 3 роки тому +1

    Zekarias plz ..seyawruh,,mobile eyegorgork attentiom atnesachew....min Albet ???le tinsh dekeka betadamtache?

  • @maledachekol6594
    @maledachekol6594 3 роки тому

    ጥሩ መስራት በሠማይ በእግዚአብሔር ፊት ዋጋ ያሰጣል በምድርም እንደዚህ ያስመሰግናል አሁንም አብዝቶ ይባርክህ ሌሎችንም እንደ አንተ እግዚአብሔር ይምረጣቸው ሲመረጥ ነው ከእግዚአብሔር ዘክዬ🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @henokmehari7488
    @henokmehari7488 3 роки тому +4

    ጋሼ ሰለሞን አብዝቶ ይስጥ ጌታ ዘኪ ተባረክ

  • @somposompo1836
    @somposompo1836 3 роки тому +3

    ዘኪዬ እማማዬ ስወዳቹኮ😍😍

  • @ኢትዮጵያዬክፉሽንአል-ቀ1ዠ

    ማርያምን እማማ ዝናሽዬ ከልቦዎ የዘኪ እናት ኖት አንተ ባለጌ አሁን ይቀየማሉ የሰው ስጦታ ለሰው ይሰጣል አሉ ውይ ቁጣ😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @selamawitberhe4283
    @selamawitberhe4283 3 роки тому +1

    Selemon you are amazing. You seem to be very caring and loving. Thank you for the work you do, you are changing peoples life for the better. God bless you

  • @banchu3147
    @banchu3147 3 роки тому +1

    በፍቅር ሰው ገዳይ እማማ ዝናሽ ውዴ የደስታየ ምንጭ እኮ ናቸው ደጀን ደግሞ ይገባዋል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጠው አብዝቶ የደሀ አባት ነው ዘኪ እግዚአብሔር ይባርክህ ሁሌም

    • @aynalemgeletu46
      @aynalemgeletu46 3 роки тому

      Egzabhare yabarkhe Zakiya katbya ansahachw

  • @konizeleke7353
    @konizeleke7353 3 роки тому

    እንዲት እንደሚያምሩኮ በዚህ እድሜያቸው እንደዚህ ያማሩ በልጅነታቸው ማሰብ ነው የሳቸውን እድሜና እድል በስተመጨረሻ ይስጠን

  • @nmha4141
    @nmha4141 3 роки тому +4

    ወድማችን ተባረክ እማማ ዝናሽ እድሜ እድሜ እና ጤና ይስጥልን እማማ ዝናሽ እዉነቶትነዉ ከልጅም ይበልጣል ዘካራስ እድሜ ይስጠዉ